KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ የነበረው አጋጣሚ ... @HassenBelayneh
19:16
ተስፋ አትቁረጪ እህቴ || ምክሩ ለሁሉም ሴቶች || ረመዳን ከሪም || @ElafTube
15:46
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
It’s all not real
00:15
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ወንዶች ለትዳር የሚፈልጓቸው 7 ሴቶች |ይህ ፕሮግራም ታለፈህ ትለድማለህ!
Рет қаралды 44,353
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 208 М.
Hassen Belayneh HB
Күн бұрын
Пікірлер: 584
@zikratube1892
2 жыл бұрын
የኡስታዝ ምክር የናፈቀዉ ማነዉ? እንኳን ሰላም መጣህልን ኡስታዛችን
@fatuma1133
2 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ እሚናፍቀኝ የኔ ልዬዬዬዬዬ ወንድም አላህ ይጠብቀዉ ያረብ
@omrahimfohfff9312
2 жыл бұрын
አኔ
@omrahimfohfff9312
2 жыл бұрын
ልክነዎዎዎዎ
@saidalsaid-9006
6 ай бұрын
ምንም ዱርዬ ቢሆን ወድ ለትዳር ሲገባ የሚፈልጋት ሴት ኢማን ያላት ነው
@saidalsaid-9006
6 ай бұрын
👍አስተማሪነው
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
2 жыл бұрын
ኡሥታዝና ጀዛከላሁ ኸይር ትምህርቶችህ ይመቹኛል እሥቲማነው ትምህርቶቹን የሚወድ
@እሙሐያት
2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላ አላህ በሠጠኝ ብቻ ተብቃቅቻ ነው የምኖረው ከዱቂት ነፃ ነኝ ለትዳሩ ደሞ እኔ መልካም ሤት መሆን ከቻልኩ መልካም ወንድ ሌሠጠኝ አላህ ቃል ገብቶልኛል እሥካሁንም ተጨንቂ አላቅ ወደፊትም አልጨነቅ
@fanouseayela7005
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@toybawollotube789
2 жыл бұрын
አላሀምዱልላህ ክሶሻል ሜዳያ ነፃ መሆኔ እደት እደምኮራ አብሶ ትኪቶኪ እምባል ስጠሩት ያስጠላኛል ጌታየ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@fatmasalem6407
2 жыл бұрын
አሚንን
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
ባለዩቱብ ሁኖ ከሚድያ ነጻ ነኝ ማለት አለደ. ከሚድያ ነጻማ ቤተሰቦቻችን ብቻ ናቸው ለማንኛው አብሽሪ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ttww9470
2 жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ሣህህህ
@sነኝየአላህባሪያ-s1h
2 жыл бұрын
አሚን
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
2 жыл бұрын
አንቺዉ እኔመም ፌስቡክም ቲክቶክም የለኝ ግን ዩቱብ ብዙ አበላሽቶኛልም አሥተምሮኛልም
@morida1876
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቡ አብድራህማን ወላሂ ልክነህ በፊልምና በሙሰልሰል በሚዲያ የተጠመዳቹ ሴቶች እራሳቹ አድን ከነዚ ፈሳዶች አላህ ይዘንልን
@myoutube1806
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያልካቸው ሁሉ ማለት በሚቻል ደረጃ ላይ ነኝ ከዛም በላይ እንደሆንኩ ውዱ ባሌ ይነግረኛል አላህ ይጠብቅልኝ በተለይ ዱአ ያደርግልሻል ያልካት ነገር ክክክ እኔም ያደርግልኛል አላህ ይቀበለው ስለ ሶሻል ሚድያ ደግሞ እኔም ይቱብ ልከፍት አኡዙቢላህ ብሎ ከለከለኝ እንኮንም ከለከለኝ ሴቶችየ እንደ እኔ ባል አይነት ይወፍቃችሁ ባይሆን እንዳትቀሙኝ ክክኪ ዋ የእኔ ውድ ባል እኮ ዩቱብ ዳእዋ ከፍቸ ፍጥጥ ብየ ሳይ የሚቆጣጠረኝ እኮ ነው አይደለም ሌላ አጂ ነብይ ፊት ሳቅ ምናምን እኔም ፀባየ አይደለም ግን ባለኝ ነገር ላይ የበለጠ የሚጨምር ሳልህ ባል የስጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
@madena1330
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
2 жыл бұрын
🌱አንቱ አዝኛ ነቢ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጅች በላይፍጡር 🌱እንቱ የድሆቺ እባት 🌱ነብዩ ሱላሁ አለይህ ወሰላም ደሥታ ሳስት ነገሮች ሲኖር ነው 🌷የምትሥተምርው ነገር ብኖር 🌷የምትወደው ነገር ቢኖር የምትፈልገው ነገር መኖር
@EnayatullahSharanwal
5 ай бұрын
ፊዳካ ሀቢቢ ኡሚ የራሱለላህ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ፊዳካ ሀቢቢ ኡሚ የራሱለላህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
2 жыл бұрын
አወራነው ሰማነው ስለ ትዳር ተግባሩ ግን አላህ ያዘነለት ሲቀር ከባድ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አገባንም አላገባንም ራሳችንን አክብረን ክብራችንን ጠብቀን መኖርን የሚያክል ነገር የለም ።ጀዛከላህ ኡስታዝ
@اناالمسلمالحمدلله
2 жыл бұрын
ያገባውም ያላገባውም ሁሉም ለቅሶ ነው ሚያሰማው አሏህ ከክፉ ውሀ አጣጭ ይሰውረን ሞክሸዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
2 жыл бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله አሚንንን ያረብ
@መዲነኝየጎጃሟ
2 жыл бұрын
ምክርህ አይጠገብ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ለእኔም ልቦና ይሰጠኝ ያረብ
@Fatumabiteslam
7 ай бұрын
ewunet new👍👍
@sadamhammed1308
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም የተግባር ሰዎች ያድርገን
@fatumafatuma1689
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን ወንድማችን አሏህ ከጥሩዎች ያደረገን
@Seada-b2d
3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡሥታዝምክራች ጥሩ ናቸው ወላሂብዙ ነገር ነው የተማረኩት ጀዛኩም ሏህ ሄር
@hawaahmed9072
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን። ኡሥታዝ እሥኪ ይችን ምክር ገልብጠህ ወንዶችንም ምከሩልን። 😂😂😂😂
@Faeza852
2 жыл бұрын
ትክክል
@መመሰጋገኛኢትዩብ
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኡሰታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይርን😍
@karimakarima8300
2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይርን"ኡስታዝ"እኛንምበሠማነው የምንጠቀምያርገን
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
2 жыл бұрын
ሳህ ከላምክ ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ከሁሉም የለሁበትም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@MuminaMhu
6 ай бұрын
ጀዛከላሀይር ኡስታዝ ያከሁሉእውነትነው አላህየሚወዳቸው ያድርገን ያረብብብ
@laylamosa5306
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ጥሩ ምክር ነው የምክርከን ጀዛክ አላህ ኸይረን
@Kemila-l3q
4 ай бұрын
ጀዛከሏ ኸይረን ወድማችን ምክርህ በጣም ጥሩናጠቃሚነው
@mekaamare2296
Жыл бұрын
እናመስግናለን።እግዚአብሄር ያክብርህ የእውነት ትክክል የሆነ ነገር
@سعدهمحمد-ع7ص
2 ай бұрын
አላህ ይምራሸ ወገናችን
@buybuy4516
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ሆይር ኡስታዝ ምክሩህ ደስ ይላል ማሽ አላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቁህ
@kemisaahmed
2 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ፊዱኒያ ወልአኼራ በሰማነዉ፣ተጠቃሚ ያድርገን
@aminamuhammed1450
2 жыл бұрын
ለአላህ ምን ይሳነዋል ዩቱብ ቲክቶክ እንድጠላው ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ የመዳም ዋይፋይ እንልብ አለኝ ግን ለ ዳእዋ ለዜና የሚጠቅመኝን ነገር እንዳይበት የማይጠቅመኝን እንድጠላው ላደረገኝ አላህ ሽኩር ይገባው ከሚካፕም ነፃ ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ እንደኔ ሚካፕ የሚጠላ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞች
@All-fg2uj
10 күн бұрын
ኔምበጣምነውየምጠላው
@hayikelmuhammad3367
2 жыл бұрын
ዋለይከውም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ።ኡዝታዝ.ፈገግ እያልክ.መላክምን.ስለምታስዘን.ጀዛከላህ.ሀይር.አላህ.ልቦናችንን..ያስፋልን።ያርብብ
@HelloHi-wb7nk
Жыл бұрын
በርታ ወዴሜ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤💯💯💯💯✅✅✅✅
@KsaSaudi-d6f
5 ай бұрын
ኡስተዝ ወለሂ ሁሉሙ ነገር እሸለሀ ትክክል ነው ጀዘክን አለሀ እክፈልክ
@medinabediru
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትክክል ብለሀል ጀዛክላህ ሀይርን ወንድማችን ኢንሻ አላህ አላህ ይርዳን
@sadakmal1865
2 жыл бұрын
አህለን አቡ አብዱራህማን አትጥፋ ወንድማችን ሰላም ያድርግህ ከነቤተሰቦችህ
@starcall9965
Жыл бұрын
😂😂😂
@user-tx1pu3sp7p
2 жыл бұрын
ጄዛከሏህ ኸይር ኡሥታዙና አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሥላም
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር ውስታዝ አላህ ይቀበልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@ኡሙመሀመድ-ጀ
2 жыл бұрын
ጀዛክሏህ ኸይር አቡ አብዱረሂም
@salesale2542
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያገሬሰዉወሎየ ትምህርቶችህበጣምየሚጠቅሙናቸዉ ጀዛከላህኸይር
@ekramwelelaw5651
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ትክክል ብለሀል ምንም እሚጣል የለውም በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን
@weynua-tube
Жыл бұрын
ወላሂ ሁሉንም በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድማችን በጣምምምም ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው ሁሌን ና አትጥፋ አላህ ልቦናችንን ይቀይርልን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኢሻአላህ ከዚች ሰአት ጀምሮ ምክርህን ልተገብር ለራሴ ቃል ገብቻለሁ በኢዝንላህ ያረብ አሏሁመ ያሙቀሊበልቁሉት ሰብትቁሉብነ አለዲኒክ
@እሙበረካYouTube
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማነው እደኔ ኡስታዝ ችግራችን ሲነግረን የደነገጠው ኡኡኡ ትክክል ነክ ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር ምክርክ ስርፆ ይገባል ማሻ አላህ
@kedijayimam9770
2 жыл бұрын
ጀዛከላይ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
@فاطمهمكه-ذ9ع
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ሶልሁን አላህ የሚፈራውን አላህ. ይወፍቀን ዛሬ ደሞ ጀመአ ነው በዛ ላይ የጀመአ መጨረሻ ነው ደአ ሙስተጀባ የሙሆንመት ነው አላህ እኔ የሚለምነው ልቤን በቁርአን እደርጥብልኝ ሶልሁን ባል እድወፍቀኝ ነው እስቲ ዶአ አድርግ ልኝ
@seada3124
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡዝታዝ
@Peace-r4t
Жыл бұрын
Welahi ኡስታዝ ስለኔ ባህሪ የምታወራ ነው የመሰለኝ ያረብ 😳 ሁሉም ያወራሃቸው የኔ ምርጫ ናቸው
@ሱበሀነክሀሊቅ
2 жыл бұрын
ወንድሜ ሀሰን በላይነህ ትክክል ነህ እያንዳንዷ የተናገርካት መስፈርት ውዱ ባለቤቴ ላይ አለ ሱበሀን አላህ አላህ ጀዛውን ይክፈለው ብዙ አስተምሮኛል እባካችሁ እህቶቸ ተሰተሩ ወላሂ በሮጣችሁ ውጤት የለም ኢማን ከሌለ
@aneenamoosa7272
Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ
@oumabdulwehab2562
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@rabiarawat9093
2 жыл бұрын
ያሑኖቹ ወንዶች ውበትም በዲኗም ጠንካራ ኪታብ ቀራች አልቀራች አይሉም አሐምሸይ ፍሎሥ ባሥ ሣሕ በናት ከ100%10 ይምኪን አተ እንደምትለው ይፈልጉ የሖናል
@Kedija6466
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
2 жыл бұрын
صح الله يكفينا شرهم😂
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
2 жыл бұрын
ሳህ
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
በጣም ይህ እኮ ዶሮ ቀር ማንነትሺን እኳን አይጠይቅም ብር አላት ከተባለ ምንም ትሁን ዋናው ብርይኖራት ችግርየለውም ነው የሚሎት
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
2 жыл бұрын
ትክክክልነህ ጀዛ ከላህ ኸይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ምክረህ አይጠገብም አላህ ይጨምረልህ
@ramanramu8942
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር መልካም ነገር እንድንሰራ አላህ ያግዘን
@EeEe-w2r
Жыл бұрын
መሸአላ ወላሂ ብዙ አስተምረኸናል ጀዛከላሁ ኸይረ
@kehu3355
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አትጥፋ ጀዛከላህ ኸይረን ትምህርትህ ፈገግ እያልን ነው የምታዳምጠው
@MimiMimi-of8ql
Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ ወድሜ አደበትህ ሲጥም ተባረክ ያረብ በርታ
@አላሁመአተሰላሙወቢከሠላም
2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር አላህ መልካም ያድርገኝ ከመልካሙ ያጋጥመን ቀጥተኛወን መገድ አላህ ይወፉቀን
@hzuhah5677
2 жыл бұрын
ትክክል ሀቅ ነዉ ጀዛኪም አሏህ ኸይርን
@ሮዛጀሚል
2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩመላሕ ኸየረን ትክክል
@አልሀምዱልለህ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር አለሀ የሰመነውን በተግበር የምነውል ያዲርገን👍👍
@hikmahzeprago2484
2 жыл бұрын
ሱብሐንአላህ ያንተ ምክር ት/ት ምታቀውን ስለምታሳውቀን አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ
@neimamohammed5411
Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ምክር ለመካብና ለሚድያ ሴቶች ሰተሩ ስንባል ሜዳ ውጡ የተባልን ይመላቸዋል አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም አላህ ይጠብቀን
@mdenatshom6352
2 жыл бұрын
ሣህ ደስ የሚል ትምህርትነው
@Rነኝ-n6g
2 жыл бұрын
የወረሀው ሁሉም ትክክል ነው ኡዝተዘችን ጀዘክለህ ከይር ሴቶቺዬ በደንብ አድምጡት እኔ ሶሸል ምዲየ ታጠቀሚ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ በታለይ ቲክቶክ ስበል ይነዝረኘል ኢንደሱ የሚጠለው ነገር የለም አለህ ይጠብቀን
@hayatomar7601
Жыл бұрын
ኤ ወላ እኔ እራሱ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ወላሂ ቲክ ቶክ
@NemeAsfe
6 ай бұрын
በጠም ጥሩ ትምህርት ነዉጀ ዛላህከ ኸይርን
@kedijaali1050
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@hayte.mohammed8011
2 жыл бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይር ያኡሥታ ወላ ትክክል ነዉ ወድ ቆፍጠን ያለችን ሤት ነዉ ሚፈልገዉ እሥከመጨረሻ አዳምጬዉ አለዉ ይጣፍጣል
@Tube-xi6yh
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ግንኮ ወዶቹ ናቸውጂ የማይገባቸው በሁን ሰአት ሴቱ ለባላቸው ታዛጂ ነን ከ100/10 የፍነገጡት እጂ 80ወቹ እርግጠኝነት እውጭ አለም ያለነው ሚስቶች ቡዙ ለትዳራችን ዋጋ እየከፈልን ነው ወዶቹ ግን አይገባቸውም አላህን አይፈሩም ስራ ስትለው ጨቀጨቅሽኝ ነው እሚለው እና ከሽታው ወደቢታው እና አይሆንም የሚለውን እህይወታችን ማስገባት እድዳለብን ነው ወዶቹ የሚረዱት እሽ ስትላቸው መሸነፍ ይመስላቸዋል
@uaeuae1256
8 ай бұрын
ትክክል ነህ እስቴ ጀግና ሁኑ እና ሀግርራችንንን በትወሂድ ትቡብ እና ታፍራራ መችም የት አትለኝም ታቃለህ ኡስታዝ
@fatymolo8031
2 жыл бұрын
ጄዘ ከለሁ ከይረን ኡሢተዘችን
@nesriya2256
2 жыл бұрын
ጀዛካማሊ ኸይር ሚረጥ ምኪሪ ኢኘኒም ሰምትን ታጣቃሜ ይዲሪገ ያረቢ
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስየሚል ቆይታነበር ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም አለም
@MdMd-qk7lt
8 ай бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم❤ سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوة الا بالله اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤
@medinamohammed4031
2 жыл бұрын
ትክክል ወንዴማችን ጀዛካላህ ኸይር ወላሂ ምርጥባል ለማገኘት ተፈለግን ዱአማድረግነውአልሀምዱሊላሂ አላህን ለምኖማንም አያጣም እህቶቸ ማንኛውንምነገር ለማገኘት ተፈለጋቹህ አላህንብቻለምኑ ዱአ አድርጉ እኔ ዱአየ ደርሶልኛል አላህን የሚፈራ በሚሠራውነገር ሰውያየኛል ብሎሳይሆን አላህ ያየኛል ብሎ የሚሠራ ባል ሰቶኛል አላህ እሥተመጨረሻው ያሣምርልኝ
@rahmetasfaw5778
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወድሜ አመሠግናለሁ
@Tube-tu2rt
2 жыл бұрын
አሏህ ሷሊህ አድርጎን ሷሊሁን ይወፍቀን ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ነአም ኡስታዝ
@zinetmoh5613
2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው ጀዛክላኸይር
@የእማየልጂ
2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልህ እኔ አግብቼ ነበር ግን በጣም ነው የደከመኝ በቃ ምን እደማረግ አላውቅም ሁሉንም ነገሬን ለአላህ ከመሥጠት ውጪ አልሀምዱሊላህ ። ዱአ አድርግልኝ ኡሥታዝ የሁለየም ተከታታይህ ነኝ
@laylamosa5306
2 жыл бұрын
አብሸሪ እህት
@የእማየልጂ
2 жыл бұрын
@@laylamosa5306 አላህ ይበሺሪክ ቢልኸይር እህቴ
@zburahassenaschal8693
2 жыл бұрын
አብሺሬ እህቴ ለሊት ሰግደሽ ድኣ አርጊ
@seidatube419
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የተባለዉ ሁሉ ነበርኝ ከልጂነቴ ጀምሯ እስካሁን ድርስ በራችን ጎድጉዷል ከአንድም ሳልሆን ይህዉ አለሁ ዱዓ አድርግልኝ ያጀማዓ ወንድ ቢንጋጋ አላህ ካልፈቀደዉ የሚሆን ነገር የለም
@zinetgumataw4698
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወዲማችን አላህ ከፍ ያዲርግህ በአፊ በጦአ በኸይር ከነቤተሰቦችህ አረዝም እዲሜ ይስጥሕ
@Zahra-dp8hk
Жыл бұрын
ጀዛኪላህኸይረን የልቤንነው።የተናገርከው ታይጠይቋቸው ላገባውነው።እያሉ ሴት የሚያሰድ ቡ ኒቃብ ለብሰው የ ሚያወሩአሉ
@aleemaaleema1559
2 жыл бұрын
የምር ተመቺተከኛል ምረጥ ሰው እዲሜና ጤና አላህ ይስጥህ ጀዛ ኪ ወድማቺን አትጥፉ
@fjgdgg1538
2 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸዪረን እሥታዙነ
@ሀሊመትውሎ
Жыл бұрын
ኡሥታሥምክርሕናፍቆንነበርመሸአላሕመሸአላሕ❤❤
@ekramhasen2535
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኽይርን
@dohadoha8116
2 жыл бұрын
እንዴው ኡዝታዛችን ወላሂ ለህቶቹ እሚቆረቆር ኡዝታዛችን ወላሂ ታናናሸ እህቶቹንና ሴት ልጆቹን እሚመክር ወንድምና አባቶች ነው እሚመሰለው ኡሰታዛችን አላህ እርሜህን ያቆይልን ወላሂ ሰትመክረን ከልብህ ነው ወላሂ ቆይልን ኡሰታዝ ሲመክራችሁ የበናት ታላላቅ ወንድሞቻችሁ ቁጭ አርገው ሲመክሯችሁ ታሰታውሳላችሁ ኡዝታዛችን ታላቅ ወንድሜ እሚመክረኝ ነው እዬመሰለኝ ተመሰጨ እማዳምጠው ከከከከ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
Жыл бұрын
በጣም
@MaryamMaryam-rr2xi
2 жыл бұрын
አላህእርጅንእድሜክጤናጋይሥጥህ፣ጠቃሚእውቀትንምይጨምረልህ
@mominamohamed5207
2 жыл бұрын
ጀዛካ አሏህ ኸይር ኡስታዝ ትክክል ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@momina1149
2 жыл бұрын
አህለን ዶክተራችን ከዚህ ቦሀላ ዶክተር ነው የምልህ ምክንያቱም በትዳሩም በሳይሱም ዶክተር ሰለሆንክ
@ያአላህመጨረሻየንአሳ-ኘ7ደ
2 жыл бұрын
ጀዛክአሏህ ኸይር ወላሂ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኛም በሰማነው አንተም በተናገርከው ተጠቃሚዎች አላህ ያርገን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@zeinebamohd4203
2 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛኩሙሏህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ነዉ ኪፕ አፕ
@madeenamadeena7882
2 жыл бұрын
ያረብ ልቦና ይሰጠን ዉሰታዝ ጀዛኩሙላ ህይር
@Z.d-y7p
2 жыл бұрын
ልብ. የሚነካ. ሀድስ. ነው. የነገርክን. ወድሜ. ጀዛካላ. ኸይር
@zinetseidzanbayseid
2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዛችን
@momina1149
2 жыл бұрын
በሰማነው የምነጠቀም ያድርገን ያአላህ ሰሙ እህቶቸ
@weynshettadese2226
2 жыл бұрын
ስላም እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ግን ዲን ህጃብ መሰልስል ወይ ድራማ ብቻ ደስ እሚልና አስተማሪ የሆነ ት/ት ሰለሆነ እናመሰግናቸዋለን አላህ ይባርክፊክ
@hayatseid6725
2 жыл бұрын
🌹🌹
@kichenማዓድቤት
Жыл бұрын
Ahlan wudde
@shadas8410
2 жыл бұрын
ኢሻአላህ ጃዛከላህ ኸይር እኔ ወደሀገር ስገባ ኢሻአላህ ላገባነው ድአ አድረግልኝ።እኔም ሀቁን እምወጣ ያድርገኝ ያረብ።
@Omar-zj4tc
Жыл бұрын
ድንቅ ምክር ጀዛ ኪላሁ ኽይረን ኡስታዙና
@habibayousuf6171
2 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሥታዝ ጠፍተኽ ነበር እንካን በሠላም መጣኽልን ትምርትኽ ምክርኽ ናፍቆን ነበር እንካን በሠላም መጣኽልን
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
2 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ኡስታዝ አሳከኝ ፊትሽ ሳኡድያ እጅሽ ሱዳንያ ይመችህ አቦ ፊቷ እኮ የስንት ብር ጀሶ ተመርጎበት ነው ክክክክ
@bint4181
2 жыл бұрын
ክክክክ
@አይዱኒያ
2 жыл бұрын
ሳህ ክክክክ
@habibaredi8201
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fatumamuhammed7167
2 жыл бұрын
ወላሂ እወንት ነወ
@rabiarawat9093
2 жыл бұрын
ወየው😜😜😜😜😜😜😜😜🤓🤓🤓🤓🤓🤓ጀሦ
@hassenadem7798
2 жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማችን አብሽር ጨምሪበት
@hayathayat3384
2 жыл бұрын
ጀዛክአላህከይር አላህኢልምን ያግራልን ተኢልምየበለጠየለምእና
@marimyelemiwa1664
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ትክክል ወላሂ ያልከውሁሉ እየሆነ ያለነው. አላህይይሥጥህ
@medutube45
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ የእኛን ነገር አለሏህነው።የለከፈን ሁሉ የወደደን የጠየቀን ሀሉየሚያገባን ይመስለናል መቼ??በተለይ በወጣትነት ከ13_15__35ከዚህ ቡሀላ ያወይሊነው ።እናም ቆፍጣና መሆኑነው ተገቢ ስለዚህ ጡሩ አድርገህ ገልጸኸዋል ።እህቶቼ ፍቅረኛ የሚባልነገር አትሞክሩት መሰላልአትሁኑ ።1ወርም ይደር ሀላል አድርገሽ ባልሽይሁን ሳትሸማቀቂ ኑሪ ልጅ ቢወለድ አቅፈሽ የምትስሚውነው ።ያገራቺን ወግ ጫና አያሳድርብሽም ።ሁላቺንንም ካልተገባመንገድ አላህይጠብቀን አሚን።
@NemeAsfe
6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኸይርን
@adiyaadiya1702
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@seadetube5367
2 жыл бұрын
እውነት ለማገር ዛሬ ያዳመኩት ትዳር ነክ ዳእዋ ልብ ላይ ቀሪ ነው ኡስታዜ ያንተም ይለያል ኑርልን እዚህ በየ ሚድያው የምትዝረከረኩ እህቶች በለይ ተሸፍኛለሁ የምትሉ እራዳችሁን አታውርዱ በተለይ የፈለግሽውን ወጣሪ እየለጠፍሽ አትጃጃይ እራስሽን ታውቂዋለሽ መቸም
@MariamSaeed-vk3fv
Ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔስ ላይክ ነው የሚቀናኘ ከኮሜንቱ መፃፍ ብዙም አይደለሁ
19:16
ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ የነበረው አጋጣሚ ... @HassenBelayneh
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 27 М.
15:46
ተስፋ አትቁረጪ እህቴ || ምክሩ ለሁሉም ሴቶች || ረመዳን ከሪም || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 77 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
25:14
ለሴቶች ምረጥ ምክር ለባለትዳሮች ||Wello tube Nejah media Dawud tube Tateq media Feta daily seifu
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 38 М.
28:32
ላላገቡ ሴቶች የትዳር አመራረጥ ምርጥ ዘደ! | የዛሬው ይለያል| ለላጤዎች ብቻ!
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 47 М.
10:05
ባሎች ከኡስታዝ ሀሰን በላይነህ✅✅👍
Borena Tube
Рет қаралды 756
1:46:12
ሞት መድሓኒት ነዉ!? እንዳያመልጥዎ! የ#አዕምሮ እና #ስነልቦና ችግሮቻችን በተለይ #ድባቴና #ጭንቀት በስፋት የተዳሰሱበት ፕሮግራም ነዉ።
Hamudi Psychologist
Рет қаралды 1,3 М.
39:46
ሴቶች የማያውቁት 9 የወንዶች ባህሪ - ለትዳር የሚሆን የትክክለኛው ወንድ ባህሪ| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
26:33
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 158 М.
21:13
ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጅቱ ስትመጣ እህቴ ናት ብላ ቁጭ
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 41 М.
28:59
በእጅሽ ጣቶች ከነካሽው ጨው ሱካር ይሆንብኛል!! ለባለትዳሮች ብቻ!!
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 44 М.
28:49
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 19 М.
33:58
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 22 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН