No video

"ግመሏ ወደ ቀየዋ ፣ ቀይ ባሕር ትመለሳለች" ስለ ቀይ ባሕር የእኛነት |ቀይ ባሕርኛ

  Рет қаралды 23,296

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ግመሏ ወደ ቀየዋ ፣ ቀይ ባሕር ትመለሳለች" ስለ ቀይ ባሕር የእኛነት |ቀይ ባሕርኛ
“ግመሏ ሳትቀር የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ትለያለች” ሱልጣን አሊ ሚራህ
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 500
@moriya7174
@moriya7174 Ай бұрын
Remember Yugoslavia !!!!
@peacefuleri1805
@peacefuleri1805 Ай бұрын
እነኚህ ሰዎች መለፍለፍ እንጂ ማሰብ ያልታደሉ በዉሸት በስርቆት ኩራት ሚሰማቸዉ ፍጡራን ናቸዉ ቀይባህር የነዚ መቅበርያ ናት ምከረዉ ምከረዉ እምቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ነዉ ነገሩ
@yabugamer6066
@yabugamer6066 Ай бұрын
የምቀኛና የተንኮለኛ ስብስብ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ። ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ ሲመጣ ተባብሮና ተስማምቶ አብሮ እንደመሥራት የጠላቶቻችንን አጀንዳ አስፈጻሚ ሆኖ መገኘት ነውርና በታሪክ የሚያስወቅሰን ነውና አሁንም እንንቃ ከንቱ ከሆነ ጥላቻ ወጥተን አንድ እንሁን ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን !!!
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
I report you with hate speech & violence 👁
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k Ай бұрын
የትግራይ ነጻ አውጪ ህወኃት የታሪካዊ ጠላቶቻችንን የቀኝ እጅ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ ኢትዮጵያ የባህር በር ሊያሳጣት የመጣና የሰራ ድርጅት ስለነበረ የባህር በር አሳጣን ይሄ አሁን የመጣው የእንደመር መንግስት ደግሞ ህወሀት ያሳጣንን የባህር በር በትክክለኛው ሰአት ለማስመለስ በትክክል ስራ ጀምሯል እኛ እታች ያለነው ህዝቦችም የውስጥ ፖለቲካ ልዩነታችንን ወደ ጎን አድርገን ከመንግስት ጋር ስለ ባህር በራችን በትብብር መቆም አለብን ባይ ነኝ ! የውስጥ የፖለቲካ ልዩነታችንም ከዚሁ የባህር በር ጋር የተያያዘ መሆኑን አለማወቃችን ነው የሚያመው ! ኢትዮጵያ የባህር በር ካላት በአለም ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስፍራ ተጽእኖ ሊኖራት እንደሚችል ያወቁ ሀያላን ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ለማድረግ ህዝቧን እርስ በራሱ እንዲተረማመስ አድርጎ አሰተሳሰቡን እና እይታውን ከባህሩ ሺፍት ለማድረግ የተሰራ ከባድ የቤትስራ መሆኑን ለአንድ ኢትዮጵያዊ ብታስረዳው እንደ እብድ ነው የሚያይህ ይሄ ነው ባንዳነት የምለው እኔ ! የኢትዮጵያ ህዝብ ከግማሽ በላይም ቢሆን አልቆ የቀይባህርን መስመር ካላስመለስን ኢትዮጵያ እድሜ ልኩዋን ሰላም እንደማይኖራይ ማንም ሊገነዘበው አልቻለም ! ኤርትራን ወይም ጅቡቲን ካልሆነም ሁለቱንም ሰባብሮ ከእናት ሀገሩዋ መቀላቀል ማለት ለኢትዮጵያ አይደለም ለአለምም ሰላም ምንጭ መሆኑንን ከእኛ ይልቅ ኤርትራ ጅቡቲና የሚነዱዋቸው ነጮቹም ጭምር ያውቁታል ! መረሳት የሌለበት ነገር አለም ከአሻናፊው ጎንን ነው የምትቆመው ! ይሄ ነው የጂኦ ፖለቲክስ ዋና የጀርባ አጥንት !
@peacefuleri1805
@peacefuleri1805 Ай бұрын
እንደሚባለዉ ዉሻ ስጋ እንጂ እራሱ ላይ ያለዉ ዱላ ኣያይም እንደማለት ነዉ
@trussom647
@trussom647 Ай бұрын
እዉነት 😁😁😁
@user-fv5je7iv9q
@user-fv5je7iv9q Ай бұрын
ስንት የሀገር ጥቅም የማይገባቸው አምሮ የሌላቸው አሉ። ሀገር ወዳዶች በርቱ።
@Retaalto488
@Retaalto488 Ай бұрын
I love my country Ethiopia I will help by all
@ukbayc
@ukbayc Ай бұрын
ከ 30 ሚልዮን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በረሃብ እንደ ቆጥል እየረገፈ በእጃጁ ያኣለ ውሃ እንካን መጠቀም ኣልቻልኩምን !!! ግብጽን ከበንሻጉል ጉምዝ መንግስት ተሰማምታ መጠቀም ኣይቀርም መክንያቱም ኢትዮጵያውያን የውሃ ጥቅም ምንም ኣታውቁም ቀይ ባህር ቀይ ባህር ቀይ ባህር ዋናው ኣለው በእጅህ ያለው ተጠቀሙ !!
@EriCoralo24
@EriCoralo24 Ай бұрын
የሌላ ሃገር ተሻግረህ ለመዉሰድና ለመንጠቅ ግን ማገዝ የለብህም☝️
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Ай бұрын
ሰውዬ አንድ ሃገር ትልቅ ወይ ትንሽ ሃገር የምትባለው ሰፊ መሬትና ብዙ ህዝብ ስላለው አይደለም ትልቅ መሚባለው የሰለጠነ ፖለቲካ ና የኢኮነሚ የበላይነት ሲኖረው ነው ኢማራት ትንሽ ሃገር ናትኮ ግን ኢትዮጵያን ብዙ ሃገራትን ትረዳለች ትልቅ ስለሆነች ነው
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Ай бұрын
EXCEIIENT!!!!. CONTINUE!!!!!.
@bdegife6794
@bdegife6794 Ай бұрын
don't even try we need the port, That what he is trying to say.
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Ай бұрын
የበሰለ አመለካከት ሀሳብህን እጋራለው
@sekenetethiopia
@sekenetethiopia Ай бұрын
ሃገር ትልቅ ለመሆን ስትጥር ማነቆ ሆኖ የያዛት አንዱ እና ዋንኛው የባህር በር መሆኑን ዘንግተሃል ንባብ ያሻሃል እይታህ እንዲሰፋ ከፈለግክ።
@TeferaTesema-j1d
@TeferaTesema-j1d Ай бұрын
You and Melese are the cause of losing the port because of immature leadership
@abdumohamed710
@abdumohamed710 Ай бұрын
ዛሬ እንደገና የኢትዮያ ልጅ...እስይ ....ዘርህ ይባረክ.....
@abgb9734
@abgb9734 Ай бұрын
ልጆቻችሁንም ለሞት ትገብራላቹ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Abdu !! Bexchixchehal iko ! Iski hidna mokrat ? ShelemeTmaT ! 😂 🤣 🤕
@EriCoralo24
@EriCoralo24 Ай бұрын
abdumohamed ቀይባህር ከጎሬቤት ሃገር ለመንጠቅ የምፈልግ ዘርህን መባረክ ከኣምላክ እንዴት ይጠበቃል። ለጥሩ ነገር ጸሎት እንጅ ለኩፉ ለሌብነት ለመስረቅ ጸሎት ኣይደረግም።
@user-bx1ey7cs7y
@user-bx1ey7cs7y Ай бұрын
ኣሽቃባጭ ይሁዳ !!!
@LoveEritrea
@LoveEritrea Ай бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ ከጠሩነት መላቀቅ ኣትፈልጉም ለዚያ ነዉ የድህነት ኣብነት የሆናቹ።
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy Ай бұрын
😂😂😂 ዉይ የኤርትራ አብታምነት እኮ ለአለም ይተርፉል አይደል?😂😂 እናንተም የበሀር በር እያላቹ እንደኛ ደሀ ናቹ. እድሜ ለኢጣሊያን በሉ እነሡ በወረሯቹ ጊዜ አስመራን ባያሳምሯት ኖሮ አሰባችሁታል ሀገራቹ ምን እንደምትመስል😮 ደሀ ላይ ደሀ አይሳለቅም
@rai3871
@rai3871 Ай бұрын
@@hanniks-if4yy ምን እያሉ ነው?😂 እናንተም እኮ እርስ በእርስ እንትተዋወቁ እንድትግባቡ ጣልያን ተራራ ቆፍሮ መንገድ ሰርቶ አገናኛቹ:: አዲስ አበባ በማኪና ዞር ዞር በል መኪና ብለህ የምትጠራው ራሱ ጣልያንኛ ነው, ማርካቶ ፒያዛ ባንኮ ዲ ሮማ ካዛንቺዝ ሊቼ ላንቻ ፖፑላሪ ማን ሰየመው?😂 ከነማስረጃው
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v Ай бұрын
" መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ ባይወልድ ኑሮ " ዘር ከወንድ ውስጥ ወጥቶ በአናት ማሕጸን ውስጥ ተወልዶ ጥሩ አና መልካም ልጅ ይሆናል ለአለምም ለስዎች ልጆች በረከት ይሆናል ። ዘረኞች ግን ከክፉ አባት አና አናት ተወልደው የሕዝብ ጠላቶች ብቻ ሳይሆኑ አለምን አጥፊዎች ይሆናሉ ። ናዚ " ዘረኛ " ሂትለር ባይወልድ ኑሮ 60 ሚሊዮን ህዝቦች በሁለተኛው የአለም ጦርነት አይሞቱም ነበር ። ፋሺስቱ " ዘረኛ " ሞሶሎኒ ባይወለድ ኑሮ ኢትዮጵያ አትደፈርም ኤርትራ የምትባል ሀገርም ከኢትዮጵያ አጥገነጠልም ነበር ። ከሁሉም የከፋው አና የባሰው ደግሞ መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ ባይወልድ ኑሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የጅቡት ሲሳይ የኤርትራ ጥቅም አሳጭ አትሆንም ነበር ። መልካም ዘር ከመልካም አባት ብቻ አይደለም ሰው የሚሆነው ዘረኛም ለካስ ከአባት ጉል በት አና ከክፉ አናት ማሕጸን ውስጥ ይመሰርታል ። የመለሰ ዜናዊ ዘሮች ወያነኔዎች አርጉም ስለሆናቹሁ ለዘለላም የተረገማቹሁ ሁኑ ። የዘረፋቹሁት የሰርቃቹሁትን ለሌሎች ይሁን የወልዳቹዋቸው ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ ። ክፉ አና በክፉ አናቱ ማሕጸን ውስጥ በጣልያን አንቁላል ቀቃይ አባቱ ውስጥ የነበረው ዘር ሳይሆን ዘረኛ ጭራቁ መለሰ አንድዚህ ብሎ ነበር አሉ " ቀይ ባሕርን ኢትዮጵያ ተጠቀሙ ሲባል " ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር ከምትጠቀም ይልቅ ግመል አጠጡበት ብሉዋል " የዚህ በታሪክ ስሕተት ወደ እዚህ ምድር የመጣው ጭራቁ መለሰ አና ወያኔ ኢትዮጵያ ከኤርትራ የባርህ በር አና ወደብ አንዳታገኝ ያደረጉበት ዋነኛው አና ክፉ ውሳኔ ኤርትራን ለመጉዳት ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ለኤርትራ የወደብ ክራይ አንዳትከፍል ነገር ግን ኢትዮጵያ አንድትጎዳ አና ጁቡት ከኢትዮጵያ ሁለት ቢልዮን ዶላር በላይ አንድታገኝ አና አነርሱም በተዘዋዋሪ ከጅቡቱ መንግስት ጋር ሁነው የኢትዮጵያን ሀብትን ለመቀራመት ኤርትራም አንዳታድግ አና ኢትዮጵያም አንድትደሕይ ነው ። " ከዘረኛው መለሰ ዜናዊ ከጭራቆች ወያኔ የበለጠ የኢትዮጵያ አና የኤርትራ የዘመናት ጠላት የለም " "ኤርትራ ከኢትዮጵያ በወደብ ክራይ አንዳትጠቀም ግመል አጠጡ አሉ " " ኢትዮጵያ በየዓመቱ አላስፈላጊ የሆነ የወደብ ክራይ 2,000,000,000 በላይ አንድትከፍል አና ህዝቡ አንዲሴቃይ ለማድርግ " " ጅቡቲ አና ወያኔዎች አንድጠቀሙ ደግሞ ለማድርግ ከሞኝ ጎረቤት ሞፈር ይቆረጣል አንደሚባለው " ኢትዮጵያ በባልፈው 30 አመታት በላይ ለጅቡቲ ለወደብ ክራይ የከፈለችውን ዶላር ግማሹን አንኮን 1 000,000,000 ያህል ለኤርትራ ቢከፈል ኑሮ ዛሬ ኢትይጵያም ኤርትራም በብዙ ይጠቀሙ ነበር ። መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ በዚህ ዘመን መወለዳቸው ትልቅ የታሪክ ስህተት ብቻ ሳይሆን የታሪክ ጠባሳ ነው ። አንደ ወያኔ ኢትዮጵያን አና ኤርትራን ያወደመ የለም ። ይህም ትልቅ የፖለቲካ የኢኮኖሚ አና የሶሻል ውሳኔ ስህተት ብቻ ሳይሆን የትውልድ ክስረት ጭምር ነው ። አኔ የኤርትራ መንግስት መሪ በሆነ የማደርገው ነገር ወያኔን ለማቃጠል አና አነርሱ ሆነም መቃብር ውስጥ ያሉትን ዘረኛው መለሰን አና መሰሎችን ነፍስን ለመጉዳት ክፉውን በመልካም በማሸነፍ ለኢትዮጵያ መንግስት የባርህ በር ወደብ በክራይ በመስጠት መብቀል ነበር ። ይህም አሁን በኢትዮጵያ አና በኤርትራ ሕዝብ ላይ በጆኦ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ፖለቲክስ ላይ አሸናፊ ሆኖ የቀጠለውን የወያኔን አስትራቴጅ በማፍረስ ኤርትራን ከመጉዳት በላይ ኢትዮጵያ ከ30 አመታት በላይ የተጎዳችበትን አና ለጅቡቱ ጥቅም የዋለውን ሁለት ቢልዮን ዶላር ይሁን አንድ ቢልዮን ዶላር ወደ ኤርትራ መንግስት በዘዴ አስገባው ነበር ይህም የሁለትንም ሀገሮችን የፖለቲካ የሶሻል አና የኢኮኖም ጥንካሬ ከማሻሻሉ በላይ መለሰ ዜናዊ አና ወያኔዎች የተበተቡትን የክፋት አና የምቀኝነት አስትራቴጅ አፈርሰው ነበር ። ይህም ቀይ ባህርን ግመል አጠጡበት ላሉት ለጭራቁ መለሰ አና ለወያኔ አስትራቴጂ አና ሳየኮሎጅካል ሽንፈት ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ሆነ ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ይሆን ነበር ።
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Ай бұрын
ሀሳብህን እጋራለው ልክነህ
@robelaraya7139
@robelaraya7139 Ай бұрын
Denkoro
@Benny12-w3s
@Benny12-w3s Ай бұрын
አነበብኩትና ግን ምንም እውቀት የለህም ጥላቻ ብቻ ነው ያለህ። ወያኔ ለኤርትራ ህዝብ የሰጠው መሬትም ሆነ ባህር የለውም። የኤርትራ ህዝብ በክንዱ ተዋግቶ መሬቱንና ባህሩን ያስመለሰ ጀግና ህዝብ ነው።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Mamush ! Edmeh sintnew ? Gena ewqet yelieleh TTre neh . Mamush ahun hedeh eguaro texchawet ! Ishi ? 😂 🤣 🤕
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@Benny12-w3sካሀዲ ቤተስብ የመጣና ሌብነትን ተንኳልን ምቀኝነትን " ከቤተስቦቹ ወያነ የወረስው ባህላ ጨዋታው አርጎ የወረስው" የአንቺን አይነት ( በአባቶቻቸው በሀገር ላይ የተስራ ክደት ለመሽፈን) ይፅፋል:: ነገር ግን የኮንጎን ታሪክ ከቀኝ ግዛታ በፊትና ወደ ሁለት ሀገር ሲከፈሉ ምንአይነት የወደብ ስምምነት እንደተደረገ የሚያውቀው; እንደ አንቺ በበጀት ከምትጠያት ሀገር ግን ዘመዶችሽና የአንቺን ከሀዲ ማፍያ ወያኔዎች መርዳት ያማል! እኔ በተለይ አቦይ ስብሃት ሳይሞት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ስትሆን ናፍቆኛል:: የዛሬ አስራ እምስት የስጥው እስተያየት በወደብ" የምቀኝነትና ሀገሩን ሲዘርፋት ብቻ እንደ ሀገሩ የሚያያት" ማፍያ መቼም አይረሳኝም:: ኢትዮጵያ የወያኔ ዘመዶችሽ እያዪ የወደብባለቤት መሆኖዋ እይቀርም::
@ukbayc
@ukbayc Ай бұрын
ቀይ ባህር ኣይቶም ኣያውቅም ይህ የጋመ ተወላጅ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
አወይ እቁባይ ; አጋመ የምትለውን ቃል አደራህን ወዲ አፎም ፊት እንዳተነፍስ! የዋሻ እስር ቤት ይጠብቅኃል😊
@issu23
@issu23 Ай бұрын
@@Coffee-do1gm EVIL AGAME ERITREAN IMMORTAL ENEMY!!!
@adirar7045
@adirar7045 Ай бұрын
Your dream of the Red Sea will make you drawn in the sea and your aggression will end making you sharks heavenly gift
@tekleberhanberaki9877
@tekleberhanberaki9877 Ай бұрын
I guarantee you you’ll never ever see Eritrean sea ports at all.
@mega8101
@mega8101 Ай бұрын
Selfish ጏጉንቸር
@Paulos-zh5gc
@Paulos-zh5gc Ай бұрын
በኤርትራ ቦኩል እንዃንስ ባሕር ልታገኙ ለመዋኘትም እንዳትመጡ ℅ ኣሳምሬ ነው ይምነግራቹህ።
@desb8971
@desb8971 Ай бұрын
Fesam
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 Ай бұрын
Do not brag like this. The Red Sea is our sea and the port is our port. Do not fret out, dude. We shall, for sure, regain our sea and port soon. Wait and see.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Ай бұрын
​@@Paulos-zh5gcራስህ ከሻርክ መንጋ ተርፈህ ሀገር ስታስተዳድር አይደል ሌላውን የምታቆመው?..በእርግጠኝነት አሳምሬ የምነግርህ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆና መቼም በሰላም እንደማትኖር ነው!!!!!
@abrahaml4560
@abrahaml4560 Ай бұрын
ቀልዳቹ አይጠገብም
@sekenetethiopia
@sekenetethiopia Ай бұрын
መሃይም ስው ምሁር ውብ ነገር ሲናገር የሚቀልድ ይመስለዋል ይባላል።
@eritrea700
@eritrea700 Ай бұрын
በግድም በውድም እሺ የሰፈር ጎረምሳ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@eritreamassaw3059
@eritreamassaw3059 Ай бұрын
ህልም ቀይ ባሕር ስትመኙ አበይን እንዳታጡዋት😂
@BerheAguaStories
@BerheAguaStories Ай бұрын
ህልም ማለም ክልክል ኣይደለም ነጻ ነዉ
@eritrea700
@eritrea700 Ай бұрын
Right 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Hlm wede Qixjet teqeyro Beshita lay yTilal .
@abbaa8712
@abbaa8712 Ай бұрын
Brilliant guy.
@mysja1686
@mysja1686 Ай бұрын
I totally agree with the gentleman. He touched on all the points that we need to think about.
@2024-m5e
@2024-m5e Ай бұрын
ቀይ ባህር ለመፍጠር ከፈለጉ በጣም ቀላሉ መንገድ፥ 1.ቦይ ሰፋና ረዘም አርገው ይቆፍሩ 2.ውሃውን ቀይ ቀለም ይቀቡትና "ቀይ ባህር!" ብለው ይሰይሙት!!!😂😂😂😂😂
@EriCoralo24
@EriCoralo24 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትክክል👍100%
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Ай бұрын
ውኃን ቀይ ቀለም መቀባት ይቻላል ?
@EriCoralo24
@EriCoralo24 Ай бұрын
@@alemayehudesta2529 የእናቱ ቋንቋ ስላልሆነ እንጅ ጎበዝ በደምብ ነዉ የገለጸዉ። የናንተ ያልሆነ የጎረቤት ሃገር ለመንጠቅ ብላቹ ከመሞት የሱ ምክር ይበልጣል። ሰለዚ ስህተቱን ካወቅ ትክክሉን ቃል ጻፈዉና ኣርመዉ።
@esakor7652
@esakor7652 Ай бұрын
😂😂 Aye Mr Dedeb, if you want Afar in Ethiopia be a part of the Red Sea just send them to Eritrea 🇪🇷. Use your logic if you have, why should Eritrean Afar with Red Sea access would come to Ethiopia which is landlocked. You Ethiopians I really don’t know how you got your educational status without knowing geography and international rules.
@melkegudisa3412
@melkegudisa3412 Ай бұрын
Leba hule saynekut new yemichohew 😅 tinish teregaga nebse you will see ፈሳም 😂😅🎉
@Paulos-zh5gc
@Paulos-zh5gc Ай бұрын
የደንቆሮዎች ውይይት።
@tsegaye7548
@tsegaye7548 Ай бұрын
ሌባ ሁሌም እንቅልፍ የለውም።
@trussom647
@trussom647 Ай бұрын
ትክክል ህዝቡን ለመፈጀት ያለፈዉ አይበቃም ፣፣
@amanzbe40
@amanzbe40 Ай бұрын
ገመል ከባህር ዉሃ አትጠጣም ይም ማወቅ አለባቹ ነገር ግን ከጎሪበታቹ ተስማማቹ መኖር አለባቹ አቦተቻቹ ቀይ ባህር እያሉ ህዝብን አስጨርሶ ነዉ ያለፉ እናንተም ልክ እንደዚህ ታልፍላቹ ስሉዚህ ጠንቀቅ ብላቹ ማስብ አለባቹ ነዉ የምለዉ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Ай бұрын
GREAT!!!.
@fantasennay
@fantasennay Ай бұрын
አታጭበርብር።
@ynegasi99
@ynegasi99 Ай бұрын
Ethiopia stays #Landlocked #Forever.
@Askwhy369
@Askwhy369 Ай бұрын
it was better if you guys discuss about cooperation rather than occupation ......waste of time .... focus on the truth not illusions...please
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
❤❤❤BLESSINGS TO ETHIOPIA 🇪🇹 and THE PEOPLE ❤ 🇪🇹 🙏 ✨️ . ETHIOPIA Must get its historical sea borders ❤
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l Ай бұрын
THAK YOU, YOU GREAT PERSON. CONTINUE ENCOURAGING PEACE LOVING PEOPLE!!!!.
@Deon.99
@Deon.99 Ай бұрын
👉 🇪🇷 we are the masters of our destiny 🇪🇷
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
Yes! By shipping your people out of your country to neighboring countries to be taking care of, while bragging constantly!
@tekila1high836
@tekila1high836 Ай бұрын
Keep in your mind your country you call Ethiopia will come to be Yugoslavia of Africa very soon, trust me.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
Your grand fathers were saying the same thing for over four decades. Nowadays, the country you were waiting to be Yogoslavia becomes haven even for over 400000 Eritreans that you kicked out from adie Eritrea!. Bragging rights reserved !
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
@@Coffee-do1gm EXACTLY
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v Ай бұрын
ሶማሊያ ሰጥቶ መቀበልን የማትቀበል ከሆነ ወንዞቻችንን በነፃ ለምን ይጠቀማሉ?
@eritrea700
@eritrea700 Ай бұрын
ወንዞጅህን አህያ 🫏 ኣጠጣበት🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v Ай бұрын
@@eritrea700 እሺ የእኛን አህዮቻችን ይጠጡ እናት ደግሞ የእኛን አህዮች ሽንት ትጠጣለህ።
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v Ай бұрын
@@eritrea700 ወደ ኣድጊ
@biniyagetachew2284
@biniyagetachew2284 16 күн бұрын
Thank you this is very important and we will fight for it
@ukbayc
@ukbayc Ай бұрын
ወያነ ትልቅ ትግራይ እያለች ወደ ሰማይ ለዘልኣለም ሄድች የኢትዮጵያ መሪዎች እንደ መለስ ሃይለድላሴ መንግስቱ ኣስር ነው የሚጠብቃቸው ወደ ቀይ ባህር ሲመጡ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@ukbayc 🤣🤣🤣
@eritr
@eritr Ай бұрын
Ethiopia is making things worse, neighbors will forever block you from using their ports forget ownership. As you become a threat to the existence of neighbors, neighbors will also draft and execute plans on how to destroy Ethiopia. Ur Prime Minster knows that his days are numbered that is why he is hurting Ethiopia in its relationship with its neighbors. Game is over, Ethiopia is landlocked and will forever be.
@haypfdj1st
@haypfdj1st Ай бұрын
He keeps saying that Red Sea is ours . How is that Ethiopia has History or Right of ownership of the Sea? In what sense what base ?
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
On the bases of " Teret-Teret . They also claim that Adam was Ethiopian and so was St. Mariam ...etc... The word Ethiopia belongs to Sudan , and also the word Habashi used to belong to Yemen . Do not underestimate " Teret-Teret" !
@adirar7045
@adirar7045 Ай бұрын
Red Sea is for its owners as legally approved by the united nation rules and regulation Ethiopia can ask for port usage as in Bolivia and Chile rather than that it owns nada in the Red Sea. Ethiopia offered port Asab to embark and disembark its ships. Ethiopia refused the offer. Asab is Eritrean. Eritrea was abducted to be colonized by Ethiopian Emperor and America. Eritreans got it back legally and by their arm, thanks to its martyrs and grace of God. No return ,how ever you put it not legal will not be legal.
@danielkassaye3480
@danielkassaye3480 Ай бұрын
Ethiopia never have sea port in history and stop dreaming....
@selamyukun8217
@selamyukun8217 Ай бұрын
እትዮጲያ የተረት ተረት ሃገር፤ ዐሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳ ይሆን ነገሩ ልብ ግዙ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
@@selamyukun8217 ይህች የተረት ተረት ሀገር ናት እኳ አንቺ መመገብ የሚገባሽን ስደተኞችሽን የምትመግበው! ያውም በጥቁር ገብያ የገንዘብ ንግድ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እያዳከሙ; አአንዳንዶቹ ኤርትራውያን በተደራጀ የወንጀል ስራ እየተዘፈቁ:: ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤትነቱዋን ለእራሳቸው ፈቃድ በስጡ ባንዳዎች ምክንያት በተንኳል ያጣችውን የባህር በር ማግኘቱዋ አይቅርም!
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Ай бұрын
ቀይ ባህር የባለቤትነት ጥያቄ የመጠየቅ መብታ የከበራል
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 29 күн бұрын
1983 ትልቁ የታሪክ ስህተት ወይም እጥፋት የተሰራበት አመት ይመስለኛል:: እውነትን እስከያዝን ድረስ እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው:: የግዜ ጉዳይ ነው::
@markwoncheso7744
@markwoncheso7744 Ай бұрын
Very nice abichu I'm proud of you 💯 Ethiopia will win at your time don't give up ❤
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
" Be Af Teff yqolal , Dagetm yelewum " 😂 🤣 🤕
@omerabdela8
@omerabdela8 Ай бұрын
Absolute Yes I Agreed with you "
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 Ай бұрын
ኢትዮጵያ የራስዋን የተፈጥሮ የባህር በሯን በሴራና በግፍ ተነጥቃ ማየት ማለት መቼም ቢሆን ሠላም የማይሰጥ ፣ እንቅልፍ የማያስወስድ እና ስድብም ጭምር ነው ።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Awo betefeTro yeteseTat yaTachiw bzu ale . inezihm ye ethiopia neberu ! 1. Washington = Washintoon. 2. Neberaska = Nebir-Ansa. 3. Buffalo = Imbuf-Ale Minxchu. 4. Maryland = Merabiete 5. Texas = Tekeskes. Etc.... ye ethiopia neberu ! Yawum YetefeTro !!! 🤣 🤣 🤕
@Paulos-zh5gc
@Paulos-zh5gc Ай бұрын
ጁቡቲ የኛ ነበር እያላቹ ለምን ጁቡትን ኣትመልሱትም። ከኤርትራ ማ ሃይል ስላሴ፡ መንግስቱ መለስ መኩሮው እኮ ኣልቻሉም። ከፈለጋቹህ ኣሁንም መመኮር ነው። ያው ነው እንደድሮ የዓሳ እራት ሂናቹ እንደምትቀሩ ታሪካቹሁን ማየት ነው።
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 Ай бұрын
መለስም ቀይ ባህር ለመውሰድ ኣስቦ ነበር እያልክ ነው ኣታ ዓንጃል ዓንሰባ?! መለስማ ወድዶ ሰጥታችሁ ነበር። ምን ዋጋለው ካዳችሁት።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
@@fikregebrekidan2647 BeAnqela tazlo 4 kilo yegeba meles yemesTet Aqim yelewum . tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian . 😂 🤣 🤕
@2024-m5e
@2024-m5e Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ካሁን ወዲህ የትኛውም ባለስልጣን(ወተሃደራዊ/ፖለቲካዊ) ነግሶ ከጎረቤት ሃገራት ጋር በዚና በዛ ምክንያት እንዋጋ ካሏችሁ፡መጀመርያ የናንተን ልጆችና ዘመዶች ከፊት አሰልፉና እንሂድ በሏቸው!---
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
😅😅
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Berie ke Araju ywulal ! indayhon maletihnew ? !
@user-hw7xf1lz3c
@user-hw7xf1lz3c Ай бұрын
በጣም ድንቅ ውይይት እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🌹🌹💚💛❤️
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ እኒህ ድንቅ ሙሁር አቶ ዳኘዉ ገብሩ ከፍ ያለ ሀሳብ የአገሬን ከፍታ የሚያሳይ ሀሳብ ስለአስተማሩን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታመሰግኖታለች❤❤
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Awo kef yale Elqit , Qijet , Tifat , Mebetaten ! " Asa gorguari Zendo yaweTal , Yesew Felagi Yerasun YaTal ! "
@YhadyaKonji
@YhadyaKonji Ай бұрын
የት ተኝቶ ነበር 27 ዓመት የ ሰውየ ከራባትም ኣያምርለትም ፍትህ ለ ከረባት🤣😴👎
@Xhf-pk1wx
@Xhf-pk1wx Ай бұрын
የኤርትራ ዓፋር አይስማህም ቱልቱላ ና ተዋጋ ቢሉህ አትዋጋም
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
የውስጥ ችግር እንደት ይፈታ ? ሰውየው ይሰራል በዙሪያው የከበቡት ሙሰኞች እያፋጁን ነው
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Ahyawun Ferto Dawlawun ! Yluhal endih new . Eritrea kemebetaten adanun . wuleta alebin ..........GlbiT Blo Bzu nen Belanachu ! Bahrachun STun ?!!! Yhe Ebd new . Antem indesu ! 🤕
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
@@user-nq8ev7bz6k I answer for you wait a date
@AandC1130
@AandC1130 Ай бұрын
Thank you Mr gebru
@semeregebre2835
@semeregebre2835 Ай бұрын
በዚህ ሰዓት መሬት ላይ የሌለው ትርክት። መተረክ ምን ይፈይዳል......?!!! ቀይ ባህር ለጣልያን የሸጠው። ማነው....?! ኣፄ ሚኒልክ ኣይደለም እንዴ የሸጡት ። ኢትዮጵያ ቀይ ባህር መልሳ ለማግኘት ምንም ዓይነት ደጋፊ። ሰነድ የላትም።
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
▪️▫️#ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@danielgebrestadik5816
@danielgebrestadik5816 Ай бұрын
I agree with you no doubt we must have our port back.
@keseteteklay190
@keseteteklay190 Ай бұрын
ቀይ ደምህን ይፈሳል እንጂ ቀይ ባሕርን ኣትነካትም የደደብ ስብስብ
@gediman8749
@gediman8749 Ай бұрын
Thank you for sharing and we gonna get this soon
@ohmchannel3265
@ohmchannel3265 Ай бұрын
የፍትሐዊነት ጥያቄው የባህር በር ላይ ሳይሆን ራስን በራስ የማስተዳደር ፍ
@ermihaile3011
@ermihaile3011 Ай бұрын
What about Ethiopian Somalia ?
@songohan7170
@songohan7170 Ай бұрын
ድንቁርናቹ ወደር የለውም ለምን ቢባል ሀገራት የተመሰሩቱ የተገነቡት ይሄ የለኝም እና ይሄ ያስፈልገኛል እያሉ እያለሙ አይደለም ቀይባህር ያላቸው ሀገራት ቀይባህር አለኝ የሌለኝ ግን የአባይ ወንዝ ነው ሰለዚ አባይ ወንዝ ያሰፈልገኛ ብለው ቢያልሙ ያገኙታል ማለት አይደለም ሰለዚ በናተ አስተሳስብ ህግ የሚባል አታቁሙ ሞራል የሚባል አይገባቹሁም አንዱ መጥቷ ይቀባጥራል ሌላው እንደ ገደል ማሚቱ ያስተጋባል ::
@niftalembekit2228
@niftalembekit2228 Ай бұрын
ሌብነት ወደጥፋት ይወስዳል
@user-zl7po6zm9s
@user-zl7po6zm9s Ай бұрын
Be carful Ethiopia / Yugoslavia
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Ай бұрын
Yugoslavia or not, the DEAD on arrival Eritrea will never ever outlive Ethiopia...I can guarantee you that!!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Ай бұрын
Wedi Habte: your grand father’s saying the same thing for over four decades!. Ethiopians have right to discuss what they lost unfairly through crooks TPLF!.
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM Ай бұрын
😂😂😂 በናንተ ኮ እኛ ኣፈርን ። ለነገሩ ፈጣሪ ትግራዋይን ልቡን ኣይቶ ነው መከራ የሚያበዛበት
@sekenetethiopia
@sekenetethiopia Ай бұрын
ኮሜንት ስታነቡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መፃፍ የለመደ መሃይም መሆኑን ትረዳላችሁ።
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 Ай бұрын
እኛ የጆ ቫይደን ዘመድ ስለሆን ጆ ባይደንን ከተማጸን ጂቡቲን በስጦታ ሊሰጠን ይችላል።
@bini5364
@bini5364 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ መቸም አንዲህ ብላቹ መናገራቹ ጎረቢት ሃገራት ምን ማረግ አንዳለባቸዉ መዘጋጀት ነዉ
@asterberhane635
@asterberhane635 Ай бұрын
በጣም. ታስቃላቹ. የሰውን ሃገር. መመኘት. ኣይበቃችሁም. ወደብ እያላቹ. በህልም. እንዳትሙቱ የኤርትራን. ወደብ በጉልበት ወስደህ. ሰትጠቀም. እናያለን. እንደጐመዠህ. ትቀራለህ
@trussom647
@trussom647 Ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💪🏻👈🏻
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 Ай бұрын
Nobody will stop you from dreaming.keep dreaming dreamers
@hagerchannel2203
@hagerchannel2203 Ай бұрын
አረ እናንተ ሰውች ሞት ስደት መከራ አይሰለቻችሁም እንዴ???? አሁንስ እኛም ለ ኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ያለን ጠላናችሁ 🩵🩵🩵
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 Ай бұрын
Red Sea is Ours.Alula Abaa Nega Our Hero was said that 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 Ай бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹መንግሰት የዓሰብና የቀይ ባህር ጉዳይ ለተባበሩት መንግሰታት ይግባኝ ማለት አለበት ሕውሀት የኢትዮጵያ ህልውናን አይዋሰንም!!!!!!!!!!! አለበለዝያ ለወደቦቻችንና ለባህራችን የማይሞት አንድም ኢትዮጲያዊ የለም!!!!!!!!!!!!!!! አንዳንድ አሰተያየት ሰጭዋች በህልማችሁ አንከን አታዮትም ሰላም ሰጡን ብለው አሰተያየት ትሰጣላችሁ። በጣም ነው ምታሳፈሩት ኤርትራም ሆነ ኢትዮጵያ መቼም ኢትዮጵያ ባንዳ አታ አታቅም!!!!!!!!! ኤርትራዊ ግን ወደዳችሁም ጠላችሁም በኽውሀት ተንኮለ የወሰዳችሁትን ወደብና ደሴት እዲውም ቀይ ባህርንም ጭምር ታመጣላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሲጀመር ዓሰብ የኢትዮጵያ አፈር ንብረት ነው ታሪክን ወደውሀላ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ!!!!!!!!!!! ለኤርትራ ሰላም የምትፈልግ ከሆነ በተንኮል ከህውሀት ጋር ተባብራችሁ አሰከ ጅብቲ ድረሰ ግጥም አርጋችሁ የዘጋችውብንን ቀይ ባህርና የሀሰብ ወደብ ማምጣታቸው የማይቀር ነው!!!!!!!!! አለበለዝያ ግን በተንኮል የወሰድትን በሰላምና በድርድር ካልተፈታ በሰተቀር አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነት ውሰጥ መግባታችን የማይቀር ነው!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹
@mehariwelday8336
@mehariwelday8336 Ай бұрын
Ethiopia is going ahead to Yugoslavia 😂😂😂
@2024-m5e
@2024-m5e Ай бұрын
መጀመርያ ታሪክ አጥና መቼ ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካ ውስጥ ሁሉም ሃገራት እንደተመሰረቱ----ሲቀጥል ደግሞ ሃሞት ይኑርህና ደፍረህ ወደ ባዳ ቡሬ ና ያኔ ስለ ማርያም ማሩኝ ምናምን አይሰራም!---ከዚህ በፊት በናንተ ሞክንያት በመስዋእት ያጣናቸውን ጀግኖቻችንና በናንተ ሞክንያት የከሰርነውን ጊዜ እጥፍ ድርብ ሂሳብ እናወራርዳለን!---
@keseteteklay190
@keseteteklay190 Ай бұрын
ማቲዮስከበደ ዓሰብ እንዴት እንደሚጻፍ እንኳን ኣታቅም መሃይም ደንቖሮ ።
@ynegasi99
@ynegasi99 Ай бұрын
Fesam
@EritreaNayn
@EritreaNayn Ай бұрын
እስከ መቼ ነው በውሸት የምትናገሩ ኤረ ተው በሰላም ንሩ የናንተ ያልሆነ አትመኙ ብሃላ እንዳይቆቻቹ በናንተ ያለው ጸጋ ትታቹ በሌላ ያለውን ጸጋ አትመልከቱ እግዚአብሔር ለሁሉም ሰጥተዋል በናንተ ያለው ጸጋ ቤሌላ የለም ቤሌላ ያለውም ጸጋ በናንተ የለም ለሁሉም ተመስገን ፈጣሪ ብላቹ ተቀበሉ ማጣትም ስላለ እናንተ በሰው ብዛት ትመካላቹ እኛ ደግሞ በእግዚአብሔር እንመካለን።
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Ай бұрын
አብይ አትሸገር😂😂😂😂 አፍርን ልቀቃቸው ከ ኤርትራ ጋር ለመቀላቀል ሺግር የለም😂😂😂😂 አይ ድንቁርና😂😂😂
@m.j9886
@m.j9886 Ай бұрын
ያለ ጦርነት ያለ ጥላቻ ያለ ምንቀኒነት ያለ የሰው ሀብት መመኔት ያለ ስራ ያለ ምንቀኒነት ያለ ልመና መኖር ማትችሎ ኢትዮብያ ብቻናት የአፍሪቃ የገርገር የተንካስነች ምሳሌ #
@tekilatnf
@tekilatnf Ай бұрын
Dream is free keep dreaming 😂😂😂
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 Ай бұрын
Not dream only us Ethiopian dream is coming truth "GERD" is best example.
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
@@abiyodaraga9271 GERD is inside Ethiopia . Your example is laughable ! I also heard that Washington was Washjntoon , Neberaska = Nebir- Ansa they were all ethiopian land according to Teret-Teret ! 😂 🤣 🤕
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Ай бұрын
we're ethiopia 🇪🇹 never give up 🎉
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 Ай бұрын
መጽሐፍ ስለጻፍክ ውሸት ወደ እውነት ይቀየራል?ዓለም ጥንት እንደነበረበት አለ ብለህ ታስባለህ?ለምን?ታሪክና ጂአኦግራፍ ምን ልዩነት እንዳለው ግን ተምረሃል?ወጣቱ ለማስጨፍጨፍ ብቻ ነው ሐሳባቹ፡በፍቅር ብዙ ነገር እንደሚገኝ ስብከት የላቹም?
@trussom647
@trussom647 Ай бұрын
ሁሉ የሚጽፍና የሚያነብ አዋቂ ማለት አይደለም ።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
Ethiopians + RedSea = Ethiopia 🇪🇹
@iyobtesfazion722
@iyobtesfazion722 Ай бұрын
,ለፉላፊ ጠቅላይምንስተር ወረ ቢቻ
@mega8101
@mega8101 Ай бұрын
Will see that 😀
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ 🇪🇹👑 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 👑🇪🇹 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@panial6147
@panial6147 Ай бұрын
ስለ’ዚ ወደ ዉግያ እንግባ ነዉ ምትለዉ፧ ከመቸ ነዉ የኤርትራ መሬት እና ባህር የኢትዮጵያ የሆነዉ፧ ኢትዮጵያ ሃገር የሆነች፧ 😂😂😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ምህራት ህግና ታሪክ ያቃሉ ወይ ፧ ወይ’ስ ስስት ነዉ የምያናግራቸዉ፧ ሁለም እንወራቹዉ ኣለን ሚሉት ለምን ድነዉ፧
@user-bx1ey7cs7y
@user-bx1ey7cs7y Ай бұрын
Ethiopia is land locked over !!!! ህልም ኣይከለከልም !!!
@robelteclemichael763
@robelteclemichael763 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ቀልደኞች ኮ ናቹ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር😂😂😂😂
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Ай бұрын
የፍርሀት ቀልዳችሁ ይሰለቻል። ደበራችሁን።
@metitadesse8409
@metitadesse8409 Ай бұрын
ይህ ትውልድ በግፍ የተነጠቀውን የራሱን የባህር በር ያስመልሳል 👈🏽 ጨዋታ ወይ ቀልድ ከመሰለህ ተሸውደሀል, ይሄን ሳያሳካ እና እውን ካላደረገ 125 ሚሊዮን ሕዝብ አይተኛም 👈🏽 በ እግዚአብሔር ኃይል ኢትዮጵያ ፀንታ ትኖራለች
@mikielhabte4694
@mikielhabte4694 Ай бұрын
ቀይሕ ባህረ ባለቤቶች አሉት ባለቤት ያለውን ንብረት የራስ የማድረግ ፍላጎታችሁ እስከወድያኛው የለም :: አ 3:51 ገልግሎት ለማግኘት የባለቤቱን ፍላጎት የሟሟላት ግዴታ ወይ ድርድር በሚያዋጣ መልኩ መግባባት ብቻ ነው :: አዚ ውጭ በምንም መልኩ ተጻፈ ተወራ ምንም የሚቀየር ነገር አይኖርም :: ባለቤቶቹ ለማንኛውም ነገር ዝግጁ ናቸው ::
@abbaa8712
@abbaa8712 Ай бұрын
Red sea is Ethiopias natural border.
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Natural ? 😂 🤣 🤕 Quqim kefes teQoTra ! tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian .
@mesfinhabtemariam4837
@mesfinhabtemariam4837 Ай бұрын
ኣረ ቀይ ባሕር ጨዋም ነው ።ኣይጠጣም
@robelteclemichael763
@robelteclemichael763 Ай бұрын
ደግሞ ዓጋሜ ነው መሰለኝ ይሄ ቀልደኛ😂😂😂
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Ай бұрын
አጋሜ ሆነ ጎጃሜ ኤርትራ የማታላምጠውን ነው የገመጠችው። እናስተፋታለን !!
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
​@@TH-qk6ez...eski mokirata
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
@@TH-qk6ez Quqim Kefes teqoTra ! Mendelay indaysemah . 😂 🤣 🤕
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg Ай бұрын
ቀይ ባህር ባህረ ኤርትራ ኤርትራ ሉአላዊት ሀገር
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 Ай бұрын
ህልም ኣይከለከልም።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
HLM fechi Gedelegn ! silu alsemahim indie ?! Asa gorguari Zendo YaweTal , Yesew felagi Yerasun YaTal ! 🤕
@Xhf-pk1wx
@Xhf-pk1wx Ай бұрын
አይ እውቀት አብይ ጽፎ የስጠህን አትደገምልን ሂድና እራስህ ተዋጋ
@andomberhane6413
@andomberhane6413 Ай бұрын
DIRBAY AGAME WEDI HIRKAM
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Ай бұрын
ቀይ ባሕር ወደ ኦሪት ዘመን ባለቤቷን መመለሷን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከልካይ ማን ነው?
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo Ай бұрын
❤❤❤
@tesfomkidane202
@tesfomkidane202 Ай бұрын
ገደል ግባ ፨።ል
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 Ай бұрын
ሻቢያ ነህ አያገባህም
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Ай бұрын
WUTA. KE. ETHIOPIA !
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 Ай бұрын
ባሕር ባሕር ያልነበረ ምን ያደርግላችኋል ሀይለ በሓያላን ሀገራት በ1950+ ተገፍቶ ከገባ እንኳን ድርቅ እርዳታ እስከ አሁን እያስፈለገ ነው። ግመልም ከኤርትራ ነው የሄዱት ወይም በኤርትራ ይበዛሉ ለዛም ነው በኤርትራ ፓስፖርት መታወቅያ በብዙ ጽ/ቤቶች ግመል የኤርትራ አርማ የሆነቺው ።
@Tadesse-zz5dp
@Tadesse-zz5dp Ай бұрын
ኢትዩጽያ ማለት ኮምፓስ የለለባት መርከብ
@yacinjamal7063
@yacinjamal7063 Ай бұрын
እውነት ነው አገራችን ኢትዮጵያ በየትኛውም ጎረቤት አገርም ሆነ ህዝቦች ላይ የፈፀመችው ግፍ እና በደል የለም በታሪክ አጋጣሚ ከመርዳት በስተቀር ። ግን ግን ግን በሃገራችን ላይ ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የሚደገስልን የማያቋርጥ የውክልና ጦርነት አዙሪት ውስጥ እንዳንወጣ ይደረጋል ። አንጡራ ሀብቷ ይመዘበራል በሁሉ አቅጣጭ በውጭም በውስጥም ። ሉአላዊነትዋ እና ዳር ድንበሯ ሲደፈር ይታያል ። ግን ለምን ? ግን እስከ መቼ ? እኛ ኢትዮጵያዊያን መቼ ነው ከንቅልፋችን የምንነቃው ? መቼ ነው አንድ ሆነን ለሀገራችን በአንድነት የምንቆመው እባካችሁ ወንድም እህቶቼ ?? Long Live The Great Ethiopia !!!
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
Asa gorguari Zendo YaweTal , Yesew Felagi Yerasun YaTal ! 😂 🤣 🤕
@2024-m5e
@2024-m5e Ай бұрын
ትላንት ትግራይን ምክንያት አርገው መጡ አልሰራም፡ዛሬም አፋርን ይነግዱበታል ግን ደግሞ አይሰራም፥ነገን እመነኝ በሂወትና በስልጣን ካሉ እነዚህ ሰዎች ሶማሊንና ኦሮሞን ሊነግዱባቸው ይከጅላሉ----ደግነቱ ያም ውጤት አይኖረውም!---
@Paulos-zh5gc
@Paulos-zh5gc Ай бұрын
ጥያቄሆጥህ ልመመልስ ብኢትዮጵያ ያሉ እፋሮች የቀይ ባሕር ተጠቓሚዎች እንዲሆኑ ከፈለጋቹህ ለጁብቲ ስጥዋቸው። ኤርትራ እንኳን ኣንፈልገዋቸውም።
@MTGC2323
@MTGC2323 Ай бұрын
Very wonderful person! Stay blessed!❤
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k Ай бұрын
To envy what is Not yours can never be a blessing . Look at what it brought us .
@Eritrea4Eritreans
@Eritrea4Eritreans Ай бұрын
ተስማምቶ መጠቀም እያለ ለምን ኢኮነሚው ለልማት ቢመደብ
@acchakiso4161
@acchakiso4161 Ай бұрын
እባካችሁ ይሄን የመንደር ፀብ እናቁም አንድ ሆነን ለሀገራችን ጥቅም እንስራ የግብፅ መጫወቻ አንሁን በዚህ ከቀጠልን እንደ ፍልስጤም ሀገር አልባ ነው ምንሆነው
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 39 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,4 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 32 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 39 МЛН