ወንዶችን የሚያርቁ 10 የሴቶች ድርጊቶች/ባህርያት

  Рет қаралды 13,985

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ እንዲሁም በስልክ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት በ0919800810 ቴሌግራም ላይ የድምፅ መልዕክት ያስቀምጡ።

Пікірлер: 87
@Mee-y7s
@Mee-y7s 7 күн бұрын
hi my dear እንዴት ነስ በሚገርምሽ ነገር1--10 ፅፌ ለሬሴ ማርክ ሰጠሁ 2ቱ በጣም ችግር አለብኛ 2ተ ደሞ ግሜሽ ግማሽ ነኛ ለምሳሌ ወሬ ማውራት ሀሜት ሳይሆን ያየሁትን ምናገር ስለዚ I am good 😊 እና ተባረኪልኛ ጉድለቴን አስተካክላለሁ ሌሎቻችሁም እራሳችሁን መርምሩበት ጥሩ አስተማሬ ነው 🙏🙏👌👌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
አሜን! እኔም እንዳንቺ አንዳንዱ ላይ አለሁበት😊.... ስህተትን ለማረም መጣር ነው ዋናው ነገር። ማንም ፍፁም የለም።❤
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 күн бұрын
ሁሌ ገዘብ የሚጠይቅ እጮኛ ምን ትይዋለሽ
@birhanjommy
@birhanjommy 7 күн бұрын
አንዱ ችግር ካለብሽ ለሚስትነት አትመችም። እኔ እንደሆን አልፈልግሽም። ወ/ሮ ፍቅር ይበልጣል ትፍረድ!
@delilaalem3914
@delilaalem3914 5 күн бұрын
​@barkot-hm3fm ወንድ ገንዘብ ከጠየቀሽ ለጥቅም ነው ሚፈልግሽ። ሴትም እንደዛው ናት።
@SolomonMulugeta-y7u
@SolomonMulugeta-y7u 7 күн бұрын
ከሴት የሚያስጠላኝ እንዲለማመጣት የምትፈልግ ከዛም በላይ ንቀትን የምታሳይ ክብርን የማታውቅ እና ባህሪዋ የሚቀያየር ሴት በጣም ነው የምታስጠላኝ... አረ ሴቶች ባህሪያችሁን አስተካክሉ !!!(ሴት ልጅ ክብር ሲኖራት ባህሪዋ የማይቀያየር መልክዋ ደግሞ ረጅም ጸጉር ከውበት እና ከጥሩ ባህሪ ጋር ሲኖራት wow (I ♥️ you)
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 7 күн бұрын
😂😂😂አማረርንክ
@thubia8942
@thubia8942 7 күн бұрын
የምቶዳት ከሆነ ብትለማመጣት ምን ችግር አለው
@AhmdesemiraSemiraAhmde
@AhmdesemiraSemiraAhmde 6 күн бұрын
I ❤ you to😂
@ህይወትይቀጥላል-T
@ህይወትይቀጥላል-T 6 күн бұрын
😆😆😆😆
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 6 күн бұрын
እኔም ሲለማመጠኝ ነው ደስ ሚለኝ😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ❤ አለባበስሽ ስርአትሽ ደስ ይላል❤ በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ❤
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Күн бұрын
እቺ ሴት እኔ ነኝ መሰለኝ😊😊😊ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ።
@አፎሚያ
@አፎሚያ 7 күн бұрын
የኒ እህት በጣም እናመሰግናለን ይህ ትምህርትሽ ሂወት ለገባው ፈዋሽ ነው የምር እውነት እልሻለሁ በምድር ላይ እኔ እንደፍቅር የሚሆነብኝ ነገር የለም እንደዚህ ለማሰብ ደግሞ የኢነት ሂወት ሊገባን ያስፈልጋል
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 7 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 6 күн бұрын
❤❤❤
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 6 күн бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን።🙏
@fasikagebretsadik73
@fasikagebretsadik73 4 күн бұрын
E/r yebarekesh betam tiru ena hulunem liyastemer yemichel never new yakerebeshew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeteLetera
@GeteLetera 7 күн бұрын
አናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 6 күн бұрын
ፍቅርዬ አምሮብሻል ማሻአላህ ሸሚዝሽ wow! ነው።
@lionelmessicsg3080
@lionelmessicsg3080 6 күн бұрын
thank you sister ❤
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 6 күн бұрын
helpful video, thanks Sis!
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 6 күн бұрын
Thank my sister!
@زيناتبنتالحبشا
@زيناتبنتالحبشا 6 күн бұрын
ክክክክክ ምርጥ ትምህርት ሀቂቃ እደበሬ ወደዛ ወደዚህ ሚለዉ ፈገግ አረገኝ
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 6 күн бұрын
አሪፍ ትምርት❤ ክበሪልኝ
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp 4 күн бұрын
ፍቅረ ሰላምሸ ይብዛ የሆነ ነገረ ላማክረሸ ነበረ ግን በምን ላገኝሸ እችላላሁ❤❤❤🎉
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 7 күн бұрын
ታባረክ እናመሰግናለን ፍቅር❤ መልካም ሴት ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@delilaalem3914
@delilaalem3914 5 күн бұрын
ወንድ ልጂ የሚያገባትን ሴት ያዉቃል ሴት ግን በመሰለን ወይም ባየነው ነገር ነው ምንነዳው። ወንድ ሲያገባ አይቶ መርጦ ወዶ አስቦበት ቤተሰብ ጎደኛ አማክሮ ነው ሴት ደሞ ስሜቶን በተለይ ዛሬ ላይ ያላትን ስሜት አይታ ነው ምታገባ።
@birhanjommy
@birhanjommy 5 күн бұрын
@@delilaalem3914 እስቲ በአታላዩ፣ በዋሾው፣ በጉረኛው፣ በሰነፉ፣ ጫት በሚያደቀው ባዶ ወንድ አትታለሉ።
@TiሩuworkBIra
@TiሩuworkBIra 6 күн бұрын
የኔዉድ እዉነት ሽነዉ ወድብቻ አደለም እኔም ሴታ የትወጣሽ የገባሽ የትወጣሽ እያለ በጣም ሲያጨናን ቀኝ የሆነቦታ አይቸዉ ዘወር ስል አጠገቢ አገኛዋ ለዉ በዛ የተነሳ አሁን ተለያየን ማስጨነቅ ጥሩ አደለም በዉነት ማራምን ወዶችም ችግር አለባቸዉ ሁሉንም ምከሪ በተረፈ በርችልኝ❤❤❤❤
@abmight9857
@abmight9857 7 күн бұрын
ተይ ፍቅር እኔ ብዙ በደል ደርሶብኝ በንግግር በሰነ ልቦና በትሬ በሌላም በጣም ልበ ተሰብሮ ለ ልጆቼ ሰልነዉ እየኖርኩ ያለሁት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞን❤ፀልይ! መልካም ቀን ይመጣል...
@keftam
@keftam 6 күн бұрын
ሁሉም ወንድ እኮ እንደ ቅዱስ ዮሴፍ አይደለም። እናንተም ችግር አለባችሁ። ብዙ ገልቱ ወንዶችም አሉ።
@Hana.yameriyam
@Hana.yameriyam 7 күн бұрын
በጣም ኮ ነው የማከብርሽ ዋው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ❤
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 7 күн бұрын
ፍቅር ስለሰጠሽን አስተያየት ምክር አአመሰግናለሁ ግን ለወንዶችም እኛ እማይመቸንን ንገሪልኝ እባክሺ።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
ውዴ ሰርቻለሁ ቪዲዮ ከዚህ ቀደም ይኸው ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/oZ_RlHemhNCFaq8si=QZ9kxrRBzQEvq4xM
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 сағат бұрын
ይመችሽ ጎበዝ ህይወቴን ከፈጣሪ ቀጥሎ ቀለል የምታረጊልኝ አንቺ ነሽ
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 5 күн бұрын
ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽልሽ አድናቂሽ ነኝ እኔ ግራ ያጋባኝ እንደስስት የሚቀያየረዉ የራሴ ፀባይ ነዉ እንዴት ነዉ ማስተካከል የምችለዉ እዉነት ለራሴ ይገርመኛል ፍቅርየ መፍትሄ ካለዉ 😢 ግን አልዋሽም አላስመስልም ካልመሰለኝ መልስ አልሰጥም በምወዳቸዉ ብዙ ተጎድቻለሁ ሰዉ ማመን ተስኖኛል እዉነት እራሴን ስመለከተዉ ሙሉ ባህሪየ ተቀይሯል እዉነት ፍቅርየ እስኪ መላ በይኝ 😢
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 5 күн бұрын
ብዙ መጎዳትሽ ነው ባህሪሽ እንዲቀያየር ያደርገው። ግን መረዳት ያለብሽ ውዴ ሁላችንም ብንሆን በሰዎች እርግጠኛ ሆነን ሳይሆን ፈጣሪ እንደማይጥለን ታምነን ነው የምንኖረው። የተለያዩ ቪዲዮዎችን ስለምሰራ በቀጣይም ምላሽ በሰፊው እሰጥሻለሁ ።በርቺልኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 5 күн бұрын
ብዙ መጎዳትሽ ነው ባህሪሽ እንዲቀያየር ያደርገው። ግን መረዳት ያለብሽ ውዴ ሁላችንም ብንሆን በሰዎች እርግጠኛ ሆነን ሳይሆን ፈጣሪ እንደማይጥለን ታምነን ነው የምንኖረው። የተለያዩ ቪዲዮዎችን ስለምሰራ በቀጣይም ምላሽ በሰፊው እሰጥሻለሁ ።በርቺልኝ
@Hana.yameriyam
@Hana.yameriyam 7 күн бұрын
አዎ ስሜታቸው አይታወቅም 💪💪
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 5 күн бұрын
Wow!!!!!...
@Alemworku-te7ey
@Alemworku-te7ey 6 күн бұрын
ዕርዕሱን ሳየው ሰፍ ብየ ነው የመጣውት ሰውን ያለማመን ችግር አለብኝ😂 ይመችሽ ልጅሽ ትደግልሽ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 сағат бұрын
ቤትሽ ነው ያምራል
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 7 күн бұрын
አመሠግናለሁ ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 6 күн бұрын
❤❤
@Fatuma-y6s
@Fatuma-y6s 7 күн бұрын
እናመሠግናለን እኔ ምርጥ ባል አለኝ❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
❤ደስ ይላል የትዳር አጋርን በአደባባይ ማሞገስ!
@uaesara8261
@uaesara8261 7 күн бұрын
ወንድ ልጄ ክብር ይፈልጋን ጄግና መባል ይፈልጋን ሰትሉ እሰማለሁ ግን ያነ ወንድ የሚሰራው ሰራ መጥፎ ሁኖ እንዴት ላክብርው ጄግና ባልሆነው እንዴት ጄግና ልበለው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
የሚሰራው መልካም ነገር ካለ በሱ ማመስገን ነው።ሁሌ ስህተትን መርጦ ከመውቀስ እንጂ ያልሆነውን ነህ ማለትማ ውሸት ነው
@AhmdesemiraSemiraAhmde
@AhmdesemiraSemiraAhmde 6 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ 6 күн бұрын
ትክክል
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 6 күн бұрын
Zate staylesh betam yamral.
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 7 күн бұрын
እድለኛነህ ልለው ነበር ተውኩት😊
@KedraDjku
@KedraDjku 7 күн бұрын
እናመሰግናለንን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤
@utopia256
@utopia256 7 күн бұрын
Nurilign fiker
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ ከልብ❤
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 7 күн бұрын
ፍቅር ሀገር ስመጣማ አገኝሻለሁ ብዬአስባለሁ😊
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
እሺ ውዴ! የዛ ሰው ይበለን❤
@lilyfiseha4205
@lilyfiseha4205 6 күн бұрын
Is that really you?ፍቅር 🤔
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 7 күн бұрын
ፍቅር አድ ሰው ስለወዴዴንና ለኛ ጥሩ ስለሆነ ብቻ ማግባት አለብንዴ እኛ ሳናፈቅረው
@sheto-l5e
@sheto-l5e 7 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
በኔ አመለካከት ማግባት የለብንም። ፍቅር ከሁለት ወገን ሲሆን ነው መልካም ። ያለበለዚያ ጣዕም አልባ ነው የሚሆነው
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 6 күн бұрын
እስማማለሁ​@@fikeryibeltal
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 6 күн бұрын
ችግር የለዉም ምክናቱም ወንድ ስለሆነ ፍቅር ሲሰጥሽ ትወጅዉ አለሽ
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 7 күн бұрын
❤❤❤
@yenezematubeR1
@yenezematubeR1 6 күн бұрын
😅😅😅😊😊
@Lemlem-rr8nq
@Lemlem-rr8nq 6 күн бұрын
😁🤣🤣👌👌
@AsmlshJongile
@AsmlshJongile 7 күн бұрын
ስለተሳካለት ጓደኝው ደጋግመሽ እዳታወሪ ያመናል
@muluderbie3260
@muluderbie3260 7 күн бұрын
❤❤❤
@Titiraya-v2s
@Titiraya-v2s 5 күн бұрын
❤❤❤
ПОДРИФТИЛ С БАБУЛЕЙ #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
A Child's Big Mistake Turned Into an Unforgettable Gift #shorts
00:18
Fabiosa Stories
Рет қаралды 43 МЛН
When my son wants to eat KFC #shorts #trending
00:46
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ስለ ስንፈተ ወሲብ ይሄንን ያውቃሉ?
16:23
Agercho-አገርቾ የባህል መድኃኒትና ህክምና
Рет қаралды 8 М.
ከማግባታችሁ በፊት ማወቅ ያሉባቹ 10 ነገሮች #ትዳር #Marriage #ebs #Eyoha
29:24
ПОДРИФТИЛ С БАБУЛЕЙ #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН