No video

Welafen Drama Season 4 Part 31 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 299,785

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

6 жыл бұрын

The Latest from Welafen Drama Season 4 Part 31 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 563
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 6 жыл бұрын
ወይ የሳምሪ ልጅ ስታሳሳ ገረመጡኝ ግመጡኝ ትላለች እድግ ትበልልሽ እስኪ ህፃን እሚወድ ላይክ ይግጨኝ
@faizaseid3876
@faizaseid3876 6 жыл бұрын
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል አዎ ስታምል ማሻአላህ
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 6 жыл бұрын
አናንኦነሽየምተውኝውሜላትእራስሽንኦነሸተውኝበራስሽነዉየሚያምርብሽደግሞሴቶቹምነውይማንዊግእረከሰኸንዴትከምሩታላቹቀንሱበተረፈቆንጆነዉመኬበርታበጣምእንወዳለን
@machaeralsaadi9741
@machaeralsaadi9741 6 жыл бұрын
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል hoo
@machaeralsaadi9741
@machaeralsaadi9741 6 жыл бұрын
Mohamod Shaik Erj
@machaeralsaadi9741
@machaeralsaadi9741 6 жыл бұрын
Mohamod Shaik you
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ ወላፈኖች ።የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለባህታ ማርያም መታሰቢያ በአል አደረሳቹሁ ባህታ ማርያም የልባቹሁ መሻት ትፈፅምላቹሁ አሜን አሜን
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ amen amen amen marrrr
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ Amen Amen Amen
@masarstmasaret8408
@masarstmasaret8408 6 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ትፈጽምልን እመብርሀን
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ amen amen yena konjo lanchem balshebet Tena ena selamshen tabzalshe
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
ወይ የሳምሪ ልጅ ስታምር የኔ ዶጮ ከስደት መልስ ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን
@ziinbzozo43
@ziinbzozo43 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe አሜን ፫
@user-ub3tf1qi7l
@user-ub3tf1qi7l 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe የራሰዋ ናት
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe Amen Amen Amen
@hananhh3331
@hananhh3331 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe እሜን እሜን እሜን
@selamselam7844
@selamselam7844 6 жыл бұрын
Amen
@nsnsns9920
@nsnsns9920 6 жыл бұрын
ወይኔ ትምርህት ቤቱ። ተማሪወቹ ደስስ ሲሉ የድሮው ትዝ አለኝ ውይይ ስደት አይኑ ይጥፋ!!!!!
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
ልጅሽ ታምራለች ሳምርይ እመብርሀን ታሳድጋት
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
A Nsnsns ameen sidet ayinu yitfa
@hachtag4293
@hachtag4293 6 жыл бұрын
እስቲ ሄለን በድሉን የምታደንቃት ላይክ ግጫት
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
ላክ ላክ
@user-js7wo6zc5h
@user-js7wo6zc5h 6 жыл бұрын
Yagere.lij.helu.siwit
@kidistsisay381
@kidistsisay381 6 жыл бұрын
የሳምሬ ልጅ ስታምር ከአይን ያውጣት
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ውይ በትዳር ውስጥ ከሚገባ የፍቅር መቀስ ና ምቀኛ አምላክ ይጠብቀን
@user-nj5qu9od4c
@user-nj5qu9od4c 6 жыл бұрын
ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ አሚን
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
አሜንንን
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
"ወላፈኑ መላ ህይወቴን እንዳይሽር ከማረጉ በፊት ህይወት ለኔ መልካም ነበር ሁሉም ነገር ሢጀምር መልካም ይመሥል ነበር እየቆየ ስሔድ ግን... አሪፍ መልክት ነው ሞኬ ውሥጤ ነው ማንበብ ሙሉ ያረጋል!!!!
@kidistkidist6803
@kidistkidist6803 6 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም Batam Moka 1Daga
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 3 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
ሄሉዬ ልጅሽ ሥታምር አላህ ያሣድግልሽ😍
@shahadatshahadat5031
@shahadatshahadat5031 6 жыл бұрын
አህለንማሮቼ
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ልደታ ማርያም በእያለንበት ትጠብቀን ።
@miliyemikienatlloveumaduge6099
@miliyemikienatlloveumaduge6099 6 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ amen amen yene eht
@kassakassa8325
@kassakassa8325 6 жыл бұрын
Amen amen amen marr
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን አሜን አሜን
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 6 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን አሜን አሜን
@user-hd7cb4kl2g
@user-hd7cb4kl2g 6 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 жыл бұрын
ለ ሄለን ሊዩ ፍቅር አላኝ
@heluheluadisugebeya8377
@heluheluadisugebeya8377 6 жыл бұрын
ሚሚ ሚሚ helenoch endih nen feker nen
@user-zq5ro7jm8y
@user-zq5ro7jm8y 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ተቀድሚ አለሁ 297ክክክክክ ሀገሬ ሠኞ ለገባሠለሆነ በሥራ ተወጥሬ ነበር አምላክ ይመሥገን ፈተናየን ጨረሥኩ ለውደ እህት ወድሞቸም የአሣባችሁ ሞልት አላማችሁ ተሣክቶ ለውድ ሀገራችሁ ያብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 6 жыл бұрын
ፅጌ ታደሠ አቤቱ ንፁሕ ልብ ፍጠርልን salme gebi enime hamuse yazary samnte naw emgabawe basera watrawegale betaye
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 6 жыл бұрын
ፅጌ ታደሠ አቤቱ ንፁሕ ልብ ፍጠርልን amen besalame gebi
@tigistdesta9055
@tigistdesta9055 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@sentayehugeresu5615
@sentayehugeresu5615 6 жыл бұрын
ፅጌ ታደሠ አቤቱ ንፁሕ ልብ ፍጠርልን Amen
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
ፅጌ ታደሠ አቤቱ ንፁሕ ልብ ፍጠርልን አሜን አሜን አሜን በሰላም ግቢ እህቴ እመ አምላክ ትከተልሽ
@asdfzxcv3851
@asdfzxcv3851 6 жыл бұрын
ዋ ው ያምራል ግን ላክ ግጨኝ ምናምን የለም የመዳም ስራ ገጭቶኛል ኪኪኪ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
በስመአብ በሁለት ደቂቃ 36 ኮመት እረእረጋ በሉ ማሮቼ ሽልማት አለው ተብሎ ታውጇል እዴ ግን በያላችሁበት የፍጣሪ ሰላም የእመብረሀን ምልጃ አይለያቹ ውድድድድ አረጋችኧለው ማሮች እናተ ባትኖሩ እኮ ይደብረኝ ነበር
@meron4533
@meron4533 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ እውነትሽን ነው ቃልዬ ልዩ ያምራሉ በተለይ ህፃኗ ማር የሆነች
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ enam.wedd.eko💋💋💋💋💋
@user-sg4ry5bg5u
@user-sg4ry5bg5u 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ #ማርር
@saudalsaadi236
@saudalsaadi236 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ አሜን። አሜን አሜን
@jerryeyu28
@jerryeyu28 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ 😘😍😘😍
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 6 жыл бұрын
ለሌላ ሰው ግን ላይክ ግጬኝ አምሮኛል ስሉ ብያንስ ክፕሽህ በላይ አያለው ለኔ ግን እረ ተው ላይክ ግጬኝ ስል መክና ይግጭሽ ነው ንትሉኝ ለምን እኔም እኮ ላይክ ገጫለው
@milatteddy3214
@milatteddy3214 6 жыл бұрын
የጋሽ መኮነን ገፀ ባህሪ በጣም ትልቅ መልእክት አለው! በጣም ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወላፈኖች።
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
ኮመንተሮች በናታችሁ እስኪ መርቁኝ አሜን ልበል ኑሮ ውስብስብ ብሎብኛል
@salamethiopia9153
@salamethiopia9153 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ Kdst Dngl Maryam Ttebksh
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
Salam Ethiopia amen konjeya
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
Salam Ethiopia amen konjeya
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ አይዞሽ ማርየ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ egzybhre ytwsasbwne yftlshe cgrna mkra kltya xrwe ngre ylme lbgo naw
@sanayitfakad5836
@sanayitfakad5836 6 жыл бұрын
ሳምርየ ህፃንሽ ስታምር ፈጣሪ ያሳድጋት
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ምን ተመኝሁ መሰላቹ ሄልዬና እሮቤል የእውነት ባልና ሚስት ቢሆኑ እዴት እደሚያምሩ ጥልም ፍቅርም ያምርባቸዋል ህፃኗ ደሞ ቁርጥ ሄልዬን መዳንያለም በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብረሀን በምልጃዋ ዘወትር አትለያት የኔ ቅመም እደጊ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ አሜን አሜን አሜን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
የድሮ ዘፈን
@zabebadaraja8014
@zabebadaraja8014 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ እራ በክሽ በያ 3 ደቅቃ ይቃየየረሉ
@abebumekuriaw7437
@abebumekuriaw7437 6 жыл бұрын
amennnnn
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ህፃኗ እኮ እውነተኛ ልጇን ናት አሜን ትደግላት ግን የሮቢ አትሆንም የራሷ ህይወት አላት የሱን አላቅም ክክ
@user-ok9to2uo2m
@user-ok9to2uo2m 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ለስደተኛ ልጆችህን አስበን ወለደን እድንስም አድርገን
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ውይ ውይ እረስቸው ባዩሽ ከበደ የኔ እመቤት የኔ ቆንጆ የኔ ሸበላ የኔ ማር ወለላ ውይ ስወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ
@habeshaqueenrihannamyidol4911
@habeshaqueenrihannamyidol4911 6 жыл бұрын
ሜላት የድንግል ማርያም ልጅ Hff swedat eco ሚጣዪን
@MiskBunnia1
@MiskBunnia1 6 жыл бұрын
ሜላት የድንግል ማርያም ልጅ Hff d
@mkdesmkdes2035
@mkdesmkdes2035 6 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን በስላም መጣችሁ የኔ ማሮች ውድድድ
@zozoahmad5036
@zozoahmad5036 6 жыл бұрын
Mkdes Mkdes ዋው አሪፍነው
@hawamohamed6170
@hawamohamed6170 6 жыл бұрын
ሣምርየ ሥወድሽሽሽ ማር ነገር ነሽ ሣባ ስታስጠይ ብሌንና ማይክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጋሽ በዛብህ ሲያሣዝን የዲሮ ታሪኩ የሣምሪ ልጅ ሥታምር ወይይ ወርቁ አት አጥሎቅላቂ ነህ የሣምሪና የታምራት ፎቶ እርግጠኛ ነኝ ከመክብብ እጅ ገብቷን ገሊላ አመጣምደ ናፈቀችኝኮ ወላፈኖች እናመሠግናለን የሣምንት ሠው ይበለን እድሁም ኮመንቶች ሠላማችሁ ይብዛ
@firstladysumyah7053
@firstladysumyah7053 6 жыл бұрын
መከመርያ ነኝ ላይክ አርጉልኝ መልካም ያመረ ምሽት ጁማ ያርግላችሁ♥
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 6 жыл бұрын
First Lady Sumyah Amiin
@yeseidendresseadilove9173
@yeseidendresseadilove9173 6 жыл бұрын
Woow welfnoch well come thnk you all guys😘😘😘
@meron4533
@meron4533 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እናመሰግናለን አይቼ ኮመታለው
@freydfrye4438
@freydfrye4438 6 жыл бұрын
meron የማሪያም ልጅ ምዶረ ኩተት
@faif6542
@faif6542 6 жыл бұрын
+Freyd Frye freyd ለምንትሳደባላችሁ ???
@meron4533
@meron4533 6 жыл бұрын
Freyd Frye በሰላም ነው ስድቡ
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ማሮች እንኳን ደህና መጣቹሁ እንወዳችሃለን እናከብራቹሀለን ባህታ ማርያም ትጠብቃቹሁ ሄሊዬ የኔ አንደኛ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@user-hj1of5kk2k
@user-hj1of5kk2k 6 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደህና መጣቹሁ ስጠብቃቹሁ ነበር
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ሄለንዬ ስወድሽ
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
ወላፍኖች እኳን ደና መጣችሁ ኮሜንቶች ግን ከfb ተግልብጣችሁ ነው እዴ የመጣችሁት ከመቸው ከው እደዚ ምግቡት ለማነኛውም ላይክ በሉኝ መጨርሻ ላይ ስለሆንኩ
@user-ui4me5tu5u
@user-ui4me5tu5u 6 жыл бұрын
ዋው እንካን በሰላም መጣችሁ
@user-ef4yp9po9w
@user-ef4yp9po9w 6 жыл бұрын
አረ ኤሄንን ነጭ ልጅ ስየየዉ የቅለሸልሸኘል
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 6 жыл бұрын
ኡሙ አብዲል ዓዝዝ wodadeshiw kkkkkkk
@user-ef4yp9po9w
@user-ef4yp9po9w 6 жыл бұрын
Zulfa Abdi Bint islam አረ ተይኝ😆 በጭራሽ ወደሽዉ ይሆነል ትይኘሌሽ😯 ልወደዉ ይቅርነ ፍቱን ሰየዉ 😝
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
er semeryan atnagerubge ok he is ma konjo
@ledetethiopia5004
@ledetethiopia5004 6 жыл бұрын
ኡሙ አብዲል ዓዝዝ inem sayew yakilesilisenali
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 жыл бұрын
Kkkkk me tooo
@user-qs9md8rn5k
@user-qs9md8rn5k 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና ምጥት አላችሁ
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ነው
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ዛሬ በዛብህ በትዝታ ጨረስከን ሌላው ደግሞ ምርምሩን ምትከታተሉ ሁለታቹ ስወዳችሁ እረጋ ብላችሁ ስታወሩ ዋው
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 6 жыл бұрын
well maroch እማየው አጥቸ እየፈለኩ ነበር እንኳን በሠላም መጣችሁ እመወዳችሁ
@hayatmasallahfaraja7104
@hayatmasallahfaraja7104 6 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ wey halen sewedesh wfff
@hayatmasallahfaraja7104
@hayatmasallahfaraja7104 6 жыл бұрын
haleneya misss you lejesh setamer 😍😍😍😍
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 6 жыл бұрын
የሳምሪን ልጅ ግን ግምጥምጥ አርጎ መጨረስ 😍😍
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 6 жыл бұрын
ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ ሆ። የሰው ልጅን ልጨርሱ ነው እንዴ ወልዳቹ ግምጥምጥ ማረግ
@hisanu3156
@hisanu3156 6 жыл бұрын
ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ ክክክክክክክክ
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
Rahel Alelegn ክክክክክክ እህቴ ወልዶ መሳም ነው ።
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 6 жыл бұрын
ይሁና አለ ጣልያን እኛም እስኪ ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
ኤ/ሠ/ኢ ኢትዮጵያ kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@aynase5747
@aynase5747 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ወላፈኖች መቸም እዚህ ያለነው ስደተኞች ነን እና እመቤቴ ትጠብቃቹሁ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 6 жыл бұрын
ayn ase amne mar
@tiemaymeko8901
@tiemaymeko8901 6 жыл бұрын
እንካን ደስ ኣለሽ ሳምር
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 6 жыл бұрын
አዜብ በሠው ትዳር ትልቅ አትበይ
@weditesfay1013
@weditesfay1013 6 жыл бұрын
senayet getachew are eswa azeb adelechim eht
@sadaahmed114
@sadaahmed114 6 жыл бұрын
senayet getachew lol 😂 it's just drama
@asnackhemnegsha7749
@asnackhemnegsha7749 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
ልጅቱ ለእውነት የሳምሪ ልጅ ሳትሆን አትቀርም.
@tiyonymaryamlijalhamadi8424
@tiyonymaryamlijalhamadi8424 6 жыл бұрын
Sosina Kuiawt የሳምሪ ልጅ ነች የእውነት
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Sosina Kuiawt ልጅ ዋናት
@user-ml3is4yx1o
@user-ml3is4yx1o 6 жыл бұрын
Sosina Kuiawt። አወ የሷ ናት የእውነት
@user-gc2br9rj9v
@user-gc2br9rj9v 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣቹሁ ለመጀመሪያ ግዜ 61 ነኝ
@user-tm7xk2dy3q
@user-tm7xk2dy3q 6 жыл бұрын
ድራማ ወይም ፊልም እያየ ኮሜንት ማንበብ ልክ የሚወድ ካለ ላይክ ያድርግ ።ውድድድ አደርጋችሗለሁ
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 6 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ወላፈኖች
@alemalem5508
@alemalem5508 6 жыл бұрын
Well,come welafenoch
@kiyakiyu4935
@kiyakiyu4935 6 жыл бұрын
ውይይይይ ይህ የአረብ ዲቃላ ሚመስል ልጅ ሲያስጠላኝ ነቀዝ
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
Kiya Kiyu kkkkkkkkjvccyggcvhvjuuucccfhhjjkmmkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjhihhhicc h.nnigggggufff vvvbnkkkk
@ganettganettganett8279
@ganettganettganett8279 6 жыл бұрын
ስታምር ህፃኗ እድግ በይ
@fozi2ahmd907
@fozi2ahmd907 6 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ስወዳቹ በገገት እኮነው እምጠብቃቹ
@medenakonegu9040
@medenakonegu9040 6 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣቹህ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች የእግዛቤር ስላማችሁ ይብዛ የላይክ ሱስ ያለባችሁግን በዛችሁ በስላምነው?ክክክክክክክ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄለን ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
እንልመሰግናለን ወላፈኖች በርቱ
@halimanoro5376
@halimanoro5376 6 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹህ እዳታቃሩጡ አደራ ከማቃረጥ ባጭሩ ጨርሱት፡፡
@tedrosfutsum8556
@tedrosfutsum8556 6 жыл бұрын
Mexehaf alechelem gen arif new
@lavinadecruz6332
@lavinadecruz6332 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው በጉጉታ እየጠበኳችው ነበር አቦ ይመቻችው ፈታ እያልኩ ነው
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 6 жыл бұрын
Zainb Yalla Bariya Nagh well Come waw ye helu lij masha alla
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳን በደህናመጣችሁ ወለፍኖች የላይክ ጥማቶች አይቸእስክጨርስ አትንጫጩቀስ
@user-yk8ok6gc2o
@user-yk8ok6gc2o 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ ውዷ ያገሬ ልጅ እዴት ነሽ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
رزان المطوع አለሁልሽ የኔውድ ሰላምነሽ
@user-yk8ok6gc2o
@user-yk8ok6gc2o 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ ሠላምሽ ይብዛል የኔ ማር
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mulu5584
@mulu5584 6 жыл бұрын
ዋውውው እኮ ሰላም መጣችሁ ሳምሬ ልጅሽ ስታምር ታምራላችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ወርቁ ክክክክክክክክክክ ይገባል ምቀኛና ምቀኛ ሲጣለዝ ደስ ይላል
@user-yo4ge2bf9x
@user-yo4ge2bf9x 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቸ
@fatumafatuma3737
@fatumafatuma3737 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኛም ምሥጋናቹን ብድግ ብዬተቀብያለሁ 😂😘😘😘😘
@eyuflkirhabesh6339
@eyuflkirhabesh6339 6 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችሁ ማሮች ሄልዬ አይዛሽ ሳባ ስከን በይ እስኪ ወረቁ ደግም በዛብህ ነቅቶብሀል በረቱልን እናመስግናለን ኮሜንቶች አቢት እሩጫ ተረጋጉ
@selehulumnegaregezibereyem9337
@selehulumnegaregezibereyem9337 6 жыл бұрын
Welcome. Enkun beslam metchu
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለመኖሬ ይችን ታክል
@user-zv4im2cr9s
@user-zv4im2cr9s 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠቹ
@mulukaemian3963
@mulukaemian3963 6 жыл бұрын
wellcome walafan drama so i sade before naw i become happy
@user-zm1nz5gk8h
@user-zm1nz5gk8h 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን.
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 6 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በዜ ትዝታ በትዝታ ሆበኮ
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 жыл бұрын
ይኸንን ነጭ ሰውየ ማየት ጠላሁ ገብጋባ ብሌንና ማይክ አይይ ደስ ስትሉ
@frehiwotanteneh3865
@frehiwotanteneh3865 6 жыл бұрын
yene mirtoche wow eko Nachu sinafekachu metachu tnxs
@ilovyouhaji6993
@ilovyouhaji6993 6 жыл бұрын
እሮቤ ግን ታናድዳለህ ደሞ ሳባ እንግዳ ነች እንዲ ይቺ አመሳቃይ እኔማ ጥሎብኝ ሳባን አልወዳትም ሂሉዬ የኔ ማር አይዞሽ
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 6 жыл бұрын
ወናፈሎች እንኳን ድህና መጣችሁ ሄሉዬ ልጅሽ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሳባ አርፈሽ ብትቀመጪ ምን አለበት
@mese.koonjomese4172
@mese.koonjomese4172 6 жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቃችሁ ዌል ካም ውይ ሳምሪ ደግሞ ሌላጣጣ ውስጥ ገባሽ ኡፍፍፍፍ
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈን
@mussieandmariam1736
@mussieandmariam1736 6 жыл бұрын
Welafenoch betam aref sera new yeserachot yaley thanks
@user-zu8qn8uv7b
@user-zu8qn8uv7b 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 жыл бұрын
ምግዜዉ ጣፋችሁት ኮመቱን 64 ክክክ እእኔኮመት ማበብጂ መጣፍ አልወድም ነበር።
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 6 жыл бұрын
Hawa Sayed ቀስ ብለሽ ኮምቺ😀
@user-dn9wq9fk1d
@user-dn9wq9fk1d 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ስፈልግ ስፈልግ ዋልኩ
@hhuhhhu7481
@hhuhhhu7481 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@mkdesmkdes2035
@mkdesmkdes2035 6 жыл бұрын
ዋውው እንድኝ ላይኪ ጋይስ
@user-fe1xv8wg5z
@user-fe1xv8wg5z 6 жыл бұрын
Mkdes Mkdes 👍👍👍👍 yihaw mekdi
@user-jx4hs7ir6c
@user-jx4hs7ir6c 6 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጣቹ
@UmuReyan-st5wm
@UmuReyan-st5wm 6 жыл бұрын
waw enamesegnalen welafenochi ❤❤❤❤😍😍
@asss3732
@asss3732 6 жыл бұрын
መካ የዎሎ ልጅ በጥራቆች እናንተናችሁ መስሊሞች ሰውለመሳደብ ይቆያችሁ የኛብአል ባያልቅም ተሸከሞን አላችሁ የከበዳችሁ አትመስሉም
@user-rd4jk5yk8m
@user-rd4jk5yk8m 6 жыл бұрын
Thanks
@user-et9nj2zd8h
@user-et9nj2zd8h 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ሄልዬ ስወዲሺ!!
@sabataadisabana1005
@sabataadisabana1005 6 жыл бұрын
ወይኔ፡መጣችሁልን፡ማሮች፡ሰወዳችሁከልቤ፡ነው፡
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@meklityathehayelij1659
@meklityathehayelij1659 6 жыл бұрын
Ilove you welafenoci weddd thanks!
@faif6542
@faif6542 6 жыл бұрын
ወይኔማሻአላህየሄሉ ልጅስታምርእድግበይ
@user-qq6es1ry8k
@user-qq6es1ry8k 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖቼዪ
@user-wh7ib9tc6y
@user-wh7ib9tc6y 6 жыл бұрын
enameseginalen
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እኲን ደና መጣችሁ ወላፈኖች ወይኔ በዛብህ ሲያሳዝን
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
ወላፈኖች ምርጥ ናቹ የጋሽ በዜ ትዝታ ሢያምር ማይክና ብሌን ሄልየና ሮቢ ታምራላቹ
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Aerife new aesetemari new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu
@user-wh7ib9tc6y
@user-wh7ib9tc6y 6 жыл бұрын
ዳዊት፡አባተ፡ዉስጤ፡ነህ፡
@dshda2915
@dshda2915 6 жыл бұрын
thanks ወለፈኖችች
@aweerm737
@aweerm737 6 жыл бұрын
እኳንደህና መጣችሁ
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 жыл бұрын
ይችን ሳባን አሎዳት እጭ ምንድነው እሰው ኑሮ ጥልቅ ማለት ወርቁ ይገባሀል እሰይ ሳምሪ ስወድሽ የኔ ልዩ አንችን ስል ነው እማየው ወላሂ ሳምሪ አድናቂሽ ነኝ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ማማየ
Welafen Drama Season 4 Part 32 - Ethiopian Drama
32:58
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 332 М.
ተላለፍን - ሙሉ ፊልም ተለቀቀ TELALEFIN Full Amharic Movie 2023
1:31:35
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024
1:38:09
ፍቅር በቃኝ  ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024
1:32:07
Amazing live performance of Abeba Desalegn - Sekaramu Posta
5:01
EthioMark Tube
Рет қаралды 21 М.
Welafen Drama: Season 5 Episode 69 | FINAL 1 - Ethiopian Drama
20:52
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 219 М.
Welafen Drama Season 4 Part 47 - Ethiopian Drama
32:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 283 М.
Welafen Drama Season 4 Part 49 - Ethiopian Drama
32:21
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 284 М.
Welafen Drama: Season 5 Part 68 - Ethiopian Drama
40:58
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 492 М.
Welafen Drama Season 4 Part 46 - Ethiopian Drama
35:50
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 294 М.
Welafen Drama season  4 Part 37
38:37
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 263 М.