Tamrat Desta Ft. Tokichaw - Aha Maya

  Рет қаралды 1,044,030

Wolaytta Tuussa

Wolaytta Tuussa

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@maderymahre3375
@maderymahre3375 6 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ታምራት ደስታ ሁሌም እንወድሀለን
@cherinetzerihun5683
@cherinetzerihun5683 5 күн бұрын
የድሮ ሙዚቃ ፍቅር እና አንድነት ነበረ ያሁኑ ጥላቻ ብቻ ደጉ ዘመን ፈጣሪ ያንጣልን😢
@selomonberhane7156
@selomonberhane7156 6 жыл бұрын
ትዝታየን ለመጀመርያ ግዜ ያዳመጥኩበት የማትሪክ ተፈታኝ ሳለሁ ወንድሜ ሁሌም አለህ መልካም ስራህ ሁሌም አይርሳም ነብስክን በአጸደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ bye tami
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ 6 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል አምኖ ለመቀበል የዛሬ ሳምንት ከቤተሰቦችህ ምድር ላይ ነበርክ ዛሬ ግን አፈር ውስጥ ሱብሀን አላህ ማንም ሞት አይቀርለትም ሁላችንም ተራችንን ነው ምንጠብቀው ታምዬ ነብስ ይማር ሁሌም በልባችን ነህ
@wudneshbogale4433
@wudneshbogale4433 6 жыл бұрын
Ysamimal fetri btnsa yasbih !!!
@lanceassumption1897
@lanceassumption1897 6 жыл бұрын
Wudnesh Bogale nice music from my country
@tenbitante5262
@tenbitante5262 6 жыл бұрын
ምንም ከልቤ ሊወጣ አልቻለም እውነት በጣም ነው ያዘንኩት 😭 እያደረ ሲመጣ የበለጠ ይናፍቀኝ ጀመር😭 እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚጠራው
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 6 жыл бұрын
አሁንስ አምኖ መቀበል አቃተኝ ታምየ ነብስህን ይማረው የኔ ጌታ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ
@tesfaneshgoshiya3011
@tesfaneshgoshiya3011 6 жыл бұрын
Tama zaram ewnte alemsel algne uffff kebde new nebeseken yemaraw
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
💗💗💗
@jaja-em4sy
@jaja-em4sy 8 ай бұрын
i'm from hawassa and i'm still listening to this masterpiece music a great love from Finland to whom who made our childhood unforgettable to Tamerat Desta and Tokicho..echin comment yemtanebu be'mulu Fetary beyalenebt yetbeken ke'hagr wechi be'sew hagr yaln be'selam ke'betesebachn yagenagnen💗💗💗
@TshepoMpheng-ck1xm
@TshepoMpheng-ck1xm 6 ай бұрын
Tamirat desta😢😢😢
@mariaqalinge1395
@mariaqalinge1395 5 ай бұрын
Antenm fetari balehbet yexebkeh, me south africa
@jaja-em4sy
@jaja-em4sy 5 ай бұрын
@@mariaqalinge1395 yemechesh..thanks brother
@SemradinKedirSemradin
@SemradinKedirSemradin 5 ай бұрын
Me too
@wyntomar4263
@wyntomar4263 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ለማመን ይከብዳል ሌላ ምንም አልልም ነፍስህን በገነት ያኑረው
@habte1917
@habte1917 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ #1 music 🙏🤔ታሜ ነብስ ይማር😢
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ 6 жыл бұрын
ሰው ሞትን ቢረሳም ሞት ሰውን አይረሳም ታምራት ነፍስህን ይማረው ሁላችን የማንቀርበት መንገድ ነው ሞት ጨካኝ ነው እንደሞት መካሪ እንደስደት አስተማሪ የለም
@romhay7853
@romhay7853 3 жыл бұрын
R.I.P legend we love you sidama hawassa from Tigray
@tsegayederese3327
@tsegayederese3327 2 жыл бұрын
So you hate wolayta?
@mentesnotdawi875
@mentesnotdawi875 2 жыл бұрын
welayita sidaman ayitelam eshi bayihon sidama welayitan .......😭😭 mechem aniresawum 2010
@mentesnotdawi875
@mentesnotdawi875 2 жыл бұрын
zefenun zefen yaregewu mn hone💪💪 haya haya leke
@bitaniyaanberbir1890
@bitaniyaanberbir1890 2 жыл бұрын
@@mentesnotdawi875 what happened at 2010?
@teniejersa2456
@teniejersa2456 Жыл бұрын
@@tsegayederese3327 😘
@shalomgeni224
@shalomgeni224 6 жыл бұрын
እኔ ለማንም አዝኜ አላቅም እንዳንተ ምነው ውህልም በሆነ ታሜ
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል ታሜ ነብስ ይማር
@zemzemalemu8907
@zemzemalemu8907 6 жыл бұрын
ወሎየዋ ብዞየሁ B A betam enji😭😭😭😭
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
ታምዬ! የሰማሁትን ማመን ከበደኝ የልጅ አዋቂ ፣ አስተዋይ እና ታላቅ ሰው። መሄድህን አላመንኩም! ግን የበለጠ ቦታ እንደሆንክ እውቃለሁ። ነብስህን በገነት ያኑርልህ። ታምዬ ያንተ ሀዘን በዕንባ ብቻ የሚወጣልን አልሆንም ቀላል አይደለም በሰው ሀገር.... ጮሆ አልቅሶ ከሕዝብ ጋር እንደመሸኘት ይህንን እንኳን አልታደልኩም አዝናለሁ😭😭 ቤቴ እየተንቆራጠጥኩ እያነባው ደግነትህን ሩሩነትህን ጉብዝናህን ከማሰብ ውጪ ታምዬ ወንድሜ የኔ ሰውአክባሪ አፈሩ ይቅልልህ ቻው ታምዬ ደና ሁን😭😭😭😭 እመብረሀን በምልጃዋ ቸሩ መድሀኒያለም በምህረቱ ነብስህን ከጉኑ ያኑራት ለምትወዳቸው ልጆችህ እና ለመላው አድናቂዋችህ ፅናቱን ይስጥልኝ😭😭😭 ደናሁን ታሜ እኛ ሰዎች በቃ እንዲ ከንቱ ነን
@እናቴሂወቴ-ቨ5ኰ
@እናቴሂወቴ-ቨ5ኰ 6 жыл бұрын
ማመን አቃተኝ ታሜ ፈጣሪ ነበስክን ይማረው ለቤተሰቦት ፆናቱን ይስጣቸው
@እሙስደተኘዋየድንግልልጅ
@እሙስደተኘዋየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ታሜ በጣም ነው እሚከብደው እውነት እፍፍፍፍ ጥሎብኝ ስወድህ ሙዚቃዎችህ ለኔ ሚስጥር አላቸው ንፍስህ በአፀደ ገነት ያኑራት አምላክ ውስጤ ደማ ምናለ ህልም ቢሆን
@marjang3613
@marjang3613 6 жыл бұрын
i just want to thank brother's from southern ethiopian for great music We Ethiopia have the best music in Africa.
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 2 жыл бұрын
ታሜ መልካም ሰው አንተን መርሳት እንዴት ይቻል ይሆን ነብስ ይማር ማመን ያቅታል እኮ ሀዘኑ መሪር ነው
@abebamail3599
@abebamail3599 3 жыл бұрын
Tammee nebeshn yimarrewu wudd lijochachn Edemena tena yisetachhu Daee bushu.
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 6 жыл бұрын
ባህልህን ስትወድ እኮ ታምየ እስኪ ሚድያ ላይ አድ ቀን ስላተ በክፋት ስትነሳአ ሰምቸ አላቅም የተለያዩ ፍቅረኛሞችን ሲጣሉ ማስታረቂያ ብዙ ነገር ልገልጸው አልችልም የኔ ጸባየ መልካም ሁሌም መልካም ሰወች ምድር ላይ አይቆዩም አንለያይም ብለህ ነበር ግን ሰው ሆነን ወዳተው መገድ ነን ሁላችንም አፈሩን ገለባአ ያድርግልህ ሳስበው በቃ እምትመለስ ይመስለኛል ውይይይይ እቅልፍም ነሳኝ ያተስ ነገር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሩራት ቶምየ የኔ ገራ ገር
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
Burtukan Sisay ታምዬ! የሰማሁትን ማመን ከበደኝ የልጅ አዋቂ ፣ አስተዋይ እና ታላቅ ሰው። መሄድህን አላመንኩም! ግን የበለጠ ቦታ እንደሆንክ እውቃለሁ። ነብስህን በገነት ያኑርልህ። ታምዬ ያንተ ሀዘን በዕንባ ብቻ የሚወጣልን አልሆንም ቀላል አይደለም በሰው ሀገር.... ጮሆ አልቅሶ ከሕዝብ ጋር እንደመሸኘት ይህንን እንኳን አልታደልኩም አዝናለሁ😭😭 ቤቴ እየተንቆራጠጥኩ እያነባው ደግነትህን ሩሩነትህን ጉብዝናህን ከማሰብ ውጪ ታምዬ ወንድሜ የኔ ሰውአክባሪ አፈሩ ይቅልልህ ቻው ታምዬ ደና ሁን😭😭😭😭 እመብረሀን በምልጃዋ ቸሩ መድሀኒያለም በምህረቱ ነብስህን ከጉኑ ያኑራት ለምትወዳቸው ልጆችህ እና ለመላው አድናቂዋችህ ፅናቱን ይስጥልኝ😭😭😭 ደናሁን ታሜ እኛ ሰዎች በቃ እንዲ ከንቱ ነን
@abenezerhabeshawi1089
@abenezerhabeshawi1089 2 жыл бұрын
May Tamrat Rest in Heaven. Even though he is gone. He left a legacy with us.
@dreamviewer654
@dreamviewer654 6 жыл бұрын
ታምዬ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው
@mukamiliabara682
@mukamiliabara682 6 жыл бұрын
Nabes yemar tame
@DDdd-bp3fu
@DDdd-bp3fu 6 жыл бұрын
ታምራት ነፍስህን ይማርው ያሳዝናል ያፍርም እድል አለው ውንድማችን እኩል እንደ እንድ ሰው ቀር የሁላችንም። ሀቲማ ያሳምርው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
ታሜ ያገሬ ልጅ በጣም አዘንኩ ለቤተሰብ መፅናናትን ተመኘሁ
@zakharalain5669
@zakharalain5669 6 жыл бұрын
ምነው ውሸት ቢሆን ታሜ ያተ መሞት ነብስህን። ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርህ
@firehiwotali1664
@firehiwotali1664 6 жыл бұрын
ሁሌም ሳዬው በህይወት እንዳለ ነው የሚመስለኝ ተቃጠልኩኝ ኡፍፍፍፍ
@teshomeabera3422
@teshomeabera3422 6 жыл бұрын
ታሜ ሁሌም እናስብሃለን አንተ ብትለይም ስሪውች ከእኛ ጋር ነቸው ነፍስ በደገጎቹ ትራፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sara-mk6uf
@Sara-mk6uf 7 жыл бұрын
ታምራት የኔ ምርጥ ሰው በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ
@emmabetethopa5109
@emmabetethopa5109 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ነው የምወድህ! !! ነፍስህን ይማረው ጌታ
@eilham2682
@eilham2682 6 жыл бұрын
ኡፍ ይብላኝ ለቤተሰቦችህ ታሜ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው
@የአይኔብርሀንእመብርሀን
@የአይኔብርሀንእመብርሀን 6 жыл бұрын
ታምዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ሳቂታ አረ ምን አለ ነገር በተቀየረና ውሸት በሆን
@tizudegefa5803
@tizudegefa5803 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲየሆነው ቤተሰቦችክ እንዴት ይሁኑ እኔድ ሳይክ አልቅሼ አልወጣ አለኝ ነብስክን በገነት ያኑራት.
@fikrtemaryam2814
@fikrtemaryam2814 6 жыл бұрын
ምስኪን ይሄን kilp ልጆቹ ህፃን እያሉ ከልጆቹ ጋር ነበር የሰራው እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን
@aminabagajo2673
@aminabagajo2673 5 жыл бұрын
My tribe.. Am proud.. Wollaita
@mreasy1369
@mreasy1369 6 жыл бұрын
Weyne wendeme Yehen yemsele chelota. Sent tesralk Belen sentebek. Egzhiber yalew new yemhonew. Betam betam new yazenkut. Nebes yemar tame. Yasaznal
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
ታሜጀ የኢትዮጵያ አምላክ ነፍሥህን ይቀበልልን ወንድሜ እኔ የማረባዋ ልሙትል ልደፋ😭😭😭😭😭ተቃጠልኩ😭😭😭
@yasmineyasmine6718
@yasmineyasmine6718 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ነው ታሜ መቸም ሰውነንና ሞት አይቀርም ነብስን በገነት ያኑረው
@Henok-v3h
@Henok-v3h 5 ай бұрын
Tedefi
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
Tamiyeeee Balwkuuu Yishlagn Nabr Gin Min Largi Fetri Aysastim 😂😂😂😂
@sulitanahuyam6579
@sulitanahuyam6579 6 жыл бұрын
ያ አላህህህህህ ትምየ 3 ሳምንትህን አስቆጠርክ ከሔድክ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅ አንተ ግን አትረሳም ታምየ
@merondanite9189
@merondanite9189 6 жыл бұрын
tami worebu maa asenahe heg😢😢😢😢 edikled tsnabitek ufffffeeeeee
@ትጂስደተኛዋየቴዲአድናቄ
@ትጂስደተኛዋየቴዲአድናቄ 6 жыл бұрын
ነብስ በገነት ያኑራት አንተ መልካም ሰው ድሮ ልጅ እያለሁ ያንተን ሙዝቃን እየዘፈኩ ነበር ከፈት የምጠብቀው
@yemitaenatr1812
@yemitaenatr1812 6 жыл бұрын
ታሜ እወድሀለሁ ነብስህን ይማረው ማመን ያቅታል ያንተን ሞት አይ ዱ ኒያ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑረው ታሜ my king😢😢😢2020
@ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ
@ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ 6 жыл бұрын
ታሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@SaraSara-vp8bk
@SaraSara-vp8bk 6 жыл бұрын
ምን.አይንት ግዜ.ንው አንተን የውስደህ .በጣም ጥሩ ሰዉ። ነበርከ .ተሜ.ነፈሥክ.ዪማር.መንግስት.ሰማይ.ያዋርስክ.አሜን. አሜን. አሜን
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 6 жыл бұрын
Ayiiiii wandmen anjaten belakew oh, ykebdal
@zeeshankhan-tj6im
@zeeshankhan-tj6im 6 жыл бұрын
ምን አለበት አንተ ከምትሞት እኔ ብሞትልህ በጣም የዚህ አለም ኑሮ አስጠልቶኛል ታሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር በጣም ነው ልቤ የስበርህው ስደት ላይ ሁኝ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
zeeshan khan ታምዬ! የሰማሁትን ማመን ከበደኝ የልጅ አዋቂ ፣ አስተዋይ እና ታላቅ ሰው። መሄድህን አላመንኩም! ግን የበለጠ ቦታ እንደሆንክ እውቃለሁ። ነብስህን በገነት ያኑርልህ። ታምዬ ያንተ ሀዘን በዕንባ ብቻ የሚወጣልን አልሆንም ቀላል አይደለም በሰው ሀገር.... ጮሆ አልቅሶ ከሕዝብ ጋር እንደመሸኘት ይህንን እንኳን አልታደልኩም አዝናለሁ😭😭 ቤቴ እየተንቆራጠጥኩ እያነባው ደግነትህን ሩሩነትህን ጉብዝናህን ከማሰብ ውጪ ታምዬ ወንድሜ የኔ ሰውአክባሪ አፈሩ ይቅልልህ ቻው ታምዬ ደና ሁን😭😭😭😭 እመብረሀን በምልጃዋ ቸሩ መድሀኒያለም በምህረቱ ነብስህን ከጉኑ ያኑራት ለምትወዳቸው ልጆችህ እና ለመላው አድናቂዋችህ ፅናቱን ይስጥልኝ😭😭😭 ደናሁን ታሜ እኛ ሰዎች በቃ እንዲ ከንቱ ነን
@SaraSara-gg9ms
@SaraSara-gg9ms 6 жыл бұрын
ኸረ እኔስ ማመን አቃተኝ ታሜ ነፋስህን ይማረው
@wcfbfhcdgzdvvxgxegxhvfvv6601
@wcfbfhcdgzdvvxgxegxhvfvv6601 6 жыл бұрын
ታ ነብስህ ይማረው በጣም አዝናለሁ እፍፍፍ♬↩
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
ጉድ ፈላ ታሜ እንዴት ነው የምትረሳው.....እህ
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Tamaaa weyew EYDER ADDIS NEW KO MOTEH WEYEW TAMA
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Tame iskhin mamen alchlku 😭😭😭😭😭egizbiher yefkadwin naw yemdrgaw nafsikn begant yanurlin
@abumakakaoaoak5343
@abumakakaoaoak5343 6 жыл бұрын
Yaden L 💔😭😭😭🙊🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fbfb2600
@fbfb2600 6 жыл бұрын
+Abumakak Aoaoak 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mylove.t.icantforgetuloveu9522
@mylove.t.icantforgetuloveu9522 6 жыл бұрын
ታምየ እስካሁን ማመን ነው የከበደኝ እኔ
@sintayeuyebelatelijsaa9999
@sintayeuyebelatelijsaa9999 6 жыл бұрын
ታምዬ ሁሉንም መሆን የምትችል ብርቅዬአችን ነበርክ ነፍስ ይማር ደንገተኛ ሞት ግን እንዴት ያስከፉል እናቴንም በድንገት ነው ያጣኃት
@tikdimesaet6976
@tikdimesaet6976 6 жыл бұрын
አምላክ ውሸት ነውኮ ሚመሥለኝ ታሜ የማይጠፋ ትዝታ አለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getahundelelegn6747
@getahundelelegn6747 5 ай бұрын
ታሜን ስሰማ እንባዬ ይመጣል የምር በተለይ ሀዋሳን ሚያስታውሰኝ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 6 жыл бұрын
ታሜ ግን ለምንድን ነው እማልረስህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጌታ ተቃጠልሁ
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 7 ай бұрын
ምርጥ ስራ እና ጥረ ድምፅ ደሞ ኣያሎም ❤🎉
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ 6 жыл бұрын
ታሜ ምን አለበት ምትክ ውሸት በሆነ እኔ በውነት አምኖ መቀበል አቅቶኛል በጣም አዝናለሁ ነፋስ ይማር የኔ ልዩ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
😢😢😢ታሜ ሁሌ በልባችንነህ ነብሥ ይማር አሟሟቱ በጣም ያሣዝናል😭😭😭😭😭😭
@gatlatchuoljany8108
@gatlatchuoljany8108 2 жыл бұрын
Can't stop watching this muzic #RIP to legend tame
@bitaniyaanberbir1890
@bitaniyaanberbir1890 2 жыл бұрын
same🥺🥺😣
@sarasarasara4432
@sarasarasara4432 6 жыл бұрын
ታምየ ሁልነገርህ አይርስማ በተለይ ፍገግታህ ማን ውሽት ነው ባለኝ እፍፍፍፍፍፍ
@ethioheros
@ethioheros 12 жыл бұрын
ethiopia the beautiful! your peaple make you more beautiful
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
ኧረ ተዉ በቃችሁ እሥኪ እኔማ በህልሜም በእዉኔም በቃ እሡ ከ አእምሮዬ አልጠፋ አለኝ እህህህ
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 6 жыл бұрын
ታሜ ተለያየን??
@እናቴውዴ-ጰ3ጸ
@እናቴውዴ-ጰ3ጸ 6 жыл бұрын
Tamye yane wud Samt molahko yihenager beka ewnathona malet new😭😭😭😭😭
@habhabshi7498
@habhabshi7498 Жыл бұрын
ታሜ የማይረሳ ሰው 😢 ❤
@kibrommesele1450
@kibrommesele1450 3 ай бұрын
L awassawa fikre❤❤
@salamasalama8512
@salamasalama8512 6 жыл бұрын
ህልም በሆነ ሞትህ ታሜ እኔ ማመን ተሳነኝ
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 6 жыл бұрын
Salama Salama ነብስ ይማር መጥናናት ለቤተሰቦቹ እንድህም ለአድናቅወችህ ህዝብ ዘመድህ እፍፍፍፍፍፍ ህይወት እንደዝህ ናት
@ሙሀመድሙሀመድይማምመድና
@ሙሀመድሙሀመድይማምመድና 5 жыл бұрын
@@rehmanrehman9951 በጣም
@girmaaberham1377
@girmaaberham1377 3 жыл бұрын
yileyal ye Tame Wuuuuuyi yimarih
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
አይ ሞት ታሜ ምርጥ ልጅ ነበርክ ነብሥህን ይማረዉ
@mekiilove8860
@mekiilove8860 2 жыл бұрын
Tamiyee 💔ነፍሴ ይማርህ 🙏
@isakbahta6320
@isakbahta6320 6 жыл бұрын
Yamallleee btam nebse yemarrrrr meskunnuuu allkeeeee motteee llewyennee neber
@teshaysamre3072
@teshaysamre3072 6 жыл бұрын
btame new ymamwe mtihna sayhon amamtihe weyyy
@kedijaethiopian3271
@kedijaethiopian3271 6 жыл бұрын
Tame belibachin wusti tinoralki betalyi ena kebidonyali hazanu effffffff eeeeeeeee ewodihalew tama
@fatheemafatheema817
@fatheemafatheema817 6 жыл бұрын
ወይኔ ልጆቹ ናቸው ሲያምሩ የኔእናት ነፍስህን ይማረው ልጆችህን ያሳድግልህ
@misterselam5989
@misterselam5989 2 жыл бұрын
Amen gn።abat enji enat
@ልሂድበቃ
@ልሂድበቃ 6 жыл бұрын
ታሜ ምን እናዉራ ሄደሀል ትተኸን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የእትብትህ መንደር ምን አለች ይሆን አይ😭😭😭😭😭😭😭
@Jassimin123
@Jassimin123 6 жыл бұрын
Ebakihin letish gezem bihon temelessssssss😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢welaj enatih ena lijochihin biritatun yrsetachew
@ejvbb2231
@ejvbb2231 6 жыл бұрын
ewnet ahunes hilem behun beya temegehu yena melekam sew befetari megebat hunebegn eje yeha serake mote new eje yanet yeteseteh ken yeha ayedelem egezabehire yewdehun
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 6 жыл бұрын
tameye sweet wellah libe tamolekal😭😭😭😭😭😭
@mesayeorthodos7336
@mesayeorthodos7336 6 жыл бұрын
ታምዬ ነብስህን ይማርልን እኔ ውስጤ መቀበል አቅቶታል
@J-CREATIVEE
@J-CREATIVEE 7 ай бұрын
In which year this music first appear to public? Not on KZbin
@bellag4271
@bellag4271 3 жыл бұрын
Toki ma man nice movement😉👌👌👌
@Nandohassen
@Nandohassen 24 күн бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ ❤❤❤❤
@mariyammariyamwooow1936
@mariyammariyamwooow1936 6 жыл бұрын
tameye tekatelne uuuuuffff enen wandem egzabeher nabsehen be genet yanurew
@ethiosolution8105
@ethiosolution8105 8 ай бұрын
Love welayita❤❤️🖤🖤💛💛💛💛 and sidama💜🖤💙💜
@eliasgudisa-21
@eliasgudisa-21 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ!
@እናቴውዴ-ጰ3ጸ
@እናቴውዴ-ጰ3ጸ 6 жыл бұрын
Nabsihn yimarln😢😭😭🙏🏾🙏🏾
@fikadushumiareda2483
@fikadushumiareda2483 Жыл бұрын
Tokichaw kemem neber iko
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 ай бұрын
Lekso bet Aregachehut Tzta yeleachehum?
@tamiratmolisokuwiat392
@tamiratmolisokuwiat392 6 жыл бұрын
Tame machime belibachine tinorale ke libe azinallawu nefesene be geneti yanuwirawu fexxari yene wodimee ufffffff
@makemake6845
@makemake6845 6 жыл бұрын
Tamirat moliso kuwiat Ewnet new
@tamiratmolisokuwiat392
@tamiratmolisokuwiat392 6 жыл бұрын
make make txs my sis
@bamisholaye9299
@bamisholaye9299 6 жыл бұрын
Ere weyne ewnet nw gn?😢😭😭
@newEthio-q9q
@newEthio-q9q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቶክቾ ያገሬ ልጅ
@adamaadama2488
@adamaadama2488 7 жыл бұрын
ዘና አረጋቹኝ ያገሬ ማሮች ዛሬ ሀሳበ ወደሀገሬ ስወዳቹ ኑሩልኝ
@Yeamy21
@Yeamy21 6 жыл бұрын
Tame mamen alchalkum , hulem be libachin aleh
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 6 жыл бұрын
Chrash mamamn alchalkum wy god ehen ymsl abeba yarbi
@birhanekebede483
@birhanekebede483 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ምነው ውሸት ቢሆንልን ወይንስ ምን ይሻለኛል ድምፅክን ሰሰሜአልቻልኩም ኦፍፍፍፍፍ
@ቲቲዘ-ፈለገጊወን
@ቲቲዘ-ፈለገጊወን 6 жыл бұрын
ታምየ ማመን አቅቶኛል እፍፍፍፍፍ
@nhatyadane2987
@nhatyadane2987 4 жыл бұрын
ተሜ በእውቸት ስሜቴ ተርበተበታ አልቻልኩትም, rest in peace my dear!!
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
Tamiyeee Yemichal Bihon Qayrii Nabr
@olanakurfessa4001
@olanakurfessa4001 2 жыл бұрын
tame best 90s genration
@tsenimok595
@tsenimok595 Ай бұрын
ታምዬ መኖርህ ናፈቀኝ 😢❤
Ligaba
5:06
EthioHewitt
Рет қаралды 684 М.
Birhanu and ToKicho - Yambule (Ethiopian Music)
5:25
yoniii
Рет қаралды 1,4 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
zigy man( behailu tafese ) kenu ye cherkosua konjo
4:22
girma64
Рет қаралды 556 М.
Tamerat Desta ft. Tokichaw - Lembo (Ethiopian Music)
4:51
yoniii
Рет қаралды 304 М.
Yosef Gebre aka Jossy - Metahua
5:01
kuchu
Рет қаралды 2,3 МЛН
Ethiopian Music - Semahegn Belew - Debot Enisra
5:25
EthioVideos.Com
Рет қаралды 691 М.
Ephrem Tamiru and gosaye tesfaye:- balageru
7:58
habtamubest
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ethiopian Music-Hibongo Sentayehu Tilahune (Official Music Video)
5:56
Nahom Records Inc
Рет қаралды 843 М.
Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
8:11
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Mesfin bekele Demelashe(ደመላሽ) Ethiopan best song
5:58
Mesfin Bekele - Official
Рет қаралды 487 М.
Amne Dawoda   Mahlet Gebre Giyorgis  kunama
4:06
addismood
Рет қаралды 425 М.