"በኤሌክትሪክ አገልግሎታችን በርካታ ደንበኞች እርካታቸውን እየገለጹልን ነው" -ሽፈራው ተሊላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ | ነፃ ሃሳብ

  Рет қаралды 12,002

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
በኤሌክትሪክ አገልግሎታችን በርካታ
ደንበኞች እርካታቸውን እየገለጹልን ነው
#Addiswalta #Ethiopia #News | ነፃ_ሃሳብ |netsa_hasab
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @ሱቅኛsukigna
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 124
@Takele12
@Takele12 3 ай бұрын
ስሜነህ፣ በጣም ጥሩ ሥራ ነው። የውሃውን ጉዳይ እባክህ!!!!!
@abnet8108
@abnet8108 3 ай бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ምርጡ እውነተኛ የህዝብ ጥያቄዎችን ጠያቂያችን በጣም ነው የምወድህ በጣምም እሰጋልሀለሁ ።ለማንኛውም በርታ።
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 2 ай бұрын
በእርግጥ በዋጋው መጨመር በዚህም መክፈል ባለመቻል ብዙ ሰዎች የኤሌክትሪክ ሃይል መጠቀም ማቆም የማይቀር ነው። የህዝብን የመግዛትና የመክፍል አቅምን ማየት ሲገባ የዓለምን የሀይል ዋጋ መነሻ ማድረግ በፍፁም ስህተት ነው። በዚያ ላይ መቆራረጥን ጨምሩበት !
@EsseyGezmu-gy3ym
@EsseyGezmu-gy3ym 3 ай бұрын
ከትናገረው ነገር አንዱም ነገር እውነትነት የለውም 🙄🙄🙄ውሽት ብቻ
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ከእውነት የራቀ ነው
@ethioarsenalhighlights2832
@ethioarsenalhighlights2832 3 ай бұрын
ሸገር ከተማ 905 አይሰራም የቱ ነው ተሻሽሏል የምትሉት አትዋሹ ገንዘብ ካልተሰጠ ማን ይንቀሳቀሳል
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 3 ай бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛችን ስመነህ ባይፈርስ በነካ እጅህ በህግ እንድጠየቅ ተባበረን ለውድ እትዮጲያ ኣገራችን ስትል?
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 ай бұрын
ይሄ ድርጅት ራሱ ገቢ አማራጭቶ የአባይ ግድብ ማሰራት ስችል እስካሁን መዋጮ ይጠይቃል። ለፈጣና ቀልጣፍ አገልግሎት ሲባል መ/ቤቱን በወጣቶች ማጥላቅለቅ ያስፈልጋል።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
አሁን ገና የልቤን ነገርከኝ እንበል ይህ ድርጅት ሁለተኛ አባይን ገነባ ትርፍ በትርፍ ሆነ የአሰተዳደሩ ደሞዝ አይጨምር ወይ ምሰጋና የሐም ሰለዚህ የመንግሰት ቤቶች አሰተዳደሮች አንድ ምርጫ ነዉ በሐቀኝነት ሰርቶ ሌባ ተብሎ ተጎትቶ መወረድና ጡረታዉ ተከልክሎ ሞቆደኒያ መግባት ነዉ ወይም ሲሾም ያልበላ ሲሻር ዮቆጨዋል ጥርግርግ አርጎ በልቶ እድለኛ ከሆነ ታመምኩ አሜራካ ለሕክምና ነዉ የምሆደወ ብሎ ዘንጦ መኖሮ ይሻለዋል የጥቁር ገበያን ለማጥፋት መንግሰት በአቀኛዉ ዋጋ ሲገዛ ብቻ መሆኑን አወቀናል አሁንም ለCEOቻችን ተገቢዉን ክፍያ መሰጠትአለብን ይህ ጎታች መሪ ደጋግሞ ኬንና ኬንያ አልገባንም እንጂ የኬንያ CEOዎች እኔ በዓመት የማላገኘዉን እነሱ በወር ያገኛሉ እያለን ሰለዚህ ከሰራ ይልቅ ሙሰና ላይ ተጠምዶ ይወላል እሰቲ በብር የኬንያዎቹ ሰንት እንደሚያገኙ ታወቃለህ? አዎ የብዙዎቻችን መልሰ ድሐ ሀገር ናት እንደኬንያዎች መክፈል አንችልም ትሉ ይሆናል ሐቁ ግን መደድንም ጠላንም ይህ ሹም እኛ ካልከፈልነዉ እራሱን በራሱ በመክፈል ከኬንያዎቹ በላይ ያገኛል ችግሩ ይህ ገንዘብ ከሐገር ይወጣል ለምን የተሰረቀ ሰለሆነ እንዴት እነዚህ ሹሞች እንደሚሰርቁ ልንገርህ መጀመርያ ሰለ አየር መንገዳችን ምሳሌ ልሰጥ አየር መንገዳችን ሰራዉ ሁቴል አይደለም ግን ሁቴል ከፍተዋል መንገዶቻቸዉ ሁቴል ሰለሚያሰፈልጋቸዉ ለሌላ ሁቴል ወጪ ከማረግ ራሳቸዉ ጋ ገንዘቡ ቀረ ማለት ለአይሮፕላን ጥገናም በቤት ዉሰጥ የጠግናሉ ወዘተ አሁንም ክቡር ሸማምንታችን ከዉጭ ሀገር ኮፕር ብረት አሉምንየም እነዚህን ሁሉ ጥሬ ምርቱን ባይኖረንም ጥሬዉን አሰገብተን እሴት እንጨምርበት ነበር ብረት እና አሉምንየም ለማቅለጥ የአንድ ግድብ ሐይል ይፈልጋል ይህ ማለት የተረፈንን ወደ ዉጭ ብንልክ ጥሬ ኤሌትሪክ ከምንልከዉ ያለቀለት ምርት አሰር ግዜ እጥፍ ያገኙ ነበር እዉነተኛ ሹም ቢኖረን ይህ ሰዉ ግን አጥቦ እናለቀለቀን ነዉ ሌላዉ ቢቀር ትራንሰፎርመር እና እሸማርት ቆጣሪ ሀገር ዉሰጥ እናመርት ነበር ኬንናን ሲቀላወጥ ጠቃሚ ነገሮ ይዞ ይመጣ ነበር ልቡ ሐቀኛ ቢሆን ኬንያኖች እሰማርት ቆጣሪ በአገራቸዉ ነዉ የሚሰሩት እኛ ምን ያቅተናል እኔ ላይከፈለኝ ምሰጋና ለሔለኝ በከንቱ እለፈልፋለሁኝ
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 2 ай бұрын
አንድ የኬንያ ሰራተኛ ስንት እንደሚከፈለው ታውቃላችሁ?
@nurhussenadem2521
@nurhussenadem2521 Ай бұрын
He look like a gentleman , the CEO
@leaftif
@leaftif 3 ай бұрын
ቆጣር አንባቢዎች በወቅቱ ባለመምጣታቸው በአዲሱ ታሪፍ ተጨማሪ ክፊያ እንድንከፍል እየተደረገ ነው ። በተለይ ቦሌ ሚካኤል።ተጠቃሚው ራሱ አንብቦ የሚያሳውቅበት መንገድ ይፈለግ። ሠራተኞቹ ለአዲስ አሠራር ብቁ አይደሉም !!! ከተጠቃሚዎች ጋር የዉይይት መድረክ ያዘጋጁ።
@GashawAbate-p7h
@GashawAbate-p7h 3 ай бұрын
Absolutely true. The employees talk about their personal agenda by forgetting their customers.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
​@@GashawAbate-p7h እና አቶ ለፍትፍቱ ቆጣሪ አንባቢም አያሰፈልግም ልክ እንደሰልክ ከፈለግክ በካርድ ያለህን ገንዘብ መጥነህ ትገዛለህ በካርድ ወይ በሰልክ ሁሉን ነገሮ ትቆጣጠራለህ ይህ ድጀታል ቴኮኖለጂ ያለዉ አሜሪካ አይደለም ኬንያ ዉሰጥ ከቻይና አሰመጥተወትም አይደለም ኬንያ ዉሰጥ ሰርተዉት ነዉ
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ሀላፊነቱን ለሴት እህቶቻችን ይሰጥ ለውጥ እንድመጣ ከተፈለገ
@GashawAbate-p7h
@GashawAbate-p7h 3 ай бұрын
Simeneh,I think this person has lacked a knowledge of answering questions. He is behind the time. He is not compatible with the time. I assure you that he has blocked his mind and focused on defending himself instead of learning from his mistake.
@NuredinSeid-d9g
@NuredinSeid-d9g 3 ай бұрын
ልክ ነው ማታ ማታ መብራት ባለመኖሩ ከሚስቶቻችን ጋር በምናደርገው ግንኙነት እርካታችንን እየገለፅን ነው ደፋር 😂😂😂😂😂😂
@FitsumGetu-r3t
@FitsumGetu-r3t 3 ай бұрын
ስሜነህ ታርክ ያመሰግንሐል ክበርልን
@bereketbaki9189
@bereketbaki9189 3 ай бұрын
ስሜነህ ቁጭ ብሎ መጠየቅ ሳይሆን ወርዶ የሰራተኛውን መከራ ማየት በቂ ነዉ።
@ethiohagere-d9k
@ethiohagere-d9k 3 ай бұрын
ለስራተኛው ተብሎ ነው ዋጋ የጨመረው ለማለት ነው
@maremare117
@maremare117 3 ай бұрын
​@@ethiohagere-d9kሰራተኛውን ጠይቅ ይመስለኛል ሰራተኛውማ ድንቡሎም አላገኘ
@NeggaTaddese
@NeggaTaddese Ай бұрын
ማጅራት መቺ ድርጅት ቀንደኛ ዘራፊ ድርጅት!!!
@biruksherif1838
@biruksherif1838 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አድጓል ይላሉ አቶ ሽፈራው አይናቸውን በጨው አጥበው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እንደው ሚዲያ ላይ ባይቀርቡስ ፍርዱን ህዝቡ ይስጥ እሳቸውማስ ተመስግነናል አሉ በእርግጥ የሚያመሰግናቸው ቤተመንግስት ነው ምክንያቱም ቤተመንግስት ሊቋረጥ ስለማይችል
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ይህ መስራቤት ሪፎርሙ አልነካውም
@tesfayelegesse408
@tesfayelegesse408 3 ай бұрын
ይሄ መ/ቤት እራሱን አያውቅም እንዴ? ምንም የተሻሻለ ነገር የለውም፡፡ ለአገር ውድቀት ዋና ምክንት የሆነ ነው፡፡
@girmaayalew9708
@girmaayalew9708 3 ай бұрын
እቺ ገንዘብ የፈጠራት ምልልስ ናት በዘመድ አዝማድ ስራዎች ምደባም እንደዛው ነው እየመራህው የተደረገ
@birhanualemayehu4841
@birhanualemayehu4841 3 ай бұрын
አአ የዐቢይ ብልጭልጭ መብራት ስለበራ ህዝብ ረክቷል ብሎ የሚናገረ ኃላፊ ተብዬ ህዝቡን አያውቀውም እንጀራ መጋገር እያቃተን ነው ይሄ ሰንጋ ኃላፊን ወሬ ትተህ ስራ ሰራ በለው
@TamiratAsfaw-u9v
@TamiratAsfaw-u9v 3 ай бұрын
ምናለ የእንተ ቤት ሲበራ የሁሉ የበራይመስለሃል!
@yordanosyoseph4404
@yordanosyoseph4404 3 ай бұрын
Sitting in darkness even right at this moment in Addis Ababa. Without light for 3 or 4 days at times. Is this not a paradox?
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ታድያ ቴሌቨዠንህ እንዴት ሰራ
@TemeMekonen-ws6no
@TemeMekonen-ws6no 3 ай бұрын
በጣም ነው እሚያሳዝነው አቶ ሽፈራው አይይይ ሲደወል እንኳን በስርአት አያነሱም ቢያነሱም ቶሎ አይመጡም እኮ 4ቀን ጨለማ ወርሶን ሱቅ ብንወጣ ዳቦ የለ እንጀራ ኮንዶሚኔም ነው ውሃም አብሮ ነው እሚጠፋው እና ይሄ ነው ስራችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ኮንዶሚኒየም የምትኖር ከሆነ ሕዝቡን አሰተባብረህ ሶላር ፓወር ትከሉ ለምድጃ ባይሆን ዉሃቹሁን መብራታቹሁን ቲቪቹህን ትገላገሉ ነበር
@FuadtalegenFuyye
@FuadtalegenFuyye Ай бұрын
በውስን ሰራተኞች እስከ ከ3-4 ከተሞች ዞረው እየሰሩ ሲጠየቁ የት የት እንድረስ በማለት ይመልሱልናል ሰራተኞች የሚገርመው ለአንድ ከተማእንኳን የማይኦኑ ሰራተኞች ምላሽ እና እርካታን ሲያነሱ አያፍሩም ይከብዳል እደቡታጀራ ከተማ የመንግስት መስሪያቤት ብሎም እደሃይማኖት ተቋምማ አይነሳም አሳዛኝ ነው ትምህርት ቤት ምንምአይነት ኘሪት ማድረግ አንችልም ከተሳካ ይበርቅብናል ማብራት ላይ ኦንላይን ተለቆልን ኮሚንት አርጉ ብንባል እደአገር ኃላፊው የትነው ያለሁት ይህኡሉተደብቆብኝ በማለት ያለጥርጥር መልቀቂያ ይጠይቁነበር ወይም እደተለመደው ጆሮዳባ ብለው ያልፉን አማራጩ ያረጉት ነበረ
@wechecha
@wechecha 2 ай бұрын
የድሬን ከንቲባ ኢንተርቪው ካየሁ በሁዋላ ይህንን ማየት በጣም ያሳዝናል :: ቅንነት የጎደለው ለመሆኑ ጥያቄና መልስ የለውም
@alemubeka70
@alemubeka70 3 ай бұрын
ጥያቄዎችህ ቀሽም ናቸው። የኬንያና የኢትዮጵያውያን የነፍስ ወከፍ ገቢ ተመሳይ ነው ወይ? Kenya 2,220$ ሲሆን Ethiopia 965$ ነው። በምን መመዘኛ ነው ከኬንያ ጋር የሚወዳደረው? ሌላው መጠየቅ የነበረብህና ያልጠየቅከው መብራት ሃይል የሰራተኞች ብሄርና ሃይማኖት በግድ እንዲሞሉ የተደረገው ለምንድነው?
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ወርቅ ሐሳብ ነዉ ያነሳኸዉ ኬንያ ጠቅላላ 800 MW ሐይደሮ ነዉ። ይህ ማለት ሁለት የኢትዬጵያ ግደብ ማለት ነዉ ለዚህ ነዉ በነዳጅ ሰለሚያመርቱ ኤሌትሪክ ዉጪያቸዉ ዉድ ነዉ በዚህ ላይ ከኛና ከዩጋንዳ ነዉ ገዝተዉ የሚሸጡት ሰለዚህ ቢወደድ አይገርምም እንደኛ አይቆራረጥ ይሆናል ሲቀጥል ዘረኛና ጎሰኞች ድርጅት አልገባኝም ከደርግ ግዜ እዚህ መሰሪያ ቤት የተሰገሰጉት አማሮች ሰለሆኑ ከሆነ አብራራልኝ ግን ያለ ማሰረጃ አሮሞዎች ናቸዉ የተሰገሰጉት የምትል ከሆነ የተሰጠህን አመሰግነህ ብላ አንድም የሐይድሮ ግድብ አማራ ክልል ዉሰጥ ያለም ሰለዚህ በኦሮሞ ምድር አማሮችን ይቅጠሩ ነዉ ዉይ
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 3 ай бұрын
ጎበዝ ስሜነህ ኬንያ የምታደርገው የሰራተኛ ክፍያ (minimum wage)ከኛ ከተሻለ ማወዳደሩ አስፈላጊ አይደለም። ያገሪቱ ባለሥልጣናት ማንኛውንም ጥያቄ ሲጠየቁ ዘለው አሜሪካ ድረስ ሄደው ማወዳደሩን ቢተውት ይመረጣል።አቶ ሺፈራው ግልፅ የሆነ መልስ ለመመለስ ተዘጋጅተው የመጡ አይመስለኝም።ለማንኛውም ሰሜነህ ባይፈርስ ጥሩ ሥራህን ቀጥል።
@NeggaTaddese
@NeggaTaddese Ай бұрын
ስሜነህ እየውልህ ህዝቡ ከመናደዱ የተነሳ የማብራት ሰራተኛ መብራት ይዞት ሲሞት ህዝቡ ደስታውን ልነግርህ አልችልም።
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 3 ай бұрын
120 Million እያለቀሰ ምንም እሪከታ ዬለም100%።
@binuhailu424
@binuhailu424 3 ай бұрын
መንግስት ገና ጭማሪውን ሳያሳየን በሁሉም አቅጣጫ እየዘረፈን ነው ። በመብራት፣ ቴሌ፣ ባንክ፣ ነዳጅ፣ እንዲሁም ት/ቤት ህክምና እና ወዘተ ደግሞ እኮ ፍርሃት ይሁን ደንዝዘን ቁጭ ብለን ጠኔ እስኪገለን የምንጠብቀው ነገር
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 3 ай бұрын
ስሜነህ እባክህ የውሃ ልማት መ/ቤት አመቻችተክ ብጠይቅልን ጥሩ ነው ተራ ተብሎ ለ3እና4 ሰአት በላይ እንኳን አናገኝም
@biruhbelay4681
@biruhbelay4681 3 ай бұрын
የእኛ ፋብሪካ በጀነሬተር ነው እሚሰራው ስለዚህ ፕሮዳክሽን ኮስት ከፍ ብሎብን ተወዳዳሪ እንዳንሆን አድርጎናል።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ምን ያህል የኤሌትሪክ ሐይል ትጠቀማላዩህ 100 kw ከሆነ በቀላሉ ሶላር ሐይል አሰገብተህ ሁለተኛ ከነዳጅም ከኤሌትሪክ ክፍያ ትገላገል ነበር ይህንን ቴክኖለጂ የሚጠቀሙ ሐገራችን ዉሰጥ ሰላሉ ኸፈለግክ እጦቅምሀለዉ
@eskinderafework
@eskinderafework 3 ай бұрын
የተሻሻለ አገልግሎት ሳይሆን ያየነው የባሰበት ሁኔታ ነው ያለው
@yonasworku616
@yonasworku616 3 ай бұрын
በውነት ልዩ ጋዜጠኛ ነህ, መብራት ሀይል እና የውሃ ተቋም ወደ ኀላ የሚሄዱ ድርጅቶች ናቸው። በዛውም ውሀዎች ብታቀርባቸው እና ምን ሰርተው ደሞዝ እንደሚከፈላቸው ቢነግሩን ጥሩ ነበር።
@temesgenmulugeta4974
@temesgenmulugeta4974 3 ай бұрын
ማፈሪያ ኢትዮ ውስጥ እዝብ ከሚማረርበት መስሪያ ቤት አንዱ መሆኑን ሳያውቁ ቀርተው ነው?
@habitamubaye7125
@habitamubaye7125 Ай бұрын
የዛሬ 5ዓመት ተበላሺቶ የነበረ ትራንስፎርመር ዛሬ ከይረዉት ነው ለዉጥ ላይ የሆነ
@ethioarsenalhighlights2832
@ethioarsenalhighlights2832 3 ай бұрын
please tell the truth .Why this leaders lie to public the said service delivery is extremely poor.The ethics of your employee is extremely poor.
@ygbelay2366
@ygbelay2366 27 күн бұрын
እሱ ቤት ብቻ ስለሚበራ ብዙ ደምበኞች ያመሰግኑናል😂😂😂
@AbdelaAbde-pr3zq
@AbdelaAbde-pr3zq 3 ай бұрын
ማብራት ተባላሽቶብክ ስጠራቸው ብር ሚደራደሩ ጀግኖች ናቸው እኮ
@BeleteBewketu
@BeleteBewketu 3 ай бұрын
የተከበሩ ስራ አሰፈፃሚ ለሚሉት ነገር ሁሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሆኖም ግን እየሠጡን ያለው መልስ እንደ አገልግሎት ሠጪ ተገቢ ነውብለው ያስቡ ይሆን? ምክንያቱም ክፍያችንን እንደ ሀገር የነፍስ ወከፍ ገቢ ጋር ተመጣጣኝ ነወይ? በሌላ ወገን እርስዎ እንደሚሉት ደንበኞቻችን በአገልግሎታችን ይረካሉ ብለውያሉት በትክክል በሪፖርት ኦየቀረበልዎት የነበረውን ነውየነገሩ ወይስ በትክክል መሬት ላይ ያለውን ነው የነገሩን ይህንን የምለው በተጨባጭ ያየሁትን በቀናነት እንዲያዩት ኦፈልጋለሁ ለማሳያ ያህል ዋና የምኖርበት አዲስ አበባ ሲሆን ችግር ገጥሞን 905 ላይ ሲደወል ማግኘት አይቻልም በተጨማሪም ችግር ገጥሞዎት ቢያመለክቱ ሠራተኞቻችሁ የሚሠሩት ለግላቸው ነው ወይስ ለተቋሙ ነው ይህ አባባል ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉትን ሁሉ ያካትታል ባጠቃላይ አንድ ወላጅ የልጆቹን ገመና ለመሸፈን እንደሚጥረው ሁሉ የእርስዎንም ቃለ መጠይቅ ከዚህ አንፃር ነው የምመለከተው ቢሆንም ግን የቃለመጠይቁም ሆነ እኛም የምንሠጠው አስተያየት እንደተቋም የምትሠጡት አገልግሎት ጤናማ እና ደንበኞችን የሚያረካ ቢሆን ከማንም በላይ አገልግሎት ሠጪ ሆኖ አገልግሎት ያገኘው ደንበኛ ሲረካ ከማየት በላይ ደስ የሚያሠኝ ነገር የለም በተጨማሪም ተቋሙ እንደሀገር የተጣለበትን ሀላፈነት መወጣት መቻል ደግሞ እንደዜጋ የተጣለብንን ሀላፊነተ መወጣት ስለሆነ በተቻለ አቅም የምነሳጠቸው መልሶች ተገልጋዩ የሚየሠውቀውን እና ጠንካራውን በጥንካሬው ድክመቱን በድክመት ተቀብሎ ወደተሻለ ነገር የምንሄድበት ቢሆን መልካም ነው አመሠግናለሁ
@EEUGONAyenawReverse
@EEUGONAyenawReverse 2 ай бұрын
የሳቸው ስልክ ላከልኝ
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 3 ай бұрын
ፍሬቻ ነው የሚመስለው አጠፋፉ
@abnet8108
@abnet8108 3 ай бұрын
በቀጣይ የመንገድ ትራንስፖርት ታሪፎን በተመለከተ ሲሆን ከመገናኛ እስከ ዩኒሳ ያለውን ታሪፍ የማውጣት ስልጣን ያለው አ.አ ትራንስፖርት ባለስልጣን ወይስ ሸገር ሲቲ ትራንስፖርት ባለስልጣን ?
@kljp2844
@kljp2844 3 ай бұрын
2አመት መብራት ብጩህ አልገባልኘ አለ ታሳዝንአላችህ
@habtamubalcha3355
@habtamubalcha3355 3 ай бұрын
የሁለት ወር ደሞዜን ለግድባችን የሰጠሁት ታሪፍ እንዲቀንስልኝ ነው
@asterayetasew5397
@asterayetasew5397 3 ай бұрын
ለስሙ 905 ደውሉ ይባላል አይነሳም ምን እርካታ አለ ወሬ ብቻ።
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ውሼት የምን እርካታ ነው የምያወራው
@jemhir5624
@jemhir5624 3 ай бұрын
ሰዉየዉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው ወይስ ውጪ ሀገር ነው?? ወይስ ገንጃ አጪሶ ነው የገበው
@gospelchristjesus3497
@gospelchristjesus3497 3 ай бұрын
የመጥፋት ምሳሌ የሆነ መስርያ ቤት!
@tesfayelegesse408
@tesfayelegesse408 3 ай бұрын
እንኳን 62 ፐርሰንት 0.62 ፐርሰንት እርካታ ሊኖር አይችልም፡፡
@zelalemtaye4391
@zelalemtaye4391 3 ай бұрын
በእርግጥ ውሸት በካድሬ ተደጋግሞ ሲነገር እውነት እንደሆነ ሁሉ አብዛኛው የሚተርከው የሪፎርም አሰራር ትክክል አይደለም በእርግጥ ተቌሙ ባለቤት የሌለውና ጉቦ ካልተሰጣቸው የማይንቀሳቀሱ ከተማውን , ስራቸውን, የማያቁ በመሰግሰጋቸው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ሲከሰት ከእውነቀት ነጻ በመሆናቸው ለ 4 ተከታታይ ቀን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘት አልቻልንም ይሁንና ጉድለታቸውን ለማረምና ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኞች አይደሉም ለምሳሌ ከሆነ አያት ቤቶችና አምባሳደር አካባቢን መውሰድ ይገባል
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ ብዙ ጊዜ ኢንተርቪዎችህን እከታተላለሁ በከፊል ጥያቄዎችህ ሙሉ ባይሆንም ጥሩ ናቸው ...እዚህ ጋር ግን ብዙ ጠንካራ ጥያቄ አልጠየከውም!!! ገላን ኮንዶሚኒየም እየኖርክ መብራት በቀን ከስድስ ጊዜ በላይ እየበራ አየጠፋ እያወቅክ ይህ ደሞ የሚሆነው በብልሽት ሳይሆን በውስጥ ሰራተኞች ሴራ መሆኑን በግልጽ እየታወቀ !!! ለምን ይህን ችግር በግልፅ አልጠየክም!!!! ይህ በግልጽ መታወቅ ያለበት ነገር ነው ሕዝቡም በጣም እየተማረረ ሰሚ ጠፍቶ ተስፋ ቆርጦ ቁጭ ብሏል...ይህን ሳቦታች አንተ እና እንተን የመሰሉ ጋዜጠኞች ካላጋለጡ ማን ያጋልጣል !!!!
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ምናልባት በደንብ ቢከፈላቸዉ ሙሰኝነት ከይገቡም ነበር
@surafeleabdela
@surafeleabdela 3 ай бұрын
ስሜነህ ፈጣሪ ይስጥህ የጣም የሚገርመው ምን አይነት ዳታ ተሰብስባ ነው ታገልጋዮቹ ደስተኛ ናቸው ብለው የሚያወሩት ወይስ የተገልጋይ ሀሳብ የተሰበሰበው ከኬንያ ነው ተስጣቸው😂😂😂😂😂 ሀዝብ ደስተኛ ነው ይላሉ ደግሞ
@Charrlyy
@Charrlyy 3 ай бұрын
Botawn lemichel yelekekut
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 3 ай бұрын
እንዳውም ይህ ሰውየ በህግ ይጠየቅ?ምክንያቱም ኣገራችን ወደኋሏ ከሚጎትቱ ኣንዱ ነው።
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm 3 ай бұрын
ተቋማት,ጉዳታቸዉ,የሠፋ,ሕዝብን,ሚያጉላሉ,መሠኞች,ናቸዉ
@nike7267
@nike7267 3 ай бұрын
የአባይ ቦንድ መግዛታችን ምድነው ጥቅሙ
@tamratmekonnen9206
@tamratmekonnen9206 3 ай бұрын
በዘርና በሀይማኖት ሰለቆሸሸውና ስለተበላሸው ስለአዲሱ ሪፎርም በደንብ መጠየቅ ነበረብት!!!!! እንደ ሀገር እጅግ በጣም የተበላሸ መስሪያ ቤት ነው፡፡
@GashawAbate-p7h
@GashawAbate-p7h 3 ай бұрын
I do not agree with your comment. The service has been led by incapable persons for a long time( Derg Regime.) It is not a matter of Ethnicity.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
​​@@GashawAbate-p7h ይሄ አማሮችን ለመንካት ነዉ የኤሌትሪክ ሰራተኞች 78.9% አማሮች ሰለሆኑ ከደርግ ጀምሮ የማጥላላት ዘመቻ ነዉ።
@ethiohagere-d9k
@ethiohagere-d9k 3 ай бұрын
ስሜነህ አንተ ትለያለህ የምር ይሄ ሰውዬ ግን ከቤራው ሎቶሪው ሀላው ጋር አጭቤ ነው
@kljp2844
@kljp2844 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmedabegaz5448
@ahmedabegaz5448 3 ай бұрын
edget tarif bemechemer ayimetam
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 3 ай бұрын
I think he didn't know the details about his institute,particularly here in Hawassa.
@FitsumGetu-r3t
@FitsumGetu-r3t 3 ай бұрын
እድገት የሚለዉ ቃል ትርጉም ምንድን ነዉ😅😅😅😅😅
@ShehabMohammed-o9l
@ShehabMohammed-o9l 3 ай бұрын
እኛ ጋ መብራት ከሔደ 4 ቀኑ ነው። አንተ አሁን ከየት መጣህ? ደውለን እንኳን የሚሰማን አጣን::
@TamiratAsfaw-u9v
@TamiratAsfaw-u9v 3 ай бұрын
አቶ ሺፈራው ምንአልብት ድጋፍ የሰጦት የሮሶ መ/ቤ ሰራተኞች ይሆኑ?
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ትክክል አብረዉ ተካፍለዉ ሙሰኛቸዉን ይበላሉ
@mohammedseman1983
@mohammedseman1983 3 ай бұрын
መቼም የማይሻል መስሪያ ቤት ቢኖር መብሐልነው የ
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 3 ай бұрын
Wudket le beltigina(pp)
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 ай бұрын
4 ቀን ሙሉ የአንድን ከተማ መብራት አጥፍታቹህ ። በዚህ እንደ እሳት በነደደው ኑሮ የስንቱን ደንበኛ ምግብ ስታበላሹና፣ የተቋማቶችንም የስራዎቻቸውን ሒደት ስታስተጓጉሉ ምን ያህል የኢኮኖሚ ውድቀት እንደሚያስከትል እማትገነዘቡ የአእምሮ ድኩማኖች እንደሆናቹህ ያመላክታል። ያለ እውቀትም ሆነ በፓለቲካ ዳተኝነታቹህ ሕዝቡን ታንገላታላቹህ ። ሕብረተሰቡንም ላላቹህ መጪው ፕላን ቀሰ በቀስ እያላመዳችሁት እንደሆነ እየተነገረ ነው ። ሰውም ስጋት ላይ ስላለ ራሱን ለመጠበቅ ነቅቷል ።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
አማራን ዘረኝነትን በሰተቀር ነጥብህ ከብቶኛል ሰራተኞቹ ተገቢዉ ደሞዠ ሳያገኙ መሰናቸዉን አይተዉም
@ashenafitesfaye4150
@ashenafitesfaye4150 3 ай бұрын
በዚህ ሳምንት የገጠመኝ የመብራት ክፍያ የምንፈጵመው ከ28-4 ተብሎ እስከ 4 ድረስ ለመክፈል ስሞክር bill አልወጣም እያለ በ6 መጥተው አልከፈልክም ብለው ቆረጡት። እምቢ ያለኝኝ screenshot ባሳይ ራሱ ሊሰሙ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ቋንቋ ሰላልቻልክ የሚሉህን አልሰማህም እንጂ ደጋግመዉ ነግረዉሐል bill አልወጣም ብለዉ
@mernu2003
@mernu2003 3 ай бұрын
Cool and knowledgeable CEO. You are doing your job in a difficult environment and many shortcomings.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
CEO ምን እንደሆነ ታቃለህ ወይሰ ፈረንጅ ሰላለ ዝም ብለህ ሳይገባህ ነዉ ሰም የምትለጥፈዉ እኔ በሰማ በለዉ አሰተርጉሜ CEO የትርፍ ተጋሪ ነዉ ሰለዚህ ይህ ሰዉዬ የማናዉቀዉ የንብረት ሸርክና ያገኛል እንዴ
@haileyesustamene9816
@haileyesustamene9816 3 ай бұрын
ሀገራዊ ፋይዳ ተሸክሞ የሚሰራ ተቋም ነው የመስራት አቅም አለው በርቱ
@NeggaTaddese
@NeggaTaddese Ай бұрын
አንተ የህዝብ ጠላት ነህ።
@getuamharabank
@getuamharabank 3 ай бұрын
Still, they do not understand and recognize the problem, am living in addis, and very disaoopinted and disatsfied with their service. Above all the explanation given by the person is more offending and does not reflect the reality. Does he know the organization that he is leading?
@verahaile7521
@verahaile7521 3 ай бұрын
እንዴ እኚህ ሰውዬ የተጠየቁት አይመልሱም እንዴ? ላለመመለስ, የምን አፆለሌ ነው! ወይም መልስ የለኝም ይበሉ!
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 3 ай бұрын
ኣረ እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኣጉዙኝ እሪ ማለት ሁለት ኣመት ቆጣሪ ስጡኝ ብየ ጠይቄ ወፍ የለም ባለፈው ሳምንት Headeofice ወይ ዋና መስራበት መክሲኮ ያለው ንብ ባምክ ህንጻ ለኣቶ ተሊላ መመልከቻ ኣስገባው ለባህርዳር ሂድ ኣሉኝ ባህርዳርም ወፍ የለም፡መርዳት የምትችሉ እንደት እንደማገኝ ርዱኝ? እኔ ራሱ እንደት እንደ ምገኝ ግራ ገብቶኛል ሁሏቸው ስጠይቃቸው ኣውቀው ስልክ ነው የሚሰጡኝ። ምን ማድረግ ኣለብኝ እስኪ ተባበሩኝ እውቀቱ ያላቹህ? ከከበረ ሰላምታየ
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ያለሁኝ ውጪ ሀገር ነው የምኖረው ይሁንና ጅጅጋ ላይና በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች እስከ አራት ቀን የመብራት ማጣት ምን ይሉታል? ይህ መስራቤት ሪፉርም ያላየው ይመስላል
@GashawAbate-p7h
@GashawAbate-p7h 3 ай бұрын
I remember this problem when Ato Bereket Simon, the former key member of EPRDP, bitterly spoke to the public relations officers and journalists in 1995 at the Management Institute of Debrezeit ( Bishoftu). It is still creeping without improving itself. I imagine that the main reason for this creepiness is the assigned persons are incapable and behind the time.
@habtamuabaye
@habtamuabaye 3 ай бұрын
Mamo lela photo lela bekat yelewm yewred
@ethioarsenalhighlights2832
@ethioarsenalhighlights2832 3 ай бұрын
ቡራዩ ከተማ መኪና የለንም እየተባለ ለኮንትራት ተብሎ ብር ካልሰጠህ አገልግሎት ማግኘት አይቻልም
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ታደያ እየተቃቃቹህ ለምን በደሰታ ከፍላቹህ አታሰሩም ሌላ ሐገሮች ላይ በወር ከኤሌትሪክዐክፍያ በተጨማሪም ማሸንም ሲገዙ ወጭዉን ተናግረዉ ገንዘባቸዉን ይሰበሳቦሉትከፍሎ እሰያልቅ እንበል 60 ሚሊዬንተገልጋይ ይኑር እነዚህ ደንበኞች ተነግሯቸዉ መቶ ብር ጭማሪ ቢከፍሉ 6 ቢሊዬን ብር በየወሩ ሰበሰቡ ማለት ነዉ እንበል በጣም አብዝቸነዉ 200ሺህሰራተኛ ቢኖር በወር 30,000 ብር ለያንዳቸዉ ሠክፈል ይቻላል ደሰተኛ ሰራተኝ ማለት ኤሌትሪክ አይቋረጥም ማለት ኘዉ
@hardsg
@hardsg 3 ай бұрын
Tegetren eyewalen ...kelal yewashal...mebrat hayle heden mebrat yelem mnbalbet ,computer ayberam aydel endie milut
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 18 күн бұрын
ይህ ሰውዬ እንደዘመዶቹ አይን ያወጣ ውሸት ይዋሻል።
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 3 ай бұрын
Yet haja lisak hooooo😂😂😂😂😂😂
@AshebirAlemu-v2r
@AshebirAlemu-v2r 3 ай бұрын
No satisfaction at all!!!
@AbrahamAyana-y7i
@AbrahamAyana-y7i 3 ай бұрын
Quit your job
@abdulfetahkasim5706
@abdulfetahkasim5706 3 ай бұрын
Gubo kalsatahe mastengido yalelabate maseriya bete. Hosana District babihere bicha agaleglote misatebate ??Yagatarune mahaberasabe yalamakala betee bilawe yekalale
@makudanilove
@makudanilove 3 ай бұрын
Completely folse
@SisayDereje-lr8er
@SisayDereje-lr8er 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 ай бұрын
መብራት ስጣፈና እድሳት ስደረግ ራሱ ለደንበኞች ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ የማይነገረው ለምንድነው?
@hanna4751
@hanna4751 3 ай бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው ብናወራስ ምን ሊመጣ።
@abdulfetahkasim5706
@abdulfetahkasim5706 3 ай бұрын
Gatare laye Andune mandare bazamadeina bagubo asegabito 200mtr dagomo lelaa hagare Adergawe nawe ýamisarute. Silte zone lera worada samene mugoo bicha mayate yabakale !!!!!!!!
@semungusaschalew1923
@semungusaschalew1923 3 ай бұрын
በጣም አሳፋሪ ተቋም ነው 😂😂 ዛሬም ቢሆን ጥሩ አገልግሎት የሚሰጥበት ተቋም አይደለም ያለው
@bereketbaki9189
@bereketbaki9189 3 ай бұрын
ለምሳሌ በምን
@bigie2264
@bigie2264 3 ай бұрын
English translation plz
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ያለሁኝ ውጪ ሀገር ነው የምኖረው ይሁንና ጅጅጋ ላይና በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች እስከ አራት ቀን የመብራት ማጣት ምን ይሉታል? ይህ መስራቤት ሪፉርም ያላየው ይመስላል
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 74 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Ato Abie Sano's, CBE President, Interview with Addis WALTA TV #cbe #ethiopia #bank
57:02
Commercial Bank of Ethiopia
Рет қаралды 35 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН