KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይድኔና ቆንጅት ውብዬን መርዝ አበሏት😱😱 እራሷን ስታ ወደቀች😭
23:25
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
22:02
Правильный подход к детям
00:18
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
“Don’t stop the chances.”
00:44
ቆንጅትን በቀበቶ ሲደበድባት ደረስኩበት 😱 እንደዛሬ ተናድጄም አላውቅም😥😥
Рет қаралды 81,754
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
wube & nahi
Күн бұрын
Пікірлер: 828
@Redu78978
Ай бұрын
ዉብዬ ትለያለሽ ለሰዉ ልጅ ተምንም በላይ ክብር ይበልጣል የምትሉ ብቻ 😢😢❤❤
@osratgold7930
Ай бұрын
🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ሁለተኛዋ ሰኑ😂😂የልጁ መድረቅ ልዩ የሆነ ፕራንክ😊 የኢትዮጵያ መዳሞች ከውብዩ ተማሩ
@waaa4954
Ай бұрын
እኮ 🤣🤣🤣🤣
@Dani-l3l3m
Ай бұрын
እውነት ለሠው ክብር ያለሽ ንግስት የሆንሽ ሴትነሽ😍💪🙌
@Selam-c4w
Ай бұрын
ደመርኝ
@SamuelAlme
Ай бұрын
አንተሰ
@Meretechanamo
Ай бұрын
Egezaber yibarekeshe baewnate hulame lasaw kiber yaleshe saw nashe
@UserUser-c9r8o
Ай бұрын
አዎ በጣም👍👍👍❤❤❤
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Zeyba-pr9oi
Ай бұрын
ኮሜንት ፅፊ አላቅም ውብዬ ምርጥ ሰው የሴትልጅ ክብር ጀግና
@YewhinVlogs21
Ай бұрын
ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈው እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲😢😢😢
@TsehayneshTades
Ай бұрын
😂😂😂😂🤦♂️
@RutaTubሩታ
Ай бұрын
ደሚሩኚ 😂😂😂😂
@YemariyamLije
Ай бұрын
መልሽ
@YemariyamLije
Ай бұрын
@@RutaTubሩታደመርኩሽ ደምሪኛ
@HteJhg
Ай бұрын
እሽ❤❤❤❤❤❤❤ውድ😢
@fatumaHassen-i9e
Ай бұрын
ውብየ የኔ እናት መልካም ሰው ❤❤❤ፕራኩ ግንይለያል የምር የልጁ ድርቅና😂😂😂
@FsFaseka
Ай бұрын
ዉብየ የኔ ጀግና የናይ ንግስት እንወድሻለን❤❤❤
@AbrehamWiletaw
2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች በሙሉ እደ ውብዬ ቢሆኑ ኢትዮጵያ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር ውብዬ መልካም ሰው ነሽ አራት ነጥብ❤❤❤❤❤
@firehiwotabate5120
Ай бұрын
ጀግና ውብዬዬዬ ሁሉም ኢትዮጵያ አሰሮች ከሷ ተማሩ ዋውው ብድር በምድር 😂😂😂
@nardosnardiyeabatalij785
2 күн бұрын
ዉብዬ ምርጥ ሰዉ ነሽ ዘርሽ ይባረክ ዉብዬ ክብር አለኝ ላች አዲስ አበባ አሰሪዎች ይብዙልን እኔ ድሮ እሰዉ ቤት እሰራ ነበር ግን ስቃዬ በልቼ አሁን ኳተር ነኝ ቆንጅት እድለኛ ነሽ ምርጥ አሰሪ ከእህት አትተናነስም ያሳለፍኩትን ሳስብ እንባዬ ይመጣል እስኪ ተስፋ ስጡኝ😢😢
@Ffsdffgh
Ай бұрын
እሁነት ነዉ ለሰዉ ልጀ ክብር ያሰፈለጋለ ተባርክ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤
@Deneke-rf6xr
Ай бұрын
ሁቢዬ የኔ እናት ለሰው ልጅ ያለሽ ክቡር ልዩ ነው ኑሪልኝ የኔ መልካም😢😢😢😢😢
@Mahe-moahmed
Ай бұрын
ውብየ ወላሂ በምን ቃል እደምግልፅሺ አጠረኝ የኔ ምርጥ ሴት አጋዠችሁላይ ጥባጥቤ የምትጨወቱ ከውብየ ተማሩ
@f-io7sj
Ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጭምርላችሁ ወብይ ጅግና ቆድት ማር መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤😢😢😢
@ሰላም-e8i
Ай бұрын
ውብዬ የኔ ሙሉ ሴት ትለያለሽ የምትሉ ላይክ❤❤❤🎉🎉
@mesretmulugeta7682
Ай бұрын
ሁለተኛ ሰኑ 😂😂😂😂😂 ወይኔ ዉብዬ ቻይው እንግዲህ ልጅቷ እና ልጁ ጎበዝ ናቸው
@atinafe5880
Ай бұрын
እውነት ለሠው ክብር ያለሽ ሴትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉብዬ❤❤❤❤❤
@Trsittube
Ай бұрын
😂😂 አቤት ውብዬ እልህሽ ጀግና ደግሞ የልጁ ጀግንነት ምርጥ ፕራንክ
@MeseretZelalem-d4v
Ай бұрын
ምናለ የኢትዮጰያ ማዳሞች ከነዚሕ ብትማሩ😢😢😢የእውነት ለብዙ ሰው ምሳሌ ትሖኛለሽ ውብየ ተባረኪ ❤❤
@רותאנילו
Ай бұрын
ዉብዬ ምርጥ እናት ነሽ ቆንጂት ጎበዝ አክተር ናት❤❤❤❤
@FhhKk-j6q
Ай бұрын
የእውነት ውብዬ የኔ ውድ ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል ውብዬ የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፕራንኩ ግን ይለያል ፈታ ነው ያደረገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsneeShow21
Ай бұрын
Ijjoolleen keenya Namni akka koo Wubye jaaltan maatii naaf taha❤ osoo jennu garuu warri soddaa akka wal jajjabsu kana osoo namni keenya wal jajjabse maal qaba😢
@AmpiireEvas
Ай бұрын
Oromoon Wali Irraatti Dulu malee Wal Jajabesuu Beeka?
@singerhwarqiilove6027
Ай бұрын
❤❤❤atis nafii tahii lubu
@almas5804
Ай бұрын
Dhugaa jetee nuu waraa sodaa jalaa fignaa malee walii hin jajabesinuu 😅😅😅😅😂😂😂
@yeshumethiolove275
Ай бұрын
ወይኔ ገደለችው😅😂ግን ጎበዝ ነሽ ውብዬ❤❤❤
@aynalemearega5826
Ай бұрын
ውብዬ ግን ለሰው ልጅ ክብር ያላት ሴት ናት ❤❤❤❤❤
@ደስታፍቅርብርሀኑ
Ай бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ይኑር ይህ ፕራንክ አስተማሪ ነው ውብዬ ጎበዝ
@SamsungPhonetastic-y7f
Ай бұрын
ውብየ አንድኛ ነሽ ጌታ ስውድሽ ❤❤ስሩልሽ
@eyerutube
Ай бұрын
ዉብዬ መልካም ስው ልዩ ነሽ የምር ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እመጽፍወ 😍🎉
@حياهحق
Ай бұрын
ውብየ የኔ ቆንጆ ሁለት አመት ሞላኝ ከአወኩሽ እና እወድሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Helen-u1f
Ай бұрын
እባካችሁ ማርያምን የምትለውን ቃል ጥንቃቄ አድርጉት !!!!! ቀልድ ውስጥ !!!!!
@ZeleKassa
Ай бұрын
በትክክል 😢ሆ
@VdCv-fg8xn
Ай бұрын
😂😂😂
@seli-h5nሰልዩቲብ
Ай бұрын
😅😅😅😂😂😂ከከከ
@ዮወርድ
Ай бұрын
በትክክል እማ ደምሪኝ
@Safee-w6t
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ማስተዋል ይስጠን❤
@tgtra8041
Ай бұрын
ክብር ይገባሻል የናቲሻ ንግስት❤❤❤❤
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
Ай бұрын
ዉብየ የኔመልካም ልቦናሽን አይቀይረዉ ምርጥ ሴት❤❤❤❤
@MaskaraMas-dq5cw
Ай бұрын
ቆንጅት, እብክሽ ዉብይን ፍራንክ እንዳታደርግ ቶል ትናደዳለች 🥰🥰የኔ እናቴ ሁብዬ 😘😘😘❤️❤️😘
@MMistauel
Ай бұрын
ዋዉዉብዬ የኔጭዋ እሴት የዉነት እግዚቢሔር ይባርክሽ ድንግል ማርያም ከፈታርግሽ ለሰዉልጅ ክበርአለሽ የሰዉንቤት ያየያዉቀዋል ❤❤❤😂😂😂 የስራሀን ይሰጥህ ነብሰህ አይማርም የኔማር ዉብዬ ለልጅቷ የባአል አልብሳት ግዤላት
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
ውብዬ. አንደኛ ነሽ ጌታን ሰወድሽ. ሰሩልሽ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@DoctrAmina-v5e
Ай бұрын
ዉብዬ የኔ እህት እንዴት እንደምወድሽ አምሮባቹዋል!!ዉብዬ ቤቱን አድምቀዉልሻል!!!የናሂ ንግስት ትለኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@bintahmed
Ай бұрын
የኔማር ውብየ ደግ ጠፍጠፍሽው ሲስውነው የቆጆት ትወና ጎበዝ😂
@Kukiye1
Ай бұрын
ዉብዬ የኔ እናት ክሚር ለሰው በጣም ክብር ያለሽ ሴት አንቺ ነሽ እዎድሻለው የኔ እህቴ 😢😢😢😢
@FantuAsess
Ай бұрын
ውብዬ ጎበዝ ነሽ ለሰው ልጅ ክብር ጥሩ ነዉ 😢😢😢😢😢
@KuWait-vc4qj
Ай бұрын
ወንድሟ ነዉ ለዉብየ😂
@mmss955
Ай бұрын
ዉብዬ ጥሩ ሰው ናት❤❤❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
Ай бұрын
ይድኔ የእናትህ መከታ አንደኛ ብድርክን መለስክ ጎበዝ 😂😂❤❤
@مكهالخالدي
Ай бұрын
❤🎉😢ዉብየ ምርጥሰዉ የኔማር😢🎉❤ ለሰዉክብርያለሽ🎉😢❤ቀጥይበት ደግነቱን🎉😢❤ ቆጂት የሰኑ ህትናትደ እሶን ትመስላለች😢🎉❤
@AmelewerkHailegebriel
Ай бұрын
ወይኔ ልጁ ግን አልረፈም አቤት ጥፊ ዉበየ ግን ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤
@FayzaaFayzaa-b6f
Ай бұрын
የሰኑ እህት 💕የተባረኩ ቤተሰቦች በቃ ህወታቸዉ ተቀየር እናበርታቸዉ የማዳም ቅመሞች💕💕💕💕💕💕💕
@HayuEmureyanamharawit
Ай бұрын
እ ይመሳሰላል ልል ነበር ❤እህቷ ናትደ ?
@QwQp-v8t
Ай бұрын
@@HayuEmureyanamharawitአወናትእህቷ
@bitybity4949
Ай бұрын
@HayuEmureyanamharawitአዎ እህቷ ናት
@ያአላህበሪያናኝ
Ай бұрын
አደለችም ብለለች ውብዬ
@bitybity4949
Ай бұрын
@@ያአላህበሪያናኝ nat wude yesenu ehite nat
@ሽዋ
Ай бұрын
ቆጂት የኔ ዉድ ልክ እንደሰኑ ቅመም ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaskaraMas-dq5cw
Ай бұрын
አራ ሁብዬን,, እንዳት አስጨንቃት, የኔ ጀግና 😘😘❤️❤️
@muhamedmuhamed5114
Ай бұрын
ውብየ ጎበዝ አሥተዋይ ነሺ ለሠው ክብር አለሺ በርቺ
@Mirati.dabalo
Ай бұрын
ዎው ዉብዬ የማን ዛሪ ሆነሺ ያፋላ ዛራ አይደለሺ ልዬ ኡካናችሁ 🎉🎉🎉🎉
@HvHh-i6i
Ай бұрын
ውብዬ ስወድሽ ለሰው ያለሽ ክብር ትለያለሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤
@Dawntiwa
Ай бұрын
የኔ ቆንጆወች ስታምሩ❤❤ተገኝተሻል ማማ😂😂
@WrerFset
Ай бұрын
በቃ የኛን ደካማ ጎን አውቃችሁ የቤት ሰራተኞችን ይዛችሁ ትመጣላችሁ 😜😁😂
@LaylaNasry
Ай бұрын
😂😂😂😂
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
Ай бұрын
🎉ሀቅ😅😅
@HanadiKelani
Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@AlTamkeen-p4t
Ай бұрын
😂😂😂 የተመተ ኮምት
@erahimetabdu
Ай бұрын
ትክክል ነሺ ወላ አወቁብን😂
@MaserteBalchotub
Ай бұрын
ዋው ብዬ ልክ ነው ግን prank መሆኑን ስላላወቀች ዋው የሴቶች ጠበቃ ብትሆኚ ያሽነበር ልጁን ግን በጥፊ ጨረሻው እኮ
@alamzniguse5007
Ай бұрын
ብላለች ኮ ጠበቃ ነው መሆን የምፈልገው ብላለች ፈጣሪ ያሳካላት❤❤❤
@EmebetTsegaw-p4d
Ай бұрын
ትለያለሽ ውብየ የኔ ውድ እግዚያብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@TamiAbaba-zu8rx
Ай бұрын
ዉብየ ትለያለሽ በእዉነት ,የሴት ደርባባ ዉድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AshuLidutube
Ай бұрын
ይድኔ ትለያለህ ውብዬን ሠራህላት ቤተሰብ አበረታቱዋቸው
@mahboba1239
Ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ ሆደን አቆስላቹት ጎቦዚ ታቅበታለክ ውብዬን አንጨራጨራቻት 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ZenaYadani
Ай бұрын
ዉብዬ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TgTg-i9j
Ай бұрын
ወይኔ ሰኑ ከቸች ትበል እዴ ከፀጉር ከቁመት ካወራር😂😂😂🎉🎉
@Balee14
Ай бұрын
ገና ዛሬ ወዳድኩሽ ውብዬ❤❤❤
@ganzabe1632
16 күн бұрын
ውብዬ የምር ታማኝይ ነሺ አውነት በጣም👍👌♥️🥰🙏🤣🤣
@Masalachi-x8u
Ай бұрын
ወይኔኔኔ ውብዬ ግንንን ትለየሌሽሽሽሽ ስውንን አክብር አይውስድብሽሽሽ💞💞💞💞💞💗💖💕💪💪💪😘😘👏👍
@Fantusiyum
Ай бұрын
ስወድሽ ዉብዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በስራዓት ያዳገች ሴት ክብር ለእነትሽ❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአዳየልጄወዴጅ
Ай бұрын
ዉብዬ የኔ እንስፍስፍ ስወድሽ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@saa4252
Ай бұрын
ውብየ የኔ ውድድድድድድድ❤❤❤❤ እና ልጅትዋ ክርስትያን አይደለችም ዴ ማተብ የላትም ማተብ ኣርግላት ❤❤❤❤
@ጋልውቅሮ
Ай бұрын
ማርያምን 4+ጊዜ ደጋግሜ ኣየሁት በጣም ኣሪፍ ፖራንከሰ ነው ልጁ ጎበዝ ነው❤❤❤❤❤
@SihamDawudi
Ай бұрын
ዉብዬ የኔ ወድ 😂😂😂😂😂ለፖሊስ ጎበዝ አንበሳ እውነትም ውብነሺ❤❤❤❤❤❤
@zediyeee
Ай бұрын
ዎይኔ ዉብዬ የኔ ጃግና ባእውነት ክብር አሌሺ ክባርልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🥹😥
@AmpiireEvas
Ай бұрын
ውብዬ የኔ ምርጥ ሰው፣፣ በጥፍ ጠፈጣፈችሁ እኮ😂😂
@Samiቲዩብሳሚቲዩብ-b2j
Ай бұрын
ወይ ይድኔ ጥፊው ግን😂😂😂😂😂
@Zinabuwaaaaaaa
Ай бұрын
ዉብዬን 100k እናስገባት❤
@asarataman
Ай бұрын
ዋው ሁብዬ አምስግናልሁ ኡነት ❤️❤️❤️❤️
@Semirayeabrishwodaj
Ай бұрын
ማሻላህ ይድኔ ዛሬ ተሳካልህ😅😅
@genet6344
Күн бұрын
ውብዬ ምርጥ ሰው ነሺ ❤
@berybawaneh2045
Ай бұрын
ውብዩ ያኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@GfggCcg-e5g
Ай бұрын
ውብየ ትለያለሽ ታድለሽ መልካም ሴት እኮነሽ
@Samsung-kg5bt
Ай бұрын
Wubiye galatomi 🙏namni deeme biyya nama hojjate beeku Gara namati hin jabatu! 🥰ዉቢ ሙሉ ጌታ 🥰
@Yemariyam21md
Ай бұрын
dhugadha
@AyantuBortula
Ай бұрын
Ishen alla turte moo
@AmpiireEvas
Ай бұрын
@@AyantuBortula 7:51 eyyeen Sa'udi.Abbaa Warra Garii Argatee Dubartidha Kabaja Kan Qabu.
@AyantuBortula
Ай бұрын
@@AmpiireEvas galatomi tiruu koo na debisi kefii
@Fafeyoutube
Ай бұрын
ውብዬ እውነትም ውብዬ❤❤❤ ልጁ ግን አማርኛው ደስ ይላል
@KiyaLove-v1g
Ай бұрын
Hubiyee yene endat jegna set hunet ye Ethiopia madamoch ke hube tamaruu yane fiqir akorashign❤❤❤❤❤❤ lehubiyee 1000 SEP uuuuuuu
@gjfdhgj-my5vv
Ай бұрын
የኔ እናት ውብየ ለሰው ልጅ ያላት ክብር❤❤❤
@BdbdhHdhdh-v9e
Ай бұрын
ልብሴን እጠቢ ብለክ ብር ሰርቃኛለች በል እሱዋ ደሞ አዎ ወስጃለው ግን አጥፍቼዋለው ትበል ውብዬ ምን ትላለለች❤❤😅
@CelCe-c7u
Ай бұрын
የኔእናት ውብየ ተባረኪ❤❤❤❤
@SnetyehuBeze
Ай бұрын
የኔ ወድ ጅግና አህቴ አግዚአብሔር ይብርክሽ ❤❤❤ ው ብ የ ❤
@DfjcVccz
Ай бұрын
የምር ለሰው ልጅ ክብር አለሽ ❤❤❤
@BetiAali
Ай бұрын
ቆንጂት እና ሰኖ ተመሳሳይ ስላላችሁ👩❤️👩👩❤️👩
@zuzu-p6l
Ай бұрын
እህቶናት
@nefisasemane
Ай бұрын
ቆጂት ታናሽ ነች
@ZetaZeta123-n6h
Ай бұрын
ወይኔ ውብዬ ዬኔ መልካም ሴት ልዮ ነሽ አነቀችው እኮ ዋው
@SareSare-pe8xx
Ай бұрын
ምኑን ፕራክ አረግኸው ይህ ሁሉ ጥፋት ውብዬ ይመችሽ ምርጥ ሴት
@EmuEmu-gi6mg
Ай бұрын
ጥፊዉ የተመቸዉ😂😂😂😂😂😊
@fozeyaahmde4078
Ай бұрын
ትለያለች ዉብየ ጎረቤት እየሰማት❤❤❤
@BdbdhHdhdh-v9e
Ай бұрын
😮መስቀል እሰሩላት እሽ
@MerimaMerima-f1v
Ай бұрын
የኔ እናት ዉብዬ አሳዘነችኝ😭❤❤❤❤❤❤
@ZeynebEbrahim-j2t
Ай бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ጨዋ ያሳድገሸ ወብየ የመጀመሪያ ኮመት ትጥፈልሸ ልጂ በሳቅ ገድለኝ አቀሸ ልገልኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MeryeM-js1us
Ай бұрын
ውብየ እንደስምሽ ውብ ነሽ ለሰው ያለሽ ክብር❤❤❤
@አያል
Ай бұрын
ትለያለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HayuEmureyanamharawit
Ай бұрын
ውብዬ የኔ ውብ ርስት እንደዚህ ነው ሰው ስትሆን የኔ ማር እህት ❤❤❤
@almszfhiux
Ай бұрын
ውብየ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢 ልጁ ግን ድርቅናው ትፊው አያመውም😅😅
@TamiAbaba-zu8rx
Ай бұрын
በዚህ ቢድወ 50k እናስገባት ጋይስ ሸር ሸር
@Zinabuwaaaaaaa
Ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹ❤
@AminatHussen-o2d
Ай бұрын
የቀልዱ ቀልድ ነዉ ዉብዬ ዎድ ልጅ እንስሳ ነዉ አስቢበት ጎረምሳ እና የደረሰቺ ልጅ አንድ ቤት ጥሩ አይደለም !!!!!!
@HudyBjgjh-qw2wb
Ай бұрын
የኢትዩ መዳሞች ተውብዩ ተማሩ ጎበዝ ውብየ
@TsegaTube-hj9px
Ай бұрын
ምርጥ ፕራንክ የምር ❤❤❤❤
@alemalem235
Ай бұрын
ዉቡዪ የኔ ወድጥሮ ሰው ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
23:25
ይድኔና ቆንጅት ውብዬን መርዝ አበሏት😱😱 እራሷን ስታ ወደቀች😭
wube & nahi
Рет қаралды 100 М.
22:02
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
Tsge royal
Рет қаралды 234 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
22:43
አጋዧን በጥፊ መታቻት 😭😭 ከቤት አባረረቻት 😱ውብዬና ቆንጅት ተጣሉ 😭😭
Ashu Tube
Рет қаралды 75 М.
21:21
አዲሷ የቤት አጋዣችን አማረረችኝ😭 ከቤት አባረርኳት😱
wube & nahi
Рет қаралды 142 М.
23:54
ሰኑ የዳጊን ፓንት አጠበች 😂 የዳጊ እናት ደነገጠች😱😱😂
Dagi Tube
Рет қаралды 72 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 262 М.
23:14
ለገና ናሂ ስጦታ ሰጠን ቆንጅት ከልቧ ደስ አላት🥰
wube & nahi
Рет қаралды 82 М.
25:50
ሄሉ በከባዱ ተበቀለችን ከዉብዬ ና ናሂ ጋር ያደባደበን ከባድ ክስተት🥺
Nahi Tube
Рет қаралды 210 М.
26:07
♦አጋዣችን አጣላችን 😭ውብዬን አሳዘንኳት 😭ከቤት ተባረርኩ 😱😱
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 57 М.
26:39
ለእናታችን ዶሮ ሰርቼ ሰርፕራይዝ አረኳቸዉ!
wube & nahi
Рет қаралды 261 М.
32:47
ቆንጅት ጥላን ለመሄድ ወሰነች😭ናሂና ውብዬ በከባዱ ተጣሉ😱
wube & nahi
Рет қаралды 120 М.
27:54
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
wube & nahi
Рет қаралды 163 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН