🛑ዊና እናቴ አልሞተችም አለ😭😭

  Рет қаралды 164,264

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
አሁን ደግሞ ማርክ አባቱን ያሥተዋውቀን የምትሉ👍👍👍👍👍አሣዩ ጥያቄችን እደሚመለስ ተሥፍ አለን
@haleema5475
@haleema5475 Жыл бұрын
በህይወት ያለ አይመስለኝም ባልስስት
@diboraDeborah-ob6ij
@diboraDeborah-ob6ij Жыл бұрын
ለኔም ጥያቄ ነበረ ግን የሰው ነገር ብዬ ዝም ነው😊😊
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye Жыл бұрын
በሂወት የለም😢😢😢
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye Жыл бұрын
በጥያቄያችን መሠረት ስለመጣችሁእናመሠግናለን ❤❤❤❤ፈጣሪያገናኛችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@haleema5475ደምሪኛ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ውይ ዊናዬ በልጅነትህ ነው የወንድምነት ብቻ ሳይሆን የእናትነትን ሀላፊነት ለመውሰድ ልብህን ያሳመንከው ወንድም አለም ክፉ አይንካህ የብረት ምሰሶ ያድርግልሽ ሄሉዬ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
ይቺን የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 Жыл бұрын
አሚንንን አሁንስ የምር መረረኝ የሰው ቤት 😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አሚንን
@سعيدمحمد-ب4ح
@سعيدمحمد-ب4ح Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q Жыл бұрын
ሄሉ ግን እድለኛነሽ የምር ይሆን የመሰለ ወንድም ስላለሽ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 Жыл бұрын
ቡሩኬ ለጥያቄ ይቅረብንን የምትሉ 👍👍👍 ገባገባ በሉ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@EmebatTesfaya
@EmebatTesfaya Жыл бұрын
የምን ጥያቄ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Жыл бұрын
አው😢😢😢😢
@MarituMaritu-eg4yi
@MarituMaritu-eg4yi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
የማርክንም አባት ያሣየን የትሉሉሉሉሉውጡጡጡ
@7yahgg280
@7yahgg280 Жыл бұрын
ሄሉ እና ዊና ለአባታቸው ያላቸው ክብር😍😘😊ዋውውው👌👌ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ💖💖💖
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
አብሮ አለመኖር ኖርማን ነው ግን አለችበት ማወቅ ደግሞ ግድ ነው እሷም እናንተን እየፈለገችና እየተጨነቅች ዘላለም እንድምትኖር ጥርጥር የለውም እናት እኮ ናት 💔 ለመገናኝት መንገዱ ሁሉ ዝግ ሆኖባት ይሆናል ስለዚህ ጠይቃችሁ አፈላልጓት አቦ ለኸይር ነው እናት ሁልጊዜም ትደሰት የምትሉ በላይክ👍
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እሷም ልጅች እያለች እያለባች ይሆናል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hanan-pz3ycደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ትክክል❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 Жыл бұрын
ትክክል እነዚህን የመሠሉ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እናታቸዉ በሂወት ካለች ግዴታ ፈልገዉ ማግኘት አለባቹ ሄሉና ዊና እሺ ቀስ ብላቹ ጠይቁት እናት የቱንም ያክል ጨካኝም ትሁን ክፉ የእናትነቷ ቦታ ግን ያዉ ነዉ 😢😢😢
@momd8392
@momd8392 Жыл бұрын
አንቱ እያልክ ጥራቸው የሄሉ አባት ትልቅ ሰው ስለሆኑ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ሃዬቲዬቶብ
@ሃዬቲዬቶብ Жыл бұрын
ይህኮ እኛ ሀገር በተለይ ወሎ ላይ እንጂ በሌላ አካባቢ አንቱ አይባባሉም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛው
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ Жыл бұрын
አረ ይበለል ሆሆ እኛ ስልጦወች የበል ዘመድ ሁሉ እንለለ
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz Жыл бұрын
እንኳን አባቲን ሚዜ አንቱ ነው ሚባለው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ነበር አንቱ ባህላችን ክብራችን አሁን አሁን እዳያራርቀን እይተባለ አንቱ ከረ ባህላችን
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
ያለ እናት ያሳደጋችሁ አባትችሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለት ቃላት አጣሁኝ የኔ ምሰክንኖች
@gebyanshe6711
@gebyanshe6711 Жыл бұрын
የኔምርጦች ዋናው መኖሯ ነው አንድ ቀን አግኟትና ደሰታቹህን አካፍሉን😢😢😢😢😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ በቅንነት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማርዋ ዴምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@እሙአብበክር
@እሙአብበክር Жыл бұрын
እኔግን በሜዳለይ መጠየቅህን አልወደድኩትም ምክናየቱም አባታቸው ቢያየው. አተጠይቁብለሁ ጠይቀው ችግር ብፈጠር ነገሩ አተገፈፍተህ አጠላን አደይልህ እናታቸው በምን ምክናየት መጥፈቶን ስላልታወቀ.
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ Жыл бұрын
እረ ወላጅ እናታችሁን ፈልጎት አይታወቅም በምን እደተለያየች ካባታችሁ ፈልጎት ሀቅም አለባችሁ ትልቅ ሥለሆናችሁ😥እናት ወዶ ከልጅ አይለይይ😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@hayathayat7349
@hayathayat7349 8 ай бұрын
አወ በሚደያ ይቅረቡና ይፈልጉ እናታችሁን አደሬኢቢሲ ቀርባችሁ አስተላልፊ
@martabekele4734
@martabekele4734 Жыл бұрын
ዋኒ ሄሉ አይዞችሁ ሁሉንም ፈጣራ ያዉቃል አባታችሁ በጣም መልካም አባት ናቸው ከሚባለው በላይ ደሞ ማርክ አክብራቸው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ሄሉ ዊናዬ አይዞኝ 😢😢😢ማርኬ የማይሆን ጥያቄ እየጠየቅህ ውስጣቸውን ኡታድማው ፕሊስ እና ለሄሉ አባት ትልቅ ክብር ይኑርህ ስጦታም ስጥ ለሄሉ አባት ❤❤❤❤❤
@Tigitube-km3ij
@Tigitube-km3ij Жыл бұрын
በትክክል ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ልዩ
@zemyeendris
@zemyeendris Жыл бұрын
ጉድ እራሳችሁ ትጠይቁና አትጠይቅ ይሄን ካላችሁ አትጠይቋ ዝም ብላችሁ የተለቀቀላችሁን አይታችሁ ዝም በሉ
@امطالب-ل3ص
@امطالب-ل3ص Жыл бұрын
ምንችግር አለው ብጠየቁ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Жыл бұрын
አው ስጣቸው😢😢😢 የምሬን ነው ስጣቸው😂😂😂😂😂😂
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስታሳዝኑ😢😢😢 ግን ጠይቁት አባታችሁን😢ችግር ሊኖር ይችላል እነሱም የተለያዩበት በቂ ምክናያት ሊኖራቸው ይችላል😢😢😢
@naaammmm225
@naaammmm225 Жыл бұрын
አይዝችሁ ግን እናታችሁን ፈልጉ ያለምክኖቱ አረቃችሁም እናት እናትናት ፈልጊ ምንእደሆነች😢
@LaylaNasry
@LaylaNasry Жыл бұрын
ትክክል
@rahima1683
@rahima1683 Жыл бұрын
ትክክል ❤❤
@ghb8135
@ghb8135 Жыл бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@LaylaNasryደምሪኛው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@rahima1683ደምሪኛ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Жыл бұрын
ማርክ ግን ለምንድነው የሄሉን አባት አንቱ እያልክ ማታወራው ? በጣአም ነው የምደነግጠው አንተ እያልክ ስታወራ
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 Жыл бұрын
ስወዳቹ ዊና ምርጥ ወድም ዊናን የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ ባአላህ ደምሩኝ ስወዳቹ በምታምኑት ደምሩኝ🙏
@kemliatube2034
@kemliatube2034 Жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 Жыл бұрын
@@kemliatube2034 እሺ እማ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ነይ እንደማመር🎉🎉🎉🎉🎉
@kemliatube2034
@kemliatube2034 Жыл бұрын
@@zedbabo9298 እሽ
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 Жыл бұрын
@@zedbabo9298 እሺ ወዴ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
በተረጋጋ መንፈስ ጠይቁት ምን አልባት እስካሁን ያልነገራቹህ ለእናተ በማሰብ ይሆናል ነፍስ እስክታውቁ ብሎ ይሆናል እናታቹህም ጥላቹህ የሄደች የራሷ ምክንያት ይኖራታል😢
@HasnaMohammed-is3fr
@HasnaMohammed-is3fr Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ጠይቁት😢
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
እውነት ነው ጠይቁት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@HasnaMohammed-is3frደምሪኛ
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm Жыл бұрын
ዋናው መኖራቸው ነው አይዞችሁ❤❤❤😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
❤️❤️❤️😢
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማርዋ ዴምሪኝ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
🎉🎉 ዊናየ ትንሽ ቆዩ ። አባትህ እንዳይከፉ። ወደዱም ጠሉ ለምርቃታችሁ ። ለሰርጋችሁ ያሳዩአችኋል።።እንዳይጨናነቁ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ ማርያምን ታድለሽ እንደዚህ አይነት ወንድም አለሽ 🌺🌺🌺ታላቅ ወንድም መከታ ነው እኮ 😢ግን ሄሉ እናታችሁን ፈልጉ ምንም ቢሆን
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
Correct man እንደናት 😢
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት Жыл бұрын
*ከችግር በሁላ ምቾት አለ ማርክየ እንወዳካለን የዋህ የፍቅር ሰው ነክ*
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛውዴ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
እናት ዘላለም ትኑርልን ለሁላችሁም እናቶች እረዥም እደሜ❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ልዩ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛቤተስብእናሁንውዴ
@sofi8983
@sofi8983 Жыл бұрын
​@@fatumawaseወደኔም ኑ
@sofi8983
@sofi8983 Жыл бұрын
​@@BirukTuba5335እኔ መጣሁ ወደኔም ኑ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
@@BirukTuba5335 ነይ እሺ
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ Жыл бұрын
እማየ ምን አጋጥሞሺይሆን ጥለሺየሄድሺው ያረቢእናትንስሚትለመካትሳይሆን የናትክፉየላትም
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
እናት አትሙት ክፉ አይንካት አይዙዋችሁ ውዶቼ 😢❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
በርቱ ጉጉጎበዟቾ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@rhkrt598ደምሪኛ
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo Жыл бұрын
ዛሬ አለቀስኩ እህህህህ ውይና አይዞህ ወድሜ ደሞ እናታችሁን ፍልጓት አይታወቅም የውስጧን😢😢😢
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube Жыл бұрын
ሚስኪን አሳዘነኝ ዉይና ለህቱ ያለዉ ፍቅር ለህቱ ያለዉ ጥንቃቄ😢😢😢😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ Жыл бұрын
ታድላ ወድሟ ይወዳታል 💔💔💔💔😔😔😔😭😭😭😭😭
@tegestashenafi
@tegestashenafi Жыл бұрын
እኔ ውድ አይዟችሁ
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- Жыл бұрын
*የኔ ውዶች ዊናዬ & ሄሉዬ ሁላችን ግራ ገብቶን ነበር እና አይዛቹ ከወለደች ይልቅ ያሳደገች ትበልጣለህ ሄሉዩ የኔ smart ማርያምን አገላለፅሽ ደስ ብሎኛል እና ዊናየም እህትህ እንዳይከፋት ብለህ ብዙ ነገር ትሆንላታለህ እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልገውን ቦታ ደርሳ ያሳይህ አባቴ አንተም በርታልን ሄሉዬም የማርኬ ንግስት ማርኬም ምርጡ አፍቃሪ እየተጋገዛቹ በርቱ ውዶቼ ህይወት ውስጥ ውጣ ውረድ ግድ ነው እንደዛ ሲሆን ነው ደሞ ሞኖር የሚጣፍጠው 🫶💝*
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢ውይይይይይ እኔ ኮ ሁሌ ስለናታቸው ያሳስበኝ ነበር ምክንያቱም ቢያስተዋውቁን ብዬ ነበር እፍፍፍ❤❤❤❤አይ እናት ክፉ አያግኛት❤❤❤ አይዞን ዊና ሔሉ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛውዴ
@RabeaNow
@RabeaNow Жыл бұрын
ውይና ሄለን አላህ ከናታችሁጋ ያገናኛችሁ። ግደታችሁ ነው በየትኛውም መገድ እናታችሁን ፈልጉ ጠይቁት
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ መልካም የከተራ በዓል ይሁንልን ❤አሜን እናት እናት ነች ሄሉዬ የኔ ውድ
@BetiMoges
@BetiMoges Жыл бұрын
ማርክእውንቱንነውመጠየቅዐለባቹህፅንዐይደላችሁምግንዐይዣቹዐይክፋቹ
@sinidu6477
@sinidu6477 Жыл бұрын
Ameeen 🙏
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ፈጣረ ከእናታችሁጋ ያገናቻችሁ😢 ይከብዳል ያለ እናት❤
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@GgFf-vr6vu
@GgFf-vr6vu Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم
@AminaWorake
@AminaWorake Жыл бұрын
SAW❤
@saadamohamed4050
@saadamohamed4050 Жыл бұрын
saw
@ZaharaSeid-x3s
@ZaharaSeid-x3s 11 ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 8 ай бұрын
ዊናየ ሄሊየ እኔም እናት አልባ ነዉ ያደግሁትቁስሌን ነካቹሁን ማርምን በጣም ነዉ ያለቀስሁት 😢😢የራቀያቹሁበት ምክንያት ይኖራታን ዝብላ አርቅም እማየ እናታቹሁን ፈልጉ 😢😢😢😢😢ከዚህ ላደረሳቹሁ አባታቹሁ እድሜና ጤና ይስጥላቹሁ ግን እማየን ፈልጉእወቆት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Жыл бұрын
እናት ከፈጣሪ ቀጥላ የህይወት ትምህርት ነች 😢ሄሉየ የየየየኔ ደርባባ አይዞችሁ አባታችሁ ጠንካራ ናቸው ።ያለ እናት ለዚህ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት ደስ ይላል 😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Жыл бұрын
@@BirukTuba5335 አብሽሪ ጠይብየ ደግሞ ለመደመር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@BirukTuba5335ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛውዴዋ
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@teweresbeyene9149
@teweresbeyene9149 Жыл бұрын
ሀይ ማርክ እንዳንዲ የዊናን ዩቱ አንቀሳቅስለት አደራ እናት ባታሳድግም እናት እናት ናት አባታችሁ ግን እናትም አባትም ሁኖ ስላሳደጋችሁ በጣም ክብር አለን ዊና አደራ አባታችሁ አስደስቱ እኔም እ ከኔጋር ይመሳሰላል
@Vip-wl2cp
@Vip-wl2cp Жыл бұрын
መጠይቅ አለባቸሁ ለምን ማለትም እርሷ ከሌላ የወለደች ከሆነ ሳታቁብትጋቡስ ችግርነው እህልውሀ አይታወቅም የት እንደሚወስደን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi Жыл бұрын
😢😢አይዞዋቹ እግዚአብሔር አድ ቀን ያገናኛችዋል ማርቆስ ወንድሜ ደሞ የሄሌን አባት አንተ አትበል እሳቸው ማለት አለብህ
@iloveyoum159
@iloveyoum159 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ ማርክ ቡርኬ ኤፋ ካለች እናታቸው አገናኛቸው 😢😢
@ZainhZainh55-vd2mn
@ZainhZainh55-vd2mn Жыл бұрын
እደ እናተም በጣም ልብ የላችሁም ማለቴ እናት ያለምክናት እናተን አትርቅም ወይ አባታችሁ አስፈራርቶት ይህናል እንዳታገኛችሁ እናተ ህፃን አይደላችሁም ፈልጉ እናታችሁን እናተም ጨካኝ ናችሁ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Жыл бұрын
ከአብርሽ ቤት ማነው እየሮጠ የመጣው
@whejejsjss906
@whejejsjss906 Жыл бұрын
እኔ😄
@wewee6122
@wewee6122 Жыл бұрын
እኔ😂
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Жыл бұрын
Enya😂😂😂
@BETItube-h2g
@BETItube-h2g Жыл бұрын
Enem😂😂😂
@EmebatTesfaya
@EmebatTesfaya Жыл бұрын
እኔ😂😂😂
@Hujuu-p9f
@Hujuu-p9f Жыл бұрын
አይ ማርክ እደዚህ አይነት ነገር መጠየቅ የለብህም ነበር ቢያንሥ ከካሜራ ጀርባ ጠይቀህ አተ መልሥ መሥጠት ትችል ነበር አባታቸው ቪዶ መሥራታቸውን ፈቀደላቸው እጂ የቤተሠብ ጉዳይ እዲያወሩ አደለም እሡ ሢያነሡበት በሌላ ቀን ነው ብሏቸው የተነሣው ቆይ ይሄንንን ቪዶና ሽጉጥ ያወጣብህ ላይ ያለውን ቪዶ አጥፍ ታጣላቸዋለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
ማርክ እምወድልህ ነገር ሰው ስታይ ከማቀመጫህ ብድርግ እምትለው ነገር ደስ ስትል ለሰው ያለህን አክብሮት ፣ይገልፃል ❤❤❤❤
@dubaidubai3567
@dubaidubai3567 7 ай бұрын
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 8 ай бұрын
እናታችሁን ጠይቁ እናታችሁ በሽግር ይሆናል የተወቻችሁ ሰዉ ልጅን አይተዉም እናታችሁን አባታችሁን ጠይቁት ለምን ነዉ የደበቀዉ የሆነ ምክናያት አለዉ 😭😭😭😭 ተሸግራ ይሁናል ያረጋት ነገር አለ አባታችሁ 🖤🖤😭
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ Жыл бұрын
ለምን ወደሚዲያ አመጣችሁት እንድህ ያለ ነገር ለምን በዛዉ ጨርሳችሁ መጨረሻዉን አላሳወቃችሁንም😢😢😢😢
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ Жыл бұрын
እባካችሁ 😢ልዩ ገጠመኝ ወይም ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡ መፍትሔው እዛው አለ በምን ምክንያት እንደወጣች ከቤት እናታችሁ😢
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 Жыл бұрын
ምን አይንተ ወንድም ነህ በአላህ😢😢😢😢አባ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
ዬሄሉና ዬዊና እናት በድግል ማሪያም ዬት ነሽ ምናልባት ይህንን እምትካታተኝ ከሆነ የሚዲያ ሠው ከሆንሽ እባክሽ እያቸው ልጆችሽ አድገዋል ካንቺ ምንም አይፈልጉም የማንነት ጥያቂያቸውን መለሰላቸው በመብረሀን እናትን አለማወቅ ዬድሜ ልክ እራሀብ ነው በፈጣሪ ዝም አለሁ በላያቸው ካለሽ 😢😢😢😢 ሄሉና ዊና በርቱ እነንተ ጠንካሮች ናችሁ ጊዜ ይፈጃል እንጂ አንድ ቀን ታገኟታለችሁ ❤❤❤❤ የምር ከልብ ነው ዬምወዳችሁ ቃል ዬለኝም❤❤❤
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ Жыл бұрын
ወይኔ አሳዘኑኝ እውነት ፈልጓት ምን አልባት እሷምኮ ያልተመቸ ቦታ ሁና ይሆናል ያልፈለገቻችሁ ኧረ እንደምንም አባታችሁን ጠይቃችሁ አግኟት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
🎉🎉 ማርክ እባክህ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ። በሚዲያ ላይ ባይሆን ።።እባክህ እንዳታስለቅሳቸው።።
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ዋናው እንኳን በህይወት ኖረች ዊና አታልቅስ ❤❤
@HayatEtho-bj6ox
@HayatEtho-bj6ox 7 ай бұрын
ሄሉ በጣም ሚስጊን ወንድም አለሽ እግዚአብሔር ሺአመት ያኑርልሽ😢😢❤❤❤❤
@ahmadm5724
@ahmadm5724 Жыл бұрын
ዊና ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ. ትለያለህ የምር❤❤❤❤❤
@Noour-b6e
@Noour-b6e Жыл бұрын
እኔ ምለው ስንት አመት ከሄለን አብረን ኖረናል አንድ ግቢ ስንኖር አላውቅም ሄለን. ሞላሽ እናትሽ ነበር ምትመስለኝ እዮብና ሮዛ እህትና ወንድሞችሽ አይደሉም ማለት ነው ጉድ ነው ለማንኛውም ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል😢
@Mimis5n
@Mimis5n Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር እዚህ መጠየቅ የለበትም አበተቻው እሄንን ከሰሙ እንደገና ከአንተ ጋ ፀብ ይፈጥራሉ እሄንን መጠየቅ የለብህም ነበረ የቤተሰቦች ምስጥር ነው ደግሞ ብትጠይቀቻውም ከካሜራ ጀርባ ነበረ😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ስለ እናታችሁ መጠየቅማ አለባችሁ እሷ ተበድላም ሊሆን ይችላል እኮ አንዳንድ አባት በጣም ያስፈራል እናት እንደሱም መብት እንዳላት አያውቁም። ጊዜ አትውሰዱ ለምን ራቀች እናትነትስ ለምን ተነፈገች ትልቅ ናችሁ እንዳትሸወዱ እናታችሁን ፈልጉ። እኔም አባት አለኝ ሀይለኛ ስለሆነ እሷን ማየት እፈራ ነበር።
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እናቱ እያልክ ጥራቸው የሄሉ አባት ትልቅ ሰው ሰለሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@AddisAbu-wg5sg
@AddisAbu-wg5sg Жыл бұрын
ጥያቄ ለማርክ ከሌላ ዩቱበር ጋር ሆነክ የነ ሄሉ አባት ይጠየቅ እናታቸው ያለችበትን ይናገር ከልጆቿ ጋር እናት መገናኘት አለባቸው የአባትና የእናት ግጭት የራሳቸው ጉዳይ ሆኖ ልጆቹ ይሄንን ያህል አመት ለምን ይቀጣሉ ሳያቋት ማርክ አደራ ይጠየቅ አክብሩት አባተ ነው አትፍሩት
@Zade-h7p
@Zade-h7p Жыл бұрын
ወላሂ ያብዙ ግዜ ያኔም ጥያቄ ነበር ያና ሄሉ እናት ዬት ናች እያልኩ በሚለቁት ቪድዩ ኮሜት እያፃፍኩ ነበር 😥 ዊናዬ አብሽሩ እኔ ወድ ሲጋፋው አልዋድም 😢😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
@HanaGetahun-e1x
@HanaGetahun-e1x 9 ай бұрын
አይዟችሁ እኔም ከአባቴን አላቀወም በህፃነቴ ነው የተለያዩት የናትም ፍቅር አላቅም 7በሰአት አመቴ እናቴንም የተለሃት እና በጣም ከባድ ነው አስተዳደግም ተሰቃየቸ ነው እዝህ የደረስኩት እራስም እስከማጥፍት ድረስ ደርሻለሁ እና ብቻ እህት ወንድም በቃ ምን ልበላችሁ ከሁሉም የራኩ😭😭😭❤❤❤ ዊናዬ የኔ መልካም ሄሉዬ ማርክዬ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
እንደ ለምን ይህንን ያክል እናትና ልጅን ማለያየት እናትስ ምን ላይ ትሆን ወይ እማየ ፈልጋችሁ አግኙ እችግር ላይ ልትሆን ትችላለች😢😢😢😢😢 እናት እንደ ቀላል ከካሜራ ጀርባ አባታችሁን ለምኑት አግኞት
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም በቅንነት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛው
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
በጣም እኔ ብሆን እዳወኩ ነው እናቴን እምፍልገው እናት እድህ እደቀላል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@usደምሪኛer-xc9xt4vp8s
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
ጀግና አባት አላቹህ ግን እናታቹሁን የት እዳለች መጠየቅ ግድ ነው ሄሉ በናትሽ በኩል ተበድለው ሊሆን ይችላል ስለዚህ እናት እናት ነች 😢😢😢
@ማሚእወድሺአለሁ
@ማሚእወድሺአለሁ Жыл бұрын
ዋኒ ሄሉ አይዞችሁ ማርክ ደግሞ ለሄለን አባት ስጦታ ስጣቸዉ 🎉🎉🎉🎉
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 Жыл бұрын
አወይሰጣቸዉጋቢያልብሳቸዉየምትሉ
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን Жыл бұрын
ግን አንድ ስጋት ይሆነብኝ ነገር ያባታችሁን ባግራወድ እዚህ አትናገሩ የምር አባታችሁ ትንሽ የዱሮ ሰዉ ነዉ ክብሩን የሚነካ ነገር እሚፈልግ ይመስለኛል ተጠቀቁ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን Жыл бұрын
@@fatumawase ደምሪሻሁ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
እውነት ነው ሄሉየ የኔ አስተዋይ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እሽ ማማየ አባታችሁ ይበቃችሗል
@rahima1683
@rahima1683 Жыл бұрын
ትክክል
@foziya-seid
@foziya-seid Жыл бұрын
አረእናት ታስፈልጋለች ሆ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@rahimaደምሪኛ1683
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@foziya-seidደምሪኛ
@etetewami9042
@etetewami9042 6 ай бұрын
።።።።። ዊናየ እናታችሁ ኖሩም አልኖሩም እናንተ አድጋችኋል ካሉ እሰይ ከሌሉም ስላላሰደጓችሁ ብዙ ትዝታ የላችሁም።።ጠንክሩ አባታችሁ ግን በግልፅ ማስረዳት ግዴታ አለባቸው።።ስትሰሙ ሐይምሮአችሁ ያርፋል።።።
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
በሰዉ ህይወት የምትገቡ ልብ የምትሰብሩ ልቦናችሁን ይመልሰዉ😢 የዉና ሞታለች ያላችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ትንሽ አስቡ ሰዉ ይሰማዋል በሉ 😔አይዟችሁ ሄለን እና ዊና ፈጣሪ አምላክ ያስተካክልላችሁ🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሠው ምነው ሌላ ነገር ቢጠይቆት
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋርጠይቀናቸው ነው😢 ግን ያሳዝናን❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 11 ай бұрын
ሄሎየ ዊናየ. እባት ያለምክንያት ትታአትሄድም ግን ዝምአትበሎ ፈልጎት ቤስ ፎቶዋ ባይኖራችሁ እኮ በስሞ 😢እሶን ልጆቸ እያለች ይሆናል እህነዜ
@fatejo-qe2jd
@fatejo-qe2jd Жыл бұрын
አንኳን በሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለብርሃነ ጥመቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤🙏
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
ኧረረረረ ኡኡኡኡኡኡ ለምን እናታቸው አያፍልጉም ጭራሽ እስካሁን እናታቹ የት እንደምትኖር ማወቅ አቃታቹ አትረቡም ሁለታቹም 100% 😢 አባታቸውፈርተው ሆሆሆሆ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ኡፉ አይዘዋቹሁ እናትም አባትም ሆኖ ያሳደጋቹሁ አባታቹ አለ😢😢😢😢😢 አላአህ እድሜ ይስጥላቹሁ የኔ ውዶች😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ድምሪኛ
@እሙማሊክኢንሻአላህ
@እሙማሊክኢንሻአላህ Жыл бұрын
ዊናዬ አብሽር ወንድሜ በእርግጥም ልብ ይሰብራል ግን ፍዘርን አረጋግታችሁ እናታችሁን ፈልጋችሁ አግታችሁ በቃ ጠይቋት እናት እናት ናት እናተ ልጅ ናችሁ ምክንያቷን ጠይቁ እናትነት ሚስጥር ነው 😢😢😢😢
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq Жыл бұрын
የኔ ውዶች በርቱ ወላሂ በጣም ነው ምወደችሁ ❤❤🎉ፍቅረችሁ ቢስምለህ ስያስቀነ ማሻ አላህ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@HsshhhHdhd
@HsshhhHdhd Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HsshhhHdhd
@HsshhhHdhd Жыл бұрын
​@@BirukTuba5335❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ማርቆስ ግን ስለናታቸው በሚዲያ ባትጠይቅ ጥሩ ነበር አባታቸው ይሄን በሚዲያ ሲያየው የሚሰማውን ስሜት ታውቃላችሁ እነሱ በውስጥ መጨረስ ይችላሉ ለነሱም ማሰብ ነበረብህ እንኳን እነሱ ነኔ ስሜታቸውን ሳይ አዘኩኝ እግዚአብሔር ከናታቸው ጋር ያገናኛቸው ምንም ቢሆን እናት እናት ናት
@RutaTube472
@RutaTube472 Жыл бұрын
ዋናው መኖራቸው ነው❤👍👍👍
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
የ9 ወር ቤታችሁን ፈልጉ ምንም ትታችሁ ብትሄድ እዚህ ምድር አምጣ ወልዳችሃለች ፈልጋችሁ አግኟት ኢሻ አላህ እህት ወንድም ይኖራችሃል ከናታችሁ ዊይና ወንድም ዝም ብየ ሳይህ ታሳዝነኛለህ ደግሞ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናታችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di Жыл бұрын
@@BirukTuba5335 እሽ
@hayatyoutube8501
@hayatyoutube8501 Жыл бұрын
በካሜራ እንዳጠይቁ አባታችሁን ስሜታዊ ሊሆን ይችላል ጠይቁ ግን ሚዲያ ላይ ሳይሆን እቤት ጠይቁትና ካለች በህይወት ፈልጓት 😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 Жыл бұрын
ዋናው በህይወት መኖራቸው ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሄሉና ዊና አይዟችሁ😢❤ ዊና ምርጥ ወንድም ነህ በእውነት ለእህትህ ያለህ ፍቅርና እንክብካቤ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ክክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@tgtube4089
@tgtube4089 Жыл бұрын
አረ በደንብ ጠይቁት ወይ ምን ሆናችሁ ነው እስከ ዛሬ እረሱ መቆያት የለባችሁም ሆ እናት እኮ ምንም ቢትሆን እናት ነት ደግሞ ያለ ምክንያት አትለይም ከአቅሟ በላይ ሆኖበት መሆን ይችላል ልቦና ጨክኖ ከእናንተ አትለይም እባካችሁ በሚገባ መፈለግ ይኖርባችኋል😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@የምንጃርልጅTube
@የምንጃርልጅTube Жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛችሁ አይዟችሁ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ❤❤❤❤
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ሂሉዬ ዊናዬ እናተ አድጋችኋል እሰካሁን ስለ እናታችሁ ማወቅ አለባችሁ እስካሁን ስለ እናታችሁ ሳታውቁ እንደት አስቻላችሁ ይሄ እኮ አያስፈራም ስለናታቸሁ ማወቅ ግደታችሁ ነው አባታችሁም የእናቴን ሰሜት መጠበቅ የሚችል ሰው ነው ስለናታችሁ መጠየቅ ደሞ አያስከፋውም መብታችሁ ነው ምንም ትሁን እናታችሁ በሂይወት ከለች ፈልጋችሁ አግኟት በጌታ 😢
@romanbelayneh9646
@romanbelayneh9646 Жыл бұрын
እናት እናት ናት ምንም ብሆን 9ወር ተሸክማችኋለች አሁን አድጋችሃል እናታችሁን ፈልጉ
@ghb8135
@ghb8135 Жыл бұрын
አወ ፈልጉ
@7eyahh399
@7eyahh399 Жыл бұрын
ኧረጠይቁት እናትን ያህልነገር እህኔ እሶም እየፈለገይ ይሆናን 😢😢
@ሀዊዑሙረያን
@ሀዊዑሙረያን Жыл бұрын
ኮሜንት አልፅፍም ግን ዊና እና ሂለን እነታችሁን በሄወት ካለች መፈለግ አለባችሁ ምክንያቱም እነት ነት እና እነተደግሞ ትልቆች ነችሁ ጥላችሁ የሄደችበት የራሷ ምክንያት ይኖራታል
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ኡፍፍ ጠይቁት በሂወት ካለችማ እኔ እኮ የሞተች ነበር የመሰለኝ በባለፈዉ ፊዲዬዉ አይዞቹ አባታቹ ጠይቁት በቂ ኢፎርሜሽን አግኙ እሶ ዝም ብላ አትተዋቹም እሶ ጋ የሆነ እዉነት አለ ብዬ አስባለሁ እንደተረዳሁት ከሆነ በናታቹ አትፍረዱ አባታቹ ዝም ብዬ ሳየዉ አባገነን ይመስላል ማለቴ ቁጥ ሀይለኛ እኔ ብቻ ያልኩት ሚልዉዘተ አባት ይመስለኛ ይሄ ባህሪ ለሴት ከባድ ነዉ እየፈረድኩኝ ሳይሆን በርግጠኚነት ባባታቹም ጥፋት አለ እናተ የመሰሉ ልጆች ጨክና አትሄድም ነበር መቶ በመቶ
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh Жыл бұрын
አይዞዋቹ በሂወት ትኑር እንጂ ታገኙዋታላቹ አትጨነቁ ደስታቹ እኝጂ ጭንቀታቹ አንወድም እግዚኣብሔር ያገናኛቹ የኔ ውዶች
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ማርክ እሄ ነገር አጠይቅ አረፈህ ተቀመጥ አባትየዉ ማይፈልግ ከሆነ ዝም በል እኛም ደግመን አጠይቅ እነሱንም አታሰከፍቸዉ😢❤ አይዟቹሁ ዊና ሄሉ❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
አይይይይ😢😢😢ወልዶ መለየት በጣም ያስጠላል😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Жыл бұрын
ኧር ጭካኔ ግን እንዴት አስቻላችሁ በማርያም ኧር ኡኡኡ ፋዘርን ጠይቃቸው ፍልጋቸው
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
@AzeAxumኣዙኣኽሱም Жыл бұрын
እደዛ ኣይነት ኣትልቀቁ ኣባታቹ እዳየየው😢❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@enatbayou3465
@enatbayou3465 Жыл бұрын
ትክክል
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ Жыл бұрын
ይቅር በላኝ ዊናዬ በባለፈው Video ላይ እንዲህ ሁኘ እናቴ ብታየኝ ደስስ ይለኝ ነበር ስትል የሞተች መስሎኝ ነበር😢 እናም አይዟችሁ በህይወት ካለች ወላጅ ከምንም በላይ ነው ያለችበትን አጣሩ 😢 በሰደት ሁኘ አባቴን አጥቼ ጸጸቱ አይወጣልኝም እናም ሳይሆን ነው መፈለግ😢😢😢😢
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገነኛችሁ😢😢
@aminat8786
@aminat8786 Жыл бұрын
የናታቹህን ዘመዶች አታውቁም ማለትነው ወይስ በነሱ አማክኚነት እሷን ማገኘት ትችሉነበር ብቻ ከናታቹህ ጋር ተገናኚታቹህ የምናያቹህ ያድርገን ኢሻእላህ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Жыл бұрын
እንኳን በሕይወት ኖረችላችሁ አባታችሁ ጥሩ አባት ነው በስነ ስራት ነው ያሳደጋችሁ ስለዚህ እንኳን ደስ አላችሁ ባልና በሚስት መካከል ግጭ ይፈጠራል አባታችሁ ግን አንደኛ ክብር ይገባዋል እግዚአብሔር ይባረክው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- Жыл бұрын
ማርዋ ዴምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@Semufika45
@Semufika45 Жыл бұрын
ኧሯ ተመልካቾች የምንጠይቀው ጥያቄ እንወቅ ልጆቹ ስሜታቸውን አትጉዱ አይዞዋችሁ ሄሊየ እና ዊናዬ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Жыл бұрын
ውስጤ ነግሮኝ ነበራ አይዞአችሁ ❤❤❤😢😢😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ Жыл бұрын
ሄሉ ልክ ናት ከወለደ ያሳደገ ነው መውለድ ትልም ይወልዳል ገን አናት እናት ናት አነም አይዞቹ ትገናኛላቹ አሁን እናተ ጠካራ ጀግና ናቹ አትከፊ❤❤❤
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 196 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
🛑ዊና እናቴን ማግኝት አለብኝ እስከዛ ምንም አታርጉ😔
17:03
ችግር ተፈጠረ ሀይሚ ዩቱብ መስራት ልታቆም ነው 😱😭😭
16:06
🛑ላገባ ነው ቬሎ ምረጥልኝ አስደነገጠችኝ😂😂
17:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 342 М.
🌺ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለን
23:55
Wina ዊና
Рет қаралды 144 М.
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
Miftah Key
Рет қаралды 173 М.
የአብርሽ እና ሩታ የቀለበት ቀን ተወሰነ💍💍💕
20:54
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 465 М.
🛑 በድንገት ሀሳቧን ቀየረች አላምንሽም 😱❤️
21:28
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 67 М.
🛑ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ ዊና ደነገጠ ጥሎን ሮጠ😭
13:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 215 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.