መንሱር ጀማልን ሲያሙት ደረሰባቸው / 😁😁 /

  Рет қаралды 110,911

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

መንሱር ጀማልን ሲያሙት ደረሰባቸው / #ጭምብል
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 310
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
መንስሬ ትመቸኛለህ ❤በተለይ ለሀይማኖትህ ያለህ ነገር
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
ለሀይማኖቱ ቦታ ቢኖርው ሀጅ ነቢ ሴት ሜዳ ላይ ባላቀፈ ነበር
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
@@አለምዘጠኝነው ሰው ሙሉ አይደለም ። ትክክል ነው እያልኩ ሳይሆን ግን መልካም ጎኑ ይበዛል
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Жыл бұрын
@@አለምዘጠኝነው መልዓክ ለመሆን የምትሞክረው ነገር ደስ አይልም አለቃ 😂
@leuelkefle961
@leuelkefle961 Жыл бұрын
ay fugra enkuan lanchi le legochum alhon
@keryahala
@keryahala Жыл бұрын
Hi
@ethioinfo7635
@ethioinfo7635 Жыл бұрын
❤❤መንሱር ተመቸሀኝ የምር
@caltuuoromo8200
@caltuuoromo8200 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
አጎቴ አላለም
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nevanebuta3940
@nevanebuta3940 Жыл бұрын
መንሱሬ ሰው ብቻ ሳይሆን የህዝብ ጭምር ነው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
መንሱር ግልፀኛነቱን ወደዋለው
@mvab3252
@mvab3252 Жыл бұрын
ብዙሀኑ መልካም አስተያየት ነው የገጩት 🤓 መልካም መስራትን የመሰለ ነገር የለም 🌾🇪🇹❤️🕊
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
መንሱር ሀያትህን አላህ ያርዝመው❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
😂😂😂 ተመቸኝ አጎቴ አላለም
@የብስራ
@የብስራ Жыл бұрын
ቅን ልብ አለው መንሱር ተባረክ 🥰🥰🥰
@metinmuhammed-pg8wq
@metinmuhammed-pg8wq Жыл бұрын
ሰውየው ይለያል ኢትዮጵያዊ ሰለሆነ እኮራለሁ በተለይ በተለይ ሀይማኖቱ።
@ibsaaHararge
@ibsaaHararge Жыл бұрын
መንሱረ ህዝብ ይወዳል ኑርልን ❤🙏🙏
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
መንሱር ጥሩ ሰው ነህ ሰዎች የሚወናበዱት በዩቲበር ሸቃዮች እንጅ ትክክለኛ መሬት ያለው እውነት ይህንን ይመስላል ሁሉም ስለመንሱር የተናገሩት በጥሩ ጎኑ ነው መልካምነት ለራስ ነው
@makizewdu6486
@makizewdu6486 Жыл бұрын
የማላማው ሰው ቢኖር መንሱር እውነት ይመቸኛል
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
አሁን ገና ሀገራችን ላይ ጥሩ ሚዲያ ተገኘ በዚህ ይቀጥሉበት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት 😍😍😍😍
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤❤🥰
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
መንሱሪ አንተ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@erukyatube2862
@erukyatube2862 Жыл бұрын
በዚያወም ሀሜት ከሰወቹ ጀርባ እደት እደሆነና ሰወቹን ሰናይ kkkk
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 Жыл бұрын
ደስ ይላል አሪፍ ነው የመንሱር መልካምነት ከፊቱ ላይ እና ፈገግታው ያሳብቃል ሁላችንም እንዋደድ እንረዳዳ ሁላችሁም ሸቅሉ ስሩ ኢንሻ አላህ እኛም ሀብታም ሆነን እንድንተጋገዝ😍
@saadarida1665
@saadarida1665 Жыл бұрын
ጉረኛም ቢሆንም ያምርበታል ምንም ሰሰይኖራቸው የኔ ብጤ ይጐርሩ የለም
@lovemayfamili5338
@lovemayfamili5338 Жыл бұрын
ግን ወድሜ መሱር ላተ ያልተፈቀድ ሴቶችን ባዘይር ጡሩን ሸሪአዊ ድንጋጌወችን ብትመራ ላተ ጡሩ ነው
@alemmiki3769
@alemmiki3769 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አረብ አገር ላይ ነበር የማቀው እኛም አገር መጣ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ቀጥሉበት በተለየ መንገድ መጣጣችሁ አሪፍ ነው እንጠብቃለን ከውሽት ዜና ማለቴ ዋልታ የስራውን ስለምናውቅ ይህ አሪፍ ነው
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Жыл бұрын
ምርጥ አስተያየት ምርጥአስተያየትተሠተዌዋል አንበሳ ነህ ፣ነሽ
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
አጓቴ አላለም 😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 Жыл бұрын
በውነት እኔ በበኩሌ መንሱር በጠም ሚወደው ሀይማኖቱንም የሌሎች ሀይማኖትም የሚጠብቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሱሪዬ❤❤❤
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 Жыл бұрын
ቅንነት ለራስ ነው በርታ ቅን ስው ነክ❤
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Жыл бұрын
መንሱር የጠቅላይ ሚኒስትር ሃብት ያዥ ነው ኩላሊትህን ቀርቶ እሱ በፈለገ ሰአት ነብስህን ይረከብሃል!!
@geja2809
@geja2809 Жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ፊትህ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ፍቅር ለህዝባችን ለሚገባ ቤታቸውን ክፍት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@marvenasfa-uu9so
@marvenasfa-uu9so Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Wey Eakza, endet sira fwtachihu. Midre Jil. Sint yemisera sits eyale Ahun Mensur bemindinew tawalineru. Liöetamoch.
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Жыл бұрын
ተግበሩ ደስ ይለል ግን መሱር ወዲሜ ተውቀለህ ለቴ አይነገርህም ግን ለስተውስህ ሴቶቺን አትጨቢጥ አትዘይር ሴትነ ወዲ ያተጨበበጡበት ኢጀቻው በኢሰት ያገረፈል አለህ ይጠቢቀን
@የአስናልጅነኝ
@የአስናልጅነኝ Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል የምትሉ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ሰዉ ሲያልቅ ምንም እንዳልተፈጠረ የሚሆን አስመሳይ ሚዲያ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታስጠሉኛ ዋልታ TV ትልቅ የቴሌቭዥን ጣብያነው ይህን ተራው ዮትዮበር የሜሰራውነው ወጠጤሁላ
@fatimabranu2452
@fatimabranu2452 Жыл бұрын
መንሱር ወንድሜ አላህ የከለከለዉን አታርግ የራሰህ ቤተሰብ ያልሆነዉን ሴቶችን አትጨብጥ ;;
@ashu01244
@ashu01244 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hqfHf2mvo82sitk ምርጥ ስራ። Learn English in Amharic
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Жыл бұрын
ዋልታዎች።ብዙሀነትን አክብሩ በድርጅታችሁ አንጸባርቁ
@bintahmed6655
@bintahmed6655 Жыл бұрын
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
አዝማሪው ቴዲ አፍሮ ለባሌ ድርቅ የሰጠውን ብር መስጠት ያልቻለ!! 😂 ችስታው መንሱር ጀማል!!
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
▫️ብልህ ሰው ▫️ስነምግባሯ ያማረን ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡ ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡ ✨✨✨✨✨✨ 💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ منقول
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Жыл бұрын
ምርጥ ምክር
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
በምንድነው ታዋቂ የሆነው ላለው ማሽርገድ ልማዳችው ሰለሆነ እንጂ ለእውነት መሥራት ብፈለግ ኖሮ ቤት ፈርሶባቸው መንገድ ላይ ስለወደቁት ሰዎች ብዙ መሥራት ይቻል ነበር !!
@habibagh
@habibagh Жыл бұрын
ዐረ ተው ሙስሊሞች ዲናዊ ትምርት ተማሩ መሱር ዲንህንም ብትማር ጥሩነው ምክኛቱም እዴት ሴትልጅ ታቅፋለህ ያተን ያልተፈቀደች ሴት
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
በምቀኝነት የሰከረችሁ እንግዲ መልካም መቀጠል መንሱር መልካም በመሥራት በርታ
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 Жыл бұрын
ይህ ሰገጤን መንሱር እያልክ ሰይፉ ፋንታሁን አገሪቱ ምን ያህል በኢሉሚናቲ አጋንንት መንፈስ እንደተያዘች ነው።
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
በርግጥ ምንም ጥሩ ብትሰራ ሁሉም ህዝብ ሊወድህና ሊያደንቅህ አይቺልም ቢሆንም መልካም መሰራትን የመሰለ ነገር የለም ብዙሀኑ መልካም የተናገሩት ማሻ አላህ መንሱሩ በርታ በመልካምነትህ እና በእምነትህ ላይ አላህ ይጠብቅህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ይህ ሚዲያ አይመቸኝም ለዉገኑ ፀምፅ የማይሆን ሚዲያ ነዉ ዋልታ ለምኔ
@RuryfGffuui-ic2pg
@RuryfGffuui-ic2pg Жыл бұрын
Abeet Chirash Agotee Alalami😂😂😂😂
@thetruthhearts
@thetruthhearts Жыл бұрын
የመጀመርያዋ ልጅ የሰጠችው አስተያየት.......... አትሰክስ 🎷🤣🤣🤣
@profic9222
@profic9222 Жыл бұрын
መንሱር ጥሩ ሰው ነው ኣስተቃቀፉ ትህትና እንዳለው ያስረዳል
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
ፀይሙ ክርሲቲያኑ ልጅ አጎቴ ያለው ተመቸኝ ጎበዝ ግልፅ
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
ዛ ሀበሻ በዚህ ዘገባ መቼ ነዉ የምትሰረዉ መንሱር ለወልታ 10 ሚሊያን ሰጠ ብላህ ዝልዛል መቼም አይን ቀልቶዋል😂😂😂
@JLevel-rt3hi
@JLevel-rt3hi Жыл бұрын
በቃ በሀገሪቱ ታዋቂ ሰው መንሱር አላሉም ድፍረት ነው
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
መንሱሬ አሏህ ይጨምርልህ በርታ ልብህ ንፁህ ነው ቲክቶክ ላይ ያለው ህዝብ ያበደ ነው አትስማቸው ❤❤
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
አቤት አበሻ 😂😂😂😂😂
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ቀጥሉበት😂😂😂😂😂
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ Жыл бұрын
አይ መውረድየመንግስት አቃጣሪ ቲቪ ዋልታ የምሰሩት አጣችሁ የዩቲበር ስራ መስራት መዝቀጣችሁን ያሳያል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
መሱሬ ምርጥነዉ❤❤❤❤
@ybrahimymer
@ybrahimymer Жыл бұрын
መንሱ የምወድለት ለሀይማኖቱ ጎበዝ ነው
@azizamohammed8914
@azizamohammed8914 Жыл бұрын
መንሱር ጥሩ ቢሆንም ኢንሻአላህ አይልም በአላህ ፈቃድ እንጂ እሱ ምንም መድረግ አይችልም 17:26 17:27
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
ማላቴ ፂዱ ሰው ደስ ይለኛል መዘነጥ ምናምን ሲለምውዲ መስለኝ ካካ
@dejeneyabasabayisa4804
@dejeneyabasabayisa4804 Жыл бұрын
really! i appreciate him because he is humble, generous, confident ,extraordinary and do things he believes.
@solomontedros642
@solomontedros642 Жыл бұрын
ሰውን አታወዛግቡት መርጣቹ ሰዋች አውሩ ብላቹ ድራም ትሰራላቹ በዩትብ ሽቶ መንፋት የቀራቹ
@birukbekele749
@birukbekele749 Жыл бұрын
መንሱሬ ጠንክር የጀመርከዉ ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥል
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ውርዴት ወረኞች ተጋለጣቹ😂😂😂😂
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ Жыл бұрын
ቀላል😂😂😂
@fetr860
@fetr860 8 ай бұрын
ere be allah keset gar mechebabet biqeris
@radetamsalu7908
@radetamsalu7908 Жыл бұрын
😢መንሱርም ታዋቂ ሆነ😮 ሳክስህን ንፍ ዝም ብለህ በሰከሰ ሆነ በቃ መታወቅ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ስራ ነው ወንድማችን ምርጥ ሰው👍👍👍❤️❤️❤️መንሱሪ ❤
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 Жыл бұрын
❤💞💕💕🇪🇹🇪🇹☝️
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
ቀድመህ ስለሀይመኖት እወቅ እስልሚነ አጂነቢ ሴት ጨቢጥ አይልም አተ ግን እየቀፍከቸው ነበር አለሀን ፊረ ድንየ አጭር ነት ።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
መንሱሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን❤🥰❤🥰🙏ባለህ አቅም እየሰጠህ ነው ተባረክ
@sinnertube2941
@sinnertube2941 Жыл бұрын
መንሱሬ አጭበርባሪ አይደለም ጎበዝ ሰራተኛ ነው
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Жыл бұрын
mensur yimechih endih wedehizb sitwerd tewedajin tekebayinetim yinorihal berta
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bluecloud5645
@bluecloud5645 Жыл бұрын
eshe kalachw semere bariawn akerebote pls
@taibhti7607
@taibhti7607 Жыл бұрын
መሱር ያስከፋኝ ሴትጋ ያሚጨባበጠው ነገርእና እዩልኝ የሚለው ነገር።
@muqadtube-ix9hf
@muqadtube-ix9hf Жыл бұрын
ቀጣይ አብይን አውጡት ተወርዶ ይመለሳል
@ሀያትየገራጌቀብራራ
@ሀያትየገራጌቀብራራ Жыл бұрын
ይቀጥል ምርጥ ፕሮግራም😅😅😅😅
@amifaethio4224
@amifaethio4224 Жыл бұрын
ተው ግን መንሱር ሀጅነብይ ሴቶችን አትጨብጥ
@mohammednasir1733
@mohammednasir1733 Жыл бұрын
መንሱር አላህ በሃብትም በሁሉም ነገር ከፍያርግህ
@nahomgede5611
@nahomgede5611 Жыл бұрын
Saksam, kadre eyametachu kededa ketilu.......sira fet
@melakeg.117
@melakeg.117 Жыл бұрын
ስንት አገራችንን የሚያሳስባት ነገር እያለ የአንድ ግለሰብ ገፅታ ግባታ ማፈሪያዎች
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት
@kasahunzeleke2005
@kasahunzeleke2005 Жыл бұрын
እንዴ አጎቴ 😂😂😂😂
@ambbma8451
@ambbma8451 Жыл бұрын
Zeketegna yehonu sewoche ayebalem bezeketegna nuro laye yeminoru new mibalew lelawe hulum teru new lejochu moralachew enedayeneka beye new negative thinker hogne adelem!!!
@MadinaTSabontu
@MadinaTSabontu Жыл бұрын
Gali jenan erben worraf galte masuriyee😂
@kujappum5180
@kujappum5180 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ መንሱር ማሽአላ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
መሱርአላህይጠብቅህየዋህነው
@ab-1190
@ab-1190 Жыл бұрын
Why we always copy everything 🙄
@MohammedSeid-t7w
@MohammedSeid-t7w 6 ай бұрын
አአጎቴ አላለም ወየ በሳቅ ክክክክ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
መንሱር ጎበዝ አላገባም ግን?
@محمدحم-ذ5ح
@محمدحم-ذ5ح Жыл бұрын
እሰይ እስልምና ሀጂነብይ ሴትን መጨበጥ አይቻልም እኮ
@fftt3985
@fftt3985 Жыл бұрын
መሱር ጀማል አላህን ፍራ ሴት አትቀፍ
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 Жыл бұрын
❤❤ መንሱሬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@baharutesema
@baharutesema 4 ай бұрын
ማር የሆንክ ሰው
@Jesus-dj8yy
@Jesus-dj8yy Жыл бұрын
Mesure zena yale sew nw❤❤
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
I like you Good job❤ mässor Gmail
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ Жыл бұрын
ያረብ ሀገርሰላምሰሁን ነውሁሉምየሚምሩው
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እጭ ዝቅተኛ ሰው የለም አንች
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
መንሱሬ እወድካለሁ
@gashawwedajo
@gashawwedajo Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@habtshimark6846
@habtshimark6846 Жыл бұрын
መንሱር አንድ ቀን ቦጓኝህ
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
መንሱር ጀማልን ፕራንክ አደረኩት
13:06
Bishukiya33
Рет қаралды 119 М.
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 90 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН