KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
💦ያልጠበኩት ነገር አደረጉልኝ ቃል የለኝም🙏❣️
21:27
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
💦 እናታችንን አስደሰትኳት ብሩክ አላመነም😱❣️🥰
Рет қаралды 122,300
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 111 М.
Wina ዊና
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@BirukTube-
Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ሁላቹንም እወዳቹሀለው በሰላም ለ ሀገራቹ ያብቃቹ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@ልጅኤምቾየናቷ
Жыл бұрын
ኣሜን ብራ❤😊
@GuFy-dy8kw
Жыл бұрын
እረ በአላህ የመስመር ቁጥራቹህን ስጡኝ😢😢😢
@medinaalimedina
Жыл бұрын
አሚን ወንድም ❤❤❤❤❤
@medinaalimedina
Жыл бұрын
@@GuFy-dy8kw በሰላምነውውዴ
@nice-gc1tm
Жыл бұрын
@@GuFy-dy8kwምን ልኮኝ ቀብጤም
@heiyrueliyasmustfa
Жыл бұрын
የቡራን እናት የምቶዱ 👍👈
@Tube-nv4el
Жыл бұрын
እስኪ የነዊና እናት በቅርቡ ትገኝ እምትሉ❤
@muhamad3183
Жыл бұрын
ትገኝ ያረብ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
😢ትገኝ ያረቢ😢
@Rahma25740
Жыл бұрын
አሏህ ያስገኝላቸው ያረብ😢😢❤❤
@meditishu8014
Жыл бұрын
😢ትገኝ ያረብ
@erukya
Жыл бұрын
ኧረ አላህ ያስገኝላቸዉ በጣም ተሰምቷቸዋል አላህ ያስገኝላችሁ
@ዜድtube-w3v
Жыл бұрын
እስኪ የዊና እናት በቅርቡ ትገኝ የምትሉ👍
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meli-birabiro8
Жыл бұрын
እፉ መቼ ነው እናቴን የማያት በስደት ወናቹ እደኔ እናታቹን የናፈቃቹ በላይክ አሳዩኝ
@HaledAhmeb
Жыл бұрын
እኔአለሁልሽ
@مدينةفنتاو
Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እኔ አለሁልሸ ❤❤❤❤
@Amharawit21
Жыл бұрын
እኔ😢😢❤❤❤
@taybat536
Жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@DjjdeuUeuee
Жыл бұрын
እኔ ኡፍ😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስታስቁኑ ብሩኬ ዉይናዬ ያተንም እናት በቅርቡ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyatube2063
Жыл бұрын
ዊናዬ አስተዋይ አንተም እናትክ ጋ አሏህ ያገናኝክ ወንድሜ የእናትን ደስታ እንደማየት ምንም ደስታ የለም😘😘 እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ለናቶቻችን❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
Жыл бұрын
*_የብሩኬ እናት ማሻ አላህ ፈገግታን ከእረጋታ ጋር የተቸራት ደስ የምትል እናት አላህ ይጠብቅልህ💕 ለሁሉም እናቶች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ያድልልን ዊና ወድንሜ አተንም እናትህ አላህ በቅረብ ለማግኘት ያብቃህ እና እድሜ ልክን አላህ ያስደሣህ ወንድሜ የምር ታሳዘነኛልህ_*
@ማርያምእናቴ21
Жыл бұрын
እህታችን በወጣ ይተካ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤❤❤
@ማርያምእናቴ21
Жыл бұрын
@Erekiyatube እሽ
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን እናት አለም❤❤❤❤❤ ዊናየ የኔ የኔ ውድ እናትህ ጋር ፈጣሪ ያገናኛቹህ ❤❤❤ ቡራየ እኛም እንወድሀለን❤❤❤
@Nora-p8n
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች የማታ እንጄራ ይስጣቹሁ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቼ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው❤❤
@ማርያምእናቴ21
Жыл бұрын
@@Nora-p8n አሜን አሜን አሜን
@medhanitgezahegn5424
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fevenmeliro9374
Жыл бұрын
ያተንም እናት በቅርብ ትመጣለች ሁላችሁም በፀሎት አሰቡት 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ahmeedali4161
8 ай бұрын
እመብርሐን ታስባቸው
@aAa-ts2nw
5 ай бұрын
@@ahmeedali4161እነቱ ዬለችም እንዴ የዊና
@avip1257
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የዊና እናት መሰሎት ሲሮጠ የምጣው የቡረኬ እናት እደሜና ጢና የሰጦት
@nefisasemane
Жыл бұрын
ene
@hawliitube
Жыл бұрын
ene
@simeranred3153
Жыл бұрын
ወላህ እኔ
@hayateሀያት
Жыл бұрын
ወላሂእኔም
@fadelaabdulla
Жыл бұрын
ኢኔ😂😂😂
@Betsi1292
Жыл бұрын
ለእናታች ረጅም እደሜ ና ጤና እንመኛለን ኡፍ እናቴ ናፈቀቺኝ መቼ የሆን መገኛት 🤲🤲❤️❤️❤️
@user-cy21M23g
Жыл бұрын
ዊና የአንተንም እናት ለማስደሰት ያብቃኽ ደግሞም በቅርብ ትገናኛላችሁ አይዞኽ
@genettecere8937
Жыл бұрын
አብርሽና ሩታን እስኪ መፍትሄ ፈልጉ እኔስ ጨቆኛል ዊናየ አንተ ጎበዝ ነህ እስኪ የሩታን ያብርሽን ነገር መላ በላቸው
@FgFg-dg6ej
10 ай бұрын
ኣብሩሽና ሩታ ምን ሁናቹ ነዉ እንዴ😢😢
@RabiyaGstachio
10 ай бұрын
ምንሁነዋል እነሱ ደግሞ
@Gigu-d9r
Жыл бұрын
እነሩታን እሲኪ አንድ በሏቸው ተጨንቀን ልንሞት ነው 😢😢😢😢ዊናዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤
@qwss-wf4gw
10 ай бұрын
ብቻ ደስስስ ይላል እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እናትኮ ልዩ ናት መተኪያ የለላት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቺሁን ያብዛዛቺሁ
@ABIKAbik-n2e
Жыл бұрын
ዊናዬ አንተንም ሔሉንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ያረብ ወላሒ በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረዉ በናንተ ደስታችሁን ያሣየን መልካም ልጅ ነህ አንተም የብሩኬም እናት በጣም መልካም እናት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ያረብ ብሩኬ መልካም ልጅ ነህ
@አሃሚድያAhaMideya
Жыл бұрын
ዊና በጣም በሳል የተረጋጋ እና አስተዋይ ልጅ ነዉ በጣም በብዙ ቪዲዮ እይታዉ ግሩም ነዉ ዋዉ እግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@فاطمهبنتسيد
Жыл бұрын
ያተንም እናት አላህ ከጎንህ ያድርግልህ😢😢😢😢😢
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
Жыл бұрын
ኡፍ ፎቶው ልብ ይነካል ❤❤❤❤❤ ከቃል በላይ ነው አላህ ያስደስትሸ እህቴ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉
@ApnaTe
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meditube147
Жыл бұрын
ዊናዬ ልበ ቀናዉ ከናትህ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ ❤❤❤
@أمعسمان
Жыл бұрын
ዊናዬ አንተ መልካምና ጨዋ ልጅ ነህ አላህ እናታችሁን አስገኝቶላችሁ ደስታችሁን ያሳየን ያረብብብ🤲🤲🤲
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@jamalaride7767
Жыл бұрын
ስጦታ የሰጠሺው ልጅ አላህ ይስጥሽ የዊና እናትም ለዚ ቀን ያብቃት በሰላም ተገኝታ
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢማንወሎየዋ-ቐ3ጸ
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚትሉ ልጆች ናችሁ ጓደኝነትን ከናተ ብዙ ተምራናል አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እናም ደሞ እናሩታን እደምንም አረጓጓት አብርሽንም ለማገኜት ሞክሩ በጣም አስጠልቷል 😢😢😢
@Zade-h7p
Жыл бұрын
እኔ ዳሞ ያዊና እናት ያመጣች ማስሎኝ ታሰብሬ ነበር ስሮጥ 😢ዋው ብራ ረዥም እድሜ ካጤነ ጋ ለናቶች 😢🙏😒😘🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
Жыл бұрын
እናት ስትደስት ምን ያክል ደስ ይላል በወጣ ይተካ እንወዲቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmasaeed4843
Жыл бұрын
እናት የሚለውን እርዕስ ሳይ ያተ እናት መስላኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር😢😢😢😢😢መቸነው አክባር የምታመጡልን ጨንቅኛል ዝም አትበሉ😢😢😢😢
@FatumaMustefa
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ
@nefisasemane
Жыл бұрын
Ene degche gbahu yensume dseta yasayegh yarebe
@Ruta688
Жыл бұрын
እኔእራሤ ተሰብሬ ነበረ😢
@EmebetArega-v4q
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ልከረበት ነበር።😂😂😂😢
@Mimimimi-ql1pd
Жыл бұрын
Enem 😢
@ፀባየተኛዉ
10 ай бұрын
ያተንምእናት ተገኚታየምንደሠትበትን ቀንያቅርብልን ዊናየ😢😢❤❤
@bizuayele1871
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እናት እኮ እናት ነች የማትጠገብ በማንም የማትቀየር እማ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለናቾቻችን❤❤❤❤ ቡራዬ ፈጣሪ ይጥቅልህ የሰጠሽዉ እህታችን በወጣ ይተካ ፈጣሪ በዘረጋሽዉ ለቺም ይዘርጋልሽ የሚፈልጊዉን ተባረኪ❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabatube7975
Жыл бұрын
እናት ፈገግታዋን እጂ ሲከፋት ማየት ደስ አይልም እኳን ደስ አሉሺ የኔቆንጆ ድቡሺቡሺ እናቴን ትመስያለሹ እዳቺው የቀይ ቆንጅየ እናት አለችኝ በሰላም የማገኛት ዳረገኝ ለማየት ዩምሳሳላት እፍፍፍፍ
@selamteke1007
Жыл бұрын
❤ዊና አምላክ የአንተንም እናት አግኝተህ እንዲህ ለመደሰት ያብቃን
@መቅዲራያ
8 ай бұрын
የምር የቡራዬ እናት ስወዳት በቅርቡ የዉይና እናት ብቅ ትላለች ብየ ተስፋለኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SemirAahmed-ow2oc
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቸ ነዉ እናቴን የማያት አይ ስደት ከያዝክ የማለቀዉ ነገር
@ahmeedali4161
8 ай бұрын
መወለድ ቋቋነው በእውነት የአንድ እናት ልጆች ነው የምትመስሉት ፈጣር ይባርካችሁ❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demekeagonafer6925
Жыл бұрын
ዊናዬ አንተም እናትህን አግኝተክ ለመስጠት ያብቃ ድንግል ማርያም ተሳካለት
@babibabi4471
Жыл бұрын
ያንተም እናት በቅርብ የምትገናኙ ያድርጋችሁ ማሚዎች ኑሩልን ለዘላለም
@KsKsa-nz9bc
Жыл бұрын
ሁላችሁም ባንድ ነው ብቅ የምትሉልን ማለቴ ዊና ብሩክ ኤፍሬም ማርክና ሄሉ አብራችሁ ስትሆን ድንቅ ትላላችሁ ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ
@barkatbarkat9657
Жыл бұрын
እናትህን ምታገኝበት ቀን ይምጣል የጎደለው ይሙላው
@RutaTube472
Жыл бұрын
እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤👍👍
@HadasZinabu-xe9ml
Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@TgTube-mw9je
Жыл бұрын
@Erekiyatubeደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@starcall9965
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Senayitmulugeta-x6j
Жыл бұрын
የቡራዬ እናት እንከብሮታለን እንወዶታለን እናታችን ዘላለም ኑሩልን ቡራዬ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ይኑሩልክ አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@yyyyynvjv4657
Жыл бұрын
ዊና የናተንም እናት በሰላም ያገናኝቺሁ የምር እየጓጓሁ ነው😢
@zየበረ
Жыл бұрын
ብሩኪ የብሩክእናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ብሩኪ ደሞ አነት ደሞ ዉይናን ለማስደሰት ያብቃህ ዉይና ምርጥሰዉ አንተም እናትህን በቅርቡ ያገናኝህ ያርብ 🤲🤲🤲
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlem5091
Жыл бұрын
እውነት ሰው መሆን ትርጉም የማየው እናንተ ጋር ነው እግዚአብሔር አምላክ አይለያችው ወንድሞች❤
@marimyelemiwa1664
Жыл бұрын
ዋውውውው ዋውውውው ዊናወንድሜ አንተም እናትህ ተገኝታ ተራውደርሶህ እምትሥቅበት ቀን ቅርብ ይሁንልህ ወንድሜዋ
@mfmmamd6002
Жыл бұрын
እናት ስትደሰት ምን ያክል ደስ ይላል በወጣ ይተካ እንወዳቹዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluneshhasan3400
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም አንችሁሉ ይቻልሻል እና የነ ዊናን እናት አስገኝልን ❤ ብሩኬ ለእናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Semufika45
Жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤💋👍የኔ እናት ፈገግታዋ በቂ ነው ዊናዬ ሁሌም ሳቅ አይክፋህ ምርጥ ጓደኛ ነህ አይለያችሁ ቡራው❤
@TsehayMelese-qq9sz
Жыл бұрын
እህታችን በወጣው ይተካ እናቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድም ዊና አይዛክ ለእግዚአብሔርም ቀን አለው እናም ቅዱስ ሚካኤል ይገናኛል ❤❤❤❤ ብሩክ ወንድም መልካም ሰው ነው 🎉🎉
@laylalayla2599
Жыл бұрын
እናታችን ስልን እናትህን ያገኘህ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ስመጣ የቡራ እናት ሆና አገኘሗት ኣለህ እናትህን ኣግኝተህ የምታስደስትበትን ቀን ቅርብ ያርግልህ
@lubabanursebo9199
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selmejons5098
Жыл бұрын
ውይ አባቴ ቅዱሰ ገብርኤል የነ ዊናንም እናት በቅርብ ቀን አምጥተክ እንደዚ ሲደሰት ለማየት አብቃን ገብርኤል አባቴ አታሳፍረኝም አቃለው የማዳም ቅመምች እሰኪ በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ዱአ እናርግ ከዚ ውሰጥ ያንዳችን ይሰማል
@ziyadah132
Жыл бұрын
ፍቅራቹን ዘላቂ አላህ ያርግላቹሁ ውድ የሰፈሬ ልጆች የምር ትለያለቹሁ ዊና ወንድሜ አንተም አላህ ከወላጅ እናትህ ያገናኝህ እኔም ምወደው አጎቴ ከጠፋ ቆየ
@Egziabher_hayal_New
Жыл бұрын
ቡሩኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ መድሀኒአለም ዊናየ አንተም ከእናትህ ጋ በሰላም እድትገናኙ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልህ ❤❤💝♥♥
@ገኒነኝስደተኛዋ
Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥጎች በጣም እኮ ነዉ ደስ የምትሉት🥰 እረጅም እድሜ ለናቶች❤ ዊናዬ አተም ከናትህ ጋር በሰላም ያገናኘህ❤️
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
Жыл бұрын
እህታችን በወጣ ይተካ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ♥♥♥♥♥♥ ዊና ወንድሜ♥♥♥
@MadanaMm
Жыл бұрын
ውናየ የኔ የዋህ ሄሉየ እመብርሀን የሁላችን እናት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የአለማት ሁሉ ጌታ የሁላችን አባት መድሀኒያለም አማኑኤል አባቴ እናታችሁ ያስገኙልን እና ዴስታችሁን ያሳዩን እሱ መዲሀኒያለም ምን ይሳነዋል❤❤❤❤❤
@Hawa-ሀዋ
8 ай бұрын
አሚን ቡራየ ከስዴት ኑሮ የውጣን በሠላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@Mami1-kr2gt
Жыл бұрын
ዊና ልጄ ምንም አታስብ እናትህ ትገኛለች እኔ እየፀለይኩልህ ነው ጌታ ከቅን ልቦች ጋር ነው እመነኝ እናትህ
@aynalemearega5826
Жыл бұрын
ወይኔ ዊናን ባየው ቁጥር የሆነ ነገር ይሰማኛል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታገናኛችሁ❤❤❤❤❤ውይ እናት እኮ አይዞክ ወንድሜ❤❤❤
@HayuMehamde
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚያለቅስ😢😢😢😢😢😢ሁሌም በደስታ ኑርልን❤❤❤❤
@fatimakssa551
Жыл бұрын
ይገባታል የርባባ እናት ናት ርርሜና ጠና እመኝላችሁ አለሁ ለእናቶቻችን ፈገግ ሲሉ ማየት ሲደሰቱ ማየት ርደት ደስ እደሚል የአላህ አተ እድሜና ጤና ስጥልን ያረብ
@መዲእብራሂም
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶች እናታችሁን አላህ ያስገኝላችሁ
@AlmasLovely
19 күн бұрын
የቡራየ እናትን ማነዉ እንደኔ የሚወዳት እዲሜና ጤና ይስጥልኝ እናቴ❤❤❤❤
@Tigest193
Жыл бұрын
እህታችን በወጣ ይተካ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ክፉ አይንካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hbeesan7426
Жыл бұрын
እህታችን በወጣ ይተካ ብርክዬ እናትክን እድሜና ጤና ይስጥልክ ❤❤ ውናዬ ያንተንም እናት መድሀኒ አለም ያስገኝልክ ❤❤❤❤
@Cjs-os5nh
Жыл бұрын
ውይ ውናየ እናቱን አገኘ ብየ እደት ደስስ እዳለኝ እማዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፈያጋ ያረብ 😊😊😊
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
Жыл бұрын
ዊናየ የኔ አስተዋይ አተንም ከእናትክ ጋ ኪዳነ ምህረት ታገናኘህ❤❤❤እናት ስትደስት ምን ያክል ደስ ይላል በወጣው ይተካ❤❤❤❤❤❤
@shahamaha4372
Жыл бұрын
ዊናየ አተም እናትክ አግኝተህ በደስ የምናይህ ይሁን ያረብ
@HhdHjx-c2x
Жыл бұрын
ያተንም እናት አላህ ከጎንህ ያድርግልህ😢😢😢❤❤❤❤❤❤😓😓❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንንንንንንንንንን
@mulukenmuluken3056
Жыл бұрын
እህታችን ደግሞ በወጠው ይተካ እናታችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስትልን❤❤❤❤❤
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ መች ነው ከናቴ ጎን የምሆነው 😢😢😢 እናቴ በጣም ናፍቃኝ አለች ደታ ከተዘጋ ብሀላ በሰልክ እኳን እረጅም ሰአት አናወራም
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
Жыл бұрын
ዊና እናታችሁን በርቱና ፈልጉ እናት አትገኝም በቀላሉ
@ToybajemalAyalew-hw4zx
Жыл бұрын
ያንተንም እናት አግተህ አላህ ያስደሳህ ወንድሜ እኔማ በሰወች ደስታ ነው. ደስታየ ያለው. ሁላችሁም ደስ ይበላችሁ ያረብ
@simeranred3153
Жыл бұрын
ዊና ያተንም እናት አላህ የምጣለከ አትም ለሰጦታ የብቃከ የረብ
@DinkneshAga
10 ай бұрын
እናትህ መሰለኝ እንዴት ደስ እንደ አለኝ ነበረ እግዚአብሔ ያንተንም እናት በቅርቡ ያገነኝህ❤❤❤
@ሐበሻዊትዩቱብTube
Жыл бұрын
ዊናዬ በርታ እግዚአብሔር አንድ ቀን የናተንም እናት ያገናኛችሁ❤
@Nesti-tube
Жыл бұрын
ዊናዬ የኔ ውድ የአንተንም እናት ለማየት ጓግቻለሁ ❤❤ ኢንሻ አላህ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ማርያምን እናታችን ሲል እርእሱን አይቼ እናታችሁ የተገኘች መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር የነገው ቸሩ መድሀንያለም እናታችሁን አግኝታችሁ እደምናይ ተስፋለኝ ዊናዬ የምር አብሬ ነው ያለቀስኩት አይለያችሁ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
Жыл бұрын
ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወንድሞቸ እናተንም እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን
@ማሪቱይቱብ
Жыл бұрын
ላተም እናትህን ያገናኝህ😢
@ehtimulu1438
Жыл бұрын
ስለእውነት በጣም ትለያለህ ከእናታችሁ ጋር እግዚሀብሄር እንዲያገናኛችሁ ጸሎቴ ነው የውስጥህን ጭንቀት እግዚሐብሔር ይፍታልህ አባቴ ሄለን በጣም እድለኛ ነሽ ዊና እኮ ወንድምሽ ብቻ አደለም ሁሉንም ቦታ የሚይዝ ነው ተንከባከቢው እሺ እህት የእናት ቦታን ባትይዝም ትንሽ ትቀርባለች አደራ እሺ ሄሉ እህቴ
@dessalech899
Жыл бұрын
ዋው wina በጣም ደስ የሚል ሴጦታ ነው ለአንተም ሁለተኛ እናቴ ናት ትለይ ያላችሁ ሁላችሁም ኑሩልኝ ባጠቃላይ ❤❤
@Gugug-s9h
Жыл бұрын
ዊናዬ አተንም እናትህን እግዚአብሄር በቅርብቀን ያገናኝህ❤❤❤❤❤
@zeharamergiaw
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤❤ዊናም አላህ እናትህ ጋ ያገናኝህ❤❤❤
@זמניאמר
Жыл бұрын
ዊና ወንዴሜ ሁሉም ያልፋል እሸ አታስብ ምንም ማለት አልችልም አይቸዉ አለሁ በጣም ተሰምቶኛል እሸ
@kebe2037
Жыл бұрын
የቡታጂራ ልጆች እኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ❤❤❤
@ብርሀንየአባትልጅ
Жыл бұрын
እስይ ምርጥ ቤተስብ እናት ከምንበላይ እናት ነሽ የገበታል❤❤❤❤❤
@Zainab-i9u4y
Жыл бұрын
ብሩኬ ዋው በጣም ደስ ይላል እህታችንም አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesifkr-or
Жыл бұрын
ዊናዬ እግዚአብሔር ያንተንም ደስታ ያሳየን እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብሩኬ ምርጥ ልጅ
@hayatgenet
Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እውነት እድሜና ጤና ይስጥልህ ብሩኬ ለእናት ይህ ሲያሳት ነው ዊና የኔ የዋህ እግዚአብሄር አምላክ ላንተም እናትህ ፈጣሪ ያገናኝህ እውነት መልካም ሰው ነህ ❤❤❤❤❤
@YcuI6f
8 ай бұрын
ዊናዬ ያተንም እናት በቅርቡ እመብርሀን ታገናኛችሁ 💞💞💞💞💞የቡርኬ እናት እድሜና ጤናይስጠወት❤❤❤❤
@OkOk-re3ut
Жыл бұрын
ው እንዴት እንደደነገጥኩ ❤❤❤❤❤እናቱን አገኘ ብየ 🙏ብሩኬ ሽ አመት ያኑርልህ❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
እናታችን❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ ❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ
@zinetmuhamedimam222
Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@hayimi-fe3dg
Жыл бұрын
ታምራላቸህ ፈጣሪ ከናተ ጋይሁን ደግሞ የዊናየ እናት ተገንታ የለጠ ደስተኛ ያድርገን የድንግል ማሪያም ልጅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@7yahgg280
Жыл бұрын
እናት ለዘለአለም ትኑር ❤❤❤ዊና አተንም ፈጣሪ ከእናታችሁ ያገናኛችሁ❤❤❤
@rabiaseid9775
7 ай бұрын
ዊናዬ የናተንም እናት በቅርቡ አግኝተሀት እቅፍ አድርግህ ደስታህን እንይ😢😢
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ውና በእውነትት የአንተንም እናት በሰላም ለመገናኘት ያብቀቃችሁ ማርያምን ከልቤነው ❤❤
@Senayitmulugeta-x6j
Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድሞች ደስ ስትሉ እግዚአብሄር እመብርሀን ፍቅርን ብዝት ታርግልን አይለያቹ የዊናዬ እናት በቅርቡ ተገኝታ ደሞ በደስታ እብድ የምንልበት ቀንን እመቤቴ ታምጣልን እመብርሀን ትርዳቹ እንወዳቹሀለን ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaadA-ck5by
Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ለናቶች ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤ዊናየ በርታልን አይዞህ ❤❤❤❤ኑሩልን❤❤❤
@ejgtue522
Жыл бұрын
ዊናየ ያንተንምእናት አግኝተህለማሥደሠት ያብቃህ አባቴ
21:27
💦ያልጠበኩት ነገር አደረጉልኝ ቃል የለኝም🙏❣️
Wina ዊና
Рет қаралды 112 М.
22:04
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 508 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
26:56
🦋ብሩክ ተናደደ ሀይሚን ካንቺ ይህን አልጠብቅም አላት😱😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 246 М.
21:27
💦ከነ ብሩክ ጋር ተገናኘን
Wina ዊና
Рет қаралды 82 М.
20:18
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
SUMAYA Tube
Рет қаралды 35 М.
27:54
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
wube & nahi
Рет қаралды 181 М.
27:38
//ዝምታ ያሸልማል//"ተውነህ እንደማታውቅ ታስታውቃለህ ...ደርቀህ ቆምክ እኮ🤣🤣" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 275 М.
22:35
🌺የ ውጪ የጋብቻ ወረቀቷን ቀደደው ዊና
Wina ዊና
Рет қаралды 49 М.
19:54
💎የ አይን ፍቅር ይዞኛል...ልዩ የበአል ቀን አሳለፍን 😱
Mubi Tube
Рет қаралды 225 М.
20:16
🦋ብሩክ አኮረፈኝ ያልጠበቀው ነገር ሰጠውት😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 178 М.
31:56
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 573 М.
20:59
🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 223 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН