ዉብዬ የሰራቺዉ ክትፎ😱ናሂ የወደደዉ የመስቀል ክትፎ አሰራር❤❤❤

  Рет қаралды 45,721

wube & nahi

wube & nahi

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@NahiTube1
@NahiTube1 Ай бұрын
ውብዬ የኔ ባለሞያ ❤️❤️❤️❤️
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ Ай бұрын
ከእግዚአብሔር በታች አብርሽና እሩታ ያተረፉት ፍቅር ደስ ስትሉ
@wegayehumekonn-ln7xh
@wegayehumekonn-ln7xh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍁🍁🍁🍁🍁❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ Ай бұрын
ግን እኔ ናሂ ቅራ ያለነገር አለ ለምንድነው ከቤተሰብ ጋር አብራችሁ በአሉን የመተከብር😢አባትህን አትቶ
@onelove1703
@onelove1703 Ай бұрын
ጉበዝ ውብዬ ግን በክትፎ ላይ ብርዝ ይከብዳል ሆድ ይነፋል የሚያጋሳ ነገር ምግቡ ቶሎ እንዲፈጭ የሚያደርግ መጠጥ ነው መጠጣት ያለበት
@TamirBiruh-r3w
@TamirBiruh-r3w Ай бұрын
hde Alalem😂😂
@Bet1771
@Bet1771 Ай бұрын
ውብዬ የተመሰከረልሽ ባለሙያ ነሽ። እንደዚህ ሰርተሽ ወስደሽ ደግሞ የናሂን እናት እና አባት ሰርፕራይዝ አድርጊያቸው። በተለይ የጋሽ ማሞ ደስታ እና ምርቃት ለአንቺም ጥሩ ነው
@meskeremhailu6012
@meskeremhailu6012 Ай бұрын
ትክክልየኔውድ ግን ውብዬበጣም ከባድሰውናት ለቤተሰብክብርየላትም
@منده-ك9م
@منده-ك9م Ай бұрын
Yes yes yes yes yes ❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
እቺ ፈንገስ ትንሽሲኮራረፉ ያሳለፈችውንማታስታውስ ባለጌናት።ከዩቱዪበሮች እንደዚችሴት ሃይለኛ አስመሳይ አይቼአላውቅም ከርሳም።
@AshuLidutube
@AshuLidutube Ай бұрын
ዉብዬን አበረታቱልኝ family❤ ለ 50ሰዉ ሼር እናርግ❤❤❤❤
@HaymiYouTube-t3b
@HaymiYouTube-t3b Ай бұрын
አማትና ምራት አይስማማም የሰውልጂ ይዘሽ እናትናባቱን አክብሪ
@MmOo-md8ok
@MmOo-md8ok Ай бұрын
ዉብዬ❤❤👍👍
@Redu78978
@Redu78978 Ай бұрын
ዉብዬ እዲህ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ❤❤❤🎉🎉🎉
@onelove1703
@onelove1703 Ай бұрын
ውብዬ አንድ ሞያ ልጨምርልሽ ጣባ ላይ ክትፎውን ከማረግሽ በፊት ጣባው ላይ ውሀ አርገሽ እሳት ላይ ጣጂው ውሀው እስኪፈላ ድረስ እሳት ላይ ይሁን ከዛ በቂቤ በቅመማ ቅመም ያበደውን ክትፎ ጣባዉ ላይ አርጊ ከዛ አናቱ ላይ ተጨማሪ ቂቤ አርጊ ቢያንስ 3 ሰአት ቂቤው ሳይረጋ ልስልስ እንዳለ ይቀመጣል ብዙ ጊዜ ቂቤ የሚደርቀው ጣባው ቀዝቃዛ ሲሆን ነው ጣባ ሲቀዘቅዝም በረዶ ማለት ነው ሲግልም ቶሎ አይበርድም እና እንደዚ ሞክሪው
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 Ай бұрын
❤❤❤😂
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
አቦ ጉራጌ ትክክል
@hayatali2463
@hayatali2463 Ай бұрын
ምክርሽን ተገብረዋለሁ ተባረኪ❤❤❤ 7:52
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Ай бұрын
ዉብየ የኔ ሴት እንዲህ ስትሆኑ ደስ ትሉናላቹሁ ዉዶችዬ 💓 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን 😢የሰው ቤት እደኔ የሰለቸው ማርያምን ኡፍ 😢ብቻ ተመስገን ጤናም አተው የሰው እጅ የሚዩ አሉ እና ተመስገን እስለሆነውም እስላልሆነውም እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🤲 የአመት ስዎች ይበለን ፈጣሪ አገራችን ቅድስት ኢትዮጵያን ሰላሟን ሳቋን ይመልስልን ዳር እስከ ዳር 🇪🇹
@aserlopwle
@aserlopwle Ай бұрын
ene selechitognl yerase nuro binoregn beye emegnalehu gen temsegen amelake
@abebawflower5769
@abebawflower5769 Ай бұрын
ከእነማዘር ጋር ተጣላችሁ እንዴ አብራችሁ ከታያችሁ ቆያችሁ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
ቢጣሉም ምንም ቢሆኑ ወላጆቹ ኮ ናቸዉ ደሞ ለወንሙና እህቱ መከታቸዉ ነዉ ሚስቱ የራስዋ ጉዳይ ነዉ ። ከቤተሰቦችዋ ኣሳልፋለች በተለይ ወላጅ ኣባቱ ባሉበት ሁኔታ ትናንትና እያለቀሱ ስናያቸዉ መች ዝም ብለዉ ኣለቀሱ ናሂ ገና ከጓዶኞቹ ጋራ ነዉ ያለዉ መቸስ ንአና ስታወሳዉ ጓዶኞቻችን ነዉ ያለዉ 👉❤ ልብ ይስጠዉ የበክር ልጃቸዉ
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
​@@elsaberhe3671ሚስቱ አጋሩ መከታውን የልጁ እናት ነች ። አዳምን እግዚአብሔር ብቻህን ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሎ ሂዋንን ሰጠው ለናሂም ውብዬን እግዚአብሔር ነው የሰጠው ።። አብረው ያርጁ አይለያቸው የአብረአም እና የኢሳቅ የኢሳቅ አባት ቸሩ እግዚአብሔር ይብዙ ይባዙ
@new-tp3nd
@new-tp3nd Ай бұрын
እስራኤል ላለነው ፈጣሪ ይጠብቀን ቤሩት ላላቹው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ናሂና ውብዬ መልካም አመት በዓል በጸሎት በረቱ
@kidistkasa
@kidistkasa Ай бұрын
ፈትለ ጋሼ ማሞ ኩቻ ሔለን የታሉ በአል አይመስልም ጭር ያለ ነው በአሉን በአል የሚያስመስለው የሰው መሰባሰብ ጨዋታው ሁሉም ነገር ደስ ይላል የናንተ ግን ምንም በአል አይመስልም
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ እኔም ሳይባረኩ በሉ ልል ነበር የተባረክ ይሁንላችሁ❤❤
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ምርጦች ❤❤❤❤እማምላክ ትዳራችሁን ትባርክ ይህን ምርጥ ምግብ አብርሽን እና ሩታን አርባምንጭ ጋብዧቸው❤❤❤
@tigistkabade635
@tigistkabade635 Ай бұрын
ውቢዬ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Gold-le7fb
@Gold-le7fb Ай бұрын
Wubiye yene konjo betam nw miwodishi❤chu
@uaesara8261
@uaesara8261 Ай бұрын
እኔም ልናገር ከብዶኜ እንጄ የናሂ ቤተሰብ አብራችሁ አሰሩም ቢአንሰ በአሉን አባትህጋ አለመሆንህ ይገርማል ለማንኛውም አባትህን ተንከባከብ እኔ አባቴ ሞቶብኜ አውጰናና ብያለሁ እያደር ልቅሶ በሰው ሀገር በአል ተመጣ ቁጥር እየየ አይ ናፈቆት ላላገኜው እና በህይወት እያለን እንዋደድ
@AtnHasan
@AtnHasan Ай бұрын
Maahaallaaaa baayee bareduu❤❤❤❤❤❤woolaabiraa
@OlanaaYouTube
@OlanaaYouTube Ай бұрын
Maatii kee waajii otoo video hojaataani bareedaa guyyaa Ayyana kaa 😢❤❤❤❤❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
ናሒ ለምን ቤተሰብክ ጋር አላየንክም በሰላም ነው ????
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
@@mulumulu5957 አኔም ጥያቄ ነው መስከረም አደም አልህዱም
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ Ай бұрын
ናሂ,ምነው,በአል,ከቤተሠቦችህ,ጋር,አላየንህም,ጥያቄ,የሆነወ,ለኔብቻነው,ወይሥለናተም,በኮሜት,ግለፁ
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ Ай бұрын
ናሂ እና ውብዬ እንደጀመሩ ዩቲዩብ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ፕራክ ምናምን ደስ ይሉ ነበረ አሁን ግን እጅ እጅ በጣም ብዙ ሰው ጥልቷቸዋል ድራማ በመሠለ ፕራንካቸው አብሶ ከነዛ ልጋጋሞች ዩቲዩበሮች ጋር ህዝብን መጫወቻ ማረግ ነውር ነው እኛ ደሞ ያራድዬ ሰፈር ልጆች ስለሆንን አሸውዱንም ሂዱና ሰገጤን ሸውዱ ሳንቲም ለመለቃቀም ሞት ይሻላችኋል ትልቅ ሰዎች ክርስቲያኖች ናችሁ የገንዘብ ጥማት የትም አያደርስም የህዝብ ፍቅርና አክብሮት ይበልጣል
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Ай бұрын
ውብዬ እና ናሆም በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰ስርዓታችሁ👌👌በፍቅር ያኑራችሁ 🥰🥰🥰ባለሙያ ነሽ 👍 ከሳውዲ
@KenaDeme
@KenaDeme Ай бұрын
Wubiye yenee konjo bartamnw wadishii balamoanashii😍😍😍😍💕💕💕💕💕💋💋
@ባህል
@ባህል Ай бұрын
የኔ ሤት እወድልሻለሁ ሙያሽን❤❤❤🎉🎉
@fatomomar1842
@fatomomar1842 Ай бұрын
እንኳን አዴረስቺሁ
@EyerryM
@EyerryM Ай бұрын
Ohh,betam new mwedachhu😍😍
@ዳዉንቴዋ
@ዳዉንቴዋ Ай бұрын
የኔ ሴት ወይዘሮ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛዉ ❤❤❤❤❤
@sarasara347
@sarasara347 Ай бұрын
ወቡዬ የኔ አሰታዋያ ለምን ከቤተሰብጋ አለከበሪችውም ለማንኛወም መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Ай бұрын
መስቀልን ከክትፎ ጋር ባታገኛኙት ጡሩ መስቀልን ምናከብረው በመስቀል ለይ ተሰቅለው ጥልን የገደለውን ክርስቶስን ነው ሆዳችንን ማናስቀድም ጡሩ
@solami4708
@solami4708 Ай бұрын
ውብየ ሀሪፍ ነው ግን ክትፎው ቀዝቅዞብሻል ማለቴ ቅቤው እረግቷል እንደሰራሽ መበላት አለበት ቅቤው ከረጋብሽ ግዴታ እሳት ላይ ለብለብ ካላረግሽው ቅቤው አይቀልጥም ብቻ በርቱልኝ
@yonatank2354
@yonatank2354 Ай бұрын
ነገ ደሞ ሌላ ታሪክ ውስጥ ትገቡና ታለቃቅሱብናላችሁ ኡፍፍ መከራ አየን እኮ ኮሜንታተሮች 😂😂😂
@HawiShife
@HawiShife Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HyweteHywete
@HyweteHywete Ай бұрын
@@yonatank2354 ayibalim
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
እየሸቀሉ ነዉ
@yonatank2354
@yonatank2354 Ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ በጣም
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh Ай бұрын
በጣም😂😂😂
@bettybetty1621
@bettybetty1621 Ай бұрын
Webeyen 50k enasegebat bezih video ❤
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr Ай бұрын
አባትህን አብላ እኛን ላጉርሳችሁ ማለት ምድነዉ አስመሳይነህ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Ай бұрын
አረ ተው የምሰጡት ኮሜት በስመአብ ዝም ማለት ይሻላል እኮ አባቱን ያጉርሰ እናት እኛ የት አዬን
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
ናሂና ውብዬ እንኳን አደረሳችሁ እናንተስለምን ከቤተሰብ ጋር አላከበራችሁም? ሰላም አይደላችሁም? እናት አባት እህት ወንድም ውበት እኮ ነው
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Ай бұрын
አዎ በእናቴ ላይ ያሚያምሮው እንደዚህ ነው እንኳ አደረሳችሁ🙏ው&ና❤❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Ай бұрын
ውብየ የኔ ባለሞያ❤❤❤
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 Ай бұрын
tebarku kayin yawetachu yeslam yefeker yargelen adisun amet ❤❤❤❤❤❤ilove❤you❤so❤much ❤❤❤
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Ай бұрын
ግን በአመትበል ክትፎ ከቤተስብ ነዉ የሚያምረዉ ምንዉ ወገን ሁለታቹ ብቻ በሞላ ህዝብ😂😂 ዉብዮ አስተይት ልገሪሽ ቅቤዉ ላየረጋብሽ ልታቀሪቢ ስትይ ጨምሪዉ በጣም ነዉ የሚጣፊጠዉ። እኛ ጉራጌወች እንደዛ ነዉ የሚናረገዉ ቅቤዉ ሲረጋ የደረ ኩትፎ ነዉ የሚመስለዉ 😂
@BetiEtopia
@BetiEtopia Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤matii jalalaa waga wagaani sin yaa gau
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ🎉❤ናሂ ውድ ቀንሰሃል ወንድሜ ወፈር በልልን😊😊🙏መልካም የመስቀል በአል🙏
@EtagoEtago
@EtagoEtago Ай бұрын
ውብዩ። እኔአርባምጪ። እመጣው። አቺና። ናሂቤትነው። የኔውድ። ሙያሽ። ይለያል። ኑሩልን
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል የኔ ባለሙያ ❤❤🙏🙏
@Bleanzd
@Bleanzd Ай бұрын
Nahi gen bitesebuchikin beselame new .....??
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
ከነማዘር አትራቁ በማርያም እንዳይከፍቸዉ ካለ እናተ ማን አላቸዉ !!!!በአል ሲሆን ሰብሰብ በሉ እኛ ስለለመድናቸዉ ማርያም ቅር አለኝ ወላጆች የእኛ መሰረት ናቸዉ!!!! ነገሮች በልክአድርጎ መራመድ ጡሩነዉ ግን ደሞ በብአላት ጊዜ ተጠራሩ!!!! ።ባለሰቡትቀን ጎራ ብላችሁ ምግብ ሰርታችሁ ለአባታችን ጋቢእናት ነጠላ ገዝታችሁ ተመረቁ !!!!እናት አባት ሲመሩቁ እድሜ ይረዝማል ትዳር ይቀናል ዉዶች
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Ай бұрын
ዋው ጎበዝ ሲያምር መልካም ባህል ይሁንላችሁ 🥰🥰
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤ይተባረከ ይሁንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mecki-od7yc
@Mecki-od7yc Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አብራችሁ ስትሆንነው እንደዚህ የሚያምርባቸው 👍🏼🥰🥰🥰🥰🥰
@mbet1840
@mbet1840 Ай бұрын
ሂድ ከዚ ሴታ ሴት ወላጆቹ ጋር አድላይ ተቀምጠው በብዓል ብቻቸውን ይውጣሉ ከዚች ከርሳም ቀፎ ሚስቱ ጋር
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
መቀናቱ ነው 😂😂😂😂 ውብዬም እኮ የ80 ሚስቱ ሲጋቡ ላልክድሽ ላትከጂኝ ተባብለው በተቀደሰው ቤተክርስቲያን ቃል ተግባብተዋል በዛ ላይ የልጁ እናት ናት ። መሳደብን አቁማችሁ ለማስታረቅ መጣር ነው ።
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@tigist2192
@tigist2192 Ай бұрын
እኳን አደረሳቹ ክቶፎ ቂቤዉ እስኪረጋ ማቀዝቀዝ አነበረባቹም ይበልጥ ይጥማል ሳይረጋ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
ናሂ በሰላም ነዉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብችጋ ብትመጣ የበለጣ ያምር ነበር እግዚአብሔር በሰላም አንድላ ያምጣቹ
@BugalechHadaro-cf9sk
@BugalechHadaro-cf9sk Ай бұрын
😭😭naho yetalu betisebik mejemera linatina labati kibiri yinurik
@masi4244
@masi4244 Ай бұрын
ግን ከቤተሠቦቻቹ ጋር ምነው ናሂ❤❤❤❤❤
@mayaayalew6827
@mayaayalew6827 Ай бұрын
እናት እና አባት በህይወት እያለ ብቻን መብላት ያውም በሽተኛ ዓባት ዓውሬዎች
@ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ
@ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ Ай бұрын
መሻአላህ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@SosenaTekele
@SosenaTekele Ай бұрын
ውብዬ፡የኔ፡ጎበዝ፡እንካን፡አደረሣችሁ❤❤❤❤
@Alem-yp2hm
@Alem-yp2hm Ай бұрын
መጅመርያ ለቤተሰቦችክ ክብር ይኑርክ ቤተሰቦችህን የማታከበር ሴት አንተንም አታከብርም ወንድ ወንድ ዑን አትሽለጥለጥ ok ለኛ ከሚታሳይ ለአባት አበላቸው
@MeseretAbera-x7z
@MeseretAbera-x7z Ай бұрын
Wubiye ye. Kitifo. Qibewu. Regito. Metayeti. Yelebetimi. Tikusi. Newu. Meqirebi. Yalebet. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Salama-hk4pz
@Salama-hk4pz Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ውብዬ እኔ ሰደት ነኝ ሰላም ያስገባሽ በሉኝ😢
@Tig12342
@Tig12342 Ай бұрын
ናሂ በውነት ውብዬን ጠብቅ በውነት የዋ ናት
@AlfiyaNuredin
@AlfiyaNuredin Ай бұрын
ካሜራማኑ እንብላ የለም ወይስ
@marieemariee1196
@marieemariee1196 Ай бұрын
Betesebiga. Lemini. Alihedachumi. Abatiga. Misikini. Siyasazunu. Eza. Abirachu. Bitihoni. Desi. Yilali💞
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!!!!❤❤❤
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 Ай бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ርሑስ በአል ርሑስ መስቀል ግአን አንድ ነገር ኣለ ክትፎ አይበላም ቀይሕ ደም ስለ ኣለ አብዛኛው ግአን ክትፎ ይበላል በመጽሓፍ ቅዱስ ግአን አይፈቀድም እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie Ай бұрын
ባለሞያ ናት ግን አተ ጨጓራዋን አትላጣት ካጀትህ ውደዳት ባለፈ ያፈሰሰችው እባ ችላ ችላ ነው በተረፈ ከካሜራም ጀርባ እደዚህ አሞጋሻት እኛ ሴቶች ሲለማመጡን ነው ደስ የሚለን ❤❤❤❤❤
@KelemAyaliwe
@KelemAyaliwe Ай бұрын
❤❤❤ endezih nw yemiyamerbachihu wobye abet mar aserarun betasyen
@ረድኤት
@ረድኤት Ай бұрын
ናሔ ውብዪ ለምን በአልን ቤተቦችህጋ አከዱም እዴ
@hymanotgeta1286
@hymanotgeta1286 Ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤❤🎉
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp Ай бұрын
Eche wosha mesthe ke batsbhweche alyhayeche adelham
@buzetube1
@buzetube1 Ай бұрын
ቤተሰብ አረ አጉርሱኝ❤❤❤
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Ай бұрын
መጀመሪያ ጣባዉንእሳት ላይ ጣጂዉ ቅቤዉ እንዲ አይርጋም ጣባዉ ስቀዘቅዝ ነዉ እንዴ ቅቤ የሚርጋዉ
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu Ай бұрын
ወይኔ አጓጓችሁን እኮ እደዚህ ሆናችሁ ሥላየናቸሁ በጣም ደሥ ብልናል
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk Ай бұрын
ከእነ ማዘር ጋር ጠፍታቹሃል ጌታን ደብሮኛል እረጅም ጊዜ ሆናችሁ እኮ አብራችሁ ከሰራችሁ አረ ሰብሰብ በሉ ለየትኛው ጊዜ ነው ምትራራቁት ቢያንስ ለጋሽ ማሞ ስሜት ተጠንቀቁ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Ай бұрын
አረ ካሜራ ማኑን አጉርሱት ፍትህ ለካሜራ ማኑ
@Memar1997
@Memar1997 Ай бұрын
መልካም በአል ሁሌም እንደዚህ ደስ ይበልሽ ወንድሜ ሁሌም እንደዚህ ሳቅ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይጥብቃቹህ ❤❤ውዲች
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc Ай бұрын
ባለሙያነች ዉብዬ ናሆሜ😂😂ሔዴ😂
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Ай бұрын
ቅጠሉ ምንድነው ከኃላ ያለው
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ Ай бұрын
ዋዉ የአበደ ነዉ ዪታወቃል❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏🙏
@BeselfGebre
@BeselfGebre Ай бұрын
ቆጆ ነሽ የኒባለሙያ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Ай бұрын
ናሂ ከቤተሰቦችህ ጋር ጠብቀናቹ ነበር መስቀልን
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Ай бұрын
አካበዳቺሁሳ ስጋ ነው ሚጥሚጣ ቅቤ አለቀ የታሉ እነፈትለ እልቅስ 😂
@zina5085
@zina5085 Ай бұрын
የሆነ ግዜላይ የገረመኝ ነገር ቢኖር በምግብ ፕራንክ ስታደርገው አይጣፍጥም ብሏት ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ እሷ ስትቆጣው በቃ ይቅርታ ይጣፍጣል ልበልና እንደገና እንስራ አላለም 😂 እና በሚዲያ ለገንዘብ ከመገላሸጥ ሁሉን ነገር በቤታችሁ አድርጉት ተጣላን ትሉና ግራ ታጋቡንና እንደገና ማሽቃበጥ እፎይ 😂
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 Ай бұрын
እንኳን አደረሰችሁ ❤❤❤ መልካም የሙስቀል በአል!!
@bezuayhuabera2914
@bezuayhuabera2914 Ай бұрын
Webeye aguoagoashen weyene ageree yezare amete yaderesene
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Ай бұрын
ክትፎ ስትሰሪ በከሰል እሳት ጣባውን ጥደሽ አግይው ከዛ ኮረሪማ ነጭ የተፈጨ ቅመም ከገበታ ቂቤጋ አጥሪ ከዛ ከእሳቱ አውርደሽ ክትፍውን እሺው my gurage
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Ай бұрын
ግን ምነዉ ከናማዘር ጋር ተራራቃችሁ በሰላም በአልን አብራችሁ ማክበር ያምርባችሁ ነበር
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Ай бұрын
ውብዬዬ እንውድሻለን ❤❤❤❤❤ ባባዬን ሳሚልኝ ❤❤❤ በርቺልኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Ай бұрын
ማዘርን ውብዬ የሚላት አስቀየመቻቸው መሰለኝ ከጠፉ ቆዩ
@feven8400
@feven8400 Ай бұрын
ውብዬ እስኪ ለእኛም ሙያሽን አጋሪን
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Ай бұрын
ስታምሩ
@tegesttegest-lg1io
@tegesttegest-lg1io Ай бұрын
እናት ጎረቤት አይደሉ ብቻችሁን የምበሉ ተጣልታችሀል በዲስ አመት ከቤተሰብጋ አላየናችሁም ደካማ አባት ጥሎ መብላት አይከብድም
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ 😂😂😂አወይህ ነዉ የሚያምረዉ ግን ማድ ስቆርሱ አማትባችሁ ቁረሱ አምላካችሁን አመስግናችሁ እደኔ አስተያየት ቅር ካላችሁ ይቅርታ
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o Ай бұрын
ዉብዬ ከበድ ያለ ብራክ ስትደረጊ አትቆጪ እጀራችሁ አደለ ናሆም ሚሰከንነዉ
@woinshetTebeje
@woinshetTebeje Ай бұрын
lgayes yet eda ema ema sel yemsdset leg
@NCell-mq2ub
@NCell-mq2ub Ай бұрын
Ene.miraqun.eyewxkun❤❤❤❤❤.yiqire.belachu🎉🎉🎉🎉
@tsighedegefa5084
@tsighedegefa5084 Ай бұрын
Nahi where are your parents?
@sarahbsh-y8p
@sarahbsh-y8p Ай бұрын
ነታ ስትብል አፍ ዉ?🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውውው
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውብዬ ባለሞያ❤❤❤❤❤❤❤
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go Ай бұрын
minew hulunim enyew alachu yhedu ayhidu minasawekachu?
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ👌👌👌💚💛❤️
@ZidduEdopia
@ZidduEdopia Ай бұрын
Waw webiy telyalesh eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamtiruneh1275
@selamtiruneh1275 Ай бұрын
Wubeye konjo❤
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 39 МЛН
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 652 М.
ለነ ፅጌ ዶሮ ሰራሁላቸው👨‍🍳👩‍🍳
21:28
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН