"ኧረ ተቃጠልኩ🙄🙄 ከባድ የትዳር ፈተና "መኖር አልቻለችም "ሊያዩት የሚገባ ምርጥ የገጠር ድራማ( Tekatelku New Ethiopian Derama )2024

  Рет қаралды 8,134

rado tube  ራዶ ቱዩብ

rado tube ራዶ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@melkamumengiste
@melkamumengiste 4 ай бұрын
ትምህርት ቤቱ ከላይ 😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂
@አሐ
@አሐ 4 ай бұрын
ኧረ ተው ወገኖች ጫኔ እንደመከረው ሁኖ ዘመኑን ለማለፍ መሞከር እና ሌላው ገበሬ ተግተን እንስራ እንጂ ከራሳችን አልፈን ሌላ መርዳት እንችላለን የተባለው ትልቅ ለውጥ ያመጣል 😮እና በርቱ ጥሩ ትምህርት ነዉ ለኢትዮጵያ ገበሬ😢😂😂
@SamFujk
@SamFujk 4 ай бұрын
1 gnaaaaaaaa🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abrahammolla8908
@abrahammolla8908 4 ай бұрын
egziabhern chane yichilal
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 4 ай бұрын
😢😢😢😮😮😮😮
@LulaMeharie
@LulaMeharie 4 ай бұрын
አለሜዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤
@lakachewSret
@lakachewSret 4 ай бұрын
ዶላር ይሙትትትትትትትትትቶትትትትትት በሳቅ ሞትኩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 4 ай бұрын
😂😂
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 4 ай бұрын
የአዳዶቺን ተዳረ አምታቺህቁጭ በሰማም ሞልድ የተሰናደወን መብላተእንጀ ቢኖራቼወም አተወ አይሰጡም እያሳሳቁ የራሳቺህን ነገረ ይጨረሳሉ የአረብ ሀገረሴተ ይህንጎድ ሁላሸፋና ጌታሆይ ብቻ የሚገረም ተወና ብቃተ አላቺህ ይመቻቺህ
@birtukanmihret
@birtukanmihret 4 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮1 ሽንኩርት ለ 2 ወይፈተና ❤❤❤❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
ይህ ለም መሬት አፈር ከነ ውሀ ይዛችሁ ግፍ ነው እግዚአብሔር መውጋት ነው ጋራችሁ ላይ ድንች ዱባ ጎመን ቲማቲም ቃርያ ሽንኩርት በሽ ከአመት እስከ ዓመት ከራሳችሁ አልፋችሁ ወደ ገበያ ማቅረብ ትችላላችሁ ይህ የጋሮ ልማት ላይ ስሩ ለሰውም ትተርፋላችሁ እንድያዉም ይህን የመሰለ ቦታ 🤔ይዛችሁ ሽንኩርት ነውር ስንፍና ግፍ ይባላል እና ሰርታችሁ ለብዙ እንደምትተርፉ እዩት ::---ጎቦዞች 2(3ዝሩ በጋራችሁ ውሀ በጆክ እንካን እያጠጣችሁ ማታ ማታ አምርቱ ሰላም ደግሞ ይሁን አገራችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@DsaEw-b2i
@DsaEw-b2i 4 ай бұрын
ማርያምን ትችላላችሁ በቃ ጥሩ ትወና ።ጥሩ ትምረት ።።።።kkkkkk ጫኔ ሽንኩርትና ዘይቱን ባንክ ሊያስቀምጠው ምንም አልቀረውም kkkkkkk ምን አገባኝ አለች😅😅😅😅😅😅🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ibrahimibrahimismail
@ibrahimibrahimismail 4 ай бұрын
አራ ከምትታናቅ ።። ከታሜ ገብተክ ገር አትገፋውም ❤❤❤❤😮
@KadijjaSaeed
@KadijjaSaeed 4 ай бұрын
Kebade nw. Wanawe selam enhune .😊😊
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 4 ай бұрын
እረ አገር መግባቴን ተዉኩት😢😢😢ኡውውውውውማለት አሁን ነዉ😮😮😮😮😮😮
@SamFujk
@SamFujk 4 ай бұрын
ኧረ ከከከከከከከከ ጫኔ ምን አይነቱ አትክን ነዎውውውውውው😅😅😅😅
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 4 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ኢትዮጵያዊ በመሆናችንም ኩራት ይሰማናል ግን ለምን በዚህ 33 አመታት ውስጥ እኩል ክብርና ፍቅር እየሰጠናቸው በሌሎች በዘር ፖለቲከኞች ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ ተደረገብን⁉️💔 እነዚህ ድርጊቶች ኢትዮጵያውያን ከመሆን አያግዱንምና የምንታገለውም በሕይወት ለመትረፍም ነው ለበቀል አይደለም በቀል የእግዚአብሔር ነውና‼️ እግዚአብሔር መጪውን አመት ሰላም ያድርግልን🤲 ያጣናቸው ወገኖቻችንን በገነት ያኑርልን🤲 ሃይማኖታችን ሳይለየን ለሁላችንም ፈሪሃ አምላክ ይመልስልን🤲 ከዚህ እንድንወጣ እግዚአብሔር ይርዳን ወገኖቼ🤲
@ፋኖአማራ-ሐ5ጐ
@ፋኖአማራ-ሐ5ጐ 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@MeremEshetu
@MeremEshetu 4 ай бұрын
ኧረ ሴቶችየ ባሎችን ከመለመን አልተላቀቅንም ማለት ነዉእኔ መቸም በረሀብ እንሞታታለን እንጅ ለትንሽ ለትልቁ ለምኘ እሠራለሁ አልልም ሸም ነዉየሚይዘኝ
@DraGrdc-j3w
@DraGrdc-j3w 4 ай бұрын
አለሜ ስወድሽ❤❤❤❤❤ ሽኩርት በ ቁልፍ ቆልፎ የሚያስቀምጥ ባል
@HhhhH-cm7zp
@HhhhH-cm7zp 3 ай бұрын
😂😂😂እዉነትም ማጨብጨብ
@wasihuntadese8534
@wasihuntadese8534 4 ай бұрын
መሰረታዊ ችግሩ ዶላር አይመስለኝም።እስክሪብቱ ማህበረሰቡ የሚተገብረውን ቢሆንም ጠለቅ ያለ መፍትሔ ና አቅጣጫ የሚያሳይ ትይንት ቢያካትት ይመረጥ ነበር ።
@user-oj3qt3li5u
@user-oj3qt3li5u 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmeenaKonju-eg4xg
@AmeenaKonju-eg4xg 4 ай бұрын
😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 ай бұрын
ምነው ፈራችሁት ሃቁን ተናገሩ ለዘብተኛ (passive) አትሁኑ ። ሃቅዋን የመሃይሙ ፋሽሽት ስርአት ይቀየር በሉ ።
@mamimami1739
@mamimami1739 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
ውላችን አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Wulachin New Ethiopian Dirama) 2024.
36:37
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 46 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.15 "ደብዳቤዎች?"
34:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 709 М.
"ኤጀንቱ "ምርጥ የገጠር ድራማ (Ejentu New Ethiopian Derama)
38:44
rado tube ራዶ ቱዩብ
Рет қаралды 3,9 М.