Рет қаралды 6,752
ወረብ ዘወርኃ ጽጌ ዘሐምሳይ ሰንበት (ተፈጽመ)
አመ ፳ወ፱ ለጥቅምት
ዘሣልስ ዓመት
ኢየሐፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌ ረዳ አመ ኀልቀ፣
ዘኢየኀልቅ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ።
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ፣
ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል እመ በግዕ እመ በግዕ ወመርዓተ አብ።
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል፣
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት።
ኀበ ሀሎ ጽጌኪ ይሰክብ በጎል መርሆሙ ለሰብአ ሰገል፣
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕፃን ሠረቀ ያርኢ ተአምረኪ።
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ፣
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ።
ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ ፣
አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት።
ተመየጢ ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ፣
ወኢትጐንድዪ በግብፅ በግብፅ ከመ ዘአልብኪ ቤት።