📢 ዊና ማርክን አስደነገጠዉ

  Рет қаралды 80,142

Efrem_Tube

Efrem_Tube

9 ай бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@LijTofik‬ ‪@abtube7318‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 578
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 9 ай бұрын
ከዚህ በዋላ በቃኝ አላሰቃይህም 😂😂😂😂
@Efrem946
@Efrem946 9 ай бұрын
አትጨቅጭቀኝ😂🙌
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 መገንእኔ😢
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 9 ай бұрын
እረ ተው ልጁን አከሳችሁት ይበቃችሗል !!!!!!!
@Kimem12
@Kimem12 9 ай бұрын
Yibkawa kenante prank yetenesa kestuwal liju😢😂❤
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 9 ай бұрын
ብድሩን ማ ሳይ መልስ አይተውህም
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 9 ай бұрын
እሠኪ የሠው ቤት ነመረራችሁ የመዳም ቅመሙች እሥኪ በላይክ አሣዩኝ
@seniDesta
@seniDesta 9 ай бұрын
ማርክ ግን በፕራክ ብዛት ሰውነቱ እየቀነሰ ነው የኔ ሚስክን😢😢😢 አረ ተው ተው
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 9 ай бұрын
የምረ አሳዘነኝ 😢
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 9 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
@samsazerotwo5921
@samsazerotwo5921 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣❤
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
በጣም በፍቅር አይቀልድም 😭😭 አሁን አንድ ብቻ ሂሉ 👍👍👍
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 9 ай бұрын
የልጅቱ ፍቅር ነው ሰውነቱ የቀነሰው😂😂😂😂😂
@user-ye6sg2zb3f
@user-ye6sg2zb3f 9 ай бұрын
ኧረ ዊይና አልተቻልክም በርታ ❤❤❤ የሄሉ ወድም ጀግና ወዳቹሀለሁ ሁላችሁንም ኤፍሬም ማርክ ዊይና ሄለን ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤
@zientahmed8116
@zientahmed8116 9 ай бұрын
እንዴ ማርክ ለፍቅር መፅዋትነት የከፈለ የለም አትጉዱት😢😢😢❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
የምር አሳዘነኝ
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 6 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 9 ай бұрын
ዊናን ግን ስወደው ምንም ከፊቱ ፈገግታ አይጠፋም በተረፈ በርቱ ሦስቱ ንቦች❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
ወላሂ ማርክ አለቀሰ 😢😢😢😢 ኤፍሬም ተዉ ግን በፍቅር አትልዱ ግን በጣም ደስ ይላል ፍቅርችሁ እሰክ መጨረሻው ይሁን❤❤❤❤
@Ruta123_V2
@Ruta123_V2 9 ай бұрын
ማርክ ይበቀለው የምትሉ❤
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 9 ай бұрын
ስታሙሩ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉ ❤❤❤❤❤😂
@Rrrr-nx3ii
@Rrrr-nx3ii 5 ай бұрын
የምር ተውት በናተ ብራክ ክኒኒ አከለ ተወት በቃ ይወዳታል ሚስጊን🎉🎉
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 9 ай бұрын
ይበቃዋል በቃቹ ቀነሰኮ ሰውነቱ😢😢
@edeneyob1306
@edeneyob1306 9 ай бұрын
አረ ተዉት በቃ የምር ሰዉነቱ ቀነሰ በቃዉ ፕራክ የምትሉ በላይክ
@gujtuu4282
@gujtuu4282 9 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት ዊናዬ አረጋጋው ፕራንኩን አሳዘነኝ ማርኬ የኔ ወንድም እኔ ስቅቅ ልበልልህ
@mekkyajo588
@mekkyajo588 9 ай бұрын
ተበቀል ብድርህን መልስ እጥፍ እደዚህ አድርገውማ እዳታልፋቸው😂😂😂
@saedaSaeda-fb5vb
@saedaSaeda-fb5vb 9 ай бұрын
ሁሌም ነዉ ፕርክ የሚደርግ አይጠርጥርም
@fafetub1120
@fafetub1120 9 ай бұрын
ዊና በራሡ አካውት የምጣ የምትሉ 👍
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 9 ай бұрын
አለኮ አይታይሽም መጀመሪዪ ላዬ የኮመተው እሱ አደሌ
@fafetub1120
@fafetub1120 9 ай бұрын
@@dfghxvbb4310 አቃለሁ ግን በራሡ ቪዲዮ አለቀቀም ለዛ ነው
@tube6759
@tube6759 6 ай бұрын
ቆዬ ከከፈታ ከብተሽ ሰብስክረይብ አረጊ😂😂😂😂
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 5 ай бұрын
ልዱቱን አከበረን እኮ በላን😅😅😅😂😂
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
ምስኪን ማርቆስየ ሲያሳዝን ዊና እና ኤፍሬም ተጫወታችሁበት በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@quite701
@quite701 9 ай бұрын
እሱ ለራሱ ፍቅር አመንምኖታል እናት በፕራንክ ቻለው ማርክ 😂😂
@user-cc6ch1bp6e
@user-cc6ch1bp6e 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 9 ай бұрын
ወይኔ አሳዘነኝ ጌታን ይብቃው ኡፍፍ በጣም እየተጎዳ ነው በሌላ ነገር ፓርክ አድርጉት እንጅ በሄሉ እንዳይደገም አይዞ ማርክ😢😂❤
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 9 ай бұрын
ኤፍሬም ደግሞ ችክ አልክ ምነው ሌላ ፕራንክ የለህም እንዴ ያለፈ ነገር እያነሳህ ልጁን አታሳቀው እንደገና ልጁን ሌላ ነገር እንዲናገር ነው 😊😊😊
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 9 ай бұрын
ማርክ ምስኪን ምን እቃ ተወስዶበት ነው አላለም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
እሰይ ዊናዬ ማርክ ቢያሳዝነኝም እንዲህ ቆጣሪውን ስላስነቀልክልኝ። ደስ ብሎኛል
@YeshiKebede-ir7br
@YeshiKebede-ir7br 9 ай бұрын
ማርክዬ የኔ ሚሲግን 😢😢😢😢ከግዲህ ፕራክ ብታደርጉት 😢😢ሰብስክራይቤን አስቼ ነው የምጠፍው እውነት አታብዙት እዘኑለት በማርያም😢😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
ወይኔ በመጨርሻ በጣም ደስ አላችሁኝ መሮችዬ❤❤❤
@AsnidebelaAsnide-px3go
@AsnidebelaAsnide-px3go 9 ай бұрын
እንደማርክ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠኝ አምላኬ❤❤❤
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 6 ай бұрын
እኔስ ሰቶኛል እምከታተለውም እሱን ስለሚመስለኝነው ሚስኪንነታቼው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MAREPAY
@MAREPAY 9 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርቻው ያብዛች
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 9 ай бұрын
ኤፍሬም ተራህን ጠብቅ😂
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 9 ай бұрын
ዋና አልታቻለም ማርኪ ስሜታዊ በማሆን ኤፍረም አስታባባሪ 😘😘😘😘
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 9 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ ትላላቹሁ ወንድሞቸ ግን እናተን በጣም የሚያስጨነቅ ፕራክ አታድርጉ በተረ አብሽሩ
@Gu-hw1wd
@Gu-hw1wd 9 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችው በዝሁ ቀጥሉበት እና ደሞ የብሩክ ፍቅር ሊደፋኝ ነው መላ በለኝ
@selamlove6129
@selamlove6129 9 ай бұрын
ዉይ አረ ይበቀዋል ቶሎ እሚደነግጥል ልጅ ነው ማርክ❤❤❤ መቆጣትም ብዙ አይችልበትም ምስጊን😂😂😂❤❤❤❤
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 9 ай бұрын
ማርኬ በየቀኑ ፕርንክ አያረጋቺሁት ሰውነቱ እራሰ ቀነስ
@roroathiopia3519
@roroathiopia3519 9 ай бұрын
ወይ ሲያሳዝን
@Efrem946
@Efrem946 9 ай бұрын
😂😂እኔ የለሁበትም😂😂🙌
@AyatMensur
@AyatMensur 9 ай бұрын
ዋናው ተባባሪ አይደለህ ይበቃዋል ተውት ሁሌ ድንጋጤ በተከታታይ ይደብራል
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 9 ай бұрын
​@@Efrem946 አንተንማ ማርክ ካላስለቀሠህ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ እናማ
@iui44i22
@iui44i22 9 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@Cjs-os5nh
@Cjs-os5nh 9 ай бұрын
የኔ ሚስኪን እፍፍ ተውት በቃ ውይይ አሳዘነኝ ወላሂ ሀራም አለይኩም
@yet477
@yet477 4 ай бұрын
አረ ተዉ ተዉ የምር ያስጠላል የኔ ምሲኪን ምነዉ ተጫወትክበት ተዉ በናትክ የምር በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ🙏🙏🙏🙏
@belayandou1691
@belayandou1691 9 ай бұрын
ስወዳቹ የተባረካቹ ልጆች❤❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 9 ай бұрын
ቆይ ግን ዊና የሚል ያንተ አይደለም ለምን በራስህ አትመጣም ነው ሌላ ሰው ነው
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 9 ай бұрын
ወይኔ እናተልጆይ ብራካሁ ለራሱ ደስ ይላል እኔ እናተንና እናብርሺን ስከታተል ለመጀመር ግዜ ውይና ግን አሰቃየህው ለነገሩ ይገባዋል ሂሉስ አትጥፍ
@user-cp2vv5sn6n
@user-cp2vv5sn6n 9 ай бұрын
Woyineee dasi sitilu😂😂😂😂😍😍😍😍ayilayachu
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 9 ай бұрын
ማሪቆስ ያሳዝነኛል ሚስኪን ሙዱ ተበላሸ ካፈቀረ በኋላ ያፈታ ያለ ልጅ 😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ማርክየ ወንድሜ ቻለው ብድር😂 ሠላም ፍቅር ያብዛላችሁ ኤፍየ ትመቸኛለህ ብሮየ
@hidjind8081
@hidjind8081 9 ай бұрын
አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ማርክ የኔ ሚስኪን አፍቃሪ❤❤
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 9 ай бұрын
❤❤❤😊የኔ ውድ የምር ሲያሳዝን ፍቅሩ ከልብ ነው ማሪያምየን ❤
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 9 ай бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ሄሎ ወዴ ለማርክ ድረሽለት ባልሽን ሊያጨልሎት ነው ሰምተሻል
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u 9 ай бұрын
ፈጣሪ አይለያያችሁ❤❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 9 ай бұрын
ወይ ዊና አልተቻልክም ሄሉየ ቻሉት 😢አንችና ማርክ በቀሉ አለቀቀም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 9 ай бұрын
ሀራም በቃቹ ተፋቱት ማርክን የኔ ምስኪን ማርክዬ አስቃዩክ እኮ😂😂❤❤
@Tigisit.Melese
@Tigisit.Melese 4 ай бұрын
ዊናን የምወድለት ነገር ፕራክ ሲያደርግ ማርያምን በል ሲሉት በፍጹም አይልም ተባረክ💚💛❤😍😍😍😍
@helenmeles5650
@helenmeles5650 9 ай бұрын
😂እዴ አርክ ግን ፍቅር ነው ወይስ የራክ ነው በጣም የቀነሰ ነው😂 እፍ ተሳቀቀ እኮ
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 6 ай бұрын
በሪቱ ❤❤❤❤የቡተጀሪ ዉዶቺ ❤ ሲተሚሩ❤❤❤ኤፊሬሚ ፊቅረኛዉን የሲተወዉቀን😂😂😂
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 9 ай бұрын
የኔ ምስኪን አሳዘነኝ በቃው ሄሉን ደግሞ
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b 9 ай бұрын
ደስ ክብልካ ይመችኩም ያአኪ
@saedibinetseid3599
@saedibinetseid3599 9 ай бұрын
ማርክ ኧረ ምግብ ውሰድ ሰውነትህ እየቀነሰ ነው😢
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
ወይ እናተ ልጆይ አበዛችሁት ኤፍሬም ና ዊና ድሳችሁ አታቁምእደ ወይኔ ወድሜ ማርቆሴ ቻል እርገው
@almaze214
@almaze214 9 ай бұрын
የምር አታሰቃዩት እንዴ በቃ የዋህ ነዉ ተሎ ነዉ የሚጎደዉ ተረዱት ለፍቅር የከፈልከዉ መስዋት ከቃል በላይ ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y 9 ай бұрын
እናተን ለማየት ሥሮጥ ተደፍቸ ነበር
@user-zy6bx3hi6q
@user-zy6bx3hi6q 9 ай бұрын
😂😂
@mekkyajo588
@mekkyajo588 9 ай бұрын
😅😅😅
@zekiyatube954
@zekiyatube954 9 ай бұрын
ኧረ አጣፋው ነበር ተመቼኝ አማችን እንደዚህ ይባላል
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 9 ай бұрын
ዉይ በጣም ያሳዝናል ኧር አታሠቃዩት ልጁን
@hayath8505
@hayath8505 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ዘና አደረጋችሁን
@hayatabate2636
@hayatabate2636 9 ай бұрын
ወላሂ ሥወዳችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s 9 ай бұрын
ጀግና ብድርህን የዛን ጊዜ ስሮጥ ብወድቅስ ዴግ አረክ😂😂😂😂😂ዊና🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ዊና መንጀ ፍቃድ አለህ የፍዘርን መኪና እየነዳህ video ስራልን❤❤❤❤
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 9 ай бұрын
የዊና ሳቅ ደስሲል❤❤😂
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-cj4td5ou8l
@user-cj4td5ou8l 9 ай бұрын
ወይኔ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 5 ай бұрын
😂😂😂😂የተመታህ😢😢😢😢ስወዳቺሁኮ😊😊😊
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 9 ай бұрын
ማርያምን በቃው ተሰቃዬእኮ ይሰለቸዋል አድቀን
@senayetjima6450
@senayetjima6450 6 ай бұрын
የኔኮመዲ እባካችሁ ለራሱ ከስታል ዊናይ አንተም ብላ አሁን ሃሳብ የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 9 ай бұрын
በመጨረሽ በጣም ደስ አላችሁኝ ይመቻችሁ 👍👍👍👍🥰🥰🥰
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 9 ай бұрын
እኔም ሀሳብ ነበር ዊና ይመችህ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@shalsuwhsjwwjw
@shalsuwhsjwwjw 9 ай бұрын
ማርክን በሄሉ አትፍትኑት በናታቹክ አያዛዝናቹክም እኔ ደስ አይለኝም ማርክ ሲከፋ ማየት እደወድሜነው የምሳሳለት 😢😢
@user-lz6vg3js5g
@user-lz6vg3js5g 9 ай бұрын
እረ በጌታ ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅርችሁን ያብዛው❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr7fb1ey9w
@user-wr7fb1ey9w 5 ай бұрын
ስታምሩ እመብረሀን ፍቅሪችሁን ታብዞናችሁ❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
እረ ተፋቱት ማርኬን እዴ ይደብራል ኤፍሬም ደሞ ከዊና አልፋታ አልክ ወይን በሱም ቻናል ስሩ ሁሌ ፕራንክ ይደብራል ልጁን ተፋቱት 😢😢
@danodano5284
@danodano5284 3 ай бұрын
የኔሚሥኪን አተሠቃዮት በአላህ ከሳ ሌሎቻቹሁ ብራክ ተደራረጉ እሡን ተውት😂😂😂😂😂
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 9 ай бұрын
አረ ግፊነው ወይኔ ማርክ አይዞክ በርታ
@alimaalima1988
@alimaalima1988 9 ай бұрын
ወይይ መጣም አሳዝነኝ አለቀሰ 😭😭😭😭
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 9 ай бұрын
መርቆስ ቶሎ ይዳናግጣል😅
@ConfusedFriendlyRobot-hq8ek
@ConfusedFriendlyRobot-hq8ek 5 ай бұрын
እሚገርምነው ኤፊዬ የኔውድ ስወዳችሁ
@awlaw6688
@awlaw6688 9 ай бұрын
wnaye ara yibaqahal liju tagoda yene lyu nachu ❤❤❤❤😂😂😂
@melataskal9201
@melataskal9201 9 ай бұрын
ማርክ ምርጥ ልጅ ነው ኣረ ተውት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
ኧረ አታሰቃዩት😢😢😂😂😂😂
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 ай бұрын
ውይይይይይችሄሉ አግብተሀትእረፍ
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 9 ай бұрын
እረ ተው ግን ይበቃዋል !!!
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc 9 ай бұрын
ኧረእደውበሣቅሞተኩ😂😂😂❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 9 ай бұрын
ክክክክክ ወላሂ በመጨርሻ ፈታ አርጋቹኝ
@ganniichannel6519
@ganniichannel6519 9 ай бұрын
Baayyee namaa tollotu dhugaa kk❤
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 9 ай бұрын
ማርቆስ ይገባህል ክክክክክክክክክ ከሰራህው አንፃር የዛኒኮ ልጁ አሏህ ጠብቆትጅ እደዛ ደግጦ ሲሮጥ መኪና ቢገጠውስ
@eexx5392
@eexx5392 9 ай бұрын
ሚስኪን አሁንስ አሳዘነኝ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 9 ай бұрын
ዊና በቃው ፕራንኩ በጣም ከሳ ሰውነቱ ሸሽው❤❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 9 ай бұрын
ኧረ በቃዉ አሠቃያቺሁት
@user-mf2jk1gu1e
@user-mf2jk1gu1e 9 ай бұрын
እረ ዊና ምንሽ በቃህ ባንድ ፕራንክ ሶስት መልስ 😮
@sameerasa6279
@sameerasa6279 9 ай бұрын
😢ግን በጠም ሆዳ ቡቡ ነው ልጁ አታራጉት በፍቅር ቡዙ ወጠወራድ ያያ ወድ ውንድ ነው በዚህ ጊዜ እንደሱ ያል ወንድ ይለም ለፍቅር ሞች ነው እሱ
@Fantu2016
@Fantu2016 9 ай бұрын
ዊና አልታቸለም የእርግዝነው ሚለሽ ነው😂😂
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 9 ай бұрын
ማሪኪ 😢
@user-uo5wf3pk4t
@user-uo5wf3pk4t 8 ай бұрын
ዊናንግንሰወደውምንምከፈቱፈገግታአይጠፋምወዴ❤❤❤❤❤❤
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 3 ай бұрын
😂😂😂 ኣላህይጠብቃቹ
@smiranasa6987
@smiranasa6987 9 ай бұрын
ሚስኪን ማርክን ችግር ተፈጥሯል እያላችሁ በስጋት ጨረሳችሁት ሀራም አለይኩም
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 9 ай бұрын
የኔ ሚስኪን❤❤❤❤❤❤
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 6 ай бұрын
ዊነዬ የኔ ትንሽ አልታቻልካም❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 6 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂😂ወይኔ. ሞትኩኝ. ይገባሀል ማርክ. አብዝተህውነበር.
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 9 ай бұрын
ወላሂ ተጫውቱበት😂😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 9 ай бұрын
ዊንዬ ይበቃል ተዉ ልጁ እዬቃነሳ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
📢 የማርክ የተደበቀ ሚስጥር ወጣ
24:16
Efrem_Tube
Рет қаралды 63 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 66 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
🛑አባቴን እኔ አናግረዋለው የሄለን ወንድም
11:25
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 84 М.
💦ዊና በራሱ ቻናል መጣ
15:29
Wina ዊና
Рет қаралды 90 М.
📢 ለምን ከቤት ወጣሽ ትንሽ ልጅ ነሽ #prank
15:31
💦ቀለዱብኝ😳
9:05
Wina ዊና
Рет қаралды 137 М.
📢 ለመጀመርያ ጊዜ ሄሉ ጋር ሄድን
15:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 114 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 70 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 66 МЛН