Wendi Mak - Bewyiyit | በውይይት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 5,153,436

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@antenehmulusew9501
@antenehmulusew9501 6 жыл бұрын
"ይህ ነው ከአንድ የፈጠራ ባለሙያ የሚጠበቀው" ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምትሰራው
@marianabdo6027
@marianabdo6027 6 жыл бұрын
Hi
@marianabdo6027
@marianabdo6027 6 жыл бұрын
ክድር
@agertad17
@agertad17 6 жыл бұрын
ወንዲ ከዘመኑ ወጣቶች የወጣ ረጋ ያለ ሙዚቀኛ ነው፣ ፍቅርን፣ አንድነትን የሚሰብክ በግጥሞቹ ጠንካራ መልእክቶችን የሚያደርስ !! በውይይት ተመችቶኛል፣ የ1080 ትንቢትህን በአንድ አውቶቡስ ተጉዘን እውን እናደርገዋለን......!!
@samiwedigere3497
@samiwedigere3497 6 жыл бұрын
ኤርትራዊ ኝ ኢትዮ ኤርት ፍቅራች ይብዛ ወንድሞቸ ፈጣሪ ሰልም ይስጣችን ደምሮ ደማምሮ
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
Sami Wedi Gere አሜን ቆንጆ
@SalamSalam-gv8gq
@SalamSalam-gv8gq 6 жыл бұрын
Sami Wedi Gere አሜን አሜን አሜን
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ 6 жыл бұрын
Sami Wedi Gere 🇪🇹💓🇪🇷
@aumerergo2886
@aumerergo2886 6 жыл бұрын
Sami Wedi Gere ethiopia Ethiopians ex
@aumerergo2886
@aumerergo2886 6 жыл бұрын
ሀኒ ፍቅር
@yeneclass
@yeneclass 6 жыл бұрын
ብዙዎች ልብ ያላሉህ ነገር ግን ሁሌም ለሀገር የምዘምር እግጅ ድንቅ ወጣት … እያንዳንዱ ስራዎችህን በጥንቃቄ አይቻቸዋለሁ … ደግሞ እጅግ ድንቅ ያልተለመደ ፊልም የሚመስል ታሪክ ያለዉ ያልተቆራረጠ ቪድዮ … ብዙ ብዕፍልህ ደስ ባለኝ … ግን ለቀባሪ ማርዳት ነዉ የሚሆነዉ ነገሩ …. በርታልን ……. ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!
@selamethiopia6188
@selamethiopia6188 6 жыл бұрын
ወንዲየ ሁሌም ምትሰራቸው ነገሮች እኮ ያምራሉ💗💗 የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነክ👏 በዛ ላይ በአሁን ዘመን የባህልን ሙዚቃ እንዳንተ በሚያምር ድምፅ እና ኢትዩጵያዊነትን🇪🇹 በተላበሰ ክሊፕ ሚሰራ ወጣት እንዳተ 😜አለ የኔ ማር!! 😍😍እስኪ ወንድየን ያላችሁ እስኪ እንያቹ!👍😉
@tagestbali9346
@tagestbali9346 6 жыл бұрын
ማንምበጣምያስጠላል
@Nathab860
@Nathab860 Ай бұрын
@@tagestbali9346
@henze6298
@henze6298 6 жыл бұрын
I almost cried so emotional and lots of meaning!
@SyeEntertainment
@SyeEntertainment 6 жыл бұрын
Ethio-Eri one Love: ዘመኑም የ ኣብይ ዘመን ነው፣ ዘመኑም የመደመር ና ይቀርታ ዘመን ነው፣ የኢትዮ-ኤርትራ ሰላም በዉይይት ነው የተፈታው ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ Like ግጪኝ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 6 жыл бұрын
Ethio-Eri Tube , በጣም ደስ የሚል ኮመንት ነው የምትጽፈው ዋው Respekt
@SyeEntertainment
@SyeEntertainment 6 жыл бұрын
Mahlet Tesfay: በጣም እናመሰግናለን♥
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 6 жыл бұрын
Ethio-Eri Tube ለላይክ ነው
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
Ethio-Eri Tube የወጣው ህግ እውነት ነው
@SyeEntertainment
@SyeEntertainment 6 жыл бұрын
ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ: Prank ተደርገናል☺
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 6 жыл бұрын
ኡፍ ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነው ደስታውንም ሀዘኑንም በጋራ ሲሆን በጣም ያምርብናል ምርጥ ዘፈን ነው ወንዴ ማክ የኛ እንዎድሀለን
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው ሰዎች የሰሩበት ምርጥ ክሊፕ ፣ምርጥ ዘፈን ውይ ወንዲዬ ስወድክ እኮ ግን አንዴ አልበም ብሰራ ይሻላል ዝም ብለህ ነጠላ ዘፈን አትልቀቅ በተረፈ ግን በርታልኝ 😍😍😍
@generalgenebal5439
@generalgenebal5439 6 жыл бұрын
Tachlo Fenta
@ExactEthio
@ExactEthio 6 жыл бұрын
Wendie mak, always delivers the best messages in all your music!!
@abdironaldo2271
@abdironaldo2271 6 жыл бұрын
በውይይቱ ይቅና መንገዳችን ለመወያየት አእምሮን ሰፋ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ከዛ ሁሉም ቀጥ ያለ መንገድ እንይዛለን አሪፍ ሙዚቃ ነው
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 жыл бұрын
I am in love this music ትርጉም አለው
@azmuhussein873
@azmuhussein873 4 жыл бұрын
Woodforest national
@loveethiopia7785
@loveethiopia7785 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍I love him!!! The actors and the director did an amazing job. Wendi never disappoints me
@eyuyeetetelij4687
@eyuyeetetelij4687 6 жыл бұрын
፩ኢትዮጵያ የማናት ፪አባ ዳማ ፫በውይይት 3ቱ ወጣ ያሉ አሪፍ አፍ ጊዜላይ የወጡ ምእርጥ ስራዎች ወንዲዬ በርታልን One love ethio♥ eritra
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
ወንድዬ ሁሌም ስራዎችህ መልክት አዘል እና ማራኪዎች እኮ ናቸው ምርጥ የሆንክ ልጅ😍😍😍
@Joberaw
@Joberaw 6 жыл бұрын
ግሩም ግጥምና ዜማ በዛ ላይ ሄኒ ምርጥ አድርጎ ተውኔቱን በብቃት ተጫውቶታል
@abelakatamine2330
@abelakatamine2330 6 жыл бұрын
Btam des yelal bdenb Tchawtwtahl
@natulefish7923
@natulefish7923 6 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ሚወደው ላይክ
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
እረረ ግጥምምምም አርጌ ነዉ የምወደዉ ምን ላይክ ብቻ ኮመንትም እሰጠዋለዉ
@biniyambcc
@biniyambcc 6 жыл бұрын
Natule Fish dis like
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 6 жыл бұрын
🖎 era beziych alem endaniy mewdow ❤menoream aymeslegim muskechow 🎧 sesima ayena ba enmba😭 now mikedmag
@kidisttegene3041
@kidisttegene3041 6 жыл бұрын
Natule Fish እስቲ የሀገሬ ልጆች KZbin ከፍቻለው famous አድርጉኝ, please please ደሞ ወረታ ከፉይ ነኝ Subscribe ላደረገ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችንንም እግዚአብሔርይባርክልን ጨምሮ ጨማምሮ
@haidarmobile1545
@haidarmobile1545 6 жыл бұрын
Zeus Olmpia ሂድ ባክ ብጣሻም ኮታም አንተ ነህ ይልቅ ወንድ ወንድ ማትሸተው።
@dagmawiasfaw6023
@dagmawiasfaw6023 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ሰላም የሚሰጥ ዘፈን ነው ከልብ የሆነ ፍቅር እና ክብር ለሁለታቹም ለወንዲ ማክ እና ሄኖኬ
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ውይይይ ወንዴ ይሄ ነጠላ አይበቃም ወይ እስኪ ጋቢውን ጣል አርግልን ሄንዬን አየሁት ልበል❤️ የኔ ውዶች በጣም ያምራል ወንዴ ያንተ ዘፈን እንከን አይወጣለትም 💚💛❤️
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar ዛሬ ላይክ አይጠየቅም😃😃😃
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ Mara ቡጢውን አልቻልኩትም 😝😍😍
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar እኔ ገጭቼሻለው 👍👍👍
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ ❤️
@ETHIOTUBErophnan
@ETHIOTUBErophnan 6 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar የኔዋ ውዴ ናፍቆቴ😘😘😘
@yaredteshome5198
@yaredteshome5198 6 жыл бұрын
ምርጥ መዚቃ i love it! መግቢያ ላይ ያለው ሙዚቃ የነበረ ስለሚመስል ሰው የቆየ እየመሠለው እስከመጨረሻው እንዳያየው ያረገው ይመሥለኛል።
@XxxxXx-pp4oy
@XxxxXx-pp4oy 6 жыл бұрын
በዚክ ሰአት ተራራው ጫፍላይያለው አብይ ብቻነው በውይይት የሚያምን ግን ዘፈኑ አንደኛ ነው ፩
@amanuelamu8994
@amanuelamu8994 6 жыл бұрын
አረ ምን ላድርግ ዘፈኖችክ ሁሉ እንደሰማዋቸው ነው ውስጤ ሚገቡት ይመችክ ወንዲዬ ❤️❤️
@mohanizdemontiz6531
@mohanizdemontiz6531 3 жыл бұрын
I am Somalian boy am from England I love my people Ethiopians I say one love 🥰🇸🇴🇪🇹
@asimaafonko1366
@asimaafonko1366 2 жыл бұрын
One love❤🤘
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
It is oromo music
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
One love 😍😍 to y
@aaronmanyara5328
@aaronmanyara5328 Жыл бұрын
@لولهالوله-ر6ذ
@لولهالوله-ر6ذ Жыл бұрын
Me to 💜💜💜
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 6 жыл бұрын
You are sooooooooo talented and your lyrics are so deep I feel Avery Words, Thank you for sharing your Talents with us, much LOVE and RESPECT💚💛❤👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
"በውይይት" 2ትርጉም ነው ያለው አንድም በውይይት ታክሲ ያሠብንበት እንሂድ 2ትም በመነጋገር ችግራችንን እንፍታ😍 አሪፍ ስራ ነው
@yo-yokidane7833
@yo-yokidane7833 6 жыл бұрын
Konjo
@fremiki282
@fremiki282 6 жыл бұрын
Z
@bereketadhanom5833
@bereketadhanom5833 6 жыл бұрын
Smart girl
@aaututorial9010
@aaututorial9010 5 жыл бұрын
Taxiw hagern new miweklew..... Lemulu tergumu..... emelesalehu
@amenbiruk8716
@amenbiruk8716 5 жыл бұрын
Yy
@SaicoTec
@SaicoTec 6 жыл бұрын
I found myself in the song... Amazing.. I hope if I understand the words of the song.. Sudan❤️.. Ethiopia❤️.. Eritrea❤️.. Somalia❤️.. one nation💞..
@daliilbadiruujimmabadirush3220
@daliilbadiruujimmabadirush3220 4 жыл бұрын
Okee
@asimaafonko1366
@asimaafonko1366 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🤘
@munirabadura7786
@munirabadura7786 Жыл бұрын
​@@daliilbadiruujimmabadirush3220 2:40
@munirabadura7786
@munirabadura7786 Жыл бұрын
​@@asimaafonko1366 2:51
@munirabadura7786
@munirabadura7786 Жыл бұрын
@yemanetesfagiorgis1677
@yemanetesfagiorgis1677 6 жыл бұрын
I love Ethiopian music and Ethiopia. Yemane an Eritrean from Canada.
@zelalemtezita7341
@zelalemtezita7341 6 жыл бұрын
ወንድማክ ለኔአንደኛ አንተ ነህ አንተን ከማንም ጋ አላወዳድርህም በተለይ በህይወቴ ምንም ሳልሰለች ለአንድ አመት በቀን ሁለት ጊዜ እና ከዛ በላይ ያዳመጥኩት አባዳማ የሚለው ኦሮሞኛና አማርኛው ዘፈንህ ነው ከምንም በላይ የሚገርመኝ ከዘፈኑ ቃላቶች ጋ ክሊፑ የሚያስተላልፈው መልእክት ያስለቅሰኝ ነበር አሁንም አንደኛየ ነህ ወንድ በርታ።
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
ጥሩ ወቅታዊ ዘፈን ነዉ ወንዲ በርታ በዉይይት 💚💛❤🇪🇹➕
@judeibrahim8169
@judeibrahim8169 4 жыл бұрын
Ok
@putgodfirst588
@putgodfirst588 6 жыл бұрын
The only thing i can do crying. 😢 Thank you little man.
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
wow♥♥😍👈የኔ ማኛ አሪፍ ስራ ነው ወንዲ!!!
@lalumieredivine9266
@lalumieredivine9266 6 жыл бұрын
T G from D C you are really very beautiful
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Alassane Thiam thank you my sweet
@lalumieredivine9266
@lalumieredivine9266 6 жыл бұрын
T G from D C tell me can I have your address, I'm from Senegal
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 6 жыл бұрын
T G from D C ስላም ነሽ ማሬ
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 6 жыл бұрын
T G from D C ምንው ጠፋሽ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 6 жыл бұрын
ወንድዬ የኔ ምርጥ የኢትዮጵያችን ጠበቃ እንደ አንተ አይነቱን እናት ትውለድ ስወድህ የኔ እንበሳ
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
yared ena yared ልጅ እኮ ዘፋኝ አዝማሪ ነዉ ምነው የጦር ጄኔራል አይደለም kkkkkkkk የዘፋኝ ጄግና አለ?
@daytodaydaytoday5625
@daytodaydaytoday5625 6 жыл бұрын
በውይይት እንውጣ አቀበት ጥሩ ስራ ነው ሠላም ለኢትዮጵያ
@geretolihawunbalatoli2214
@geretolihawunbalatoli2214 6 жыл бұрын
I try to learn amharic but still not.i really love ze language and ethiopian peopel. I wish long lasted peace among eritrean ane ethiopian peopel.😍😍😍From Asmara
@warlockthankless5323
@warlockthankless5323 6 жыл бұрын
Geretoli Hawu N Balatoli I love you guys my brothers and sisters! We share the same blood
@sifansifan4338
@sifansifan4338 6 жыл бұрын
Mert music New😎😍😍😍😘💙💚💛💜💔👍👍👍
@abenezerbiruk1109
@abenezerbiruk1109 5 жыл бұрын
It is easy u can practice it by having conversation with people god help you
@TradeMasterassiddiq6792
@TradeMasterassiddiq6792 5 жыл бұрын
we got a Lot in common I don't think amharics is strange for Eritreans
@sifansifan4338
@sifansifan4338 5 жыл бұрын
@@TradeMasterassiddiq6792 eshi amesgnalew❤💋🇪🇹🇱🇧
@lalumieredivine9266
@lalumieredivine9266 6 жыл бұрын
From Senegal, always love you Ethiopia
@adamaboiro3986
@adamaboiro3986 6 жыл бұрын
Am a senegalese man but i like a Ethiopian music , your music is very good 😍😍😍
@bekiy2169
@bekiy2169 6 жыл бұрын
This is 🔥song.... one love 🌍🇪🇷🇪🇹💚💛❤
@ዮኒሐበሻ
@ዮኒሐበሻ 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል " ወደ አንድ ኢትዮጲያ" በርታልን!
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
የስ ማንም አልቀደመኝም አንደኛነኝ በነገራችን ላይ ዜማው የአብረሀም አፈወርቂን ዘፈን ይመስላል መለይ መለይ የሚለውን ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ ወንዲ በውይይት እንውጣ አቀበት
@asmeromberhane4052
@asmeromberhane4052 6 жыл бұрын
selam selam 😂😂😂😂 yeah enem gna endasmhu new yagbgne
@Koki1993
@Koki1993 6 жыл бұрын
No it doesn't.
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
Asmerom Berhane በጣም ይመስላል
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
Etsube Yitbarek ስሚው እስኪ በደንብ
@Koki1993
@Koki1993 6 жыл бұрын
selam selam yea u right sorry. At first just a little bit but it changes to a new music.
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስሩ ስለአንድነት የሚሰብክ ወንዴ ጎበዝ የባለፈውም ደስ ይልነበር መልክት ያለው ይሁን እንደዝህ በተለይ ለሚያባሉን ትምህርት የሚሆን
@watisliefdeikweethetnietam4458
@watisliefdeikweethetnietam4458 6 жыл бұрын
wawwww wendi mak gitim 100% zema 100% dimxi 99% cilp 100% betam des yelal ayizosh berta henokey mukur gele ayinet በውይይት በውይይት አንውጥ ኣከበት
@abetbemenet2925
@abetbemenet2925 6 жыл бұрын
Awa tewofaji
@oringoring5991
@oringoring5991 6 жыл бұрын
ወንዲ ሁሉም ስራወችህ ምርጥ ናቸው አንድነትን ፍቅርን ይሰብካሉ ሰላምህን ያብዛው ቀጥልበት ከጎንህ ነህ❤❤❤
@october2612
@october2612 6 жыл бұрын
ወንዲ ለምን ግን የኪዲ የኤፍሬም ታምሩን ምክር አትሰማም😉😉😉ዘፈኑ ግን አንደኛ😍😍😍😍😍😍😍😍
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ 6 жыл бұрын
ኢትዬጲያዬ የፍቅር የሰላም የመደመር ዘመን ይሁንልሽ ''' አብዬ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🇪🇹💓🇪🇹💓
@halamansour3804
@halamansour3804 6 жыл бұрын
ዋውውውው አረ ውየኔ ወንድ ማክን የሜውደው ብቻ እንደኔ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ። ውይ ስውዳህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@በቃፍቅርነኝከርታታዋ
@በቃፍቅርነኝከርታታዋ 6 жыл бұрын
ዋውው ደስ የሚል ሀገርኛ ሙዚቃ ። ማንነታችንን ይገልፃል ምርጥ ስራ ነው በርታ
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 6 жыл бұрын
Wendem wendee nw henim asamerotal desss yilal malochi big like 👍👍👌😍😍😍
@solomon806
@solomon806 6 жыл бұрын
ወንዴ ማክ እውነት የሚገርም እይታ ከሚገርም ስራ ጋር በጣም በጣም ሀገር ውስጥ ያለውን ችግርና ንትርክ በውይይት መፈታት እንደሚቻልና ወደ ሰላም ማሻገር እንደተቻለ አሳይተከናል በዛ ላይ ዶ/ር አብይን የመሠለ በሳል መሪ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በቃ ቀረፃው ቃል አጠቃቀምህ የትወናው ባለሙያዎቹ የሚያሳዩት አክት ሁሉም በጣም መሣጭ ነው በረታ በርታል ሌላው ደሞ ኢትዮጵያንም ከዚህ በላይ ያፋቅረን ፍቅር ይስጠን አንተ ግን በርታ i appreciate you bro
@mohavicjr9276
@mohavicjr9276 6 жыл бұрын
I Love Ethiopian people from Somalia💝🍻
@asnakechslomon728
@asnakechslomon728 6 жыл бұрын
ማራኪ ሁሉ ነገርህ ምርጥ ስራ ነው በርታ በተለይ ኦሮሚያ ውብ ሀገር ናት ውድድ💗💗💖💖💖💖💖💖💖💗
@elizabethkidanamariam3502
@elizabethkidanamariam3502 6 жыл бұрын
Wendi mak ena m/minister abiy ahmed yemiwed like & comment 🤗
@rakiethiopia3558
@rakiethiopia3558 6 жыл бұрын
ወንዲ አሪፍ ሙዚቃ ምርጥ ክሊፕ እንዲሁም ደረጃውን እና ጊዜውን የጠበቀ ስራ ነው በርታ በፍቅር ተደምረናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@robelbezabhe5251
@robelbezabhe5251 6 жыл бұрын
This dude is smart as hell 🙌🙌 Keep up the good work brother!
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
ወንጀዲይ ስራዎችህ ሁሌም ምርጥ ናቸው ስራዎችህ ዶክመንተሪ ነው ሚመስሉት ይሄ ሙዝቃህ ደሞ የአያቶቼ ታሪክ ነው ውድድድ ወንዲዮ
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
betam #arif new👌👌👈#FIKIR yashenifal ahunim kezi yebelat #EGZIABHER fikirun ena selamun hulu yabzalish ethio hager💚💛❤
@abdulmalkfahdluca1518
@abdulmalkfahdluca1518 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ቃል የለኝም ወንዲ አስለቀስወኝ በቃ! እማማ ኢትዮጵያ አንድነቷ ይመለስልን
@vampire.-ama7308
@vampire.-ama7308 6 жыл бұрын
እዋይ ኣምሓረኛ ትገብረኒ ዘላ ክኽእላ'የ ካኣ ሓንቲ ማዓልቲ ደስ ኣይበላ'ኢለ ወዲ ማንክ ይፈትወካ'የ ግን ቃንቃ የለን ታይ ይገበር One Love 🇪🇷💖🇪🇹🇪🇷💖🇪🇹🇪🇷💖🇪🇹
@sasisebey9506
@sasisebey9506 6 жыл бұрын
Ajoka dlet ember ylmed eyu 🇪🇹🇪🇷
@abebalemaabebalema632
@abebalemaabebalema632 6 жыл бұрын
Aman kidane ኣጆኻ ዘይከአል የለን ክትክእሎ ኢኻ
@zaratbeb9215
@zaratbeb9215 6 жыл бұрын
ወንዲ ማክ፡ ጽብቅቲ ደርፊ ። ሰላም ንክልተ ጎረባብቲ ሃገራት።
@minuteminute4970
@minuteminute4970 6 жыл бұрын
ኤኒማር ስወደዉ ኤኖክንያላቸ ላይኮን ግጩት አብይን ይዞ ወደፍቅር ጉዞ 💔💝💞💔💚💛💜😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
ወንዲ ጎበዝ ድምጻዊነህ ስራወችህ ሁሉ ምርጥናቸው.ቀልብን ይስባሉ.በርታ
@ethioclimax7324
@ethioclimax7324 6 жыл бұрын
ውይ ይሄ ልጅ ቅኔው ልዩ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ
@samiraakkesh6899
@samiraakkesh6899 5 жыл бұрын
OMEGA MEDIA udhddjjdnd
@emebetdagne6783
@emebetdagne6783 6 жыл бұрын
ወንዴ የሰራህው ስራ በጣም አሪፍ ነው ከማዝናናቱም በላይ አስተማሪ ነው አንድ ኢትዮጵያ ብሄር የሌለበት የዘር ቆጠራ የሌለበት አንድ ኢትዮጵያ
@dessalegnbayeh2144
@dessalegnbayeh2144 6 жыл бұрын
Really,really I liked so much Wonderful song ever
@kebrongirum4278
@kebrongirum4278 4 жыл бұрын
ከሁሉም ዘፈኖቹ ይሄንን እወድለታለሁ
@haregnahome5046
@haregnahome5046 6 жыл бұрын
A 😍 የኔ ፍቅር ስማልኝ ወንድዬን የምትወዱት ደሞ ላይክ አርጉልኝ💖
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
አተ ልጅ ስወድክ ኑርልኝ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅ ግን በዚ ድምፅክ ፈጣሪን አመስግንበተ ስወድክ!!!
@samites2073
@samites2073 6 жыл бұрын
እታ ናይ መጀመርታ ክላስካል ማራ ኬፍ ኣለዋ Good job
@firtssecond1844
@firtssecond1844 6 жыл бұрын
sami Tes ማራ ስከ ናይ ኣብራሃም ኣፈወርቂ "መለይ"
@dalac_93
@dalac_93 6 жыл бұрын
ፍሽኽታ ኣመለይ I noticed that nay abraham Afewerki chedwa
@nunu7353
@nunu7353 6 жыл бұрын
1LOVE_09 ??? Mimdenew mitlut degmo
@firtssecond1844
@firtssecond1844 6 жыл бұрын
nu nu listen 0:30 - 45
@Seni-Afro
@Seni-Afro 6 жыл бұрын
ብዙ ሆነን አንድ ነን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም♥♥
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው 👈👈👈👈💚💛💗 ወንዲ ሲቀጥል ሄኖክን በፍቅር እወደው አለሁ በህልሜ ሳላየው አድሬ አላቅም
@Koki1993
@Koki1993 6 жыл бұрын
Yaboski Yaboski lol😂😂😂😂😂
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Etsube Yitbarek kkkkkkk
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል 😌ብዙ አስተማሪነት ያለው ነው 😘ወንድዬ በፍቅር ነው እምወድህ 💘💘❤❤❤
@stitchpress6602
@stitchpress6602 6 жыл бұрын
High quality video.. Love from +254 Kenya..though i don't understand the language!!!
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ወንዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና ዉነት እደዉ ምን ብዬ በምን ቃላት እደምገልፅልክ ቃላት አጠረኝ ጀግና እኮ ነክ ሁሉንም ዘፈኖችክን እወድልካለዉ ግን እዬ ስራክ ደሞ በጣም የሚገርም ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ ልጠግበዉ አልቻልኩም ኑርልኝ ሺ አመት ክፉ አይንካክ
@eritreaonlyforeritreansazm1669
@eritreaonlyforeritreansazm1669 6 жыл бұрын
Wendmak god bless u from Eritrea 🇪🇷❤️❤️❤️
@hederohamza7191
@hederohamza7191 6 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ያለው ይመስላል አንድነትን የሚጠራ ዘፈን ነው በርቱልን
@yeabkaldereje7798
@yeabkaldereje7798 6 жыл бұрын
i'm loving it. one love, one Ethiopia!!
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ ወንድየ በርታ ሄኒም አለህበት ነገሩች ሁሉ ካልተወያየንባቸዉ አይሰምሩም እግዛብሄር ፍቅሩን ያድለን ethiopia ሃገራችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 6 жыл бұрын
መደመራቹን በላይክ አረጋግጡልኝ በአብይ ይሁንባቹ
@asyafaji3098
@asyafaji3098 6 жыл бұрын
ajaibaa ajaibaa inekebaber ingan bilo zik bil chirash adame sila and ye seferish lij mitaweru aregachut ikko abiye abiye T. M dr abiye new simu
@selamawitmamo2957
@selamawitmamo2957 6 жыл бұрын
ajaibaa ajaibaa you you you you you you
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 6 жыл бұрын
ገና አንሶላ አጥፊ አብያችን ማለቴ አይቀርም በፎቃው ልሞት ነው
@hawauae2299
@hawauae2299 5 жыл бұрын
ክክክክ
@woineshetdemese428
@woineshetdemese428 Жыл бұрын
አንተ የምታወራው ስለልጅቷ. አኔ አነባሁ ስለ ሀገሪቷ. አስከመቼ ይሆን የምንባላው. አግዚአብሔርዬ አባክህ በቃችሁ በለን
@samiman8420
@samiman8420 6 жыл бұрын
የ ወንድማክ ዘፈን እየሰማ ኣስመራ ምግባት ሚፍልግ ላይክ ይግጨኝ ሺ ሳማንያ ጠብቅኝ ከ ኣዲስ ኣበባ እስከ ኣስመራ 1080 ኬሊመትር ነው
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
I have family in Asmera i will one day❤
@emu1070
@emu1070 6 жыл бұрын
ዋው በውይይት አርፍ ስራ ነው በርታልን እትዮጵያችንም አሸወይና እየሆነችልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@nahijea4559
@nahijea4559 6 жыл бұрын
Ok why I ended up with teary eyes at the end of this music video ? This is dope !!! Oh ok btw I wasn't crying it was the onion effect lol
@betselottadesse3990
@betselottadesse3990 6 жыл бұрын
ሁለት ትርጉም አለው ኢትዮጵያዊነት በመግባባት ትዳር እና በመንግስታችን ያለው ነገር ጅምሩ ሁሉ ዲሞክራሲያዊ በውይይት ዘመን ላይ ነው ያለነው ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈናል እሱንም ያካትታል ለማንኛውም አሪፍ ሙዚቃ ነው
@betihaile5778
@betihaile5778 6 жыл бұрын
God bless ETHIOPIA 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😞😞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betihaile5778
@betihaile5778 6 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@z34-p9t
@z34-p9t 6 жыл бұрын
Woooww betam arif newu ETHIOPIA Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Hagare kurate 💚💛❤👌💃💃💃💃💃
@ሜሊኢትዮ
@ሜሊኢትዮ 6 жыл бұрын
ወንዲዬ አሪፍ ነው በርታ ።ዘመኑ የፍቅርና የይቅርታ ነው።
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
ዋው ወንዴ እንዴት ሀሪፍ ዜማ ነው ድምፅህ መርዋ በጣም የሚያምር ስራ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 жыл бұрын
ኧረ ወንዴ ነጠላ መልቀቅ ይበቃካል በጋቢ ተከሰትልን 😉🤪 ወንዲ ማክ እና ያሬድ ነጉ ጋቢ የሚለቁበት ቀን ናፈቀኝ 😉😉 መሸሻ ይሙት ሁሌም ከንፈርህ ያሻፍደኛን 😋😋 አሪፍ ስራ ነው በርታ 😍😍
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው ሳሚዋ እእእ
@mesfinasrat2982
@mesfinasrat2982 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው እውይ የኔ ሻፋዳ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 жыл бұрын
sofi mam 😜😜 አንድ ቀን አይቀርም 😋😜
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 жыл бұрын
Mesfin Asrat ወይዬ እኔ ያንተ ሸፋዳ 😜😍
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው ክክክክክክክ አይቀርም ከኔ ባትቀድሚም አው አይቀርም ያየውሽ ለታ ግን ክክክክክክ
@የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
@የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 6 жыл бұрын
ወድዬ የኔ ማኛ እዴት አባቴ እደምወድክ ኑርልን ብርቅዬ ወድማችን የክሊፕክ መሪ ሄንዬም ምርጥ ነክ ሁሉም ስራ ያምርባችሃል
@mhme1691
@mhme1691 6 жыл бұрын
Wendi mak Nic music 👍 like like like
@aberaberhanu297
@aberaberhanu297 6 жыл бұрын
Fantastic! I physically know all the areas on clip.Great work!!! Yalem Yargew Yalem!!
@sarkinyakinjabo7607
@sarkinyakinjabo7607 3 жыл бұрын
Can you briefly tell me what this song is all about? Thanks
@furtunawithjesuslovejesus5429
@furtunawithjesuslovejesus5429 6 жыл бұрын
Wendi fonka ye ante zefen hulum wuste nw swedik enda nabse 👌👌👌👌👌👌👌👌👌💙💛💚❤💔💜💔
@belaynesehkegneabatebelayn4407
@belaynesehkegneabatebelayn4407 6 жыл бұрын
wow Wow Betam Ymeral W M Konj Now ገጥሙ ጥሩ ነወ thenk Jesues Amen Amen Amen ትባረክ በወይይት ይሆናል መደመረ ጥሩ ነወ
@አሚታዬየሀፍትሽ
@አሚታዬየሀፍትሽ 6 жыл бұрын
በውይይት ተሳፍሮ የሚያቅ like me👍🏾😉
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ በጣም ሀሪፍ ትዝታ ነው ግን ውይይት አለ አሁንም ከወጣሁ ቆየሁ ለዛ ነው ምጠይቀው
@ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ
@ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ 6 жыл бұрын
በውይይት ምርጥ ሙዚቃ ነው ወንዴ በርታ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ተደመሩ እኔ ተደምሬአለሁ
@ethiopiatomorrow3448
@ethiopiatomorrow3448 6 жыл бұрын
MAY GOD SHOWERS PEACE,UNITY AND HARMONY ON US!!
@hanupicture
@hanupicture 6 жыл бұрын
”አይ ማን አለ ማን አለ ማን ማን ማን ላንቺ ከኔ የሚሆን” ብሌን አብርሃም አፈወርቄ ሄለን መለስ ትዝ አሉኝ እንደኔ የተመቻችሁ ደጋግማችሁ ስሙት ሺህ ሰማንያ(ከአዲስ አበባ አስመራ) ”የአለም ያርገው የአለም ጋብቻችን ይስመር ለዘላለም”
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 6 жыл бұрын
እኔ ተመች ቶኛል ውድድድ
@teddafaya4386
@teddafaya4386 6 жыл бұрын
Me mole semu😂😂😋
@osinetrainer985
@osinetrainer985 6 жыл бұрын
Semir Semir mare
@hamieabas9282
@hamieabas9282 5 жыл бұрын
Hi may sister
@freeplay5032
@freeplay5032 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አቦ አሪፍ ስራ ነው
@sars126
@sars126 6 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ውስጤ ነክ 👉❤❤❤❤❤❤
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Sars 12 💋💋💋👈
@sars126
@sars126 6 жыл бұрын
T G from D C 😍😘❤❤
@tagestbali9346
@tagestbali9346 6 жыл бұрын
ድመት
@agernatchale5728
@agernatchale5728 5 жыл бұрын
ወንዴ ማኛ አድናቂህ ነኝ ያንተን ሙዚቃ በጣም የምወደው
Wendi Mak - Aba Dama | አባ ዳማ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:04
6 ኦክቶበር 2024
3:25
Atresia Mysel
Рет қаралды 13 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
00:29
La La Learn
Рет қаралды 308 МЛН
Wendi Mak - Shi80 - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2016
4:35
Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]
5:00
Sona Takele - WARRA BOOLEE - (Official Music  Video)
4:55
Motessa Studio
Рет қаралды 10 МЛН
Tarekegn Mulu - Fikrish Gebto Bedeme - New Ethiopian Music Video 2015
4:26