ዋናው የቤተሰብ አልበም ተሰርቷል…. ድምፃዊ ኢሣያስ ታምራት አዲስ ነጠላ ዘፈኑን live | Esayas Tamirat | Seifu on EBS

  Рет қаралды 391,780

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ዋናው የቤተሰብ አልበም ተሰርቷል…. ድምፃዊ ኢሣያስ ታምራት አዲስ ነጠላ ዘፈኑን live | Esayas Tamirat | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 300
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጣችሁ እናተ ወንዶች ከሀድ ነህ የምር በጣም ታስጠላለህ ያችን የመሰለች ቆንጆ ሚስትህን ትተህ እነዛ ወርቅ ወርቅ የመሰሉ ልጆች ትተህ እረ አትረባም ስነ ምግባር ትሁት ከቴዲ አፍሮ ተማሩ አርፍችሁ ኑሩ በአንድ ፅኑ ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ከሀድ ብቻ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
በትክክል ለሱ ያለኝ አመለካከት ዝቅ ነያለው👌
@ራህማቱየብ
@ራህማቱየብ 3 жыл бұрын
እኔ አይቻቻው ሲያምሩ ደሞ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
እኔም ሠምቼ ነዉ የመጣሁት እዉነት ያን ይመሥል ቤተሠብ ጥሎ ሌላ ቦታ አጂብ ነዉ የዚህ ልጂ እና የኢሳም ነገር አኡዙቢላህ ነዉ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ለልጆቹ ማሠብ ነበረበት ከባዲነዉ የሞራል ቺግር መጣል ልጆቺ ላይ
@نورهحبشي-ق7ر
@نورهحبشي-ق7ر 3 жыл бұрын
በትክክል ለልጆች የማይሆን ውርደታም
@alemharar6691
@alemharar6691 3 жыл бұрын
የካደ ይካዳል እነዛን የመሰሉ ልጆች ክደህ በጣም አሳዛኝ ሰው ነህ ሞያ ከመጥፎ ስነምግባር ጋር የሚገኝ ስኬት አይኖርም ሰይፉም የምትጠይቀውን ሰው ታሪክ በትንሹም ቢሆን አጣርተህ ለመቅረብ ሞክር፣ ስብዕናቸው ከዘቀጠ ሰዎች የሚገኝ መልካም ነገር የለምና ባታቀርባቸው ጥሩ ነው ፣ነውረኛ!!!
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 3 жыл бұрын
Exactly
@melatabeye8221
@melatabeye8221 3 жыл бұрын
demoko yegziabher fekad hono yelalu ayaferum
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 жыл бұрын
Fact
@mahiyoutube7958
@mahiyoutube7958 3 жыл бұрын
Egezabhare yserahen ysethe tedare eyalwe yswe tdare tafershilshi egezabhare yegesesshi
@selamawitdesta5112
@selamawitdesta5112 3 жыл бұрын
እውነት ነው የውሸት ሰው ባዶ በየቦታው መሽናት ትርፍ መግማማት ነው የልጆቹ ማማር ደሞ ጤና ቢስ እንዳስጠላኝ
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
የትዳር መፍረስ፤ መካካድ በተለይ ብር እና ዝና ሲመጣ የተለመደ ነው፤ ነገርግን ልጆችን መካድ ወንጀል ነው!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 жыл бұрын
ለኮትራት ኑሮ ትዳርን አፍርሶ ሌላ ትዳር የፈጣሪን አታቅም ሰው ሳይወልድም አብሮ ይኖራል ግም ነህ እሺ
@tobatoba703
@tobatoba703 3 жыл бұрын
Hulet fetatoche
@tobatoba703
@tobatoba703 3 жыл бұрын
Sew sikeda. Endit yanadedale
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
ሲበዛ ባለጌ ነው እሷም እንደዛው የጓደኛዋን ባል ወሰደች እሱም ከሀዲ ነው ይሄ ባዶ ራስ
@እማማኢትዮጰያ
@እማማኢትዮጰያ 3 жыл бұрын
ስገምት ብዙ ሰው ይሄን ፕሮግራም ያየው የልጆቹን ከአየ በኻላ ነው እኔንም ጨምሮ ልጆቹን ያመስግን የማናቀው አወቅነው
@rabiamusa5381
@rabiamusa5381 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም
@titishaethio308
@titishaethio308 3 жыл бұрын
Betikikil
@titishaethio308
@titishaethio308 3 жыл бұрын
Zefagn mehonunim alawkim neber yehone jibe fit
@ktube8920
@ktube8920 3 жыл бұрын
እኔም ክክክ
@afi5295
@afi5295 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ጭራሽ ኢሳያስ የሚባል ዘፋኝ ከነመኖሩም የሰማሁት fb መደር እማያል
@hayattube5282
@hayattube5282 3 жыл бұрын
የእሱን ሙዚቃ ባለመስማት የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ
@bbks1867
@bbks1867 3 жыл бұрын
betam
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ትክክል
@AsmaEthioአስማ
@AsmaEthioአስማ 3 жыл бұрын
ትክክል
@tsikiya8268
@tsikiya8268 3 жыл бұрын
Mekegna👎ergetegna negn yeh astesaseb yekomche new 😁
@emneassen5950
@emneassen5950 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ልብ ይስጣቹ እግዚአብሔር የቀድሞ ሚስትህ ታርክ ሰምቼ ነው የመጣሁት በጣም ያሳዝናል ምናለ ለልጅ ብላቹ እንካን ብትታገሱ🤔🤔🤔። መንፈስ ቅድስ የራቀበት ዘመን ኤጭጭጭጭ አሁንስ የአለም ፈፃሜን ናፈቀኝ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 жыл бұрын
Same here....kehadi balege mechem ayisakaletim kebt new😞
@Ethio2001
@Ethio2001 3 жыл бұрын
Betam Yena Konjo Edegi
@seadayehaiklij6277
@seadayehaiklij6277 3 жыл бұрын
Yene zewari enem semche new yemetahut ewunet bleshal
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
እናንተ በአማረኛ ፃፉ የእንግሊዝ አላረጂክ አለብኝ😒😒😒😒
@አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ
@አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ 3 жыл бұрын
እኔም ልጆቹን አይቼ ነው የመጣውት ልጅቷ እራሱ ፈጣጣ የሰው ባል መሆኑን እያወቀች መስረቋ ቀንሽን ጠብቂ
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 3 жыл бұрын
የሰዉ ባል የቀሙ ሰወች ደነዝ ናቸዉ ያፍራሉ
@bbgl5736
@bbgl5736 3 жыл бұрын
እራሱ ነው የሄደው
@zekyamohammed5474
@zekyamohammed5474 3 жыл бұрын
በጣም ቆሻሾች የሴት ርካሸ ማለት ያወቁ የሚገቡ ነወ እጭ
@helenkebede1397
@helenkebede1397 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራቸውን ይሰጣቸዋል
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 жыл бұрын
በጣም
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 3 жыл бұрын
ይሷም ትቀማ የጁን ይስጣት
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
የተቆረጠ አለ ይላል ደሞ ይሄ ድንጋይ ድሮም አይመቸኝም ድብቅ ነገር ነው
@mariyammohammad5004
@mariyammohammad5004 3 жыл бұрын
ልጆቹ ደግሞ ሲያምሩ ወንዶቹ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 3 жыл бұрын
Batam he is lier
@sameratube8370
@sameratube8370 3 жыл бұрын
አረሀ። ዱገይ። ይሸለወል። ዪህከጂሂ😒😒
@sharonnovem8574
@sharonnovem8574 3 жыл бұрын
ከሀዲ ምንም ቢሆን እንደት የመጀመሪያ ልጆቹን ይርሣቸው?😳
@dabreniguse9097
@dabreniguse9097 3 жыл бұрын
Wushetun nw esti menu nw yeteqoraxaw yasazenal 😞😞
@fooziyaamohammed215
@fooziyaamohammed215 3 жыл бұрын
,የ አሁኑ ምስት ታብያዋ አይጥ ነው ምትማስላው🙊 የ በፍቱው ስታምር ወላሂ ቆንጅያ ነታ የወንዶቹ እናት❤❤
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 3 жыл бұрын
የዱሮዋ ታምራለች ያለ ሜካብ ተበላህ እማትረባ ጠጥንካሬዋ እራሱ ትቦንስሀለች
@ኢክራምኢቶብ
@ኢክራምኢቶብ 3 жыл бұрын
ከቱ አልታደለም እናነው
@Lguama
@Lguama 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምትበልጣት
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 3 жыл бұрын
የመጀመራዋ በጣም ቆጆ ናት ዋና ፈገግታዋ የልጆቹ ፈገግታ ደሥ ይላል
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 3 жыл бұрын
እኮ
@yordanosyordanos3125
@yordanosyordanos3125 3 жыл бұрын
Ewnet blekal
@yewubneshmelke1562
@yewubneshmelke1562 3 жыл бұрын
ትገርማለህ ወንድሜ ታሳዝናለህ ሁለቱ ልጆችህን አስብ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
💔
@molunasir4448
@molunasir4448 3 жыл бұрын
አስመሳይ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
ደግምዎ የመጀመሪዋአ ሚሥቱው ታምራለች
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
አብሮ አደግ ማለት የሆነች አብራህ ብዙ የደከመች የልጆችህን እናት እናልጆችህንየካድክ እርኩስ
@sesensesen6360
@sesensesen6360 3 жыл бұрын
erkus aygeltsem
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 3 жыл бұрын
ይቀጣበታል ማማዬ ይች አለም ብልጭልጭ ነገር የምታታልል ግዜ ነው
@h.7360
@h.7360 3 жыл бұрын
@@servanintmekibibtube90 ትክክአንድቀንም።የልጅቻእናትትደሰታለቻ።ግንወንድአደለምይሂ።ረምኑዘመንደረሰን።
@h.7360
@h.7360 3 жыл бұрын
ትክክልመቻሲያቅ።የሚሰቶንሀቅ
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
ወይ ልጆቹስ ባለቤቱስ የ 2 ልጆች አባት እኮ ነው የመጀመሪያ ሚስቱ በጣም ታምራለች አይ ነጠቅሻት ነገ ደግሞ የ እጅሽን አንቺንም ይነጥቁሻል .
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ትክክል እድሜ ልኩን እየተንገበገበ ይኖራል
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
አይገርምም ሴቱ አብዶል
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
እኔም አሁን አየሁት በጣም ነው የገረመኝ በፈጣሪ
@ሳምሪየገብረኤልልጅ
@ሳምሪየገብረኤልልጅ 3 жыл бұрын
ታገኘዋለች ለዛዉም ልጅ እዳለዉ እያወቀች እኮነዉ
@yeshiethiopia1643
@yeshiethiopia1643 3 жыл бұрын
በጣም
@yodittilahun3192
@yodittilahun3192 3 жыл бұрын
ባል ከመቀማት እግዛብሄር ይጠብቀን ሴቶችዬ አሜን አሜን በሉ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 жыл бұрын
አሜን
@aanaaana3762
@aanaaana3762 2 жыл бұрын
Amen
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ
@አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ 3 жыл бұрын
ወንዶች ቆንጆ ሴት አይወዱም ልበል የወንዶቹ ልጆቹ እናት ቆንጆ እኮ ናት አረፊሻል የሌለበት የተፈጥሮ ውበት የታደለች ልቅም ያለች የሴት ወይዘሮ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 жыл бұрын
ኣርቲስቶች ግን ጥጋባቹ ኣይቻልም ምን የመሰሉ ልጆጅ እያሉህ 😭ኣንድ ልጄ ትላለህ ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 3 жыл бұрын
ወንዱ ልጅህ በጣም አዝኖብሃል የፊቱ ገጽታ ይናገራል ልጆችህን ይቅርታ ጠይቅ ክህደት አይጠቅምህም ብዙ ወጋ ያስከፍልሃል ዛሬ ደስተኛ መሆንህን ብቻ አታስብ ነገ ምን እደሚፈጠር አታቅም ክህደት ሐጢያትም ነውርም ነው ።
@ኤልሻዳይ-ሠ8አ
@ኤልሻዳይ-ሠ8አ 3 жыл бұрын
ትክክል
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
አልገባውም ዋጋ አደሜሰከፍል
@masichannel4861
@masichannel4861 3 жыл бұрын
Yess
@saraeliyas6891
@saraeliyas6891 3 жыл бұрын
ኢንተርቪዉ ተቆርጧል ብለሐል የተቆረጠዉ ይለቀቅ ምትሉት እሥቲ በላይክ 😭
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 3 жыл бұрын
ውሸታም በለዉ ከመጀመሪያው ሌላ ትዳር ነበረኝ አይልም ብዙ ጥያቄዎች ላይ አብሮ ለመመለስ እድል ነበረው
@ቲጂ-ሐ3ሠ
@ቲጂ-ሐ3ሠ 3 жыл бұрын
አልተቆረጠም አውቆ ነው
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 жыл бұрын
አፈር ቢ ትዳርሽ አይባርክልሽ ገና አታፍርም እኔ ነኝ ስትል ልጁ ከልጆቹ ከሚስቱ እዳፈናቀልሹ ያቺም ትዳር ይፈናቀል
@bbks1867
@bbks1867 3 жыл бұрын
amen echi ergum
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
ኧር አሚን አይባርክላት ፈጣሪ ይፈርድባት
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
አይቀርም ማርያምን ይህቺ ባለጌ ሸርሙጣ ናት
@readwanmensur9781
@readwanmensur9781 3 жыл бұрын
Ameen eche denza
@tinatinatube245
@tinatinatube245 3 жыл бұрын
atigerimim min gud nat
@እረኛዪ
@እረኛዪ 3 жыл бұрын
እዉነት የዚህን እርካሽ ሰዉይ ዘፈን አለማጀመጥ አለ መግዛት የሂ እርካሽ
@ferayalwefera1381
@ferayalwefera1381 3 жыл бұрын
በጣም እወደው ነበር ዘጋኝ ካሀዲ
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ጠላሁት አላዳምጥም
@samrawitzeray4689
@samrawitzeray4689 3 жыл бұрын
በትክከል።
@kaaduufiuzee6349
@kaaduufiuzee6349 3 жыл бұрын
Hunet nw
@tizutizu543
@tizutizu543 3 жыл бұрын
መቼም የሁለቱን ሀሳብ ሳያዳምጡ መፍረድ ይከብዳል ግን በጣም የሚገርመው አግብቶ የፈታ የወለደ ወንድ ሊሚያገቡ ሴቶች ነገ እነሱን ጥሏቸው እንደማይሄዱ ምን ያህል እርግጠኛ ናቸው? ልብ ይስጠን ነው የሚባለው።
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ጥሏት እንደሚሄድ እርግጠኛ ነኝ የሰው ባል የቀማች ሴት ሁሌም ሰላም የላትም እየተጠራጠረች ነው የምትኖረው
@ayutoube7656
@ayutoube7656 3 жыл бұрын
አተ ሁለት የሚያማምሩ ልጆችህንትተህ አድ ልጅ አለ ትላለህ ጉድና ጅራት ከሃላ ነው አሉ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀እኮ አለማፈሩ ሆ በይ ደምሪኚ እናቴ
@hayatyusof8655
@hayatyusof8655 3 жыл бұрын
አይ ጅራቱን ይዞ መጎተት ነበር ጭባ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
@@hayatyusof8655 😁
@molunasir4448
@molunasir4448 3 жыл бұрын
እይህ ብሽቅ አናደደኝ ደግሞ የግዚሀብርን ስም ትጠሪለሸ የሰው ባል ቀምተሸ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 3 жыл бұрын
በአብዛኛው ወንዶች ቅሌታም ናቸው ይድፉችሁ እናተን በበርበሬ እድሉ ቢሰጠኝ አጥናችሁ ነበር ምድር 😡
@ሀዩየቱብ-ደ7ጠ
@ሀዩየቱብ-ደ7ጠ 3 жыл бұрын
ስይፊ እንደዚህ አይነት ወራዳ ስወቺ አታምጣቢን
@negestihayle898
@negestihayle898 3 жыл бұрын
ካአጂ ይድፍክ
@besaqneber
@besaqneber 3 жыл бұрын
ልክ እኮ በግል የምታውቁት ነው የምታስመስሉት! ፈሪሳዊ ሁሉ!
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ያምጣና ያዋርዳቸው
@sabletube3397
@sabletube3397 3 жыл бұрын
ምስኪን ሰይፋ ከዚህ በፊት ብቻውንነበር አላለም እውነት አላወክም ወይስ ሙድለመያዝ🤔🤔😂😂😂😂
@aticho7216
@aticho7216 3 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ጤነኛ ነህ እውነት የሱን ታሪክ ሳታቅ ነው እንደዚህ የወረደ program የምትሰራው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
አይገርምም አሳምሮነው የሚያውቀው እሱ ከካደ እኔ ምን አገባይ ነው በውስጡ እየታዘበው
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 3 жыл бұрын
Betam nbr madenkew ymr astelegn kehadi balege nh yejihin tagegnaleh esuwam setuwa yesirashin yistish achim lij weldeshal belijish weyi berasish yikeflishal sew yezerawun yachidalina
@munazerga3522
@munazerga3522 3 жыл бұрын
በጣም ነው የገርመኝ እኔም ሴይፉ 😏😏
@workenshewoldegeorgies5044
@workenshewoldegeorgies5044 3 жыл бұрын
እኔም ያልኩት ይህንን ነው የማያውቀው የሰው ታሪክ የለም ይሄ የሌባ ተቀባይ
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 3 жыл бұрын
ሠይፉማ በደንብ ያዉቃል እንደሚያዉቅም ያሥታዉቅበታል ለነገሩ እንኳንም ያቀረበዉ ይሄን የወረደ ዝቃጭ
@mahitubes749
@mahitubes749 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ፍቅር የያዘኝ ትላለች የሰው ባል🤕 ቅምተሽ እግዚኦ🤦‍♀️
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
ውሻጠነቺ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 3 жыл бұрын
ሰይጣናቸዉ ሁለቱም
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 3 жыл бұрын
ደምሪኚ
@yasminyasmin3835
@yasminyasmin3835 3 жыл бұрын
ደሞ በ 2 ወር ውስጥ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 3 жыл бұрын
@@yasminyasmin3835  😀😀😀😀 የተረገሙ ናቸዉ ደሞ ያችነች ቆጀዋ እኮ አይ ወዶች ከሀድ ደምሪኚ ዉዴ
@emukhawlah942
@emukhawlah942 3 жыл бұрын
ሁለት ሉጆቹ እና ሚስቱ ክዶ ምን አይነት ሚስት ነሽ በሰው ትዳር የምትገቢ
@زكيةالكعبي
@زكيةالكعبي 3 жыл бұрын
Usha nat unta
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
የሠራዉን፣ይሠጠዉ😢😢😢
@frehewotttekle886
@frehewotttekle886 3 жыл бұрын
@@montahamontaha7340 Terashn tebki eswam endalkesch Anchim talkshatalsh
@esinuafework9663
@esinuafework9663 3 жыл бұрын
Enemilew? Egnihin emiyakakilu lijoch weldo agbito endemayawk sew aynun bechew atbo yaweral?"gimel serko agonbiso alu"
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ከምቀኛ ጎዴኛ እግዚአብሔር አምላክ ይስውረን እህት ወንድሞቼ በላ ትዳር መሆኑን እያወቀች በመግባቶ በጣም አዝኛለሁ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 3 жыл бұрын
ሀጢያትህ አጣጥመህ ስታወራ አታፍርም ።ከኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ነው የወጣህው ሰላምዬ አይዞሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤
@hayatheyrheyrya7730
@hayatheyrheyrya7730 3 жыл бұрын
ዉሻ ነው
@tinatinatube245
@tinatinatube245 3 жыл бұрын
@@hayatheyrheyrya7730 kelal wusha
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 жыл бұрын
ቆንጆ ልጆችና ቆንጆ ሚስት አስቀምጠህ ዉሸት ታወራለህ ኑሮህ የሚባረክ ይመስልሀል
@AAAA-lu1gu
@AAAA-lu1gu 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ! ሁለቱ ወንዶች ልጆችክ ደሞ በጣም ነው የሚያምሩት :: እባክክ የቀድሞ ባለቤትክ ካንተ የምትፈልገው ለልጆችክ ጭቅላት እንድትጠነቀቅ ነው::
@masichannel4861
@masichannel4861 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብች ነው ሣው ምንም አይቶአምንም ✝️💪
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
ከኢትዮ ኢንፎ በኋላ የመጣ🤔 አቤት ያገሬ ልጆች ሲኮምቱ እኮ እጥብ አርጎ ስጥት😂
@ተመስገንአምላኬ-ገ4ሐ
@ተመስገንአምላኬ-ገ4ሐ 3 жыл бұрын
በጣም አንቺን እንደ እኔ ታዝበሻል 😆
@ajmnajmn7296
@ajmnajmn7296 3 жыл бұрын
Are bihonln bnketktachew baltegebn
@rahelmulugeta7556
@rahelmulugeta7556 3 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ወሬ ጎርጓሪ አይደል ሳይሰማ ቀርቶ ነው ልጆቹን ሚስቱን የካደው ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ብር አምላኪ ሁላ
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 3 жыл бұрын
ዝም በይው አይጠፉውም ይሸፉፈናሉ እውነት ጀግና ናት የልጆቹ እናት
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ እሱ ነበር ተባርኪ
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር አይ ወዶች
@mikiscell6705
@mikiscell6705 3 жыл бұрын
@@eliliiprince6456 እፍረተ ቢስደደብ ካአዲ
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
@@mikiscell6705 እእ??? አይነበብም ምንድነው ምትለው?
@ዘይነብአርቡ
@ዘይነብአርቡ 3 жыл бұрын
ልክ እደኢሳም ሀበሻነው ካዳን ፈጣሪ ይክዳህ
@munazerga3522
@munazerga3522 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው የሁለተኛ ልጁን ስም እንኩዋን አያቅም ልጆቹን ምንም እንደማይጠይቃቸው በራሱ አፍ አመነ የሀቅ ነገር
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ኮመንቶች እኮ አጥበው ነው የሚያሰጡት አብሶ ከሀዲ ወንዶችን ቢቻል በርበሬ እና ሚጥሚጣ ነበር ማጠን ብዙ እንደዚህ አይነት ከሀዲ ወንዶች አሉ
@brtelove4771
@brtelove4771 3 жыл бұрын
ትክክል
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 3 жыл бұрын
ብሶት ስላለብን እኮ ነው ክክክ
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@nejatabdu3015
@nejatabdu3015 3 жыл бұрын
እርቆን ነውጂ ማጠኑ አይቸግረንም ነበር 😂😂😂😂
@negestihayle898
@negestihayle898 3 жыл бұрын
ትክክክል አፈርይብላ እኢካጂ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
የቀድሞ ሚስቱ ትበልጣታለች ትንሽ አያፍርም ትዳር ይዤ ሲል ከያዘማ ቆየ እኮ
@Hነኚገጠሬዋ
@Hነኚገጠሬዋ 3 жыл бұрын
አለማፈሩ ከሀድነዉ ወላ
@sameratube8370
@sameratube8370 3 жыл бұрын
ልበሀ አይኑ አወወጪሂ። ነዉ ጁታ በይዉሁ። 😷😷
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Yemijemireya mistu betam tamiralchi yale makup web nechi lijocham yamiralu ante gen beraseh efere maferiya keliytam amisaya lijochen yekadike 👎👎👎👎👎 Degmo be seyfu atasabeb tekortal alalem 🤔
@sabletube3397
@sabletube3397 3 жыл бұрын
ብር አሳይታው ይሆናል
@EmuyTube1
@EmuyTube1 3 жыл бұрын
የሆንክ የወንድ እርካሽ ነህ ኤጭ በሚስት ላይ ሚስት ሚስትነቱን ታወው ልጆችህን ትከዳለህ ፈጣሪ ይክዳህ እና ታገኝዋለህ ይሄ ግፍህ በልጆችህ ላይ ታገኝዋለህ ስታለቅስ የሴት እንባ እመሬት ጠብ አትልም
@fikreteka5513
@fikreteka5513 3 жыл бұрын
የልጆቹ እናት በተፈጥሮ ውበተቷ ነው የቀረበችው እንዴት ታምራለች እችኜዋ ሜካፕ እንኳን ተለቅልቃ ሰው አትመስልም አይጥ የመሰለች ነግር
@frewoinemekonnen746
@frewoinemekonnen746 3 жыл бұрын
exactly
@RadzoI
@RadzoI 3 жыл бұрын
አንተ ባለጌ ሚስት ተብዬዋ በጣም ታሳዝናላቹ ፈጣሪ ሁለታቹሁንም የስራቹን ይስጣቹ ዘመናቹ አይባረክ
@zinashkesete266
@zinashkesete266 3 жыл бұрын
Ante zefagn sateon ebed nek antgn belo artist maferya nek yematreba
@zinashkesete266
@zinashkesete266 3 жыл бұрын
Kante mene enmare balege nek
@mesretgetachew8388
@mesretgetachew8388 3 жыл бұрын
እድሜክ ይጤር ባሌጌ
@tsinegne3166
@tsinegne3166 3 жыл бұрын
ባለጌ ሰው ነህ አይ ወንድ ቱ ትዳርህ አይባረክ
@saniraya7332
@saniraya7332 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አይባረክ ትዳራቸዉ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Desta Yerkeke
@ekramahmed7614
@ekramahmed7614 3 жыл бұрын
Asgedido yagebat timeslalech anegagerowa eyeterbetebetech new
@leltsara6725
@leltsara6725 3 жыл бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፍር አይቅርም እ/ር የስራቹን ይስጣቹ
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
የሁለት ወንድ ልጆችህ እናት አግዛት አይ ወንዶች እንደው ምን ይሻላችኋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በየቦታው ከመውለድ የወለዳችሁትን በእንክብካቤ አሳድጉ
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
I blame both. She knew he has two kids and a wife. What goes around comes around. As a woman, it's not right to hurt another woman. Being not to mention his children, he makes a lot of excuses in his other interview. You can avoid your past relationship, but how could you forget mentioning your own flesh and blood children. I heard this guy mentioning about church and Gedams. Let your actions speak louder than words. God bless his ex-wife with her two boys.
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 3 жыл бұрын
He will pay for it .
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
@@alemneshbirhan2843 yes.
@Zeeee2007
@Zeeee2007 3 жыл бұрын
that's absolutely true, 😔 i really feel very bad.
@fantufantu9524
@fantufantu9524 3 жыл бұрын
አይ ወንድ ችግር ቢኖር እንኳን መነጋገር ነበረብህ ለልጆችህ ብለህ አንተ ብጥላቸው እናትእናት ትኑር ለዘላለም ቀድመው የተወለዱትን ትረሳለህ የዘራኸውን ታጭዳለህ ልቦና ይስጥህ
@simretyenalem7021
@simretyenalem7021 3 жыл бұрын
በጣም እጠላህው ካሀጂ የሰራህን ይስጥህ
@fevenfeven8787
@fevenfeven8787 3 жыл бұрын
kelal telahut benatesh ene degemo echi ye megermereyaw mestu meslach nber yasazenal gen 😡😡😡😏😏😏
@makedasmoll7575
@makedasmoll7575 3 жыл бұрын
Baerg.twek.mewn.wesa.mawe.ayderm
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የልጆቹን ቪዲዮ አይቶ እንደገና ለማየትና ለመታዘብ የመጣ , ልቦና ይስጥህ ልጆቹን ልባቸውን ሰበርካቸው 😥😥😥😥
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 3 жыл бұрын
እኔ😂 ይሄ ከሃዲ
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 3 жыл бұрын
@@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ Henok Denku ማረን ማለት አሁን ነው
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 3 жыл бұрын
እኔ
@muhammedmusthafa5609
@muhammedmusthafa5609 3 жыл бұрын
እኔ
@ንፁህበላይተረፈ
@ንፁህበላይተረፈ 3 жыл бұрын
የቀድሞን ልጄችህን በይፋ ካሳቸው ኢሳያስ በጣም ያሳዝናል
@etabebabekele3844
@etabebabekele3844 3 жыл бұрын
ebs ስን ከዚህ በሗላ አላይም አርቲስቶች አትረቡም ኢትዮጵያ ን አዋረዳችሁ !!! ባለ ትዳር የሆነ ወንድ የምታገቡ #ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ💚💛❤🙏
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 3 жыл бұрын
በድለው ሲጨርሱ ሀይማኖት ውስጥ ይደበቃሉ ።ኢሳም ቁጥር ሁለት ኢሰያስ
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
እኮ
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 жыл бұрын
የሰው ባል እምትቀሙ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹህ
@habah1152
@habah1152 3 жыл бұрын
አፈራባታቸው ይብሎና
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
ቴዱ አፍሮን የወለደች ማህፀን የተባረከች የተቀደሰች ማህፀን ብያለሁ ምክንያቱም ቴዲ በዘፈን ብቻ ሳይሄን በትዳር አክብሮቱም የዶክተርነት አክብሮት ቢሰጠው ፍላጉቴ ነው ምርጫዬም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን ሲያስብህ ነው አንተ ውብ ሰው♥♥♥♥♥♥♥!!!
@የተዋህዶልጅነኝተመስገንአ
@የተዋህዶልጅነኝተመስገንአ 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከኢትዮ አርቲስቶች እሱ ብቻ ነው ጨዋ
@NinjaGamer-kt7fj
@NinjaGamer-kt7fj 3 жыл бұрын
Tedey afro zerega akenkag new
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
@@NinjaGamer-kt7fj ዘረኛ አንቺ ነሽ
@selamtube6483
@selamtube6483 3 жыл бұрын
የሁለት ልጀቹ እናት አቅረብልን ይህ አፈ ቀላጤ አንድ ሲት ልጀ አለችኝ ይላል እንዴ ደግሞ የማያፈር
@زكيةالكعبي
@زكيةالكعبي 3 жыл бұрын
Wandochi usha nachu ye moqoa bota now mimarxutu
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ውንድ ልጅ. ነው. ካልትምችውስ. ።።።
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 እሷ ጋ መኖር ባይፈልግ ልጆቹን ግን መካድ ነበረበት? እነሱን የማሳደግ ግደታ አለበት
@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 አንተም እንደዚህ አርገሀል በቃ😏
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ ማንም. ያርግል ካልትምችው. ሴት ልጅ በትልየ. ከውልደች በዋላ. የበላይነት. እንድማዘዘ. የስራታል. ያኔ. ማሽቅንጥር ነውውውውው
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
አጥባቸሁ አስጡት የልጆችን እናት ጥሉ ሊላሴት ማይት የእውነት እሷም ግፍኛ ሴት ነች በሰው ትዳር ጣልቃ ገብታ ባል ማድርግ በጣም ነውር ነው ልቦና ይስጣቸሁ የምርያሳዝናል በጣም
@ኩንፈየኩን-ከ5ደ
@ኩንፈየኩን-ከ5ደ 3 жыл бұрын
እውነት የሴትን ልጂ እና የህፃናቶችን ልብ የምሰብሩ አላህ ካካላቹሁ አጉዲሎ የምገዲዳረ ለማኝ ያረጋቹሁ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 3 жыл бұрын
ሚስት ተብየዋ ደሞ እሱ ጓዳኘ መስለሽ እሷንም እያገዝሽ ወስድሽው ፈጣሪ ይቀዝፉቹ ሁለታችሁም እርኩሶች ናቹህ
@saniraya7332
@saniraya7332 3 жыл бұрын
አሜን አቦ ይቅዘፋቸዉ
@saniraya7332
@saniraya7332 3 жыл бұрын
አሜን አቦ ይቅዘፋቸዉ
@Mቀሽት
@Mቀሽት 3 жыл бұрын
በጣም ትገርማለች ሴት ሰይጣን ማለት እቺ ናት
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Amin
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
አይገርምም የሱ ነፈዝነት።
@manyedenbel141
@manyedenbel141 3 жыл бұрын
ወራዳ ነህ ዛሬ የደበቅካቸውና ልጆቼ ማለት ያፈርክባቸውን ልጆች ነገ መልካም ቦታ ሲደርሱም ካፈርክባቸው እናይሃለን ከሰው በላይ ግን እግዚአብሔር አባታቸው ነው
@seadatube8751
@seadatube8751 3 жыл бұрын
ለመፈርዲ አትቸኩሉ ሰውነው እርስቶ ይሆናል
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ 3 жыл бұрын
@@seadatube8751 ልጅ እዴት ይረሳል?
@simegnnn5263
@simegnnn5263 3 жыл бұрын
ሚስቱ ትቅረብልን ተቆረጠ ያለውንም ሰይፉ መናገር አለበት በቀላሉማ አንላቀቅም
@bettyamare6531
@bettyamare6531 3 жыл бұрын
Sijemer eko werew hulu agibito endemayak new...yewushetim ayinet alew ..yezih sewuye demo beza...ayinun bechew yatebe molacha Lelijochu moral yemayichenek geltu Mist tebyewa demo fetari yesirawan yesitat yesew tirafi lekakami minaminte
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 жыл бұрын
እውነት ነው በቀላሉማ አንላቀቅም 😡😡
@elsilaletube64
@elsilaletube64 3 жыл бұрын
Aw yehema bekelalew anelkekakem endzhe eyetzerkerkew eko.hageraçhene endzhe chegere laye yewedekechew
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
yes✊
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 3 жыл бұрын
አዎ ትቅረብልን
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 жыл бұрын
ወንዶች ልቦና ይስጣቹ ከጀርባቹ ሌላ ታሪክ 🤨 ስትክድ የሚወድህ ፈጣሪህ ይክድሃል እምነት ይኑርህ ☝️
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ከሀዲ ነው ይህ ልጅ እግዚኦ ጭራሽ 2 ልጆቹን ክዶ አለማፈርህ ልቦና ይስጥህ
@raheltube4832
@raheltube4832 3 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ወደመጨረሻ የተናገራት ቃል ልጆች እንዳሉት የሚያውቅ ይመስላል ፣ " በሚቀጥለው ትልቅ ሶፋ አዘጋጅቼ እጠብቃችኋለው" አላለም😁
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ጉድና ጅራት ከኋላ ነዉ አሉ የ3ልጆች አባት ሆነህ 1ልጅ አለኝ ከሃዲ ሆንክ
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 3 жыл бұрын
የሰዉ ሲሶ በይዉጂ
@tinsae30
@tinsae30 3 жыл бұрын
Koshasha new betam!
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 жыл бұрын
I know
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 жыл бұрын
yemigermugn setochu nachew mist ena lejoch endalew eyawekech afata magbatua yasaznal betam esum menem endaltefetere badebabay lejochun siked gud new...zare new yemistun interview yayehut
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
በጣም ያናድደኛል ውሸቱ ላይ ሌላ ውሸት ተቆርጦ ነው ያለው ምንም ሳይናገር ye10 ዓመት ግንኙነቱን እረስቶ የሶስት አመቱን እያወራ ተቆርጦ ነው ደሞ ገዳም ምናምን ይላል
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 3 жыл бұрын
ደሞ አታፍርም ከኔ ነው ፍላጎቱ የመጣው ትላለች 🙉🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@mmha7193
@mmha7193 3 жыл бұрын
😆😆😆
@mdeinamohmead6688
@mdeinamohmead6688 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
😁😁😁
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 3 жыл бұрын
አይገርም የሰው ባል ቀምታ
@bettyamare6531
@bettyamare6531 3 жыл бұрын
Wenid yetefa yimesil yesew bet afriso yerasin megenibat...ere min ayinet chinkilat binorat new?seytan anchi behyiwot eyalesh yeserashiw gif meliso yigfash!
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 3 жыл бұрын
የልጆቹ እናት ያለሜካፕ እንዴት እንደምታምር እንኳን ውቦች ክደህ ምን አይነት ቤተስብ ልትመሰርት ነው የስራህን ይስጥህ ደሞ ተቆርጧል አታፍርም
@dureti742
@dureti742 3 жыл бұрын
ደሞ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ ይላል ኮተት ያችን የመሰለች አበባ አስከፈተክ መቼም ደስተኛ አቶንም ስትሰቃይ ትኖራለክ ክፉ
@firhywotwondmagegn7901
@firhywotwondmagegn7901 3 жыл бұрын
ነግ በእኔ ይባላል እናቱ ያችን የመሰለች ሚስት ትቶ ልጆች ትቶ አንቺ ጋር ከመጣ ነገ አንችን ትቶ ሌላዋጋ መሄዱ ሀቅ ነው
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 3 жыл бұрын
She will pay.
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 жыл бұрын
እነዛን የመሳሰሉ ልጆችህንና ሚስትህን ትተህ ፈጣሪስ ይወደዋል
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
የልጆችህን እናት ቆጆየዋን ትተህ ያሳዝናል
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ምልክማ እቺ ትበልጣልች
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
የሚስቱንና ልጆቹን ኢንተርቪው ሰምቶ ወደዚህ የመጣ
@ታታ-ዐ5ዠ
@ታታ-ዐ5ዠ 3 жыл бұрын
በሚስት ላይ ሚስት ለመደረብ ነው መሰዋትነት የከፈልከው? ይቅር ይበልህ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 3 жыл бұрын
የሰው ባል ምት ቀሙ ሴቶች ፈጣሬ እግራቹ ኢሠበር 😔
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
በትክክል ደሞ አታፍር ሚስትና ልጅ እያለው አውቃ ነው የገባችበት አይን አውጣ ናት ሴት አሳዳቢ ናት
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ሸመጠጥካቸው😏
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 3 жыл бұрын
እሚገርመው ደግሞ እግዚአብሔር ፈቅዶ ይላሉ እረምን ጉዶች ናችሁ ነግ በኔ በይ ልታይ ልታይ ባልሽበት ደብቁኝ እንዳትይ ለሁሉም የነዛ ልጆች አምላክ ይፋረዳችሁ
@saraeyob2446
@saraeyob2446 3 жыл бұрын
የልጆች አምላክ እግዚያብሄር ይካድህ አይ አባት ፉርዱ የመድሀኒያለም ነው የጅህን ይሰጥሀል
@reportforethiopia2730
@reportforethiopia2730 3 жыл бұрын
100% Seifu Fantahun knows all about his background.
@mestawotemisgan9542
@mestawotemisgan9542 3 жыл бұрын
በጣም ግን ሸፈነለት ገመናውን ሲገርም
@ኢትዮጵያሀገሬሠላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያሀገሬሠላምሽይብዛ 3 жыл бұрын
የወንድ ወራድ አንተና ኢሳም ሀበሻ ናችሁ ቲ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
Eont
@makdasmak7132
@makdasmak7132 3 жыл бұрын
Ewnat nawe
@fatuma965
@fatuma965 3 жыл бұрын
ኢሳም ልጆቹን አልካደም እህት ይሄኮ አንዲት ሴት ልጂ አለችኝ ነው ያለሁ ሁለት እንቁ ወንድ ልጆቹን ክዶ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ደሞ ልጃቸው የማርያም. ከንቱዎች. ህፕጥያት እየሰሩ ትዳርን ልጆችን ሜዳ ላይ እየጣሉ በዝሙት የተወለደን ልጅ. የማርያም ማለት
@gelilamekonen4150
@gelilamekonen4150 3 жыл бұрын
Thank you so much you are right
@haregaley
@haregaley 3 жыл бұрын
THANKYOU
@Meskma.
@Meskma. 3 жыл бұрын
Ethio info....አይቼ ነው ይህንን interview ለማየት የመጣሁት ፨፨፨፨ያሳፍራል በእውነት !!ደግሞ ፕሮግራሙ ተቆርጦ ምናምን ይላል ውሸታም !ምላስህ ይቆረጥ አቦ !በአንተ ቤት አራዳ መሆንህ ነው እግርህን ሰቅለህ አንድ ልጅ ብቻ ያለህ አስመስለህ ስታበቃ «አይ ሰይፉ ላይ ተቆርጦብኝ » ወይም «የጊዜ ጥበት » ይሆናል ብለህ አትቀባጥር!!! ታውቆብሃል እሺ፦ባጭሩ ስለ ልጆችህ ማውራት አልፈለክም ነበር በወቅቱ ደግሞ ትስቃለህ እፍረተ ቢስ !!አቃጠልከኝ ከነ ተደራቢ ሚስትህ ርካሾች። ፠፠፠፠፠፥፥ ጉደኛ ግፈኛ በትዳር ላይ ትዳር ድምፅ- ሳታሰማ ልጆችህ -ታዘቡህ ውስጣቸውም ደማ። በምንስ ይጣጣል የአእምሮ ኪሳራ ለስም ግን አባት ነህ ስማቸው ሲጠራ!!!!!!!
@meklitgetachewwoldegiorgis473
@meklitgetachewwoldegiorgis473 3 жыл бұрын
አውሬ ነው የነዛን ውብ ህፃናት ልብ ሰበረው ደሞ ያሽካካል እግዚአብሔር ይይለት!
@ewunet417
@ewunet417 3 жыл бұрын
ልክ ነው ዉሽትህን በውሃ አወራርደው 🤣🤣🤣 የሰው ባል የምትቀሙ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ.
@zaharaseid8057
@zaharaseid8057 3 жыл бұрын
የኔ የመጨርሻ ባለጌ ነሽ የምር የሰው ባል መቀማት ልክ ነሽ ደነዝ ኧረ አንችንስ ይድፋሽ 👎👎👎👎👎👎
@meklitgetachewwoldegiorgis473
@meklitgetachewwoldegiorgis473 3 жыл бұрын
ልሳንህን ይዝጋው የኢትዮጵያ አምላክ!!!! የነዛ የህፃናቶች አምላክ ዲዳ ያርግህ!
@የወንድዋናፋቂነኝ
@የወንድዋናፋቂነኝ 3 жыл бұрын
ይሄ ጄዝባ ያችን ትመስል ሙስቱን ትቶ እዚህ ይለፈለፋል ጄዝባ አለ አብይ አህመድ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ከልት ምችውስ. በዛ ላይ. ውንድ ልጅ. ነው
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ቱ ቱ
@የወንድዋናፋቂነኝ
@የወንድዋናፋቂነኝ 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ስንት ወንድ አለ ለልጆቹ የሚኖር እሱ ዴዴም ሁኖ እንጅ ለዛ ዉብ ልጆቹ መኖር ሲስዉ ነዉ
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
አቤት የኢትዬጲያ ወንዶች ልጅን በይፋ የሚክዱ ደነዞች! ምናለ ከውጪዎቹ ብትማሩ ለልጆቻቸው ሟች አባቶች እንደሆኑ ምድረ አሎሎ ጭንቅላት
@workenshewoldegeorgies5044
@workenshewoldegeorgies5044 3 жыл бұрын
እውነትም አሎሎ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ይግርመል. የውጭችም wow ነችዉ ለልጅችዉ
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
@@mloveyou7466 ትክክል!
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
ኢሱ ጓደኛዬ❤️
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Ere ba egzhabir atwalish #fakeaccount
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 жыл бұрын
@@Black-lioness 👍👍👍👍
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
@@Black-lioness አረ እራሴ ዳዊት ነኝ
@getahunwondafrash9606
@getahunwondafrash9606 3 жыл бұрын
@@endetsigeredatube4949 ሶስተኛው ሚኒሊካችን በርታ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 жыл бұрын
@@endetsigeredatube4949 ፌክ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 жыл бұрын
ኧረ የእግዚአብሄር ፈቃድ ሆኖ አላልሽም ፈጣጣ ድፍት ያድርግሽ ግፍ አትፈሪም ከልጆቹ ለይተሽ ስታገቢው ኧረ ሰው እንዴት ከፍቶአል😌😌😌😌😌😌😌😌
@mahimahizelalme9284
@mahimahizelalme9284 3 жыл бұрын
ደግሞ ህግ ሰብሬ ነዉ ያገኘሃት ይላል ማፈሪያ የሁለት ልጆችን እናት ልብ ሰብሪ አትልም እነዚህን የመሰሉ ልጆች ደግሞ በጣም ትበዛብሃለች የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ ሴት በርች ጓደኛ መስላችሁ የሰዉ ባል የምትቀሙ ልቦና ይስጣችሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ፈቃድ. ትዳር በትኖ ልጆችን ጥሎ መዘሞት የእግዚአብሔር ፈቃድ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
አቀማመጥ እራሱ ሰገጤ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
እየባልም. ምንም ቤዉን. ውንደ. ልጅ ነውውውው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
😅🤣👌
@amenamen8478
@amenamen8478 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
እንድ ፍለግ የቅ ምጥ ምንም ቢዉን. ውንድነው
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 2 жыл бұрын
በላ ጠገበ ሽረሞጠ ከዳ የአይምሮ ድህነቱን እሰይፉ ሶፊላይ ቁጭአርጎ ተፈራጠጠ ምንም ሳይሰራ ጥጋብ ትቢት እግዚአብሔር ከአይምሮ ድህነት ይሰውረን
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ግን ለምን ማሩ ባላገሩን አትጋብዝልንም በናትህ ?
@eluababam235
@eluababam235 3 жыл бұрын
Maru gerado meto seyefu yeteyekegne enji enai alhedem beloal
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
የኒም ጥያቄ ነው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 жыл бұрын
የሁለት ልጆችን አናት አንድም ሳያወራ የአግዜብሄር ፈቃድ ሲል ትንሽ አይከብድም
@haymanotgetu826
@haymanotgetu826 3 жыл бұрын
.እረ ፈጣራ ልቦና ይስጥህ መቼም 2 ልጅ አይረሳም ለተካደችውም ጥንካሬን ያድልልን
@eskadar5776
@eskadar5776 3 жыл бұрын
ሁለት ወድ ልጆች አሉእ ያችን የመሰለች ቆንጆ ሚስትክን ክደክ እቺን አገባክ በጣም ያማል ወየበፊቱ ትዳርክ ተመለስ እባክህን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 жыл бұрын
እረ ሕህቴ ምን ሆነሽ ነው ለምን ይመለስ ምን በወጣት ባለጌ ምን ያደርግላታል ይሄ ነገም ሌላ መርገጡ አይቀርም
@merontewodros943
@merontewodros943 3 жыл бұрын
በጣም ውሸታም ስለሆነ እግሩ ይንቀጠቀጣል አጭበርባሪ
@hageretube6095
@hageretube6095 3 жыл бұрын
Min Eda albat hedo kekela weldo mitkbelew kesu gar kemithon lela bitageba yishalal
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
እልም ያለ ውሸታም መሆኑ ሚያስታውቀው ከዚህ ቃለ መጠይቅ ማወቅ ይቻላል ውይ ወንዶች
@aaau273
@aaau273 3 жыл бұрын
ትገርማለች የሆነች። የሰውባመቀማት
@احبكيياٱمي
@احبكيياٱمي 3 жыл бұрын
ጉድህ ህዝብ ሊያይልህ ነው የሆነ ነገር ነቅሎ አውጥቶ ኢተርዢ ያስደረገህ ወይጉድ እውነት መቼም አይደበቅ ጥርስህ ይርገፍ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ደነዝ እደት የሁለት ሎጆች እናት ትቶ ዲቃላ ይወልዳል ልብ ይስጥህ
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
አይይይ ይሄን ድምፃዊ እወደው ነበር ለካ ቅሌታም ነበር !!!!አቶ ሰይፉ እንደነዚህ አይነት ከሀዲዎችን ባታቀርብ ይመረጣል ለፕሮግራምህ አይመጥኑምና!!!!!ያችን የመሰለች ደርባባ ቆንጆ በዚች መቀየሩ ደሞ ይበልጥ ርካሽ ያስብላል!!!
@gedabedada1668
@gedabedada1668 3 жыл бұрын
አንቺ ስድ ሴት ነሽ የሰው ባል የልጆች አባት ነጥቀሽ የዘራሽውን ማጨድሽ አይቀሬ ነው ምን አይነት ግፈኛ ነሽ
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 3 жыл бұрын
ወድ ማለት ከሀድ ነው ሁለት ወንድ ልጆችህል እንደት ትረሳለህ
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ሰለመጀመር ሚስቱ ለምን አልጠየኩም አንች ደግሞ ሚሴት እያለው እረ የጉድ ነው
@yasminyasmin3835
@yasminyasmin3835 3 жыл бұрын
ወላሂ ሚስት እያለው እደት ሚስቱን ጋ አብራ በልታ ታው ታው ሴቶች
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 3 жыл бұрын
ልቦና ይሥጥሕ
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
በእውነት ይመጀመሪያ ባለቤትህ በጣም ቆንጆ ነች ልጆችህን ጠይቅ አስተምራቸው :: ወንድሜ ልጆችህ በተለይ ትልቁ ልጅ በንግግርህ መሀል መረሳታቸው አሳዝኖታል እና ካሳቸው ::
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
ድንግል ማርያም በድንጋይ ላይ ትገለጥልኝ ነበር (ሰዐሊ ቅዱስ/
39:25
Antsokiya Media አንጾኪያ ሚዲያ
Рет қаралды 160
Balageru Idol Esayas Tamerat Round 1 Episode 28
5:34
Balageru Idol
Рет қаралды 797 М.
亀さんの甲羅は交換可能!? #animation #cartoon  #turtleshell
0:17
しっぽだけ変身たぬっぽ tanuppo_anime
Рет қаралды 23 МЛН
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
0:13
Лайки Like
Рет қаралды 901 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
1:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,2 МЛН