ዊኬር ሾው - በድሩ ከማል - እማት ጉራጌ

  Рет қаралды 85,487

TESFA ONLINE TV

TESFA ONLINE TV

Күн бұрын

Пікірлер: 284
@remlatube3464
@remlatube3464 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳንም አላህ አወጣክ ለሁሉም ሙስሊም ዘፋኝ አዳማጭ ወንድም እህቶቻችን ተውበት ይወፍቃቸው ያረብ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
ዘፈን ምንም አያደርግም እንኳንም ተውከዎ ግን እንደሚመስለኝ ችሎታ አለህ ታዋቂነትህም ተተቅመህ ብዙ ሚሰሩ ስራዎች አሉ የኛ ማህበረ ሠብ ለማንቃት ገና ብዙ ቀስቃሽ ያስፈልገዋል እና አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ላይ ብናይህ ጥሩ ነው ባይ ነኝ እማት ሚዲያ በርቱ 👏👍
@RejebnuruRejeb
@RejebnuruRejeb Жыл бұрын
❤❤❤❤ በርቱ ማሻ አላህ
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 9 ай бұрын
አላህ ቀጥያለዉምገድ ይምራህም ይምራኝ ወላሂ በመተዉህ በጣምተደስተናል ገንአሁንም ለዛነገር ማዉራትየለብህም ባሆንሌሌሎችመምከርአለብህ ጌታችአላህ እዴእይለናል ወደእስልምና ስትገብ ተጠቅልላቹ ግብይለናል ዘፈንህ እዲከፈት አትፈቀድ ስዎች እዲ ዳምጡትም አትፈቀድ ዐ አላህ ይጨምርልህ በታወድሚ ከዚበሆላ ወደቁራአን ተመለስ ወደአቂዳህ ተመለስ አሄራ ይሻላል የጀሀነምእሳት ምንይችለዋል እደዚም ብዙም አትቅረብ
@Mercy1916
@Mercy1916 3 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትል ማርያምን ስረዓትክ አወራርክ ልዩ ነው በጣም ልዩ ነው ጉራገኛ አላውቅም አይደለሁም ግን በጣም ምትመቸኝ ልጅ ነክ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
እኮንም አቀረብክል ተባረክ እኮንምደህናሆነል ፈጣርይባርክህ ስራወቹህ በጣምነዉመወደዉ ይተሠገሱም ቀጣይ እደምታቀርቡን በድሩ ስራወችህበጣምነዉምድህ
@አጃባይ
@አጃባይ 3 жыл бұрын
ወይኔ በድሩ ሚሥኪን ሥወድሕ እኮ የምር በጣምነው የምኖድሕ በድሩ ደሞም ማሻአላሕ አሁንላይ በጣም አምሮብሐል አላሕ ይጨምርልክ አብሽር እና መሥፍኔ ዋው በጣም የተናፈቀ ሠው አመጣቹልን እናመሠግናለን
@ashenafidesalegn4842
@ashenafidesalegn4842 3 жыл бұрын
በድሩ ሥላየሁክ ደሥ ብሎኛል እናም ሥለ ዘፈንክ ማለት ዲንህን አፍርሠሀል ማለት አይደለም እኮ አሡ በሠጠህ ተሰጥዎ አመሥግኖ ተለውጦ መታየት ነው እንጂ በተረፈ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ተሥፉ እናመሠግናለን
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፈሳድ ያልተፈቀደ ነገር ላይ ያሉ እህት ወንድሞች ሁሉም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ደስ ይላል እንኳንም ተውክ
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ስወደውውውውውውው ተስፍሽ በርታልን አበሳችን💪💪💪💪❤❤❤❤ገና ብዙ አርቲስቶች የጠፉ አለ ፈልገህ እደምታመጣቸው ተስፋ አለን
@mikiyaswoldemichael840
@mikiyaswoldemichael840 3 жыл бұрын
ረንቺው
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 жыл бұрын
ወድሜ ዘፈን አቆክ ምስጋና ላላህ ይገባዉ
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Senef gurage nesh!!
@tizayene9005
@tizayene9005 Жыл бұрын
አየህ ዛሬ ዘፈን ላቆመ አመሰገንክ ጥሩ ነው ።ግን አንተ ምን ያክል ከሱ ዘፈን ይልቅ ዘማዊ እንደሆንክ አትርሳ ።
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
እኔኮ የጉራጌ አርቲስቶች አይስማሙም የምለው በምክንያት ነው ብዙ ጊዜ እደ ሌሎች ተሰብስበው አናያቸውም ሲበታተኑ አይፍላለጉም ብዙ አሉ የጠሹ እነ ጊዜ ወርቅ እነ ታምራት ኧረ ስቶቹ አሉ ከሚድያ የራቁ ተስፍሽ በዚህ ስራህ መበርታት አለብህ ወድሞችህን ፈልገህ አቅርብልን ደስ ይል ነበር ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለው❤❤❤❤❤❤
@cheramlakgizaw3135
@cheramlakgizaw3135 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ሠብሥክራይብ እና ላይክ አድርጉ የኛ ምርጦች እንወዳችኋለን
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 жыл бұрын
1 ሚሊዮን ማድረግ ብችል ባደረኩኝ ወላህ
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ በዚሁኔታ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ወሏሂ ኡፍፍፍ አልሀምድሊላህ ሀቢቢ የሥኩት ልጅነህ እንዴ ዊይ ለካ የህቴ ልጅ በጣም ተወድሀለች የሠፈዋ ልጅ ሥለሆንክ ነው እንዴ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@masgsm9509
@masgsm9509 3 жыл бұрын
አዳዲስ ለሚመጡ አርቲስቶቻችን ከበድሩ ብዙ የሙያ ልምድ መቅሰም ይችላሉ። በአርቱ ላይ ያለዉን እምቅ እዉቀት ለተተኪ አርቲስቶች ልምዱን ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን ምን ያህል ባህሉን ማህበረሰቡን እንደሚወድ ማሳያ ነዉ። በጣም አስተማሪና ጣፋጭ ፕሮግራም ነበር። #እማት-ጉራጌ ሚዲያ እናመሰግናለን።
@zebozebo1450
@zebozebo1450 7 ай бұрын
Alhamduila bedru enqanme allhe melshe enanim allhe muzika kemdemte allhe yemlsan
@uae5163
@uae5163 3 жыл бұрын
የተንቢ በድሩዎ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የኔ ቆጥ ይሄ ቻናል ባህላችን እንዳንረሳ ይረዳናል በርታልን
@HikmaHik-ug5db
@HikmaHik-ug5db 21 күн бұрын
ውይ ስወድህ እኮ በድርዬ አላህ እንኳን አላህ ወደ ተውበት አስገባህ ሰውን ሱስ ላይ ጥለህ ግን ኸአ ወይ አቸነች በኽረኛ ወይ አሀረች አውጅተህና ❤❤❤
@HmodiHmodi-t5u
@HmodiHmodi-t5u 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላእንካንለዚህአበቃህየስፈሬልጅ
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሰው በመሆኔ ዋው። በድሩ ክበርልን ተስፋችን በርታልን
@kedijajemal6765
@kedijajemal6765 3 жыл бұрын
ትስፍሽ ብርታ አላህ ይጠብቅህ
@zeynebshamil9562
@zeynebshamil9562 3 жыл бұрын
በድሩን ስላየሁትና የዉስጡን ያለፈበት ስለ ሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተስፋችን እናመሰግናለን
@sawgnatube4917
@sawgnatube4917 3 жыл бұрын
በጉራጌ ስንት ደጋግ ሕዝብ እያለ በድሩን የመሰለ legend የጉራገን በሕል እና ቋንቋ ያስተዋወቀ የዝነኛ ኑሮን ሳይሆን ተጥሎ ሳየው በጣም አሳዘነኝ በእሱ ልፋት ሌሎች ከበሩበት ይህች ዓለም ፍርደ ገምድል ናት አሁን ሙዚቃ ትቻለሁ ብሎዋል ብያንስ ለፍቶ ያጣውን እንዳየስተዉስ በስሙ ጎፋንድሚ ተከፍቶ ጥሩ ቦታ እንድደርስ ለምን አንረደውም ❤️
@MohamedAli-p8z
@MohamedAli-p8z 5 ай бұрын
Dawa Aderg Enge Seymrbk
@mahmudjemal
@mahmudjemal 3 жыл бұрын
Tesfa የልጅ አዋቂ የምንወደውን በድሩ ማቅረብህ thanks a lot. የከበደ አጃሞ ምርጥ ስራዎችን ማድነቁ በቂ ነው ።
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ ምስጋና ለአሏህ ዉድ ወንድሜ አሏህ እንኳን ከሀራሙ መንገድ አራቀህ በትክክለኛ አቂዳም ተዉሂድ አሏህ ያዝልቅህ ከዛ ሁሉ ችግርም ያወጣህ አሏህ አልሀምዱሊሏህ
@ethiobutajira8563
@ethiobutajira8563 3 жыл бұрын
እንዲህ ብዙ የተረሱና የጠፉ ታዋቂ የባህል አባሳደሮቻችን እናስታዉሳቸዉ ተስፊሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታልን
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 3 жыл бұрын
ከመቼው አይተኸው🙄
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
@@TESFAONLINETV1 አንድ ጥያቅ ግን ለአንተ እለኝ የሰባት ቤቱን ሁሌ ታወጣለህ ለጉራጌ አንድነት ከሆነ ታዲያ ለምን የሶዶውን ዘፋኝ አረጋሀኝ እረሳሀው ? ለማንኛውም ሁሉን አንድ እርጉ እንጂ አታዳሉ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 жыл бұрын
@@TESFAONLINETV1 ይሄ መልክት ልንተ ነው ተስፍሽ መልስህን እጠብቃለሁ
@ethiobutajira8563
@ethiobutajira8563 3 жыл бұрын
@@TESFAONLINETV1 ተስፊሽ እያየሁት ነዉ ግን አንድ ምልህ አለ እሱም እስከ ዛሬ ሳይህ የምዕራቡ ብቻ ነዉ ምታወጣቸዉ እስኪ ምችል ከሆነ ወደ ምስራቁም ጎራ በል ጉራጌ ብለህ ሚዲያ እስከ ተቋቋመ ለሁሉም መዳረስ አለብህ ብዙ የተረሱ የሶዶና የቡታጅራ አካባቢ ድምፃንያዎች፡፡በተረፈ በርታ ተመልካችና አድናቂህ ነኝ
@abdulsemed815
@abdulsemed815 3 жыл бұрын
እናት ሀገር🤔 አሁን ጀመረ እንጂ መች ጨርሶ ነው ?
@almanal3853
@almanal3853 3 жыл бұрын
በድሩዬ ላአላህ ብዬ እወድህ አለሁ ድሮም ስራዎችህ በጣም ነው ምወድልህ የነበረው እንኳን አላህ አወጣህ ከዚ መንገድ አልሀምዱሊላህ
@masgsm9509
@masgsm9509 3 жыл бұрын
ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ንግግሩ ራሱ ለዛ አለዉ። ሶሬሳ! ተስፊሽ እናመሰግናለን።
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 жыл бұрын
ይገርማል ይሄ የኔ ብቻ የሚል አስተሳሰብ አርቲስቶች ብቻ ጋ ሳይሆን በብዙ አይነት ሁኔታ የሚታይ በሽታ ነው አላህ ያሳልን
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 жыл бұрын
ተስፍሽዬ አበሳ በድሩ ጎበዝ አይቼ ጨርሼው እመለሳለሁ ወይኔ በድሩ ያገባህ ጊዜ አተን ለማየት ኧካሳዬ ድርስ ወጥቼ ነበር
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሳይጠግበው እንደ ስካር እየጣፈጠው ደቂቃው ሳያቀው ያለቀበት ይኸው ደግሜ ልሳማው ነው በድሩ እድለኛ ነህ የማት ጉራጌ የመጀመሪያ እንግዳ ሆንክ ተስፍሽዬ አላህ ያግዝህ በርታ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 жыл бұрын
የበድሩ ስልክላክልኝ ንቃር ሳሬም አዛክኔ እሸ እያ ጉመር ነኝ ወደ ጀቦሮ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
@@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘእኔ የበድሩ ስልክ አላውቀውም ኧተሞች ለተስፍሽ ጠይቂው
@habesh3651
@habesh3651 3 жыл бұрын
ስልኩ ማን ነው ሚፈልገው
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
@@habesh3651 ወሄነት የገጉ ነው የፈለገችው ካወቅሽው ተባበራት
@habesh3651
@habesh3651 3 жыл бұрын
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ ልጁ ግን ልክ አደለም የእምነት ጉዳይ ነካክቶ በቁራና በሀዲስ ሙዚቃ ክልክ ነው የሚለው ነገር የለም ብሎ ሲናገር ሰምቼ ፣ ወይ ጫት አስባለኛ
@ታዱዮትዩብ
@ታዱዮትዩብ 3 жыл бұрын
በድሩ ስላይሁክ ደስ በሎኛል አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
@abebatube6227
@abebatube6227 3 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች 👍👍👍👍አርጉ ምንድ ነው እዴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተስፍሽ ወድሜ እግዚአብሔር እማምላክ ስራህ ትባርክልህ ውድድድድድ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 3 жыл бұрын
ይገርማል ጉራጌ ሁሌም እደተበደለ ነው አይዞኝ ወንድሜ
@rtrt5411
@rtrt5411 3 жыл бұрын
በድሩ ከማል የተንቢ ባፈር ንተን ተስፍሽም ባፈር ንተን ጀግናችን አንተን የማደንቅበት ቃላቶች ያጥሩኛል ድንቅየው ወንድማችን
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔን ወንድሜ ተባብረን ትልቅ ደረጃላይ ማዋል አለብን ይሄ ወርቅ የሆነ ሊጅ😭😭😭😭😭😭
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ዘፈን በማቆምህ ደስ ብሎኛል እንዳትጀምረው አላህ ስለሚወድህ ነው ከዚ ቆሻሻ ሞያ የገላገለህ ብዙ ስራዎችን መስራት ትችላለህ አላህ የሚወደውን ስራ ሰርተህ መለወጥ ትችላለህ ወደ ዘፈኑ እንዳትመለስ
@sameerasamee1175
@sameerasamee1175 3 жыл бұрын
ትክክልአላህወዶትነዉሳይመሽበትተወዉ
@ayshabentsefa7575
@ayshabentsefa7575 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ተሻለህ ወንድሜ ተስፋ
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ የ36 ደቂቃ ፕሮግራም ነው ከተለቀቀ ገና 15 ደቂቃ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር የምትሉ ሳታዩት ነው? ኧረ ግድ የለም ሙሉውን ቪዲዮ እዩት ተስፍሽ እኔ ግን እያየሁ ነው😉 በድርዬ ሳይህ እኮ የሆነ ጨፍሪ ጨፍሪ የሚል ስሜት ያናውዘኛል አይዞህ እተካልሀለሁ😉
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 3 жыл бұрын
በአንድ ደቂቃም ጥሩ ፕሮግራም ነው ያለ አለስ😂 ድረድግ
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 жыл бұрын
@@TESFAONLINETV1 ዘይገርም እኮ ነው
@abebatube6227
@abebatube6227 3 жыл бұрын
ትክክል እውነት ዝብለው ነው የኛ ሰው 🙄😏
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
እኔም እያየሁ ነው የኮመትኩት ገና ስጨርስም እኮምታለው ኤያርቅወ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
@@sadanuru7191 ክክክክክክ
@tizayene9005
@tizayene9005 Жыл бұрын
ስለእውነት ለ13 አመት መልስ ያጣሁለት ነገር ዛሬ ሰማሁት ።ስለ ሁሉ የምታመልከው መልስ አለው ።አይዞህ ወንድም።።።።።።ማንም ስላንተ አያስብም በርታ ።።።።፡
@yechimbebaharu2311
@yechimbebaharu2311 3 жыл бұрын
ወንድሜ ለቀሪው ዘመንህ መልካም ጊዜን እየተመኘሁ ላለፉት ጊዜያት የሰጠኸንን የጥበብ ቁንጮ እያስታወስን በልባችን እናነግስሀለን ያው ሰው ዞሮ ወደ ፈጣሪው ይለምን ዘንድ የግድ ነው እና መልካም ጊዜ #ተስፍሽ መድደኒአለም እድሜ ይስጥህ❤
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 3 жыл бұрын
ስወደው ለየት ያለ ድምፅነው ይለው❤❤❤❤❤❤
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት ተመስጬ ነው የጨረስኩት በድሩ ከጠበኩት በላይ በጣም የዋህና ደግ ሰው ይመስላል ተስፍሽ የቁጥር አንድ ስራዎቹ ካሉ ብትጭን እነሞርኛ ዘፈንኩ ያለውም በድሩ እነሞርኛ ዘፈን እንዳለው አላውቅም ነበር በተረፈ መጨረሻ ላይ ያስተላለፈው አርቲስቶች ዙሪያ ያለው ነገር አሳዝኖኛል😭
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድም
@abebatube6227
@abebatube6227 3 жыл бұрын
እሺ እጠብቃለን እቅልፍ እያዳፋኝ ነው የጨረስኩት ግን እውነት ሙዚቃ ሲሰማ ቀላል ይመስላል ግን ስት ችግር አይታቹ ነው እኛን ምታስደስቱን መስጋና ይገባቹዋል 👏👏👏👏👏👏 አዴ ደምስ ተካ ተናግሮ ነበረ ከጀርባሁ ብዙ ነገር እዳለ ውድድድድድድ ደና እደሩ
@ቶሄሰብድብረደYouTube
@ቶሄሰብድብረደYouTube 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እኔም እዛው ነኝ ጎሮ በቅርቡ ሀገር ገብቼ የእማት ሚድያ አባል ለመሆን አንተንም ለማግኘት እመኛለሁ በድርሻ እድሜህ ይርዘም
@haniyaosman5667
@haniyaosman5667 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zdneg9508
@zdneg9508 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን አላህ የተሻለ ስለዲንህ ምታዉቅበት ምታስተምርበት አላህ ቀልብ ይስጥህ ወንድሜ ልጅ እያለን ባንተ ዘፈን ተቀጥቆጠናል ምርጥ ነበሩ💋💋
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
የተንቢ ምንም ይሁን በሰላም በጤናህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ተስፍሽ በጣም እንወድሀለን እናመሰግናለን በርታ
@ይስሬሸባወና
@ይስሬሸባወና 3 жыл бұрын
ዋው በድሩ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ተስፋችን እድሜህን ይርዘምልኝ
@rukiyarukiya7011
@rukiyarukiya7011 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምወደው
@samiraalaoi9784
@samiraalaoi9784 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደሥ ብሎኛል
@ቶሄሰብድብረደYouTube
@ቶሄሰብድብረደYouTube 3 жыл бұрын
ይገርማል ዋናው ጤና በድሩ አብሽር ምቀኛ እንደየ ደረጃው ይለያይ እንጂ መቼም አይጠፋም ሁሉም ለበጎ ነው ነጌም ሌላ ቀን ነው ።ተስፍሽ አንተም በርታ ከምቀኛ ይሰውርህ
@wendeaman5330
@wendeaman5330 3 жыл бұрын
በድሩ በጣም አድናቂህ ነው በተለይ አናር የሚለው ዘፈንክ በጣም ነው የምወደው
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 жыл бұрын
ሴት ሸኝህ እዴ ዉጭ😅
@wendeaman5330
@wendeaman5330 3 жыл бұрын
ሃሃሃ አረ አይደለም ድሮ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን በተደጋጋሚ እናዳምጠው ነበር አሁን ሁላችን ተበታትነን ያንን ትዝታ ቀስቅሶብኝ ነው
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 жыл бұрын
ወንድሜ በድሩ ዘፈን ማቆምክ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል በርታ አሁንም ደግመክ አትግባበት
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 3 жыл бұрын
በድሩ ከማል ስወድህ ስላየኩህ ደስ ብሎኛል ተስፍሽ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃቹ👍👍
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 3 жыл бұрын
ግን ለምን 626 viwes lik 132 ብቻ ለምን ሠሠታችሁ ድረድግ አያሥከፍልም ላይክ አድርጉ ወደ ሙዚቃው አለም እንዳይመለስም ዱአ ፀሎት የተሻለን ነገር አላህ ይስጠው አሚን በሉ👍
@habesh3651
@habesh3651 3 жыл бұрын
ዘፈን በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 31፥6 ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት *"አታላይ ወሬን የሚገዛ አለ"*፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَـٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ "ዐዝፍ" عَزْف የሚለው ቃል "ዐዘፈ" عَزَفَ ማለትም "ሞዘቀ" ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን "ሙዚቃ" ማለት ነው። የሙዚቃ መጫወቻ በነጠላ "ሚዕዘፍ" مِعْزَف ሲባል በብዜት "መዓዚፍ" مَعَازِف ይባላል። ሙዚቃ ሐራም መሆኑን በጥልቅ ያብራራው ከነቢያችን"ﷺ" ተወዳጅ ሰሓቢይ መካከል ኢብኑ መሥዑድ"ረ.ዐ." ነው፥ ከቀደምት ሠለፎች አንዱ እርሱ ቁርኣንን የተረዳበት መንገድ መረዳት የጤናማ ሥነ-አፈታት ጥናት ነው። እርሱ ይህንን የቁርኣን አንቀጽ ይዞ ስለ ዘፈን እንዲህ ይላል፦ 31፥6 ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት *"አታላይ ወሬን የሚገዛ አለ"*፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَـٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ ተፍሢሩል ኢብኑ ከሲር 31፥6 "ኢብኑ መሥዑድ እንደተናገረው፦ *"ከሰዎችም ከአላህ መንገድ ሊያሳስት ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አለ" የሚለው ወሏሂ እርሱ "ዘፈን" ነው"*። كما قال ابن مسعود في قوله تعالى : ( ومن الناس من يشتري لهو الحديث ) قال : هو - والله - الغناء . "ለህወል ሐዲስ" لَهْوَ الْحَدِيث ማለትም "አታላይ ወሬ" ማለት ሲሆን "ጊናእ" ነው፥ "ጊናእ" غِنَاء የሚለው ቃል "ገና" غَنَّى‎ ማለትም "ዘፈነ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ዘፈን" ማለት ነው። አምላካችን አላህ ኢብሊሥ የሚከተሉትን በድምጹ እንደሚያታልላቸው ተናግሯል። ይህም ድምጹ መደበሪያ፣ ዘፈን፣ ላግጣ እና ስላቅ ነው፦ 17፥64 *ከእነርሱ የቻልከውንም ሰው በድምጽህ አታል*፡፡ وَاسْتَفْزِزْ مَنِ اسْتَطَعْتَ مِنْهُم بِصَوْتِكَ ተፍሢሩል ኢብኑ ከሲር 17፥64 *"ከእነርሱ የቻልከውንም ሰው በድምጽህ አታል" የተባለው እርሱ ዘፈን ነው፥ ሙጃሒድም አለ፦ "ድምጽ የተባለው መደበሪያ፣ ዘፈን፣ ላግጣና ስላቅ ነው"*። واستفزز من استطعت منهم بصوتك قيل هو الغناء قال مجاهد باللهو والغناء أي استخفهم بذلك "ሐላል" حَلَال ማለት "የተፈቀደ" ማለት ሲሆን “ሐራም” حَرَام ማለት "የተከለከለ" ማለት ነው። ዝሙት እና አስካሪ መጠጥ ሐራም እንደሆነ ሁሉ ሙዚቃም ከዝሙት እና ከአስካሪ መጠጥ ጋር ተያይዞ ክልክል መሆኑ በነቢያችን"ﷺ" ሐዲስ ተነግሯል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 74, ሐዲስ 16 አቡ ዐሚር ወይም አቡ ማሊኩል አሽዐሪይ እንደተረከው፦ "ወሏሂ አልዋሸውም! ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ ሲሉ ሰምቷል፦ *"ከኡመቴ ውስጥ ጥቂት ሰዎች ለራሳቸው ዝሙትን፣ ሐር ልብስን፣ አስካሪ መጠጥን እና ሙዚቃን ሐላል የሚያደርጉ ይሆናሉ”*። قَالَ حَدَّثَنِي أَبُو عَامِرٍ ـ أَوْ أَبُو مَالِكٍ ـ الأَشْعَرِيُّ وَاللَّهِ مَا كَذَبَنِي سَمِعَ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ "‏ لَيَكُونَنَّ مِنْ أُمَّتِي أَقْوَامٌ يَسْتَحِلُّونَ الْحِرَ وَالْحَرِيرَ وَالْخَمْرَ وَالْمَعَازِفَ "ሙዚቃን ሐላል የሚያደርጉ ይሆናሉ" ማለት ሙዚቃ ሐራም ነው ማለት ነው። እዚህ ሐዲስ ላይ "ሙዚቃ" የሚለው "መዓዚፍ" مَعَازِف ሲሆን "ሚዕዘፍ" مِعْزَف ለሚለው የብዙ ቁጥር ነው። ዘፈን መናገሻው መሸታ ቤት ሲሆን መሸታ ቤት መጠጥ እና ዝሙት በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበበት ሥፍራ ነው። "ጀረሥ" جَرَس ማለት "ደውል" ማለት ቢሆንም አጠቃላይ የሙዚቃ መሳሪያን "አጅራሥ" أَجْرَاس ይባላል። ጀረስ የሸይጧን መዝሙር ነው፥ የሙዚቃ መሳሪያ ያለበት ቤት መላእክት አይገቡም፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 37 , ሐዲስ 159 አቢ ሁረይራ እንደተረከው፦ "የአላህ መልክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ጀረሥ የሸይጧን መዝሙር ነው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ الْجَرَسُ مَزَامِيرُ الشَّيْطَانِ ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 36 , ሐዲስ 18 ዓኢሻህ እንደተረከችው፦ "የአላህ መልክተኛም”ﷺ” እንዲህ ሲሉ ሰምቻለው፦ *"መላእክት ጀረሥ ያለበት ቤት አይገቡም”*። وَقَالَتْ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ "‏ لاَ تَدْخُلُ الْمَلاَئِكَةُ بَيْتًا فِيهِ جَرَسٌ ‏ "ሚዝማር" مِزْمَار ወይም "መዝሙር" مَزْمُور የሚለው ቃል "ዘመረ" زَمَرَ ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "መዝሙር" ወይም "ዝማሬ" ማለት ነው፥ የሚዝማር ወይም የመዝሙር ብዙ ቁጥር "መዛሚር" مَزَامِير ነው። አላህ ለዳውድ የሰጠው "ዘቡር" زَّبُور እራሱ "መዛሚር" مَزَامِير ተብሏል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 6, ሐዲስ 280 አቡ ሙሣ እንደተረከው፦ "የአላህ መልክተኛም”ﷺ” ለአቡ ሙሣ እንዲህ አሉ፦ *"ትላንት የቂርኣን አነቀራርህን ስሰማህ ብታየኝ ኖሮ በእርግጥም ደስ ይልህ ነበር። ዝማሬ ከዳዉድ ቤተሰብ መዝሙር ተሰቶሃል"*። عَنْ أَبِي مُوسَى، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم لأَبِي مُوسَى ‏ "‏ لَوْ رَأَيْتَنِي وَأَنَا أَسْتَمِعُ لِقِرَاءَتِكَ الْبَارِحَةَ لَقَدْ أُوتِيتَ مِزْمَارًا مِنْ مَزَامِيرِ آلِ دَاوُدَ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 66, ሐዲስ 72 አቡ ሙሣ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ”ﷺ” ለእርሱ እንዲህ አሉ፦ *"አቡ ሙሣ ሆይ! ከዳዉድ ቤተሰብ መዝሙር ዝማሬ ተሰቶሃል"*። عَنْ أَبِي مُوسَى ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لَهُ ‏ "‏ يَا أَبَا مُوسَى لَقَدْ أُوتِيتَ مِزْمَارًا مِنْ مَزَامِيرِ آلِ دَاوُدَ "ሚዝማር" مِزْمَار የአቀራር ስልት ሲሆን "ቂራአት" قِرَاءَت ለሚለው ተለዋዋጭ ሆኖ መጥቷል። ቁርኣንን መቅራት ለአላህ የምናቀርበው ዝማሬ ነው። ነገር ግን ከዚያ በተቃራኒው ሙዚቃ እና ዘፈን የሸይጧን መዝሙር ነው፥ ዘፈን ስናዳምጥ ቁርኣን መቅራት እንችልም። ቁርኣን ስንቀራ ዘፈን ያስጠላናል። ዘፈን እና ቁርኣን ሁለት ተቃራኒ ናቸው፥ ቁርኣን ስንቀራ ቀልብ ረጥቦ ለአላህ የምናቀርበት ዝማሬ ነው። ዘፈን ሲዘፈን ቀልብ ደርቆ ለሸይጧን የሚቀርብ ዝማሬ ነው። አላህ ቁርኣንን የምቀራ ያድርገን! አሚን።
@mulgeta7055
@mulgeta7055 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የተንቢ ብድሩ ዋውው በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው
@Belaya516
@Belaya516 8 ай бұрын
Bedru#1
@teshomeabera3422
@teshomeabera3422 3 жыл бұрын
አይ በድሩ ልዩ ሰው በጭፈራው ማራክ በጣም ጠፍቶ ነበር ተስፍሽ አንተ ልዩ ሰው ነህ እንደዝህ ለሚድያ አቅርበቸው።
@mame4059
@mame4059 3 жыл бұрын
በድሩ ከተናገራቸው የጉራጌ ማህበረሰብ ምንያክል ራስ ወዳድ መኾኑን አሻግሮ አለማየት መቻሉን እኔ ሁል ጊዜ የምስማማበት ሀሳብ ነው የጉራጌ ዘፋኞች ባህላቸውን የጐላ አድርገው እንዲያንፀባርቁ በተለያየ መልኲ አይደገፉም ህዝቡም ያንን መንገድ ተከትሎ ይኼዳል ግን መች ነው ጉራጌው ማህበረሰብ የሚነቃው እና የተለያዩ ነገራቶች ላይ የራሱን አሻራ አስቀምጦ የሚልፍ ትውልድ መፍጠር የሚቻለው
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 жыл бұрын
ምንም አይደል ወድሜ ፈጣሪ ላንተ ያላለዉ ነዉ የሄደዉ አብሽር ዘፍነዉ ትልቅ ደረጃ ከደረሱት ፈጣሪ ዘንድ ያንተ ያለህበት ደራጃ ተወዳጅ ሊሆን ይችላል አብሽር
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 жыл бұрын
ካልተጠቀምንባአቸው አርቲስቶች መካከል በድሩ የመጀመሪመሪያው ነው እኔ ሁሌም ነው ምለው ስራዎቹ ዘመን ተሻጋሪ ነው በጣም ነው ማደንቁው ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ትሁት
@ቀሌ
@ቀሌ 3 жыл бұрын
በደሩ እና ተስፍሽ የተንቢ።በደሩ ሰራዎችህ በጣም አሪፍ ናችው።ሙዚቃዎችህ ተስምተው አይጠገቡም።ተስፍሽ በዛው እጅህ ሀይሉ ፈርጃ እና ይታገሱ አቅርባቸው።
@tizayene9005
@tizayene9005 Жыл бұрын
ወንድሜ አደራህን አላህ በሰጠህ ስጦታ ተጠቀምበት ።በጫት አስረው ሊያስቀምጡህ እንጂ ምንም አያረጉልህም። ሜና ቶትም ገጋኸ ሰብ ህር።
@kebedekersima2047
@kebedekersima2047 3 жыл бұрын
ዋዉ በድሩ ስላገኝንህ ደስ ብሎናል።እናመሠግናለን ተስፍሽ
@shukuriashu
@shukuriashu 7 ай бұрын
አልኸምዱሊላ
@hiwotshuma810
@hiwotshuma810 3 жыл бұрын
Selayehu des belogal bederu tesfa tebarek ewenet part 2 yeketel
@barchwollotube
@barchwollotube 3 жыл бұрын
በድሩዬ የኔ ወንድም በጣም ነዉ የምወድህ ተስፍዬ በርታ 😍😍
@MohamedAli-p8z
@MohamedAli-p8z 5 ай бұрын
Alehamdlelh Mahsalh Blah Then ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ተስፋ
@gumertube5658
@gumertube5658 3 жыл бұрын
በድሩዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። በአዲስ ስራ ብቅ እንደምትችል ተስፋ አደርጋለሁ
@neju4652
@neju4652 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ የጠፋ ሰዉ በመፈለግህ
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 3 жыл бұрын
ቤተሠቦቼ እንዴት ናቹሁ በድሩ ከማል እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን በጣም ደስ ብሎኛል በድሩ ስለ ዓንተ አድናቆት ቃል ያጥረኛል እናተስ በድሩ ልዩ ሰው ነህ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ በርታልን አሁን መጥፋት የለብህም ቀጥልበት አለን ከጎንህ እንዳይቋረጥ አደራ የመዳም ቅመሞች ዛሬ አደኛ ነኝ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ‼️‼️ማሮቼ በድሩ ስውድህ ተስፍሽዬዬዬ ሥውድህ የስፍሽዬ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሲበዛ መልካም ሠው ነህ ተስፍሽዬ የምትወዱ ቤተሠብ እንሁን በእግዚአብሔር ስም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አይዞህ በድሩ አለን ከጎንህ
@ilhamtube7434
@ilhamtube7434 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መበረታታበት የለበት ፖሮግራም ነዉ
@ወይኩንፍቃድከመቅደስዩቱብ
@ወይኩንፍቃድከመቅደስዩቱብ 3 жыл бұрын
በዱሩ ፈጣሪ ይጠብቀው እና አሁን ወደ ሚዚቃው አለም ትመለሳለህ ወይስ እንዴት ነው ውድ ወንድማችን ለጉራጌ ታስፈልጋታለህ እኔ በተለኝ ሁለት ሚቃህን በጣም እውልሃለው ስለ እናት እና ስለ ስደት አናር ያነችው መደር የሚለው ሚቃህን በጣም እወድልሃለው
@seada-j5u
@seada-j5u 3 жыл бұрын
ጥያቄያችንን አክብረህ ዉድ ወድማችንን ሥላቀረብክልን ከልብ እናመሠግናለን ተሥፍሽ ወድማችን በድሩ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን የጠፉት ወድሞቻችንን እንዲ አቅርብልን ጀግናዉ አምሣያህን ያብዛልን እማት ጉራጌ ሚዲያ የሁላችንም ነዉና ሼሪ ማረጉን አንርሣ
@ፈትህለመገረፍትህለመገረ
@ፈትህለመገረፍትህለመገረ 3 жыл бұрын
በረቱልን እና በዱሩ አዲናቂህ ነኝ
@titiye473
@titiye473 3 жыл бұрын
በጣም ደስየላል ዊዉወ
@emyaenata1754
@emyaenata1754 2 жыл бұрын
Baderu gebo we love you so much as gurage
@ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት
@ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት Жыл бұрын
እኳን አላሕ አወጣሕ ከሙዚቃ ስራ አላቅም ነበር❤❤❤❤
@alima8232
@alima8232 3 жыл бұрын
አላህ በማሀከላችን አንድነትን ይፍጥርልን
@AbebeDeme-gu9rj
@AbebeDeme-gu9rj Жыл бұрын
ለምን
@AbebeDeme-gu9rj
@AbebeDeme-gu9rj Жыл бұрын
ወድ፡ዘፈን፡ተመለስ🎉
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 жыл бұрын
አይ በድሩ የጉራጌ ዘርማ ያንተ የዳንስ እስታይል እጨፍራለሁ ብለው ጭፈራችን እያበላሹ ነው በድሩ ወይ ያንተ አጨፋፈር አሰንጥላቸው ተስፍሽ ይህን ኮሜንት አድርስልኝ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 3 жыл бұрын
አዎ ወላህ
@user-tz5xg6nz8w
@user-tz5xg6nz8w 3 жыл бұрын
Kkkkj tkkl
@romanawelroman2570
@romanawelroman2570 3 жыл бұрын
በድሩ የተቢ ጀግና
@fuadozil87
@fuadozil87 3 жыл бұрын
ተስፈሽ ለምድነው በጉራጌነታቸ የሚያፈሩት አንድ አንድ ቦታ ላይ ቢሆን እንኳን የጉራጉኘ ለምድነው የማያወሩት ብቻ ያየሁ ደሳለኝ ብቻ ነው የሰማሁት አንዳድ ቦታዌቸ ለይ ዘፈኑ የዘፈነ እያሰማኸን ቢሆን ትኩረት ሰትን ለመስማት እንዲመቸን እና እንዲስብ ያደርገዋል እና ትስፈሽ ድአ እራሱ ስንቀመጥ ሽኸ በድራ ክፈታቸው ብለን ነው የምንቀመጠው 6ኪሎ የኢቨርስቲ ተማሪ ሁሉም ግራጌ አንዳዴ ስንሰበሰብ በዱሩ ላይ ነው የምናሳለፈው ቁጥር አንድ ዘፈኑ ያልቆፈርንበት gogel or fbi የለም አጣነው የት እንዳለ ብጠይቅልን በጣም ደስ ይለናል አንድ ቀን ልንጠየቀው ሂደን ሰው ስለነበረ ደብሮን ተውኖ ንጠብቃለን ክብረት ይስጥልን ተስፈሽ እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ንን ።tanks beroo
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እድሜህን ያርዝምልኝ ደስ ሲልል ከጠበቅኩት በላይ ምስኪንና ግልፅ ሰው ነው
@shifabilatu4167
@shifabilatu4167 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው በርታልን
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
በድሩ የገነና እርች💕👌ሰላምህ ይብዛ
@amusweet9817
@amusweet9817 3 жыл бұрын
ere ente tefchu?
@ዳድየኛእንቃረኛ
@ዳድየኛእንቃረኛ 3 жыл бұрын
ወረችም ባሰራወቃረ የሚለው ዘፍንህ በፍቅር ነው የምወደው ወንድሞቻችን የኛ ሶሬሳዎች እንወዳችሁ አለን ተስፍሽ ወድማችን በርታ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ 3 жыл бұрын
የተንቢ ባሁም በድሩ ከማል ተስፍሽ እድሜ ጤና እንምቃር ያብህ ጎፕያንዶ 💚💛❤️ኢትዮጵያ በዴ ንጋህታ የሳና በርታ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 3 жыл бұрын
ወይ በድሩ የጠፍ ሰው የዛሬው አያድረገወና በአንተ ዘፈን ያልሆነው የለም በመጨረሻ ሰለ እናት የዘፈንኩው መሰማት አልችልም እናቴ ሞታብኛለች 😥
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
እንደ እኔ
@abusud2106
@abusud2106 3 жыл бұрын
ምርጡ ሰው ተስፋ ነዳ የየጀግኖች ጀግና በርታልን
@hayutube3193
@hayutube3193 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ አወጣህ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 жыл бұрын
በጣም እንወዳቹሃለን በርቱል
@tekaligntigistu
@tekaligntigistu 4 ай бұрын
መሐመድ አወል ለምን አታረቀቡትም❤❤❤
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 3 жыл бұрын
በዱሩ አድናቂህ ነኝ የጠፋ ሰው እዴት ነህ
@የኢዙብቻነኝ
@የኢዙብቻነኝ 3 жыл бұрын
እንኳን ከዛ ሀያት ወጣህ አሁን ያሉም እህት ወንድሞቻችን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ ጉራጌ የፍቅር ሀገር
@Sነኝጉራጌዋአያታአፍቃሪእ
@Sነኝጉራጌዋአያታአፍቃሪእ 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️የኔ ጀግ አላህ ይጠብቅልን
በድሩ ከማል ምርጥ ኮሌክሽን 1@TESFAONLINETV1 @BETEGURAGENETWORK
1:12:54
Yebsabie_የብሳቢ Tube
Рет қаралды 99 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
አት ሻዶ - Ethiopian Movie AtShado 2019 Full Length Ethioipian Film Atshado 2019 Ateshado
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 803 М.
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
ForX : "ANAATU HIDHAA JIRA" Qophii Addaa
31:23
ForX Entertainment Media
Рет қаралды 4,1 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН