White balance ምንድን ነዉ? ለምን ይጠቅመናል?

  Рет қаралды 35,754

Tsegaye Desta

Tsegaye Desta

3 жыл бұрын

white balance በትክክል ማስተካለ እና ማወቅ ከካሜራችን realistic ከለር ለማግኘት ይጠቅመናል። ሁል ጊዜ የምንጠቀመዉ ብርሀን color temperature ሊለያይ ስለሚችል white balance እንደየሁኔታዉ ማስተካል አለብን።
🔴አስተያየት እና መልዕክታችሁን በ Instagram ላኩልኝ
Instagram / tsegaye01
🔴 Subscribe for more Videos / @tsegayedp
🔴 / tsegaye-desta-youtube-...
🔴 Share this video with a KZbinr friend:
• Camera Basics የካሜራ መሠረ...

Пікірлер: 79
@senaysew8231
@senaysew8231 3 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት። አመሰግናለሁ በርታ!
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በተስፍሽ ላይቭ አይቼህ ነው የመጣሁት፣ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን🙏👏👏👍
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ከተስፍሽ ነው የመጣሁት በርታ ብዙ እንጠብቃለን
@user-ob8lo6bw5h
@user-ob8lo6bw5h 3 жыл бұрын
ከተስፍሽ ላይቭ አይቸህ ነው የመጣውት ጎበዝ በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው እኛም ከዚህ በኋላ ከጎንህ ነን ለሁላችንም የእግዚአብሔር ሰላም ጤና ፍቅር አድነት በረከት መተሳሰብን ያድለን ለእናት ኢቶዮጵያ ሀገራችንም እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን
@FikaduAnimut
@FikaduAnimut 3 жыл бұрын
Keep it up Tsegish!
@Meri-kh3sq
@Meri-kh3sq Ай бұрын
Betam new mwebeh bro❤❤❤
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 3 жыл бұрын
I am proud of you. We need more like you.
@mizangebresilase4222
@mizangebresilase4222 3 ай бұрын
ትምርት ኣሰጣጥህ በጣም ደስ ይላል እና የኤክተርናል XDKAM ቪድዮ ካሜራ ፐተኖች በምትሰጠው ትምርት ብትጨምርበት በጣም በጣም ተወዳጅ ትምርት ( ስልጠና )ነው ወንደሜ።
@danieltesfaye6570
@danieltesfaye6570 3 жыл бұрын
Next level bro kila inttro awesome broll u killied it
@netsertube8899
@netsertube8899 2 жыл бұрын
tsegshi yemtserachew videowochi betam mrtna astemari nachew betam enamesegnalen
@NatiAdamtie
@NatiAdamtie 24 күн бұрын
አቦ ይመችህ beya ብዙ ነገር አሳውቀሀኛል
@adulispictures6719
@adulispictures6719 3 жыл бұрын
Tsegiye bro mndne tefa ere atfae camera movement , Camera angle and Camera shot next time pls leakley
@bannerbr.gebrehiwet3659
@bannerbr.gebrehiwet3659 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ👍
@Kirakingdire
@Kirakingdire 3 жыл бұрын
keep going bro👍👍👍 ለSony camera የሚሆን ምን አይነት የportrait lens እንድጠቀም ትመክረኛለህ?
@mohammadqutubuddin9772
@mohammadqutubuddin9772 3 ай бұрын
Thanks for full details video
@fsssassh9599
@fsssassh9599 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን ማንዋል ውስጥ ስላሉት በተኖች ድግሞ በትነግረን
@akulanyy
@akulanyy Жыл бұрын
ይመችህ አባቴ
@jonathanfsaha928
@jonathanfsaha928 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ንፉዕ
@anafyifru529
@anafyifru529 Жыл бұрын
Thank you
@kheyrfelagi7648
@kheyrfelagi7648 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 Жыл бұрын
Hi dear tsegsh Berta
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 3 жыл бұрын
Hiii ሰላም አሪ ነፍ ነው በጣም በርታ
@user-pq5yk6ly5x
@user-pq5yk6ly5x 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@sisaykidane1154
@sisaykidane1154 2 жыл бұрын
Good job
@BisiedigitalSerjew
@BisiedigitalSerjew 3 жыл бұрын
አቦ እንጀራ ይስጥህ ከነወጡ! No More search abt WB, Thank you a lot Bro!👍
@bezamek7684
@bezamek7684 9 ай бұрын
Thankyou
@hopephotography128
@hopephotography128 Жыл бұрын
tanks wow
@amena345
@amena345 3 жыл бұрын
Tsegiye landscape photo sinanesa settingochun pleas🙏
@mahiletnigusie8841
@mahiletnigusie8841 2 жыл бұрын
Bexam arif nw
@leulkal9551
@leulkal9551 2 жыл бұрын
Best canon camera seraln
@ARADATinfotainment
@ARADATinfotainment 18 күн бұрын
Can you do a video for Sony zve10L
@salimtube_98
@salimtube_98 2 жыл бұрын
Betam new yemnwedk bro gn and neger plis yene canon 80 d new betam new yewededkut gn flashu aschegeregn maletm and ande yberal and ande ayberam endefelege new ahun bahun ena yemn chigr ymslkal
@guramayleproduction222
@guramayleproduction222 2 жыл бұрын
bro betam tekame nager naw berta
@abdi_ts
@abdi_ts Жыл бұрын
Facebook lay photo post sidereg quality lmn lose yhonal?? Endets mastekakel ychalal
@zedotech
@zedotech 3 жыл бұрын
Wendema jegena yemetasrdabet menged dess yelale beretaa
@abutacapture
@abutacapture 2 жыл бұрын
Lighting Ena sle GIMBAL atekakem likek pls😍❤️
@yonatanasires1221
@yonatanasires1221 5 ай бұрын
Nice
@zikraahmedzikra8729
@zikraahmedzikra8729 2 жыл бұрын
Good 👍👍
@sisay3
@sisay3 Жыл бұрын
sony dsc camera arif nw besu camera sra jemralew
@yadamzerterefe1040
@yadamzerterefe1040 2 жыл бұрын
Pls sle cinematography tmrt sten 🙏
@yimenatinaf6947
@yimenatinaf6947 Жыл бұрын
Really very supportive tutorials! Great thanks!
@showQin72gmail
@showQin72gmail 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ጼግሽ እንደት ነህ እኔ ፍሬሽ ካሜራ ማን እንደመሆነ ምጠቀመዉ ካሜራ Canon kiss x8i ነዉና ቪዲዮ እንደት እንደ ፎቶ በራሱ ኤዲት ማድረግ እችላለሁ ? በተረፈ ክብረት ይስጥልን አባቴ
@HailysusMelaku
@HailysusMelaku Жыл бұрын
Sile shot type
@bezatoma6656
@bezatoma6656 Жыл бұрын
Nurlgn wendme🙏🙏🙏
@natu5257
@natu5257 3 жыл бұрын
Jest keep going bro 💪 And how much sony a6500 in Addis
@TsegayeDP
@TsegayeDP 3 жыл бұрын
Thanks Bro... I don't know specific price, i guss its around 55k
@TeferiTulu-vx5lq
@TeferiTulu-vx5lq Ай бұрын
BBRO ESTE NIKON CAMERA ATEKAKEMU AMDE ASAHEGN
@Fevmeko
@Fevmeko 4 ай бұрын
ውጭ ለይ ፍቶ እንዴት እንደምናነሳና ምን ምን ማስተካከል እንዳለብን ስራልኝ
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ወጣቶች ይብዙልን ተባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ ለፎቶ ኤዲቲንግ የትኛው ሶፍት ዌር ነው ጥሩ ነው ትላለህ ?
@TsegayeDP
@TsegayeDP 3 жыл бұрын
Photoshop እና Lightroom በጣም አሪፍ ናቸው
@meskiabebe7985
@meskiabebe7985 3 жыл бұрын
እንዴት ነህ ፀጋዬ በአካል ላገኝህ እፈልጋለው አብረን እንድንሰራ ስለፈለኩ ነው
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
👍👌
@natipic5770
@natipic5770 3 жыл бұрын
ኣመሰግናለው
@BarchAbera
@BarchAbera 9 күн бұрын
👌👌👌👌
@WubshetBelay
@WubshetBelay 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mikibonsa6342
@mikibonsa6342 3 жыл бұрын
Balance is ...ቆይ ከዛበፊት ግን ...በጣም ወፈርክ
@Fevmeko
@Fevmeko 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና ተማሪ ነኝ ግን ያንተን ቪዲዮ እያየው አሁን ይበልጥ አሪፍ ሆኛለው የሚያስተምሩኝ ራሱ ገርሞዋቸዋል በጣም አመሰግናለው
@TsegayeDP
@TsegayeDP 4 ай бұрын
This is the main goal of this channel. Keep going Brother good job
@Fevmeko
@Fevmeko 4 ай бұрын
Tnx bro
@bettyhaile5079
@bettyhaile5079 29 күн бұрын
Hi..what is Pecture Style ...? please
@derejezewdu1514
@derejezewdu1514 Жыл бұрын
👌👍🙏
@BirhanuGedefewu
@BirhanuGedefewu 3 ай бұрын
በኒከን ካሜራ ቦያ ኔክ ማይክ ለመጠቀም አልቻልሁምና በዚህ ደረጃ ቪዲዮ ካለህ ልቀቅልን ፀግሽ
@demereweyob9418
@demereweyob9418 2 жыл бұрын
samsung Nx 300 ካሜራ ልገዛ ነበር ጥሩ ነው ምን ትመክረኛለህ
@Ashuni_Videography
@Ashuni_Videography 2 ай бұрын
🙏🙏🙏Ketlbet
@yeamanuelchernet6776
@yeamanuelchernet6776 2 жыл бұрын
አንቺ ትለያለሽ bro
@QnEEN1709
@QnEEN1709 3 ай бұрын
እኔ ገና ልጀምር ኖ እንደማይገብደኝ እርግጠኛ ነኝ❤
@bekitech8900
@bekitech8900 2 жыл бұрын
Lightun be editing balance marege enchlalen?
@hanei-sn2tv
@hanei-sn2tv 2 жыл бұрын
Yes definitely
@mobilephotography7320
@mobilephotography7320 3 жыл бұрын
era bro please
@dawitne4210
@dawitne4210 3 жыл бұрын
I waana to talk in inbox how can i got u
@TsegayeDP
@TsegayeDP 3 жыл бұрын
instagram.com/tsegaye01/
@dawitne4210
@dawitne4210 3 жыл бұрын
Tru nw tolo tolo video post arg
@abeniabeniu718
@abeniabeniu718 3 жыл бұрын
Bro photogaph የት ለማር ነገረኝ
@abeniabeniu718
@abeniabeniu718 3 жыл бұрын
እረ ንገርኝ
@TsegayeDP
@TsegayeDP 3 жыл бұрын
If you like to learn seriously, I have one to one privet program for Beginner's. Let me know if you interested
@abolduka6254
@abolduka6254 2 жыл бұрын
@@TsegayeDP ene yemr efelgalew
@yohannestsegaye642
@yohannestsegaye642 3 жыл бұрын
አንተ በምን አይነት መንገድ ነው video የምትሰራው
@MesfinKebede-y6c
@MesfinKebede-y6c Ай бұрын
Thank you
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 21 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 62 МЛН
Camera Modes - ካሜራ ሞድስ!
7:19
Tsegaye Desta
Рет қаралды 34 М.
gimbal air titor amharic   ጊንባልን እንዴት መጠቀም እንችላለን ..
8:06
ETHIOPIA ROAD SAFETY ኢትዮጵያ መንገድ ደህንነት (RS media)
Рет қаралды 2,2 М.
የካሜራ ሴንሰር እንዴት ነው ሚሰራዉ?
9:06
Tsegaye Desta
Рет қаралды 6 М.
ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ GIMBAL አትጠቀሙ!!(First time use Gimbal)
20:17
የገዛኋቸውን ካሜራዎችን ልሸልም ነው Camera Go pro Dji Dron
16:01
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 35 М.
የካሜራ ሌንስ አይነት እና ባህሪያት!
11:32
Tsegaye Desta
Рет қаралды 32 М.
BORING VS CREATIVE Smartphone Broll | Mobile Filmmaking Tips For Beginners
10:55
Learn Online Video
Рет қаралды 2,9 МЛН