Welafen Drama Season 5 Part 62 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 330,051

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

5 жыл бұрын

ወላፈን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ክፍል 62 | The Latest Episode of Welafen Drama Season 5 Part 62 - Ethiopian Drama - Enjoy

Пікірлер: 649
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 жыл бұрын
ሄለን የኔ ሚስኪን እራስሺን ጠብቂ ስወድሽ እኮ ውስጤ ነሽ በእናታችሁ የሄለን አድናቂወች ላይክ ግጩኝ በጣም ከፍቶኛል እወዳችሁ አለሁ
@user-py1cn4sx1f
@user-py1cn4sx1f 5 жыл бұрын
👍👍👍👍❤
@vhvchhff9892
@vhvchhff9892 5 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ፃድቃን ሰማህታት ብለህ ኢትዮጵያ አስባት እህት ወንድሞቼ በየእምነታቹ ፀሎት አድርጉ ጊዜው አሁን ነው
@fkerthailu8313
@fkerthailu8313 5 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን / ኢትየጲያን
@vhvchhff9892
@vhvchhff9892 5 жыл бұрын
@@fkerthailu8313 አሜን
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 5 жыл бұрын
እሺ። የኔ። ቆንጆ እኔ። ሁል። ግዜ። ነው። የምፀልየው። ለሐገሬ። ለውገኔ። ሰላም። እድገትነመ። ብልፅግና። ሁልግዜ ለደጋጒቹ። መሬዎቻችንም። ለአብይና። ለለማ። ደመቀና። ገዲ። ንጉሱና ።ታከለ። ሙፍሪያትና። ደዳግማወሐት የሴት ።ጀግኖቻችን። ዘውትር። ጠዋት። ማታ። እንፀልያለን።
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@vhvchhff9892
@vhvchhff9892 5 жыл бұрын
@@almazwedajo1905 እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማ ይስማልኝ
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹህ የነቅዱስ ያሬድ የነቅዱስ ኤፍሬም አምላክ የነቅዱስ ላሊበላ የቀደሙት የአባቶስ የቅዱሳን አምላክ ሃገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ፍቅር ይብዛልን💓💛💚💒
@user-ty6ep1yg1t
@user-ty6ep1yg1t 5 жыл бұрын
አሜን
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
amen!ውዴ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ
@user-jz8rf8kz5e
@user-jz8rf8kz5e 5 жыл бұрын
ሳምሪ ስትተውን ከልቧ ነው መስላ ሳይሆን ሁና እናም እሷ ስታለቅስ ማየት ያመኛል እሷን አትኩብኝ ሳምሪየ ማራኪየ ሳምሪየ ሁልጊዜም።ሳቂልኝ♥♥
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 жыл бұрын
ዌል ከም ወላፍኖች በስደት ያለቹ እህቶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@amenamen6118
@amenamen6118 5 жыл бұрын
AMEN
@azeaze5447
@azeaze5447 5 жыл бұрын
Amen
@masummohammed566
@masummohammed566 5 жыл бұрын
አሚን
@user-ql6ig2ib6j
@user-ql6ig2ib6j 5 жыл бұрын
እስኪ የባዩሽ ከበደን አድናቄውች ልያችሁ በሞቴ በላይክ
@user-wn9lb2di9h
@user-wn9lb2di9h 5 жыл бұрын
ባዩሽ የኔ ምርጥ
@user-su5hg4vt1b
@user-su5hg4vt1b 5 жыл бұрын
አህለን ወላፈኖች ወድ የወላፈን ድራማ ተመልካቾች እህት ወንድሞቸ እንዴት ሰነበታችሁ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት በያለንበት አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጺያን ሰላም ያውርድልን
@muluworkgetaye7270
@muluworkgetaye7270 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኩዋን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም እንፀልይ ሙስሊም ክርሰቲያንም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን 😢😢
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
አሜን
@brukti3440
@brukti3440 5 жыл бұрын
የታሜ አድናቂዎች ላይክ አርጉኝ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያደርግልን ዘንድ እደሀይማኖታችን መፀለይ አለብን ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን
@romanhafi332
@romanhafi332 5 жыл бұрын
ምነውበሮቤል መመራመር ሳአቱን ወሰዳቹት
@sigemgebregergs5544
@sigemgebregergs5544 5 жыл бұрын
Messi Dia amen
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እትዮጵያን አስባት ፍቅር ስጠን የሚበጠብጡንን ጠላቶቻችንን አጥፋልን
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Ameeeeeen🙇🙇🙇😭
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
woooow አየሁት በጣም ያምራል የሳምንት ሰው ይበለን ለሀገራችን ሰላም ያውርድ አሜን 💚💛💗
@misslove6832
@misslove6832 5 жыл бұрын
የሳምሪ አድናቂዎች ፕሊስ ላይክ አረጉኝ ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን እመኛለሁ
@kkmdjhddh9601
@kkmdjhddh9601 5 жыл бұрын
ስወድሽኮ ሳምሪ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለአገራችን ሰላሙን ብቻ የምንሰማበት ያድርግልን የአገሬ ሰላም ናፍቆኛል
@firtumichael1925
@firtumichael1925 5 жыл бұрын
Ewenat belashali yenney sis
@love-zl2ld
@love-zl2ld 5 жыл бұрын
BaxamI miwadewoo dramas🏣
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ሆይ የአስራት ሀገርህን ኢትዮጲያን አስባት
@user-mp4pq4jc8b
@user-mp4pq4jc8b 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች ሰላማችሁን ያዛው በስደት የምትኖር እህቶቸ
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 5 жыл бұрын
አሜን
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 5 жыл бұрын
እኛ እማ ምን እንሆናለን ሀገር ቤት ሰላማችው ይብዛ
@user-gl9rw9uj3b
@user-gl9rw9uj3b 5 жыл бұрын
احمد حمدو አሜን
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 5 жыл бұрын
አሚን ወንዲም
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ሁላችንንም አላህ ሰላም ያድርገን አገራችንንም አላህ ሰላሟ ይስጣት ያረብ
@selamethiokitchen926
@selamethiokitchen926 5 жыл бұрын
ሴላም ለውድ አጌረ እማየ ኢትዩጰያ
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን የመጣብን ማት ስላም ን ያውርድልን
@user-ox9mv2lp8t
@user-ox9mv2lp8t 5 жыл бұрын
281 ነኝ ሰለም ለሀጋሬ ለኢትዮጲያ ሰለም ለኡርጉዝ እነቶቼ አሚን በሉ ፈጠሪይ ኢትዮን ይያት
@mekyaseid4684
@mekyaseid4684 5 жыл бұрын
Hi marwcie
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Ameeeeeen😘😘
@lloveyouMam
@lloveyouMam 5 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣች እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሠላም ያውርድልን
@sakenahdiera7748
@sakenahdiera7748 5 жыл бұрын
አረ ሚነዉ ኮሜቶች ፖሮግረሙን ሰተዩት ፂፈለቹ የዘይትነ የዱቄት ከሪድ ማሰለቹ ኢኒዴ ወልፈኖች ኢኒከን ደነ መጠቹ ሄለን አድነቂሽ ነኝ በጠምነዉ ምዎድሽ ለይክ ምትሉ ኮሜቶች የበቴ ኢነየኢነቴ አሚለክ በግድግደ ይግጨቹ
@genetseyum6170
@genetseyum6170 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Ameeeeeen😘
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁልኝ ♦♥#ለኢተዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይድርሰላት #አግሬ ሳስባታ እንባይ ይፍሳል
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ሴት ተዋንያን በሃና ዮሃንስ እና በሄለን በድሉ ይብቃ ይከተት።
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
min malet new?
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Melke new ende yemtflgiw
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
በጣም እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 5 жыл бұрын
እድለ ወርቅስ?
@yess745
@yess745 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች ውድ የኢትዪ ልጆች በየአላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን ፈጣሪ በየ ሃይማኖታችን ፀሎት እናድርግ ስደት ያላቹህ እህቶች ወንድሞች ብቻ ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ በቸርነቱ ልቦናችን ያስፋልን ሁሉን የሚችል ልብ ይፍጠርልን በተለይ ቤህሩት ዛሬ በጣም ደንግጫለሁ በእግዛብሔር ስም በፆሎታቹህ አስቡኝ አስቡልኝ እራሴን ስቸ ነው የዋልኩት አንዲት ልጅ በፎቅ ልትወርወር ስትል አይቸ ቦታው ሳብ ያለ ቤሆንም በሰዓቱ ገና አውጥታ ስትደበድባት እኔ ካለሁበት ወደኩ ከዛ የት እንዳደርሰቻት አላቅም ትወርውራት የት ትሁን አላቅም ብቻ ከባድ ነው በፆሎታቹህ አስቦት እኔ እንኳን የእንባሲ ስልክ የሰፈሩን ስም እራሱ አላቀውም ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያቀው ግራ ገብቶኛል 😭
@user-ll5dg8jj3g
@user-ll5dg8jj3g 5 жыл бұрын
ወርቅየየማርያም፡ልጅ Yes ወይኔ በጣም ያሳዝናል ምን አጥፍታ ይሆን አላህ ይድረስላት ሚስኪን
@user-dh5gt3gm4r
@user-dh5gt3gm4r 5 жыл бұрын
ወርቅየየማርያም፡ልጅ Yes እህቴ አይዞሽ መፀለይ ነው ሚሻለው ግን እኔም በጣም ፈራሁ እህቴ ቢሄሩት አለች ስልክ የላትም አንዳንዴ በአሰሪዋ ስልክ አግኛታለሁ ልጅቷን ታቂያት አለሽ ከመጣችስ ብዙ ጊዜ ሁኗታል
@hiyotvdagne2903
@hiyotvdagne2903 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ አንድዬ ይድረስላት ቤሩት ነኝ የሰፈሩን ስም ጠይቂ እና በፈጠረሽ ንገሪኝ እኔ ልርዳት
@yess745
@yess745 5 жыл бұрын
@@hiyotvdagne2903 ከቻልኩ እሞክራለሁ ግን እኔ አጋጣሜ ከበር ስለነበርኩ ነው ያየኅት ቤቱ ማዶ ነው ብቻ መተያየት ነው እንጅ አንገናኝም ከዛም እኔ እራሴን ስቸ ስለነበር የቦታውን ስም እንዴት ልጠይቃቸው እነሱ በመውደቂ በጣም ነው የተበሳጩብኝ ምን አገባሽ ብለው ብቻ ከባድ ነው ማንን ልጠይቅ እንደበፌቱ ከበር ትወጣለች ብየ እየወጣሁ በር ባይ የለችም ልቤ ተሰብሮል
@hiyotvdagne2903
@hiyotvdagne2903 5 жыл бұрын
@@yess745ቦታውን ከእነሱ ብቻ መጠየቅ አይጠበቅብሽም እንደቀልድ ከሚመጣ ሰውም ትችያለሽ ውዴ
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል አሜን በሉ
@jamellajm5299
@jamellajm5299 5 жыл бұрын
አሜንንንን🙏💚💛❤
@workneshbogale6359
@workneshbogale6359 5 жыл бұрын
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል አሜን ማሬ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
amem amen ውዴ ወደ ቻናሌ በመምጣት ቤተሰብ ሁኚ
@hffbbn2662
@hffbbn2662 5 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣችሁ። አላህ ሀገራችንን ስላም ያርግልን አሚንንን ውዲ እህቶቸ ዛሬ የከሚስ ቡና አፈልቻለሁ ዲፎ ፈንዲሻ እንዲሁም የተለያዩ መጠጦችን አቅርቢያለሁ ኑ አብርን ፈታ እንበል ታዳ ሀሜት ከልከል ነው። ብቻ ትመርቁኛላችሁ ስምታችሓል
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 5 жыл бұрын
ችግር የለውም መጣን
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
መዳም እግዲ ብጠሪኝም አልሰማሽ የራስሽ ጉዳይ። በናታችሁ ላይክ አይከፈልበትም እኮ
@user-mv9vu2rh2d
@user-mv9vu2rh2d 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@fkkd5396
@fkkd5396 4 жыл бұрын
Mm
@fkkd5396
@fkkd5396 4 жыл бұрын
N
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
😀😍እረ አርጌሻለው እኔም ጋር ጎራ በማለት ሰብ አርጊ ከዛም ጥሩ የስደተኛች ግሩፕ እኖናለን
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
ara banish mozaza ❤😂😂😂
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እዬጠበኳችሁ ነበር ለኢትዬጲያ ህዝብ በሙሉ ሰላም ይውረድልን ለተፈናቀሉ አምላክ ይድረሳቸው ለሞቱትም ነብስ ይማር ብያለሁ አምላክ ሰላሙን ያውርድልን
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 жыл бұрын
ይቼ በሳባ ምትክ የገበችዉ ደስ አትልም አዜብ ናበረች ደስ የምትለዉ
@user-pt5od1gu9z
@user-pt5od1gu9z 5 жыл бұрын
በጣም የድራማው አድማቂ ነበረች አዙ
@edeneden7277
@edeneden7277 5 жыл бұрын
ሰላምን አውርድልን እግዚአብሔር
@tegestwotetenehbeleteabuze4563
@tegestwotetenehbeleteabuze4563 5 жыл бұрын
Amen
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክል ሁላችሁም ፀልዩ
@user-pb3ij6bd9g
@user-pb3ij6bd9g 5 жыл бұрын
ማይክየ. እንዳንተ እቅፍ አርጉ የሚያሻሺብኝ. ወንደሜ እንድት እንድናፍቀኝ. እሰቴ ወንደሙ. እንደኔ የናፍቀው ላክ
@mesiethio8773
@mesiethio8773 5 жыл бұрын
Well come
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
ያምራል ምርጦች በርቱ😍😍😍 ፈጣሪ አገራችንን ይባርካት ሠላም ፍቅር ይውረድ አሜን
@user-fs1ls9su9x
@user-fs1ls9su9x 5 жыл бұрын
ዊል ውዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ያላችሁ ሁሉ በየ ሀይማኖታችሁ ለናት ሀገራችን እንፀልይ የኔ ማሮች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
Amen ውዴ😘
@user-vg9sy7fr7p
@user-vg9sy7fr7p 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እናመሰግናለን
@user-dh1wf9rz5t
@user-dh1wf9rz5t 5 жыл бұрын
ደግሞ ዛሬ ሁሉም አፍጥጠውቀሩ ሳባ ደስ አለችኝ መጨረሻላይ ስራዋ ፈገግ ስትል እናመሰግናለን ለሁሉም
@123hawa41
@123hawa41 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሰላማችሁ ብዛት ብዛት ይበል ሰላም ለEthiopia ፍቅር ለethiopia ህዝብ አግራችን ሰላም ይሁን አገራችን ሰላም ስትሄን ነው እኛም ሰላም እምንሆነው አይደል ውድቸየ ሳምረይ መልካም ሰው ስወድሽ
@soflasofla6661
@soflasofla6661 5 жыл бұрын
እንኮን ደነ መጠቹሁ ውለፍኖች ስውደቹሁ ሰለመቹሁ ይብዘ እግዚአብሔር እትዮጵያ ሰለም የራገት እትዮጵያ ትበራክህ ስደተኞች እህት ውንድሞቼ እግዚአብሔር በለቹሁበት ይጠብቀቹሁ በሰለም ለሀገራችን የብቀን
@hima406
@hima406 5 жыл бұрын
Thanks welafenoch
@saraetho1249
@saraetho1249 5 жыл бұрын
እናመስግናለን አሪፍ ነው
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 5 жыл бұрын
ወላፍኖች እኳን ደና መጣችሁ የኢትዮጽያን ሀግራችንን ስላም ፍቅር ያውርድልን አሜን ከጠላት ሁሉ ይስውርን
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች ሳምሪ ስወድሽ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hffggg8942
@hffggg8942 5 жыл бұрын
በላይ ስለተረጋጋ ደስ ብሎኛል። ሳምሪ እንኳን ወደ ቦታሽ ተመለሽ።
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ የሮቢና የበላይ ጉዋደኝነት ደስ ሲል
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ወላፈኖች ለሐገራችን ሠላምን ያዉርድልን እግዚሐብሔር አምላክ ሠላማቹ ብዝት ይበልልን
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 5 жыл бұрын
በለው ተደበላለቁ በስተመጨረሻው ላይ ክፉዎች እማ መልካሞች!ሳምርዬ መች ይሆን ከሮቢ ጋር ሰላም ፈጥራቹ ደስ ብሏቹ የምናያቹ!!
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች ሮዛ ሁላቸውም በአንድ ጊዜ ተሰበሰቡልሽ የበዛብህ ልጅ ሲያሣዝን በዝዬን ልቀቁልኝ ሮቤል ጎበዝ በርታ
@efirata1100
@efirata1100 5 жыл бұрын
wellcome welafenoch fetar hagerachinn selam yadirgiln 🙏🙏
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 5 жыл бұрын
እንከን በሰላም መጣችሁ ወላፈኖቸ እናመሰግናለን መልካም ሰምንት ይሁንላችሁ ወድ ኮሜንቶቸ ሰላምነቸሁ💟💜👍👏👏👏✋
@yeshiweloyewuweloyewu3253
@yeshiweloyewuweloyewu3253 5 жыл бұрын
ዊል ዊል እኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪየ ሁይ ኢትዩጵያን አስባት 💚💛❤
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አገራችን ላይ ሀዘንን አርቆ ደስታ ያብዛልን #ያረብ
@yadenl2676
@yadenl2676 5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ameeen
@user-ws8tf2mm5b
@user-ws8tf2mm5b 5 жыл бұрын
Amen A men Amen
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Ameeeeeen😘😘
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 5 жыл бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አሥፍንበት
@user-hq9jt5ut1r
@user-hq9jt5ut1r 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-ww3iu6lx4h
@user-ww3iu6lx4h 5 жыл бұрын
ወላፈን ደስ ትላላቹ አሪፍ ፊልም በጣም
@week7906
@week7906 5 жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጣችሁልን
@nathalienetsanef2866
@nathalienetsanef2866 5 жыл бұрын
Wel come welafenoch
@amiramira1219
@amiramira1219 5 жыл бұрын
Welcome
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ!
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ። በውስጥም በውጭም #ያላችሁ። ሁላችሁም #ከባለፈው #ይበልጥ ለሀገራችን #የምንጸልይበት ሰአት አሁን ነው የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነገር ነው ሀገር ከለለ እናት አባት የለም
@etsehiwoteabau5281
@etsehiwoteabau5281 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-ik6qb5hu2x
@user-ik6qb5hu2x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። አምላክ ሰላማችሁን ያብዘው
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 5 жыл бұрын
እፈይ ዛሬ አሰረ አራተኛ ነኝ አሰራ አራት like ግጩኝ
@sisaylove5065
@sisaylove5065 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የአገሬ ልጆች ውይ ዛሬስ አንደኛ ነበርኩ ግን አይቼ ሳልጨርስ ኮመንት መስጠት አልወድም ጥሎብኝ
@rozroz9580
@rozroz9580 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-tq3cu1cn9f
@user-tq3cu1cn9f 5 жыл бұрын
Well welafenoch
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል እና ኣስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ሳባና ያሬድ ግን የስራችሁን ይስጣችሁ ሳምሪን ኣታበሳጩብኝ
@user-kp6tj5nq8x
@user-kp6tj5nq8x 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላም ያውርድልን
@marthaabay2598
@marthaabay2598 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-ui9sj2qs2l
@user-ui9sj2qs2l 5 жыл бұрын
Welcome ♥
@dagafabiso2403
@dagafabiso2403 5 жыл бұрын
Well come wolefanch
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 5 жыл бұрын
Wellcome😍😍😍😍
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላገራችን ሰላምን ያውርድልን
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 5 жыл бұрын
አብይ ውስጤ ነው አሜን
@amharawittube588
@amharawittube588 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወላፈኖችዬ አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
ሰላምና ምህረት ለሀገራችን ያውርድልን
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 жыл бұрын
Dasiyilal good job 👏
@imissumam5464
@imissumam5464 5 жыл бұрын
Welcome Ethiopia hagerachin e/r ybarkln 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-tl6fb1kw8g
@user-tl6fb1kw8g 5 жыл бұрын
ከሁሉም በፊት ሰው መሆን ይቀድማል እስኪ እንደ ሰው እንሰብ ትተናል ለምንሄድ እዱኒያ የኔ የኔ እያል እንጋደል መዋደድ ባንችል አንገዳደል
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 5 жыл бұрын
እኮን። ደና መጣችሁ። ወላፍኖች። ስወዳችሁ
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 5 жыл бұрын
Welcome Wolafnii dirama ❤💕❤💕❤💕
@danielnguse6868
@danielnguse6868 5 жыл бұрын
Welcome welafon
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
በጣም የሚመስጠኝና የምከታተለው ድራማ ነው፡፡ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ፡፡ እንዲያውም ከአብዛኞቹ አርቲስቶች ጋር በአካልም ተገናኝቻለሁ፡፡ አብሬያቸው ብሠራ እንዴት ደስ ባለኝ… አንድ ቀን አይቀርም፡፡
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ሀገራችን ሰላም ያስፍንልን ያረብ
@ucycg7529
@ucycg7529 Жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Yared esey wha belak beqa enamesegnalen
@anuwarisaa5098
@anuwarisaa5098 5 жыл бұрын
Well Come
@burteeburtee9544
@burteeburtee9544 5 жыл бұрын
Enukan Dena metachu welafenoch 🌷🌷🌷🌷
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችው አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን ያገሬ ልጆች እጸልይ
@faimaibrahim1607
@faimaibrahim1607 5 жыл бұрын
እነቄሮ.እዳይገፉኝ.ጠብቁኝ.ወላፈንን.ልይበት.ኮመተሮች.
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@qatarthe8490
@qatarthe8490 5 жыл бұрын
እሺ ክክክክ
@faimaibrahim1607
@faimaibrahim1607 5 жыл бұрын
Qatar The .ምን.ላርግ.ብለሽ.ነው.እደው.ሳላስበው.በሜጫ..ያለኝ.እደሆን.ፈርቸነው.አይቸ.እስክጨርስ.ድረስ.ጠብቁኝ.ያልኩኝ.ክክክክክክክክክ
@leteshwezgay1106
@leteshwezgay1106 5 жыл бұрын
Kkkkkkk eshi
@qatarthe8490
@qatarthe8490 5 жыл бұрын
ተረፈሀል አደል ላረጋጋጦ በይነው
@user-xe2er2ky4v
@user-xe2er2ky4v 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን ደና መጣችሁ ዛሬ ከፍቶኛል 👍👍👍
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
ዌል ወላፍኖች እሲኪ ሀገራችን ሠላም አላህ ያርግልን ያረብ እየሁነ ያለው ነገር ሁሉ ያስፍራል
@zenuzenu5580
@zenuzenu5580 5 жыл бұрын
ተሪኩ በጣም ተንዛዛብኝ ቀመም አርጉልና
@tihunez3410
@tihunez3410 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ይግብኝልን ሁላችንም በየምነታችን እንፀልየ ኢትዮጵያ ፈረሰች ዙረን ዙረን መግቤ ቤታችን
@user-dx2ey4xk8l
@user-dx2ey4xk8l 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 5 жыл бұрын
Yemi. Wedewa. Dirmaaa. 😍😍😍😍😍😍
@semirahaji6449
@semirahaji6449 5 жыл бұрын
Wel come Heluye ye Agere lij si wodish 😍
@user-re6ei9bj6n
@user-re6ei9bj6n 5 жыл бұрын
የምዉዳቹ ቆይ እነንቴ ከዩቲብ አቶጡም እዳ ስውዳቹ ለይክ
@samritubi4641
@samritubi4641 5 жыл бұрын
ሄሉየ ማርርር ዛሬ ደግሞ እምርርር ብሎብሻን የኔ ምርጥ ውድድድ
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 жыл бұрын
Well. Come
Welafen Drama: Season 5 Part 63 - Ethiopian Drama
35:26
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 339 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 96 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Welafen Drama Season 3 Part 12 - Ethiopian Drama
28:04
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 339 М.
እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ
34:59
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 80 М.
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 94
29:28
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 203 М.
Dana Drama Season 5 Episode 18 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 18
31:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 257 М.
የመልስ ክብር - ሙሉ ፊልም Yemelse Kibir Full Amharic Movie 2024
1:10:09
Welafen Drama Season 4 Part 28 - Ethiopian Drama
37:09
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 278 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 96 МЛН