ወንድ ልጅ በፍጥነት የእንጋባ ጥያቄ እንዲያቀርብልሽ ከፈለግሽ እንዲህ አድርጊ | yemefthe bet

  Рет қаралды 6,599

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@sasab2001
@sasab2001 8 күн бұрын
ወንድሜ በእዉነት ይሄን ፐሮግራምህን በፊት ብከታተል ኖሮ ብዙ የማተርፈዉ ሂዉት ነበረኝ ተባረክልኝኝኝ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@khadijah9878
@khadijah9878 Күн бұрын
እኔም😢
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 8 күн бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን 🙏🙏❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
♥😍
@Rogya-s7b
@Rogya-s7b 8 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@DjdjSjs-k7j
@DjdjSjs-k7j 8 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 8 күн бұрын
የዛሬው ለኔ ነው ለውሳኔ በተቸገርኩበት ስአት ነው የደረስክልኝ አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታልን ደጋግሜ ነው ምክሮችህን እማዳምጠው
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@fatumafatuma-vw8zr
@fatumafatuma-vw8zr 4 күн бұрын
ቪዶዎችህን ጀምሬ ሣልጨረሥ አልተዉም ምክረህ ሁሉም ልክ ብለሀል እናመሠግናለን ወድማችን በላይክ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 күн бұрын
🙏♥
@genetmelese7487
@genetmelese7487 7 күн бұрын
እሙህር ልጅ❤❤❤❤❤ ነገሮችን እምታይበት ነገር
@yemefthebet
@yemefthebet 7 күн бұрын
🙏♥♥
@Yosebeny
@Yosebeny 7 күн бұрын
እናመስከናለን❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 күн бұрын
@MaledeTube
@MaledeTube 8 күн бұрын
እናመሠግናለን ወንድምዬው🤗🥰🥰በርታልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 7 күн бұрын
ወንድማችን ❤❤❤❤
@FaniMelkamu
@FaniMelkamu Күн бұрын
Erasen betam enday ena mesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Күн бұрын
🙏♥
@yasab8581
@yasab8581 8 күн бұрын
anite lyu neh sewu edihon ereditehgnal❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥♥
@najat2207
@najat2207 7 күн бұрын
የኔዉ ፈጥኖ እየተጣላን ነዉ እናተ በማይል ሰዉ መናደድም አለ ለካ
@HaniAbebe-l8w
@HaniAbebe-l8w 5 күн бұрын
Ine betam ndetam negn benggre askeymewalew ahun gn selchtot,blok,adrhognal gn astedadege yetecekone new ahun gn esu gar sihon new netsanet,misemagn leza smeten new mnagerew ahun tenadobgnal ebakkn mkeregn wendme yale esu menor alchlm ....besew hager tecenke sra mesrat,erasu alchalkum
@yemefthebet
@yemefthebet 5 күн бұрын
በመጀመሪያ ያለሱ መኖር አልችልም የሚለውን ሀሳብ ማስወገድ ይኖርብሻል፣ ልጁን እስከ ጥግ ድረስ ማፍቀር ችግር የለውም ካንቺ የሚጠበቀውን በሙሉ አድርጊለት ነገር ግን ከራስሽ በቀር ሌላውን ሰው መቆጣጠር ስለማትችይ ምንም ብትሆኚና ብታደርጊለት በቂ የማይሆነው ሰው ወደ ህይወትሽ ሊመጣ ይችላል ፣ ስለዚህ ካለ ሆነ ሰው መኖር አልችልም ማለት መቆጣጠር ቀማትችይው ሁኔታ ራስሽን እስረኛ እንደማድረግ ነው፣ ሁለተኛው አስተዳደግሽ አሁን ያለሽበትን ማንነት እንዳላበሰሽ ሁሉ እሱም ትችትና ጠንካራ ቃላትን መቋቋም የማይችልበት ዓይነት ዕድገት ሊኖረው እንደሚችል አስቢ፣ ስለዚህ በተቻለሽ መጠን በሱም ቦታ ሆነሽ ነገሮችን ለመረዳት ሞክሪ። ከዚህ በተጨማሪ ነፃነት ማለት እንደፈለጉ ማውራትና መዘርጠጥ አይደለም በተቻለሽ መጠን ክብሩን የማይነካና ስሜቱን የማይጎዳ ንግግር ልታደርጊ ይገባል ።
@Tamer-tp3cx
@Tamer-tp3cx Күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@zeynebahmed-g4q
@zeynebahmed-g4q 8 күн бұрын
ወድም,,በጣም,,አመግናለዉ,,ኢሄ,,ምክር,,ለኔ,,ነዉ,,የሚሆነዉ,,😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 7 күн бұрын
ኣከብራሃለው❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 күн бұрын
🙏♥♥🙏
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 8 күн бұрын
❤❤🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@hebshawit
@hebshawit 8 күн бұрын
እኔ የማልፈልገው ልጅ ሁሌስለትዳርነው የሚወራው አንጋባ ነው የሚለው❤ የምፈልገውደሞ አይለኝም😂😂😂 ብቻትምርትህ ጡሩነው
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@KunjeeEthiopia
@KunjeeEthiopia 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlloalloAllo-z8j
@AlloalloAllo-z8j 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlloalloAllo-z8j
@AlloalloAllo-z8j 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@KaykaPaula
@KaykaPaula 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@HaregAbboy
@HaregAbboy 8 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@DjdjSjs-k7j
@DjdjSjs-k7j 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@fdhj7057
@fdhj7057 8 күн бұрын
❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 8 күн бұрын
ወንድሜ እዳታልፈኝ 😂አንድ የማፈራው ልጅ ነበር እና ምን አለኝ መሰለህ ወር አወራን እና በር ላኪልኝ አለኝ ስልኬ ተበላሽቷል ወይ ስልክ ወይ ብር ላክልኝ አለኝ እኔ ደግሞ አልችልም አልኩት እሺ አለና ዝም አለ አኔም ላሽ ብዬ ልጥፋ 😂ምክርህ ለግሰኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
የእውነት ዝም በይው፣ በአንድ ወር ትውውቅ እንደዚህ ዓይነት ነገር መጠያየቅ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም።
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 7 күн бұрын
@@yemefthebetእሺ ወንድሜ ክበርልኝ ❤️🙏
@TeybaYassin-wt4kw
@TeybaYassin-wt4kw 8 күн бұрын
እስኪ ወንድሜ ምከረኝ. ከጓደኛዬ ጋር ከምንስማማው ምንጣላው ይበልጣል ሁሌም እኔ ነኝ ሰላም እንዲፈጠር ማደርገው. አሀን ግን በማላውቀው ጥፋት ዘጋኝ እኔም ስለሰለቸኝ ዝግት አደረኩት ሳምንት አለፈን ደግሞ አብረን ነው ምን ስራው. እሱን ማየት ደብሮኛል. ምን ላድርግ ???
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
በተቻለሽ መጠን ምንም እንዳልሆንሽ የሚያሳብቅ አይነት አክት ይኑርሽ፣ በስራ የምትገናኙም ከሆነ የጥላቻም የፍቅርም ያልሆነ communication ይኑርሽ ከሱ ጋር ልክ ከሌሎቹ ጋር እንዳለሽ አይነት ማለቴ ነው። ንዴትሽም መደበርሽም ማኩረፍሽም ከሁኔታሽ አይነበብ ያኔ ትልቅ ድንጋጤ ይፈጠርበታል የሆነ የጀመርሽው መንገድ እንዳለ ያስባል፣ የግዱን ነገሮችን ለማስተካከል መሯሯጥ ይጀምራል!
@TeybaYassin-wt4kw
@TeybaYassin-wt4kw 8 күн бұрын
@yemefthebet እሽ በጣም አመሰግናለው እውነት አቀለልክልኝ
@Be8tys
@Be8tys 8 күн бұрын
እናመሰግናለን 😍😍
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 күн бұрын
@woguymams
@woguymams 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
🙏♥
@JcyfHch
@JcyfHch 8 күн бұрын
❤❤🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@እማሁሌምእወድሻለሁ-ዘ2ኈ
@እማሁሌምእወድሻለሁ-ዘ2ኈ 8 күн бұрын
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
👍♥
@MoloBerehon-z2y
@MoloBerehon-z2y 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@AreguMola
@AreguMola 8 күн бұрын
❤❤❤🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 күн бұрын
@Zamzam009-jb9rj
@Zamzam009-jb9rj 7 күн бұрын
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 күн бұрын
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 6 күн бұрын
❤❤
ወንዶች ከዚህ በኋላ አይሸውዱሽም | yemefthe bet
9:47
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 3 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ራሳችሁን አስከብሩ
12:36
ምርኩዝ - mirkuz
Рет қаралды 18 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН