Welafen Drama Season 4 Part 43 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 289,240

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

Күн бұрын

The Latest Episode of Welafen Drama Season 4 Part 43 - Ethiopian Drama - Enjoy!

Пікірлер: 1 000
@ኡሜኡሜ
@ኡሜኡሜ 6 жыл бұрын
ምስኪን ሄለንየ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም እዳንች ነው ሲከፍኝ እየየ የምለው በስደት ላይ እኩሽና ለብቻየ ተቀምጨ ማነው ሄለን በድሉን የሚወዳት እደኔ ላይክ አርጉኝ እስቲ
@hayat1204
@hayat1204 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ የኔማር
@እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ
@እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ ayizosh mar hulu lebwgonew egziabher fitsamew n yasamrln lehulachinm amen
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ መብት ቢኖረኝ ማለት ነው ሳባን ሮዛን ያሬድን ከወላፈንላይ ድራሻቸውን ነበር የማጠፋቸው ሄሉየና ብሌን ውስጤ ናችሁ፨♥♥
@ኡሜኡሜ
@ኡሜኡሜ 6 жыл бұрын
Akl App ።ክክክክክክክ እግዚአብሔርን እደኔ አሳብ ነው ትክክል ነህ / ነሽ
@ffjdjjdjdjdjdj5658
@ffjdjjdjdjdjdj5658 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀአሣዘነችኝሂለን ሂለን
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ከወላፈን ድራማ የሚያስጠሉኝ ያሬድ & ሮዛ የሚያሳዝኑኝ ሮብ & ሳምሪ የሚያዝናናኝ በዛብህ የምትመቸኝ ብሌን
@fwazayahmed685
@fwazayahmed685 6 жыл бұрын
እሮዛን የምጠሉ ላይክ ግጩ
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ የጠላት ምክንያቱም በሂለን ሰለመጣችበኝ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
እረይች ሞጋጋ ስታስጠላ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
ሄሉ ሁሌ እንዳዛዘንሽኝ እረ ችግሯን ቀንሡላት በሣባና በያሬድ ጨጓራዬ ተቃጠለ😃
@mayafkr8321
@mayafkr8321 6 жыл бұрын
susu hassen uffff enem betam
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
susu hassen ረማርምን ጨጋርያ ነደደ እፍ እዴው እጃ
@יעל-ט4ע
@יעל-ט4ע 6 жыл бұрын
ማይክ እና ብሌን ሲደንሱበት የነበረው ሙዚቃ ድምጻዊ ማን ነው
@wediseged462
@wediseged462 6 жыл бұрын
በ ሄሉየ ሞት ላይክ ግጨይኝ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 6 жыл бұрын
wedi Seged ar mindnw like like belachu litedafu eko nw minw shaw
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 6 жыл бұрын
wedi Seged ላይክክክ ብለናል ግን ለምን ይጠቅማል ላይክ
@Ii-ir7fs
@Ii-ir7fs 6 жыл бұрын
wedi Seged
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 6 жыл бұрын
wedi
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 6 жыл бұрын
love love aa
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 6 жыл бұрын
wow የሳምሪ ፀጉር አሰራር ተመቸኝ የኔ ውብ እንደው ይቺ ሳባ እምትባለው ድፍት ያርግሽ የሰው መዠገር ያሬድን ሳስበው ሮዛን ወዷት ሳይሆን ድህነቱን እሷ ላይ አራግፎ እንደሚሸበለል አልጠራጠርም
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ 6 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkkk sabanena roza yaradin bemayet teqatelku
@mnegn9913
@mnegn9913 6 жыл бұрын
tikikil nesh mare baderegew badowan biyaskerat des yilegn neber kkkkkkkkk
@alshaahmde5733
@alshaahmde5733 6 жыл бұрын
ስደት ላይ ሳይሆን አገራችንም ተጀምረዋላ
@ጌታሆይእጠበኝቅበሀጽያትቆ
@ጌታሆይእጠበኝቅበሀጽያትቆ 6 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ትክክክል ብለሻል ማር የኔም ሀሳብ እዲነው
@najatnajat200
@najatnajat200 6 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
የበላይ አድናቂወች በላይክ ግለፁ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሄለን አድናቂዎች ሠላም ለእናንተ ይሁን
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወላፈኖች እናመሰግናለን ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን የቸሩ መድኃኒዓለም ወረሃዊ በዓል አደረሳችሁ እንዲሁም የጌታች ለመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ የሚመስልህ የለም የኛ መድኃኒያለም ከፍ በል በአለም እስከ ዘልአለም ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ ~የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሃኒያለም የደስታን ህይወት ያጎናጽፋቹ ከሚሰማዉ ከሚታየዉ ከክፉ ነገር ሁሉ በምህረቱ ይጠብቀን!
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ enkuan abro adersen
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን
@helenzewdu1038
@helenzewdu1038 6 жыл бұрын
ሄሉ ምን ላርግሽ
@beliyyedngllijllovemam2299
@beliyyedngllijllovemam2299 6 жыл бұрын
Mihret abebe amen amen
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
እካን ደና መጣችሁ ወላፈኖች የአገሬ ልጆች በያለንበት ሠላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ነገ እኮ ቸር አባታችን አምላካችን መድሀኒ አለም ነው እካን አደረሣችሁ የልባችንን መሻት ይፈጽምልን!!!
@የአብስራእንዳልካቸው
@የአብስራእንዳልካቸው 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco አሜን የኔ ቆንጆ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣቹማሮቼ ዉድድድድበርቱ
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco AMEN AMEN AMEN
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ድብቅነት ይጎዳል በፍቅር ዙራያ ያውም በትዳር ከባድ ነው መጀመራያ ለባሏ ግልፅ መሆን ነበረባት 😏
@obsehika5518
@obsehika5518 3 жыл бұрын
Mefred eko kelal new berash btayew gn
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
የተከበራችሁ ዉድ ኢትዩጵያኖች እንደት ናችሁ ለሣምንት ያደረሠንን አምላክ እሥኪ እናመሥግን ፡ ክብር ይገባህ ብላችሁ አመሥግኑት በተረፈ ወላፈኖች እንኳን መጣችሁ
@sgasgs8502
@sgasgs8502 6 жыл бұрын
አይይ ሳባ የተረገምሽ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 6 жыл бұрын
ኡፍፍ ይችን ሮዛ ተብየ ስጠላት እህህ ምኑዋም አይመቸኝ👊👊👊👊👈👈👈
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምጠላት ሮዛን
@mnegn9913
@mnegn9913 6 жыл бұрын
enem sitelat yehonech arogit
@ብፅዕትየማርያምልጅ
@ብፅዕትየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
እኔም
@lailalaila3279
@lailalaila3279 6 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልርሳህ በትክክል ማር በአገኛት ጭንቅላቷን ነበር የምቆርጠው
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 6 жыл бұрын
Laila Laila kkkkkkkkkkkkk እኔም ኡፍ ሳያት ደሜ ይፈላል
@ነፂየማሪያምልጅነፂ
@ነፂየማሪያምልጅነፂ 6 жыл бұрын
ሳምሬ ግን በድሮ ታሪኳአ ይህንን ያህል .መረበሽ የለባትም
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
ይቺ ሮዛ ምትባል ካራክተር ስታስጠላ በፊት ፊልሞቿ ላይ ታምር ነበር አሁን በሀናን ቦታ ስትቀየር እራሷን ሆና መስራት ያቃታት ትመስላለች
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 6 жыл бұрын
mesi m። እውነት ብለሻል ምንም አልቻለችም ሀናን ሰርታው ነበር የፍቅር አስተያየት ስታይ እራሱ ውሸት እንደሆነ ታስነቃለች
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 жыл бұрын
mesi m በትክክል እኔም በጣም አስጠልታኛለች ሀናን ታሪክ ትሻላለች አልቻለችበትም
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 6 жыл бұрын
mesi m be tikikil
@ትራሀስመቀሌ
@ትራሀስመቀሌ 6 жыл бұрын
mesi m ትክክል ማሬ
@rayanaethio7303
@rayanaethio7303 6 жыл бұрын
Exactly eny erasy betam New yemtasetlag agule hanann lememsel setagele yerasewan chelota gedel agebachew
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ተው ተው እርጉዝ ነኝ ላይክ አድርጉኝ አትበሉ እንደት ይደብራል መሰላችሁ ይሰለቻል
@tiyonymaryamlijalhamadi8424
@tiyonymaryamlijalhamadi8424 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ ከማን ነው ያረገሽው ለማንኛውም ላይክ ገጭቼሻለው
@yagerelijochiabobertusuder6808
@yagerelijochiabobertusuder6808 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ ፋራ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
Tiyon Ymaryam lij alhamadi አርግዣለሁ አትበሉ ነው ያልኩት ማር
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
yagere lijochi abo bertu Suderese ምኑ ነው ፋራ የሚያስብለው ???
@መድቀበጧነኝከወሎመድፍቅር
@መድቀበጧነኝከወሎመድፍቅር 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ አሳቅሽኝ ማሚ ሀሀሀሀሀሀ
@enatagare7340
@enatagare7340 6 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን በሰላም መጣቹ በመላው አለም ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አድረሳችሁ
@የአላህባርያየአረብሀገርሴ
@የአላህባርያየአረብሀገርሴ 6 жыл бұрын
ያሬድ ሮዛን አይወዳትም ለስራውብሎነው እጅ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችዉ እንድሁም ለገና በአል በአሉ የሰላም የጤና ያርግልን ፈጣሪ ፈቅዶ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን ♥♥
@gamadaqatar9356
@gamadaqatar9356 6 жыл бұрын
ሄሉዬ ስታሳዝን ስቲስቅ እንኳን ስታለቅስ ደስ ትላለች በምትሳረው ሁሉ።
@user-nr3rk1qi7y
@user-nr3rk1qi7y 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ትሁን
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 жыл бұрын
ሳምርዬ አይዞሽ እንዲም ያለፈተና አለ ለካየኔማር አሰተማርሺኝ እኔ በትንሹ እማረራለዉ አረ ተመስገንልኝ የኔጌታ አላምርርክም ከንግዲህ ብሌንዬ ቆንጆ ስወድሽ ከልቤነዉ የኔፍልቅልቅ ዉድድድ
@eyerusabateashete8181
@eyerusabateashete8181 6 жыл бұрын
my love amen enqaun abro aderesen
@ለሚየድንግልልጅ-ነ5ፈ
@ለሚየድንግልልጅ-ነ5ፈ 6 жыл бұрын
my love አሜን አሜን አሜን
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 6 жыл бұрын
መቸ ነው?
@user-nr3rk1qi7y
@user-nr3rk1qi7y 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ እሁድ ነው ቆንጆ
@nabarsisi
@nabarsisi 6 жыл бұрын
ሮዛ ተብዬዋ!!! የዱሮዋ ሮዛ አተምስለም ሲምስለኝ የግዴለሽ ስራ ነው ምተውነው ምጭርሻቹን የሳየን ሳምሪ አይዞሽ የድስታሽ ቅን እየቅረብ ነው !!!!!!! thanks !!!
@የድግልማርያምልጅነኝ-ዘ1ፈ
@የድግልማርያምልጅነኝ-ዘ1ፈ 6 жыл бұрын
አረ የሳምሪን ካራክተር ቀንሱላት አረ በዛባት እዴ
@melatfekir3831
@melatfekir3831 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የውነት ሳምሪ አስለቀሰችኝ እስኪ እንደኔ ያሳዘነቻቹህ ላክ ግጩኝ #Like
@undermysaviour
@undermysaviour 6 жыл бұрын
ኧራ ክክክክክ ሳምሪ ግን በስልክ የተነጋገሩትን ቀድቶ ሲያሰማት እንዴት ድምጻቸውን ሊቀዳቸው እንደቻለ እንኳን ራሷን አትጠይቅም ማለት ነው? ተመልካቾቻችሁን በጣም ትንቃላችሁ ግን።
@እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ
@እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ 6 жыл бұрын
undermysaviour ሞባይልዋል ስረቃት ያሬድ
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 6 жыл бұрын
ውውውውውዋዋዋውይይይይይይይይ በእናታችሁ እሮዛን ቀይሯት አቃጠለችኝ
@ሀያትነኝኡሙአማርየሀይቅል
@ሀያትነኝኡሙአማርየሀይቅል 6 жыл бұрын
ሳምሪ አይዞሽ ያሬድ ያንችን ሚስጥር ለማውጣት ቢሞክርም የሱን ሚስጥር ብሌን ታወጣበታለች ብሌንን ቅረቢያት
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዩች ሮዛ የምትባል ኣሮጊት የምር ኣሮግት እኮ ናት ክክክክክክክክክክክክክክክ እውነትም አንደ እድሜዋ ነው የምታስበው ክክክክክክክክክክክክክክ ሳምሪየ እውነት ብለሻል ክክክክክክ
@fattyfatty2764
@fattyfatty2764 6 жыл бұрын
Hi ያገር ልጆች በስደት ያላችሁ እንደምን ሰነበታችሁ እህታቹ ነኝ ከኦማን እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለገና በአል አንኳን በሰላም አደረሳቹ ቀጣዩን አመት ፋሲካን እኛም ሙስሊሞች የረመዳን ኢድ አል አደሀን ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን መሀል ሆነን በሰላም በደስታ የምንፈታ ያድርገን ፡ እስከዚያው በርቱልኝ የኔ ጀግኖች በስተመጨረሻም ወላፈኖች በጣም እናመሠግናለን በርቱ ሄሉዬ አታልቅሺ ሴት ልጅ ሁሉን ቻይ ናት እንዳትሸነፊ በነገሮች ሁሉ ጠንካራ ሁኚ ለትዳርሽ ታማኝ ነሽ ነገር ግን ያኔ ልጅሽን ከአባትዋ ለመቀበል ስትይ ብዙ መስዋት ከፍለሻል ስለዚ አሁንም አረፈደም ለሮቤል እውነቱን አስረጂው ግን ምን ዋጋ አለው ፎቶሽ ለሮቤል ደረሰው እንግዲ ደራሲው ምን እንዳሰበ ባላውቅም ፎቶውን ማየት አልነበረበትም ከተሳሳትኩ አርሙኝ አመሠግናለው
@ነፂየማሪያምልጅነፂ
@ነፂየማሪያምልጅነፂ 6 жыл бұрын
fatty Fatty አሜን የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን
@somam6576
@somam6576 6 жыл бұрын
fatty Fatty የኔቆጆ ከልብ እናመሰግናለን እኳን አብሮአደርሰንለሁላችን መልካምስራይሁንልን ማርርርርር
@fattyfatty2764
@fattyfatty2764 6 жыл бұрын
Soma M አሚን የኔ ምርጥ እኔም አመሠግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ::
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 жыл бұрын
fatty Fatty አሜን ያገር ልጅ እናመሠግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት😍
@خالد21-خ9ث
@خالد21-خ9ث 6 жыл бұрын
ኮሚቶሮች እደማክ ልደት አስታውሶ ሰፕራይዝ የሚያረግ ፍቅረኛ ይስጠን 😜
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 6 жыл бұрын
1ኛ ነኝ 2ኛ ..ላይክ ቅጩኝ ምናምን ከምትሉ እስቲ ስለ ድራማው ያስተማራችሁን አካፍሉን
@ጊዮናዊትአማራራራነኝ
@ጊዮናዊትአማራራራነኝ 6 жыл бұрын
Genet Tsegahun tikikle gen ayesmume
@ziinbzozo43
@ziinbzozo43 6 жыл бұрын
Genet Tsegahun kkkkk
@ፍቅርባንተይብቃኝዳግምላላ
@ፍቅርባንተይብቃኝዳግምላላ 6 жыл бұрын
አይ ሳባ ሴት ነሽ ነገ በእኔ አትይም ያንች እና ያሬድ መጨረሻችው አያምርም እውነት ተንኮለኛ ሰው መጨረሻው አያምርም
@zedzed6447
@zedzed6447 6 жыл бұрын
ፍቅር ባንተ ይብቃኝ ዳግም ላላፈቅር Aeyzoshe Samirey Nitsuhu Hulem Mechersgawi New Memirewo Tekara Hugi Samirey
@sameraall9855
@sameraall9855 6 жыл бұрын
ክርስቲያኖች እኳን አደረሳችሁ ማሮች
@genetg6305
@genetg6305 6 жыл бұрын
Samera All 😚😚😚
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 6 жыл бұрын
Samera All ሀራም
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ 6 жыл бұрын
Samera All እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ ቆንጆ፡እናመሰግናለን
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 жыл бұрын
Samera All እናመሠግናለን ያገር ልጅ 😍
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 6 жыл бұрын
ሳምሪየ በምንም ተአምእ ተስፍ እንዳትቆርጭ
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ
@ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ 6 жыл бұрын
እረ ኡኡ ድምፃችን ይሰማ እባካችሁ ይቺ ሮዛ ተክታ የምትሰራ አሮጊት ፍየል የመሰለች ቀይሩልን የሷ ፓርት ሳይ ያቅለሸልሸኛል ኤጭጭ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
የበረሀዋ ሰንደል 😂😂😂ፍየል
@husseinjad2835
@husseinjad2835 6 жыл бұрын
ዋው እንኮን ደህና መጣቱ ወናፍኖች ከእርታ ጋ ዛሬ ብቻ ነው ላይክ ምለምነው እዳታሳፊሩኝ በሳምሬ (ሞት)
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
ውላፈኖች እንደ ኢትዮጵያዊ ጀምራችሁ እንደ ህንድ ፊልም ቀጠላችሁሳ። ሄለን በድሉ የምትጫወታት "ሃና" ራሷን ቀይራ "ሳምሪ" የሆነች ብዙ መከራ ታግላ የምታልፍ ሴት ከሴትም ሁኔታዎች እልም ያለች ብልጥ አድርገዋት ጓደኛዋ የምጓጓለትን ወንድ አግብታ ራሷን አንቱ ያስባለች በጋብቻ ላይ ጋብቻ የፈጸመች ሴት ምንም ነገር አያስፈራትም እንኳን በየምክንያቱ ልትነፈርቅ ልትጠቃ ትችላለች ግን ደግሞ ሁሌም መልሳ ታጠቃለች እንደዛ የእሷ ዓይነት ሴቶች እውነተኛ ባህሪ ስለዚህ እንደተለመደው ሁሉ ሊያልቅ ሁለት ክፍል ሲቀረው ከሆነ ማሸነፍ የምትጀምረው ለዛ እያጣ ነው እና አስቡበት። የኢትዮጵያ ተካታታይ የምትሉን በአብዛኛው 2 ሰዓት የማይፈጅ ነው ታሪኩ እስኪ ለየት ለማለት ሞክሩ ይደብራል። ለሁሉም ማልቀስ እስክታቆም እሷን እያሳለፍኩ አየዋለሁ በተለይ የሞኬን ገጸ ባህሪ እሱ ብቻ ነው የረባ ነገር ያለው።
@hawamohamed6170
@hawamohamed6170 6 жыл бұрын
ዋው ወላፈኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ያሬድና ሮዛ አቃጥለው ሊደፉኝ ነው የአባቴ አምላክ ድፍት ያርጋችሁና ያሬድ እኔ ባገኝህ እገጭህ ነበር ማለቴ በመኪና አደለም መኪና የለኝም በቦክሥ ነው የምገጭህ እሥኪ የሣምሪ አድናቂ የሆናችሁ ሣምሪን አይዞሽ እንበላት ሣባ ሣባሽ ይቃጠልና እደፈከርሽው ፎቶውን ከሮቤል እጅ አስገባሽ ታምራት እዳለው ።መጨረሻው በአንች አያምርም ጋሽ በዛብህ ያለስራው ሙሥኪን ሮቤል በጣም ያሣዝናል ግን ወላፈኖች ጥያቄ አለኝ ባለፈው ቶም በጥይት ተመትቶ ነበር ሞተ አለ አይታወቅም ለምን ብሌንየ ውድድድድ ሣምሪየ አች ስትስቂ እኔም እሥቃለሁ አች ሥታለቅሽ እኔም አለቅሣለሁ ሣምሪየ አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ አለሁልሽ ።
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
ሮዛ ስጠላሽ
@liyaliya6735
@liyaliya6735 6 жыл бұрын
ማር ነኝ ለእናቴ ማር ነኝ ለእናቴ ለምን
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
ሞዛዛ ነር ናት
@najatnajat200
@najatnajat200 6 жыл бұрын
ማር ነኝ ለእናቴ ማር ነኝ ለእናቴ
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
ህይወት ሁል ጊዜ በውጣ ውረድ የተከበበች ናት:: ችግሩ ለችግሮቻችን እጅ ስንሰጥ ነው:: ሄሉ አይዞሽ በርቺ ሁሌ እንደመሩ አይሮጡም እነ ሮዛ.
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
@mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች ትገርማላቹ የንስሀ አባቶች የአደራ ቃላቸውን ወይም የሚስጥር ወረቀቶችን እንዲህ ብ0ቀላሉ ማንም መጥቶ የሚረከባቸው አይደለም አካማ ጎናቹ ይሄ ነው ምስጥር እጅግ ጥብቅ ነው በመከራ በስቃይ ካልሆነ አይገኝም በዛላይ ለንስሀ አባቶቻችን ምን ያህል የወረ አመለካከት እንዳላቹ አሳይታቹናል አባቶቻችን ጥብቅ ሚስጥር ደባቂ ናቸው እናተ ለብር ብላቹ ሚስጥር እንደማይጠብቁ ለቃላቸው የትኛውንም ተጋድሎ እንደማያደርጉ ነው ያሳያቹን
@سميرةحسين-ش1ج
@سميرةحسين-ش1ج 6 жыл бұрын
እሮማን ገፀ ባህረሽ በጣም ያስጠላን ዉበትሽን ጨምሮ ነዉ የወሰደዉ
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ሮዚዬ ውይ ስወድሽ የኔቆንጆ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ የኔ ምርጦች ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 6 жыл бұрын
ሜላት የድንግል ማርያም ልጅ Hff AMEN AMEN AMEN
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 6 жыл бұрын
እንኳን አድረሳችሁ የገና በአል የጌታችን ልደት ♥ ለሁላችሁም ሰላማችሁን እመኛለሁ♥
@tatiknjow9511
@tatiknjow9511 6 жыл бұрын
Echi eroza ena yared enedaseteluge yeserachehun yesetachehu samiri ayzoshe yehegera lej
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
@እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 6 жыл бұрын
ውይ በጣም የሳሚሪን ለቅሱ ማየት ከበደኝ ♥
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወለፍኖች ውድየሀገሬልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁይብዛ ቀኑንባርኮያዋለን አምላክ ሌተንም የተቀደሰ ሌሊትይሁንልን ሰላም እደሩልይ
@hereg630
@hereg630 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ አሜን እማየ
@kabeyanishkabeyanish6010
@kabeyanishkabeyanish6010 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ amen mesi entewawek mar
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
kabeyanish kabeyanish እሽማርየ 968 92 87 83 61 መሲነኝከጎጃም ዱርቤቴ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ከ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ከ 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ AmenAmAmenAmenmary
@ሙልዬጎጃሜዋ
@ሙልዬጎጃሜዋ 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ አሜን
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ሣባና ያሬድ አታናዱኝ በሽተኛ ልሆን ነው በሁለታቹ የተነሣ
@የዘመንድራማአድናቂነኝ
@የዘመንድራማአድናቂነኝ 6 жыл бұрын
Uffffff የሳምሪ ስቃይ በዛ የኔ ማር ይሄ ሁሉ ችግር የተፈጠረው ድብቅነትሽ ነው ማማዬ ግን አንዳን ነገሮችሽ የኔን ህይወት ይዳስሳል የብዙ ሴቶች ችግራችን ሰላለፈው ታሪካችንን ማውራት አይመችንም ወንዶች ግን ልክ ሲያገኙን ትትትተት ይሉና ይላቀቃሉ እኛ ግን ድብቅ ነን ብሌን የኔ ማር እዳንች አይነት መካሪ አያሳጣን
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የሮዛና የያሬድን ስራ እያሳለፍኩ ነው በጣም አስጠሉኝ ሳምሪ ከእንግድህ መነፋረቅሽን ትተሽ ቆራጥ ሁኝ ሳባ ግን ሮቤልን ለማጥፋት ነው አሳቧ ፍቅር ሳይሆን በቀል ነው የሳባ ሮዛና ያሬድ መጨረሻችሁ እንደማያምር መገመት አይከብድም እባካችሁ የሳምሪን ጉዳይ አንዛዛችሁት እስኪ ለአንዱ እንኳን መፍትሄ ይገኝለት የሮቢና የታምራት ችግር ምብ ይሆን???በጉጉት እንጠብቃለን ቸር እንሰንብት ከወድሁ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ መልካም በአል እንድሆንላችሁ ተመኘሁ
@asifzia1557
@asifzia1557 6 жыл бұрын
እጭጭጭጭ አንድት ካራክተር ሁሌ ስታለቅስ ማየት በጣም አስጠላኝ ደበራችሁኝ .
@ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ
@ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ 6 жыл бұрын
ወይኔ ሳምሪ ዛሬ ከምር ኣብሬሽ ኣነባው ምናይነት ካራክተር ናት ስቃይ የበዛባት ኣረ ደራሲው ቀዝቀዝ ኣርገው በዛ ከመጠን በላይ ኣድ ሰው ላይ ይህ ሁላ ስቃይ ከባድ ነው በጣም ያዘንኩበትና ኣብራት ያለቀስኩበት ፖርት ነው ለማንኛውም ኣስተማሪ ነው የሰውልጅ በዝህ ዘመን ክፋቱ ከፍ ብሎ የጎለበተበት ዘመን ነው ቅን ልቦና ይስጠን ኣድነትን ፍቅርን መተሳሰብን ይመልስልን ፈጣሪ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
ሳምሪ ማህተምሽ ውበትሽን አጉልቶታል ግን በ#ሃይማኖታችን #ቤተክርስትያንና ንስሃ አባታችን ስንሄድ ነጠላ እንለብሳለን ስራዬ ብለሽ ነው የሄድሽው አጋጣሚ አይደለምና ለማንኛውም ቀናውን ነገር ይግጠምሽ
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
ዌል እንኳን ደና መጣችሁ ወላፋኖች ግን ምን አይነት ጨካኝ ነው አንገቱ ላይ ማህተም አስሮ በፈጣሪ ስም ሲለመን የማይገባው ሰው አይ ሂወት ለካ የተገላቢጦሽ ናት ሄሉዬ አንጀቴን በላሽዉ
@እየሩስአለምየ
@እየሩስአለምየ 6 жыл бұрын
ሳባ የምትባይ ሴት እግርሽ ይሰበር
@Sesen111
@Sesen111 6 жыл бұрын
I'm from Asmera heleye betam nw miwedish❤❤
@momjmgik7828
@momjmgik7828 6 жыл бұрын
helen ghebrekiros ለ
@Sesen111
@Sesen111 6 жыл бұрын
Momj Mgikብእ 😊
@ህይወትለፈተና-ዠ5ቘ
@ህይወትለፈተና-ዠ5ቘ 6 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን በሰላም መጣችሁ እፍፍፍፍፍ እባካችሁ ያገሬ ልጆች የስደት ህይወት ወላፈን ሆኖብኛል መድሀኒያለም ሰላሙን ያውርድልሽ ይመልከትሽ በሉኝ!!!!!! በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ብርታትና ጉልበት ይሁናችሁ
@fatimalopez4258
@fatimalopez4258 6 жыл бұрын
ህይወት ለፈተና አንዳንደ ለሰምራይት እዘኑላት እኔ መችም አሳዘነችኝ
@ህይወትለፈተና-ዠ5ቘ
@ህይወትለፈተና-ዠ5ቘ 6 жыл бұрын
+fatima Lopez ውይ ሳምሪየ እኔም በጣም ታሳዝነኛለች ግን አርሷ በድራማ ነው እኔ በእውነቱ አለም ህይወት እንደሷ ፈተናው ብዝት ብሎብኛል ምን አባቴ ልሁን?
@elsadersse1034
@elsadersse1034 6 жыл бұрын
Ayzoshe yuilfuile
@Mመቅዲነኝየማሪያምልጅ
@Mመቅዲነኝየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@tube2609
@tube2609 6 жыл бұрын
መሮኛል እስኪ አፅናኑኝ
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 6 жыл бұрын
ሳምሪእወድሻለሁግንጥፍርሽበጣምያስጠላኛል
@ራዲማርር
@ራዲማርር 6 жыл бұрын
26ተኛ ነኝ ኮሜቶች ሥወዳችሁ መልካምአዳር ይሁንላችሁ የኔ ማሮች
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ራዲ ማርር አሜን አሜን አሜን ለሁላችን 27 ነኝ ምክንያቱ ነገ መድኃኔዓለም ሰለሆነ ነው
@nafketaalemyehu7598
@nafketaalemyehu7598 6 жыл бұрын
በናታችሁ እሮዛን ቀይሯት የሠው አውሬ ስጠላት
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 жыл бұрын
Belen ena mayk dese sitilu fekerachu wow Belen yenekonjo setamri Ye belen adnaki like gechung
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
አይ ሄሉዬ በቃሽ እንዲህ በየፊልሙላይ እያለቀስሽ እኔንመ አታስለቅሺኝ እኔ አንቺን ሲከፋሽ ማየት አልችልም::
@zeybaali5269
@zeybaali5269 6 жыл бұрын
አሁንስ የሳምሪን ሳቅ ናደስታ ማየት ናፈቀኝ
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና 6 жыл бұрын
Zeyba Ali እኔም
@ፍቅርአዲስይመን
@ፍቅርአዲስይመን 6 жыл бұрын
ይቺን ሞልቃቃ ሮዛ የምትባለውን ካራክተር የምትጯወተው በጣም ነው የምጠላት
@تتتىىى-ح6ع
@تتتىىى-ح6ع 6 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኮን ደና መጣችሁ ግን እኔ አደኛ ነኝ ሁለተኛ የምትሉ ሠወች የትምህር ደረጃ አደረጋችሁት
@ziinbzozo43
@ziinbzozo43 6 жыл бұрын
تتت ىየኔى ማርى kjkkkk
@godisgoodgodisgood4815
@godisgoodgodisgood4815 6 жыл бұрын
تتت ىየኔى ማርى 😬😬😬😬😬
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 6 жыл бұрын
ያሬድ ግን ሮዛን አያፈቅራትም ለስራው (ለብሩ) ሲል ነው አብሯት ያለው እንደውም የሆነ ተንኮል ያሠበባት ይመስላል
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 жыл бұрын
ያባን ፓርት 😭😭 ሳይ ድራማ አልመስል። አለኝ ሄልዬ።ደሞ መከርልዋ በዛባት ለዚ የዳረጋት ድብቅነቷ ነው መጀመርያው ለሮቤ። መጀመሪያ ፍቅር ሲጀምሩ ብትነግረው ኖሮ ለዚ ባልበቃች ነበር። ይጠላኛል ብላ አስባ ጭራሽ ወዳልሆነ ነገርውስጥ ገባች። ለኛ መልካም ትምህርት ነው እደ ብሌን አይነት መካሪ አያሳጣን ሄሉ ፍቅር አይዞሽ
@mulatemengsha7665
@mulatemengsha7665 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ
@יעל-ט4ע
@יעל-ט4ע 6 жыл бұрын
ማይክ እና ብሌን ሲደንሱበት የነበረው ሙዚቃ ድምጻዊ ማን ነው
@omuabdurohman6862
@omuabdurohman6862 6 жыл бұрын
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም lk neshi
@akaka4406
@akaka4406 6 жыл бұрын
ልክ ነው ሄለን ጋር መከራ በዛ በዛላይ ተኮል ሴራ በዛ የሚያሴሩትም በአንድ ሰው ሰወች ብዙ ናቸው ሄሉ ግን ብቻዋን ናት ታሚ እያገዛት ነው ግን ያስጠላል ድራማው
@beki4007
@beki4007 2 жыл бұрын
የእውነት ሳምሪ አስለቀሽኝ😥😥😥😥አይዞሽ የኔ ጠንካራ❤❤😥
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
በፍጠራችሁ ላይክ ግጭኝ ውጉ ይድርኝ #የአግሬ ልጃች እውዳችኃልሁ @#ክምር
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ደሞ ለላይክ አንቺ ብቻ ደስ ይበልሽ ያገር ልጅ 100,000 Like Like…………
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዲ ያገሪ ልጆች ቸሩ መዲኒ አለም ይጠብቃችሁ ስውዳችሁ ተማ እርዳታህ አሁንም ያስፈልጋታል ለሳምሪ እኔም አለቀስኩኝ እፍፍፍፍ ብሊን እውነቱን ንገሪያት ስለ ያሬድ። እፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ እፍፍፍፍ
@አፎሚያአራጋው
@አፎሚያአራጋው 6 жыл бұрын
ሮዛ እና ሳባ ይድፋችሁ
@zahramohammed755
@zahramohammed755 6 жыл бұрын
አንቺ እሮዛ የምትባይና ያሬድ በጣም በጣም አስጠላባችሁ አፈር ብሉ እሺ
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
😀😀😀😀ለካ ሣባ ሁሌ ከራሷ ላይ ዊግ የማይጠፋዉ የሁማን ሄር ፀጉር ሻጭ ሁና ነዉ ጉድ ይገርማል ከምር አንድ ቀን ከጭንቅላቷ ላይ ሣይወርድ ድራማዉ ሊያልቅ ነዉ መሠል ፈራሁላት ትል እንዳይፈለፍል ራሷ እቺ ራስ ወዳድ ተንከሢሥ ሣምሪ ተረጋጊ ለለቅሶ የተፈጠርሽ ደካማ ፍጡር ነሽ ምናለ ሣትነፋረቂ ቆራጥ ሀቀኛ ጎበዝ የጎበዝ ሤት ተምሣሌት ብትሆኒ የሆንሽ ሙትቻ ብሌን ፕሊሥ የምታዉቂዉን በሙሉ አንድ ሣታሥቀሪ ንገሪያት
@aatalaco4339
@aatalaco4339 6 жыл бұрын
kezi belay endat titenikr endewim betam birtu sat nat
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
Aa Talaco . malksuwa new ende tenkarewa ?
@sameri424
@sameri424 6 жыл бұрын
Z bint islam kkkkkkkk
@woyinowawoyinowa1863
@woyinowawoyinowa1863 6 жыл бұрын
Z bint islam kikkkk
@amrieycomenteylemezaraabdu5502
@amrieycomenteylemezaraabdu5502 6 жыл бұрын
hahaha
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
ድራማዎች ሁሉ የተሠሩት ከአራት በፊት ናቸዉ ለምን በትርጉም አሰሯቸዉም ሌላዉ የተቀረዉ አለም እንደመለከተዉ ለምንድን ነዉ ሰፋ አርጋችሁ ማታስብት
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
ዛሬስ የምር ሳምሪየ እምባየ እስኪያልቅ አስለቀሽይ
@meskeremmelkamu5958
@meskeremmelkamu5958 6 жыл бұрын
ደራሲዋ ሳምሪ ማታለቅሰው ግን መቼ ነው????በጣም ተጋነነ.....
@netsibest9752
@netsibest9752 6 жыл бұрын
ሄሉየ ስከፋሽ ይከፋኛል የኔ ውድ😭😭😭😭
@ሙናነኝጉራጌዋ
@ሙናነኝጉራጌዋ 5 жыл бұрын
ማይክ ደሞ ሰላይ ሲኾን እጂ አፍቃሪ ሲኾን አያምርበትም የፍቅር ፊት የለውም የጠላት እጂ
@ፍቅርነህጌታየ
@ፍቅርነህጌታየ 6 жыл бұрын
አወ ዘና ብለናል Thank you
@tasfaneshhailu1290
@tasfaneshhailu1290 6 жыл бұрын
ሳባ ሳይርቅ ችግሩ ደረሰባት ሳምርን የጎዳች መስሏት ሮቤልን ጣለችው
@hwj8911
@hwj8911 6 жыл бұрын
ዛሬ አዲስ እንግዳነኝ ላይክ ግጩኝ
@AzizAli-bo3fc
@AzizAli-bo3fc 5 жыл бұрын
👍👍
@mremafrica8669
@mremafrica8669 5 жыл бұрын
ሮዛ እና ያሬድ ደግሞ ፍቅራችሁ አያምርም ምክንያቱም ሸር ነው የምትሰሩት
@fwazayahmed685
@fwazayahmed685 6 жыл бұрын
ያሬድ ግን ይድፋህ ስታስጠላ
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 6 жыл бұрын
አርቲስቶች ስትባሉ ፈጣሪን አሳዝናችሁ ግን በመጨረሻም ህይወታችሁ ለቅሶነው
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
Ere samriye yene konjo atalkshi wuyi anchi stalekshi enem ebaye yimetal yewunet eskimeslengi dires ayizoshi yene konjo hulum yesrachewun yagengalu mnewu edezih temedushi
@mmasiimr8010
@mmasiimr8010 6 жыл бұрын
Samriye yene maarr wadddddd😍😍
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 жыл бұрын
ብሌንየ የኔ ደርባባ እባክሽ ሳምሪን አግጃት ውዴ ያሪድ ይድፋህ አተ ሰይጣን ወይኔ ሳምሪ እኔ ላልቅስልሽ የኔ ማር ውይይ እሮዛና ያሬድ መጨረሻችሁን ያሳየኝ
@sadamohammed2383
@sadamohammed2383 6 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣቹ ወላፎኖች. መልካም እይታ. ኮሜት መስጠት አልወድም ነበር. ከማየቴ በፊት. እና. እርጉዝ ነኝ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ. ውቦቼ
@asteraster8508
@asteraster8508 6 жыл бұрын
Sada Mohammed። አብርን እንወልዳል
@sadamohammed2383
@sadamohammed2383 6 жыл бұрын
እሺ ቀድሞ የወለደ ይታረሳል. ከዋላ የወለደ ያርሳል
@asteraster8508
@asteraster8508 6 жыл бұрын
Sada Mohammed። እኔ 5ወሬነው ከቀደምኩኝአደራ ሠአድየእኔም አርስሻለሁ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 6 жыл бұрын
ብቃቱ ቢኖርኝ እደ ሄለን በድሉ ነበር እምተውነው የኒ አንደኛ ስቆ ለቅሶዋ ከልባ አቦ እድሜሽ ይርዘመ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 6 жыл бұрын
ምሰኪን ሮቤል😢
@ሙናነኝጉራጌዋ
@ሙናነኝጉራጌዋ 5 жыл бұрын
እኔ የምር ላይኮቹ አብቦ መሳቅ ያስደስተኛል እነሱ ለብራቸው እኛ ከመዳም ስራ አልፎ የነሱ ስራ ጨጐራችን ይላጣም እኔ ድራማው አይቺ ስጨርስ በኮመት እዝናናለው እደኔ ተናዳቹ ምትዝናኑ ካላቹ ላይክ ግጩኝ
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
እረ ዌል ዛቴ 22 ነኝ ወግ ደረሰኝ
@ከድነኝየደግሰውአድናቂከድ
@ከድነኝየደግሰውአድናቂከድ 6 жыл бұрын
selam yenata Lij
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ታምራት የኔ ማርርርር ወንዳወንድ ነህ ሳባ ግን ከሮቢ ውጭ ስው አላየሽም ምነው ሴት ባታስድቢ ቀፍፍ ግን ሳምሪ አታሳዝናችሁም ሲጀመር ጀምሮ ስታስለቅሷር ይሄ አለች ብሌንዬ እባክሽ እርጃት
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ #የላይክ.ሱስ .ለቀቀኝ እንግድህ አላስቸግራችሁም😃😃
@hawakasem2917
@hawakasem2917 5 жыл бұрын
ሄለን በድሉ የምትሰሪዉ ሁሉ ካራክተር ካላለቀሽ አያምርብሽም ተብለሻል ወይ ሁሉም ፊልም ላይ እያለቀሽ ነዉ እማይሽ
@burteyekidusmichaellij3123
@burteyekidusmichaellij3123 6 жыл бұрын
#ye samriye wedajoch like argugn
@nnnhhhhd3288
@nnnhhhhd3288 6 жыл бұрын
አረ እሮዛ ያሬዲ ሳባ በጣም ታሥጣላላችሁ ያጥፍችሁ ያረብ
@ااننت-ب1خ
@ااننت-ب1خ 6 жыл бұрын
ሮዛ.ስታስጠላ.እመዳም
@hawakasem2917
@hawakasem2917 5 жыл бұрын
ሄለን በድሉ የምትሰሪዉ ሁሉ ካራክተር ካላለቀሽ አያምርብሽም ተብለሻል ወይ ሁሉም ፊልም ላይ እያለቀሽ ነዉ እማይሽ
@user-nv5gq5kh2y
@user-nv5gq5kh2y 6 жыл бұрын
እህለን ወላፈኖች እኳን በሰላም መጣችሁ እስቲ ላክግጩኝ ውዶቸ በሳምሪ ይሁንባችሁ
@vsjzydkdhdidhvejxhbdksjdf1777
@vsjzydkdhdidhvejxhbdksjdf1777 6 жыл бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ሮዛ ጸጉርሽ ምንድን ነው ቆይ እስኪ እስታይል ቀይሪ ውይጉ እኮዎ ተበጣጥሶ አል..
@hala-dd8gv
@hala-dd8gv 6 жыл бұрын
ወይይይ ሣምሩ መከራሽ በዛ ምንድነው አፈፈፈፈፈፈ አሁንሥ
@meseretkasahun218
@meseretkasahun218 6 жыл бұрын
አቶ በዛብህ ዛሬ ገና አናደዱኝ ከሳባ ምን መልካም ነገር ይገኛል ብለው ነው ለሮቤል የሰጡት
@fgffg9036
@fgffg9036 6 жыл бұрын
አንደና ለይክ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
ውይይይ እኔስ ይኸ ላይክ የምትሉት ነገር ድራማ እንዳላይ ሊያረገኝ ነው
Welafen Drama Season 4 Part 44 - Ethiopian Drama
43:35
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 316 М.
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024
1:38:09
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Welafen Drama Season 4 Part 45 - Ethiopian Drama
35:56
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 345 М.
Welafen Drama Season 4 Part 53 - Ethiopian Drama
32:56
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 417 М.
Welafen Drama Season 4 Part 48 - Ethiopian Drama
34:46
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 289 М.
Welafen Drama Season 4 Part 50 - Ethiopian Drama
33:43
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 268 М.
Welafen Drama Season 4 Episode 41  - Ethiopian Drama Part 41
37:21
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 290 М.
Welafen Drama Season 4 Part 52 - Ethiopian Drama
38:04
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 346 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН