የ1 እና 2 ጢሞቴዎስ ታሪካዊ ዳራ

  Рет қаралды 3,637

The Bible Effect - Amharic አማርኛ

The Bible Effect - Amharic አማርኛ

Күн бұрын

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮ የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን በዐውዱ ለማጥናት ያግዛችኋል። ጳውሎስ እነዚህን መልእክታት ለምን ጻፈ? የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታትን ታሪካዊ ዳራ ማወቅ እነዚህን መጻሕፍት በተሻለ መንገድ ለመረዳት፣ የደቀ መዝሙርነት መልእክታቸውን ለመረዳትና በክርስቶስ ለማደግ ያግዛችኋል።
ጢሞቴዎስ ከወጣትነቱ ጀምሮ የሐዋርያው ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ነበር። ለብዙ ዓመታት በጳውሎስ ሥር ሆኖ ካገለገለ በኋላ ለከፍታኛ አገልግሎትና ኀላፊነትና መሪነት ተሾመ። ጳውሎስ በሮም ሆኖ ፍርዱን በሚጠባበቅበት ጊዜ እንኳ አገልግሎቱን በአደራ አሳልፎ የሚሰጠው አንድ ሰው ነበር፡ ርሱም ጠሞቴዎስ ነው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አሰልቺ መሆን የለበትም ይልቍንም አስደሳችና ለሁሉም ተደራሽ ሊሆን ይገባዋል። ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን መረዳት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጠቃሚ ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ኑሮ እንዲኖራችሁ ያግዛችኋል። በምስል የተቀናበሩት ቪድዮዎቻችን በየትኛውም የዕድሜ ክልልና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት ላይ ላሉ ሁሉ ይጠቅማል።ቪድዮዎቻችን መጽሐፍ ቅዱስን በግላችሁና በቡድን ለማጥናትና ተግባራዊ ለማድረግ ያግዟችኋል።
www.thebibleeff...
FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
INSTAGRAM: / thebibleeffect
ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
#1ና2ጢሞቴዎስ #መጽሐፍቅዱሳዊቪድዮ #መጽሐፍቅዱስጥናት

Пікірлер: 10
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Жыл бұрын
የ1ና2 ጢሞቴዎስ መልእክታት ለማጥናት የሚሆኑ ጥያቄዎች: 1. ሐሰተኛ ትምህርትንና ጤናማ ትምህርትን መለየትየምንችለው እንዴት ነው? 2. መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ ምን ይመስላል? 3. የእግዚአብሔርን እውነት ለሌሎች በውጤታማነት ማስተላለፍ የምችለው እንዴት ነው?
@AmanMan-e6e
@AmanMan-e6e Жыл бұрын
GOD bless you !
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Жыл бұрын
Blessings to you too!!
@ergamaguddichagreatmission6060
@ergamaguddichagreatmission6060 9 ай бұрын
GOD bless u
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 9 ай бұрын
Thank you! Blessings to you!
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
keep going ❤❤❤❤
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic Жыл бұрын
ስለ ማበረታቻዎ እናመሰግናለን! እግዚአብሀር ዪባርክህ!
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
❤❤❤
@b2henok291
@b2henok291 Жыл бұрын
😅
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 4 ай бұрын
ጥሩ ነበር ግን በጣም አጭር ነው
የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?
5:38
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 2,8 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 10 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
7:20
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 5 М.
1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)
20:50
Study the Word with Lewi Simon
Рет қаралды 2 М.
የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
5:14
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 8 М.
የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 1 | መግቢያ
30:54
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 31 М.
2ኛ ጢሞቴዎስ - የወንጌል ዐደራ
19:45
Endashaw Negash
Рет қаралды 2,8 М.
የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1
6:23
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 2,1 М.
የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ
5:28
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 10 МЛН