No video

ዋይፋይ ፍጥነት ለመጨመር ድብቁ ሚስጥር ለማንኛዉም ዋይፋይ

  Рет қаралды 233,155

Eytaye

Eytaye

4 жыл бұрын

ዋይፋይ ፍጥነት ለመጨመር ድብቁ ሚስጥር ለማንኛዉም ዋይፋይ
የ ዋይፋይ ፍጥነት እያዘገመ አስቸግሮዎታል; ማንኛዉንም ዋይፋይ ኢንተርኔት በቀላሉ ስልካችንን ብቻ በመጠቀም ፈጣን ለማድረግ የሚያስችል ዘዴ ለገኘ፡፡
ለዚህ ዘዴ ምንም አይነት አፕሊኬሽንም ሆነ ሶፍትዌር አያስፈልገም፡፡ በቀላሉ ከስልካችን ያሉ ድብቅ ሴቲንጎችን በማስለካከል ፈጣን የሆነ የ ዋይፋይ ኢንተርኔት ማግኘት ይቻላል፡፡
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @eytaye
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- You may also like:---------
----------------------------------------------------------------------------
ወደፈለግነዉ ሀገር በነፃ ለመደወል: • Video
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: • የጠፋብንን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ዶ...
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
======= Contact Us ========
Telegram : t.me/eytaye1
Instagram: / fitsa77

Пікірлер: 290
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
ሰላም✌✌ ጓደኞቸ በዛሬው መረጃ እንደተጠቀማችሁበት ተስፋ አደርጋለሁ። ጥያቄ ካላችሆ ኮመንት ፆፉልኝ። ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። ቻው✋✋
@user-kf3sw8tm9k
@user-kf3sw8tm9k 4 жыл бұрын
ልዩ ነገር👈👈💓💓💓💓💓💕💕
@solomon2747
@solomon2747 4 жыл бұрын
unroot ማድረጊያ ዘዴ
@sarasara-sb5jj
@sarasara-sb5jj 4 жыл бұрын
WiFi ወደክላስ እይ ድር ስም መፍትሔ ካለህ ንገርኝ
@getabalewbelete285
@getabalewbelete285 3 жыл бұрын
በ ኮንፒተርስ እንደት ነው
@mamadsirac4475
@mamadsirac4475 3 жыл бұрын
Net work nw metekemew bra yechalal
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 3 жыл бұрын
ተባረክ: ሰው ሁሉ ከራስ ወዳድነት ተላቆ እንዲህ የሚያውቀውን ለሌላው ቢያካፍል የት በደረስን ነበር። እደግ ተመንደግ።
@binaphotographyadama121
@binaphotographyadama121 3 жыл бұрын
መልካም ነው ወንዱሜ ፓስዋርዱና ስም እዴት እደሚቀየር ቨዲዮ በትለቅልን ደስ ይለናል በርታልን ጀግና ነህ
@tazebabebe3753
@tazebabebe3753 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነገር ነው አየነገረከን ያለሐው አመሰግናለው
@aslfchanshiso8231
@aslfchanshiso8231 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ና መሠግንሐለው ወንድማች እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ተመችቶኛል ተቸገረ ነበረ ወይ
@eyerusalemtamirat7634
@eyerusalemtamirat7634 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰርች አድርጌ ተጠቅሜበታለሁ 🙏
@AlebelFishaGulie
@AlebelFishaGulie 5 күн бұрын
Exellent
@user-ds4ow9kh6g
@user-ds4ow9kh6g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን
@sintebelay9658
@sintebelay9658 3 жыл бұрын
would you tell me how to crack any WI FI pass words ?
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድም
@yohanessenegusse7261
@yohanessenegusse7261 2 жыл бұрын
ብራዘር በጣም ተመችቶኛል 10Q bro
@funforlife685
@funforlife685 Жыл бұрын
Aggressive wife ሚል የለውም ያልከኝን step ተከትዬ ነበረ የሄድኩት እስከ developer option ድረስ ግን ውስጡ aggresive wifi ሚል የለውም ስልኬ "Samsung galaxy a 12 ነው
@dothisallthings4988
@dothisallthings4988 3 жыл бұрын
i like it betam betam yemr thanks very much
@user-dz5ht8rq6q
@user-dz5ht8rq6q 3 жыл бұрын
ስልኬ j6+ aggressive የሚል የለውም ሌላ መንገድ ካለ
@zakirabdulkerim4032
@zakirabdulkerim4032 2 жыл бұрын
የzte wifi መከፋፈል ወይም ተጨማሪ userመፍጠር አሰራሩን vidio ብትሰራልን በጣም እንወድሀለነ
@user-lr6yz9xo9b
@user-lr6yz9xo9b Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yordanas8gamingtube712
@yordanas8gamingtube712 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጥልበት 💖💗
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thanks!
@fikerappchannaltsegahuneny8689
@fikerappchannaltsegahuneny8689 3 жыл бұрын
wow ድምፅኽን ከፍ አርግ
@binaphotographyadama121
@binaphotographyadama121 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ግን በነገ ርከን መሰረት ስንሞክ ዳንዱ እንቢ ይላል ወድማችን በርታልን የኢተርኔት ስምና ፓስዋር ክሬት እዴት እደሚሰራ ቨዴዮ ብለቅልን ደስ ይለናል በርታልን
@fshewa9106
@fshewa9106 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@firetiger8605
@firetiger8605 2 жыл бұрын
My Samsung galaxy A12 didn't have that setting not developer option agressive wifi
@ayelewendemu4628
@ayelewendemu4628 3 жыл бұрын
ስልኬላይ ሴቲንግ ውስጥ ያልከው መረጃ የለም እንዴት ልጠቀም
@alebemogesgunal496
@alebemogesgunal496 3 жыл бұрын
Thank you bro
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
You are welcome!
@khedijaaman1453
@khedijaaman1453 3 жыл бұрын
Thank u so much much much
@matitube2494
@matitube2494 3 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@nahommulati9163
@nahommulati9163 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ባልከው መሰረት wi Fi ፓስዋርድ መቀየር ቻልኩ አመሰግናለው
@hussenendris1311
@hussenendris1311 3 жыл бұрын
Divoloper option ሳጠፋው ጠፍቶኝብኝ ቀረ እንዴት መመለስ ይቻላል
@ibnsaid3661
@ibnsaid3661 2 жыл бұрын
ከ Computer internet wifi እንደት መክፈት ይቻላል ወደ ስለልክሰ እንዴተት share ብታደርገው step
@amubetru6805
@amubetru6805 Жыл бұрын
keep it on thanks
@luwamdesta9957
@luwamdesta9957 4 жыл бұрын
OK tanx
@lamalama446
@lamalama446 3 жыл бұрын
የእኔ ስልክ አግሬሲቭ ዋይ ፍይ ሚል የለውም M30s ነዉ
@conmart
@conmart 2 жыл бұрын
የኔም የለዉ
@matiyasaregawmatiyasaregaw1312
@matiyasaregawmatiyasaregaw1312 2 жыл бұрын
Best👍
@mikaela7538
@mikaela7538 2 жыл бұрын
Wonderful 😊🥳
@user-vx5vj8pd3q
@user-vx5vj8pd3q 3 жыл бұрын
ሠላም ይብዛልህ ዳታ ቆጣቢ ዳውሎድ ማድረጊያ
@thegreen2834
@thegreen2834 2 жыл бұрын
ምትለን ሁሉ ሳምሰንግ ግላክሲ S8+ ላይ የለም ሌላ መንገድ ንገረን
@babadebasu5082
@babadebasu5082 2 жыл бұрын
ሠላም ነው ዋፋይ ቶልቶሎ እይወጣብኝ ነው ምላርግ
@joniman85
@joniman85 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@seidabdu8757
@seidabdu8757 Жыл бұрын
thanks
@hilinatadesse3831
@hilinatadesse3831 Жыл бұрын
Infinx newo silku 7 giz sichanewo divic pin teyekegni
@user-cu8tu8cq7b
@user-cu8tu8cq7b Жыл бұрын
በርታ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እቢብሎኝ ነበር
@jemalnurye6104
@jemalnurye6104 2 жыл бұрын
Thanks bro
@mujibnursboawel326
@mujibnursboawel326 4 жыл бұрын
tenks
@qalluayyanaa2874
@qalluayyanaa2874 2 жыл бұрын
Hiy
@abelbiniyam2839
@abelbiniyam2839 3 жыл бұрын
Berta
@BreaktTemsgan
@BreaktTemsgan 17 күн бұрын
Limited connection እያለ አስቸገረኝ አልሰራም አለኝ
@cronacrona8220
@cronacrona8220 2 жыл бұрын
ጥሩነዉ
@amubetru6805
@amubetru6805 Жыл бұрын
ተጠቅመናል እናመሰግናለን፡፡ የwi fi passward ለመቀየር ምን እናድርግ
@andomhagos6827
@andomhagos6827 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@menasecr7fan722
@menasecr7fan722 3 жыл бұрын
arif
@rameksabda5416
@rameksabda5416 3 жыл бұрын
Naga oltee hordofaa kittii gafii qabaa mee akkamiiti mimorii jibii gudisuun danda'amaa.
@ashuats3681
@ashuats3681 2 жыл бұрын
thankyou brather samsung note 3 battery save maregiya nigeren please
@ananiyayirga2335
@ananiyayirga2335 3 ай бұрын
Wow men
@sishailsh5485
@sishailsh5485 3 жыл бұрын
Betam arif new bro betam enamesegnhalen ..... tyake Mn meselek andegna yekeyerkachew kutroch mndnachew endets new enesun slekeyernachew bicha ftnetu yemichemrew malete mknyatum bezaw btnegren lemn endemichemru
@martialart1592
@martialart1592 2 жыл бұрын
Tnx bro tnx tnx
@abdelamuhammed590
@abdelamuhammed590 2 жыл бұрын
ሁለቱንም በአንዴ ብናረገው እሳ
@yitayalgashaw7601
@yitayalgashaw7601 3 жыл бұрын
For tecno spark 5pro how to increase wifi speed
@amitube.9830
@amitube.9830 2 жыл бұрын
ተንቀሳቃሽ ህዋዊ ነው ራውታሬ ግን ዮቱብ ዳውሎድ አያረግም waiting for network ነው ሚለው ምን ላርግው
@darikpubg835
@darikpubg835 3 жыл бұрын
Bro it works by fast tnx betam berta
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Welcome 👍
@abebeminal1544
@abebeminal1544 2 жыл бұрын
And teyake nbregne yenen lp adders block endalederg marg yechalal esti solution kale video seralen
@foziaf2
@foziaf2 2 жыл бұрын
ኧረ በማሪያም እዳታልፈኝ እኔን በድግል ማሪያም ዋይፋየ አልበራም አለኝ ካወቅህ አሳየኝ
@getutadios6117
@getutadios6117 2 жыл бұрын
perfect
@jesussaves335
@jesussaves335 2 жыл бұрын
Developer option ley aggressive wifi to celluar handover የምል option አጣሁ samsung galaxy note
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Ай бұрын
እልም ጥፍት ! ምልክእት ያሳየኛል ትንሽ ቁይቱ
@rahmetababiyyaa6386
@rahmetababiyyaa6386 4 жыл бұрын
Yemitekmewn Wi-Fi password endet mawek echilalew?
@berekettesfahun764
@berekettesfahun764 3 жыл бұрын
nice... it work
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you
@user-xm3vs8fq5v
@user-xm3vs8fq5v 8 ай бұрын
🎉
@yabsiraaddis1691
@yabsiraaddis1691 2 жыл бұрын
Friend selke display other apps (feutuer not avelibel)eyale aschegeregn esti mela kalesh
@nahoma6560
@nahoma6560 2 жыл бұрын
ዋይ ፋዬን ስከፍተው ኮኔክት አልሆን ይለኛል ግን በዋናነት authenticnation problem ይለኛል ለምንድን ነው
@amirkedir9029
@amirkedir9029 2 жыл бұрын
10q bro nice job
@dawitasmamaw5339
@dawitasmamaw5339 2 жыл бұрын
Betam arif new ketlbet..Bro ስልኬ wifi ራዉተሩን ካላስጠጋሁ አይሰራልኝም,what is the solutions?plz
@matiasteshale4525
@matiasteshale4525 3 жыл бұрын
Biuld 7 gize kaberan behala endet matifat enchlalen?
@amanuelarega842
@amanuelarega842 Жыл бұрын
VIP የምባል አፕ አለ ያ አፕ የምጠቅመዉ ከስልካች ዉስጥ ያለ ማንኛዉ video እንደ TV በlight አማካይነት ወደ ዉጭ ባማዉጣት የምሰራው አፕ ነዉ ግን ያ አፕ ሞክረው ሞክረው አልሰራ አለኝ ለምንድነው ?????????
@Wo-mq4pk
@Wo-mq4pk 4 жыл бұрын
በርታ ነገር ግን አንድ የምፈልገው ነገር አለ wifi በ አፕሊኬሽን ለመስበር የአፐሊኬሽኑን ሊንክ አጣሁት
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Playstor lay "Instabridge" weyem "Wifi map" beleh search adreg
@semfrezewd4499
@semfrezewd4499 4 жыл бұрын
@@eytaye awo instabridge arif nat gn yanten wifi passwordm yasawekal ende
@user-wi5fc5kf9k
@user-wi5fc5kf9k 3 жыл бұрын
አሪፋ የሚባለውን betting odd app ብትነግረንኝ ደስ ይለኛል ቀን በቀን እየተበላው ምርር ብሎኛል
@binitu5818
@binitu5818 3 жыл бұрын
aw kechalk esun negren meblat selchtonale
@fuadnasir-mk3rs
@fuadnasir-mk3rs 4 ай бұрын
G500 phone እንዴት ነዉ 4Gማድረግ የሚቻለዉ
@melatethiotube6904
@melatethiotube6904 2 жыл бұрын
Wow
@haimeh6280
@haimeh6280 3 жыл бұрын
So I want to enable my SSID so embi alegniko mn yeshalegnal??
@user-pz7gy1kw5w
@user-pz7gy1kw5w 4 жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን ላስቸግርህ እንደው በእጄ መፃፍ ሰለቸኝ በድምፅ የሚፅፍ አፕ ካለ ንገረን የማይዘባርቅ የማወራውን ብቻ የሚፅፍ
@bettyseife4757
@bettyseife4757 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 2 жыл бұрын
😁
@elnatantube5569
@elnatantube5569 2 жыл бұрын
please show us you tube studio opening
@aschusoyamo3348
@aschusoyamo3348 3 жыл бұрын
Bro bemejemerya betam ladenkh felgalew keza bemeketel demo lamesegnh ewedalew ena mn ልልህ መሰለህ ያልከውን ዘዴዎች በሚገባ አድርጌዋለው ግን ከነበረው የተለየ የመጣ ለውጥ የለም ምናልባት የቀረ ነገር ካለ reply ብታደርግልኝ የተሻለ ነው 😊
@Isoyisehak
@Isoyisehak 4 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ታቀርባለህ ግን ወደገደለው ሳትገባ ብዙ ታወራለህ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Asteyayetkn tekebyalehu
@user-wn3nt1zu3n
@user-wn3nt1zu3n 3 жыл бұрын
ተርጋጋነፍሴ 🙄🙄🙄🙄ለራስህምነው
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Ай бұрын
እንዴው በማሪያም እንቤ እያለኝ ነው ተቸግሪያለው
@lijnahommichael1414
@lijnahommichael1414 3 жыл бұрын
Silkachin ke Tv gar be cable connect endet indeminaderg
@ibrahimjamal3591
@ibrahimjamal3591 3 жыл бұрын
Bene seting wust yelem atahung ye wafawum yelm
@pamahpuma7378
@pamahpuma7378 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ እድያዉ በናትክ ስልኬ በጣም ይቆራረጣል ግን አተ የምትለዉ የለዉም
@tensayabeje98
@tensayabeje98 3 жыл бұрын
Wifi mesberiya android version 10 yehone silk yemisera app nigeren
@user-ob1rl5iy4y
@user-ob1rl5iy4y 3 жыл бұрын
እኔ በ WiFi ነው እምጠቀመው እነ ስልኬ ብዙ አይስብም እየዞር እየዞረ ነው እሚውለው እና አንተ ባልከው ስገባ ምንም ያልከው ሁሉ አይመጣም እና የስልክ ልዩነት አለው እንዴ
@rakrak4060
@rakrak4060 Жыл бұрын
አዎ ይለያያል
@halimayenus8282
@halimayenus8282 2 жыл бұрын
እኔ ግን ከ እስቴፑ አንድ እፍምጃ በሁዋላ ልጓዝ አልቻልኩም ስልኬ አላመጣልኝ አለ ስልኬ s20 ነው
@fikredesalegn3869
@fikredesalegn3869 2 жыл бұрын
hello stepn negergn ist indet nw wi fi ne wode bet yemesgbu?
@fisatechniquetips1822
@fisatechniquetips1822 4 жыл бұрын
ዋው ስፈልገው ነበረ በጣምምምምም ነው የማመሰግነው
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
ስለተጠቀምክበት ደስ ብሎኛል. Thank You!
@ami5650
@ami5650 3 жыл бұрын
አረ ከስራልሽ ንገሪኝ እስኪ
@semfrezewd4499
@semfrezewd4499 4 жыл бұрын
Wifi endet nw ke dish gar connect madergew supermax 2425 hd power plus nw
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Use WIIF Antenna
@electrocell2372
@electrocell2372 4 жыл бұрын
ስፈልገው የነበረ ቪድዮ ፍፍፍ እናመሰግናለን በርታ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thanks
@khadaraxmed674
@khadaraxmed674 3 жыл бұрын
Thanks Bro
@zakirabdulkerim4032
@zakirabdulkerim4032 2 жыл бұрын
የzte wifi user መፍጠር ወይም ዋይፍዩን መከፋፈል ብለህ ስራልን በ
@user-ny8cv7um9v
@user-ny8cv7um9v Жыл бұрын
ቴሌግራም ብሎክ ያረገኝን ሰው እንዴት መጠቀም እችላለው
@dawacr7
@dawacr7 2 жыл бұрын
And ken ere live gba
@madeenat6340
@madeenat6340 Жыл бұрын
የኔ ሁለቱም አልመጣም ስሞክረው
@dyrtytt5602
@dyrtytt5602 2 жыл бұрын
👍
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 4 жыл бұрын
አስቸግሮኝ ነበር ገላገልከኝ ፈጣሪ ይባርክህ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ami5650
@ami5650 3 жыл бұрын
ስራልሽ እዴ እስኪ ንገሪኝ
@belayhunmeskelu7999
@belayhunmeskelu7999 3 жыл бұрын
ተሎ ወደ ገደለው ግባ ወሬ አታብዛ data ነው ምንጠቀም
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 29 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
የኢሞ ጠለፋ  እውነታ እና ጉድ ሲጋለጥ!
7:31
Habesha Techno
Рет қаралды 88 М.
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 29 МЛН