WHAT A SHAME! (ወይ ጉድ!)

  Рет қаралды 9,703

Adugnaw Worku

Adugnaw Worku

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@tmk719
@tmk719 5 ай бұрын
Prof. Adugnaw, it’s heartbreaking to see our country suffering. Like you said the only way now is just to pray to God to bring us peace.
@MitikuYalew
@MitikuYalew 5 ай бұрын
Thank you professor Adu I know your honest Love for our country This poem is lovely and educational. God bless you !!
@selam9871
@selam9871 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጀግናነህ የእውነት ሙህር እንዳተ ያለ በዛ ቢሉልን ንሮ እንደዚህ አንሆንም ነበር እድሜና ጤና ይስጥህ
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 5 ай бұрын
Dear Prof. Adugnaw Worku, we are eager waiting for more videos. Please come on in such a way!
@TsehaiTube
@TsehaiTube 5 ай бұрын
ፕሮፈስር አዱኛው ትልቅ ሰው ጨዋ አገር ወዳድ ወገን ወዳድ እንደሆኑ ያሚያውቆት ሁሉ ያውቃል ትግስቶ አለቀ እኔም ስሜቶን አጋራለሁ ግጥሞን እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን🙏🏾
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር አዱኛ ወርቁ!? ከረዥም ዓመት በሗላ ብቅ አሉ?እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@ማረልይተሰማ
@ማረልይተሰማ 5 ай бұрын
ምእራባዋያን በጦርነት አልችል ያሏትን ታላቅ ሐገር ታላቅ ሕዝብ የፈረሰ የረከስ በነሆለለ ትውልድ ደፈሯት ። ሕዝብ ስል አበውን እነ እመውን ነው። የኛው ይቅር
@kalkidankassahun574
@kalkidankassahun574 5 ай бұрын
Prof. Adugnyaw Worku ... Big respect from Kassahun Alemu families
@eliasmulleta3686
@eliasmulleta3686 5 ай бұрын
Dear Pro. Adugnaw, I always appreciate you very much because you are genuine & man of justice. Please keep it it up. God bless!!!
@tameneedosa7552
@tameneedosa7552 5 ай бұрын
I really like your works and attitude sir. Your amazing . Keep teaching ! God bless you
@getasewmesfin9658
@getasewmesfin9658 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ያስበን
@yemegirma5820
@yemegirma5820 5 ай бұрын
Agot, you have masterfully hit the nail on the head. The state of Ethiopia and Ethiopians is sobering. I pray that we are all moved to pray and take action. Thank you. Love you!!
@desalegndamte7291
@desalegndamte7291 5 ай бұрын
አምላክ ይሰበን እንጅ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ እርሰዎ እንደገለፁት ነዉ።
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 5 ай бұрын
🔵ጆሮ ያለው ይስማ!
@animalzoo19
@animalzoo19 5 ай бұрын
well done prof.
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 5 ай бұрын
ሙህሩ እና ባለ ምጡቅ አምሮው ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ ይናገራል ግን የሚሰማ ጠፋ . እና መሰግናለን .
@alemayehumoges9673
@alemayehumoges9673 5 ай бұрын
Great job.Professor Adugna worku is a Talented outstanding diaspora . He had been contributing for his country in terms of development and forwarding his political views without any fear and doubts . I really appreciated his development effort and literary works. Professor Adugna is a replica of money. He is an artistic intellectual,Humanitarian, development hero.I am proud of being he is mine.
@selamlee5355
@selamlee5355 5 ай бұрын
Thank you, sir !
@marthakebede2067
@marthakebede2067 5 ай бұрын
Thank you Prof.
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር አዱ ብርቱ እና ጠንካራ ሀገር ወዳድ ቅን ሰው ።
@selamlee5355
@selamlee5355 5 ай бұрын
WHAT A SHAME , Sir ! I always have major respect for you . Ethiopia loves you and misses you . I wish for our country the situation gets under control Ethiopians always love and respect you .
@desta5885
@desta5885 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@medi7135
@medi7135 5 ай бұрын
May the Lord Almighty mercy upon us 🙏🏽🙌🏼 Remain blessings to you 🙏🏼
@Midway695
@Midway695 5 ай бұрын
የተማረ ለሌላው ያስባል ማሰብ የተሳነው የተሰራ ያፈርሳል
@tsgataba6331
@tsgataba6331 5 ай бұрын
EGZIHABEHER YETAREKEN…wey megestu temeta….Awo lek Newot…GUD HONEWAL….💚💛❤️
@yibeltaltafere2819
@yibeltaltafere2819 5 ай бұрын
Thank you!!I love your poem. Take care famous man!!
@Mom608
@Mom608 5 ай бұрын
May God bless you you’re really Ethiopian person 🇨🇬🙏🏾👍🏾👌🏾
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 5 ай бұрын
ኢግአቤሔር ይጠቢቅሕ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfahunabyu
@tesfahunabyu 5 ай бұрын
ክቡር ፕሮፌሰር እናመሠግናለን! ኘሮፌሰር እርስዎን ማማከር የምፈልገዉ ጉዳይ አለኝ መልካም ፍቃድዎ ከሆነ የኢሜል አድርሻዎን ቢሰጡኝ
@eke1914
@eke1914 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 5 ай бұрын
ችግር የፈጠሩት የተማሩ ልጆች አይደሉም። መልካም ልምድና ትምህርት ያለው ወገን መች ይፈለጋል? ችግር ፈጣሪዎች አምባገነኖችና ተገንጣዮች ናቸው፣ የረባ ትምህርትና ታሪክ የሌላቸው። ሁሉንም ባንድ ላይ አትጨፍልቁ።
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 14 күн бұрын
እኚህ በሚሊዮኖች ውስጥ አንዱ የሆኑትን ፕ/ር አዱኛ ወርቁን በትክክል የምንረዳቸው ስንቶቻችን ነን? በሕይወት እያሉ ሰብሰብ ብለን"እርሶዎ እኮ እንዲህ አይነት ሰው ነዎት" ብንላቸዎ ምን ያህል ደስ ባለኝ። እባካችሁ ታዋቂ ሰዎቻችን በዚህ ጉዳይ ላይ አስቡበት።
@marthakebede2067
@marthakebede2067 5 ай бұрын
Amen 🙏
@tesfahunabyu
@tesfahunabyu 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ክቡር ፕሮፌሰር ! ፕሮፌሰር እርስዎን ማማከር የምፈልገዉ ጉዳይ አለ እባክዎ የኢሜል አድራሻዎትን ይላኩልኝ
@migbarutiruneh8808
@migbarutiruneh8808 5 ай бұрын
Amen
@NuritSeid
@NuritSeid 5 ай бұрын
Ababi, you are amazing! I'm thankful for having you. l love you so much with big respect, I feel bad when I am thinking and looking at my country's situation. I share your feelings. But I believe that God will incline his ear for our tears and prayers. May God's mercy be up on us. I wish you a long life with full health.
@admasutadesse1603
@admasutadesse1603 5 ай бұрын
🥰🥰🥰
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 5 ай бұрын
በእውነት ኢትዮጵያውስጥ ያለውን እውነትነው የተናገርከው እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ምን ዋጋለው ህዝቡመማር አቃተው አይ ሀገሪ እንደቀልድ ተበጠበጠች 😢
@AYB171
@AYB171 5 ай бұрын
እስከዛሬ የት ነበርክ?እኔ ገንቢ ነኝ ሌሎች አፍራሽ ናቸው የሚል አሳብ ድሮ ያለፈበት ነው :ስለዚህ ችግሩ እንዴት እንፍታው ማለት ብቻ ነው የሚያዋጣው:ባንዴራ ለብሶ መስቀል አንጠልጥሎ የዳብሎስን ተግባር የሚያከናውን ብዙ አለ::
@asteregouale9288
@asteregouale9288 5 ай бұрын
Kiddusan yewetuna Tarik yekyeral Egziabeh AYTEWATEM!!!!!!!!! EMENUEGEN !!!!!!!! BANDIRAWA TEWELEBELEBALECH TEZAZU KESEMAYE NEW!!!!!!
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 5 ай бұрын
Oh God please help us .
@tesfayeworku1909
@tesfayeworku1909 5 ай бұрын
I wish we had more of you; you have been voicing for your country since the beginning of TPLF's takeover and segregation of our county based on ethnicity. It would be great if you could create a system that brings together all intellectuals to discuss our country's issues and propose solutions thereby setting up a foundation or roadmap for the country. In my opinion, intellectuals should not remain idle when the country is on the brink of collapse.
@tesfahunabyu
@tesfahunabyu 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ክቡር ፕሮፌሰር
@bunakuma874
@bunakuma874 5 ай бұрын
amen
@wondmagegnemersha7606
@wondmagegnemersha7606 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፕሮፌሰር አዱኛው ወርቁ: እነርሱ ይፈርሷታል እንጅ ኢትይጵያ አትፈርስም!
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 5 ай бұрын
It is true
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 ай бұрын
ኡሁሁሁሁሁ
@aynalemadugna7517
@aynalemadugna7517 5 ай бұрын
Anger; despair; appeal to the conscience; repudiation of wanton disregard for the noble/sacred; entireties for a return to civility/common sense; condemnation of vice; hope for the triumph of humanity, sanity, benevolence, brotherhood, sisterhood, over hardened/calcified evil ...I can go on and on. You poured your heart out. I hoped against hope you would pivot, see light in these dark nights, do a somersault, land on your feet... and....and....come away hopeful/optimistic. Didn't happen. Hopefully soon! Exiting the greed/self-righteousness infested waters of social media/shutting off the hateful bravado spewed daily by midgets dwarfed into nothingness by promises of pennies and dimes from enemies of our country and people might help.
@sendekworku3872
@sendekworku3872 5 ай бұрын
ጎንደርን መጀመሪያ አማራ ሆኑ በተላይ ሊቃኑ! ትግሉን አሳልፋችሁ አትስጡ ኢትዮጵያ እያላችሁ! ቤት ዘግታችሁ ምከሩ ምከሩ ምከሩ ጎደሮዎቹ አማራ ሆኑ እደታማኝ ያሉት ሸጠውን ጠፋተዋል ለአብይ
@Gionawii
@Gionawii 5 ай бұрын
ግጥም ፅፎ በማንበብና በማለቃቀስ አገር ኣይቀጥልም።ተደራጅቶ በመመከት ብቻ ነው።ምንጣፍ ጎታቹ የናንተ ትውልድ ነው አገር ያስደፈረው።
@ehitegebre1955
@ehitegebre1955 5 ай бұрын
"የናንተ ትውልድ ነው አገር ያስደፈረው" ? ያትውልድ እደዚህ ትውልድ አሞቱ የፈሰሰ ወረኛ ሳይሆን በልጅነት እድሜው ጠመንጃ ያነሳ ነው:: አሁን ደግሞ ባለው አቅም የተረፈው ታሪክ እያስተማረ ነው: ሌብነት ሱስ ጉቦኛ አይደለም : ባህሉን የሚያቅ የሚያከብር ትውልድ ነው :: በስድብ አልነገሰም: እራስን ምን ለአገሬ አረኩ ብሎ መጠይቅ ጥሩ ነው:: የሚሰራ ምንግዜም ይሳሳታል : ስህተቶች ይኖራሉ ትምህርት ይኖራል:: ትውልዱን በሆነ ባልሆነ መንቀፉ አይገባም:: ምን አልባት ያሰደጉህ ከዚህ ትውልድ ከሆኑ ገምግማቸው:: እዚህ ላይ የተወልደ ሁሉ ቤተሰቡን አይመስልም እቺንም አንዘንጋት::
@melat86
@melat86 5 ай бұрын
አንተ ሰነፍ ምን ሰረተህ ነው በሰው የምታሳብበው? በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? የማትዎስ ወንጌል 7፣3
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 5 ай бұрын
Minmalet NW mintaf gotach please
@entyew3204
@entyew3204 5 ай бұрын
@@werqzeleke2815መልሱ አንተጋ ነው
@yosafmesfin6093
@yosafmesfin6093 5 ай бұрын
እናንተ የደም ነጋዴ እግዚአብሔር ይፈርድባችዋል በጌምድር እግዚአብሔር ስራቸውን አይቶል በሰሜን ሕዝብ ላይ የፈሥማችሁትን ወንጀል እንዳትረሱት!!""" በኢትዮጵያ ስም መነገድ አበቃ ::
@melat86
@melat86 5 ай бұрын
እስቲ ፀልይ፣ እንደዚህ ገገማ ሆነህ እንዳትሞት. I’m praying for you too!!!
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 5 ай бұрын
ስለጎጠኝነት መጥፎነት እየተነገረ በጎጠኝነት መዋኘት ምን የሚሉት አባዜ ነው?
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 5 ай бұрын
በጎጠኝነት ታህታይ ውስብስብ መሰቃዬት ምህረቱን ይስጥህ!
Give It All
24:28
Adugnaw Worku
Рет қаралды 4 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዋሽንት ለጀማሪዎች በቤትዎ [ ethiopoan flut for beginners ]
20:46
ቾንቤ ዋሽንት ቲዩብ
Рет қаралды 4 М.
ዋሽንት ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 2 [ flut for beginners  ]
19:07
ቾንቤ ዋሽንት ቲዩብ
Рет қаралды 2,1 М.
Let's Laugh! Part 3
13:15
Adugnaw Worku
Рет қаралды 2,9 М.
WHAT IS NEW?  አዲስ ነው እንዴ?
5:56
Adugnaw Worku
Рет қаралды 2,5 М.
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
50:19
ወይ ጉድ እላለሁ#worshipzone lidiya shewalem live worship
11:47
Worship Zone ወርሺፕ ዞን ሚኒስትሪ
Рет қаралды 2,7 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН