KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
4:50
ስንቱን አስታወስኩት - ኪያ ፊልም Sentun Astaweskut Ethiopian music from Kiya Film
3:16
Из какого города смотришь? 😃
00:34
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
У вас там какие таланты ?😂
00:19
አልዋሽም ኪያ ፊልም - Alwashem Ethiopian music from Kiya film 2020
Рет қаралды 3,782,867
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Abyssinia
Күн бұрын
Пікірлер: 864
@xpk5509
Жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አልቅሼ ልሞት ነው
@hayatkamal2538
4 жыл бұрын
በጣም የሚወደኝ እንድውም የመኖረ ሚስጥር የሆነ ፍቅረ የዛሬ 4 ዓመት በስደት ስለየው ሔን ሙዚቃ ጋብዞኝ ነበር......ዎይ ስደት ስንት ነገር አ ሳጣኝ እኮ😭😭
@ፅናት-ጨ7ዠ
4 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ለኔም ይሄንኑ ነበር የኔ ቢጤ ነሽ የማይቻል የለም እንችለዋለን😓😓😥🙏🙏🙏
@hayatkamal2538
4 жыл бұрын
@@ፅናት-ጨ7ዠ ..awo gin simetu betam yikebdal😔
@ፅናት-ጨ7ዠ
4 жыл бұрын
@@hayatkamal2538 አይዞሽ እህቴ እኛኮ እስኪቆርጥልን እንጂ የምንጎዳው ከቆረጠልን ግን የደረሰበት መድረስ አንፈልግም አይዞሽ ውዴ😍🙏
@yetmyetwahdolji5404
4 жыл бұрын
አይዞሽ
@ayshaadam6064
4 жыл бұрын
አብሽረ
@AndualemGenet
Жыл бұрын
የምወዳት እናቴን በሞት ካጣኋት በኋላ ስትናፍቀኝ ይህን ሙዚቃ ከፍቸ አለቅሳለሁ እናም ሁሌም እናቴን ያስታውሰኛል።
@user-ll7oj5st7x
10 ай бұрын
እኔም እናቴን በሞት አጥቻለሁ
@betelhemshanbel-j3j
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ውንንድሜ በጣም ይከብዳል በዚህ አለም ላይ እናትን ማጣት ማለት😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ
@NorNor-x4z
2 ай бұрын
አይዞህሁሉምወደዛውነው
@habibaal1799
4 жыл бұрын
ወይኔ አልቻልኩም በጣም እንባየን በቆጣጠር አልቻልኩም በስደት ላይ ፍቅር እኔደት ይከብዳል እሰኪ እንደኔ ያሰቃየው
@siwadedumelyayet474
4 жыл бұрын
Man keleklesh Girdinawin titesh Megbat wede hagerish
@maryam4875
4 жыл бұрын
የለሁበትም አላህ ይርዳችሁ
@selamatlwa2182
4 жыл бұрын
አኔ እፍፍፍፍፍ የረቀት ፍቅረ 😭😭😭
@mariyaali8155
4 жыл бұрын
Enem ayichew neber yene konjo yamal betam ahun ke 6 amet sdet temelshe fkregayen agbche weledku achinm Allah lezih yabkashi
@marontadesetadese4561
4 жыл бұрын
Ere Bemaryam Lakulegn Falege Atahut Dekemagn
@فهدعايل-ش4ص
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እውነት ሁሌም አለቅስበታለሁ ይህንን ሙዚክ አይይይ ፍቅር በስደት ላይ 😢😣
@mvkvjccv5932
3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማዉ ሁሌ ነዉ ማለቅሰዉ ያራት አመት ጉደኛኤን ስደት ለይቶኛል አሁን ያለትርጉም ነዉ ምኖረዉ ስደት ክፌ ነዉ በጣም
@tatumisago8703
3 жыл бұрын
አሁን ትህፍለግለሽ ዎይ
@venusteshometeshome8238
3 жыл бұрын
Ayzosh yena kongo hulom yalfal
@hawahawa7444
3 жыл бұрын
አብሽሪ። ልክእደኔ። የተጎዳ። የለም። እላለሁ። እኔ
@ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
2 жыл бұрын
አብሽሪ እኔም እንዳንች የአምስት አመት ጎደኛየን ነው ያጣሁት
@fatuma-i3w
2 ай бұрын
Ayzoh
@ricyanetelgtube7846
4 жыл бұрын
የ7ፍቅሬ ባዶ ሊቀር ነው መሰለኝ 😭😭😭ስደት ፍቅርን አጎደለብኝ ሄን ዘፈን ስማም ውስጤ ተሰበር በፀሎት በዱሀ አስቡኝ እወደዋለሁ ልለየው አልፈልግም😢😢😢
@raayyaaabaamaccaofficial9353
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b4fWg42ne6xpgpY
@የአባቷ
24 күн бұрын
አይዞሺ
@HayatSeid-xp7oe
20 күн бұрын
አብሺሪ እህቴ ፍቅርሺን አድኝ ገንዘብ ደስተኛ አያደርግም
@ሚሚፍቅርJ2
4 жыл бұрын
ውዱ ባሌ በሚያምረው ድምፅክ እያንጎራጎርክ ስለጋበዝከኝ ስስማው ውስጤን ደስ ይለዋል አፍቅርሀለው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@wesenbegna7846
4 жыл бұрын
ሚ ሚ ፍቅር በእውነት ባለቤትሽ ነው? እድለኛ ነሽ። ግሩም አርጎ ተጫውቶታል።እኔም ባለቤቴን በዚህ ዘፈን አንዳንዴ አዝናናታለሁ። በእውነት እኔ እንኳን እሞከራለሁ ነው የምላት እሷ ግን ከንዋይ በበለጠ ነው የምትጫወተው ትለኛለች። በእርግጥ ጓደኞቼም ያደንቁኛል።ይህን ልጅ ሳየው ደግሞ ዘፈኑን የበለጠ ወደድኩት።
@eyasutsegaye2810
2 жыл бұрын
አይዞሽ ፍቅር በአንቺ አልተጀመረም
@ተስፋባይኖርህይወትአታጎጎ
3 жыл бұрын
ለብቸኝነቴ ላድሱ እግዳየ የሚለው ሁልግዜም ስሰማው ያስለቅሰኝል ምክናየቱም የሰውሀገር ሁልግዜ ብቸኝነትነው እሚያውቅ ያውቀዋል
@hgfqhjaghs5075
6 күн бұрын
እኳን ደስአላችሁ ደስስስስስ ነው እምትሉኝ ሰወዳችሁ
@erahmet2754
10 ай бұрын
ይሄን ፊልም ባየሁ ስአት የመጀመሪያየ ልጂ ትዝ ይለኛል😢❤
@Fatimahrya-zz4nt
10 ай бұрын
❤
@yerusalemhailezgi3486
4 жыл бұрын
Most amazing and great movie I have watched so far ❤️❤️ well done
@selamamhara7524
4 жыл бұрын
Jerry Hailezgi where can I find it ?
@yerusalemhailezgi3486
4 жыл бұрын
Car Top U can find it on sodere but u have to pay I guess. They still haven’t published it on KZbin so I payed and watched it on Sodere 😆
@yaredkebede8423
4 жыл бұрын
@@selamamhara7524 You can watch on telegram for free.
@naodmehretab8491
3 жыл бұрын
በጣመ ነው የወደደኹት Ethiopia እንደኛ ፊለም ነዉ
@enyishzewudu3625
4 жыл бұрын
ኤጭ መጨረሻው እንዴት እንንዳቃጠለኝ ወይ እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን
@Mekiyahassen-h7n
2 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስስማ አልቅሼ ልምት ነው 😢😢😢😢😢😢
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
4 жыл бұрын
😭😭😭👌👌👌👌በህይወቴ ልክ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላቅም እውነተኛ ፍቅርን ያየሁበት ምርጥ ፊልም ፈጣሪ ንጹህ ፍቅር ይስጠን እውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት መጨረሻው ላይ ወደሱ ባለ ስላልተመለሰች ተናድጃለሁ ፍቅር በምንም አይነት መስዋትነት ሊቀየር አይችልም
@አሪፍአይሸኩልም
4 жыл бұрын
ፊልም ላይ ብቻ ሆና ምን ይደረግ
@batiyaenatwanafaki1919
4 жыл бұрын
Miche talkika
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
4 жыл бұрын
@@batiyaenatwanafaki1919 ቆየ ከተለቀቀ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
4 жыл бұрын
@@አሪፍአይሸኩልም አው ልክ ነሽ
@kedawimasho2863
4 жыл бұрын
Ere ebakachu yetu now filmu linku mlekeling sew ale ebakachhu
@MateBaBey
Жыл бұрын
ደጋግሜ ያየሁት ሙዚቃነው😢😢😢😢😢 ምርጥ ሙዚቃ
@NesruJundi
Жыл бұрын
Wushayee 💔💔 betam nafkeshnyal yidrase lanchi Hatatu
@Semira-u8h
14 күн бұрын
ማነዉ ይህንን ሲሠማ እደኑ በቧ።እሚታጠቡ
@konjitdesalegn7798
7 күн бұрын
ከነሱ ደስታ የበለጠ የሄኖክ ደስታ ስቴ አየሁ ታላቂ ሆነህ የታናሾቺህ ደስታን ማየት ምንኛ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰
@SM-nr5zy
4 жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር ወላሒ ይንሙዚቃ ሥሠማ በባነ እምወድቀዉ የሩቅ ፍቅር ሥለቀመሥኩ አይሥዴት ያሥተዋዉቃል ያለያያል እፍፍ
@violet.1940
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💕❣️💋🌷💞🌺💟❤️
@BetiBetina-uf1mj
10 ай бұрын
በጣም ገራሚፊልም ቢባልያንሰበታል ተዋንያኑ ዘፋኙበቃሀሉም ብቃታቸውን አሰይተውበታል በጣም የተጠበቡበትፊልም ዋው አድንቄአልጠገብኩም ለመጀመሪያጊዜ ፊልሙንሰይ ያለቀስኩት ጳርት ይኤነው ደሞ9 ኛ ከፍልነበርኩ ከልጆችወስደን በኤክሴደር ፎርፈን ነው ያየነው ዛሬ እደፈለኩ እማየውን ፊልም😂😂😂😂
@AnwarYesuf-l5o
2 ай бұрын
ከሂዎቴ ጋር በጣም ነው እሚመሳሳለው አጅግተመሰኩበት
@lidyagirma3208
2 жыл бұрын
ምናለበት ፍቅር እንደምናየው ፊልም የእውነት ብትሆን ብዬ እመኛለሁ
@birukgidey8805
3 жыл бұрын
እእእ መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ጡሩ ነብር መልካም ሰዉ ሰለይህ እድሜ ልክህ ታስተዉስለህ
@raayyaaabaamaccaofficial9353
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b4fWg42ne6xpgpY
@Sinorita-q6h
Ай бұрын
እባየን ያሰጨረሰኝ ፊልም አይ ኪያ😢😢😢
@haileabyebiyo2950
2 жыл бұрын
Das Super film ! ich habe geschaut 🇪🇷🇪🇷
@mahlettsegaye3152
3 жыл бұрын
በቃ ሂወት እንደዚህ ናት ምን አለበት ሁሉም ከሚወደው ሰው ጋር ቢኖር 😭😭😭 ምን አለበት ሂወት አንድ ቻንስ ቢኖራት
@ገነትዩቱብgenetyoutub
3 жыл бұрын
ኣልቻልኩልትም
@netsanetgirma483
2 жыл бұрын
😪😪😪😪😭😭😭
@BilalaAbdela
13 күн бұрын
ወለሂ የለቀስኩበት ፊልም አዲስ ፊቅር ይዞኝ ነበር አይ ግዜ
@ኑርመሐመድ
Күн бұрын
አድስ ፍቅር በዝህ አይገለፅም
@ኑርመሐመድ
Күн бұрын
እርግጠኛነኝ 100በ100
@helenhelu-su2gz
Жыл бұрын
ምናለ እማፈቅረዉን ዛሬ ላይ ባገኘዉ ሁሌም ግን ይናፍቀኛል
@alemmulu878
4 жыл бұрын
በጣም ነው አንጀት የሚበላው ውይ ኪያ ምርጡየ ስወድህ
@fhhhhh6261
4 жыл бұрын
Hii
@አለምነሽግዛት
Жыл бұрын
የውነት እሔን ሙዚቃቸው በስደት ያለነው በተለይ እንወደዋለን ልብ እሚነካ እኔ ስሰማው እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል እኔጃ😭😭😭😭😭😭
@melkamuyaschalew5673
10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ
@fatuma-i3w
2 ай бұрын
Film new
@rom8253
2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ይለያል 😍😍😍😭😭
@Mimiphi3680
2 жыл бұрын
ብቻ
@ፎዚሠይድ
2 жыл бұрын
ኧረአልቻልኩምየምርእንባየንመቆጣጠርአቃተኝአይስደትየስራህን
@meselemoges9443
2 жыл бұрын
ይገርማል ሆዴ ሰፍ ሰፍ አለ ፍቅረኛ ኑሮኝ ያጣሁ እመስላለሁ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቸ አላውቅም
@xpk5509
11 ай бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ ማልቀስ አይይይ ደሞ ስታምሩ ቢያዮት ቢያዮት እማይሰለች ፊልም
@yasara9205
2 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የምወደው ዘፈኑን
@natuefrem543
11 ай бұрын
Ye man new
@maaa4338
9 ай бұрын
as ❤
@iloveyouema2301
3 жыл бұрын
ነዋይ እራሱ እንደዚ አልዘፈነውም በጣም ነው የወደድነው ይሄንን ሰራቹን
@AAB-jx6sk
3 жыл бұрын
Very true btam demtsu westen yenkal
@marcuskylen5726
3 жыл бұрын
Sorry to be offtopic but does any of you know of a method to log back into an Instagram account? I somehow forgot the account password. I would love any help you can offer me!
@yirgalemtensaeyesus953
Жыл бұрын
ምናለ የምኖዳቸው ሰዎች ባይለዮን በጣም ይከብዳል
@arsematefera2338
Жыл бұрын
Betam yamal
@Promise12J
3 ай бұрын
😢
@adiadye2280
4 жыл бұрын
የእውነት ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ያየሁት
@yoyoxoxo7111
3 жыл бұрын
😭😂ewnet
@AK-rz3zq
3 жыл бұрын
Lela film alayehm malt nw
@fatuma-i3w
2 ай бұрын
Are bakh
@rhanaahmed98
3 жыл бұрын
ወይ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፍቅር ህመም ነው ሒወት ያለፍቅር ከባድ ነው
@ልጀእወድሻለሁ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethiotube1284
4 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም ኪያ
@qwerQwerty-xr1fo
25 күн бұрын
የመጀመርያ ጊዜ ሳየዉ ያለቀስኩት ለቅሶ😭😭😭😭😭😭
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
4 жыл бұрын
አልዋሽም የኪያ ፊልም _በአለም ላይ እደሰደድ እሳት የሰውልጅ እየበላ ያለውን _የኮሎራ በሽታን 'ሁላቹሁም በእምነት ወደእግዚአብሔር እንጰልይ _ኢትዮፒያ አገሬን ህዝቦቻን 'ኳመጣው በሽታ ጠብቅልኝ።
@OneLove-is3cg
3 жыл бұрын
Amen
@ኑርመሐመድ
2 күн бұрын
እኔም አልቻልኩም የርቀት ፍቅር ጎዳኝ
@HgTy-hp3dq
4 ай бұрын
ለፊልም ለመጀመሪ ቀን ያለቀስኩበት ፊልም😢😢😢 ነው
@mamitube_mamitube
4 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍቅረ ፈልም ብቻ ሆነ ምን ዋጋ አለው😭😭😭😭😭
@JerrySol-ml7hh
Жыл бұрын
በጣም😭
@temerhassen692
Жыл бұрын
😢😢ሳህ
@genetasfaha1918
3 жыл бұрын
It is my number one 1st.favorite movie. Martha,Cherenet and Solomon we love you dearly.
@kn5725
3 жыл бұрын
የማዝነው ፍቅር በፊልምና በሙዚቃ ብቻ ነው ያለው 😔😔😔
@habtedish4311
2 жыл бұрын
esu endetewanayu new
@Erazik-gi6ic
7 ай бұрын
አያ ፍቅር አለ ግን እሚወደውን አያወድም ሰው ያችናት ህያወት
@NajuRashid
4 ай бұрын
Gnko andande wedeh atleyayim
@fhxg6954
Ай бұрын
ማነው በነኪያ ያለቀሰእንደኔ😢😢😢
@RimonYrgalemRimon
Жыл бұрын
በጣም ነይ ምወዳት ይሄን ዘፈን😢
@uaee6768
4 жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔን ፈቅር አይ ስደት ወይ አይሞላ በሁ ወል አራጋኝ
@Hoodo-r1p
4 ай бұрын
Love you my second country Ethopia from Somaliland ❤
@barkechyoutube2767
2 жыл бұрын
I Love you 💔this music
@አይሠው-ኘ6ጘ
4 жыл бұрын
እኔ ለፊልም ቢስገቡኝ ማለት በጣም የምታዝን የተበደለች በባሏ ካራክተር ቢሠጡኝ እችላለሁ ምክንያቱም በጣም ከመከፋቴ የተነሳ ሠው ሲለቅስ ሳይ እኔጃ ሳላስበው እባየ ይረግፋል በቃ እድሜ ለወንድ ልጂ ሂወቴን ምስቅልቅል አዴረገው ኡፍፍፍ
@አሪፍአይሸኩልም
4 жыл бұрын
ለመዳምና ለወንድ ልጅ ፊት አትስጪ 😎
@loveisking880
4 жыл бұрын
አይዞሽ ሥፈልጊው ያጣሽውን ሢፈልግሽ ታገኝዊለሽ የኔህ አብሽር
@missalam4636
4 жыл бұрын
,
@ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ
4 жыл бұрын
አይዞሽማርለበጎነው
@روانمحمد-ي4ق5ع
4 жыл бұрын
Ayzosh eht aleme egzabiher lemiwedew sew new mfetnew ale yanchi yetebale kesu yeteshale ysetshal
@eliaskhalid6987
2 жыл бұрын
It's really amazing movie I have seen in a very long time
@tptp3564
3 жыл бұрын
አረ እደት ነህ😭😭😭😭😭😭 ማነው እንደኔ ግራ የገባው ላዱ ቃሌን ላደ ልቤን ውይ ስደት
@itsmydam7046
4 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻ ሖኖ ቀረ😭😭
@hanamekonen3316
Жыл бұрын
አንብቼ እንኳን የማይወጣልኝ ታሪኬን ያስታዉሰኛል ...😢
@nebiyoudaniel8294
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው!!!
@chainachain6986
2 жыл бұрын
አደይ
@chainachain6986
2 жыл бұрын
አደይደድ
@chainachain6986
2 жыл бұрын
ሙዝቃ
@chainachain6986
2 жыл бұрын
ዘፈን
@zerihunhwold
Жыл бұрын
It's really Painful to watch this movie,,,,. Am proud of you all who participated on......I proposed the Film for Oskar 2024 Award from Ethiopia.
@ajjmolibrihim3727
3 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ግን ኪያ የዉነት የሱ ባትሆኝ አዝን ነበር
@eyobgebrmariam7430
10 ай бұрын
ንዋይን ራሱ ይበልጠዋል❤
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
11 ай бұрын
በቃ ሂወት እደሀነት ምን አለበት ሁሉም ክሚውደውጋር ቢኖር 😢😢
@mliyuedmise
11 ай бұрын
ሁሉም
@workuyirga3149
2 ай бұрын
ተባረክ
@dawitmesele4202
2 жыл бұрын
I like this movie ..i hv seen until z end.
@atsedenegussie4947
4 жыл бұрын
One of the best actress that i love the most->> Marta Goytom.
@rabiasaid9888
4 жыл бұрын
ለምን በዚህ አይለቁትም
@atsedenegussie4947
4 жыл бұрын
@@rabiasaid9888 Men lemalet felegeh/sh nw???
@መሲመሲዬ
4 жыл бұрын
ማርቲየ የኔ ቆጆ ስወድልህ ድምፅህን ዊይይይይይ ዘድሮስ ምንይጠበስ
@BirtukanTizazu
Жыл бұрын
ጠጣም ምርጥ ነው የለለ
@siifaansalale2786
2 жыл бұрын
I love 💝 this music😭😭😭
@BurukMan
Жыл бұрын
😥😥
@TheMotii158
4 жыл бұрын
Ye Ethiopia mirt film 🙏!!
@ZmraAmam
3 ай бұрын
የኔዉዶችአለህይጠብቃችሁ
@AnnoyedAirplane-nl3zt
4 ай бұрын
ማማየ ልጄ ናፈቀሸኛል
@Hawa-m8i
Ай бұрын
ፍቅር ህመም ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mezgebumoges3754
2 жыл бұрын
i love this film and music amaizing
@udoddioddo8984
2 жыл бұрын
i love this film and music
@linalina5554
4 жыл бұрын
እኔ በፊልም አላለቅስም በዚ ፊልም ግን እኔጃ ለኔ አንደኛ ብዬዋለሁ
@habtamali6798
4 жыл бұрын
የት ነው ያያችሁት በዩትቡ የለም እኮ አላገኘው አልኩኝ
@ft8243
4 жыл бұрын
Betam Mare Tkkl Enem
@tewahidonatmasarate3741
4 жыл бұрын
er botawun nigerun
@mulubimr5493
4 жыл бұрын
ሌንኩን ላኩልኝ ካያቹሁት
@mulubimr5493
4 жыл бұрын
@@habtamali6798 እኔም
@ብሩኬፍቅር
3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው እዲሁም ፊልሙ
@ሮብሰን
2 ай бұрын
አሰደማታይው አውቃለው የኔ ጨረቃ በጣም ናፍቀሺኛል የት ብዬ ላግኝሽ 💔
@PublicMobile-lo7ew
2 ай бұрын
ምን አለበት ፍቅር ሳይሆን እዉነትን የሚረዳ ቢኖር ብቸኝነት ገደለኝ😢😢😢
@ZekiZeki-y1j
9 ай бұрын
ያለቀስኩበት ፊልም
@mdadi127
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የምወደው ዘፈን
@Sየናቴናፋቂ
7 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤
@fateNuri
3 ай бұрын
ትዝታ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኑርመሐመድ
Күн бұрын
ይህ ለርቀት ፍቅር ብቻ ነው ዬሚሆነው
@barok8737
4 жыл бұрын
Flawless mrt twena ...betam des yilal
@selemawitabreha9578
4 жыл бұрын
that's amazing film. I like it really.
@Susu-hp4ie
4 жыл бұрын
Did they remove it now. Couldn't find it
@selamamhara7524
4 жыл бұрын
bella yeah where can I find it?
@calebberhanu5916
3 жыл бұрын
@@selamamhara7524 it’s on KZbin
@gghgtghhhgg6689
3 жыл бұрын
Wow I love dis music and movies 🎥 seriously guys
@Habtam-c4y
2 ай бұрын
ከምንም በላይ ያስለቅሳል
@belaynshlegese4135
Жыл бұрын
ilove tihs is music
@ሀየትነኝ
Жыл бұрын
የዘሬ 2አመት ከበሌ አየሁት መሰዳድ አረረቀን ግን እሄንን ስሳመ አጠገቤ እንደለ ነው ሚሰመኝ 😢
@dagneazenega3277
3 жыл бұрын
I like everywhwre $everytime$listen
@TsegeSweet-vq4fp
Жыл бұрын
Bexam. New. Des. Yemelew. Xeru. Tezeta. New. Lebel. Yemeneka😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@marleyjunior2142
4 жыл бұрын
alwwashim benisiyan eskahun alresawatm ye ljnet fkrun yalresa like
@banetashalechanalew4964
2 жыл бұрын
wowww new ajab
@arsematefera2338
Жыл бұрын
Betam merete film swedachu eco mecheresha laye abrwe behonu Des yile nebre
@hayatassefa
Жыл бұрын
ከሚወዱት ሠው እደመለየት እሚከብዲነገር የለም ስደት ስቱን አሳጣን እደማንገናኝ እያወቅን መናፈቅ ግንእስከመቸ😢😢😢😢😢😢
@rabiwoloyawa8568
4 жыл бұрын
ስወድህ ኖራለህ ውዴ መቼም ምረሳህ የአይመስለኝም
@NorNor-x4z
2 ай бұрын
እውነተኛፍቅር በፊልምብቻሆነየምናየው 💔💔💔💔💔
@timnitbaraki8428
3 жыл бұрын
I love ❤️ this music
@Ameena-b7m
5 күн бұрын
ሠወዳችሁ❤❤❤❤❤
@lonleysolonley
8 ай бұрын
I like those music
@martafanta3831
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ጠብቀኝ😔
4:50
Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 8 МЛН
3:16
ስንቱን አስታወስኩት - ኪያ ፊልም Sentun Astaweskut Ethiopian music from Kiya Film
Sodere TV
Рет қаралды 2,9 МЛН
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 22 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 23 МЛН
1:49:53
ኪያ ሙሉ ፊልም Kiya full Ethiopian movie 2020
Sodere TV
Рет қаралды 4,3 МЛН
49:02
🛑New Ethiopian Nonstop Cover Music Collection | ከ 1 ሚሊዮን እይታ በላይ የታዩ ከቨር ሙዚቃዎች ስብስብ | NHD
N H D Entertainment
Рет қаралды 1,6 МЛН
5:19
Sayat demssie-የትነሽ ወዳጄ-Yetenesh wodaje (Soundtrack) የብርሃን_ፊርማ 2017
Mor Media ሞር ሜዲያ
Рет қаралды 3,7 МЛН
4:29
Elias Teshome - kiyaye lyrics video - ኤልያስ ተሾመ ( ኪያዬ ከ ግጥም ጋር)| E-lyrics
E-lyrics
Рет қаралды 77 М.
7:10
Ethiopian Music Jacky Gosee - Ende Kelal / ጃኪ ጎሲ እንደ ቀላል New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Tr Ethio Music
Рет қаралды 3,4 МЛН
16:14
የዜና አቅራቢዉ ይድነቃቸዉ ድብቅ ተስጦ በአዲስ ነገር የበዓል ፕሮግራም
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 МЛН
5:32
Mulualem Takele (Yet nesh) ሙሉአለም ታከለ (የት ነሽ) - New Ethiopian Music 2024(Official Video)
Nuna Records
Рет қаралды 3,3 МЛН
29:33
Gossaye Tesfaye best Music collection | የጎሳዬ ተስፋዬ ምርጥ ሙዚቃ ስብስቦች #ethiopianmusic
Ethio Musika
Рет қаралды 76 М.
6:45
Mikyas Cherenet (Ahun Gebagn) ሚክያስ ቸርነት (አሁን ገባኝ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 9 МЛН
1:44:52
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 735 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН