No video

ዋንትያ የገንዘብ ምንጯ ታወቀ _ _ከጀርባዋ ያለው ሰው ተገኘ_ wantiyas source of the money is known _ The man behind her.

  Рет қаралды 116,899

Biruk Entertainment

Biruk Entertainment

Күн бұрын

_ የታዳጊዋ ዋንትያ የማያልቀው ታሪኳና የሰዎች አስተያየት_ The never-ending story of the teenager Wantiya and people's opinions. - none of this images,music and orvideo clips were created/owned by me.
ከእነዚህ ምስሎች፣ ሙዚቃዎች እና ቪዲዮዎች ውስጥ አንዳቸውም በእኔ የተፈጠሩ/የተያዙ አይደሉም።
This video is purely fan-made if you (owners) went to remove this video,please
me before doing anything. We will respectively remove it.
#ebstv
#abrelohd
#alexisalexii
Abol TV Adey drama
#tikus
#tikusmereja
#addischewata
#ale
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#dinklejoch
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#official
#comedian
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
#live
--------------------------------------------------------------------------------------------
#kanatv / #kanadrama / #kanatelevision /Fana television / Nahoo tv / kana tv / kana drama / kana television /EBS Tv worldwide /JTV Ethiopia / LTv Ethiopia / ENN Television /naw Ethiopia music / naw Ethiopian movie / Hope music Ethiopia / Gursha tub / Entewawekalen wey / zemen Drama / Dana drama / Welafen drama / Betoch comedy / Minew shewa Tube / Sodere Tv / Arada movies1 / EthioAddis / officil teddy afro / ESAT TV / Ethiopia / Addis neger / EthioTimes / addidInfo /AddisOut / AddisTimes / CNN /BBC / Ethiopia / senselet drama / Helen bedilu tube / new Amharic Drama / VOA Amharic / DW Amharic / Tenaadam /EthioTimes / EthioNow /Zehabesha / Hiber Radio / BBN Radio / Admas Radio / yoni magna, Dire Tube / mogachoch,EthioTube / Dana Drama / Derso Mels Drama / Ayer Bayer Drama / Habesha movies/ Amen Drama / meleket Drama / Habesha comedy / Arada Cinema / Guragegna music / Oromigna music / Tigrigna music / Amharic music / Ethiopian music / DireTube / MinLitazez / Ethiopian Comedy / Ethiopian Drama @burak_multimediaw ethiopian movie,ethiopian film,amharic movie,ethiopian movie 2021,new ethiopian movie 2021,amharic movies,new amharic movies 2021 full movie,amharic movies 2021,ethiopian film 2020,ethiopian movie,news,ethiopian technology,ethiopian,ethiopian music,ebs worldwide,zehabesha,abel birhanu,ethiopia today,ethiopian celebration,shoes,nike
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
EThiopian tiktok funny | jaratesfaye1 | habesha tiktok funny | Balageru tv | New Ethiopian film,new Amharic film,Ethiopian movie,amharic film,new ethiopian movie,ethiopian film,amharic movie,ethiopian movie 2021,new ethiopian movie 2021,amharic movies,new amharic movies 2021 full movie,amharic movies 2021,,Ethiopian Tv,African Tv,Arts Tv,Arts tv world,Wase records,Tirgum film#Habesha film,#Tiktok records,##Ethiopia,#Ethiopian music, #amharic tv,#ethiopian news, #fana tv,#sodere tv,#ebs tv,# seifu on ebs, #arts tv,ህንድ ትርጉም ፊልም,እረኛዬ, አዲስ ፊልም, abiy ahmed,zehabesha newsEthio Netflix official,Yesuf App, ሰበር ዜና, Ethiopian Music, Ethiopian Movie, ዶ/ር አብይ አህመድ, How To Download, How To Learn, Kana Drama, How To Use, Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS, Betoch Comedy, Entertainment, Habesha,techno jossy, ethio 360 media, ef, tst app, yesuf app, lij bini tube, zehabesha, ethio forum, abel birhanu የወይኗ ልጅ 2, wollo tube, awlo media,Ethiopian news,babi,abrelo,kana tv, አርቲስቶች,የሁሉ ቤት,omn,kello media,dw television,arda vlog,የቴክኖሎጂ መረጃ,wase records,tergum film2021,action film,kana films, ዋይፋይ,የስልክ,ዜና,Ethiopian,zte wifi,wifi hacking,hacking tutorial in amharic,sodera tv, Tergum film,wase records,ዋሴ,ሪከርድሰ,ትርጉም ፊልም,ተከታታይ ትርጉም ፊልም,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,miko
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ከታች ያሉትን ቪዲዮችን ብትመለከቷቸው ጥሩ ነው--#Ethiopia#comedy#youtube ____you may also like this videos
--የፖርቹጋል ድልድይ Portuguese Bridge- • የፖርቹጋል ድልድይ Portuguese...
• የገባበት ገብቼ አወጣዋለሁ/በችግሮቻ...
• ብርሀኑ ነጋ ቤት አከራይ ቢሆን_ ከ...
• ክፍል አንድ/part one/ ከሰይጣ...
• ክፍል ሁለት/ part two/ ከሰይ...

Пікірлер: 151
@user-hs1qd2dd4f
@user-hs1qd2dd4f 7 ай бұрын
እድሜዋ ነው ተዋት ዘና ትበል ዘመኗን ሙሉ ታልቅስ እንዴ
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o 2 күн бұрын
ስውግን ያምዋልእድ ስያጥሉ ትግዴው ነው እዴ ይስጡተ ዋቶ ይምችሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@YthTyu
@YthTyu 7 ай бұрын
ኧረ ተዋት ልጅቷን በአላህ ፈታ በይ የኔ ዉድ መልካም እድል ዉዴ ዋንቲያኔ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 7 ай бұрын
ላልፍ ሲል ቀን ይመሻል በርቺ የኔ ቆንጆ
@user-uk9wd9xv8q
@user-uk9wd9xv8q 6 ай бұрын
በርቺ አይዝሽ❤❤❤
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Ай бұрын
ወንድም ነዉ❤❤❤❤❤
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ❤❤❤
@shesho4631
@shesho4631 3 күн бұрын
ሰው ለራሱ ይወቅ መጀመርያ ምንንንንን አገባቹህ ምድረ ቡዳወች አይይይሰው ፈታ በይ እናት ተዋትትትትትትት እግዛብሔር አነሳት ሰው ወድቆ ይቅር አረጉድነው ዘድሮ ፈታታታታ በይልኝ ማርየ❤❤❤❤❤
@user-um6cq7cz8c
@user-um6cq7cz8c 7 ай бұрын
ቆይግን እርዳታን ያደረጋችሑላት ሠወች ለምድነው የረዳችሗት ታለችበት የከፋ ሑኔታ ወደተሻለ ሒወት እድትቀሣቀሥ አይደለደ ለምን እለውጥላይ መሖኗ እዴገና ቆጫችሑ ይልቁንሥ ብር ተሠጥቷት ባትቀሣቀሥበት ባትለወጥበት ነበር እሚያናድዴው አብሸሪ እሕት ወድቆ መቅረት እዴለለ እያሣየሸንን ነው ተሥፋ ለቆረጡ ብዙ እሕቶች ምሣሌ ነሸ አብሸሪ❤❤❤
@user-cm4ry9lh6e
@user-cm4ry9lh6e Ай бұрын
በውነት ተውዋት ልጅቱዋን የስጣቹም ፈጣሪ ይስጣቹ እድሜ ልኩዋን በመጥፎ ሁኔታ ነበረች እኮ ከምር ትዝናና ደስ እንዳላት ልጅ አደለች እንዴ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ብሩኬ አዋጭ ልጅናት የምር👍❤
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tz3xz5vc9f
@user-tz3xz5vc9f 4 күн бұрын
የሰው ልጅ አይቀየር ነው የሚባል ተዋት ዘላለሞን እዳለቀሰች ተኖር ነው ምትሉ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ
@SostSmint-qw4gx
@SostSmint-qw4gx 7 ай бұрын
ተባረክ ኣንተ ነገሩን የገለፅክበት መንገድ ራሱ ደስ ይላል! ኣንዳንድ ሰው ሰው ህይወት ስረታ ኣይደሰትም! ምናልባት እሱ ያቃተው በሌላ መደረጉ ኣረመኒያዊ የሆነ የመሸነፊ ስሜት እየተሰማው ይሆን? ብቻ የሷን ነገር በመስራት በጎውን ምዛን እንዲደፋ የድርሻህን እንዲትወጣ የህትነቴን ኣደራ እልሃሎ!
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
ዋው ፈጣሪ ያክብርልኝ
@etalem3581
@etalem3581 Күн бұрын
አበሻ ግን በጣም የሚያሳዝን ፍጥረት ነው ሰው ሲያለቅስ ሲያዝን እና ዝቅ ብሎ ሲኖር ነው ደስ የሚለን ይች ልጅ እኮ ልጅ ናት እደማንኝዉም ሰው ችግር ገጠማት በወቅቱ ህዝብ እረዳት ከዛም እራሷን ሰታወቅ ለእራሷ መኖር እደምትችል ሰታወቅ ከሰው እረዳታ በቃኝ ብላ አንገቷን ቀና ብላ በእግራ ቆመች ዛሬ በለጠቻቹ ተናደዳቹ ምደረ ምቀኝ
@tebarekmathwos-nl8ce
@tebarekmathwos-nl8ce 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ቀን ያመጣት
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig Күн бұрын
አበሻኮ ተረዳህ ዘላለም አገትህን ያስደፋሀል 😢😢ተዋት😢😢
@Laliitube-wp3um
@Laliitube-wp3um 7 ай бұрын
Jabadhuu ittii fufii❤❤
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AbebaAyele-ze3cx
@AbebaAyele-ze3cx 7 ай бұрын
አችብርሣይሆን መርሥነውየሠጠሸው እኔ በማረጌደሥሥተኛነኝ ሁሉምከፈጣሪይገኛል ቅናታም ትክክልወድሜ
@yordanos3245
@yordanos3245 7 сағат бұрын
እድሜ ልኳን ታድያ ታልቅስ እንዴ ሆሆሆሆሆ ፈታ በይ እናቴ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
ምን ችግር አለ ትዝናና በቃ እደዚህ እንደ ችግርዋን ትቀጥል ነው
@Abentheir6283
@Abentheir6283 7 ай бұрын
Selamke be etfe ebeza beruki weyyee setasazun gin yehen hulu alfa zare tinshi kena betel yehe hula milase yewredbatal bicha gin telki bota tedershalshi ayezoshi yen konjo setamere❤❤❤❤
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@AEt-e9g
@AEt-e9g 8 сағат бұрын
እረ አይባልም የሰጠውን አርጌለት አይባልም
@user-fj6xd9pq3k
@user-fj6xd9pq3k 7 ай бұрын
Wow sis.bravo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh7bc4xx1l
@user-zh7bc4xx1l 6 ай бұрын
ዋውበጠም ጀግና ናችሁ
@user-uy1tk4np4u
@user-uy1tk4np4u 6 ай бұрын
እረ ነገሮች እኮ ባሉበት አይቀጥልም ተቀያያሪ ናቸው ደግም እሷ በፍጥነት መቀያዬር የምትችል ታዳጊ ናት ስለዚህ ገና ብዙ ስለምትሰራና ተለውጣ ስለምናያት እኔ በጣም ደስ ብላኛለች
@user-nd5fs9pc3d
@user-nd5fs9pc3d 7 ай бұрын
ይመቻቹ😮😮😮😮❤❤❤❤❤😂😂😂😊😊😊😊
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 7 ай бұрын
እኔ ግን ግርም እሚለኝ ነገር ብሬ ብሬ እምትለው እንባዋን ለማበስ አደለምዴ የረዷት እና ብሩን ተከናንባ ታልቅስ ነው ሳቋን ለማየት አደለምዴ ግራ የሚያጋባ ፍጡር
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
አብታምና በአለም ታዋቅህ ትሆናለች እግዛቤር ይስጥህ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 7 ай бұрын
ኧረ በለው እማማም ጀመረወት ወይ ጉድ 😂😂😂
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም ብሩክየ እንኳን በሠላም መጣህ❤❤
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እንኳን አደረሰሽ
@SaydiBoy-iu3nj
@SaydiBoy-iu3nj 9 күн бұрын
እኔምለውየተረዳይውእንድትሥቅአደለምደምንአጫጫችሁ
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Ай бұрын
ጀግና ሴት
@umuubadhasa5764
@umuubadhasa5764 7 ай бұрын
Jabaadhu ❤❤❤❤❤
@ZebibazebibaZebibazebiba-xi7wz
@ZebibazebibaZebibazebiba-xi7wz 7 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤woww watiya ye
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
Thank u
@user-yb9bo1rr9e
@user-yb9bo1rr9e 6 ай бұрын
Jabaadhuu saaruukoo Wan ofiikoo
@Nigat-mekonin
@Nigat-mekonin 7 ай бұрын
Good job❤
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-nd5fs9pc3d
@user-nd5fs9pc3d 7 ай бұрын
በርቱ
@Biruk894
@Biruk894 7 ай бұрын
Thank u
@Xelementgaming13
@Xelementgaming13 7 ай бұрын
good job ❤❤❤😂😂
@rahelztzion
@rahelztzion 6 ай бұрын
አግባትና እንረፍ እኛም። ሠለቸን እሣን ማየት።
@user-fj6xd9pq3k
@user-fj6xd9pq3k 7 ай бұрын
My dear.sis❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 6 ай бұрын
እኔኮ የምለው መርዳትሽ ጥሩ ሆኖ ሣለ እና ልጅቷ ደክርታ ትቅር ለምንድነው ሠው ሲቀየር የማቶዱት የኔ ቆንጆ ገና በጣም ታዳጊ ልጅ ናት በቃ ልጅ ናት ተዋት ልትጓጓ ትችላለች ነገ ከነ ልጆቿ ትልቅ ቦታ ትደርሣለች
@user-ev3uh3hh9y
@user-ev3uh3hh9y 3 күн бұрын
enegen betam new yemadneqate leloch gen zembelew yekonenale lejitu gobez nat
@dawitamsalu4971
@dawitamsalu4971 7 күн бұрын
Weyna😮 tadeya😢 edlmenche tekire eche lje hohoho medri arogete yedfashi
@user-qm3es4nw7z
@user-qm3es4nw7z 7 ай бұрын
ሰላም❤
@AskaleBedada-b9g
@AskaleBedada-b9g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AbebaAbebe-hj3cd
@AbebaAbebe-hj3cd 2 күн бұрын
ምትሁን ወይኔ ተዋት ደስይላል
@shesho4631
@shesho4631 3 күн бұрын
እኔ እምለው ግን ሰው ምን አገባው የፈለገዋ ብትሆን ገና ልጀ እኮናት አረተው ግን
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 7 ай бұрын
Woaaw❤❤❤❤❤ waniriya❤❤❤ your bufitu
@user-ot9qj3bi9o
@user-ot9qj3bi9o 7 ай бұрын
ምናገባዎት እማሜ ቆማ ልትቀር ፈለግርሽ
@Hodo-c1z
@Hodo-c1z 12 күн бұрын
About enatchun
@AsluTube-lw6kg
@AsluTube-lw6kg 28 күн бұрын
Qashtiye wantiyya barchi
@mydearsho3178
@mydearsho3178 7 ай бұрын
ምን። ታርጋችሁ። በጌታ። ታዋት በቃ። ትደሠት
@user-gr3wo9jw4b
@user-gr3wo9jw4b 6 ай бұрын
Er newr new weldachihu yelende yaderegkew menager E/her fitm waga yelewm ayzosh wantiyaye qetybet gin tetenqiqesh lije
@AbebaAyele-ze3cx
@AbebaAyele-ze3cx 7 ай бұрын
እረ እማማ ብቅአሉ እዴ ብቻ ላድልጅብላችሁ የኢትዮ ህዝብ ሠልፍእዳቶጡ እኔተካናዳ አድናቂሸነኝ በቃችግርአለፈ ሒወት ወጣውረድናት አድቀንትሞላለች ይቺምልጅአለፈላት ምድነው ባድነገርላይ ማጨማለቅ በቃዘናትበል
@tamenadelle198
@tamenadelle198 5 күн бұрын
😢😢😢
@hayathassan1932
@hayathassan1932 7 ай бұрын
Yes 🥰🥰🥰🥰
@user-ec6pd3tn5h
@user-ec6pd3tn5h 7 ай бұрын
wantiya looks like jena ortega without make up ur beutiful
@user-yu1dn2uh9e
@user-yu1dn2uh9e 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KebeshGerma-sj2jt
@KebeshGerma-sj2jt 7 ай бұрын
Ere Tewate yesalefechewo teresabet Aye sew egezeber yesetawn setawo Ayelem
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 5 ай бұрын
And to Selam Media, you have got another subscriber~me. Thank you to address us.
@user-xg4uj7ik5b
@user-xg4uj7ik5b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fj6xd9pq3k
@user-fj6xd9pq3k 7 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@Hodo-c1z
@Hodo-c1z 12 күн бұрын
Wesha wesha nachu
@abebe7532
@abebe7532 2 сағат бұрын
Setegna Adari nat ⁉️⁉️
@dawitamsalu4971
@dawitamsalu4971 7 күн бұрын
Lefelfu wateya manenem atesimame
@SiinaySiinay
@SiinaySiinay 2 сағат бұрын
❤❤
@user-hc5lw6vr5w
@user-hc5lw6vr5w 6 ай бұрын
ማነው እንደ በፊቱ ትቆዝም ያለው ? ተለምኖ የተሰበሰበላትን ገንዘብ በአግባብ ትጠቀም እንጂ ...ገንዘብ ሲበተን የሚያልቅ አላቂ ነገር ዛሬ ያለው ገንዘብ ሲያልቅ ነገ በድጋሚ በዝሁ ልክ ላይገኝ ይችላል ስለዚህ በአግባቡ ትጠቀም ስለ ተለወጠች ስላለፈላት ደስተኞች ነን....
@Biruk894
@Biruk894 6 ай бұрын
ዋው
@user-kx1cv1iu1r
@user-kx1cv1iu1r 6 ай бұрын
የኔቆንጆበርችነገርግንተጠንቀቂወደሌላነገርእንዳትገቢሠዉየሚወራዉብዙነዉ❤❤❤❤
@user-yh2kt8ov4m
@user-yh2kt8ov4m 3 күн бұрын
Ayii Ethiopia koo.gin hulem malkes alebat?goskol enditil new yefelegut?kena bila mehed alebat eko.
@user-kg8id2dt4h
@user-kg8id2dt4h 6 ай бұрын
😂😂😂😂x😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@agitadesse6346
@agitadesse6346 7 ай бұрын
Estif weregna nhe eshi lrash eyabeslk new mastawekiya kehone Ydrjtu sim Yetal wantya demo asmesay Yeabat hazen endezih new ende
@user-it9ci9pt8h
@user-it9ci9pt8h 5 ай бұрын
Kiyyakoo
@MeseretDesalegn-l5c
@MeseretDesalegn-l5c Күн бұрын
Yemchish ....yemchate
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 5 ай бұрын
አምስት ሺህ ብር የሰጠችውን ሰው ፈልጉልኝና እኔ አምስት ሺውን ብር ጨምሬ እኔ ልስጥሽ። ከኩሽና ዘላለም አያውጣሽ
@MohamedAhmed-mb1vu
@MohamedAhmed-mb1vu 7 ай бұрын
allah.mchrawn.yasmrlt
@PandaPlast-m8x
@PandaPlast-m8x 22 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘😘😘
@MeskimeskiMeski
@MeskimeskiMeski 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@Tsahay
@Tsahay 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@MelatTekaKowra
@MelatTekaKowra 2 ай бұрын
Are be mareyam satyawa yamatal eidmawan tskaye
@GogglePlay-pu4rq
@GogglePlay-pu4rq 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji4ql3gb5m
@user-ji4ql3gb5m 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@user-um1mx2nz2w
@user-um1mx2nz2w 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-bp9qx8ej4s
@user-bp9qx8ej4s 7 ай бұрын
@user-wd5is3fk8b
@user-wd5is3fk8b 6 ай бұрын
Koy sew lijitua min tihun nw yalut
@solomontessema9176
@solomontessema9176 7 ай бұрын
The older Ethiopian ladys are jealous of her they can't do what she doing they want see her crying with the baby but she is strong and smart beautiful they thaik bla bla bla
@user-xm6sv4xs1b
@user-xm6sv4xs1b 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉💝💝💞💞👌👍🙏💍💍
@ayishakassa9090
@ayishakassa9090 6 ай бұрын
Estfo fetari ysth sleredahat
@user-bv6uv4qi2x
@user-bv6uv4qi2x 6 ай бұрын
Turu new 2 tegna lij kante new yaregezechew😢
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 7 ай бұрын
Wantiye itii mudii ❤❤❤❤
@user-zd9qf7if2q
@user-zd9qf7if2q 5 күн бұрын
ልጅናት ትቦርቅ
@FairouseJafar
@FairouseJafar Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-pw4ho6us2r
@user-pw4ho6us2r 6 ай бұрын
Ljtwan tefatwat
@eyerusnipp8381
@eyerusnipp8381 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-rc1ub4sl5z
@user-rc1ub4sl5z 6 ай бұрын
Mazar😂😂
@user-cj4dr9qt4m
@user-cj4dr9qt4m 7 ай бұрын
Hi
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-qm3mm1id5g
@user-qm3mm1id5g 7 ай бұрын
wend eko yileyal
@user-nt7en6xg8q
@user-nt7en6xg8q 3 ай бұрын
❤❤❤♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯👌💞💞👌👌
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН