Wendi Mak - Yet Ligba | የት ልግባ [Official Video]

  Рет қаралды 438,844

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Wendi Mak - Yet Ligba | የት ልግባ [Official Video]
#wendimak #yetligba #ወንዲማክ #የትልግባ #ethiopianmusic #newethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright By Wendi Mak ©2019

Пікірлер: 673
@biniamgirmay2703
@biniamgirmay2703 5 жыл бұрын
#ስደት #ዘረኝነት #ድህነት አይኑ ይጥፋ በዚ አጋጣሚ ሚስቲ ሴት ልጂ ተገላግላለች ድስ ብሎኛል በጣም እወዳችዋለው የሃገሪ ልጆች 😘😘😘😘
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 жыл бұрын
Eqan des yalik eqan bslam teglagelch
@Rahmetlove
@Rahmetlove 5 жыл бұрын
Maryam temrat tesamat enkan des alachiw
@biniamgirmay2703
@biniamgirmay2703 5 жыл бұрын
@@elsanegusu5606 tnx more
@biniamgirmay2703
@biniamgirmay2703 5 жыл бұрын
@@Rahmetlove አሜን አሜን
@abinetabuye4728
@abinetabuye4728 5 жыл бұрын
አሜን ይጥፋ! ልጅህን ያሳድግልህ ለወግ ለማእረግ ያብቃልህ ፈጣሪ ።
@መዓትወረመኽሰብዓለም
@መዓትወረመኽሰብዓለም 5 жыл бұрын
Wendi ጎበዝ ኣይዞ ሁሉ ለቦጉ ነው ፡የ ኢትዮጵያ ህዝቢ ተነስ ሃገርህን ኣንድ ኣገር ኣርጋት ነገ እንዳይጸጽትህ ፡
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
ዘረኞች ...ጎጠኞች ...ሀገር ገንጣችንዮ ከምድረገፅ ያጥፋልን! ሀገሬ ክፉውን ያርቅልሽ 💚💛❤
@tolosaoffical
@tolosaoffical 5 жыл бұрын
AMEN 🙏🏾 🙏🏾 AMEN 🙏🏾
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
አሜን
@HananHanan-pp5kn
@HananHanan-pp5kn 5 жыл бұрын
አሜንንን የጥፋልን
@lindaedom3515
@lindaedom3515 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
AMEN AMEN
@Seya_ebro
@Seya_ebro 5 жыл бұрын
100% ትክክል ብሮ ከእምዬ ሀገሬ ከሷውጭ ምንም የሌለኝ በመጤ አመለካከት ያልተበረዝኩ ምርጥ ከሀገር ወዳዶቹ ለሀገር ሟቾቹ ከአዱገነቴዎች አንዱ ነኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ከፍ እጅግግግግግግግግ....... ትኑር
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 5 жыл бұрын
ይሄ ኮሜንት የኔም ጭምር ነው🙌❤
@mekdesdesta448
@mekdesdesta448 5 жыл бұрын
Woooooooooow i like it
@Herm-c9g
@Herm-c9g 4 ай бұрын
Still listening ❤
@ቢስሚከነህያ
@ቢስሚከነህያ 5 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ጥንብ ነው ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰ ዐ ወ።
@helenzayede2163
@helenzayede2163 5 жыл бұрын
ኡፍ ሆድ ያስብሳል ከምር እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን ፍቅር ስጭን እባክሽ እመብርሃን
@djrjr7420
@djrjr7420 5 жыл бұрын
Lilk
@alamalam-vz1oj
@alamalam-vz1oj 5 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ ሁሉ ጥሩ ይሆናል!!!! ሰላም፣ ፍቅር ፣አንድነት ለሀገራችን ለእናታችን እምዬ ኢትዮጵያ!!!
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለጌታችን ለመዳኒታችን የትንሳዬ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ፀሙን ፈጣሪ ላገራችን ለአለም በሙሉ ሰላም ፍቅር በረከት አንድነት ዘረኝነትን የሚያጠፋልን የፆምነው ወደሱ ያለቀስንበትን ሁለቱንም ወራቶች ምላሽ ምናገኝበት ትንሳኤ ያርግልን ለሞቱትም ለተፈፈናቀሉትም ፈጣሪ በምረት አይኑ ይጎብኝልን እኛም በቁም በዘረኝነት በጥላቻ በቁም ለሞትን ሰዎች ማስተዋልን ልቦናናን ይስጠጠን!!!! ወንዴ ሙዚቃክ ዛሬነው ያዳመጥኩት ላስተያየት ብዘገይም በጣም ልብ ሚሰብር ነው እውነት ነው ትግሬ ከሌለለ አማራ ከሌለለ ኦሮሞ ከሌለለ ደቡብ ከሌለለ የት እገባለን መቼም ወተን አንቀርም ተሴካም አልተሳካም አገራችን ዞሮመግቢያችናት ዛሬላይ እንኳን በኢወት መግባት ቀርቶ ሞቶም ያገርን አፍል ላይ አፅማችንንም ለማሳረፈ ማነክ ኬትነክ ሳንባል አንቀርም ብቻ ፈጣሪ ለውላችንም ማስተዋልን የፃናትን ልቦና ያድለን ሌላምንምም አአልል እውነትነው ኢትዮጰያ ሰላም ስትሆን እኛም ሰላም ምንሆነው !!!! በዚ አጋጣሚ ለሙስሊሙ ወንድም እህቶቼ እረመዳን ከሪም ብያለው ከወዲው ዱዋ አርጉ ላገራች በኛና በናንተ የመጣብንን የጥላቻ ሴጣን እንዲነቅልልን 😭😭
@selamledire2813
@selamledire2813 5 жыл бұрын
ኡፍ ይሄንን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር እንባዬን ማቆም አልችልም 😥😥😥😥😥😥😥ኢትዮጲያዬ💚💛❤️ ትንሳኤሽን ያቅርብልሽ🙏🙏🙏
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 5 жыл бұрын
I love My Ethiopian people😍I wish all that selam thing was real. We want the real peace ✌️ ☮️ without politics been involved 🙏I wish all My Ethiopian 🇪🇹and Eritrea 🇪🇷 people peace, love ❤️ and happiness love y’all my ሓበሻ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Thank you,and the same to you.
@niqoxo3099
@niqoxo3099 5 жыл бұрын
Yasss I’m here for it !!!! Come to Seattle we need you !!!!!! This is the 50x I’ve asked make my dreams come true for my 21st birthday 11/11
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
I really like this artist. He reminds me of my dad when he was young,now he's gone 😢 forever. Just by watching 👀 your video I am comforted.
@eyerusabera2025
@eyerusabera2025 5 жыл бұрын
ወንዲዬ ከቴዲ ቀጥሎ የማከብርክ የማደንቅህ የዘመኑ ምርጥ ሰው ውድድድ❤
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ላች አደኛ ዘፋኝ ማነዉ ብባል ወዴማክ የኔ ልዩ በርታ ስወድህ ሰምቸ አልሰለችም ዘፈንህን😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌👌👌
@etessema
@etessema 5 жыл бұрын
Ewnet
@henokbeyene7336
@henokbeyene7336 5 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ፡፡ በቃ ነፍስ ያለው ስራ ነው.. በርታልን ለእኛም ልቦናን ይስጠን በዘር በጎጥ ከመወተፍ ያውጣን ...እኔም ...ተስፋ አለኝ አምናለሁ ሁሉም ጥሩ ይሆናል እላለሁ ፡፡ ኢትዮጵያችን ትንገስልን
@ኩንፊየኩን-ጐ9ከ
@ኩንፊየኩን-ጐ9ከ 2 жыл бұрын
ካንች ውጭ ሊላ ምን አለኝ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭 እውነት ነው ከሶውጭ ሊላ ምን አለን ከሀገሬ ሊላ ውንድ ማርክ ምርጥ ስራ ቀጥልበት ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፍቀው
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ሀገር ማለት እናት አባት ወድም እህት በቃ ሁሉ ነገር ማለት ነው እግዚያብሔር ፍቅር ነውና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሰላም ዋጋው ብዙ ነውና
@Menelik27
@Menelik27 5 жыл бұрын
ወንዲ ማን ሁሌም ግሩም ነው ሙዚቃህ እግዜር ይባርካችሁ ሁላችሁም ምክንያቱም የሁላችሁም የሥራ ውጤት ነው ።"አንቺ ሰላም ስትሄኝ ሰላም ነው ጤናዬ" ይህ የሁላችንም ህመም ነው አገሬ አምላክ አለው ይበልሽ የህዝባችንን ዕንባ የሚያብሰው አንድ አምላክ ነው አቤት በለን በጉልበቱ የሚመካውን ሀይለኛ ጉልበቱን ቀጤማ አርግበት!!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
#WendiMak ላአንተ ያለኝን አድናቆት መቼም በቃላት መግለፅ አልችልም ሁሌም ቢሆን ስራዎችህ በጎ መልእክት አላቸው በርታ ❤❤❤ ሳላስበው እንባዬ ወረደ ሃገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ፈጣሪ በኪነጥበቡ ዘረኝነትን ከምድራችን ያጥፋልን 🙏 💚💛❤
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ያስነባል ስለ ሀገሬ ሲነሳ እንባ ይቀድመኛል እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ክፉ አታሰማን ዙሮ መግቢያ እናት ሀገሬ እማማዬ ኢትዮጵያ ስምሽ እንደ ማር ይጣፍጡል ወድዬ ወንድም እንደ እግዚአብሔር ቃል ጥፍጥ እሚል ዜማ ነው እመብርሀን ትጥብቅህ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ 5 жыл бұрын
ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን እውነት ነው ከሀገር ውጭ ምንም የለም
@የሺነኝሀበሻዊት
@የሺነኝሀበሻዊት 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ የት ልግባ አድነት ፍቅር ሰላም መዋደድን ጠልተን ሁሉም ፉክክር ይዞአል የ ኢትዮጵያ አምላክ ሰላም ያውርድልን ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ 💚💛❤👈 በርታልን wdmak 😍
@tigisttigist234
@tigisttigist234 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ላይ የገባ ክፉ ሙፈስ አቃጥልልን እንፉቀር
@ሶሊያናፍቅሩ
@ሶሊያናፍቅሩ 5 жыл бұрын
Wendiyeeee lke nheee eski egzer lhulachenm lbona yesetnnn
@እህተገብርኤል
@እህተገብርኤል 5 жыл бұрын
እኔ የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን ይሄ ልጅ በየአንዳንዱ ሰአት በሀገራችን ላይ የሚፀባረቀውን ችግር በሙዚቃው ይገልፃል እውነት ሳላደንቅህ አላልፍም 😍ሀገራችንን ፈጣሪ ከከፋፋይ ይጠብቅልን !
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
አገር እናት ናት አማራጭ የሌላት ይሄ የአሁን ትውልድ እናቱን የሚያሳዝን ምን እርጉም ልጅ ነው አገሬ በአንድ ዓይና ታለቅሳለች በሌላው የሚከፋፈሉትን የሚባሉትን የሚጣሉትን እባካችሁ ኑ ቤት ሁኑና ተነጋገሩ ቤቴን ልጅ አልባ አታድርጉት ትላለች ትጣራለች ሰሚ ካለ አንተንም አንቺንም ሁላችንንም እንመልስላት
@eyeu7896
@eyeu7896 5 жыл бұрын
ወንድዬ ምርጥ ስራ ነው😍 እውነት ነው እኛ የት እንግባ እሺ እደማይረባ እቃ እየተከፋፈሉሽ ሀገሬ😞 ስደት ላይ ያለነው ሀገራችን የእናታችን ቤት የናፈቀን ሀገራችን ሰላም ከሌለ የት ነው የምገባው ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፋልን ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን💚💛❤
@sum-itbo5979
@sum-itbo5979 5 жыл бұрын
First time, I have listened this song even though I don't know meaning of the song. I have been your fan from Thailand.
@bettydemissie5920
@bettydemissie5920 5 жыл бұрын
I love my country Ethiopia 💚 💛 ❤ I miss you all the time. Wendi you are the best. All the times your music encourage, postive, identity, love....👍👍
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 жыл бұрын
እኔን ነው. .....የት ልግባ ምርጥ ግጥም ከዜማ ጋ #ወንዲ የኔ ምርጥ ቤተሰቦቼ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን እኔና እህት ወንድሞቼ በናታችን በኩል 4ተኛው ወንዱ አያታችን ጁዊሽ , አማራ ና ጉራጌ ቢኖርብን በአባቴ በኩል ደግሞ 5ተኛ አያታችን ኤርትራዊት ኦሮሞ አማራ ነን ሶ እያንዳንዳችን የት እንግባ እንግዲህ??.....ዘረኞች አፈር ደቼ ብሉና ኢትዮጵያን ተዋት አትከፋፍላት እናንተ ትጠፋታላችሁ እንጂ ኢትዮጵያ ዘላለም ትኖራለች ከችጋራሞቹ ጌቶቻችሁ ከወያኔዎች ት/ት ተማሩ
@በእምነት-ወ6ዐ
@በእምነት-ወ6ዐ 5 жыл бұрын
#እንደ አላቂ እቃ እንደማይርባ ሲከፉፈሉሽ እኔ የት ልግባ ! 😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ስላም አድርግልን🙏
@noorafhsmohammed6379
@noorafhsmohammed6379 5 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭😭
@kobolem1778
@kobolem1778 5 жыл бұрын
sewedki eko mar nki eko
@kobolem1778
@kobolem1778 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😂😂😂😂
@HENOKTsegaw
@HENOKTsegaw 5 жыл бұрын
This guy needs recognition👏👏👏 he’s magical
@ዙርፌገመቹ
@ዙርፌገመቹ 5 жыл бұрын
Inem tinshiye tesfa alegn wendi .. fetari le Ethiopia selamun yelakilt konjo sera nw👌👌👌👌👌
@fikeethiopia344
@fikeethiopia344 5 жыл бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ...........Best of Ethiopian musician
@frehailay2121
@frehailay2121 5 жыл бұрын
Fetariye zeregninet kagerachn atfaln 🙏🇪🇹Ethiopia lezelalem tnur selamsh yibza agere🙏 ,,,,,,tesfa alegn amnalew Hulu tru yihonal alalew 🙏anchi selam sthogn selam new selame,anchi dena sthogn tena new tenaye 🇪🇹💚💛❤️
@emayeenate4393
@emayeenate4393 5 жыл бұрын
ወንዲ እናመሰግናለን 😢😢 😢 💚💛❤ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢 ዘረኞች ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ
@mish465
@mish465 5 жыл бұрын
Nafekush...by mishu. 2003. l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3Dauotz8JrcCU&h=AT2R2rj9bGtPG9j1MCHYgobl3mG8SQE0l0soAZFG8j7FyvZRQhUFGAeomGlMIrDeSPxvfVIL_AFfd9_8PMV8jxoUYT2LWRJqQGK_59tf6lxJhgaFDNCkGcFgNOzwuqwEDm2XxAZlmn_m-aDq2BPIhR8ZcNeY&s=1
@riricrazy1941
@riricrazy1941 5 жыл бұрын
ወንዲየ ተባረክ አረ ኣሁንስ እምንሰማው ነገር ኣገር እንዳንገባም ኣሰፈራን
@M2የማንቼዋ
@M2የማንቼዋ 5 жыл бұрын
እረ ውነት የት ልግባ ዘረኝነት ጥብ ነው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ጠላትሽም ከምድር ያጥፋልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@samrawitgezahegn8294
@samrawitgezahegn8294 5 жыл бұрын
tnx wende mirt melket yalew music nw i love it
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 жыл бұрын
እንዳላቂ እቃ እንደማይረባ ሲከፋፈሉሽ እኔ የት ልግባ ውይ ሳሳዝንሽ ዘር የማልቆጥረው ካንቺ ውጪ ሌላ ምንም ማላውቀው ሀገሬ ካንቺ ውጪ ምን አለኝ ሀገሬ ኡፍፍፍፍ ወንዲዬ ምርጥ ስራ ነው በምሽቱ አስለቀስከኝ አይ ሀገሬ💚💛❤😥
@mozapogbagalwukrowukroadey7246
@mozapogbagalwukrowukroadey7246 5 жыл бұрын
Wendiye mn lbelh my broy ufffff lk neh wude swedih eko 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getahunzinabie6638
@getahunzinabie6638 5 жыл бұрын
የእውነት ኢትዮጵያ አንተ ነህ!! ዘርህ እልፍ አዕላፍ ይሁን!!
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ 5 жыл бұрын
ሀገሬ ከሷውጭ ምንም የለን ምንም የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን እሰማለሁ ወንዲየ የኔመልከመልካም ምርጥ ስራ ነው
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
እድሜ ለኬኛዎች የደብተር ሉክ ይመስል ያዩትን መሬት ሁሉ ገንጥለን ካልወሰድን "ኬኛ" እያሉ ሀገር ለሚያምሱ ...ጎጠኞችና ዘረኞችን ከምድር ያጥፋልን 💚💛❤
@zinasholani6128
@zinasholani6128 5 жыл бұрын
facebook.com/gulelepost/videos/808568689529155/UzpfSTIyNDA4NjAzNzkzODc5OTc6Mjg5Mjg1NDAyMDg1NTI5Mw/ watch this video dear then u know who had 'Kegna's Hangover!
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 5 жыл бұрын
Mgemerya eraseshe kzerengnat wechi yenga yemilotem yawe nachewe
@peacelove1814
@peacelove1814 5 жыл бұрын
#dinaLi anchinu yatfash yemitawriwun layetash ewaqi. Dedeb inasu yegna bilum beraschew maret bareschew zega new. Yesewan mach falgu. OROMIYA LEZELELEM YINUR❤️❤️❤️❤️❤️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
በጣም. የሚገርመው. ነው KZbin. ላላይ. ቃል. እገባ እና. ጥሩ. ነገር. አያለው ስል. እንደዚ. እርርርርር. የሚያደርግ ቃልን አያለው. እኛ ምን አልን እንዝፈን እንማር እንፃፍ እንልበስ የባህላችንን ሌላ ምን አልን. ******ኦሮምያ***** ትለምልም ከፍ ከፍ ከፍ ትበልልኝ. የጠላሽ ይጠላ ።።።
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 አ.አን...ወሎን.. ጎንደርን. ድሬዳዋን... ሞያሌን... ሀረሪን.. ይሄንን ሁሉ ኬኛ እያላችሁ ሀገር ምታምሱት እናንተ አይደላችሁ እንዴ? ከቋንቋና ከባህል ጋር ኬኛን ምን ያገናኘዋል😂😂😂😂
@kidistkebetwa979
@kidistkebetwa979 5 жыл бұрын
እትዮ ለዘላለም ትኑር። ስለ እናት እና ስለ ሀገር ሲወራ ማይከፋው ማን አለ
@sahergetaun3247
@sahergetaun3247 5 жыл бұрын
ምን ብዬ ላድንቅህ ቃላት አጣው
@adanemekonnen737
@adanemekonnen737 5 жыл бұрын
Wendi Mak ~Ur message is very powerful as always.I am a big fun & like u said I hope this mess will clear up sooner rather than later for our beloved people & country. Much love from Seattle with my friends Abeba & Tesfaye family. May God continue to Bless our people & country. ONE LOVE ♡
@yegnayoutubehiwi1897
@yegnayoutubehiwi1897 5 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ አምናለሁ ሁሉ ጥሩ ይሆናል እላለሁ እንደላቂ እቃ እንደማይረባ ሲከፋፈሉሽ እኔ የተ ልግባ ወይ ሳሳዝንሽ ዘረ የማልቆጥረው ካንቺ ውጪ እኔ ምንም ማላውቀው........................very touching song thank you Wondi
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 жыл бұрын
bellissima song WENDI MAK! indeed agerachin selam sethon egna selam nen
@milinzo4043
@milinzo4043 2 жыл бұрын
This guy his voice wowww amazing wendimak am from Eritrea
@Rosesssssprosses
@Rosesssssprosses 5 жыл бұрын
i shouldnt be the only one who cried listening to this song
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ 5 жыл бұрын
Influential singer, we love you Wendi Mak!!
@rozasolomon271
@rozasolomon271 5 жыл бұрын
Tesfa alegn hulu tiru yehonal elalew💚💛❤💚💛❤ lezelalem nuri. Wendiyyyy yene mar betam arif sra nw::
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ አምናለሁ ፦ ኢትዮጵያ ሀገሬ አንድነቷ የምታውጅበት ቀን ይመጣል ** ** ** ** ተስፋ አለኝ አምናለሁ ፦ ልጆቿ ሁሉም በአንድ እቅፍ አቅፋ ለ አለም ስታበራ ተስፋ አለኝ አምናለሁ ፦ ልጆቿ እጅ ለእጅ ተያይዘው ኢትዮጵያን ሲዘምሩ ተስፋ አለኝ አምናለሁ ፦ ልጆቿ ...ዘርን ፣ ብሔርተኝነትን ፣ ጎሠኝነትን ትተው ሀገሬ ሲሉ ተስፋ አለኝ አምናለሁ ፦ ሁሉም በአንድነት በፍቅር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እያሉ ሲዘምሩ ። ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ❤❤❤ I believe there is a day when Ethiopia is one of the few countries to share ** ** ** ** ** I believe I have hope that all of her children will all be shining in one embrace I believe there is hope for her: her children join hands in singing Ethiopia I believe there is hope for her: her children ... to leave racism, nationalism, indebtedness, and so on I believe in the hope that all of us will be together in love in Ethiopia forever Love you Ethiopia❤❤❤
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 5 жыл бұрын
ተስፈ አለኝ አገሬ በዘር መከፍፈል እረ ይብቃሽ አገሬ ሁሁሁሁሁ ወዴ ምርጥ ስራ ነው ብርታልን ውድድድድድ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላሙን ያምጣልንንን
@mesakbicha355
@mesakbicha355 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@lolan9599
@lolan9599 5 жыл бұрын
ውይ ወንዴ እንደው እንዴት እንደምወድህ ዘረኞችን እያቀጣጠሉ ውጭ ሆነው የሚሞቁንን ሀገራችንን ለማፍረስ የተነሱትን አላህ ያንሳልን
@kassechmulugeta4481
@kassechmulugeta4481 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ከእሷ ውጪ ምንም የለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ዘረኝይነት ይዉደም እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏
@የዋጋነሽልጅሀይሚ
@የዋጋነሽልጅሀይሚ 5 жыл бұрын
ዘርኞችን ድንግል ማርያም ታጥፉልን በተለይ ጀዋር እና በቀለ ገርባ የሚባሉ አህዬችን
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 5 жыл бұрын
ወንድ ማክዪ ውስጤ ውድድድ❤💛💚!!አላህ አገራችንን ይጠብቅልን!😘
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
አስለቀስከኚ የለሳ ምን አለን ዞሮ መግቢያችን እናት ኢትዮጲያችን እንወድሻለን ዘረኚነትን ፈጣሪ ያጥፋልን
@mikiydagnew5310
@mikiydagnew5310 5 жыл бұрын
Betammmm Yamrallll """Ewnet new lehager mekorkor Endih new """Artist malet""
@edenjemal9805
@edenjemal9805 3 жыл бұрын
I just heard this music just now. I don't know why this did not get a lot of views
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 5 жыл бұрын
ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!
@መክሊትነኝየወሎልጅ
@መክሊትነኝየወሎልጅ 5 жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹እማማ አገሬ ያለሱዋ ማን አለን ዞሮ መግቢያችን .ሰላምና ፍቅርን ያምጣልን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 5 жыл бұрын
እውነት ነው የሰው ልጅ አብዶ እንኳን ሀገር ያሰፉልገዋል እናም ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን ☝☝☝☝
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 5 жыл бұрын
እውርን እውር እየመራ ....ግን እግዚአብሔር አይተዋትም አምናለሁ ድሮም እርሱ ነው የጠበቃት ...ክብረት ይስጥልኝ ወንድምዬ
@fetiyamuhammed1101
@fetiyamuhammed1101 5 жыл бұрын
Betam yemiwedew music yante new Berta wedefit kezi yeteshale endtisayen tesfah aregalew bertah
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ እውነት የት መግቢያ አለን ዘረኞች ከበዙ😔😢😢 ብቻ አምላክ ሰላምሽን ያብዛው🙏🙏🙏😘😘😘 ተስፋ አለኝ አምናለሁ ሁሉ ጥሩ ይሆናል እላለሁ
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
ወይይይ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ዘረኞችን ከምድረ ገፅ አጥፍልን አመሱን ሰላማችንን ነሱን😢😢😢😢 አዎ ተስፍ አለን ሁሉ ጡሩ ይሆናል ኢትዮጵያዬ እማማ እናቴ ኩራቴ መጠሪያዬ አንች የቃል ኪዳን ሀገር መከራሽ ሊበዛ እንጂ አትፈርሽም
@ፍልቅልቋወሎየ
@ፍልቅልቋወሎየ 3 жыл бұрын
ቃላትም ያጥረኛል ወድማክ አደኛየ👌👌🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@tiruamare5654
@tiruamare5654 5 жыл бұрын
ሀገሬ ክፉውን ያርቅልሽ!
@ነጃትሙሀመድ0565
@ነጃትሙሀመድ0565 5 жыл бұрын
ወንደ ምርጥ መልእክት ነው አባቴ ከሷ ውጭ ምን አለን 😭😭😭 የትም ዞረን መግቢያችን ኢትዮ ሠላምሽ ይብዛ😍😍😍😍😍
@heleneamennagga6056
@heleneamennagga6056 5 жыл бұрын
Amennn😭😭
@badriaahmedin316
@badriaahmedin316 5 жыл бұрын
ሃገሩ እንደኔ የናፈቀው like ግጩኝ በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ላገር ምድራቺን ያብቃን ከክፉ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@mish465
@mish465 5 жыл бұрын
Hageru lenafekew..😀 l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3Dauotz8JrcCU&h=AT3INYzLcms0PLO2D7ImQ9-WBdCwLbwT-GURUaAEPcHFXd5U_No7BY2effOZ6xXVfjuhnZv_oHgf1L_mO47MEOHYHdGHFBgXi-VzTMebnVA2GDJbm-M5OHYEtlJidBi2gNh-PgbKzqEDfsV8GvGJgHwBt0Sy&s=1
@alhaaanalhaam6577
@alhaaanalhaam6577 5 жыл бұрын
Aminnn marr
@saronkiya3625
@saronkiya3625 5 жыл бұрын
Amen
@bubushow8621
@bubushow8621 5 жыл бұрын
ምርጥ ተስፈኛ ወጣት ወንዴ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Anchi Selam Sethon Selam New Selame 😢😢😢 Hayalu negus "Egziabher" Selamun Fekrun Yekertawn yawerdeln Amen🙇‍♂️
@minbarbimelaminbar4903
@minbarbimelaminbar4903 5 жыл бұрын
wendyeeee sikorr am from Ertrean l like u r song🎶🎶🎶
@melatebati1952
@melatebati1952 5 жыл бұрын
😭😭ere bekane yibelene ere ebakacewo selame feterewolene ewoneteme yiate legeba❤😘
@feven3229
@feven3229 5 жыл бұрын
Yar yamr yat engeba zaranenat marararn Ethiopia Love you Agra Tesfuy alen Hulum selam yhonal 🙏🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 5 жыл бұрын
ወድየ እደስምክ ወድ ነክ በጣም ነዉ የማደንቅክ ከዚክ በላይ ካተ እጠብቃለን ወዴ እድሜ ጤናን ከቤተሰቦችክ ጋር ተመኘዉልክ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን ጠክርልን
@terowurekgetachewtita6745
@terowurekgetachewtita6745 Жыл бұрын
My favorite Singer wendi go ahead ❤❤❤
@fjsjdnsjsj790
@fjsjdnsjsj790 5 жыл бұрын
wow new betam Desi yelal wendema beret legni
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
ወንዲ ማክ እናመሠግናለን እውነት ከኢትዮጵያ ውጭ ማን አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 5 жыл бұрын
እረ የምር የት እንግባ ዘረኝነትን ፈጣሪ አጥፋልን
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ዘርኝ እላህሀጠፍዉ ሀግርችንስላም ያዉራዲልን
@HananHanan-pp5kn
@HananHanan-pp5kn 5 жыл бұрын
አሜንንን
@raya_Rayuma323
@raya_Rayuma323 5 жыл бұрын
ዘረኝነት ነቀርሳ ነው። ዘርኝነት ህመም ነው። ዘረኝነት ቫይረስ ነው። ከዘረኝነት በፀዳ መንገድ ሀገርን እንገንባ። ዘረኛ ያልሆነ ላይክ
@rozimar643
@rozimar643 5 жыл бұрын
Wudye yene mirt siwedh eko 😘😘😘💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜
@Edometh10
@Edometh10 4 жыл бұрын
Lockdown lay nen London eyayeyen naw. Agerem yagere lejochem kefu ayenekachu 💚💛♥️ 😇🙏
@seyaahemd7657
@seyaahemd7657 5 жыл бұрын
Yeallahi Hagerachenen selam aderegelin 😭😭
@nnknnkknnkk6835
@nnknnkknnkk6835 5 жыл бұрын
እኔ ከአማርኛ ጋር አልናገርም ነገር ግን በጣም እወዳለሁ Wendi mak 👍😘
@monaamaru6528
@monaamaru6528 5 жыл бұрын
ወንድይ ደስ የሚል ድምጭ ነው ያለክ በነትክ ሁሌም ዝፈንልን ውድድድድድ
@lidiadaniel7744
@lidiadaniel7744 5 жыл бұрын
Wendia wstia eko neh ......💋❤️❤️❤️👌😱💕💕awa hulum tru yhonal tesfa alen echam bertaln yenia jgna
@dagmadagma7274
@dagmadagma7274 5 жыл бұрын
Selam yeseten good job wendiye💗💗💗tesfa aleg awkalew Hulu teru yehonal elalew!!!!!!
@tolosaoffical
@tolosaoffical 5 жыл бұрын
Bruh u are best . I rly like ur voice and ur lyrics keep it up GOD BLEES OUR COUNTRY
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 жыл бұрын
ማን እንደ ሀገር ኡፍፍፍፍፍ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ዙሮ መግቢያችም ወንድየ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን
@አባቴአብዝቼእወድሀለ-ረ1ቨ
@አባቴአብዝቼእወድሀለ-ረ1ቨ 5 жыл бұрын
ወንዲ ማክ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እድሜህ ይርዘም ምርጥ ስራ ነው
@ሲፈንተስፋዬ
@ሲፈንተስፋዬ 5 жыл бұрын
ዘር ለእህል ነው ፣እትዮጵያችንን እናስቀድምምም ሰላም ለሃገራች ና ለህዝቦችው እግዚአብሔር ያድላት ።
@ethanjmusic4597
@ethanjmusic4597 3 жыл бұрын
Gobez Wendiye Bertalign!
@zoolcrazy6434
@zoolcrazy6434 5 жыл бұрын
ተስፋ አለኝ አምናለሁ ሁሉ ጥሩ ይሆናል እላለሁ ምርጥ ስራ😍👍
@sarataye9870
@sarataye9870 5 жыл бұрын
በአሁን ሰአት ሰለ ሀገሬ ሳስብ የሚሰማኝ ሀዘን ስወለድ የሞተችው የእናቴ ሀዘን እንኳን እንደዚ አይሰማኝም
@iskalaeketema9770
@iskalaeketema9770 5 жыл бұрын
Euffffffffff fexari lehegerachin selam awurd 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹wendi berta
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 жыл бұрын
ካንቺ ውጪ ምን አለ ሀገሬ"ኢትዮጵያ "❤❤❤❤❤
Eritrea 💙💙💙🥰 #eritrea #tigray
0:54
ADMAS TV (ኣድማስ ቲቪ)
Рет қаралды 11 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 211 М.
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 11 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН