ልዉጣብሽ !! አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( lwutabshi adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 115,986

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ከሜድያ ትክክል ሁለት ያፈቀረ ተንጠልጥሎ ቀረ የሚባል እንደዚህ ነው ለካ በጣም ኣስተማሪ ነው
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 2 жыл бұрын
ግን የገጠር ሴቶች እና ሚስቶች ታዛዦች እና አክባሪወች ናቸው👍👍👍👍
@yeshambelasheshew2172
@yeshambelasheshew2172 2 жыл бұрын
አቤት የአያሌው የትወና ብቃት! በጣም ትመቸኛለህ...
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 ай бұрын
ኣያሌውና ትበይን በጭራሽ እንዳይላያዩ በጣም ብቃት ኣላቹ ደግሞ ያምራሉ ❤❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ጠብቀው ባለጌ ነህ የሰው ሚስት አይነካም 😂😂😂😂😂
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ እንዳታቋርጡ በርቱልን ውድድድድድ ነው ማደርጋችሁ
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
ድራማ እንደሆነ ቢታወቅም ኖሮ የጠብቀው ሽምግልና በጣም ያስጠላል አያሌው ደግሞ ከብትኛ ነው የተጫወተው እንቧአ ማለት ሲቀረው እሷን ግን ሰራላት ያሳዝናል😂
@hwuw8819
@hwuw8819 2 жыл бұрын
ትበይን እንደተፋታች እንደ ታረቀች😂😁😁😂😂😁
@amenatam-k5z
@amenatam-k5z Ай бұрын
ምርጊቱንአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlwaysIRemeberYouAlways
@AlwaysIRemeberYouAlways Жыл бұрын
Wuyy agalwu😂😂😂bene laye
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 2 жыл бұрын
ሁሌም የትበይን አድናቂ ነኝ ሁላችሁም በርቱልን በጉጉት ነው ምንጠብቃቹህ ከወደ አሜሪካ
@ፋኖየአሳምነዉልጅሚኪ
@ፋኖየአሳምነዉልጅሚኪ 7 ай бұрын
አረ ጠብቀዉ የክርኒ ሽማግሌዎች😂
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن 2 жыл бұрын
ሥራችሁጥሩነው ግንከጨረሥውላይ ብትቀጥሉበት የበለጠይሆናል በተረፈ በርቱልኝ
@AlwaysIRemeberYouAlways
@AlwaysIRemeberYouAlways Жыл бұрын
Ayalewu gen salewudek alekerkum❤❤❤😂😂😢😢
@endakimewmola-zq4hw
@endakimewmola-zq4hw Жыл бұрын
በእውነት እውነት እላችኋለሁ የምታስተላልፉት መልዕክት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ንፁህ የርቀት ት/ቤት ስለሆናችሁ አመሰግናችኋለሁ።
@germachewayele2126
@germachewayele2126 2 жыл бұрын
አርእሰቱ ግም ነው ከብት አረጋት ልውጣብሸ። የሚለው ደራማው ሁሉ ባህልን የለቀቀ ባይሆን ጥሩ ነው
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 Жыл бұрын
እኔንም የሚያናድደኝ የሚሰጡት ርዕስ የብልግና ስለሚመስል እስከ ቅርብ ጊዜ እያየሁት አልከፍተዉም ነበር። ሁሉም ርዕሳቸዉ በጣም ባለጌ ፣ ስድ ነዉ። ድራማዉ ተከፍቶ ሲታይ ግን ቆንጆ ፣አስተማሪ ፣ አዝናኝና ለዛ ያለዉ ነዉ። ማን በነገራቸዉ ይሆን የርዕሱን ነገር። ሁሌም አስር ዜሮ ነዉ ርዕሳቸዉ
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 ай бұрын
የኣያሌው ኣድናቂ ነኝ❤❤
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Жыл бұрын
😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ጠብቀዉ
@የዋዋእናቴናፈቅሽ
@የዋዋእናቴናፈቅሽ 2 жыл бұрын
ማታ አልተመቸኝም ነበር ያላየውት ጠብቀው እና ትበይን በሳቅ ገደሉን🤣❤️
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ ሚያስደስታቹህ ፍቅራቹህን ግለጹልኝ💞
@momo9555
@momo9555 2 жыл бұрын
ማነሽ መጀመሬ ብናዉቅሽ ብየ ነዉ😂
@bateltigbe358
@bateltigbe358 2 жыл бұрын
❤❤❤
@אילהדרסיה
@אילהדרסיה 2 жыл бұрын
ססס
@menaleshewaemute7535
@menaleshewaemute7535 Жыл бұрын
@@momo9555 i
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርት አለው ጎበዞች
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ዛሬ ስትቀሩ ቅርርር ብሎኝ ነበር በርቱ ጀግኖች
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Жыл бұрын
አይትዳር😮😢😢😂😂😂
@abelyetneberk
@abelyetneberk 2 жыл бұрын
Heretew tebkewtew yesew nbret 😂😂😂😂
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 6 ай бұрын
Respect.
@dadimostous2564
@dadimostous2564 Жыл бұрын
አይ ጠቤ አሁን እውነት እንቁላል ነው የምትመስለው የተረጋገጠው ጣሳስ ማን ሊመስል ይሆን
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ስትጨርሱ ግን አስተካክሉ ፣ተፋታ ከሔደች ቦሀላ ሳይመቻት ቀርቶ ይቅርታ ጠይቃ መንጣት ነበረባት
@assefakebede3899
@assefakebede3899 2 жыл бұрын
ተአማኒነት የጎደለው ድራማ ነው።
@adanealemu2084
@adanealemu2084 2 жыл бұрын
ለትውልድ ምንድንነው ምታስተምሩት? ለምን ህብረተሰብ የሚጠቅም ነገር አትሰሩም??
@amenatam-k5z
@amenatam-k5z Ай бұрын
የኔሚስኪንአያሌው
@zelalemmengistu2202
@zelalemmengistu2202 2 жыл бұрын
ወይ ጠብቀው!!!
@Tube-he5kd
@Tube-he5kd 2 жыл бұрын
i like tibeyen
@yemerebelay1873
@yemerebelay1873 3 ай бұрын
አተ ካብት ውሺማ ተብየው ሥትገርም😅😅
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
እረ ትበይን ውሽማው ይቅርብሽ. ከደህናው ገበሬ ባልተቤትሺ አትፍች ውሽማውሊበላሽነውክክክክክ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 2 жыл бұрын
አይ ሰው እኔኮ ያረባገር ሴቶችን ብቻ መስሎኝ ነበር ቦዘኔ ወንዶች የሚበሉት ለካስ የገበሬም ወሮ በላ አለ ለካ ቱ
@surafelnigguse4937
@surafelnigguse4937 2 жыл бұрын
ሴይጣን ይውጣብ ኢትዮጵያን አታሰድቡ የገጠር ሰው ከአፉ የሚወጣውን ጠብቆ እና አስተውሎ ነው የሚናገረው ልውጣብሽ ታዲያ ልጅህ ከአንተ ምን ይማር ይሆን ?።
@almazderess8971
@almazderess8971 Жыл бұрын
👍❤️
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
this is true story
@dejeneteklu8824
@dejeneteklu8824 2 жыл бұрын
HI HI is a reminder that the new laws will be introduced to the Australian public and and will be held in the next few weeks of the year
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu 2 жыл бұрын
🤙🤙🤙🤙🤙🤩
@tansgnedanlw
@tansgnedanlw 8 ай бұрын
❤😂😂😂😂
@hayatmohamed806
@hayatmohamed806 2 жыл бұрын
ግን እኮ የገጠር ሴት በእኛ ሀገር ባሏ ሲመጣ እጁን አስታጣባ ምግብ አብልታ ነው:: እንጅ ምግብ ስጭኝ ብሎ አይለምንም
@marituakalu4821
@marituakalu4821 2 жыл бұрын
Egzer yemarachu
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ Жыл бұрын
አያሌው ሚስኪን😥😥
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
የኩፉ ምክር ተመልሶ ያነኩር ነው
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Жыл бұрын
አያሌው አሳሰነኝ
@alemitumekonnen8940
@alemitumekonnen8940 2 жыл бұрын
አይ ጠብቀው ይሄ ተንኮለኛ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ያኛውሚስኪንየ አጀቴንበላው🙄🙄😢
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል Жыл бұрын
የተመታህ ጠብቀዉ ከግድ ያጣብቅህ
@marituakalu4821
@marituakalu4821 2 жыл бұрын
😄
@martamarta5209
@martamarta5209 Жыл бұрын
ለምድነው የጠብቀው ቤት ውስጡ የማይታየው?
@zenatzayed5821
@zenatzayed5821 2 жыл бұрын
ጠብቀው እረተው የሰው ሚሥት አይደረግም
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 ай бұрын
አረ ቀጣይ🙏🙏
@addischanie3425
@addischanie3425 Жыл бұрын
ትበይን አትረባም ስቶችኝ ጭራሸ አትመሰልሞ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 2 жыл бұрын
ከመበደል መበደል ይሻላል
@ethio1283
@ethio1283 2 жыл бұрын
ግን በባህላችሁ አባወራ ምግብ ለምኖ ነዉ የሚበላዉ አስተዉሉ
@hayatmohamed806
@hayatmohamed806 2 жыл бұрын
Inam tiyakya nw
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ልቧ ስለሸፈተ ነው
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 жыл бұрын
አገባሻለሁ ላያገባሽ ከባልሽ አያፋታሽ
@ayalew1265
@ayalew1265 Жыл бұрын
ትበይን ይብዱሽ ተበጅልኝ አንች ሸ
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
it is not what happen in amhara society dont exagerat
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
በሰው ቤት ገብቶ አፍ መክፈት ውሸታም
@Zelalem-gc5rv
@Zelalem-gc5rv Жыл бұрын
ጠብቀዉ
አርፈሽ ተቀመጭ !!  😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
20:29
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 4,8 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ውሸታሙ አጥማቂ 😂
36:44
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 11 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
#ایرانگرایی - پیش‌درآمد، بخش نخست
1:14:20
پادکست بسیار هم خوب
Рет қаралды 609
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН