▶️ጋብቻ| Oumer & Siedy ሲዒዲና ዑመር - New Ethiopian Wedding Video |ኢትዮጵያዊ ሰርግ| Ashu Habesha Studio

  Рет қаралды 153,554

AHS+ Media & Entertainments.

AHS+ Media & Entertainments.

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮውን ሼር በማድረግ ለሌሎች ይጋብዙልኝ ♥ SUBSCRIBE Here bit.ly/2A6RtEd 🙏
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
SUBSCRIBE aderkuhi Lenem Sergen kesedet selmls betro Huneta endetmtadrgilegie tesefa Adergalalehu
@naeemahassan4563
@naeemahassan4563 5 жыл бұрын
አሹ ሀበሻ ቁጥርህን እፈልጋለሁ? ከትንሽ ግዜ ቡኋላ አገባለሁ
@ze8865
@ze8865 5 жыл бұрын
Kutirhin asqemetlene
@ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት
@ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት 5 жыл бұрын
After 2 months my wedding ashu wub adergo yemkrblchu like comments bcha
@patomsaeed423
@patomsaeed423 5 жыл бұрын
Magbat amrege hh seyameru gen lenam serge ante endeh demke endmtrgellge tesfa alge
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 жыл бұрын
babareduu waan ilman walloo oromiya maltu gadisa waan ofii 😘😘👍👍👌👌 የዋሎ ቃሉ ልጅ በሞኔ ኩራት ይሰማኛል ቆነጃጅት የዋሎ ልጆቹ ማሻ አላህ መልካም ጋ ብቻ
@ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ
@ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ 5 жыл бұрын
ሰራ ሰራ አድርጎ እንዲህ ነው ማግባት ከቤተሰብ ጋር ደስታን አብሮ መካፈል ማሻአላህ ብያለሁ
@heyuweloyewa4304
@heyuweloyewa4304 5 жыл бұрын
Meshalatyaleshasakufaradelesh
@سلامهخرا
@سلامهخرا 4 жыл бұрын
🤣🤣
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ካሜራ ማኑ ጀግና ብቻ አይገልፀውም በጣም ጎበዝ ነህ በርታ !
@AHSPlus
@AHSPlus 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 4 жыл бұрын
የምር ሙሽራይቱን ሳላደንቅ አላልፍም ፍቅርን መልክ አይወስነውም የሚባለው እውነት ነው ትዳራችሁ ይባረክ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ትክክክል
@abdu411
@abdu411 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ደስ ትላላችሁ ሲስተር ወልዳችሁ ክበሩ ለሰርግሽ ባለመገኘቴ አዝናለሁ ስመጣ እንደገና ትደግሳላችሁ
@abdu411
@abdu411 4 жыл бұрын
አሹ ስቱዲዬ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ሁለተኛ ሳገባ አንተ ነህ የምሰራልኝ
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 жыл бұрын
የመጀመሪያዋሳ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
ውይይይ ያርቢ የኛንም የስደተኞች ልጆች በሰላም ላገራችን አብቅተክ ሷሊህ ትዳር ሰተክ እንዲህ እናስርጥርጠው ያርቢ ዱአ እንዳርግ ያላገባችሁ አላህ ይገድርን
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@sitiseid
@sitiseid 5 жыл бұрын
ስኢዲ ቃሲም ማሻ አላህ ጎደኛዬ እንኮን ለዚህ ቀን አበቃሽ መብሩክ ብያለሁ አላህ ትዳራቹሁን ያሳምርላችሁ
@ummuanisamuhammad4101
@ummuanisamuhammad4101 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ የኪሚሴ ጅግኖች
@delizz1239
@delizz1239 2 жыл бұрын
Wolloyia 💚💛❤️
@sfgf3018
@sfgf3018 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አልፈ መብሩክ የፎዚ እህት ይመችህ እንኳን ደስ አለሽ ፋፊ ነኝ የከሚሴዋ
@ውዱባለቤትሁሌእወድሀለሁየ
@ውዱባለቤትሁሌእወድሀለሁየ 5 жыл бұрын
😃😃ሠራችሁበት እኮ ወይኔ ሀገሬ አሏህ ያሣምርላችሁ አቦ አሹየ የኔንም ትሠራልኛለህ 😊
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
ታዛዥ ነኝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ አይ ወሎ እውነትም የቆንጆዎች አገር ሙሽሮች መብሩክ ውለዱ ክበዱ አቦ አላህዬ እኛንም ለዚህ ወግና ማዕረግ አብቃን
@faezaahmed7215
@faezaahmed7215 5 жыл бұрын
Mashe Allah yene Kongo eht
@senedvigano1068
@senedvigano1068 5 жыл бұрын
Who are these people? Is the bride mother Christian? Amahara or Oromo?
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 5 жыл бұрын
@@senedvigano1068 ኣማራ 😏😏😏
@senedvigano1068
@senedvigano1068 5 жыл бұрын
@@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ Oh ok Amhara. Sorry but I odn't speak Amharaic, I'm from Eritrea. What religion is the woman and the man? Different faiths?
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 5 жыл бұрын
@@senedvigano1068 ok Be Tigirigna Tezareb
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
አሹዬ እንኮን ዴና መጣህ ያምራር ዋውውውውው አይይይይይይይይ ሁለተኞዉ ዘፈን ጨፍረንበት ነበር ሠመራ ላይ አይ ሥዴት አይኑ ይጥፋ ሆዴ ባ ባ እ ፍፍፍ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
ለዚህማ like ,1000👍👍
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የዛሬው በጣም ለየት ያለነው ወላሂ ማሻ አላህ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 5 жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ሰርግ አምሮኝ አያቅም ነበር አሁን ናፈቀኝ
@tigi123nguse2
@tigi123nguse2 5 жыл бұрын
Asuya ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ 😍💖next የኔን ሰርግ ነው የምትሰራው😜😋
@galaxyduos1438
@galaxyduos1438 5 жыл бұрын
ኡመሬ የሰፈሬ ልጅ መልካም ጋብቻ ባራካላሁ ለኩማ ወባረካ አለይ ኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር ስርጋችሁን በረሱል ሱናብታረጉት ምነኝባማረ ነበር ለማንኝም መልካም ጋብቻ
@senedvigano1068
@senedvigano1068 5 жыл бұрын
Are they both Muslim? Is the woman Christian? My Amharic is not good because I'm Ethiopian...
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
የት አገር ነው
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
@@cfhggg5042 ወሎ ኬሚሤ
@hawaahmed1785
@hawaahmed1785 3 жыл бұрын
አሹየ ይሄን ቪዶ አተን ሳላቅህ ጀምሬ ነበር የማየዉ የምር ካሜራ አማን ብሎ ዝም ነዉ ብዙ ግዜ ነበር የማየዉ ይመችህ ይለያል
@mastuyutob5736
@mastuyutob5736 Жыл бұрын
enem, bekerbu kemisee lay eyadarasenew masha allah yagare, lej setamir 😍😍melkam yetidar zeman
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Wow the bride is beautiful
@የሀበሻልጅቲዩብ
@የሀበሻልጅቲዩብ 5 жыл бұрын
አሹየ በእውነት በጣም ነው የሚያምረው እናመሠግናለን ❤❤👍👍
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yohannesbirhanu9754
@yohannesbirhanu9754 4 жыл бұрын
Dear friend, please try to edit your written words properly like "jest married" what does it mean? I really appreciate your video cleanness and sounds. keep it up man
@AHSPlus
@AHSPlus 4 жыл бұрын
I really appreciate your suggestions and comments. Let me continue to have a good comment, since it will benefit me for the improvement of my works.
@Skettube4451
@Skettube4451 4 ай бұрын
Masha Allah ☘️ ♥️ ☘️ 🎉🎉🎉🎉 mebruk 🎉🎉
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ 5 жыл бұрын
አሹየ ምርጥ ቀረፃ ነው በርታልን
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Thanks
@jgfhfufd2222
@jgfhfufd2222 5 жыл бұрын
እዉነትምአኛወለየወችአገራችንለምለም.ፀባያችንማር.❤❤❤❤አፉታምራላችሀ
@ሂወትታደሠሂወትታደሠ
@ሂወትታደሠሂወትታደሠ 4 жыл бұрын
ዋው ሙሺሪት በጣም ታምራለች በተለይ ፈገግታዋ ባልየውኮን መልክ የለ ከፈገግታ የለ አሥገድደው የዳሩት ይመሥላል
@ተወከልናአላላህ
@ተወከልናአላላህ 4 жыл бұрын
ሰህ
@ተወከልናአላላህ
@ተወከልናአላላህ 4 жыл бұрын
ጭፍግግ ያለነው ማፊይ ፈገግታ
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😃😃😃
@medisekina409
@medisekina409 4 жыл бұрын
ባጠቃላይ አያምርም
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 4 жыл бұрын
@@medisekina409 እነ ሱ ከተዋወዱ ሸጋ ነው ዋ ነው ንጵህ ፍቅር ነው
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 жыл бұрын
ያሁኑ ቀረፃ ሃሪፍ ነው በርታ
@sofiasofi2574
@sofiasofi2574 5 жыл бұрын
አላህ ለዚ ለተከበረ ቀን ያድረሰኝ እጅ በምን መልኩ እደማደርገው አውቃለሁጭራሽ ልጨፍር 😭አላህ በሚመሰገንበት ቀን ማመፅ አይ እኛ😭
@fjhrhj7749
@fjhrhj7749 5 жыл бұрын
አዎ ሀያቲ አላህ ሂዳያ ይስጠን
@rahimaomar2295
@rahimaomar2295 5 жыл бұрын
አሹየ በጣም ነው የሚያምርው ቀርጣው ውይ እኔስ አስቀናችሁኝ ሲያምሩ ሙሽሮቹን መብሩክ ትዳራችሁን ያማር የሰመር ያርግላችሁ እኔም ኢንሻ አላህ .ተ4 ወር በኃላ ተርኛ ነኝ
@senedvigano1068
@senedvigano1068 5 жыл бұрын
Are they both Muslim? Is the woman Christian? My Amharic is not good because I'm Ethiopian...
@mominamohammed9758
@mominamohammed9758 5 жыл бұрын
በጀመሪያ መልከም ጋብቻ ብያለሁ ሁለተኛ ደግሞ ካሜራ ማኑን ማመስግን እፍልጋለሁ
@mhkanak
@mhkanak 4 жыл бұрын
Surely I will come to Ethiopia to visit.
@Eእራሂማወሎየዋያረብአሟሟ
@Eእራሂማወሎየዋያረብአሟሟ 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄሙዚቃ ጫጉላሁኘ አዳምጠውነበር ትዝታየንቀሰቀሰው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@hayuuamuu7205
@hayuuamuu7205 4 жыл бұрын
Wow dase seli💓💓💓💓💓💓
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል ተባረኩ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ያ ስላም አቦ ስታምሩ❤❤አሹየ ምርጥ ስራ የካሜራው ጥራትም ቆንጆ ነው በርታ💋
@alifaqi6674
@alifaqi6674 4 жыл бұрын
thank you
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 4 жыл бұрын
መብሩክ ሙሽሪት ማሻአላ ጭፈራሽ አሥቀናኝ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
ሰቪእስክራይቪ አረኩህ ደስይላል አፋር ውስጤነው እወዳቸዋለሁሁሁ ወሎየ የሀይቅልጂነኝ
@nxxnxjcjxjxj1257
@nxxnxjcjxjxj1257 4 жыл бұрын
ማሻአሏ
@nemanema4121
@nemanema4121 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@emab6627
@emab6627 3 жыл бұрын
እንዴት ታምራላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@montahamohammed8371
@montahamohammed8371 5 жыл бұрын
መብሩክ አላሕ ረጅም እድሜ ከጤና
@بحبوربي
@بحبوربي 4 жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ የደከመ ሁሉ በርታ ወንዶቹ ከንቅልፍ የተነሳ ያረረ ጓመን መስለዋል ምዜዎች ዱቄት መቀባቱታቹ አላማረባቹው ወይ ወድ ወይ ወዳ አላላቹ መቼም ኮመት ማንበባቹ አይቀርም ይቅርታ መልካም ጋብቻ ውዶች
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
አፍሶዋል ባልየው ሀብታም መሆን አለበት እቺን የመለች አግኝቶ
@بحبوربي
@بحبوربي 4 жыл бұрын
@@sawdaabdullah8560 እንደዛ ነው ነገሩ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 4 жыл бұрын
ሙሽራዋ ደስ ስትል😍 ባልዮው ግን አፍሶአታል😜ፈገግኳን አይልምዴ
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 жыл бұрын
ከከከከከ
@hananmohammed193
@hananmohammed193 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ማሻ አለህ
@medinaseid3079
@medinaseid3079 5 жыл бұрын
መልካም ትዳር አይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እኛንም ከስደት መልስ እውነተኛ ትዳር ይስጠን
@EmanAhmed-dd2uq
@EmanAhmed-dd2uq 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ 5 жыл бұрын
ኬሚሴዎች በጣም ታምራላችሁ
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 5 жыл бұрын
😍😍😍
@stube1983
@stube1983 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@mastuyutob5736
@mastuyutob5736 Жыл бұрын
😍😍enamasagenalen
@sheamelsane213
@sheamelsane213 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተበርክላህ መቡሩክ ሁሉም ይምርል
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙሽራ ከቆንጆ ሰርግ ጋር
@tgkhan1260
@tgkhan1260 5 жыл бұрын
መብሩክ ምርጥ ሰርግ አሹ የኔንም እንዲ ደመቅ እደምታረግልኝ ተስፍ አለኝ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ
@ቅድስትጓልራያዓድጀጋኑ 5 жыл бұрын
ካሜራ ማኑ ከኔ ሰርግ እፈልግህ ኣለዉ ሙሽሮቹ 👌👌👌
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Share it the video
@ፈኢዛየሠበቴዋ
@ፈኢዛየሠበቴዋ 4 жыл бұрын
ቆይ ግን እኔ ተዚህ ካመዳም ስደት ወጥቸ መቸ ነዉ እማገባዉ 😢😢
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Soon Inshallah. Sweetheart abshier.
@ቢንትአሊነኝኡሚንናፋቂ
@ቢንትአሊነኝኡሚንናፋቂ 3 жыл бұрын
አብሽሪ አንድቀን አይቀርም
@amphiphile
@amphiphile 10 ай бұрын
to which part of Ethiopia this culture belongs?
@muluf7616
@muluf7616 4 жыл бұрын
Very nice wedding
@hananmohammed193
@hananmohammed193 4 жыл бұрын
እኛስ ኮሜንተሮች ኮሜንት ስነነብ እና ስንሰጥ ቃረን ኡፍፍፍ
@birtukanmuleta9403
@birtukanmuleta9403 4 жыл бұрын
Happy Wedding
@nasratube4549
@nasratube4549 5 жыл бұрын
Betam yamral ayleyachuh "Allah"le zelalem abrow yanurachuh. Horaa bulaa mashallah
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
@ሀያትነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 3 жыл бұрын
ከሚሴ ነው መሰል ወይ የናቴ አገር ስወደው ከሚሴ የፍቅር ሀገር
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
ስርግ ሳይ ማግባት ትዝ ይለኛል😯😊
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
Kkkkk
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
ላገባ ነው Lol Happy Wedding
@ራህማቱየብ
@ራህማቱየብ 4 жыл бұрын
♥♥♥ስታምሩ
@user-pq6kp7li7n
@user-pq6kp7li7n 5 жыл бұрын
ስራህ አሪፍ ነው አሹዬ ሰርጉን ያምራል እስልምና መስፈርቱንም ያላሟላ ባይሆን ባረከላሁ ለኩማ ወበረክ አለይኩማ ፊል ከይር እኔና እህቶቼም ላገር ያብቃን እጂ ካሜራማኑ አተ ነህ ኢሸ አላህ
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zekiyanasre3445
@zekiyanasre3445 5 жыл бұрын
ا ا er aazeblhe eslmenane ayewekeleme
@cutcutc5thf669
@cutcutc5thf669 5 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምነውእምታምሪውሙሽሪትማሻአላህብያለሁ
@xxhxcbnnjxjxhxh9294
@xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@Zed-hw2zg
@Zed-hw2zg 4 жыл бұрын
ይህቀን ናፈቀኝ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 жыл бұрын
በሀር በሀራሳቡን ስለ አቀፍክ ሳብ አደሬኩ ፈድራለዝም ነኝ
@mikiyasafremgetahun725
@mikiyasafremgetahun725 Жыл бұрын
GOOD
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 5 жыл бұрын
እኔስ መቸ ነው ከሸቃላነት፣እምላቀቅ፣ሰርጉ፣ቀርቶብኝ፣ኤጭ፣ስደት
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
አይዞን አድቀንይሆናል
@AzdszzzSeadaSeada
@AzdszzzSeadaSeada 5 жыл бұрын
ላኢላሀኢለሏ መሀመደረሱለሏ ሰ አ ወ ፊዳከ ያረሱለሏ ሰ አ ወ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
አንድ ቀን ማር
@khadijaathiobua1670
@khadijaathiobua1670 4 жыл бұрын
ክክክክክ አይዞን
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
እደኔ እህት
@maryamtube3158
@maryamtube3158 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ፣መጋቢት፣ ሀያ፣ትቀፅኛለህ፣ቃጩርነኝ
@aminatyesof974
@aminatyesof974 4 жыл бұрын
masha allah
@abduomer3064
@abduomer3064 4 жыл бұрын
Mashallah mashallah alfiy mabruk Mashallah xijab ibaja
@crownrak1927
@crownrak1927 4 жыл бұрын
ሥለተጋባችሁደሥብሎኛልግንሙሽራትሙሥሊምአደለሽፀጉርሽንለምንትከ☝☝☝🕋🕋🕋🕋ፍቺአለሽአዝናለሁሙሥሊምሤትፀጉርአትከፍትም
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ባህላአችን ዳቦ ተቆረሰባት 😂😂
@Fatima-wm5lj
@Fatima-wm5lj 5 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህህ ስታምሩ ሀቲማችሁን ያሳምረው
@linaahasan4349
@linaahasan4349 5 жыл бұрын
ماشاء الله مبروك 💑 nashida bihon turu neber
@galaxyduos1438
@galaxyduos1438 5 жыл бұрын
አሹየ ጡሩ ነው በራታ ከባለፉት ስራ በጣም ይሻላል ማለት ፍጣነቱ አረገያለ ቀረፃ ነው በራታመልካም ስራ
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት
@ሱመያየሰይድእንዲሪስሚስት 5 жыл бұрын
Ye ene koinjooo sedya @ oumer masha allha
@fozfoz9193
@fozfoz9193 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወሎገራገሩ ናፈቀኝ
@سميرهمحمد-ح4ه
@سميرهمحمد-ح4ه 5 жыл бұрын
ኡመሬየሠፈሬልጅ በጣምያምራል ያማረየሠመረያድርግላችሁ
@galaxyduos1438
@galaxyduos1438 5 жыл бұрын
እ የት ሰፈር ነሽ ልዩ
@fjhrhj7749
@fjhrhj7749 5 жыл бұрын
ላኢላሃኢለላህ
@lslimsalim6721
@lslimsalim6721 5 жыл бұрын
ያምራል ሼሪአውንም ባይ ጠብቅ አላህ ልክ እንዴአልይና እንዴፍጡማ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 жыл бұрын
አለባበሣቸው ለሙሥሊም ሌላው አይቶ ዝምነው ቀጥተኛው መገድ ይምራን
@seadatube8121
@seadatube8121 5 жыл бұрын
ካሜራ ማኑን ሣላደንቅ አላልፍ ጥራት አለው ጠንክር
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asiaa5944
@asiaa5944 5 жыл бұрын
ነብያችን የተናገሮት ሁላ ደረሰ ያአላህ በጣም ያሳዝናል እኔ ያላየዎቸው ወደፊት የሚመጡ አሉ ከኡቱች እያዳድ ነገራቸውን የካፊሪ ስራ የሚከተሉ ብለውናል ወዱ ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በስም ብቻ ሙሲሊም ሊያስብል አይቻልም የሙሲሊም ሰረግ አደብ ባለው ነው የሚሁነው አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ቀያማ እየደረሰ ነው
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 жыл бұрын
ማር ትክክል ነሽ ግን እኔም አላገባሁም ግን እማገባው ያልኩት በረሱል ሱና ነዉ ብያለሁ እሱም ባሌ እንደዛው ብሏል ግን እኛም ይሄንን መስማት ለራሱ አይጠበቅብንም እኔ ሀቂቀትን አልፎ አልፎ እሰማለሁ ሸይጧን ሲወሰውሰኝ ባሌ ግን ምንም አይሰማ ብቻ እኔጃ አላህ ብቻ ይመልሰን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ሙሽራዋ ታምራለች ከልጁ ይበልጥ መልካም ጋብቻ
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ መቼ ነው የእኛሥ የሸቃሎች ኢሻ አላህ ከሥደት መልሥ ከሧሊሁ ያቀናጀን
@مريمسليمان-س1ج
@مريمسليمان-س1ج 5 жыл бұрын
Amen yareb enshallah ehta
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 жыл бұрын
مአ
@zanz1mndnnvimm876
@zanz1mndnnvimm876 5 жыл бұрын
Hayat Tube
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
አሚንን
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ ውደ
@AliOromoWalloo
@AliOromoWalloo 5 жыл бұрын
WALLOO 😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪😍😍😍😍😍😍
@leylamohammed9925
@leylamohammed9925 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ባልየውን ትታው አስነካችው ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች
@mhkanak
@mhkanak 4 жыл бұрын
Hi, I am from Bangladesh, want to mary an Ethiopian girl. Can you help me?
@alewyg5303
@alewyg5303 5 жыл бұрын
Wowww
@abayman1364
@abayman1364 5 жыл бұрын
wooooow
@rukaysaid3316
@rukaysaid3316 5 жыл бұрын
ዋው በጣምታምራላችሁ
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@ibrosanaaji7764
@ibrosanaaji7764 5 жыл бұрын
Somali iyo Itoobiyan lama kala garto dhaqanka 😘😘😘😘😍
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 5 жыл бұрын
ሀበሻ ስትድዎ በጣም አንደኛ ነህ አንተ አሰምረከዋል
@abdatseid8889
@abdatseid8889 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ
@abayman1364
@abayman1364 5 жыл бұрын
masha alah
@tuybabashir6361
@tuybabashir6361 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያማር ያድርግላቸሁ
@senedvigano1068
@senedvigano1068 5 жыл бұрын
Are they both Muslim? Is the woman Christian? My Amharic is not good because I'm Ethiopian...
@aaaaaaaaa9423
@aaaaaaaaa9423 5 жыл бұрын
Barekala lakuma wabarek alekuma wajema bayinakum filikayri gin esilemina eminat endeh ayefakidem esh chirash hijab awotachuh aallah yahidekum esh
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
ወኔ ሙሽራይት ፍገግታዎና የደስደሶ በጣም ታምራለች
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
እኔም እያልኩው
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Tegaru Muslims Traditional Wedding  Video
12:09
Suzan Multimedia
Рет қаралды 64 М.
የቃሉውኮከብ ኡመርዘሙየ አስቂኝ ቀልድ
8:18
PLANET INFO - ፕላኔት ኢንፎ
Рет қаралды 3,1 М.
kedija Haji -Helle
5:27
nuraseid
Рет қаралды 1,4 МЛН
"ደሴ" የደጋጎቹ ከተማ
23:14
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 21 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН