KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
23:01
🛑 🛑 ቤዚ በድንገት ሰመጠችብን ሞታብን ነበር በፈጣሪ😱
23:01
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
So Cute 🥰 who is better?
00:15
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
🛑ዊና ከአባቱ ጋር ተጣላ ሄላን ፀልዩልኝ አለች😔😭
Рет қаралды 109,061
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@Nora-p8n
11 ай бұрын
ኤሉና መርክ እና ዊናን የምትወዱ በላይክ አሳዩን👍👍👍❤❤❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@AuufYgcc-hk4vw
11 ай бұрын
እኔ ውድድድድድ ነው የማረጋቸው
@aminaebrahim8329
11 ай бұрын
Wuddddddd 3 tunm❤❤❤🎉🎉🎉
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሩኝ🎉🎉🎉
@djjdjchkv
11 ай бұрын
ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯
@ራያራዩማ-ቨ8የ
11 ай бұрын
የቤተሰብ ምድያ አታውጡ በተለይ በማርክ ይቱብ አባታቸው ሀርድ ናቸው ደሞ የነ ስም የምነካ ምድያ አታውጡ ብለዋል ነበሩ እና ደሞ ለማርኪ ነው ይምጣራጠሩ አሁን እናታቸው መጠየቅ ስለ ጀመሩ ድስ አይልም ማርክ
@Rbia22
11 ай бұрын
እስኪ ዊናን የሚውድ❤❤❤😪
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@ማርያምእናት-ቐ4በ
11 ай бұрын
እኔ❤🙏
@AaBb-kf3ze
11 ай бұрын
እኔ ደሞ ሁላቹም እንደ ወንድሜ ነዉ ኧምወዳቹ ከምር ❤❤❤❤ ❤❤❤ ያገሬ ልጆች❤❤❤
@zinashtulu7696
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምና በምግባረ ሰናይ ያደገ ጨዋ ልጅ ስለሆነ ተቀደስ ተባረክ ዊናዬ ።
@NataliNatali-rj5or
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TsehayWoldesemyat
11 ай бұрын
ትክክለኛ ጥያቂ ነዉ አባታችሁ መልሰይሰጡ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
11 ай бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህልን ላይክ የምትወዶቸው ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ😢👍👈
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@AlmasaAlmasa-kq3dt
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@fufuilu1212
11 ай бұрын
Mube❤❤❤
@RadzoI
11 ай бұрын
ዎና ትክክል ነክ ግን ዝም አትባባሉ አባት የደበቁክ የሆነ ትልቅ ነገር አለ ስለሱ አባታቹ በበሽታ እዳይወድቁባቹ እባክህን በትህግስት አናግራቸው አባት ማስፈራሪያ ነው እባካቹን እዳይቀየሟቹ እይወት አጭር ናት ፈጣሪ ይፍታው
@haymi16h
11 ай бұрын
100ሽ እናስገባቸው የምትሉ❤
@سبحاناللهالحمدلله-ه5ط
11 ай бұрын
አዎ ይግቡ❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
11 ай бұрын
አበሻ ጥሩ ሰው አይወድ 100ሺ ሲንሳቸው ነው
@medinaalimedina
11 ай бұрын
ፍቅርፍቅር ቢጫወቱ ከመቶም ያልፋሉ😂😂😂😂😂😂አሁን ድራማ መስራትነው የሚዋጣው@@AlAlmas-xf6vw
@medinaalimedina
11 ай бұрын
እነሱቶሎቶሎ አይለቁም ሲቀጥል ቢዘገይም ይገባሉየማርክና የሄለን ፍቅር በጣምነው ዴሲየሚለው እርግትያለነው ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊ፍቅር በፈትና ሲታጀብ ሲሩጠካራይሆናል
@Rahma25740
11 ай бұрын
የእውነት እናስገባቸው😢😢❤❤❤
@GdbggGchy
11 ай бұрын
ዊና😂😂😂😂😂 ውሐ ቆፍረሽ ነውደ የምታወጭው አላለም እኔ ሐገር እያለሁ ትምሮ ስመጣ ገና ከበሩ ስደርስ እናቴ እንጀራ የምለው😂😂😂 ሄሉየ አይዛችሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
11 ай бұрын
እደኔ እግሬ እብትሳይደርስ ነበር ምሳ የምለዉ😂😂😂😂😂😢
@JakeJj-vb5im
8 ай бұрын
ዊነንየምትወዱለይክ❤
@AuufYgcc-hk4vw
11 ай бұрын
ዊና ሄሉን እደኔ የሚወዳቸው ብቻ ላይክ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@SebileDegene
11 ай бұрын
እኔ
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@amnhwwduw5258
11 ай бұрын
እኔ👍👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗💗
@ሀውለትሀበሻዊት
11 ай бұрын
ሄሉ ወንድምሽ ትክክል ነው ለምን ተደበቃችሁ ማወቁ ግድ ነው
@tube-yi8tg
11 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው
@Rahma25740
11 ай бұрын
እውነት ነው ማወቅ አለባቸው
@ሀውለትሀበሻዊት
11 ай бұрын
@@Rahma25740 ማለት እናት ከልጆች አትርቅም ምክኒያት ቢኖርት እጂ ሰውየው ማርክ ላይ ያወጣው የስፈራራበትን ነገር ከየሁ በሁላ እኔ እራሱ አፈራዋለሁ ከከከ
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
እውነት ነው ደምሩኝ ውዶቼ❤❤
@rpokutgpolkadtw6454
11 ай бұрын
ትክክል
@taibahahmad7690
11 ай бұрын
ተይ ውደ እደዚህ አይነትነገራ የቤተሰብ ግጭት ሚዳላይ አታውጭ እባክሽን ሁሉቤት ግጭት አለ
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@mariommariom4227
11 ай бұрын
አወ የቤተሰብን ነገር እዛው ጨርሱ❤
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ይርዳቸው
@ሉባባነኝያላህባራ
11 ай бұрын
ተክክል ሳህ
@ሉባባነኝያላህባራ
11 ай бұрын
የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችህ
@babibabi4471
11 ай бұрын
ያአሏህ ዊና ሄሉዬ አብሽሩ በዱኒያ ብዙ ፈተና አለ አላህ ለኸይር ያድርግላችሁ
@RutaTube472
11 ай бұрын
ስዴት ምርርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ🌹👍👍🥰
@RtRt-vp3fc
11 ай бұрын
አሚን😢😢
@zinetali8993
11 ай бұрын
አሚን እህት አለም
@AleykaMohammed-sn4vu
11 ай бұрын
Amine
@እማYouTube
11 ай бұрын
አሚንን ያርብ ❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@rpokutgpolkadtw6454
11 ай бұрын
እናት እኮ ሺተዋ ይናፍቃል አይዛችሁ😢😢😢😢
@zebutube99
11 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@cgf8399
11 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉ኑእንደማመር
@خديجهخديجه-ه6ث
11 ай бұрын
ሠሎሏ አለይ ወሰለም
@fatumawase
11 ай бұрын
@@cgf8399ደምሪኛ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
11 ай бұрын
በቃ አባታችሁ እንደ እናቴ እንደ አባቴ ከሆኑ በቅ ነው በራሳቸው ግዜየ ይናገሩ ተው ደሞ ወደ ምድያ አታውጡ በውስጥ ይምትደውሉ ሰዎች ጤነኛ አይደሉም ለአብርሽ ቤጠበጣችሁ አሁንም ለነዝህ 😢
@helenahelena7617
8 ай бұрын
በተለይ የመዳም ቅመሞች ተዉ ሚያናጋዉን ነገር እወቁ
@Aminaweloyewa2-oj9fm
11 ай бұрын
ሂሉንና ዊናን የምትወድበላይኪ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሩኝ ስወዳችሁ❤❤
@aaisha6429
11 ай бұрын
እሺ❤❤❤
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
ኢየሱስ መልካም ነው አይዞዋቹ❤ዊና እና ሄሉ❤ አባታቹም እድሜ ይሰጠው እዳታሰከፉት በጥበብ ጠይቁት. ተባረኩልኝ ኢየሱስ ሰላማቹ ያብዛው❤❤❤❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
11 ай бұрын
ምርጥ አባት ነው ያላችሁ በፍቅር አውሩት ደሞ ችግራችሁን በውስጥ ጨርሱ ሁሉንም ወደ ውጭ አታውጡ እናታችሁን ፈልጉ የት እንደሆነች ምን ላይ እንደሆነች አላህ ብቻ ነው የሚያቀው😢😢 እማየ እንደ ቀላል
@mulu5
11 ай бұрын
እኮ እኔ እሚገርመኝ የቤት ገመና ዉጭ ማዉጣት እደዉም ፍቅር እምናጣዉ ሰዉ ሲበዛበት ነዉ
@عثمان-ص1ر
11 ай бұрын
ትክክል ነው
@عثمان-ص1ر
11 ай бұрын
ልክብለሸሊ.
@ZahraZahra-lc5ws
11 ай бұрын
ዬእኔ ውዶች 😢ሲያሳዝኑ ታሪካቼውን ስላላዬሁኝ እናታቼው ምን ሆነች,በአላህ,ንገሩኝ😢
@MdMeeqa-tr1zo
11 ай бұрын
@@ZahraZahra-lc5ws እንጃ የት እንደሆነች አያቁም አባታቸው ነው ያሳደጋቸው
@aynyeasfaw5817
11 ай бұрын
የኔ ውዶች አይዞችሁ ከባድ ነው የምር ብታቁ እኮ ትንፍስ ትሉ ነበር በቅርቡ እደሚነግራችሁና እደምትታረቁ ተስፋ አለኝ አብሽር ሄሉዬ የኔ ሴት❤
@etetewami9042
11 ай бұрын
❤❤ ሒሉ ልጄ ዊናየ ልክ ነው መጠየቁ።።አንቺም አባትሽን አባቴ ዊና ጥፋት የለውም ።።የአንተን ውለታ አንረሳም።።ግን እናታችንን ያለችበት ንገረን።እኔም እፈልጋለሁ።።ያም ሆኖ ልጅህን አኩርፈህ ሳይሆን ጎዳዩን ሶስታችንም እናውራበት አባቴ እባክህ ብለሽ።።በጥሩ አንደበት ተነጋገሩበት።።ሁሉ ይፈታል።።ፈጣሪ በቅርቡ ደስ የሚል ዜና ያሰማችሁ።።ተደስታችሁ ልይ ልጆቼ እወዳችኋለሁ።።
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤❤
@redmird3180
11 ай бұрын
ትክክል
@BishalegnFekede
11 ай бұрын
ታዲያ እኛ ምን አገባን እዛው ጨርሱ
@mubi2chanel
11 ай бұрын
ዊና ትክክል ነው ተይ እናት ሳይከፋት ልጇን ትታ አትሄድክም
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤❤
@zainasied615
11 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@LEMI-l3e
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Mikqkk
11 ай бұрын
የበታችሁ ሚስጥር ስለሆነ ሚዲያ ላይ ባታዎጡ ጥሩ ነበ ሚዲያ ላይ ስለወጣችሁ መፍትሄ አይገኝም እየባሰ ይሄዳል እንጂ መጣላት ደግሞ እናንተ ቤት ብቻ አይደለም ሁሉም ቤት ያለ ቺግር ነዉ
@fatemaAaaa-cl9vf
11 ай бұрын
ሲከፋችሁ አንወድም አይዞን ዊናዬ ወድሜ ሊያልፍ ሲል ይፈትናል አላህ ሁላችሁንም ሠላም ያርግልን
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤
@fatumawase
11 ай бұрын
@@OMUOmarKZbinደምሪኛ
@fatemaAaaa-cl9vf
11 ай бұрын
@@selamawt12እሺ
@tigistdaniel7526
11 ай бұрын
አይዞዋችው ጌታ ይርዳችው ደሞ አባታችው ታከባከብት በፀባይ ጠይቁት እስም ያናጋራችው ምክንያት ይኖራዋል እናተም እንዳትጎድ አባታችውም እንዳት ጎዱ
@meditube147
11 ай бұрын
አይዛቹ በተረጋጋ መንፈስ ፍቱት ❤❤❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@meditube147
11 ай бұрын
@@selamawt12 ደምሬሻለዉ
@አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ
11 ай бұрын
እንደማመር 🥰
@የኮሜቶችታዛቢ
11 ай бұрын
ተረጋግታችሁ ጠይቁት ይነግራችኋል ግን አትጣሉ ከአባታችሁ ጋ
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤❤❤
@Sariy177
11 ай бұрын
የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ ግቡ
@AderajewAderu
11 ай бұрын
ዊናን ግን ማነው እንደኔ የሚወደው
@ሰላምሰላምላገራችን
11 ай бұрын
አስለቀሽኝ እፍፍፍፍፍ የኔ እናት ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላችሁ😢
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉
@BcdYfd-ov7gk
11 ай бұрын
❤
@myethiopia5380
11 ай бұрын
ዊና እረጋበል አባትህ ምን ማረግነበረበት እስከዛሬ ያልጠየከው አሁን ኮሜት በሠጡህ አስተያየት ከአባትህጋ እዳትጋጭ አደራ አዚህ ያደረሠህ አባትህነው 😢😢 አባትህ መናገር ያቃተው የናተን ስሜት እዳትጎዱበትነው እናትህ በሂዎት ካለች እደትአስቻላት ልጆቸ አትልምእደ እናትህም ጨቃኝናት😢😢 እባክህ አባትህን እዳታስቀይመው እናተን ለማሳደግ እርግጠኛነኝ ቡዙ ውጣ ውረድአይቷል ያውም ያለናት😢😢😢 እኔከእናቴ አባቴን በጣም እወዳለሁ😢😢
@AyneyWerku
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ለመልካም ያርግላችሁ
@HnGc-cx7el
11 ай бұрын
ሜኑዬ በጣም አዝናለሁ በጣም ከፍቶናል በተቻለ ሀሳባቸውን ጸሎትን አጠቃላይ
@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
11 ай бұрын
ያልፋል አይዟቹ ጥሩ ነገር ሊመጣ ሢል ይፈትናል❤❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@hayaatgobbee9549
11 ай бұрын
ትክክልወይእናታቸዉሲያቁትተዉኚይሄዳሉብሎይሆናልአብሺሩአባታቹህንአታሰከፉ😢😢
@BirukTuba5335
11 ай бұрын
የኔ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ ደምሩኝ
@hayaatgobbee9549
11 ай бұрын
@@BirukTuba5335 እሺእማግንአዲነገረልጠይቅሺፕሮፋይልሺያረግሻቸውፎቷቸውንተባበሪኚ
@woyeneneguse1274
11 ай бұрын
Asadageyahcu yetedaw now
@sabag.zemichael5194
11 ай бұрын
ሄሉ ለማርክ አማክሪው ውይ አሳዘንሽኝ❤❤
@እሙአማ
11 ай бұрын
በጣም ፍስ እምትሉ እህትና ወዲም ሲዋደዱት ደስ ሲሉ መሻ አላህ ውደታ እሰከመጨርሻው ያዲርግላችሁ እናታችሁ ጋር አላህ ያገናኛችሁ የኔ ውዶች
@mekiyahaile7452
11 ай бұрын
ሚስኪን ፎቶዋ የላችሁም አፋልጉኝ ብትሉ በሚድያ ወይ ስሟን ሀገሯን ብጠቅሡ
@fafi__123
11 ай бұрын
አላህ የሰትርቃልሽ ሄሉዬ❤❤❤❤😢😢😢
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉
@እናትሀገር-ኈ3መ
8 ай бұрын
የኔ ማሮቺ ወላሂ አጀቴን በላቺሁኝ😢😢😢😢 ስሙማ በእድሜ ከፍ ያሉ ጎረቤታቺሁን ጠይቁ አሁን የምትኖሩት እሌላ ቦታኳ ቢሆን የበፊት ጎረቤቶቻቺሁን አፈላልጋቺሑ ጠይቁ በርግጠኝነት ይነግሮቺሆል
@HanaHana-io3bq
11 ай бұрын
ለተመልካች አሪፍ ትምህርት ነው እናት ስለ አባት ደብቃ ማሳደግ አባትም ስለ እናት ደብቆ ማሳደግ ለተወለዱት ልጆች ምን ያህል ተፅኖ እንደሚፈጥር መረዳት አለብን አይዟችሁ እናታችሁን አግኝታችሁ በደስታ እንደምትኖሩ የመድሀኒያለም መልካም ፍቃድ ይሁንላችሁ❤!!
@Jkeesum
11 ай бұрын
ዉናዬ ወንድሜ አይዞህ በመረጋጋት ተነጋግራችሁ ፍቱት አባት ያዉ በልጁ አይጨክንም ታረቁ በፍቅር ❤❤
@mahelethaile4618
11 ай бұрын
ሄሉዬ ቆንጆ የዋህ ዛሬ በጣም አሳዘንሽኝ
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
11 ай бұрын
አሥለቀሱኝ 😢😢😢አይይይግደታነዉ ማወቅ እናት እኮ
@HdeugfYewf-gq1jf
11 ай бұрын
አላህ ያስታሪቃቹው
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
11 ай бұрын
ኧረሚዲያላይ አታውጡ ችግራችሁን በውሥጥጨርሱ😢
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤❤
@Sas-ly5gk
11 ай бұрын
የኔ ሚስኪን እውነቱ ነው ዊና ማወቅ አለባችሁ እናት ምንም ትሁን ምን እናት ናት እናት ምንም ባታረግ የዘጠኝ ወር በሆዳ የተሸከመችው እራሱ በቂነው እናት ያለምክናት ልጆቻን ጥላ አከድም አላህ እንታችሁን ያስገኝላችሁ
@MdMd-zl9vy
11 ай бұрын
😢😢አይዞችሁ የኔ ውዴች አላህ በስላም ያስገኝላችሁ እናትችሁን 😢😢😢
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉🎉
@MdMd-zl9vy
11 ай бұрын
@@OMUOmarKZbin እሽ
@desuaposto4842
11 ай бұрын
የምትሰሩት ነገር ስጠፋባችሁ የቤትሰብ ገበና ይዛችሁ አትምጡ በካሜራ ፈት እና ከካሜራ ጀርባ ምወራ ነገር ለይታችሁ እወቁ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ምስጥር የምባል ነገር ቀሬ በቃ?
@Kidsttesfay-m7x
11 ай бұрын
ያልፋል አይዟችሁ ጥሩ ነገር ሊመጣ ሢል ፈተና ይበዛል እግዚአብሔር በፍቅር ይመልስላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@filsenduale3112
11 ай бұрын
ዊና መቼም ከአንተ አላውቅም አባትሕ የደበቀው ነገር ቢኖር ለራሱ ተውለት የአባት እርግማን ጥሩ አይደለም የኔ ወንድም ስማኝ ❤❤❤❤❤
@muluadebie7945
11 ай бұрын
አይዟችሁ ዊና ሄሉ ፈጣሪ ፈቅዶ ከወላጅ እናታችሁ ጋር ያገናኛችሁ!🙏🙏🙏
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
11 ай бұрын
የኔ ዉዶች አይዟቹህ አባታቹህን በመረጋጋት ጠይቁት ለእናተ አስቦ ይሆናል ያልነገራቹህ አታጠናንቁት😢😢😢 ሄሉዬ አይዞሽ ማማዬ በፆሎት የማይፈታ ነገር የለም
@Elu454
11 ай бұрын
ሄሉ ለምን ebs ላይ አታፈላልጉም;:
@mekdes-d8o
11 ай бұрын
ትክክል ❤❤
@ethiojole
11 ай бұрын
ebs ለመቅረብ በቂ ማስረጃ ያስፈልጋል እኮ እሱን ከአባታቸው ማወቅ አለባቸው
@ehtimulu1438
11 ай бұрын
እውነቱን ነው ዊና አጋጣሚ ሆኖ ዘመዳችሁን ካላወቃችሁ ድንገት የእናትክን ልጅ ወይም ዘመዳችሁን እንዳትጋቡ ማወቃችሁ ግድ ነው አሁን ቢናደድባችሁም ይረዳችኋል እሺ በደንብ አስረዱት በትልቅ ሰው ሄሉ ውዴ ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ አንቺም አግዥው እሺ
@munatube7030
11 ай бұрын
❤❤ደስ ስትሉ እኮ ታናሽ እና ታላቅ እርቦኛል ምን አይነት ናት ውኻ ቆፍረሽ ነው እንዴ ምታወጪው ነፍ አመት ኑሩ ደስታቹህ በዝቶ❤❤❤ሄሉዬ ጎበዝ የእኔ አስተዋይ ተባረኪ እማ ሂናዬ ከባድ ነው ግን ሄሉ እንዳለችው በኩርፊያ ሚመጣ ነገር የለም እና ተረጋግተህ አናግራቸው ፋዘር በጣም መልካም አባት ናቸው የሆነ የተቸገሩት ነገር ይኖራል እናተ ትጎዳላቹህ ብለው በውስጣቸው የያዙት ህመም ይኖራል እመብርሀን መኻላቹህ ያለውን ጭንቅ ገላግላቹህ ቤታቹሁን በሀሴት ትሙላላቹህ😢
@sSa-xu8xc
11 ай бұрын
እኔ በዊና አልፈርድም ወሣኝ ጥያቄነው እናትን ያክል ነገር እሥካሁን አለማወቃችሁ እኔንም ጨቆኛል እኳን እናተን አላህ ከእናታችሁ ጋር በሠላም እድያገናኛችሁ እመኛለሁ አባታችሁን በአግባቡ ጠይቃችሁ እናታችሁን ማገኘት ግድነው አላህ ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
11 ай бұрын
የነገዋ ቅድስት አርሴማ ከናተጋ ትሁን እናታችሁንም ታስገኝላችሁ ከጭንቅ ትገላግላችሁ ❤❤❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@eritaEritakapelo
11 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ሔሉ ፈጣሪ አድ ያርጋቹ
@SeniLove-jw8gv
11 ай бұрын
የዉነት ነወ ግን ?ለምን ዊናዬ አረ ካባትክ ጋረማ አትጣላ የኔ ዉድ አይዞህ በመነጋገር ፋቱት እሺ ኤሉዬ አሰታረቂያቸዉ አንቺ እኔ የናንተን ክፉ አያሳየኝ በጣም ነዉ የምወዳቹ እሰቲ የምቶዷቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤙
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@Ghhhg-ex8ff
11 ай бұрын
💥❣️ Vacation Time 💖💥
@Haymiseifu
11 ай бұрын
እኔ አለው አይደል እናቴን አባቴን ወንድሞቼን እህቶቼን ሳለውቅ እስከዛሬ አለው እናንተ ብያንስ መልካም አባት አላቹ 😭❤❤❤
@samprincess378
11 ай бұрын
ዊናዬ እና ሄሉ ሰወድቹህ ደም እግዚአብሔር መልስ አለው አንደ ቀን ❤❤❤❤❤❤
@umuemranumuemran6522
11 ай бұрын
😢😢😢😢የእወነት አሳዘናችሁኝ ፈጣሪ ጪንቀታቺሁን በደሰታ ይቀይርላቺሁ
@فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا
11 ай бұрын
የኔ አባት ምልካም ልጅ ነህ ዊናየ አላህ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ከአባትህምጋ አላህ ሰላሙን ያዉርድላችሁ
@zerefetekleyes7569
11 ай бұрын
እግዚአበሔርን ይርዳችሁ አይዞአችሁ እኔ አባቴን ስለምወድ አስለቀሳችሁኝ ግን ዊና በጣም መልካም ልጅ ነህ ለህትህ ስትል ታረቅላት እሽ አይዞህ እናትህን ታገኛለህ እንዲህም እራስህን አትጉዳ እሽ ለመብርሀን ንገራት ካፍህ ለማትጠፋው ትሰማሀለች
@sffdgg8523
11 ай бұрын
እናት 😢 ያለምንም ምክኒያት ልጆቿን ጥላ አጠፍም የሆነ ነገር ይኖራል😢😢
@BezawitJenber
8 ай бұрын
እስካሁን መደበቃቼውም ከባድ ነው ፈጣሪ እናታቼውን አግንተው ደስ እንዲላቼው እመኛለሁ
@zaynadnshukrie754
11 ай бұрын
ዊና ምርጥ ልጅ አይዞህ አትከፋ በርታ በል እና ፍቅራቹ መተሰሰበቹ ያምራል ቀጥሉበት እና ከበትህ አትቀያያሙ በጸበይ ያዘውና አናግራው ይሰመሀል አበትህ ቁጡ ናው እንጅ መትፎ ልብ ያለውም አንድ ቀን ይሰከል ተገስ
@whcgcvh7409
11 ай бұрын
ኣይዛቹ ትገኛለች እናታቹም ፈጣር ይረዳችዋል 👏😍
@SaraMulatu-xf1jm
11 ай бұрын
ተው እውነታችሁን ከሆነ ሚዲያ ላይ አታውጡ እዘው አቤታችሁ ፍቱት በናታችሁ😢
@MasaratiTubeመሠረትTube
11 ай бұрын
ዊን አንቴ ትክክል ነክ መቅ አለበት ትልልቆቺ ነቹ እናቴ ይቅርነ እንኮን በዚ ዘመን ትንሽ ልጂ እረሱ እናቴ አባት ከአጠጋቦ ከረቁ ይጠይቃሉ ዬት ናት ዬት ነው ብሎ😢😢
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@fefeagarotube5704
11 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ወንድም ኤሉዬ የኔ እህት በጣም ነው ምወዳችሁ አላ ከናታቹ ጋ በስላም ያገናኛችሁ የውነት አጠገባችሁ ሆኜ ባፈላልጋችሁ እዴት ደስ ባለኝ የኔ ውዶች እውነነት አንተ እዳልከው አባት አነግርህም ካለ አያትህን ጠይቃችው ካልሆነ በያንዳዳችን ቻይናል አፋልጉኝ እንላለን ምንም ቢሆን እናት እናት ናት 9ወር በሆዳ ያለውን እመም የወለደ ያውቀዋል❤
@mariyammariyam-zs5lr
11 ай бұрын
ወላሂ ይከብደል ፈጣሪይርደቺሁ ያረብ ከናታቺሁጋር ያገነኘቺሁ በጣምሆደን በላቺሁት
@እግዚአብሔርታውግነው
11 ай бұрын
እስከ ፣አሁን፣አየታችሁን፣፣ለምን፣አልጣያቃችሁም??
@AloniAloni-si2lv
11 ай бұрын
አብሽር አብሽር ሁሉም ያልፋል ወንድሜ በጣም ነው ሚወዳችሁ ሁላችንም video ቶሎ ቶሎ ሊቀቁ
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@selamawt12
11 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@aliciazeriu1810
11 ай бұрын
ግን ዊና አባትህ እናንተን ለማሳደግ ብዙ መስዋት ከፍለዋል መሰለኝ ሑሉንም ነገር አይምራቸው በፈቀደ ግዜ ይነግሩሐል አባትህ መናገር ያልፈለጉበት ነገር ይኖራል እርግጠኛ ነኝ እራሳቸው ግዜ ጠብቀው እንደሚነግራችሑ እርግጠኛ ነኝ ህሊናቸው ሳይፈቅድ ማጨናነቅ ግን የአባትህን ውለታ መግፉት ነው ዊና ግዜ ስጣቸው ሌላው ደሞ የቤታችሑን ሚስጢር በግል ብትወያዩበት ጥሩ ነው ምን አልባት ሚዲያ ላይ የማይወጣ ችግር ይሆናል ባካችሑ ይህን ጉዳይ በግላችሑ አውሩበት
@gebreslasegebremedhin5386
11 ай бұрын
የኔ አባት ዊና ልክ ነህ: ግን በጥበብ አድርገው : ፈጣሪ ጥያቄህ ይመልስልህ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እናታችሁን ካለችበት ያምጣላችሁ
@NicePhobe
11 ай бұрын
ሄሉ ፈጣሪ ሠላም በቤታችሁ ይዉረድ ዊናዬ ተረጋጉ በመነጋገር ፍቱት😢😢😢
@Amdo.m
11 ай бұрын
አኔ ግን ከአንድም ሁለት ሰዎችን ተላያይተዉ ለራጂም ግዜ የኖሩትን ባልና ሚስት ልጆች አደጎ አሰተረቀዉ እሰከ አሁን አብሮ እየኖሩ ነው እናተም አባታቸው በትግሥት በፋቅር አነግሩት እሱን በመያካፋ መንገድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ida939
11 ай бұрын
ሄሉዬ እዴት እደምወድሽ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤
@አብዱኢክሩይቱብ
11 ай бұрын
እናት አጠፍም ያለ ምክንያት ሄሎየ ዊና እውነቱን ነው ጀግና ግፍበት
@خديجهه-و1ز
11 ай бұрын
😭😭😭😭🥰🥰🥰ከምር አልቻልኩም አላህ ያገናኛችሁ ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤❤
@خديجهه-و1ز
11 ай бұрын
@@abebechTeshome-qf9yb2 ደመርኩሽ
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
@@خديجهه-و1ز አመሰግናለሁ ውድ እመልሳለሁ❤🙏
@anvsnv9586
11 ай бұрын
ሄሉየ ዊናየ እናታችሁንማ ነገ ዛሬ ኣትበሉ ፈልጉ ዊና ብቻ ሳይሆን ሁለታችሁም ባድ ሁናችሁ ጠይቁት በፀብ ሳይሆን በፍቅር ጠይቁት በፍቅር ካልነገራችሁ ሁለታችሁም ዝጉት ኣታዋሩት ሁለታችሁም ባድ ከዘጋችሁት ፍጭ ታገኛላችሁ ኣይዟችሁ ኣሏህ ከናተጋ ይሁን በእውነት እባየ መጣ፣ ግን ስጠይቁት በካሜራፊት እዳጠይቁት በውስጥ ጨርሳችሁ የደስታችሁ ተካፋይ ኣድርጉን ይሻኣሏህ ደግሞም ትገኛለች አብሽሩ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ኣሏህ ከናተጋ ይሁን ኣብሽሩ
@طيبهالحبشي-ز4ض
11 ай бұрын
አይዟችሁ ሊነጋ ሲል ይጨልማል የማይነጋ ሌሊት የለም የኔ ማሮች በትግስት ፍቱት ሁሉንም ደሞ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ አብሽር መልካሜ❤
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉
@طيبهالحبشي-ز4ض
11 ай бұрын
@@OMUOmarKZbin እሽ
@tigistgetachew3198
11 ай бұрын
ሄሉየ እግዚአብሔር አምላክ ይፍታላችሁ አይዞአችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@EmUibrahim1
11 ай бұрын
ፈጣሪ ደስ ታችሁን ይመልሰው የእናትችሁ ያስገኛት እናት መድሀኒትናት ለልጆቻ ለሁሉም ነገር ትግስት አስፈላጊነው 😢
@FafiAhmed-vr9uj
11 ай бұрын
ግን ማለት አባታችሁ ያለችበትን ካላወቀ ማለት ነው ለምን ኢቢኤስ ላይ አትቀርቡም የምር ከተጠፋች ፈቶ ካለ በአንድጊዜ ታገኟታለችሁ እንደሀሳብ ማለት ነው
@ZedZed-e9i
11 ай бұрын
አይዛቹ ለጊዜዉ ነው እንጂ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ጸሎት ብቻ አርጉ ደሞ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጆች ናችሁ በዚህ ሰዓት ያለ እናት ማደግ ማለት በጣም ከባድ ፋዘርም ዋጋ ከፍሎባችሁ ነው እና ክርብ ይገባዋል እሱ በሚያስከፋ መልኩ ሳይሆን ቀለል ባለ መልኩ ማውቅ ነው እሱም ውስጡ የሆነ የተደበቀ እውነት ሊኖረው ስለሚችል በተረጋጋ መንፈስ ማናገር ነው
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@Edeneye21
11 ай бұрын
አይዙቹህ ሁሎም ነገረ ይስተካከላል እግዚያብሄረ ይባረካቹህ የኔ ውዶቹ❤❤
@ZuzuAhmed-fu4dz
11 ай бұрын
እኔግን የናታቸውነገር በሂወት መኖር ያጠራጥረኛል ማለቴ ለመወሰን ከባዲ ቢሆንም የሆነነገር አለ የደበቃቸው ይህን ሁላ አመት ምንአልባት በጁተሳስቶ እዳይሆን ወይስ ብቻ አላህ ቁርጡን ያሳውቃቸው 😢
@ZinasheKedira-tk2ym
11 ай бұрын
የኔ ውዶች አይዞቹ ሁሉም ነገር ያልፋል ዊናዬ ተረጋጋ❤❤
@HdeugfYewf-gq1jf
11 ай бұрын
በእንግግር ፍቱት
@ganetyeshilxaa1441
11 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ስላምን ያውርድላችህ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@JjhggKhan-ob9bl
11 ай бұрын
እሺ እኛ ምን እናርግ ብሮ እረ ፍቱ ዋይ
@jdhxjzhhs1272
11 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ማንንም አላቅም ሥትይ አጀቴን ደላሽው አይዟችሁ ታገሡ ሁሉም ይሥተካከላል
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤
@ወለተስላሴ-ኘ4ዐ
11 ай бұрын
ወይኔ እኔም ከወንድሞቼጋር እንደዚህ እምሆንበት ቀን ናፈቀኝ 😢
@semira13585
11 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ከሰማን በዱአ ቶሎ ነው የምንፈታው አይዟችሁ ሁሉም ይስተካከላል ሳይፈተኑ ማለፍ የለም በትግስት እለፉት አይዟችሁ
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@sikosilo7977
11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ ማረያምን የኔ ወንድም ዋና ትክክል ነው ግን አባታችሁ ደግሞ ያለ ምክንያት ዝም አይሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@እናትያላህስጣታናት
11 ай бұрын
አብሽሩ ለሁም ነገ ጊዜ አለው በንግ የማይፍታ ነገ ይለ ቁጭ ብላቹ ካባታቹ አውሩበት አባታቹ መልካም ጀግና አባት ነው ውስጡ ደሞ የዋህ ነው በጥሩ ፊት አውሩት ዊና በቁጣ ሳይሆ በርጋታ አውሩበት አላህ በቅር ቀን ከናታቹ ያገናኝቹ እሻላህ ምኖቴ ነው
@OMUOmarYouTube
11 ай бұрын
ደሚሪኝ❤❤❤
@abebechTeshome-qf9yb2
11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@zahraliban5714
11 ай бұрын
ፎቶ የለም የናታችሁ አባታችሁ እንቢ ካለ ኢቢስ መሄድ ነው
23:01
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
Tsge royal
Рет қаралды 152 М.
23:01
🛑 🛑 ቤዚ በድንገት ሰመጠችብን ሞታብን ነበር በፈጣሪ😱
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 59 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
16:25
🛑ሄለን ከቤት እወጣለው ከዊና ጋር ተጣሉ😭
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
37:45
ሐረግ ( ክፍል 48)
ለዛ
Рет қаралды 169 М.
2:04
የተቢ እህት ነፂ ተሞሸረች ዊና ሢዘምር በነፂ ሠርግ እልልልልልልልልልልልልልል🙏
Natie familiy ናቲ ፋሚሊ
Рет қаралды 4,2 М.
19:02
🛑አዲስ ቤት ገባን
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 135 М.
17:25
💦አስደነገጥኳቸው በጣም ከፍቶኛል
Wina ዊና
Рет қаралды 91 М.
22:02
ሩታ ወደ ሀገሯ ልትመለስ ነው.ታላቅ እህቷ መጣች😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 262 М.
19:30
ማርክ ሄለንን ይቅርታ ጠየቃት በደስታ ሄለን አለቀሰች😱😳😳
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 215 М.
15:14
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 157 М.
29:32
🛑ማርክ ለሄለን ቀለበት እሰርላት ብለን አስጨነቅነው💍💍🙏🙏
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 228 М.
19:04
ደስ የሚል ጊዜ
Wina ዊና
Рет қаралды 171 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН