💦በህይወት ምትፈልጉኝ ከሆነ ልሂድ🥺

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 235,880

Wina ዊና

Wina ዊና

Күн бұрын

Пікірлер: 7 800
@BirukTube1624
@BirukTube1624 4 ай бұрын
ዊናን የምትወዱ ከጎንነ እንወደዋለን በሀዘኑ በደስታው ከጎኑነን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤
@HiwiGaltigray
@HiwiGaltigray 4 ай бұрын
እወዳችዋለው እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ 😢🙏
@Hቾ
@Hቾ 4 ай бұрын
አለን❤❤❤❤❤❤ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤
@ExcitedFlower-jk6oj
@ExcitedFlower-jk6oj 4 ай бұрын
አልቅሸልሞትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ExcitedFlower-jk6oj
@ExcitedFlower-jk6oj 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@محمدللا-غ6ح
@محمدللا-غ6ح 4 ай бұрын
ምንሁኖደሁ አሳዉቁነእየጨነቀነነዉየምትለበላይክ
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 4 ай бұрын
ከሚያለቅሱትጋ ለምታለቅሱ ከሚስቁትጋ ለምትስቁ ውድ የማዳም ቅመሞች ክብር ለናተ ይሁን😢😢😢
@mubetube2
@mubetube2 4 ай бұрын
😍😍
@dubaisha234
@dubaisha234 4 ай бұрын
ወላሂ በትክክል እኔም ከፉቶኛል አባቴን አሞብኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
💘💘💘😥
@TamratTube67
@TamratTube67 4 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ በናታቹ
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 4 ай бұрын
ዊና ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የምትሉ በላይክ😮😮
@ራህማ8
@ራህማ8 4 ай бұрын
እኔ
@KOOHTARAbdu
@KOOHTARAbdu 4 ай бұрын
እኔበጣምነዉምወደዉ😔😢
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 4 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢
@raksameera6520
@raksameera6520 4 ай бұрын
አወን
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 4 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺እኔ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
ምርኩዛቹ ሁሌም በጌታ ይሁን አይረሳም አይጥልም ወንድሜ ሁሉም ነገር አላፊ ነው በተለይ እኛ በስደት የምናሳልፈውን የምናውቀው እኛ ስደተኞች ብቻ ነን አምላክ ከእኛ ስለሆነ ብቻ🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
ዊናን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ👍👍
@asuasu1741
@asuasu1741 4 ай бұрын
ዊናንከብሺርወዲሜ
@RdMeer-jq4tr
@RdMeer-jq4tr 4 ай бұрын
ምን ነው በሠላም ??አይዞን
@Burti-m5m
@Burti-m5m 4 ай бұрын
bura wina taragagaa???
@ghb4007
@ghb4007 4 ай бұрын
አይዞክ ዊናየ አታልቅስ ያልፋል😢😢😢😢
@djjdjchkv
@djjdjchkv 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rozaalain8036
@rozaalain8036 4 ай бұрын
ያውልህ ዊነዬ በዝህች ምደር ላይ እያንዳንዱ ስው የራሱ የሆኑ እጅግ ከባድ ችግር አለው 😢ወንድሜ የ እዬብን ያህል መከራ የደረሰበት ግን የለም ግን እግዚአብሔር ተስፋ በማደረጉ የበለጠ ሆነለት 🙏🙏አብርሃም እግዚአብሔር ተማምኖ ስለወጣ ብዙ ነገሮች ተሳኩለት ዬሴፍ በወንድሞቹ ብጠላም እግዚአብሔር ግልጽ በሰውና ሀገር ላይ ሾመው ስለዝህ እግዚአብሔርን ይዘህ በጭራሽ ተስፋ መቁረጥ አይጠበቅብህም ❤❤እንደውም የበለጠ ጠንካራ መሆን ይገባል 🙏🙏
@AdeyeWelela
@AdeyeWelela 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@EfremTube21
@EfremTube21 4 ай бұрын
🥲🥹ፈጣሪ ሆይ አበርታኝ😢😢
@ሡሡየመርሳዋ
@ሡሡየመርሳዋ 4 ай бұрын
ምንጉድነው ነገሩ😢
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 4 ай бұрын
አብሽሩ ኤፌዬ እኛም አዝነናል🥺🥺
@bWorku
@bWorku 4 ай бұрын
ኤፌ እባክህ ከጎኑ ሁኑ ምን ሆኖ ነዉ 😢😢
@EeEe-n7w
@EeEe-n7w 4 ай бұрын
ያአላህ ምንተፈጥሮነው የንወድም አላህ ጨቀትህንያሣልህ ያረብ
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 4 ай бұрын
እፍ አስለቀሰኝ ወላሂ ወንዲልጂ ሲያለቅስ አልወዲም😢😢😢😢😢😢😊😊
@tigesthalaby4948
@tigesthalaby4948 4 ай бұрын
ስጠፉ በጣም ጨንቆኝ ነበር ምን ተፈጠረ ዊናዬ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም እኛም ከጎንህ ነን እባክህ አታለቅስ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 ай бұрын
😢ግን እኔ ብቻ ነኝ እናዚ ልጆች ሲሰቁ ሚሰቅ ሰያላቅሱ ምያላቅሰ ብቻ ላይክ😭😭
@Emebet-d9o
@Emebet-d9o 4 ай бұрын
እኔም ነኝ😢😢😢😢
@anangirma3006
@anangirma3006 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RahemRahem-ts3ml
@RahemRahem-ts3ml 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@osratgold7930
@osratgold7930 4 ай бұрын
😭😭❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ ነገሮች ከአቅሙ በላይ ሲሆን ያለቅሳል😢😢😢😢ዊናዬ ነገሮችን ቅዱስ ሚካኤል ይፍታልህ ተረጋጋ እባክህን
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ 4 ай бұрын
ወላሂ ሲያሳዝን
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
በጣምነዉ ወላሂ አጀቴንየበላዉ😭😭😭😥😥😥
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 4 ай бұрын
Hulum yalifali winaye atekafa❤❤😭😭❤️❤️❤️❤️💞🙏🙏
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 4 ай бұрын
እኔ አባትየውን ነው የፈራሁት አረ😥😥😥😥
@duey2368
@duey2368 4 ай бұрын
አይ የሰዉ ልጅ ያለበች ችግር እና ፈተና😢😢😢ዊናዬ አተ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ ይህንንም ታልፈዋለህ የሰዉ ልጅ ማለፈ የማይችለዉ የሚሞትበትን ቀን ብቻ ነዉ😢😢 ለሰይጣን በር አትክፈት 😢የጭቅ አማላጆ ለቅሶህን ወደ ሳቅ ትለዉጥልህ ወድሜ😢😢
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@letaykalay1893
@letaykalay1893 4 ай бұрын
ዊናየ ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን ተስፋ ኣይትቑረፅ ድንግል ማርያም ከብ ጭንቂ ታውፅእኻ ኣዮኻ ተባዕ ኹን
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን wina ሁሉም ያልፋል ግን ከእናት ከአባት በላይ የሚያስበለን ፈጣሪ ጌታ አለ በምንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ ወንድ ልጅነክ እንወዳለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 4 ай бұрын
ነፂየ አግኝውና ትንሽ አውሪው አችን ይሠሙሻል ወደ
@BilcaLaela-zb2su
@BilcaLaela-zb2su 4 ай бұрын
​@@zamzam123-wi1wfነፂ አይደላችም
@ለይለYouTube
@ለይለYouTube 4 ай бұрын
አው አውርው አንችም ነፂ ኡፍፍፍ አንጀቴን በለው😢😢😢
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 4 ай бұрын
ነፂ አደለችም በሷ ስም የተከፈተ ነው​@@ለይለKZbin
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 ай бұрын
እረ የቺ ነፂ አይዴለችም
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New 4 ай бұрын
ዊናዬ ወንድሜ አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የማንችለውን ፈተና አይሰጠነም አይዞህ ያልፋን የማያልፍ የለም ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላን 🙏😥😥❤❤❤
@AalamQatar
@AalamQatar 4 ай бұрын
እመቤቴ ጭንቀትህን ሁሉ ታርቅልህ 😭😭😭😭ሰው ሲጨነቅ ይጨንቀኛል 😭😭😭አይዞህ ወንድም ዓለም ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@fatmahaa1319
@fatmahaa1319 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የተናደድኩኝ እንዳትለያዩ ምንም ቢሆን ፈጣሪ ጊዜ ያለው ለበጎ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ያልፋል😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኞች ናቸው በእውነት በጣም ነው የተናደዱ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 4 ай бұрын
ዊናዬ ህይወት የፈተና መድረክ ነች አብሽር ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር ቢኖር የመሞቻችን ቀን ብቻ ነች ጠካራ ሁነክ ነገሮችን በትግዕስት ለማለፍ ሞክር ነገ ሌላ ቀን ነው እንደዚክ ሁነክ ማዬት አንፈልግም ዊና አንተ ማለት እኮ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ እንኳን ለራስክ ሰዊችን የምታስታርቅ ጎበዝ ነክ እና እንዴዚክ ተስፋ መቁረጥ የለብክም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🎉🎉🎉
@SadaAbederi-vx7of
@SadaAbederi-vx7of 4 ай бұрын
ዊናዬ ደስታህን እንጂ ሀዘንህን አንፈልግም የኛ ሰው አክባሪ የኛ አስታራቂ ፈጣሪ ችግሮችህን ሁሉ ያቅልልክ😢😢😢😢
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 4 ай бұрын
በጣም መልካም ልጅ ነዉ
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf 4 ай бұрын
እኔ አሁን አሁን ላይ ድክም ብሎኝ ነዉ መሰለኝ የከፊዉ ሰዉ ሳይ ልቤን ያመኛል ማርያምን😢😢 ዊናዬ አተኮ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ በጣም ጀግና የሆነች እህት አለችህ በሀይማኖትህ ጠካራ ነህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ፈተና ግድ ነዉ ሳትፈተን ማለፍ አችልም ጠካራ ሁን አይዞህ እግዛብሄር ላያስችል አይሰጥም ሁሉም ያልፋል😢
@temimatemima3730
@temimatemima3730 4 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል ዉናየ አበሽር ታገስ ጠምካራ ሁን በዚች ምድር ላይየሚመጣብን ፈተና ሁሉ ከፈጣሪ ነዉ እናም ፈተናዉ ቢከብድም በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ዉኒ
@Enshaalah_im2km
@Enshaalah_im2km 4 ай бұрын
ዊናዬ አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ ለምን እንደዚህ ትሆናለህ አይዞህ የኛ መካሪ አስታራቂ ነህ እኮ አባቴ አታልቅስ በአላህ እፍፍፍፍ
@ryhanaryhana6797
@ryhanaryhana6797 4 ай бұрын
ዊናየ በአላህ ብዙ አታሥብ የማያልፋ የሚመሥሉ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ ምንም የማያልፍ ነገር የለም ለምሣሌ ትናትን መመለሥ አትችልም አይደል ይህም ማለት ሁሉም ነገሮች በቅጥፈት ያልፋሉ ሁሉንም እዳመጣጡ ተቀበል ሁሌም ደሥተኛ ሁን እዝህ ምድር ላይ የመጣነው ለጊዜአዊ እግድነት ነው እንግድነታችንን ሥንቸርስ ወደመጣንበት ይችን ምድር ለቀን እንሄዳለን ሥለዜህ መልካም ነገር ሁሌም አድርግ ምላሹን በፋፁም አትጠብቅ ፈጣሪን ሁሌም አመሥግን ምክንያቱም የሚፈትንህ ለመልካም ነገር ነው እያደክ በመጣህ ቁጥር ለነገሮች ሁሉ ጠካራ እድትሆን እና ከሠው ምንም እዳጠብቅ እያሥተማረህ ነው ዊናየ ፈጣሪኮ ከወለዱን ወላጆቻችን በላይ ነው አዛኝ እሩሩህ ነው ማንም ሊሠጠን የማይችለውን ውድ የሆነ ተምር ሠቶናል ከፋጥረታት ሁሉ አልቆናል ሥለዚህ የምን መጨናነቅ የምን መከፋት ባለህ ሁሉ ተደሠት ለመደሠት ሥትፈልግ የምትነፍሠውን አየር ሙሉ አካል የምንመገበውን ምግብ የምንጠጣው ውሃ የምንራመድባትን ምድር አሥተውል ከዛ ሢከፋህ ካተ በታች የሆኑትን ጓብኝ ማደግ መለወጥ ሥትፈልግ ካተ በላይ ያሉትን ባለሀብት አሥተውል እነሡም ፈጣሪን በመጠየቅ እና ሥበቡን ሥላደረሡ ነው የተሠጣቸው ያለፈተና ማንም አሁን ባለንበት አልደረሠም አብሽር ወድሜ ፈጣሪ ካተጋ 17:21 ይሁን
@hbeesan7426
@hbeesan7426 4 ай бұрын
ዊናየ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነክ ተስፍ መቁረጥ የለም ለሰይጣን ቦታ አትስጥ ችግሮችህን በሱባኤ ጠይቅ ይመልስልሀል እግዚአብሔር ዊናዬ 😢እኔ ወንድም አለኝ እንኳን አልቅሶ ሲከፍው እንዴት ያማል ሳለቅስ😢😢😢 ጨረስኩት 😢😢
@MekedesTadie
@MekedesTadie 4 ай бұрын
ትክክል
@سعاد-م6ك
@سعاد-م6ك 4 ай бұрын
ዊናዬ፡ምናው፡እኔን፡ይክፈኝ፡ውና፡ኤኔ፡ሰውዳ፡መሀመድ፡እበለለው
@samrimengsta449
@samrimengsta449 4 ай бұрын
ማሀበረሰቡ ግን በጣም ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ
@asdqwe9389
@asdqwe9389 4 ай бұрын
ዊናየ አይዞህ ችግር ይፈታል ብለህ ታሳምን አልነበር እንዴ ያተ ችግር አይፈታም ብለህ አሰብህ አንተ እኮ ጀግና ጠንካራ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ደሞ እሚወደዉን እኮ ነዉ እሚፈትዉ እና አገር ለቆ መሄድ መፊትሄ አይሆንም ተረጋጋ ወንድሜ
@AAlso-ou4en
@AAlso-ou4en 4 ай бұрын
አረ ዊናየ አተስለቅስ ማየት አንፈልግም የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤😢😢
@TamratTube67
@TamratTube67 4 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😊
@ekramtube6423
@ekramtube6423 4 ай бұрын
​@TamratTuዉደደምሬኚ🎉🎉be67
@abidotofiq
@abidotofiq 4 ай бұрын
ሀይ
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 ай бұрын
😢😢
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 4 ай бұрын
*_የኔ ዉድ ወንድም የምር ስታለቅስ ማየት ያማል ማርያምን ለምንድነው ግን እነዚ ልጆች ሁሌም ፈተና እሚበዛቸው😭😭 እሄንንም ከዛ ደግ የሆኑ ጋደኞችህ ታልፈዋለህ ዊናዬ አይዞክ💔_*
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 20 күн бұрын
ኡፍፍፍ ዊናዬ አሣዘነኝ የእውነት አጀቴን በላኝ😥😥😥😥😥😥😥😥ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ ከምወደው ሰው ጋር እንዳትለየኝ🤲🤲ዊናዬ" አይዞህ ጠንክርልን😥
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 4 ай бұрын
ዊናየ አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ አደበተ ሩቱ በማርያም አታልቅስ ሁሉም ያልፋል የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ትንሽ ወንድም በአዛኝቱ ደም ነው ያስለቀስከኝ በፈጠረህ አምላክ እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ስትሆን ወደ ገዳም ሄደህ እራስህን አረጋጋ የማያልፍ ክፉም ሆነ ደግ ቀን የለም እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ጣልቃ ገብቶ መረጋጋትን ይስጥህ ክርስትና ስምህን ጻፍልን አንድ አቡነዘበሰማያት እንኳን ላድርስልክ ወንድም አለም
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ 4 ай бұрын
ትክክል😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 4 ай бұрын
እዲያው ምን ሆኖ ይሆን አባታቸው ምን ነግሯቸው ይሆን
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
እነሄሉ የተለያዩት በዚህ ምክኒያት ይሆናል አባታችው ስለእናታችው የሆነ ነገር ነግሯችው ይሆናል​@@عبداللهمحمد-ر4ذ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 ай бұрын
ወይናዬ ምነው የሰውን ችግር ይፈታል ብለህ ታሳምን አልነበር እዴት ያተ ችግር አይፈታም ብለህ አሰብህ አተ እኮ ጀግና ጠካራ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ደሞ እሚወደውን እኮ ነው እሚፈትነው ደሞ አገር ለቆ መሄድ ችግርን አይፈታም እባክህ አስብበት
@retibeta
@retibeta 4 ай бұрын
ዊናዬ እኔን ወንድሜን አይዜህ እውነት እንባዬን መቆጠር አቃተኝ ወንድ ልጅ ከአቅሙ በላይ ካልሆን እንደዚህ አያለቅስም አይዞህ በጋራ አብራችሁ ታልፋታላችሁ በምድር ላይ የማይፈታ ችግር ሞት ብቻ ነው እባክህን እራስህን ጠብቅ አደራ ፈተና ያለ ነው እግዛቤር ግን ያቅልላችሁ❤❤❤❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 4 ай бұрын
እኔ ሲጠፉም ግራ ገብቶኛል አረ ወንድም አንተ እኮ ጠንካራ ልጅ ነህ ተስፋ መቁረጥ አይገባህም ምክኒያቱም መካሪ ለሰው በደል ተቋርቋሪ ነህ እንደዚህ አይነት ሰው ተስፋ አይቆርጥም በርታ ወንድሜ ስታዝን አያምርብህም የኔ እናት የትም አትሄድም አሉ ማዘር 😰😰💔
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:31
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
በጣምጠጋራ ነዉ😥😥
@destateferaa2626
@destateferaa2626 4 ай бұрын
Wina wendime azok enga sit elqis des aylengem😢
@ٱمويسر
@ٱمويسر 4 ай бұрын
ምን ሆኖ ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
እኔም😢😢 በተለይ ሔሉ ስትጠፋ😢
@ethiolove131
@ethiolove131 4 ай бұрын
ዊና ወንድሜ አንድ ነገር እንደእህት ልምከርህ ክርስቲያን ማንኛውም መከራ ቢገጥመው ተስፋ አይቆርጥም ጎዞዋችን እከ ቀራኒዮ ድረስ ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው እሱ ያረጋጋህ ፀልይ ከአቅምህ የበለጠ ችግር ቢገጥምህ ሱባዬ ግባ እግዚአብሔር መልስ አለው ሀይዞህ
@GeniAmharawit
@GeniAmharawit 4 ай бұрын
አባታቸዉ የእናታቸዉን ጉዳይ ነግራቸዉ ነዉ የምትሉ 👍 በስመአብ እግዚአብሔር ያረጋጋችሁ ዊይናዬ አይዟችሁ😢😢😢
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 4 ай бұрын
ቆይ,እናታቸዉ,የትነች,በጌታ,ንገሩኝ😢😢😢😢
@Zeyiba-z1t
@Zeyiba-z1t 4 ай бұрын
እንደሡካልሆነ በሌላ ነገር እንደዚህ ይሆናል ብየ አላሥብም😢😢😢😢😢😢😢
@GeniAmharawit
@GeniAmharawit 4 ай бұрын
@@ethiopiaethiopia4533 እናታቸዉ በልጅነታቸዉ ነዉ የተለየቻቸዉ የት እንዳለች አያዉቁም😓😓
@FatumaFatuma-gw9vf
@FatumaFatuma-gw9vf 4 ай бұрын
እኔም ጠርጥሪያለሁ ምን አልባት የእናቱን ነገር አውቆ ይሆናል​@@ethiopiaethiopia4533
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 ай бұрын
ወይይዮ እኔም አረነደዛ ነወያሥብኩት እህህ😢😢ያረቢ
@selamlove6129
@selamlove6129 4 ай бұрын
አይዞህ ዊናዬ ወንድማችን ጠንካራ ሁን ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለምና ነገሮችን ሁሉ ይፍታልህ አይዞህ በፈተና የፀና ሁሉን ችሎ እና አልፎ ይሻገራል እጅ አትስጥ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ መልካም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አንጀቴን ነው የሚበላኝ😢😢😢 ሣቃችሁ ተመልሶ ተመልሣችሁ እደምመጡ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 ай бұрын
እውነትም ቡታጅራ ሰው አክባሪዋች ዊናዬ ፈጣሪ የልብህን ጭንቀት አይቶ ደስታውን ያቅርብል 🙏
@hiwotYereda
@hiwotYereda 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሲቸገርና ሲያለቅስ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ወንድሜ አታልቅስ እሺ ከዚህ የሚበልጥ መካራ ያጋጥማል ግን ደግሞ አንተ በጣም በእምነትክም ጠንካራንክ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ደግሞ ምንም ቢገጠማዉም ሁሉንም በመልካም መንገድ በእምነት በፃናት ነው እሺ!!!! "በህይወታችን ስለሁሉም ነገር ማሰብ ተገቢ ሆኖ ሳለ ግን ውጥረት ውስጥ መግባት ግን ሞኝነት ነው፡፡ ምክንያቱም መፅሐፍ "ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?"ማቴዎስ.6፥27))
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 4 ай бұрын
ዊናዬ ምንድነው የተፈጠረው አባ የትኛውንም ችግር ቢገጥምክ እጅ እዳትሰጥ እግዚአብሔር የማንችለውን አይፈትነንም ሁሉንም በትግስት አሳልፈው የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አንተ ብቻ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ የማንችለውን አይሰጠንመ ሁሉም ለበጎነው ብለክ አሳልፍ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZinetYasin-l7j
@ZinetYasin-l7j 4 ай бұрын
ዊናየ አይዞህ ወንድሜ ፈተዋች መምጣት ያለ ነገር ነው እነሡን ፈተናዎች ማለፉ ቢከብድም ግን ተልፋቸዋለህ
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ 4 ай бұрын
አባታቸዉ ስለእናታቸዉ ነግሯቸዉይሆናል የምትሉ😢😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 4 ай бұрын
ዉደደምሬኚ🎉🎉​@@ZedAhmed-ui9pg
@امسلسبيل-ج7ص
@امسلسبيل-ج7ص 4 ай бұрын
ወሏሂኔ እያሰብኩነበር ይሆናልእኔሆሌ ስለነሱ ሳስብ ስለናታቸዉአስብና አባታቸዉ ሊነግራቸዉያልፈለገዉእነሱመሸከምእማይችሉት ስለሆነ ወይምአባታቸዉ እናታቸዉን በድሏትደሁብዬአስብናብቻ በጣምእጨነቃለሁ😢
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ 4 ай бұрын
እኔም እደዘ ነው የሰብኩት 😭😭😭😭
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 4 ай бұрын
እኔም እንደዝናው ይሰብኩት ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 4 ай бұрын
ወለህ እየሰብኩ ነበር
@Rabiia6643
@Rabiia6643 4 ай бұрын
ዊናየ ወንድሜ ተረጋግተህ አስብ አዳዴ የአለም መጨረሻችን እስኪመስለን ድረስ ነገሮች ሁሉ ይመሰቃቀላሉ ነገር ግን የማያልፍ የለም እናም አተኮ ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ አላህ ካተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 4 ай бұрын
ዊና አብሽር ነረጋጋ መሄድ መፍቴ አይሆንም አንተ ገና ልጅ ነህ መዛላይ እነዚ የመሣሠሉ ወንደሞች አለህ አታልቅስ ነገራቶች ሁሉ ለበጎ ነዉ ጠከር በል ያጋጥማል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MmAa-he8nm
@MmAa-he8nm 4 ай бұрын
ምነው ወንድሜ እኔ ሳቅህ ጠንካራ ነበርክ ለእናተ ያልተቻለው ለእግዚአብሔር አይቻለውም እ ወንድሜ ክርስት እረሱ ፈተና እኩ ነዉ ምንም ቢገጥምህ መፅናት አለብህ አባታችን እዮብን አሳብ እና ለሁሉም ፀሎት ነዉ መፍትሔው እና ደሞ ለሰው የማይቻለውን ለእግዚአብሔር ይችላል ሸክማችሁ የከበዳችሁ ኑ ወደኔ አሳርፋችኋለሁ የሚል አባት ነዉ ያለን ለልዉል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፍው🤲
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 4 ай бұрын
ዊና አይክፋህ መልካም ልጅ ነህ እምትሉ 👍👍❤❤❤
@SeadaAil
@SeadaAil 4 ай бұрын
😭😭😭ዋናየ አልቅሰህ አታስለቅሰን ተረጋግተህ ነገሮችን ለመፍታት ሞክር የሰውልጅ ሲባል ደስታና ሀዘን የተፈራረቀበት ነው ታገስ ሁሉም ያልፋል
@KojitGzach
@KojitGzach 4 ай бұрын
የምር አልቅሳችሁ አስለቅሳችሁን አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ነገር ያልፋል ምንም ቢያጋጥም ትግስት ያስፈልጋል ስታለቅሱ ሳይሆን ስትስቁ ነው ማየት የሚያምርብኝ የእውነት ሁላችንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
😢😢😢😢እኔም
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 4 ай бұрын
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ዊናዬ አተኮ ለሄሉ በጣም ታስፈልጋታለህ ጠካራ ወድም ነህ ከሳቅህ ጀርባ ብዙ ህመም ቢኖርብህም በጥርስህ ትሸፉነዉ ነበር ያልፋል ይሄም💔💔
@hbeesan7426
@hbeesan7426 4 ай бұрын
ዊናየ ሲከፍሄ ማየት አንፈልግም ይህ ሁሉ ያልፍል አይዞህ 😢😢😢 ለመብርሀን አሳልፈህ ስጣት ችግሮችህን 😢😢
@tescbmi4099
@tescbmi4099 4 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል ተስፋ አለመቁረጥ ነው ሰው ሁሉ እንደተፈጠረ ነው ፈጣሪዬ ለምን ፈተና ሳይሆን ፈተናዬን ሁሉ ለመልካም አድርገው ወንድሜ አይዞህ ጠንከር በእግዚአብሔር ተስፋ ይቆረጥ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 4 ай бұрын
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 ай бұрын
ዊኒ ምነው አትከፉ አንተ መካሪ አስታራቂ አይደለህም ሰለዚህ ሁሉም ነገር በበጋ መተርጋሙ ነው አይዞህ ሁሉ ያልፉል 🙏🙏🙏💪😘😘
@SblaAlsss
@SblaAlsss 4 ай бұрын
ግን መናለበት ባላውቃቹህ እዴ በልቅሶ ፈነዳው እኮ በስማም 😭😭ዊናየ አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ በማሪያም አታልቅስ ሁሉም ያልፋል የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭
@birtukan7265
@birtukan7265 4 ай бұрын
_ውይናዬ ወንድሜ አይዞህ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው ከፈጣሪ ጋር የማይፈታ ነገር የለም እመብርሐን ጨንቀትህ ወይም ፈተናህን እርሷ አዛኝ ናትና ችግራችሁን ሁሉ ታቅልላችሁ አይዟሁ በርቱ ፈተና ሲመጣ ለአንድ ነገር ነው በሕይወትህ ሁሉ ደስታ የለም ወርቅ በሳት ነጥሮ ነው ወደስው አምሮ የሚቀርበው እና ሁሉንም ነገረ አብራችሁ ፍቱት በርቱ😢😢_
@yashi9994
@yashi9994 4 ай бұрын
ጌታሆይ የተጨነቀች ነፍ ሐሴትን ታድርግ ውድ ወንድሜ ሰው ነንና እንፈተናለን ነገር ግን ትግስት ይኑርህ ሑላችን እነፈራሱን የቻለ መከራ አለበት እግዚአብሔር ያቅልልን በፀሎት መጠከር ነው ❤
@SwSw-hh7hl
@SwSw-hh7hl 4 ай бұрын
ዊናዬ አይዞህ ያልፋል ሲከፋህ ማየት አፈልግም😢😢 የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 ай бұрын
በናተህአብርሽየነዉይናንችግረፍቱትናቪደወስሮልን😭😭😭😭በጭቀትልንሞትነዉ
@HappyAutumnTrees-ve5gb
@HappyAutumnTrees-ve5gb 3 ай бұрын
ዊናየ ምን ኩናችሁ ነው ግን ችግሩን ለምን አትነግሩንም ልብ ይሠብራል የናተ ነገር ሁሉም በጊዜው ችግሩ ይፈታ ይሆናል በእግዛብሔር ተሥፋ አይቆረጥም የሆነ ችግር ሢያመጣ በጎኑ ለችግሩ መፍትሔ አለው አይዞህ ወንድሜ እናተ ሥሥቁ ነው የሚያምርባችሁ ፈጣሪ ወደነበረው ደሥታችሁ ይመልሳችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሠብራል
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም 4 ай бұрын
ዊናየ አተኮ ጠንካራ ሰው ነህ ሰታለቅሰ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢የኔ ጌታ ቡራየ ኤፋየ አደራ ከጎኑ እዳትለዩ😢😢😢😢
@BasbosaBasbosa-g1g
@BasbosaBasbosa-g1g 4 ай бұрын
ዊናየ ወንድማችን ከይዞህ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል አልፈተን ሳይሆን ፈተናውን የምችልበት አቅም ስጠኝ የው የሚባለው አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው
@jojomoktar24
@jojomoktar24 4 ай бұрын
ገና ከመጀመሬ በፊት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ማነው የዊናዬን ንግግር ያስለቀሰው ዊናዬ አይዞክ የኔ አባት
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep 4 ай бұрын
እኔስ ብትይ
@AchomDarea
@AchomDarea 4 ай бұрын
እኔም ማሪያምን ግን ምን ሆኖ ነው በፈጣሪ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 4 ай бұрын
በዚ ምድር ላይ ብዙ ችግር ይገጥመናል ነገር ግን ነገን ነው ማሰብ ያለብን ተው ወንድም ለመጦፎ ውሳኔ ልብህን አታነሳሳት ነገ የተሻለ ይሆናል አይዞህ
@aishagetahun
@aishagetahun 4 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አንድን ነገር ስሸሸው ተከትሎህ ነው የሚመጣው ምንም ቢከብድህም እነሱ ጋር ተወጣው አላህ ይርዳህ ወንድም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 4 ай бұрын
😢😢ዊናዬ አይዞህ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም አብሽር አንተ እኮ ጀግና እና ብርቱ ነህ 😢😢 ኦፍፍፍፍፍ
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 4 ай бұрын
የኔ አባት እውነት ነው ሣይጣን ጥበበኛ ነው አሉ በትክክል ዊነየ ደግሞ ተርጋጋ ወንድማለም አይዞህ ያልፍል አይዞህ
@CarineJeminez
@CarineJeminez 4 ай бұрын
አይዞህ ዊናዬ ሁሉ ነገር ያልፋል አንተ ጠንካራ ጀግና እና አስተዋይ ልጅ ነህ በናትህ አታልቅስ እንደዝ ስታለቅስ አንጀቴን ነው የበላህኝ ሁሉም ከጎንህ ነን አይዞህ ዎንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
@mariommariom4227
@mariommariom4227 4 ай бұрын
ዊናየ የኔ አባት ወይኔ በጌታ ምንም ቢፈጠር እኮ ነገሮችን በመሸሽ ሳይሆን በመጋፈጥ ነው ደግሞ ከወድምም በላይ ጓደኞቹህ በጣም ልዩ ናቸው የኔ ወድም እራስህን አሳልፈህ ለክፍወች አትስጥ ❤❤❤😢😢😢
@xboxone8393
@xboxone8393 4 ай бұрын
ዊናዬ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም ኧረ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ደግሞአንተ ጅግና ነህ ብርቱ ነህ እህትን ለማን ትተህ ነው የምትሄደው 😢😢😢😢😢
@MoroToro-dq9se
@MoroToro-dq9se 4 ай бұрын
ዊናዬ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞህ አተ አስተዋይ መልካም ሰዉ ነህ የምር ማዬት አልቻልኩም እዴት እዳስለቀሰኝ😢😢
@مكيهمكيه-ل3خ
@مكيهمكيه-ل3خ 4 ай бұрын
ዊናየ ጠካራ ሁን ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ❤❤❤❤
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 4 ай бұрын
ዊና ወንድሜ አንተ እኮ ጠንካራ ነህ የማያልፉ የሚመሱሉ ቀኖች እኮ ያልፋሉ ተስፋ አትቁረጥ ሄሉን ለማን ጥለሀት ነዉ እምትሄድ ወንድሜ ሁላችንም እኮ የእራሳችን ቁስል አለን ከምር አልቻልኩም አንጀቴ ተንሰፈሰፈ
@msaye-fetene
@msaye-fetene 4 ай бұрын
ዊና አንተኮ ጠንካራ ነህ ምንም የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋሉ እህትህንስ ለማን ጥለሀት ትሄዳለህ እግዚአብሔር ዴስታችሁን ይመልስላችሁ
@hayat7856
@hayat7856 4 ай бұрын
አብሽሪ ውናየ ለነገሮች መገደ አትክፈት ቦታ አትስጥ ሁለም በጊዜው ይስተካከላል ስትስቁጀ ስታለቅሱ ደስ አይልም አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
ዱአአድርጉላቸዉ ወይይይ ዊና ከተለየ ሄሎ በጣነዉ የሚከፍት😢😢😢
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 4 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዊና ባንድ ጊዜ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም አንተ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ባለማተብ ደግሞ ተስፋ በቀላሉ መቁረጥ የለበትም ምክንያቱም አንተ የገጠመህን ነገር ባላቀውም አይዞህ ይህ ቀንኮ ያልፋል ወንድሜ አትከፋ እህትህን ማሰብ አለብህ አንተ ስትከፋ እህትህም እንደሚከፋት ማወቅ አለብህ😢😢 አይዞህ
@BereketDargaso
@BereketDargaso 4 ай бұрын
ዊናዬ በእግዚአብሔር ጨርሸ ማየት አቅቶይኛል እባክህ ራስህን አረጋጋ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም።ስለዚህ ለሁሉም ነገር መፍትሄ እግዚአብሔርን መጸለይ ነው በጸሎት እናግዛለን።አይዞክ እኔን ወንድሜ።
@yeshieseta
@yeshieseta 4 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ትሁት ጥላትህ ዳቢሎስ ሺአመት ያልቅስ አይዞህ ወንድሜ አንተ እኮ ጀግና አስተዋይ ሰው ነህ እኔ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዊናዬ ተረጋጋ ወንድሜ😢
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድም አለም የማያልፍ ነገር የለም ማንም በሂወቱ ሳይፈተን የሚያልፍ የለም በዚች አለም ግን በፈተናው ታግሶ ጠንክሮ ለማለፍ ለኛ ድርሻነው አይዞህ ነገም ሌላ ቀነው እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ሲልነው የሞተው የተሰቀለው ላአንተ ሲል የሞተልህ የተሰቀለልህ አምላክ ዛሬም ከአንተ ጋር እንዳለ አትርሳ😢😢😢😢
@RahmaMohammed-t2z
@RahmaMohammed-t2z 3 ай бұрын
የመቼ ነው ምን ተፈጥሮ ነው አብሽር ወድሜ እፍፍፍፍ ሲጨንቅ ወድልጅ ሲያላቅስ ሆድ ነው ሚብሰኝ ሲጨንቅ ወላሂ ምን ተፈጥሮ ነው
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 ай бұрын
ዉይ ዊናየ የኔ ወንድም ምን ሁኖ ነዉ በማርያም😢 የማይፈታ ችግርኮ የለም እግዚአብሔር የማንችለው ፈተና አልይሰጥም እና አይዞክ ሁሉ ለቦጎ ነዉ አንተኮ ጠካራ ነክ ለምን ተሰፋ ትቆርጣለክ በሰዉ ተሰፋ ብትቆርጥም በእግዚአብሔር ግን አይቆረጥም ችግርህ ሁሉ ለእግዚአብሔር አሳልፍህ ሰጥ እናንተ ሸክም የከበዳቹ ሆይ ወደኔ ኑና እኔ አቅልላቸዋለሁ ይላልና በተቻልክ መጠን ጸሎት አርግ እህዳለዉ አትቀል እኔ የምመሰለኝ ግን ሰለ እናታቹ የሆነ ነገር ሰምታሃል መሰለኝ አይደል🤕❤❤❤
@onezero-xv8ri
@onezero-xv8ri 4 ай бұрын
ድንግል እናቴ የጭንቅ ቀን ደራሿ እሷ ደርሳ ከዚህ ጭንቀት ወደ ነበራችሁበት እና ውብ ወደ ሆነው ፈገግታችሁን ትመልስላችሁ 🙏 እውነት እንዴት ይጨንቃል ሰው ተጨንቆ ማየት 😢
@meremamewld6781
@meremamewld6781 4 ай бұрын
ዊናዬ አንተ እኮ ጠንክረህ ታጠነክረን ነበር ምን ገባድ ነገር ቢገጥምህ ነዉ እንዲ ልብ የተሰበረዉ ካለህበት ጭንቅ አላህ ያዉጣህ ደስታህ እና ጥንካሬህን ይመልስልህ
@DinsefaKedir
@DinsefaKedir 4 ай бұрын
ዊና ለሰው የሚሆን ሰው ለራሱ አይሆንም ይባላል አብሽር ወንድም አንተ አስበህ አውቀህ ያላደረከው ነገር ከማንም አያርቅህም በዚች ምድር ከሞት በስተቀር ሁሉም ያልፋል አይዞህ ለቅሶ አያምርብሽም ሁሌ ከነገሮች በላይ መሆን አላብሽ ዊናው
@እሙነጃትነኝ
@እሙነጃትነኝ 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በንባ የጨረሰው በላይክ አሳዩኝ ዊናየ አታልቅስ ያተን ደስታ እንጂ ለቅሶህን አያሳየን ዊናየ አብሺር ሁሉም ያልፋን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 4 ай бұрын
ዊና ምንም ቢያጋጥምህ ለእግዚአብሔር አምላክ ተወው እኔ ስታለቅስ አብሬ አልቅሽ ነው የጨርስኩት እና ወንድሜ አይዞህ እሽ በእግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይቻላል ተስፍ አትቁርጥ እኔየመዳም ቅመም ከዱባይ እኛ ሰወች ወደዚህ ምድር ስንመጣ ለፈተና ነው እና የተፈተነ በእግዚአብሔር አምላክ ተወዳጅ ሰው እሽ መጨርሻው ግን የአማር ነው እሚሆነው ያስጨነቀህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይፍታልህ ወንድም🙏🙏🙏🙏
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 4 ай бұрын
እፍፍፍ ወላሂ ዊናዬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ያረቢ ችግርህን አላህ ይፍታልህ በመሀላችሁ ያው ችግር አንተ መልካም ልጅ ዊናዬ ወንድሜ አንተ ከፍቶህ ማየት አንፈልግም የኛ አስተዋይ የቤት ችግር ይከብዳል እኔ ስጠፋ በሰላም እንዳለሆነ አውቃለሁ ወንድም አላህ ችግርህን ይፍታልህ ያረብ እራሴ አመመኝ ስታለቅስ አልቅሼ ወንድምዬ😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉደ ደሚሪኝ 3:45
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 4 ай бұрын
አይዞአቹ በሰው ልጅ ላይ ብዙ ፈተናዎች ይከስታሉ በጣም በጣም ብዙ ግን ያን ፈተና በትግስት መወጣ መቻል አለብን የማያልፍ ፈተና የለም እናንተም ሚፈትን ፈተና ሲመጣና ስታልፉት ይም ነገር በሕይወቴ አልፋል ብልከ ምታወራበት ቀን ይምጣ ግን ከማርቆስ ጋር ዘመድ ሆናቹ ነው ወይስ ፕራንክ ነው
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 4 ай бұрын
😢😢 ወድሜ አንተ ስታለቅስ እኔም አለቀስሁ አይዞህ ድግል ማሪያም ችግርህን ታቅልልህ😢😢🙏 ህወት ፈተነዋ ብዙ ነዉ ግን ለበጎ ይሆናል ጠንከራ ሁን እማያልፉ የለም ።ነገ ሌላ ቀን ነዉ!!
@wuhash2684
@wuhash2684 4 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል የትኛውም ፈተና ቢገጥምህም አደጋ ላይ እንንዳትወድቅ ጠላት ዲያቢሎስ የሰውን ውድቀት ሚፈልገው እና ካባድ ካቅምህ በላይ ችግር ገጥሞህ ይሆናል ሚጠበቅ ነው ሰው አይደለን አይዞህ አስለቀስከኝ እኔ በግል ስመክርህ የጽሞና ጊዜ ይኑር ወደ ገዳም ጸበል ሄደህ አሳልፍ ከዚህ በተረፈ አደጋ ላይ እንዳትወድቅ አደራህን ዘመኑ ክፉ ነው እኔ እምለህ የልጅ አዋቂ ነበርክ እክዚአብሔር እመአምላክ በቀሚስዋ ትሸፍንክ።
@empeta8373
@empeta8373 4 ай бұрын
ዊናየ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተስፋ መቆረጥ የለብህም ሁሉም ያልፋል ለተወሰነ ጊዜ ሱባየ ያዢ ሁሉም ነገር ያልፋል😢❤
@አርሤማ
@አርሤማ 4 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ነገሮች ሁሉ ያልፍሉ ታገስ ወድሜ መታገስ ዋጋ አለዉ ያልፍል ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአቤሄር ሁሉም ይቻለዋል❤
@BosenaChekol
@BosenaChekol 4 ай бұрын
ውናየ የእውነት አታልቅስ ሁሉም ያልፍል ለበጎ ነው አንተ ደግሞ ታጋሽና አስተዋይ ልጅ ነህ ቆም ብለህ አስብ ልደትዬ ችግርህን ታቅልልህ የእውነት አብርሄ አለቀስኩ ውናየ ከነገሮች መራቅ መፍትሄ አይደለም ለእህትህ አስብ
@CharaMai
@CharaMai 4 ай бұрын
አብሽር ዊናየ ሁሉም ነገር ለበጎነው የማያልፍ ቀን የለምሁሉም አላፊ ነው ወድማችን እኛም እህቶችህ ተጎንህ ነን😢😢😢😢💔💔👍👍
@Foaiz238
@Foaiz238 4 ай бұрын
😥😥😥አወን 👍👍👍
@TamratTube67
@TamratTube67 4 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
ዊናዬ አተኮ ጠንካራ ልጅ ነህ አይዞህ በማርያም አታልቅስ😢😢
@Tsiyon-21
@Tsiyon-21 4 ай бұрын
ኃዘን ወደ ውስጥህ አታስገባ ወንድሜ። ለምትወዳቸው ስትል ጥንካሬ ይኑርህ በግዜው ሁሉም ያልፋል፤ እህትህንም ብቻዋን አትተዋት። በሰው ምክንያት ይሆናል እንደዚህ የሆንከው እነሱም ሳይፈልጉ ካቅማቸው በላይ ሁኖ ይሆናል። ፍጹም ይቅርታ ይኑርህ። ከለመድከው ማህበረ ሰብ ጋር ኑር። የሰው ወሬ ለግዜው ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ። ሰው መድሃኒት ነውና ጓዶኖቹም እርዱት ከአጠገቡ ሁኑ።♥
@rabi1011
@rabi1011 4 ай бұрын
ዉይ ምነዉ ዊናዬ😢😢😢 አንተኮ የሰዉ መካሪ ነህ የትንሽ ትልቅ እኮ ነህ ነገሮችን ቀስ ብለህ ለማስተካከል ሞክር አይዞህ ጠንከር በል 😢😢😢
@samerisweet2818
@samerisweet2818 4 ай бұрын
ውይ ምን ቡዳ በላችሁ የማይፈታ ነገር የለም ቶሎ ለመወሰን አትቸኩል ዊና አንተ መልካም ሰው ነህ የጋደኛ ፍቅር የሚገባህ የምትወዳት እህትህን እንካን ለጎደኛህ አሳልፈህ የሰጠህ ቅን ሰው ነህ አንተ ስትከፋ ማየት አንፈልግም
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 4 ай бұрын
ክክክክ ቶሎ የምታምኑትስነገር. እረ ተው ግን ቁም ነገር እና ፕራክ ለዩ እስኪ አንች ብትሆኒ ጭንቅ ያለ ችግርውስጥብትገቢ ቀድሞ እሚመጣልሽ ካሜራ ደቅኖለቅሶ 😂😂😂😂😂
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 4 ай бұрын
ዊናዬ ስትከፋ ማዬት አፈልግም በእናት😢😮ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል ""ሄሉን ለማን ትተክ🥰
@YordeZewudu
@YordeZewudu 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ዊናየ አሁንስ ከጎንህ ሁኝ አይዞህ ባልኩህ ባፅናናሁህ ችግርህን በተካፈልኩህ የምር የሰው ልጅ ሰው የሚባለው እኮ በጡሩ ነገሮች አደለም 😓😓 ወንድ ልጅ ሲከፋው ይከፋኛን
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 4 ай бұрын
ዊናዬ ስታለቅስ አንወድም አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉንም መፍታት ይችላል ዊና አይዞ ወንድማችን
@Fatiya983
@Fatiya983 4 ай бұрын
ዊናዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ ጠንከር በል ሁሉም ያልፋል ቤተሰቦቻችንስለ ምትወዱን በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን
@seidseid2312
@seidseid2312 4 ай бұрын
ቱ ነንግድ😂😂😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 ай бұрын
​@@seidseid2312እራሧነች እኮግቢናአይወ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 4 ай бұрын
​@@FatimaFatima-fg1bqፌክ ነዉ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 ай бұрын
ዊናዬ አይዞህ ወድም ሁሉም ነገር እኮ ያልፋል አይዞን አትከፋ ከፍቶህ አታስከፋን 😭😭😭አተ እኮ መካሪ ጠካራ ነበርክ ለብዙዎች ምሳሌ የሆንክ ዛሬ ግን ምን ሆንክብን እግዚአብሔር ችግርህን ሁሉ ይፍታልህ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 4 ай бұрын
Uuf ዎላህ በጣም ያሳዘኝ ዎንድ ልጅ እኮ ኦቨር ሲከፋ ብቻ ነው ምያለቅሶው 😥😥🥺🥺 ግን ምን ሆኖነው?
💦ማርክ እና ብሩክ ጉድ ሰራዋቸው😂
16:46
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 223 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 99 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
💦ማርክ የኔ እናተ ነገር አበቃ🥹
20:12
🛑ማርክን አገኘነው እባካቹን ጊዜ ስጡኝ😭
23:13
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 191 М.
እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ
14:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 139 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 194 М.
ሄለንን ቃል አስገባናት
35:15
Helu Tube
Рет қаралды 99 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 223 МЛН