No video

ዋትስአፕ ላይ የጠፋን ሚሴጅ እንዴት መመለስ ይችላሉ | ዋትሳፕ | Whatsapp

  Рет қаралды 12,411

Obliq Tech

Obliq Tech

4 жыл бұрын

ዋትስአፕ ላይ የጠፋን ሚሴጅ እንዴት መመለስ ይችላሉ | ዋትሳፕ | WhatsApp
ከይቅርታ ጋር የድምፁ ጥራት ላልተመቻችሁ ድምፁን አጥፍተው የምልክት ምስሉን በመከተል ማየት ይችላሉ አመሰግናለሁ።
በዚህ ቪዲዮ የምናየው እንዴት አድርገን ሗትሳፕ ላይ እንዴት የጠፋብንን ሚሴጅ መመለስ እንደምንችል እናያለን
ለበለጠ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
In this video am going to show you how to backup and restore Whatsapp messages from google drive account in easy way. We will see how to restore whatsapp deleted messages in simple step by step procedure please like my video and comment.
Don't forget to Subscribe.👇👇
ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉 / @obliqte
Obliq Tech Science and Technology Institution
ሰላማችሁን ያብዛው አመሰግናለሁ
እኔን ማግኘት ከፈለጉ
Facebook | ፌስቡክ 👉 / obliqtech
Telegram | ቴሌግራም 👉 t.me/obliqtech
Instagram |ኢንስታግራም 👉 / obliqtech
Twitter | ትዊተር 👉 / obliqtech
#ዋትስአፕ
#ዋሳፕ
#WhatsApp

Пікірлер: 26
@yemaneassefa
@yemaneassefa 10 ай бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ እንዴት ነህ ሰላም ነህ ሁሉንም ትምህርትህን ወድጀዋለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ያገኝሁትና በዋትሳብ የተፃፃፍነው የብዝነሰ ነበር ሰልህ የግላችን ከጓደኛዬ ጋር ነገር ግን ድንገት የኔ ዋትሳብ ጠፋብኝ እንዳለ ሁሉ ፅሕፍ በሱ ግን አልጠፋም እንዲህ ነው ሰለዚ አላመንኩን እና እባክህ ከጠፋ አንድ አመት ይሆናልና እባክህ በእግዝአቢሄር ሊንኩን ላክልኝ መኮረኩት ይህን አልመጣም መሰጁ እና ተባበረን ከጓደኛዬ ከሚጣላ
@user-fv1dy2fj3y
@user-fv1dy2fj3y 4 жыл бұрын
አሪፍ ወንድም ቀጥልበት
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 Ай бұрын
ሲሙን ቀይሬ ሊላ ዋትሳብ ሳውርድ ሚሴጁ ሁሉ ጠፋብኚ መመለስ ይቻላል ውይስ አይቻልም
@hailubadabo7223
@hailubadabo7223 2 жыл бұрын
betam amesgnalew selkn leba wesdobingal balkew meseret mokralew bertaling wondme edmena tena yistling
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s Жыл бұрын
እኔ ደሞ በተቆረጠ ሲሜ ነበር የምጠቀመው ድገት አትፍቼው ኮድ ጠየቀኝ አለኮድ መክፈት አይቻልም ቁጥሩን በማስገባት ብቻ
@almilove9138
@almilove9138 10 ай бұрын
አመሰግናለሑ
@nm-bh7cc
@nm-bh7cc Жыл бұрын
ራሡ ለራሱ እያጠፋብኝ አስቸግሮኛል ካወክ ንገረኝ
@EsaysTadese
@EsaysTadese 2 ай бұрын
ቀፎ ሰቀይር አልከፍት አለኘ??
@zainabadam9536
@zainabadam9536 2 жыл бұрын
እምፈልገውንም አጠፋሁ ዋይሳፕ አጥፉ ብለህ አይሰራም አንተ የተፃፃፍከውን መቸ አጥፍተህአሳየኽን
@lmraa3563
@lmraa3563 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ግን እኔ እነግርሻለው ብለክኝ ነብር አፍጥነው እጂ ቤተሰው ናፍቆኛል የሞላውት ኔት የቱብ በቻ እያየው ጨረስኩት እባክ ተባብረኝ
@lmraa3563
@lmraa3563 4 жыл бұрын
የኢሞ ደውል እና ሪከረድ የዋሳፕ ሪከርድ የኔ ደምፅ ለዛ ሰው አያሰማም ነው ለዚህ መፍቴህ ካለክ ትባብረኝ
@Center_cee_show
@Center_cee_show Жыл бұрын
👆👆👆👆 ከላይ ባለው የኢንስታግራም ስም የባለቤቴን የዋትስአፕ መልእክቶችን በርቀት ለመሰለል ተገደድኩ ፣ ምናልባት ሊረዳህ ይችላል
@ayshaawal7780
@ayshaawal7780 Жыл бұрын
@motherimissyou6719
@motherimissyou6719 2 жыл бұрын
hi wondemy የኡነት መመለስ ከተቻለ ኣግዘኝ እባክህ😰
@obliqte
@obliqte 2 жыл бұрын
yalefewen ayechaleme mechiwen new
@Center_cee_show
@Center_cee_show Жыл бұрын
👆👆👆👆 ከላይ ባለው የኢንስታግራም ስም የባለቤቴን የዋትስአፕ መልእክቶችን በርቀት ለመሰለል ተገደድኩ ፣ ምናልባት ሊረዳህ ይችላል
@fatomavio9305
@fatomavio9305 Жыл бұрын
አይሰማም ከመጀመሪያው
@motherimissyou6719
@motherimissyou6719 2 жыл бұрын
ድንገት ነው የጠፋብኝ ስለዚህ መመለስ ኣልችልም ማለት ነው😰
@obliqte
@obliqte 2 жыл бұрын
Awo
@Center_cee_show
@Center_cee_show Жыл бұрын
👆👆👆👆 ከላይ ባለው የኢንስታግራም ስም የባለቤቴን የዋትስአፕ መልእክቶችን በርቀት ለመሰለል ተገደድኩ ፣ ምናልባት ሊረዳህ ይችላል
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Жыл бұрын
ጀነተል ፊርደዉስ ይወፍቀዉ በድንገት ምን ነካዉ
@user-sy7pz4xz5e
@user-sy7pz4xz5e 3 жыл бұрын
አፑ አልወርድም አለ
@motherimissyou6719
@motherimissyou6719 2 жыл бұрын
ኣፕ ኣውርዱ ኣላለም እኮ እህት
@teybaayale8083
@teybaayale8083 2 жыл бұрын
ቆይስልኩ የተለያየነዉ ማለትነዉ እኔ እቢአለኝ እስኪየሰራላቺሁ ንገሩኝ
@rematoayano5506
@rematoayano5506 Жыл бұрын
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ፎቶ ኢሜል ላይ ለማስቀመጥ |How to Use Google Photos
8:01
አብዱል አፕ
Рет қаралды 15 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН