"አገናኝ እንጂ ደላላ አይደለንም!" - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጊያ ባይሳ - ክፍል 1

  Рет қаралды 5,538

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"አገናኝ እንጂ ደላላ አይደለንም!" - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ መርጊያ ባይሳ
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @ሱቅኛsukigna
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 25
@Burtkan-u9q
@Burtkan-u9q 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ የችግሩን መንሰኤ በአግባቡ ተረድቶ መፍትሄ መፈለግ እንጂ በአጉል ጀብደኝነት ጥያቄ ማቅረብ ንግግር ማቋረጥ አላዋቂነት ነወ።Respect professional ethics avoid mediocrity !!!
@bayezagricom
@bayezagricom 8 ай бұрын
ውይይቱ ጥሩ ነበር ለዚህም እናመሰግናልን፡፡ በምርት ገበያው ደላላ(broker) ለምን ያስፈልጋል የሚል ቃል በተደጋጋሚ ተነስቷል፡፡ አሁን አለም ላይ ያሉ የካፒታል ገበያዎች መነሻቸው የግብርና ገቢያዎች ናቸው ለአብነት ችካጎ ኮመዲት ኤክስቸንጅን መውሰድ ይቻላል፡፡ በአንድ ቀን የሚፈጸም የግብይት ኮንትራት መጠን በሽወች የሚቆጠር ስለሆነ በጊዜና በቦታ በሚገደብ የግብይት ፕላትፎርም በመቶ ሺዎች የሚቆሩ ሻጭና ገዥዎችን በአንዴ ማስተናገድ ስለ ሚያስቸግር የግብይት አሳለጭ ተቋማት ደላላ (በሮክርስ ወይም ዲለርስ) በአማራጭነት መኖር የግድ ነው፡፡ በሌሎች አለማት የሻጭ ወይም የገዥ ደንበኞችን ወክለው የግብይት ስራን የሚያሳልጡት ስፔሻላየዝድ የሆኑ ዲለር ወይም አሴቴት ማነጀር ባንኮች ናቸው፡፡ በመሆኑም ደላሎች መኖራቸው የስርቀት በር ለመክፈት ነው የሚለው ሙግት ከመረጃ እጥረት የመጣ ድፍረት ነው፡፡ አሁን በሃጋራችን የተመሰረተው ካፒታል ገበያም ቢሆን ያለደላላ ወይም ብሮከር መስራት እንደማይችል ልብ ሊባል ይገባል፡፡ የደላላ መኖር ሌሎች ገበያዎች ስለተጠቀሙበት የተተከለ አይደለም፡፡ ገበይትነ ለማሳለጥ እንደ አማራጭ መቀመጡ አይቀሬ ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ሌሌሎች አቅሙና ፍላጎት ላላቸው እዱሉ እንደኖራቸው ባይፈቀ ነበር ፡፡ ስለሆን እዲፈቀድ ተደርጓል። በመሆኑም የሌሎች ገቢያዎችን ልምድና አሰራር በማነጻጸሪያነት አወያዩ ቢጠቀም የተሻለ ይሆን ነበር፡፡
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ወንድም ጋሼ በሐይለ ሰላሴ ግዜ እንደ ችካጎ የሰራ እንደነበር አላቅም ግን መንጌ ሲወረሰዉ ደላሎቹ መጣል ሰላልፈለገ ግብይት ዉሰጥ ተካተቱ ምን ይሰሩ አይሰሩ አላቅም ግን ቡናዉ የሚሸጠዉ በሚሰጥር ነዉ አንዴ ቡናዉ ናሙና ተወሰዶ ኮድ ቁጥር የሰጠዋል የማን ቡና እንደሆነ ማንም አያቅም ዋና ማረጃ የሲዳሞ ቡና ይሁን የታጠበ ወዘተ እያለ ደረጃ ይወጣለታል ቡና ገዢዎች ቡናዉን ጥራት በማየት ብቻ ዋጋ ይቆርጡና ፍልሚያዉ የጀምራል አንዴ ጨረታዉ ካለቀ በኃላ የማን ቡና እንደሆነ ዣጭ የዛን ግዜ እሺ እንቢ ማለት ዕድል ይኖረዋል ሰለዚህ ደላላዉ አሻጥር የሚሰራበት ነገር አይታየኝም ለምን መቶ የቡና ላኪዎች ካሉ እነሱን በሙሉ አትግዙ ብሎ ማለት አይቻልም አሁን እንዴት እንደሚደረግ አላቅም ሰለዚህ አሁን ጥርሴነህ ባልፈርሰ ማረግ ያለበት መጀመርያ ጥናት ማረግ አለበት ጨረታዉ እንዴት እንደሚሰራ ምን እያወሩ እንደሆነ ሰለ ቡና ንግድ የማያቁ በደንብ እንዲገባቸዉ ዝም ብለዉ በሰሜት ሌባ እሰረዉ ግረፈዉ ከሚሉ ወይ ደግሞ ደላላዉም ሻጩም ሁሉም ተዋኑዎች መጥተዉ አንድ ላይ ቁጭ አረጎቸዉ መወያየት አለባቸዉ ምነዉ ይደባደባሉ ብለዉ ፈርተወ ነወ እንዴ ለየብቻ የሚጠይቋቸዉ ደላላ አያሰፈልግም ከተባለ ለምን ቡና ቤት ምግቤት የፀጉር ሳሎን ወዘተ ያሰፈልጋል እኛ ራሳችን ቤታችን መሰራት ከቻልን በእርግጠኝነት ምግብ ቤት ሄደን ወጡን እራሴዉ ካልሰራሁ አንልም ግን አሁንም የደላላ ሰራዉ ባይገባኝም በጣም ጥቅም የሚሰጡ መደረግ ይቻላል አንድ ደላላ ቡናዬን ሳልሸጥ ካሰከሰረኝ ነገ ሌላ ደላላ እለወጣለሁኝ እኔ በሌለሁት መሸጥ መግዛትም ከቻልኩ ትልቅ ነገር ነዉ በመጨረሻም በ online የሚገበያዩት ደላላ ይፈልጋሉ ወይ
@YeshakGirma
@YeshakGirma 8 ай бұрын
አቶ መርጊያ ባይሳ በተጨባጭ ማስረጃ ማስተላለፍ ያለባቸውን መልህክት አስተላልፈዋል ነገር ግን ፕሮግራሙ ነፃ አሳብ አይመስልም የቡና ና ሻይ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው ።
@solomonsahilu1983
@solomonsahilu1983 8 ай бұрын
በኢትዩጵ ያ ምርት ገቢያ አሰራር ላይ የቀረበው ጥያቂ ጥሩ ነገር ግን ምርት ገቢያው ለአገሪቱ ከፍተኛ ወለታ የዋለ ነው በህግና ህግ የሚመራ ነው
@Lakkoo444
@Lakkoo444 8 ай бұрын
ስሜነሀ ጀግና ጋዜጠኛ 💪💪
@redimohammed7519
@redimohammed7519 8 ай бұрын
በህግ መጠይቅ አለባት
@demissieedilu6303
@demissieedilu6303 8 ай бұрын
የጋዜጠኝነት ሙያ ገለልተኝነትን ይጠይቃል፤ ሚዲያ አራተኛው መንግስት/የህዝብ ድምፅ እንጂ የመንግስት ባለስልጣናት/የጥቂት ጥቅመኞች ተላላኪ መሆን የሌበትም፡፡ ስሜነህ የተባለው ጋዜጠኛ የሆነ አካል ቅጥረኛ እንጂ ገለልተኛ ጋዜጠኛ አይመስልም፡፡ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በሀገርቷ ሰፍኖ መንግስትና ህዝብ ከዘርፉ ማግኘት ያለባቸውን ጥቅም እንዲያገኙ መታገል ሲገባው ግብር በማይከፍሉ ደላሎችና ጥቅት ተዋንያን እንደፈለጉ የሚዘውሩትን አንደ ቀጥታ ትስስር የመሰሉ የግብይት አማራጮችን ትክክለኛ ስርዓት ነው ብሎ መወገን ከሚዲያ ተቋማት አይጠበቅም፡፡ አቶ ስሜነህ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር በምርት ገበያ ያሉ አገናኝ አባላት የግብይት ስርዓቱን ለማሳለጥ በህግ እውቅና የተሰጣቸው፤ ለመንግስት ተገቢውን ግብር የሚከፍሉና ተገቢውን ስልጠና ወስደው በምርት ገበያው የግብይት መድረክ በአካል ተገኝቶ መገበያት የማይችለውን አቅራቢ/ገዥ በመወከል የሚገበያዩ የግብይት ተዋንያን እንጂ አንተ እንደሚታውቃቸው ዓይነት መንደረ ደላሎች አይደሉም፡፡ መንደረ ደላሎች በብዛት ያሉት በአማራጭ የግብይት ስርዓቶች ላይ ነው፤ በተለይም በቀጥታ ትስስር/Vertical Integration የግብይት ስርዓት፡፡ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ የቀጥታ ትስስር አማራጭ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ምን እንደሚመስለል ታች ድረስ ወርደህ ዶክመንተሪ ስራ፡፡ ሌላው ደግሞ እንደ ጋዜጠኛ ለጠየከው ጥያቄ ተጠያቂው አካል ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ ዕድል መስጠት አለብህ፡፡ ካልሆነ እንግዳ ለምን ትጋብዛለህ?? እራስህ ጠይቀህ የፈለከውን መልስ እራስህ መስጠት ትችላለህ………..የዋልታ ሚዲያ ማናጅመንት ይህን ዓይነት የጋዜጠኝነት አካሄድ ብትፈትሹ መልካም ነው!!
@antenehtesfaye2487
@antenehtesfaye2487 8 ай бұрын
በትክክል
@belaysentayehu3343
@belaysentayehu3343 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው የቃረማቸዉን አሉባልታዎች መረዳት የሚችልበትን እድል አምክኗል። አንድ ድርጅት አሰራሩን እና እያደረጋቸዉ ያሉ ማሻሻያዎችን ለደምበኞቹ እና ማህበረሰቡ ማሳወቁ እንዴት ከመታበይ እና መቆለል ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ግልፅ አይደለም ፣ በምርት ገበያዉ በሚደረጉ ግብይቶች ተገቢዉ ግብር ለመንግስት ይገባል ሲባል ለማጣጣል መሞከር ነጋዴዉ ለግብር ያለዉን አመለካከት አለማወቅ ነዉ፣ እኩል የመጯወቻ ሜዳ ተመቻችቶ የዘርፉ ተዋናዮች በመረጡት ይገበያዩ ሲባል ለመረዳት አለመጣር አድሏዊነት ነዉ ፣ አኩሪ አተር ዋጋ በቀነሰበት ወቅት ምርት ገበያዉ ለምን አልገዛም ማለት ተቋሙ የተመሰረተበትን ዓላማ መሳት ነዉ በአጠቃላይ ነገሩን በደንብ ለተመለከተ ወይ ስሜነሀ የቢዝነስ ጋዜጠኝነት መክሊቱ አይደለም ወይ ደሞ ሌላ ነገር አለ ብሎ ማሰቡ አይቀርም።
@antenehtesfaye2487
@antenehtesfaye2487 8 ай бұрын
yea he is confused...and trying to confuse others.
@عليعبدو-ض1و
@عليعبدو-ض1و 8 ай бұрын
ሰሜነህየደሀጠበቃ
@MulukenBekele-lz9iu
@MulukenBekele-lz9iu 8 ай бұрын
ሰሜነህ ለተናጋረዉ የመናገር ነፃነታቸውን ቢያከብረላቸው ጥሩ ይሆን ነበር! ነገረ ግን ስሜነህ በቡናና ሻይ የተገዛ ወይንም ሁለቱን አማራጮች በእኩል የማየትና የፍተሃዊነት ችግር ከማሣየቱም በላይ ቡናናሻይ እራሱ የቡናን ዋጋ ተመን ምርት ገበያው ላይ በአስገዳጅነት እደሚጥል ማወቅ አለበት:: ቡናናሻይ ከጀርባ በመሆን የምርትገበያውን ስም አና መልካም ሥራ የሚያጠለሸው ነዉ😂😂::
@MohammedYesuf-le2jl
@MohammedYesuf-le2jl 8 ай бұрын
ሌቦቹ እዛው አስቀምጦ አሻሻልኩ ይላል
@berhanutefera8021
@berhanutefera8021 8 ай бұрын
የምት ገበያው ተመራጭ የግብይት አማራጭ ነው። ጋዜጠኛው የምርት ዱካና አገበያይ አልተረዳውም
@wongelendale136
@wongelendale136 8 ай бұрын
Simeneh it looks like you have other intention ማለት በቀላል አማርኛ አሰራሩን ሲያስረዳህ ለመረዳት ፈቃደኛ አይደለህም its obvious you are brainwashed ....
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 8 ай бұрын
ሰውየው መናገር አልቻለም ስሜነህ እያፈንከው ነው
@gezegeta923
@gezegeta923 7 ай бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ አይነት ጋዜጠኛ ነው፥፥አንድ ጊዜ ለስርዕት አድርባይ ከሆንክ በቃ ቆዳ እየቀየርክ መቀጠል ነው፥፥Once a Cadre always a Cadre!
@WondwosenTsegaye-i4k
@WondwosenTsegaye-i4k 8 ай бұрын
Yebela dagha yemeslal seventh!
@bayugezahegn
@bayugezahegn 8 ай бұрын
Shame on you walta, why on TV
ነፃ ሐሳብ - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን!
0:58
AddisWalta - AW
Рет қаралды 826
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН