Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Alehu / አለሁ - Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 1,923,453

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@رقيهاحمد-د3غ
@رقيهاحمد-د3غ 4 ай бұрын
በቃ ይሄ ሙዚቃ ውስጤነው እኔ በስደት ላይ ሁኘ በጣም የምወደው ልጅ ጋበዘኝ ኢሸአላ አድቀን አብረን እንሆናል ያሳካልሽ በሉኝ 👏👏
@Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ
@Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ❤❤❤❤
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 4 күн бұрын
Allah yasakeleshi
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y Жыл бұрын
እሔን ዘፈን ስሰማ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ ትዝ ይሉኛል ኤለመንተሪ ስንማር ነበር እምንሠማዉ 😢😢😢 ትዝታታ😌😌😌
@كوكوكوكوكوكو-ي3ب
@كوكوكوكوكوكو-ي3ب Жыл бұрын
Pp❤❤❤❤❤
@ZemereBeKalu
@ZemereBeKalu Жыл бұрын
ከኔ ጋር ይመሳሰላል
@MabiMaskela
@MabiMaskela 19 күн бұрын
እኔ ራሱ
@OusmanAli-v5v
@OusmanAli-v5v Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ❤ሁልጊዜ ስሰማው ኢለመንታሪን ያስታውሰኛል❤❤❤
@batybletw2516
@batybletw2516 2 жыл бұрын
ወዴ ሁሌ እናቴ ስትናፌቀኝ አብዝቼ የምሰማው ሙዚቃነው በጣም እወድሀለሁ ወዴ ውድ አርትሲቶቻችንን ፈጣሪ አብዝቶ ፈጣሪ ይጠብቅልን እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ያለፉት ወድሞቻችን ልብችን እየደማነው እነተ ስትዘፍኑ እጂ ሲኬታችሁን እጂ የምናየው የናተ ውድቀት አይታየንም ወዴ በዚህ አጋጣሚ በጣም ናፍቀህኛል እባክህ በአድስ ስራ ብቅበል በጣም ተናፍቀሀል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 በአለህበት ሰላምህ ይብዛለህ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Ayzoshe ehety, berchi eshi.
@ggsss8899
@ggsss8899 Жыл бұрын
ማር እኮ ነው
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
እኔም እናቴን ነዉ የሚያስታዉሰኝ ይሄን ዘፈን እናቴ ትወደዋለች
@mebachanews3450
@mebachanews3450 5 күн бұрын
Give grammy for this man for this music.
@samizemene9056
@samizemene9056 Ай бұрын
ያኔ አፍቅሬ እሷ ለትምህርት ሀገር ስትቀይርብኝ በልጅነት ልቤ ይህንን ሙዚቃ እየሰማሁ ሰፍ ብየ ነው ያለቀስኩት እና አሁን ማለትም 2024 ከአጠገቤ ሁናም ሙዚቃውን ስሰማ ናፈቀችኝ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ኡፉፉፉ የአስመራ ልጆች እንዴት እንደምንወደው ነበር ❤😢😢
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 9 ай бұрын
Iam here at 2024 ❤God bless you wendi
@hnanhhh-k2j
@hnanhhh-k2j 11 ай бұрын
የዚህን ዘፈን ጉልበት ለማወቅ እኔን ማየት በቂ ነው ከሚባለው በላይ ነው የምወደው እንዳንዴማ እኔ የምዘፍነው ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaRa-yh6xo
@RahmaRa-yh6xo 6 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@RahmaRa-yh6xo
@RahmaRa-yh6xo 6 ай бұрын
‏‪1:31‬‏ ‏‪1:32‬‏
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
ወይኔ ይህን ሙዚቃ ተጋብዣለሁ😥 ግን በህፃንነቴነበር ከጋበዘኝልጅጋ በአካል አንተዋወቅም ያጎቴልጅ ትልቅነበረች እና እሧነበረች የምታግባባን አድ ቀን ደውሎ ይህንን ሙዚቃ ጋበዘኝ እደትልግለፅልሽ ሀሣቤን በዝርዝር..... አለኝ ምሥኪን እሥካሁን ከልጁጋ አልተገናኜንም 😥ግን ሥለማላውቀው ምንም አይመሥለኝም ግን ግብዣውን መቼም አረሣው❤
@ዜድወሎየዋየጃማለጂ
@ዜድወሎየዋየጃማለጂ Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ፍቅርአስማመው
@ፍቅርአስማመው Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ እያለቀስኩ ነው የምሰማው 😢❤❤❤
@Tektubescore
@Tektubescore Ай бұрын
❤️❤️❤️ እንዴት ልግለጽልሽ ሃሳቤን በዝርዝር ሩቅ ስለሆነ ያለሺበት ሀገር ❤️❤️❤️
@eskinderbirhanu8076
@eskinderbirhanu8076 2 жыл бұрын
ይሄን የምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ አቡዝቶ ይባርካችሁ ።
@mekes8541
@mekes8541 2 жыл бұрын
abo tenefa, beyebotaw atadrken
@mif2994
@mif2994 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
አሜን
@mosasastu9083
@mosasastu9083 Жыл бұрын
Amen❤
@maryamorgo471
@maryamorgo471 Жыл бұрын
አሜን
@Hዬነኝጎጃሜዋ
@Hዬነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
እዴት ልግለጲልህ ሀሳቤን በዝርዝር እሩቅ ስለሆነ ያለህበት አገር እርቁስልሆነ የኔዉድ ባል💋💋💋❤❤❤❤
@fionag3207
@fionag3207 2 жыл бұрын
THANKS FOR PUTTING IT UP, COULDN'T FIND IT ANYWHERE UNTIL NOW. BEEN VIBING TO IT SINCE 2017.
@elyasmaganwumaganwu7444
@elyasmaganwumaganwu7444 2 жыл бұрын
በፍቅር ውስጥ ልብን የሚኮረኩር ምርጥ ዘፈን ወንዲ ማኪ ለእኔ ምርጥ ነህ😘😘😘
@dagnachewmeheret1382
@dagnachewmeheret1382 18 күн бұрын
Tzta bcha
@محمد-ف3ر9ي
@محمد-ف3ر9ي 2 ай бұрын
በጣም የምወደውሙዚቃ ያምር ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ወደዘኃላ የመልሠኛል
@ADDIS-ru6dt
@ADDIS-ru6dt 7 ай бұрын
ኢትዮጽያ ለዘላለም ለዘላለም ትኑር
@ዀጡ
@ዀጡ 2 ай бұрын
በጣምነዉ የምወደው ተጋብዣለሁ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ውይ የሄ ዘፈን ዱባይ ስደት ላይ ሆኜ ነበር የሰማሁት😥😥
@melseyirguu8777
@melseyirguu8777 Жыл бұрын
Ahunis yet nesh😢😢😢😢
@somasa3ed493
@somasa3ed493 2 жыл бұрын
ياسلاااااااااام ابداع ابداع احيييك انا من السودان
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ውይይይ ትዝታዬ ዱባይ እያለሁ ነበር የማዳምጠው ከማዳም ቤት ❤
@yikurawlale4006
@yikurawlale4006 2 жыл бұрын
Wendi am the first 💪 you are my favorite ❤️❤️
@Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ
@Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ 10 ай бұрын
የምወደዉ ዘፈን ለምን አንደሆን ትዝታየ ይነሳቡኝል❤❤❤😢😢
@fhxg6954
@fhxg6954 3 ай бұрын
ውይ ወንዲሜ ገናወደስደት ልወጣስል ይዘፍንልኝ ነበር 😢😢😢😢
@kimnoel9873
@kimnoel9873 Жыл бұрын
I Remember to This Music Video on KZbin. And that is a Great Song of Ethiopia. 🏀🐴🇪🇹⛱️📱💎🏞️🔊🎶🛻
@RahmtMhamed
@RahmtMhamed Жыл бұрын
ሙዚቃወችህ 🤭❤️😘ወስጤ 🌹🌹🌹🌹🌹ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@haileelectronics
@haileelectronics Жыл бұрын
yhn music ssema wedehuala new bhasab mmelesew ketornet befit yeneberew yadegnbet yetmarnbet deg gize thanks for for your amazing music godblessyou
@NegashMuleta-w6g
@NegashMuleta-w6g 3 ай бұрын
Wendi ymechik bro❤
@abdumuna716
@abdumuna716 Жыл бұрын
ይኤን ዘፈን ስሰማው ለኔ የተዘፈነ ነው ሚመስለኝ 😢......ናፍቆት ከባድ ነው በትዝታ አመታቶች አለፍ አረ አገናኘን ናፍቆት ሳይደፍን
@MነኝየMብቻ
@MነኝየMብቻ 4 ай бұрын
ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ለናፈቀ ሰው ሴሜቱን ይገልፃል😢😢😢የሆነ ልጅ ጋብዤሻለሁ ግቢ ና እይው ብሎኝ ነው የመጣሁት የምር አሳዘነኝ ምስኪን😢😢😢
@KidestFikaddu
@KidestFikaddu 4 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 7 ай бұрын
Wendi betam arif sira new berta
@Bdreh569Al
@Bdreh569Al 2 ай бұрын
weseta new ❤❤❤❤❤
@Achamelesh54
@Achamelesh54 Жыл бұрын
Amazing Ethiopian beautiful song
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
Wendi very talented and amazing voice 😍
@ባሻ
@ባሻ Жыл бұрын
ውሴጤ ነህ ወንድማክ
@isa-pv5ib
@isa-pv5ib 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ትዝታ ደፋኝ
@Haiah-r3v
@Haiah-r3v 3 ай бұрын
በጣምነው የምወደው ይህን ሞዝቃ
@BOLEENTERTAINMENT
@BOLEENTERTAINMENT 2 жыл бұрын
One of My Favorite Music. Great job 🌟
@isa-pv5ib
@isa-pv5ib 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይህን ሙዚቃ ሲሰማ የመጀመሪያ ፈቅረኛዉ ትዝየምትለዉ
@wzkhalid4
@wzkhalid4 2 жыл бұрын
yemr ende adis music new eyesemawt yalewt betam ayresse sra
@Abeba-sh3jy
@Abeba-sh3jy 4 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ተጋብዣለው
@seyoummoti9250
@seyoummoti9250 2 жыл бұрын
shamba rambaa new wande... arif sera neber ahun arif
@AmanualAman-b6l
@AmanualAman-b6l 5 ай бұрын
ወንዲማክ በጣም ነው ምወደው
@AberaYsmaw-g1c
@AberaYsmaw-g1c 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Жыл бұрын
በቀን አሥር ጊዜ ነው የምሰማው ዘፈኖችህን
@Tezeta-bx6dg
@Tezeta-bx6dg 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MuuxFhdbxjf
@MuuxFhdbxjf 9 ай бұрын
እሔን ዘፈን ከልቤ ነው የሚወደው 👌♥️
@erahmet3795
@erahmet3795 5 ай бұрын
2008 ትዝታ ትምርትቤት ጎደኞቸን አሰታወሰኝ😢😢😢
@BekeleBekele-lc6yx
@BekeleBekele-lc6yx 8 ай бұрын
I nummeber this music listening me and my brather at work five times😢
@HamuseyKahla
@HamuseyKahla Жыл бұрын
Wendamoch selamchu yabzale yan tanfkouchi 🥺
@birtukanyimer8403
@birtukanyimer8403 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሀይሚዬ ቡሩኬ ወዳጅ መስ ሎ ጥላት ይጠብቃችሁ ቡሩኬ ችሎታይስጥህ መጥፎ ስትባ እደኔ እናትህ ይከፋታ ስለዝህ መጥፎቹን ለመራ ሞክር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤታችንትጠብቃችሁ
@جميله-ل5ش
@جميله-ل5ش Ай бұрын
ምንአመጣው
@tezebet9417
@tezebet9417 6 ай бұрын
እንዴትእንደምዉደው ይህንንሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉
@aychewtesfa
@aychewtesfa 11 ай бұрын
የወንዴ ማክ ነገር ይቀመጥ
@סוזןבסו
@סוזןבסו 6 ай бұрын
ያምራወዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamleethiopia5976
@selamleethiopia5976 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ወንዲ
@ilhamkamil12
@ilhamkamil12 Жыл бұрын
አይ ስደት የመንን መንገድ ያስታውሰኛል
@tizumariamlemma9196
@tizumariamlemma9196 6 ай бұрын
nice song😊😊
@devidlouis4719
@devidlouis4719 2 жыл бұрын
Sewedew yehen music 😍
@BezaAlamneh
@BezaAlamneh 11 ай бұрын
ለተቴክ ትዉልድድ ይን ስታነቦ ይህን ሙዜቃ ስሰማ እደሜከፍኝ ታቃለቹህ ግን በጰሎታቹህ አስቦኝ አፈር ነኝ እና ወደአፈር ትመለሳለህ ይባላል እወድችዋለዉ😢😢😢😢
@Alemayahu.ale.56Alemayeh-ov3hb
@Alemayahu.ale.56Alemayeh-ov3hb Жыл бұрын
Wenid Mak king !
@Betelhemmihretu
@Betelhemmihretu Жыл бұрын
ሁሉንም ሙዚቃህን ስወድልህ
@ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ
@ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ Жыл бұрын
የኔ ስስት ሰዉድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Ayzoshe ehety, berchi eshi .
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ዋው ምረጥ ሰራ ነው በረታ
@kingbarahow2128
@kingbarahow2128 Жыл бұрын
I know this guy don’t like Somalis But I don’t care. I love Ethiopians Somali and the people’s in Ethiopia we share love ❤️
@KsaKsa-xh9jb
@KsaKsa-xh9jb 8 ай бұрын
አይ ትዝታ በዚህ ሙዚቃ 😢😢😢😂😂😂❤❤❤
@rozamohmad2741
@rozamohmad2741 Жыл бұрын
ዋውይሄን አልበም ሰወደው ከምርጥ ድምፅ ጋር
@BusyLine-f3v
@BusyLine-f3v 5 ай бұрын
ልጅቷን ስወዳት
@MarieMarie-hy2fp
@MarieMarie-hy2fp Жыл бұрын
ውንዲማክ ስውድሕ🌹❤🥰👍👍👍
@hanantheshe501
@hanantheshe501 2 жыл бұрын
My favorite artists 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️amazing music 🎶 🎵 ❤️ Shambaa rabaa
@ኤልዱነኝየብሌኗሲስ
@ኤልዱነኝየብሌኗሲስ 5 ай бұрын
ስደት አፈር ብላ💔😓
@xoxoaminandco
@xoxoaminandco Жыл бұрын
Im aorry,, i love our people Subhanallah ❤ #eastafrican
@KokobeYasin
@KokobeYasin 3 ай бұрын
9ክፍል እንዳለሁ ለሰፈሬ ልጂ ለባል ሰጠቺኚ እናቴ እኔ ብዙም ትልቅ ሰላልነበርኩ እቢ አልኩኚ ከዛ ወደ 6ጊዜ ለመኑ ከ9እሰከ አሰራ አንደኛ 11ክፍል ጠበቁ ከዚያ እናቴን ለማሥደሠት እሽ አልኩ ደሥ አላቸዉ ሁሉም ቀለበት አደረገልኚ በቀለበቱ ሰነሰርአት ጊዜ ልጃቺንን እንወሰዳለን አሉ የኔ ቤተሰቦቺ ትፈተንና ብለዉ ተሰማሙ ከዚያ ሰርጋቺን ሊደገስ ሁለት ወር ሲቀረን ምን እደነካኚ ሳላዉቅ እቢ አልኩት 2አመት ሆነዉ እሱም አግባ ቢሉት ከሷ ሌላ ብሎ ተቀምጧል እኔም ብለዉ እንዲሪሰየ አግብተህ ጥሩ ደረጃ ደርሰህ ባይህ ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@racheldemise
@racheldemise Жыл бұрын
In love with this song❤❤❤❤❤ one of his best ❤❤❤😍
@amanuelchanie1287
@amanuelchanie1287 Жыл бұрын
Wendiyewaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@סוזןבסו
@סוזןבסו 6 ай бұрын
ያምራወዊ
@مقشيمقشي
@مقشيمقشي 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@mastewaleberehani8966
@mastewaleberehani8966 2 жыл бұрын
❤👌❤🥰👍
@Addi_21_11
@Addi_21_11 2 жыл бұрын
የሚገርም ስራ...👍👍
@FAFIQALU
@FAFIQALU 2 жыл бұрын
ከምወዳቸው ዘፋኞች አንዱ ማኪ ነህ
@SumanKumari-oo4up
@SumanKumari-oo4up Жыл бұрын
ምንም ፍቅር ሳላውቅ ተጋብዠ ነበር😥💔💔💔💔💔💔💔
@DautEbrahim
@DautEbrahim 7 ай бұрын
ሀይ
@TsagabMat
@TsagabMat Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf
@Beletuaberabeletuabera-zi3vf 2 ай бұрын
Anaawawalehu
@lubabalubaba
@lubabalubaba 7 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኚ በልጁነት ባሌ ግንኮ ተለያይተን ነዉ የምንኖረዉ በቃ እራሴ እዘፍነዉ የሚመስለኚ አብዝቸ ለመስማቴ የተነሳ እንድመለየት መራራ የለም 😢😢😢😢
@norenore3391
@norenore3391 Жыл бұрын
❤❤የኔዉዲወዲምአላህይጠብቅህ
@GgGgg-se9bm
@GgGgg-se9bm 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤
@Bdreh569Al
@Bdreh569Al 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ
@SadSad-wd2dl
@SadSad-wd2dl 6 ай бұрын
ስወድህ
@werwer9219
@werwer9219 9 ай бұрын
ወይኔ ልጁን ስወደው😢😢😢
@Ssmm-ic7rj
@Ssmm-ic7rj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@FafiiBushura
@FafiiBushura 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@akaluteshome2080
@akaluteshome2080 Жыл бұрын
great!
@ፀጋየመቀሌልጅ
@ፀጋየመቀሌልጅ Жыл бұрын
Ay sidat😢😢💔
@xpk5509
@xpk5509 Жыл бұрын
ስወድህ ❤❤❤❤
@FantaFantach
@FantaFantach 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤
@Maki-l3p
@Maki-l3p Ай бұрын
ወንዴ ማክ እና የልጅነት ፍቅርኛዬ ይመሳስላሉ ደግሞ አንድ ሰፈር ናቸው አንተ ሳይ እሱ ትዝ ይልኛል እሱ አሁን ሁለት ወልዶ እኔ ሰደት ላይ ነኝ 💔💔💔😢
@mhmhgd
@mhmhgd 8 ай бұрын
የመጀመሪያ. ባሌ. ማስታወሻ.ፍቅሬ❤❤❤❤❤❤❤
@lubabalubaba
@lubabalubaba 7 ай бұрын
እኔም ወላሂ 😢😢😢😢
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 Жыл бұрын
Afakarku baka min lihunlk😢😢
@Robel8002
@Robel8002 2 ай бұрын
2024❤️
@Almaze-lp3sr
@Almaze-lp3sr 3 ай бұрын
❤እናቴ ናፈቅሽኝ
@סוזןבסו
@סוזןבסו 6 ай бұрын
ያምራወዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪4:39‬‏
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 231 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Endatay Official Video
5:16
Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
8:11
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]
5:00
Wendi Mak
Рет қаралды 10 МЛН
Abdu Kiar - Wey Gude (ወይ ጉዴ) - New Ethiopian Music 2015 (Official Audio)
5:30
Wendi Mak - Eje Wedelay - Ethiopian Music  (Official Video)2021
4:19
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН