KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Dhiibba Waldaan Biiftuun Boolee Aadaa fi Waaqqeeffannaa irraatti Goote
1:55:43
💫ሁሉም በተገኙበት ሰርፖራይዝ አደረጋት ማመን አቃታት🙆♂️
25:32
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Air Sigma Girl #sigma
0:32
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
Рет қаралды 65,761
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 68 М.
wube & nahi
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@MhretTube-ምህረትቲዪብ
5 сағат бұрын
ቆንጅትን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@tgay5642
4 сағат бұрын
የኔዉድድድ
@avvzavvz
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እስቴ-ፐ5ጀ
3 сағат бұрын
በሳቅጨርስኩት😂😂😂😂
@GenetWende
2 сағат бұрын
እኔ
@HelenMeles-nu5re
3 сағат бұрын
ወይኔ ምን አይነት ነፃነት እዳላት ታስታውቃለች😂 ናሂየ ውብየ እድሜና ጤና ይስጣቹ እዲ እደአከባራቻት እግዚአብሕር ይባርካቹ❤
@user-jd3ev4vh7
5 сағат бұрын
በእውነቱ ውብዬ የምርጥ ምርጥ ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል የእውነት ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ደርባባ ይህ ሁሉ የቆንጅት ነጻነት የአንች መልካምነት አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eseye1995
5 сағат бұрын
በትክክል
@TregeoCell-k5z
5 сағат бұрын
በትክክል
@NonoNono-o6c
5 сағат бұрын
እኔምዉቤሣያት ክፋነበር ዬምትመሥለኝ በዉነት ምርጥሤትናት አሉእንጂ አንዳንዶች ሣሙናሠረቀችንብለዉ ቪዴወእዬሠወሩ እሚጮሁ
@መሲይወሎየዋ
5 сағат бұрын
❤❤በጣም
@astekastek1000
5 сағат бұрын
መልካም ሴት ነች ዉብዬ እግዝብሔር ይባርክሽ ናሂም እንደዛዉ
@Misho-w7h
3 сағат бұрын
Dhugaa mamni akka koo matti kana jaltani jirttu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Deneke-rf6xr
5 сағат бұрын
ቆንጂት ብራንክ ማድረግ ትችያለሽ የምትሉ ላይክ 👍😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
3 сағат бұрын
በጣም😂😂😂
@LeyuworkGebremariam
3 сағат бұрын
ወይ ናሆም እግዚአብሄር ይባርክህ ውብዬ ሴት ስለሆነች ችግር የለም ናሆም ካከበርኩህ በያይ አከበርኩህ ወደድኩህ እግዚአብሄር ያክብርህ አይለወጥብህ ተባረክልኝ ወንድሜ ልጃችሁ ይባረክላችሁ
@MaskaraMas-dq5cw
Сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰
@NahiTube1
5 сағат бұрын
ወይ አንቺ ልጅ አልተቻልሽም😂
@አዳበኛዋ
5 сағат бұрын
😂😂😂❤❤❤
@Makiyah-lz3hh
5 сағат бұрын
😂😂😂❤
@NaomiBerhe
5 сағат бұрын
😂😂😂
@KdaKsa-cq4me
5 сағат бұрын
😂😂😂
@GeletaSifen
5 сағат бұрын
😂😂😂ስትመችኝ እኮ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
3 сағат бұрын
በሳቅ ደከምኩ😂ሁሌም የምናገረው ናሒና ውብየ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ እኔ ነፃነቷን ምን ያክል እደምትሰጣት ነው የሚያሳየው ተባረኩ አንዳንድ የኢትዬ አሰራዎች ከእነዚህ2መልካሞች ተማሩ
@wubenahi
5 сағат бұрын
ቆንጂት ጠብቂኝ ብቻ ምን እንደማረግሽ🙌እኔ አልቻልኩሽም😅😅
@Makiyah-lz3hh
5 сағат бұрын
😂😂😂እደታስከፈት😂😂
@አዳበኛዋ
5 сағат бұрын
❤❤❤😂😂😂
@Trsittube
5 сағат бұрын
አይ ውብዬ ደህና አስቂኝ የሆነች ልጅ ናት ቻያት😂😂 ደግሞ የናሂ ሳቅ ደስ ስትሉ
@user-jd3ev4vh7
5 сағат бұрын
ውብዬ የኔ መልካም ሴት ድንግል ማርያም ትክብርሽ❤❤❤❤❤
@saraalsara-d4w
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@madinamadina5374
4 сағат бұрын
እውነት ውብዬና ናሂ ምርጥ ❤❤ጥንዶች ናችሁ ቆንጅትም በጣም አልተቻለችም በጣም ምርጥ ነች እውነት
@MmMm-c6j9z
5 сағат бұрын
ዋዉ ግን ናሂና ዉብዬ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
4 сағат бұрын
የኔ ቅመም 😂😂😂❤❤❤ ናሒና ውብዬ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ክብር ይስጣቹ❤❤
@ftff2963
4 сағат бұрын
በጣም ወላሂ ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@betelehimababa6487
5 сағат бұрын
ናሂ ምን አይነት የታባርክ ሰዉ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ቅን ልብ ነው ይለክ❤
@XhhhCchj
21 минут бұрын
አይ ቆንጅት 😂😂😂አማሪኛ እኮ ነው የሚያስቀኝ አይጠግብም አለች😂😂😂
@Erahmeት
5 сағат бұрын
የሳቅ ምጭ ብየሻለሁ😂😂😂😂የኔ ዉድ😮😮😮😮
@wina-663
3 сағат бұрын
ወይ ናሂ እግዚያብሔር ይሰጥህ የኔ መልካም 😢❤ ወብዬ ቅናት አለብሸ እዴ ምን ችግር አለው ቁጣ ቁጣ የሚልሸ አንቺም እኮ የማዳም ሰራተኛ ነበርሸ
@ዜድሻየናቷ
5 сағат бұрын
ይቱብ ይከፈትላት የሚል አይድያ ትችላለች😮😮😅😅
@مسراتانجي
4 сағат бұрын
አዋ
@habibaal4299
4 сағат бұрын
ሳህ
@RabiaTeck
Сағат бұрын
ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አሳቃችሁኝ ቆንጅት ፈታ ያልሽ ዳኒና ውብየ ተባረኩ
@JbBb-l8o
4 сағат бұрын
ናሂ ግን ተሴት ያለክ ክብር ደስ ሲል ተባረክ ልጄ❤
@mulukenmuluken3056
4 сағат бұрын
ናሂ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ አባት ደስ ሲል ውብየ ምን አቃጠለሽ እሷ ከተመቻት በገል ብትበላ ምን አናደደሽ ከወንድ ፊት አላለችም ምግብ በለችበት እንጂ በድስቱ አልታጠበችበት😂😂😂
@Mesichilot
3 сағат бұрын
አቤት ለመፍረድ መቸኮል ሰው እኮ ናት ምነው መላክ ነን አላችሁ እናትም እኮ ትቆጣለች በድስት ስንበላ እንኳን ውብየ🙄🙄🙄🙄🙄
@njoodkrieshan8283
5 сағат бұрын
አንተግን የሆንክ የእናትነት ልብ አለህ ታድለህ😍😍😍😍😍
@AsAs-s5p
10 минут бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ስም ታድላችሁ ማርያምን ቀናሁ ያለሁት ሳኡዲ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ስመጣ እናንተን ማግኘት እፈልጋለሁ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅 ቆንጂት በርቺ የምር ጎበዝ ነሽ
@AmyAmy-v5k
5 сағат бұрын
እረ።ቆንጂት😂😂😂ሰኑን።እና።ዉብዬን።በለጥሽችው ይመችሽ😂😂😂😂
@BereketWegene-b5v
3 сағат бұрын
ኤሬ ቅንጅትን አጣብሱኝ ደጋግመ እያየዋት እኮ ወደድኩዋት ❤ ስታምር ደሞ የምር አስቀናቹኝ ሁሉም ሰው ለ ሰራተኛ እንደዝ አይነት ነፃነት ብሰጡ የምር ደስ ትላላችሁ የምር ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@AsneeShow21
5 сағат бұрын
Anis distii keessa nyaachu jalladha warri akka koo disitti keessa nyaachuu jalatan like godha maatii naaf tahaa
@Glany-y5p
5 сағат бұрын
Anii lee dhugaa
@fakiafakia7020
5 сағат бұрын
maktafaa isa shunkrtiin iratii muramuu iratio nyachuu jaladhaa😂
@CustomerC70
4 сағат бұрын
Kkk dhugaaa anisi akasumaa distii kesaa nyachuu jaladhaaa😢😂😂😂
@chaltu513
4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 obbolesii koo innii disiki keesaatii hafuu inni miyaa jeedhaa yeeroo nuti nyaanuu😂😂😂😂😂😂
@zedwolloyewa-m1c
4 сағат бұрын
muca.tuni obboletti sanuti eshi.mana helu.jirtu.sani
@birituworkina8408
3 сағат бұрын
❤ Bayee nati toluu matin kuni Wari akka kiyaa jalataan like bichaa ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
5 сағат бұрын
በነጻነት እደያዛችኋት ያስታውቃል እደልጃችሁ ነው የሚታያት ተባርኩ እውነት ለሰው ልጅ ክብር አላችሁ ፈታ ያለች ቆጂት ደስ ስትል የናሂ ሳቅ ደሞ እዴት እዳሳቀኝ
@buzeemideksa3293
2 сағат бұрын
ዋይኔ ጉድ አራግሻች ኡናት ናይ እና ዉብዬ በጣም ዳስ ትላላችሁ ፋጠር ይመስገን ምርጥ ሳው ማላት እንዳዝኖው ❤❤❤❤ Waaqayyo isiin haa eebbisuu eebbifaama
@ሃበሻዊ
5 сағат бұрын
ስታምር ግን ልጅቷ የትንሽ ትልቅ ❤
@WhgddEggfds
Сағат бұрын
ማነውእደኔ ቆጅት ሰታወራ ደሰ የሚተላችሁእኔወሬዋ ይመቸኛል😂😂😂😂😂
@SwSw-d5x
5 сағат бұрын
ወይኔ አፏ ሲጣፍጥ የኒ ቆንጆ 😂😂😂😂😂
@اللالل-ل8ض
2 сағат бұрын
በጣምራ 😢😂
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
50 минут бұрын
የመዳም ቅመምቻየ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@Tis9632
4 сағат бұрын
ኧረ የዉብየ ቅመም አልተቻለችም😂😂😂ናሂና ዉብዬ 1ኞች የትዕግስታቸዉ ብዛት❤❤
@tubezedgeterwatube932
Сағат бұрын
እንደዚች እንደልጅ የሚስቀኝ የለም ደስ ስትል አቤት ያለት ነፃነት በጥቅሉ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ዉብየ ተባረኪ ልጅ ይዉጣልሽ
@Hani-c6i
5 сағат бұрын
የናንተ ፍቅር ይለያል ውብዬን እና ናሂ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@abebabelda1319
3 сағат бұрын
ትንሽ እህት አገኘህ በፕራክ😅😅😅😅😅😅 የምታደርቅክ እኔ ሄሉ ትመስለኛለች አዲያ የምትሰጣት ቆንጂት አልቻልናትም ይመችሽ ትንሽዪዋ ቅመም❤❤❤ እንወድሻለን
@ብቸኛሴት
4 сағат бұрын
wube.❤ ምርጥ አሠሪ ናት ነጻነት የምሰጣት ❤❤❤❤ ልብሽ እንዳይቀየር ምርጥ ባልና ሚስት ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@cgf8399
3 сағат бұрын
መልካምስወችናችዉ
@MadinhRr
4 сағат бұрын
የወይኔ በሳቅ ቆሰልኩ 😂😂😂😂😂ዉብየ የኔዲቡሸ ትለያለሽ ናሂም እንደዛው❤❤❤❤❤
@Channel-qe9mn
5 сағат бұрын
የገና ያስደሰታት ስጦታ የዘለለችው መቼም አይረሳም😂
@wedetwedet705
5 сағат бұрын
እኔም።በተለይ ስልኩ።ስትስመው
@GenetWende
2 сағат бұрын
ቅመሟ አልተቻለችም ቆይ ከየት ነው ያመጣችሗት ናሂ ጀግኒት የኔ ወርቅ ደሞ ከአፏ የሚወጣው ማር ነው ስወዳት እኮ እህቴን መሳይ ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@njoodkrieshan8283
5 сағат бұрын
ጀግና እፉፉፉ የኢትዮጵያ ቅመም😂😂😂 💪💪💪ዋው ይገባችሗል ትችያለሽ
@ZewdeGete
4 сағат бұрын
እደዉ..ዉብየምርጥ.አሰሪ..ምርጥ..እናት.ይመችሽ.ልጅሽን..ያሳድግልሽ..ቆጅትጎበዝ❤❤❤❤
@yshetsfaya1323
5 сағат бұрын
የኔ የሳቄ ምንጪ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤አይ ቆጂት በሳቅ ገደልሺኝ
@emuyeemuye6731
2 сағат бұрын
የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤ ውብዬና ናሂ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በእውነት እዲህ ነው ሰው መሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምክኒቱም ያለችበትን ነጻነት ያመላክታል እግዚአብሔር የእናንተንም ልቦና የሷንም ልቦና አይቀይርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ካሁን በኋላ እንግዳ ሲመጣ በድስት ነው የማቀርብ አላለችም ጣፋጯ😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayath9033
4 сағат бұрын
ገና አፉን የሚፈታ ህፃን ነው የምትመስለው ደስ ትላለች ናሂና ውቤ ትግስቱን ይስጣችሁ
@Zenebzenb
4 сағат бұрын
አፏ ይጣፍጣል
@hayath9033
4 сағат бұрын
@Zenebzenb በጣም
@MomiGoshu
2 сағат бұрын
የኔ ውዶች ሁላችሁም ምርጥ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ
@kidist-cd7gz2ut3e
4 сағат бұрын
😂😂😂😂የኔ መልካሞች የምር ትለያላቹህ ውብዬ ናሂዬ ጎበዞች ማሪያምን የገረማቹሁኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቆንጅት እድለኛ ነሽ የምር ምርጥ አሰሪዮችሽ ናቸው
@rahmath-jd3fz
4 сағат бұрын
ውብዬ ምነው ለራት አይደለም እንዴ የወጣችሁት ምን ደክሞኛል ደክሞኛል ትያለሽ ደግሞ አቅርቢልኝ ትያለሽ ልትበይ የተተምታታ ስራ ለማንኛውም እደዚክ እዳከበራችሃት እናንተንም ፈጣሪ ያክብራችሁ ምርጥ ናችሁ😅😅😅😅😅
@ስሃምሙሐመድሙሐመድ
5 сағат бұрын
ከዚ በሀላ ሰዉ ከመጣ በድሰጥነዉ ሚለቀረበ አለለችም😂😂😂😂😂😂
@meronkenfe
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@CvhHk
4 сағат бұрын
😅😅😅
@FaH-m4e
4 сағат бұрын
😂😂😂❤
@zeharahassen7810
17 минут бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለችኝ የኔ ማር
@SaraSara-wv8on
Сағат бұрын
ናሒ ግን በጣም የቧህ ነው😂❤❤🥰በቃ ተጫወተችባችሁ😂❤❤❤
@halima7993
4 сағат бұрын
እናት እና አባት እናተን ወልደዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውበየ አላህ ያከብረሺ ናሁ የናቱ ልጅ❤❤❤❤
@nardosnardiyeabatalij785
Сағат бұрын
ናሂ ዉብዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስርአታችሁ ክብር አላችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ክፉ ቃል እኮ አይወጣቸዉ ❤❤❤❤
@Zade-h7p
5 сағат бұрын
ቆጅትዬ የኔማር ነፍቀሽኝ ነበር😂😂 ወላሂ ትውስተ አስታውሰችኝ እናቴ ጋፎ ስቀቅል ለኔ የድስቱን ስጭኝ እለት ነበር😂😂የድስቱን ከልሰጠችኝ አልበላም ነበር 😌😉😢
@FaH-m4e
4 сағат бұрын
አብሽሪ አህተቴ በሁላችንም ነው❤❤
@fatumaAdem-by3lf
4 сағат бұрын
ገንፎ ይቀቀላል
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
4 сағат бұрын
@@fatumaAdem-by3lf😂😂😂😂ስሰራ ያውነው
@اسال-خ8ي
3 сағат бұрын
ገፍይቀቀላል😮
@Zade-h7p
2 сағат бұрын
እና እናታ ሀጋር ዱቄቱ ነው ሚባለው😉😌😂😂😂😂 አታስቂኝ😜@@fatumaAdem-by3lf
@Hime1-fb4ft
3 сағат бұрын
የመጨረሻ መልካም ሠውችናችሁ ማርያምን አገር አኔደሤ ሠርቻለሁ ግን መዳምን ያሥመሠግናሉ አኳን አደዝህ በነፃነት ልኖር ላወራ አደለም አጀራ ቆጥራነው አምከደው 😢ግን አደቀልድ አለፈ አግዛቤር አመሥገን ዛሌላይለመድረሴ 🎉🎉🎉❤❤❤
@aishaaisha6991
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ቆጅትኮ ፕራክ ስትችል😂😂😂😂
@MinetBerhe
5 сағат бұрын
በጣም😂😂😂
@UaeUae-gc5bm
2 сағат бұрын
በሳቅ ገደሉችኝ ናሆም እና ውቤዬ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Zinabuwaaaaaaa
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂ትለያለሽ ውብዬ ቻያት እንግዲ😅
@mekdeshaylu378
4 сағат бұрын
ሳቋ እራሱ ያስቃል 😂😂😂
@XajituGoshu
5 сағат бұрын
😘😘😘 maloo yeeroo hudaa nufi hojadha biraki
@KibukibuKibu-v4m
5 сағат бұрын
Yeni dhuga dasi nama jeti mucayo kuni 😂😂❤❤❤❤❤
@seadaabdu6617
35 минут бұрын
የዝች ልጂ ፐራክ የተመታ ነው ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቻሉት ሆዴ ቆሰለ ወላሂ በሳቅ
@NaZw-r7s
5 сағат бұрын
ጎበዝ ነሽ❤😅😅😅አይ ናሂ ንግግርህ ኮ እርባት እንዳይሆን አለ😢
@MaskaraMas-dq5cw
Сағат бұрын
Nah በአውነት አንተ ትልያልክ እግዚአብሔር ይብርካችሁ ደስታችሁ 🥰ይጭምርባችሁ
@ሱሱነኝየአባቴወዳጅsusu
5 сағат бұрын
እውነት ቆንጂት በጣም ነው ምወድሽ ትወና ትቺያለሽ😂😂
@HawaHawa-e3u
Сағат бұрын
ዋው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanahana-wi2ju
5 сағат бұрын
እኔስ የታየኝ መስቀሏ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉
@ZahraZebura-v3y
Сағат бұрын
የምር በነፃነት እደምትኖር ያስታዉቃል ዉብየ ምርጥ ሰዉ ❤❤
@shaltoshalto-tj8zz
5 сағат бұрын
Ichii lijii baxam naw yee wadadkat barchii yenee qojoo ubiye ina nayii idati nagarati baxam gobaz nachii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BkAsd
3 сағат бұрын
ናሂኮ በጣም ልዩ ሰውነው ማሪያምን መልካምነቱ ካፉ ክፉ ኣይወጣውም🎉🎉❤❤❤❤
@Yuhifastfoods
5 сағат бұрын
እዉናት ምርጥ ሰዉናሽ ዉብዬ ናህ ትለያለ አለሃ ይጠብቃቹ ከና ልጀቹ እዉናት ጃግናናቹ ትግስት ❤❤❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
3 сағат бұрын
ውብዪ አይዞሽ ያልተኮረጀ ብራክ ነው ተኚ በቃ
@FatyaShukur
5 сағат бұрын
አሰለምአለይኩም ወረህመቱለለሂ ወበረከቱ ቁርአን እና ሀዲስ ነው ምለቀዉ ከወደደቹት ቤተሰብ ሁኑኝ አንዲሁም ሌሎች ገም እነዲደርስ ሼር አርጉት አላህ ይቀበለን
@BkJg-y2y
Сағат бұрын
ውቭየ እደው አላህ እድሜሽን ያርዝመው😢ያላነፃነት ቨጣምይገርማን ሀርቭአገር ያላቹህ እህቶቸ የማታጀራ ይሥጣችሁ🎉🎉❤❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰እንጀራ ናፍቆኛል መቼ ነው ግን ሽሮዬ እንጀራ የምንገናኘው 😢😢😢😢
@SsddSsf
4 сағат бұрын
አይዝሽታግኝልሽ❤❤❤❤❤❤
@حواء-ع9ث
4 сағат бұрын
የት ነዉ ያለሽዉ
@Souadaseid-uw6gp
4 сағат бұрын
እኔምአለሁሽ
@vxdgougf1707
2 сағат бұрын
እኔም
@zeharahassen7810
6 минут бұрын
የት ነው ያለሽው የኔ እህት ገዝቸ ልላክልሽ
@tadela3984
Сағат бұрын
ነይኮ የቢረንኩ ተበባር ይመስለል 😂😂😂አረ ደስ ሲትል በመሪያም ከአፏ የምወጣዉ ነጊግሯ ስጠፍጥ አይ ቆንጅት 😂😂😂😂💝💝💝💝💝
@emu-yenata-lig-negn
4 сағат бұрын
ውብየ እና ነሂ ትግስታቸው😂❤ቆንጅት አልተቻለችም😮
@Pnice-vs1fr
4 сағат бұрын
ወይትግስታቼው ወላሂ ምርጥ ሰዎች ናሂናውብየ
@KkHh-q5l
5 сағат бұрын
ናሂኮ ትለያለህ😢ውብየምየኔውብ አላህይጠብቃችሁ😮
@lobaba-y6o
3 сағат бұрын
ማሻ አላህ መልካምነታችሁን ቀጥሉበት❤❤❤
@amarishamarish132tubegrce
5 сағат бұрын
ሁለታችሁ አንድ አይነት አላቸው እውነታቸው አንድ ላይ አድርጋለች ቆንጅት ጎበዝ ነሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KidistMekonen-t6m
2 сағат бұрын
በጣም ነፃነት አላት ተባረኩ❤❤
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
5 сағат бұрын
ወይኔኔኔ በሳቅ ሞትኩ ግን ምርጥ ናችሁ ጌታን ናሂና ውብየ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
@ShewayeTube-143
47 минут бұрын
ቆጂትን እንደኔ የምትወዶት ላይክ ግጩኚ👍👍
@f-io7sj
5 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ማር ልጅ እድግ በይ አይደዋ በአላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሥሺ ፍታ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ውድ ሥድተኝች ክፍት ብሎኝል ድኡልኝ 😢😢😢
@نتنت-ث7ص
Сағат бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል ቆጅት ውብዬና ናሂም ደስ ትላላችሁ አይ ቆጅት ፈታ እምታደርግ ልጅ ናት
@tetr4232
5 сағат бұрын
ውብየ እንደሷ ያለች ልጅ ማግኘትሽ ራሱ ጌታሽን አመስግኝ
@NeimaNimu
Сағат бұрын
የኔ ዉድ ደስ ሲሉ አሰሪም አይመስሉም ለሷ ያላቸዉ ፍቅር ትግስታቸዉ ይለያል
@Martaxumebo-k1q
5 сағат бұрын
አይ ቆንጂት በጣም ነው የሚታሰኝ ቀን ውብዬና ናሂን አናተናትን እየመታች ነው ቆንጂት ገብዚኢ በርቼ❤❤❤❤
@AlexZenabe
Сағат бұрын
ክክክክ ወይኔ ይችልጅ ቅመም ናት ደስ ስትል ናሂና ውብየ እግዚአብሔር ይሴጣችሁ ውብየ ርጉዝ ነሽ መሰለኝ😊አላማርሽኝም
@FIYONA-e6n
5 сағат бұрын
እኔም ደስትናው ሚባለው 😂😂😂😂🤔🫣🫣😂😂😂😂😂
@bortokala2241
2 сағат бұрын
ዉቡ የ ገን እስተይተሽ በጣም ይሰፈራል ናሂ ገን በጣም መልካም ሰዉ ነዉ❤❤❤❤
@NTTSUHWALE
Сағат бұрын
ምን አረገች
@AshuLidutube
5 сағат бұрын
Konjit andegna💪ticheyalesh😂😂😂
@eezx5065
45 минут бұрын
ብርጥ ሰዉይ ወላሂ እንኳን እናተ እኛ ፈታ አልን😂😂😂😂😂😂😂
@FazelMuhammad-y8k
5 сағат бұрын
የኔቆንጆ ሑሌም ሣቂልኝ ማሻአላሕ የኔማር ጎበዝ
@MnMn-zc4bd
3 сағат бұрын
ክክኬኬኬኬ ወይ ናሒ ወላሒ ለናንተ ቃል የለንም አላሕ ያክብራችሑ ዉብየ የኔ ደርባባ እኛ ስንወጣ በድስት ነዉ የምትበይዉ አላለም
@MinetBerhe
5 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ትችላለሽ💪😂❤❤❤
@የግርጥበረታ
20 минут бұрын
ውይ ይች ልጆ ነፃነታ ደሰ ሲል❤❤❤❤
@NejbyaAhmed
4 сағат бұрын
እንደኔ በሳቅ አምት😂😂😂😂😂😂
@FazelMuhammad-y8k
5 сағат бұрын
ይሔ ሑሉ እድትደሠት ከአላሕ በታች ምክኒያት የሆናችኋት ናሒና ዉብየ የናተ ጥሩነትነዉ ዉብየ የሠዉን ሐገር ሥለቀመሠችዉ ይገባታል አላሕ እድሜናጤና ይሥጣችሑ
@BuzeTube-143
4 сағат бұрын
ቆጅት የኔ ዉድ እግዚአብሔር ከልብ ነው የሳኩን 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤👍👍👍
@Ghhhg-ex8ff
5 сағат бұрын
ኧረተይ አች ሙ ጫልይ አታስቂ😂😂😂የኔክልታፋ❤❤❤❤
1:55:43
Dhiibba Waldaan Biiftuun Boolee Aadaa fi Waaqqeeffannaa irraatti Goote
Biftu Bole MY Congregation
Рет қаралды 11 М.
25:32
💫ሁሉም በተገኙበት ሰርፖራይዝ አደረጋት ማመን አቃታት🙆♂️
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 112 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
24:32
ሄሉ የምታፈቅረው ሰው አለ
Endalk Tube
Рет қаралды 33 М.
17:34
ቤተሰቦቼ በደስታ አበዱ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 47 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 240 М.
51:11
ሩሃማ ለመጀመሪያ ግዜ ምላሽ ሰጠች | ቀረጻ አቋርጣ ወጣች @EyitaTV እይታ ቲቪ | Ruhama and Habtamu
Eyita TV
Рет қаралды 74 М.
30:12
አጠገቤ እንዳደርስ ፡ ስለ እኔ አይመለከትክም 😡
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 59 М.
25:50
ብሩኬ በእናቴ ቀልድ አላቅም አለ😱// ቅጣቴን በአግባቡ ፈፀምኩ☺️በረከቱ ለሁላችን ይድረስልን🙏
Jossey 27
Рет қаралды 52 М.
32:47
ቆንጅት ጥላን ለመሄድ ወሰነች😭ናሂና ውብዬ በከባዱ ተጣሉ😱
wube & nahi
Рет қаралды 112 М.
25:04
ሰኑ የወንድ ልብስ ለበሰች😂 የዳጊ እናት ደነገጠች😱😂😂
Dagi Tube
Рет қаралды 19 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 432 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 507 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.