ዋትሳፕ እንዴት በ አሻራ መቆለፍ እንችላለን |How to use Whatsapp fingerprint Lock on android |Nati App

  Рет қаралды 2,663

Nati App tube

Nati App tube

2 жыл бұрын

ዋትሳፓችንን እንዴት በ አሻራ መቆለፍ እንችላለን
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ዋትሳፓችንን እንዴት በ አሻራ መቆለፍ እንደምንችል አሳያችኋለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የድሮ ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎችን ወደከለር መቀየር • እንደዚህም ይቻላል ጥቁር እና ነጭ ...
አዲሱን telebirr አካወንት አከፋፈት • አዲሱ telebirr አፕልኬሽን አካ...
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • ምርጥ ነገር የስልካችንን እስክሪን ...
የ ስልክ internet ፍጥነትን ለመጨመር • ኢንተርኔታችሁን በጣም ፈጣን ለማድረ...
የ facebook ስማችንን በ ሁለት ደቂቃ ለመቀየር • እንዴት የ facebook ስማችንን ...
ምርጥ ሁለት የስልክ አፖች • ምርጥ ሁለት አስፈላጊ የ ስልክ አፖ...
Facebook እና messenger ላይ online እንዳንታይ ማድረግ
• Facebook እና massenger ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
#nati_app #whatsapp #android
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App

Пікірлер: 22
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
tnx bro
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
👍👍👍
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@johnnyauplant1253
@johnnyauplant1253 3 ай бұрын
Hi
@betilove7336
@betilove7336 2 жыл бұрын
በናትህ ከሚሴጀር ላይ የተደለተ ቴክስት እዴት ነው መመለስ የሚቻለው እባክህ ወድሜ ንገረኝ🙏
@seidhussen5204
@seidhussen5204 2 жыл бұрын
ናቲ ሞባይሌ በጣም ካርዴን እየበላ አስቸግረኝ እስከመተው ደርሻለሁ እባክህ እዳታልፈኝ አሳየኝ
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
የሰራውት ቪድዮ አለ ተመልከተው
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 жыл бұрын
በምንላግኚህ ስልጊ ፒን ኮድ ዘግቶብኚ አረመላበሉኚ
@eloisamendoza536
@eloisamendoza536 2 жыл бұрын
እሲት ወሳፕ ከርቀት መጥለፍ አሳየን
@user-ll2pv1dg6p
@user-ll2pv1dg6p 2 жыл бұрын
ነት ከለስቻገርኩክ ወሰበፔ ታጣልፎብኘል ምን ለድርግ ለኔ አልሰረ አለኝ የጣለፈዉ ሰዉ ሁሉንም መልክት የዬብኝነዉ ምን ለድርግ አረ ጉዴዴዴ አድ በለኝ
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@almaz9314
@almaz9314 5 ай бұрын
አሻራ የለለን አሳየነ
@user-vn5yp5ix3n
@user-vn5yp5ix3n 2 жыл бұрын
Fb እንዳንጠቀም (Account Restricted👈 ዘግቶብናል መፍትሄ ካሌ ንገሩኝ
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@user-vn5yp5ix3n
@user-vn5yp5ix3n 2 жыл бұрын
@@natiapptube እሺ በ messager ሀይ በለኝ ➡ወለተ ሥላሴ 💝B💝⬅
@EmebetAsfaw-yt7ef
@EmebetAsfaw-yt7ef 10 ай бұрын
የሌላን ሰው አሻራ እንዴት መክፈት ይቻላል
@natiapptube
@natiapptube 10 ай бұрын
እንደሱ አይቻልም
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 7 ай бұрын
አንተ ቆለፍከው እሽ መልክት ይቀበላል ወይስ ማስገባት ብቻነው እማይቻለው
@natiapptube
@natiapptube 7 ай бұрын
መልእክት ይቀበላል ወደ ዋትሳፕ መግባት ስትፈልጊ በአሻራሽ መክፈት ትችያለሽ
@Iman734
@Iman734 2 жыл бұрын
አይስራም ሞከርኩት
@natiapptube
@natiapptube 2 жыл бұрын
ስልክሽ አሻራ የሚሰራ ከሆነ ይሰራል ዋትሳፕሽን update አድርጊው
@hawasaba6437
@hawasaba6437 2 жыл бұрын
@@natiapptube thanks 👍👍👍👍👏👏👏
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
ፎቶ ኢሜል ላይ ለማስቀመጥ |How to Use Google Photos
8:01
አብዱል አፕ
Рет қаралды 14 М.
Я УКРАЛ ТЕЛЕФОН В МИЛАНЕ
9:18
Игорь Линк
Рет қаралды 97 М.
НЕ ПОКУПАЙ СМАРТФОН, ПОКА НЕ УЗНАЕШЬ ЭТО! Не ошибись с выбором…
15:23
PART 52 || DIY Wireless Switch forElectronic Lights - Easy Guide!
1:01
HUBAB__OFFICIAL
Рет қаралды 44 МЛН