KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክርስትና ሲከብደን ምን ማድረግ አለብን? Kesis Ashenafi #habesha #january2019 #duet #ebs #comment #like
16:35
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ወንድሜ ቆንጆህ ይህች ናት። Kesis Ashenafi G.Mariam
Рет қаралды 19,540
Facebook
Twitter
Жүктеу
1100
Жазылу 115 М.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Күн бұрын
Пікірлер: 215
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ዘማሪቀሲስ አሸናፊ እናመሰግናለን ጥሩ ት ትነው እግዚአብሔርልጆቻችሁን ይባርክልኝ በጣም ተጠቀምን ተባረክ አባቴ ጰጋውን ያብዛልወት
@syomagebremeskel8751
5 жыл бұрын
በጣም በጣም ልብ ሚነካ ትምህርት ነው ቡዙ ነገር ተምሬለሁ እግዚእብሄር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኢትዮጽያሀገሬ
4 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክህ እናመስግናለን
@betisolomon5373
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክበርልን ቀሲስ ወንድሞቻችንና የትዳር አጋሮቻችን ይህን መልካም የሆነ ትምህርት በቅን ልቦናና በመልካም ህሊና ቢያደምጡት መለያየት የሚባል ነገር አይኖርም ሁላችንም ቃሉን ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን
@እረናወለተሀና
3 жыл бұрын
በእውንት አበታችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልውት ቃል ህይወት ያሰማልን አንደን ዱች በጉልበት እና በልመና ይመሥላችዋል ነገር ግን ሁሉንም እግዚአብሔር ያዝጋጀው ሴሁን ነው። የሜምርው
@meseratmola5087
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ምህራችን በእውነት ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን በጣም አመሠግናለው አባታችን የርሰዎን ትምህርት በመከታቱሌ(በመስማቴ በህወቴ ትልቅ ለውጥ አግቻለው !!!
@የእመቤቴልጅነኝ
3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናቸዋለን ምርጥ ትምህርት ነበር እኔ አስተምሮኛል
@lamlemkidane5302
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@meronayelow2385
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ኑሩልን መምህራችን
@selamyamaryamlji530
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ብዙ ነር ትምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን!
@elhnd4838
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት
@htdvjthr1hu4grhdhr50
5 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም አመሰግናለው እረ እሰማልን ለወንድም ቢሆን ትምረትክ ያንፃል ያበረታል አይጠገብም አተን መካሪ ወንድም ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋልው በርታልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@fgyt4040
3 жыл бұрын
ብዙ እደምማር ተሰፋ አለኝ ሰለምክርህ ሰለ ትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@fhsdfgggfggcdf4261
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤
@mihretyeamarulij2648
5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለራሴ ያለኝን አመለካከት እንድቀይር አድርጎኛል እርጅም እድሜ ይስጥልኝ
@eliasaweke1962
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራቺን
@ተመሰገንአምላከይ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን
@memeyedigililijtube6496
5 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔ በእድሜና በፀጋ ይጠቅልን
@aabbccdd6406
3 жыл бұрын
አምን ፀጋዉን ያብዛልን ጠበቡን ያስተምረን እናመሰግናለን መሚር
@wogaguneyaty37
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባንተ ትምህርቶች ያላስተካከልኩትን ሁሉ አስተካክያለው ተቀይሪያለው ተለውጫለው እግዛብሄር ይስጥህ
@saracirs8725
5 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@tigesttube5763
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን በረታ በጣም ደስ ይላሉ ባለማወቃችኝ ስንት ነገር ተበላሸብን መሰለህ
@YeshiharegK
4 жыл бұрын
Egziabher yebarekeh, agelegeletehen, nurohen, betesebehen tebarek Kesis! Hulu temeheretocheh yemiyanetsu nachehew! Edme ena tena yeseteh ke-agelegeloteh me’ad endenemegeb!! Bereta Kesis!!
@samrimera7866
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@አለምፀሀይየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ኮሜት ሰጥቼ አላቅም ግን ሁሌ እማራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ
5 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርልን እህት ወንድሞቼ ለዘለዓለም በእምነት የፀና ፍቅር ይስጠን አሜን ፫
@ሃናየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
አሜን ፫
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
3 жыл бұрын
አሜን
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
5 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ ያስተማሩን የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት አባቴ እወዶታለሁ ትምርቶች በጣም ቀይሮኛል አልገበር ባይ ነበርኩኝ ፀባዬም ቁጡ ነበርኩኝ አሁን እየተስተካከልኩኝ ነዉ መልካም ሚስት ለመሆን እየጣርኩኝ ነዉ ተመስገን በርሶ አድሮ ላስተማረን
@ህይወትኃይሌ
5 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሚሰጡት ትምህርት ሁሌ አዳምጣለሁ እጅግ ጠቃሚ ነው ግን ምነው ከአመታት በፊት በሰማውት እንድ ለብዙ ነገር ባልተጎዳው ነበር ።አንዳዴም ለመልካም ነው ብዬ እራሴን አፀናናለው አለም ፊታዋንን ሰታዞርብን አምላክ ደግሞ ያለመልማል እና በእግዚአብሔር ተሰፍ አልቆርጥም ።
@dr.abrahamtube7562
5 жыл бұрын
እረ እንማረዋለው እንዳውም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ለኛ ለሴቶችም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ቀሲሥ
@selamselam4027
4 жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስ ይሚል ትምርህት ነው እናመሰግናለን
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን
@genetmihrete5730
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን የእኔ ባለቤት አብረን ነው የምንሰማው ትምህርቱን ደስተኛ ነኝ በፍቅሬ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
5 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን ያተን ትምርት ከሰማሁ ይወቴን ለዉጠህልኛን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@tesfenshnuhssdee2451
5 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ፍቅርነዉ 0507051789👍👍👍💖
@tsehaykalayu5001
5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዚያአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yalemzerefyaze523
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜ በፀጋ አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ የማያልቅ ፍቅር ይስጠን
@mimimimilove2424
5 жыл бұрын
Amen
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ለሁሉምነገርጊዜአለውተስፋ
5 жыл бұрын
በጣም አጥንትን የሚየለመልም መንፈስን የሚያረካ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም ፈጣሪን እንዲህ እንድንሆን ይርዳን የተባረከ ትደር ያርግልንንንን
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@ወይኩንፈቃዲከአንተያልከዉ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኛም ሰምተን የምንተገብር ያዲርገን
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
5 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ቅዱስ ገብርኤል ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@firewordefa4608
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በትምህርቶችህ ውስጥ ሁሉ እራስን እየከተቱ ማየት ጥቅሙ ለራስ ነው ጸጋ በረከቱን ያድልልን መድሀኒያለም
@djdjjdj7052
5 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@godadawebite2360
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙇🙇🙇
@kidsitarsema2431
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገእደሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@wubalemgashaw76
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ቃሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከእነቤተሰቦችህ ጋም አምላክ አብዝቶ ያድልህ ሠላምና ፍቅር ለእናት ሀገራትን ይሁንልን አሜንንን(3)
@edenabebe7579
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን. ወንዶችም በስማችሁት ቃል ፍሬ እንድታፈሩና እግዚአብሔርን እንድታመስግኑ ይሁን!
@birtukandjene7806
5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ያቆይልን ወንዶቹም ስሙት መስማት ብቻ ሳይሆን ተግብሩት
@betiterefe7886
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ትምህርቱ ለወንዶች ይባል እንጂ ለኛ ለሴቶችም ዉስጣዊ ትምህርት አለዉ በተዘዋዋሪ የሴትን አመለካከትም ይዳስሳል
@tigistwezde167
5 жыл бұрын
Egzaber ysmlen
@melkamentlerasnew3306
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት እጅግ ደስ ይላል ለባሌ በጣም ጠቃሚና ለእኔም ጠቃሚ ነው።
@የመሬወርቅቲዩብ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው አማኑኤል
@birtukanabase2738
5 жыл бұрын
Qalehyot yasmalen Amen
@DomaFf-kj4ew
5 жыл бұрын
እግዚአበሔር በበረከት በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን
@ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
5 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sraayele840
5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብኤር ይስጥልን
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
5 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን በጣም ጥሩ ነው ሁለቱንምፆታዎች ብቁየሚያደርግ የተቀደሰትምህርትነው።ልብላለው ትልቅ የሕይወትምግብነው። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ በፀጋ ይስጥልን
@Bzuget1996
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙌
@አመተማርያምየማርያምልጅአ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የወንድም ይሁን የሴት ማወቅ ይጠቅማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል አውቀናል በተለይ ትዳር ላልጀመርነው ደርሰህልናል በጣም እናመሰግናለን
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነዉ 🌷❤ ለሁላችንም ጠቃሚ ነው እናዳሞጣለን
@ዚታየእመቤቴልጅ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@phonehouse3626
5 жыл бұрын
ewunet new kale hiwetn yasemalin rnamesegnalen Amen Amen Amen e.r yistlin
@weddyweddy5037
5 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይስጥልን አባታችን የአገልጎሎትን ዘመንወትን ይባረክልን
@ማህደርጊዮርጊስ
5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልን
@ማራናታፍቅር
5 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ድሮ እንዲህ እሚያስተምረኝ ባገኝ ካገር ባልወጣሁ ትዳርን እንደጦር ከሚፈሩ አንዳ ነኝ በመጥፎ ጎን እየነገሩኝ እውነት ትምህርቱን ሁሌ እከታተላለሁ በሞገስ እና በጥበብ ይጠብቅክ በጣም ብዙ ተምራለሁ
@meroniguuteeali2186
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@ameenali8520
3 жыл бұрын
እናሰግናለን አባታችን ጥሩ ትምህርትነዉ
@genetaragaw6031
5 жыл бұрын
Egziabher Yemesgen kesis Ashenafi Egziabher kale hiweten yasemalen Egziabher Yestelenne
@SamiraSamira-kq7tg
4 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን
@fantafanta6244
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@ሳሬምሳሬም
5 жыл бұрын
የእድሜ ዘመኖት የተባረከ ይሁን እግዛብሄር ይስጥልን አባ
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
የእድሜ ዘመኖት ይባረክ መምሕር
@ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜን
@birkebirke5159
6 ай бұрын
Kali yasama memirachni egezebehir yisetelin❤❤❤
@asnakuyemojowachewa1232
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@ghjhhj3256
5 жыл бұрын
አሜን አሜን ፀገውን አብዝቶ ይሥጥልን አባታችን
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥሊን ቃለ ሂወት ያስማልን
@amnaaljallaf7474
5 жыл бұрын
Ewunet egzaber yibarak wandimachin kaliyot yasamalin tsagun yibzali tabarak Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen lanyam egzaber indazi iyot yisxen buzu timirti tamirenal kante baxam das yemil mikir naw egzabr ka maxifo naga yixabikik ❤❤❤❤
@miskanamiskana4203
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@fasekaamare3742
5 жыл бұрын
Thanks GoD Thanks you our Teacher GoD bless you & your family
@jasika499
4 жыл бұрын
እሰይ እግዛብሄር ይስጥልን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
5 жыл бұрын
ዘመንህን ይባርክ ሁሌም በክርስቶስ ድመቅ ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@አይኒ-ኸ6ሐ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mesinegussa1368
5 жыл бұрын
Kalehiwete. Yasemalen. Betame tekami na yalenene. Sehetete endenareme yemiyaderege new fetari segawen yabezaleh
@ቡዜ
2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tsedalmariam6322
5 жыл бұрын
Egziabher yestilin enamesegenalen memihir kalehiwet yasemalin yageligelot zemenotin yebarekilign zejim edeme ketenagar yadelilin!!!
@lamrothabtewold1477
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemaln
@fiyorigebrekrstos4683
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen qall hiwet yesmalena abate
@yoosfal3nzii731
5 жыл бұрын
ትክክል።አሜን
@kidistambachew9852
4 жыл бұрын
Egziabher ysitilin...
@meskiroman3102
5 жыл бұрын
Egzibhare edemane tena yestelane
@mahderzewdu2903
3 жыл бұрын
Egziabher ystiln
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@samrisamri9676
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምህራችን
@Daggysis
4 ай бұрын
egziabher ystlen enamesegnalen
@asnakgettaneh8140
5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new enamesgnalen
@seninegn9717
5 жыл бұрын
AMEN Amen Amen Amen kelehywt yasemaln ye agelglot zemenotn ybarkln
@deberitudubai8143
4 жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ
@bmoges8909
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@zenabelamaa5389
5 жыл бұрын
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN 😭😭 😭😍😍😍😍😍🙏
@buzaaalmualmu1880
5 жыл бұрын
AamenAamen AamenAamen 💒💒🙏🙏🌹🌹
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@essiessiewaw2354
5 жыл бұрын
Egziabehr yesetelen
@ethiopianlloveyou6831
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን
@hassansomaily466
4 жыл бұрын
እግዚአብሄርይጠልን
@birtukanadisalme3659
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን.. 🙏🙏🙏🙏 ለሁላችንም ይጠቅመናል💚💛❤
@kidisttube1956
5 жыл бұрын
Amen amen amen egzebher yeberkeke
@mehretm34
5 жыл бұрын
አናመስግናለን መህራችሂን አግዛቢሂር ዘመነህ የባርኪለህ
16:35
ክርስትና ሲከብደን ምን ማድረግ አለብን? Kesis Ashenafi #habesha #january2019 #duet #ebs #comment #like
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 390
27:00
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
27:02
ሴቶች ወንዶችን የሚመርጡባቸው መመዘኛዎች። Kesis Ashenafi G.mariam
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
26:42
Ethiopia:ሚንስትሮቹ በቃን አብይ በቃን ከቤተመንግስት ሾልኮ የወጣው መረጃ |Abiy ahmed
ኢትዮሪካ
Рет қаралды 38 М.
19:23
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 19 М.
እነሆ በጉጉት የሚጠበቀው የካቲት 1 የመቄዶኒያ ገቢ ማሰባሰቢያ ተጀምሯል | Seifu on EBS | ክፍል 2
Seifu ON EBS
Рет қаралды 2,2 М.
23:41
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
38:39
"ኣብ ግዜ ልደት ዝተፈጸሙ ዓበይቲ ነገራት" ብ መምህር ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 10 М.
34:42
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ዓርብ (መዝ 111-130)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 135 М.
23:08
ይህ ነገር ለህይወት ለውጥ ዋና ነገር ነው…….AYENE KESIS ASHENAFI G/M
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
27:09
"like" በተለያየ መንገድ | various meanings of “like”
Maraki English with abi
Рет қаралды 181 М.
30:59
ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 15 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН