Wendi Mak - Baregegn | ባረገኝ - New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video

  Рет қаралды 292,381

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Wendi Mak - Baregegn | ባረገኝ - New Ethiopian Music 2024 ( Official Lyrics Video)
#newethiopianmusic #wendimak #baregegn #ባረገኝ #ወንዲማክ #ethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©2024: Wendi Mak .

Пікірлер: 168
@melmeja
@melmeja 4 ай бұрын
እንደ 90ዎቹ ዘፈን እንደ እርጎ የረጋ ፤ ተኝተው እንኳን ቢሰሙት የማይረብሽ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ነው። እኔ ወድጄዋለሁ! መልካም እድል!
@የድሬአሸዋ
@የድሬአሸዋ 4 ай бұрын
ኡፍ በቃ 90s መለስክልን ክበርልን❤🎉🎉
@alemabera3458
@alemabera3458 3 ай бұрын
ለዚህ ውብ ስርቅርቅ ድምጽ ላይክ ያንሰዋል ምርጥ ድምጻዊ በርታ ይከን ጉልበት ይዘህ ተጠቀምበት ገና አልሰራህም ብዙ መስራት የምትችል ነህ
@Getelectronics-eu5fw
@Getelectronics-eu5fw 4 ай бұрын
ከሙሉ ዘፈኑ በኔ ይሄ ደረጃ አንድ ነዉ ምርጥ ነዉ
@HanaLove-r4l
@HanaLove-r4l 3 ай бұрын
ግርማ መጎስ ያለው ድምፅና ጥበብ ወድዬ አንደኛ
@yosefabe2292
@yosefabe2292 11 күн бұрын
Wondi Mak he is iron mike b/c he has heavy Wight of tone for Ethiopia musicians no can bit him bravo bro this በአረገኝ subtitled music is very interesting and nice melody music
@amsalekurabachew8330
@amsalekurabachew8330 4 ай бұрын
ይሄኛው ደግሞ በጣም የሚገርም ነው ወንድዬ እናመሰግናለን ምንም ቃል የለኝም ድምፅ የሚገርም ነው
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 3 ай бұрын
በጣም ሚናዳኝ ነገረ የነ ያሬድ ነጉ ዘፈን ቢሆን በሚሊወን ይታይ ነበረ ምንም ምንም መልክት የለለው የሴት ቂጥ እያሳየ ይሄ ግን ግጥሙ ዜማው መልክት አለው በጣም ጎበዝ ነህ በረታ
@ermiyasassefa4572
@ermiyasassefa4572 3 ай бұрын
ቆንጆ ሥራ ነው ዜማውም የስንታየሁ ዘነበን "አቦ ጀባኝ" የሚለውን ዘፈን ነው ያስታወሰኝ ብዙ ቦታ ላይ ይመሳሰላል 👌keep it up!!!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 4 ай бұрын
Wendi Mak 💖💖💖 with his signature style of singing is back 👏👏👏 Love this one dear 🥰🥰🥰 Its one for the records ❣️❣️❣️
@behailueshetu
@behailueshetu 4 ай бұрын
This is the type of melody that fits your natural tone well. The problem is, there are no many producers who advise honestly what is perfect for a singer. That's way they get lost going in a wrong direction.
@YitbarekYalew
@YitbarekYalew 4 ай бұрын
What a wonderful point of view
@Tesfaye_heshe
@Tesfaye_heshe 4 ай бұрын
The feres part gonna kill me 😅❤
@ephremking7333
@ephremking7333 4 ай бұрын
Dirty mind 😂
@Tesfaye_heshe
@Tesfaye_heshe 4 ай бұрын
@@ephremking7333 asbekewal mehal new migebaw 😁😁😁
@bettygetachew2902
@bettygetachew2902 4 ай бұрын
I thought i am the only one who noticed it🤣🤣🤣
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 me too😜
@ላልከንብ
@ላልከንብ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 4 ай бұрын
I like Ethiopia Music and Songs I'm from 🇲🇽 proud all Africans people ️️
@NetsanetSelemon-fr4tv
@NetsanetSelemon-fr4tv 3 ай бұрын
ohhhhh it's amazing r u foreigner 👍👍👍 Music is world language
@JanHenok-zi1og
@JanHenok-zi1og 3 ай бұрын
its all about true love pain Wow wendi mak thank you
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 ай бұрын
አቦ ይምችህ ወንደሜ ❤❤❤🙏🙏🙏
@melatnetsanet9663
@melatnetsanet9663 3 ай бұрын
ወንዴ የኔ አንደኛ ካንተ አሁንም ብዙ ደስስስስስ የሚሉ ስራወችህን እጠብቃለሁ ፈጣሪ እድሜ ይስጠን አቦ
@KaliabiBiruki
@KaliabiBiruki 3 ай бұрын
እንዲ ምንዘፍንላትን ይስጠን እውነተኛዋን ሚስት❤
@tsehaiwoubu8730
@tsehaiwoubu8730 3 ай бұрын
I don't no what to do with you Every time you get a new song, Is always number for. Keep up the good 👍
@shukrimohammed1015
@shukrimohammed1015 4 ай бұрын
Bayzafin rasu yemiyamaribat sew thank you for 90's memories
@BesufkadGessese
@BesufkadGessese 4 ай бұрын
ወንዴ ከአልበሙ ይህ አንደኛ ነው ጀግና
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 3 ай бұрын
Hello, my dear brother Wendosen Mekonne.👍👍👍👍👍💯🌹🌹: You are amazing Artist thanks GOD you make you for us...💯❤🌹🌹::
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 3 ай бұрын
Great young Ethiopian musicians who respects his Ethiopian identity.
@LiveTube12
@LiveTube12 4 ай бұрын
To me this is the best track, even Wendi Maki may listen it repeatedly!
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ 3 ай бұрын
ወድዬ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melat-o7e
@melat-o7e 4 ай бұрын
ሰውድህ በሙሉ አልበም ሰለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ዕድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@רעותפלקה
@רעותפלקה 4 ай бұрын
. . .አዲስ ዜና አለ እርሱም እኔ ደግሞ እነዚህን ነገሮች ስሰማ በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክር ለማሳየት ነው ይህ ሰው ያለህበትን ሁኔታ በቋሚነት የስራ መደቡ ነው ይህ ድርጅት የተመሰረተው . አናት ጡር ዘፈኖቹ አውተህh ትባረከ አሜን❤
@Eroise
@Eroise 4 ай бұрын
ኡፍ ያበደ አልበም ነው ባረገኝ ደግሞ አንደኛ😍
@lamrotayele8739
@lamrotayele8739 4 ай бұрын
የሚገርም ቆንጆ ሥራ ነው ወንዲ ፡፡ በርታ ወንድም ዓለም ፤
@MimishMimish-m6k
@MimishMimish-m6k 4 ай бұрын
የሚገርም ቆንጆ ሥራ ነዉ ❤❤❤
@Messay2012
@Messay2012 4 ай бұрын
ከጁፒተር ሆኚ ነው ምሰማክ ወንዴ ምርጥ አልበም ነው 90ዎቹን አስታዋሽ ነው
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 4 ай бұрын
😂😂👍🏾
@etayen-
@etayen- 4 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@hagos...
@hagos... 4 ай бұрын
AMMEENNNN
@YoniYonas-bl3dt
@YoniYonas-bl3dt 4 ай бұрын
Amen
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
Amen
@apptube3915
@apptube3915 2 ай бұрын
ይለያል ወንድ ማክ
@Marti90s
@Marti90s 3 ай бұрын
❤❤❤ትለያለህ
@monawedeye7705
@monawedeye7705 3 ай бұрын
❤❤❤🎉ትክክል
@friebedlu9449
@friebedlu9449 4 ай бұрын
Oh😢😢 ልብ ይነካል
@alphaeden
@alphaeden 4 ай бұрын
Kal yelegnim
@NuraOumer
@NuraOumer 4 ай бұрын
Ohhh this one is reel you❤ i like it
@hawltiefentahun3085
@hawltiefentahun3085 4 ай бұрын
Thank you Wendi. M❤❤❤
@nuralaabera6687
@nuralaabera6687 4 ай бұрын
Classic as usual 🔥
@BekaAman605
@BekaAman605 4 ай бұрын
ጽድት ያለ ድምፅ ሙሉ አልበም ዋው❤
@netsantBiruk
@netsantBiruk 3 ай бұрын
wow arif musca new bertaln wende
@semeruroba4734
@semeruroba4734 4 ай бұрын
ሁሉንም እየዞርኩ እየሰማሁ ነው ይመችህ baya
@Nega-21
@Nega-21 4 ай бұрын
This is the best track ❤👍
@jijikassa2715
@jijikassa2715 3 ай бұрын
Absolutely amazing
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 4 ай бұрын
This one is the best for me ❤❤❤❤ fantastic
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 4 ай бұрын
ድምጸ መረዋው ወንዲ ወድጄልሀለው ❤❤❤
@HabtamuMan-u1c
@HabtamuMan-u1c 4 ай бұрын
ግጥሙ የሚገርም ነው ወንዴ ይመችህ
@bruktsfaye108
@bruktsfaye108 4 ай бұрын
ye 2024 best music album
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wawww 👏👏👏👏
@APHA-ii5dq2lo6f
@APHA-ii5dq2lo6f 3 ай бұрын
@🥰erduno🤗:እናመሰግናለን አባቴ ሌላም የፍፁም ቲ ስራልን ልዩ አልበም ነው👏👏💪✌🥰
@mhletgetacew9254
@mhletgetacew9254 4 ай бұрын
ወአው ❤❤❤
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 4 ай бұрын
ሁሌም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው በርታልን ወንዴ❤❤❤❤
@Hilena-e4m
@Hilena-e4m 3 ай бұрын
Barita wadiyee🎉❤
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 3 ай бұрын
Wow wedi adegna
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 4 ай бұрын
This one is best❤
@biniboss3756
@biniboss3756 4 ай бұрын
wow mulu yemigerm sera
@AlexKassa-u9o
@AlexKassa-u9o 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ወንዲ...በርታ
@kiyaenesene3890
@kiyaenesene3890 4 ай бұрын
this one is the best
@henokgizaw9066
@henokgizaw9066 4 ай бұрын
Wonde Wow 👌
@AbdelKabe
@AbdelKabe 4 ай бұрын
wandi mak mirx saw
@yohannesnigussie-us8vf
@yohannesnigussie-us8vf 3 ай бұрын
Wow 👌
@makidadesta9156
@makidadesta9156 4 ай бұрын
ወንዴ ከዚህ በላይ አቅም አለህ አምናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abeilhedguhedgu8994
@abeilhedguhedgu8994 4 ай бұрын
My favourite 😍
@abrarawad4909
@abrarawad4909 3 ай бұрын
I love so so much ❤😍
@etayen-
@etayen- 4 ай бұрын
90ዎቹ ዘፈን እንደ እርጎ የረጋ ፤ ተኝተው እንኳን ቢሰሙት የማይረብሽ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ነው። እኔ ወድጄዋለሁ!
@አፍረንቀሎ
@አፍረንቀሎ 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ወንዲ ማክ ጥሩ አልበም ነው የሰራህው በረታልን ። ባረገኝ የአልበሙ ምርጥ ነው ለኔ ውጡ የያዘው ሰንኞች ጥሩ ናቸው ቀጣይ አልበሙን በተመለከተ በfb የራሴን ጠቅላላ ምልከታየን አመላክታለሁ አስከዚያው አንድ አልበም ሲሰራ ለየትኛው የእድሜ ደረጃ ታሰቦ ነው የሚሰራው ባይ ነኝ ? ወንዲ ሰላም ባለህበት ይብዛ ...
@asterstar330
@asterstar330 4 ай бұрын
Baregegn🎉🎉🎉❤❤❤
@Beti-b6h
@Beti-b6h 4 ай бұрын
wendi mak ❤️❤️❤️❤️💘💘
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 3 ай бұрын
❤❤wow❤❤
@AbrahamFekede-y8n
@AbrahamFekede-y8n 4 ай бұрын
Clip yeseralet🎉
@Kumeshi-q3j
@Kumeshi-q3j 4 ай бұрын
Waw baxami dasi yemilu muzka now❤❤❤
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 4 ай бұрын
wonderful 😘
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 4 ай бұрын
You are really great
@NegaAschale
@NegaAschale 4 ай бұрын
Thank you🎉🎉🎉🎉🎉
@beze4738
@beze4738 4 ай бұрын
It's so nostalgic ❤
@derejealemayehu7104
@derejealemayehu7104 4 ай бұрын
Well Done 🎉
@Girumpino
@Girumpino 4 ай бұрын
Wendi mak classic ✌️🔥
@bettyabera6245
@bettyabera6245 3 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌
@michaelbiniyam7445
@michaelbiniyam7445 4 ай бұрын
"areeeeeeeeeeeeee" " ewent"
@terefe99-wt9um
@terefe99-wt9um 4 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው በርታልን።
@Natrosnathy
@Natrosnathy 4 ай бұрын
1gnaaa❤❤❤
@MelkamSisay-yn4sn
@MelkamSisay-yn4sn Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amhara-00
@amhara-00 4 ай бұрын
ዋው ብሮ 1###
@binispatt
@binispatt 3 ай бұрын
Good job
@samripromotion
@samripromotion 4 ай бұрын
❤❤ባረገኝ❤❤
@SadikNasir-n5c
@SadikNasir-n5c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤andegna
@NebiyatZemede
@NebiyatZemede 4 ай бұрын
Anbesaye 😎
@Ethio_milkz
@Ethio_milkz 4 ай бұрын
ባረገኝ🎉
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
ዋው 😂 ድንቅ ! ድንቅ ❤❤😂😂😂❤❤
@henokafro1523
@henokafro1523 4 ай бұрын
This one. Is good 👍 👌
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 ай бұрын
Be panta sem ne jenu mebelat yekum pastr kashun lema yegedele slke artist
@Eyobinabirhane89
@Eyobinabirhane89 3 ай бұрын
I'm from Room n i love Ethiopian music ትላለ ግን እዚህ ዘፈን ላይ ሰከስክ በጣም 😂😂😂
@DeniseTannous
@DeniseTannous 4 ай бұрын
Waww❤❤❤
@YasinMohamed-kl3mf
@YasinMohamed-kl3mf 4 ай бұрын
💜💜💜💜💜
@yared7810
@yared7810 4 ай бұрын
Good luck!
@Littlelearningclub-jb8nt
@Littlelearningclub-jb8nt 3 ай бұрын
💕💕💕💕💕💕
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 3 ай бұрын
❤❤❤
@bruktsfaye108
@bruktsfaye108 4 ай бұрын
beka teleyalek wendi
@banchumulugeta4551
@banchumulugeta4551 4 ай бұрын
👍👍👍 good
@Natrosnathy
@Natrosnathy 4 ай бұрын
Wendi mak
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 71 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 23 МЛН
ጀግና ሙሉ ፊልም - Jegna Full Ethiopian Movie 2024
1:21:51
Eliana Entertainment
Рет қаралды 331 М.