ወንድማችንን ተጫወትንበት

  Рет қаралды 92,005

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Пікірлер: 307
@heniandtsi
@heniandtsi 10 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
@ሰውአርገኝሰውእንድሆን
@ሰውአርገኝሰውእንድሆን 10 ай бұрын
I hope endet nk
@NabhaCell-o5p
@NabhaCell-o5p 10 ай бұрын
ሄኖክጥብ
@WenSnej
@WenSnej 9 ай бұрын
❤🎉​@@ሰውአርገኝሰውእንድሆን
@melakuwale5442
@melakuwale5442 10 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚአምረዉ ሁሌም እንደዚ ይቆረጥ የምትሉ እስኪ
@AmpiireEvas
@AmpiireEvas 10 ай бұрын
Batem
@Tirunesh4Ergicho
@Tirunesh4Ergicho 10 ай бұрын
ስትቆራጥ ያምርብሃል እኔ ወድጀለሁ❤nice
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ሔኖክ የእውነት❤❤❤ልጆችህ ባለቤትህም ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ገና ስትታዩ ይለያል ምርጥ ቤተሰብ❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 10 ай бұрын
ሄኖክ እዳውእ ሁሌም እንዳሁኑ ተቆረጥ በጣም ነው የሚያርብህ ማርያምን ዋው በጣም ነው የሚአምረው👍❤❤❤
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 10 ай бұрын
ሄኖክ እኮ ሁላችሁንም ይበልጣችኋል ደግሞ መላጣ ወንድ ስራ ይወዳል😍😍😍
@quite701
@quite701 10 ай бұрын
እር አባበል 😂
@SamiraSamira-x2c
@SamiraSamira-x2c 10 ай бұрын
ወላህ ያምራል ሁሌም እንደዚህ ተቆረጥ አዲስን መሰልከኝ 🥰🥰
@منهجالسلفية-ع3ل
@منهجالسلفية-ع3ل 9 ай бұрын
ወይ እዴት እዳማረብህ እስከዛሪ ለምን አትቆረጠውም ነበር ደገሞ ከሁሎም የምትበልጥ ቆጆ ነህ ምክርህ ሁሎ እንዴ አባት ነህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@meseret6608
@meseret6608 10 ай бұрын
አረ ያምራል አሪፍ አቆራረጥ ነው በዝ ው ቀጥል ሄኖክ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
እንደውም ኢሄ ነው የሚያምርብህ ከበፊቱ ከምር ሲለመድ ደሞ ሞር ሶ ሁሌ በዚህ እስታየል ቀጥል ባይ ነኝ እኔ ትስማማላቹ ተመልካቾች😊
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ዋው ሄኖክ በጣም ነው የሚያምረው እውነት ሁሌም እንደዚህ ተቆረጠው ❤የእርስ በርሳችሁ ፍቅር መከባበር እንዴት እንደምወድላችሁ እውነት የተባረከ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 10 ай бұрын
ሄኒ ይቺን ቦርጭ ደግሞ በ exercise ብታጠፋት አይ ልጅ አይ ወጣት ቀሽት ነው የምትሆነው ፂዬ ሞራል እየሰጠሽ ወደ Jim do exercise, just my opinion lovely family!!!!!
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 10 ай бұрын
እነዚህን ቤተሰቦች ስወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@Jkeesum
@Jkeesum 10 ай бұрын
ያላገባ ጎረምሳ ሆንህ በእዉነት በጣም ነዉ ያማረብህ
@عثمانبشير-ت7ز
@عثمانبشير-ت7ز 10 ай бұрын
👍👍👍🤲
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
አረቲስት ሚካኤልን መሰልክ ሚኪ ዓድዋ ሲመጣ ባለግርማ ሞገሱ ከነባለቤቱ❤❤አብምሮብካል አያስጠልማ ለማለት ነው😊
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ 10 ай бұрын
ወላሂ በትክክል እኔም ስሙ ጠፍቶኝነበር አንድ አይነት መሰሉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
@@ያልተኖረውልጅነቴ ትንሽ ደቂቃ አስቤ አስታውሼ ነው ስሙ ለኔም ጠፍቶብኝ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 10 ай бұрын
እኔም አስቤዋለሁ😂
@etenesh8056
@etenesh8056 10 ай бұрын
በጣም ያምርብሀል
@7yahgg280
@7yahgg280 10 ай бұрын
ማርያምን የአቤል ቀልድ በጣም ያስቃል😁😁በተረፈ ታምራላችሁ❤
@AbiGaltigray-ce3yt
@AbiGaltigray-ce3yt 6 ай бұрын
ማርያምን ሲያምርብክ ሌላ ቆንጅየ ሸበላ መሰልክኮ❤😍😍
@freselamtamrate9671
@freselamtamrate9671 10 ай бұрын
ያምራል በጣም እኔ ወንድ ልጅ ፀጉሩን እና ፂሙን ሲስተካከል ነው የምወደው❤
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 9 ай бұрын
WOW Yewendime lijoch yimeselalu fetari yasadegelachu nurulen
@FikirJon
@FikirJon 10 ай бұрын
የምር ሄኒ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ነው የሚያምርው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 10 ай бұрын
ልጆቻችሁ ሲያማምሩ ትልቁ ልጃችሁ እናትን አያቱን ይመስላል እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 10 ай бұрын
ዋዉ ልዩሰው ሆንክ ሌላ ስው ነው የመሰልከው ግን ያምራል
@dinuyema
@dinuyema 10 ай бұрын
በጣም ነው ያማረብህ ሄኒ ግን እዮብ እና አቤልም ባያቁ የእነሱንም reaction ባይ ደስ ይለኝ ነበር 🥺🥰
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 10 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው።
@kokabtsfya
@kokabtsfya 10 ай бұрын
ያምራል ፂዬ ግን በጣም ነዉ የምወዳት ፀባያ በዚ ቀጢዪ ❤❤❤❤❤❤
@sosaso4562
@sosaso4562 10 ай бұрын
Baxami arafinoo ye maharishi arifinoo maxali hadelmii barsuu filagooti sihoo ye izaberinoo silazaa ulatuu ye aralii idaa ine wani idaa asabe utuu qojoo noo❤❤❤👍
@fatumaabdu1095
@fatumaabdu1095 2 ай бұрын
You look amazing so handsome all your family to that very nice do all the time look very young 👍
@salamsami1988
@salamsami1988 10 ай бұрын
Han betam new yemiyamirew eshi ❤ fetare yetibekacu
@Jkeesum
@Jkeesum 10 ай бұрын
እዲህ ነዉ የክርስትና እምነት አቆራረጥ ❤❤ያምርብሀል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 10 ай бұрын
ያምራሉ በጣም ሁላችሁ እግዚአብሔር ይጠበቃልን
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@lidacall2815
@lidacall2815 10 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ኤኒ ሲያምርብክ ማሪያምን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 ай бұрын
ሄኖክ ፀጉርህን ተቆረጥ ብዬ ኮሜንት አድርጌ ነበር ተቆርጠህ ስላየሁህ በጣም ደስ ነው ያለኝ እንደገመትኩት ዋው በጣም ነው ምታምረው ውበትህ አሁን ገና ወጣ 20 አመት ልጅ መሰልክ ሁሌ እንደዚ አድርገው 👏
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 4 ай бұрын
ያምራል ወንድማችን❤❤❤❤
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 10 ай бұрын
ሁላቸውም ቆንጆ ናቸው ግን ሄኖክ ከሁላቸውም ቆንጆ ነው የምትል
@essy5906
@essy5906 10 ай бұрын
ቆጆማ እዮባነዉ
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 10 ай бұрын
@@essy5906 አይ እሱ ደረጃ ቢደርስ ብለሽ እሰቢ እስኪ
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 9 ай бұрын
Eyobaya ❤❤king 🤴
@genettecere8937
@genettecere8937 10 ай бұрын
ሲያምርብህ እግዚአብሔርን
@etagegenalamraw8645
@etagegenalamraw8645 10 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ነው የሚያምርብህ ሄኖኬ
@አርህልአርህል
@አርህልአርህል 10 ай бұрын
Wawo betami yamral henye ❤❤
@ArsemaNani
@ArsemaNani 3 ай бұрын
Wow yamrale 🎉🎉🎉
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 10 ай бұрын
ማሻአላህ ሁለችሁም ተምራለችሁ በፍቅር በሰላም ሰትጎድሉ የኑረችሁ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 ай бұрын
ሄኖክ እዳውእ ሁሌም እንዳሁኑ ተቆረጥ በጣም ነው የሚያምርብህ ማርያምን
@POWE4755
@POWE4755 10 ай бұрын
ክክክክክክክ በሳቅ ነው ፍርፍር ያልኩት የተመረጠ የተባረከ ትዳር የኔ ወርቆች ባለቤትህ ወርቅ ናት ትኩረቷ እራሱ ደስ ሲል መታደላቹህ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛው🙏
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
ሄኖክ የወድልጂ አቆራረጥ ነው በጣም ያምርብሀል
@BakaluBerhanu-ki6kx
@BakaluBerhanu-ki6kx 10 ай бұрын
Wow betami yamral 😁🥰🥰🥰🥰
@asteraseter7108
@asteraseter7108 10 ай бұрын
እረ በጣም የሞራል በእውነት ከዱሩዉ የአሁኑ የዑምራ❤❤❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 9 ай бұрын
ቃልየን በጣም ነውምነው የምወዳት የሄኑክም ቆጆየ ነች የአቤልግን አታምረኝም
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t 2 ай бұрын
Aybalmmm
@እዪ
@እዪ 10 ай бұрын
በጣም ነዉ የማምርበህ ወድም
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 10 ай бұрын
ኧረ አያሥቅም በጣም ቆንጆነው ሁሌም እደዚህ አድርገው❤
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 10 ай бұрын
በጣም አማረብህ ወንድምህ አዲስን መሰልህ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 10 ай бұрын
በጣምነው ያማረብህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 10 ай бұрын
በእውነቱ የሞራል ሄኖክ ሓወይ ጠላትህ እንደዚህ የሆድ ❤
@ፍቅር-ኢትዮጵያ
@ፍቅር-ኢትዮጵያ 10 ай бұрын
yes❤
@ፍቅር-ኢትዮጵያ
@ፍቅር-ኢትዮጵያ 10 ай бұрын
yes❤
@YelamMesela
@YelamMesela 10 ай бұрын
wowowoww laka ihen yemaselii shabalaaa liji taguri newww 😂😂😂😂
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 10 ай бұрын
ፂዬ it’s OK መላጣ እኮ style ነው እየደጋገምሽ ስታይው ትለምጅዋለሽ ደሞ ያምርበታል::😂😂😂😂
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 ай бұрын
Yamerebehal henoke i swear❤❤❤❤❤❤
@hannabirhanu3178
@hannabirhanu3178 10 ай бұрын
Rebetikamusik lemenager betan Weras new yemeselkew betan new yamarebih Waw wendme🙏
@EyerusLove-os7ft
@EyerusLove-os7ft 10 ай бұрын
አምሮብካል😊😊😊😊😊😊
@destateferaa2626
@destateferaa2626 10 ай бұрын
Wawo arifnew heniye bertu❤❤❤
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 10 ай бұрын
ወላሂ ያምራል ሲድግ በጣም ያስጠላብሀል የዛሬው ዋው
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 10 ай бұрын
አቤላ ግን ለምንድነው የራስህን ዩቲዩብ ማትከፍተው የምር ክፈቱለት እና ይቅረብ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 10 ай бұрын
በጣም ነው ያመረብህ 👍👍👍
@asukoo3853
@asukoo3853 10 ай бұрын
woow.yemir.betam.yamiral.akoraretu
@zenashe
@zenashe 10 ай бұрын
betam yameral swedachu eko
@amletamrti3456
@amletamrti3456 10 ай бұрын
ወይኔ ሄን እዮባን መስልክ 🤣🤣ያምራል ግን ማርያምን
@arigash-c8y
@arigash-c8y 10 ай бұрын
ሄኖክ ቆንጆ ነው ከሁሉም ጌታን❤❤❤
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 9 ай бұрын
kaleye❤❤❤❤❤
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 10 ай бұрын
ውላሂ ያምራል እንደዚህ ነው ቆጀው እሸ
@titititi454
@titititi454 9 ай бұрын
ታምራለህ ምስትህ ደግሞ ፍልቅቅ ያለች ደርባባ ይባርካችሁ
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 10 ай бұрын
ዋዋው እንደዝ ነው ምያምረው እውነት 😍😍😍🙏🏼🙏🏼
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m 10 ай бұрын
ሄኖኬዬ በጣም ነው ምያምረው
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያማረብህ ማሻአላህ❤❤
@Fatema-o9l
@Fatema-o9l 10 ай бұрын
የምር አምሮብሀል አዲስን መሰልህ❤❤❤😂😂😂😂
@heesan7389
@heesan7389 10 ай бұрын
ይበልጥ አማረብህ የምር አደኛ😮❤❤❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 10 ай бұрын
ዋው ማርያምን ሄኒ ያምርብሀል ❤❤❤አርቲስት ሚካኤልን መሰልክ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
ዋው ያምራል😂😂 የምር መጀመርያ ትልቅ ሠው ይመስል ነበር😢😢😂😂😂😂😂
@MemiFeleke
@MemiFeleke 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም ያምራል
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 10 ай бұрын
አምሮብሀል ሌላ ሰዉ መስለሀል
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 10 ай бұрын
ልጆቹ ማማራቸዉ ጌታን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላሚና
@ሰላሚና 10 ай бұрын
ውይ ሚስቱን ስወዳት ልጆቿም ሲያምሩ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል
@MDMohammad-g3w
@MDMohammad-g3w 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@MastewalAyalew-mg7yc
@MastewalAyalew-mg7yc 8 ай бұрын
ያምርብሀል
@حميدهابحبشي
@حميدهابحبشي 8 ай бұрын
አምሮብሀል😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
እውነት በጣም ያምራል
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 10 ай бұрын
ልስልስ ፀጉር ያላቸው ወንዶች መጨ መላጣ ናቸው 😂😂ሀኒ ሁሌም እንደዚህ ያምርብሀል
@iui44i22
@iui44i22 10 ай бұрын
ዋውውውውው ያምርብሃን በእውነት😢😢❤❤❤
@Addiseberoዩቱብአዲስ
@Addiseberoዩቱብአዲስ 10 ай бұрын
Wow ነው በእውነት ያምራል
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Eqan Selam Metachihu Hani Edewm Edezik New Miyamiribihi ❤❤❤❤
@BIZUALEM-xn3nk
@BIZUALEM-xn3nk 10 ай бұрын
እንደዚህ ነው የሚያምርብህ ❤❤❤❤❤
@werketesere750
@werketesere750 10 ай бұрын
አርቲስት ሚካኤል በላይነ መሰልክ❤
@emyembet6241
@emyembet6241 8 ай бұрын
አባቱን ቁርጥ 👌🥰😍
@ToybaHussain-bf5nf
@ToybaHussain-bf5nf 6 ай бұрын
ትክክል ይመሳሰላሉ
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤woww beautiful henok
@mimiadmasu9071
@mimiadmasu9071 10 ай бұрын
ያምራል ያምራል
@hirutteshome5236
@hirutteshome5236 10 ай бұрын
በጣም ያምራል ቁጭ አዲስን መሰልክ
@fekertube6857
@fekertube6857 10 ай бұрын
በጣም ነው ያማረበት ማሻ አላህ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም አምሮብሀል ጌታን❤😘
@absabs9609
@absabs9609 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አህሰት ዴስየሚል
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 10 ай бұрын
በጣምነዉ የሚያምረዉ❤❤🎉🎉❤❤🎉❤❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 10 ай бұрын
ሄኒያችን እንደውም ውበትህ ወጣ በሚቀጥለው ሲያድግ ፀጉር ቤት መሄድም አይጠበቅብህም ፂዬ ቤት ውስጥ ታስተካክልህ ያምራል men! ሲለመድ it’s normal ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂!!!!!
@alicell4693
@alicell4693 10 ай бұрын
Egizabera Rena, betam, now,yimamiribikha
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 10 ай бұрын
ማሻአላ ያምርብሀል በዚሁ ቀጥል
@tsedi9194
@tsedi9194 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው አዲስን ትመስላልህ😁
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 125 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 156 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
17:42
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 97 М.
እኔም እወደዋለው ፕራንክ መስሎኝ እዳይጎዳኝ ፈርቼ ነው
20:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 245 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
የማዳም ቅመምን ብር በላት😱
40:24
remu khan
Рет қаралды 158 М.
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 258 М.
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 161 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 141 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.