የ12አመቱ ዲያቆን አስገራሚ ብቃት /Ethiopiaorthodox

  Рет қаралды 185,770

ፍኖተ ፅድቅ - Finote tsedk

ፍኖተ ፅድቅ - Finote tsedk

2 жыл бұрын

ኦርቶዶክስመዝሙር #eotc #ቅድስትአፎምያ #ባህራን #የሞቱንደብዳቤ #መዝሙርማህሌት #የሐዋርያትፆም #የሰኔፆም #መድኃኒዓለም #መድኃኒዓለምመዝሙር #የካሚካኤል ##የተመረጡየመድኃኒዓለምመዝሙሮች#ቦሌሚካኤል #አዲሱሚካኤል #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ADpictures #የዲ/ንሄኖክሀይሌሠርግ #ቦሌመድኃኒዓለም #ሰዓሊተምህረት #Nisebhiomezmur #Aryam #ንሴብሆ #ዘይትየምታፈልቀውየእመቤታችንስዕል #የእመቤታችንስዕል #ስዕለማርያም #ሰዓሊተምህረት #መምህርመስፍን ##አባገ/ኪዳን #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ጉባዔተዘክሮ #ዕንቁሥላሴ #ጎንደር #ቅዱስቁርባን #ቅዳሴ #ፍኖተወንጌል #ምህረትአብ #መምህርዘበነለማ #ዲ/ንዳንኤልክብረት #ዘማሪልዑልሰገድ #Eotc #MK #ማህበረቅዱሳን #EtArtMedia #ንቁየፀሎትእናየንስሃመርከብ #EthioBetseb #ዘመድኩንበቀለ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #የትንሳዔውብርሃን #ዳግምትንሳዔ #ቤተክርስቲያን #ክርስትያን #Orthodx #EthiopiaOrthodox #ፅዋtube #ማህቶትtube #Mahetottube #ዘማሪቴዎድሮስዮሴፍ #አዲስመዝሙር # #Ethiopia #አቡነማትያስ #ትንሳዔ #ፋሲካ #ማህቶት #Aryam #Dekemezmurtube #ፍኖተወንጌል #Gere3025 #Omegatube #ራማ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #Arsematube
ዘማሪቴዎድሮስዮሴፍ #አዲስመዝሙር # #Ethiopia #አቡነማትያስ #ትንሳዔ #ፋሲካ #ማህቶት #Aryam #Dekemezmurtube #ፍኖተወንጌል #Gere3025 #Omegatube #ራማ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #Arsematube #Arganon #ማህብረፂዮን #Kidul #የተመረጡየ

Пікірлер: 326
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እማምላክ ትባርክህ ከቤቷ አታውጣህ አንተ ነህ የገጠራ ቤተክርስቲያን ተስፋ ዕድሜ ከጤና ጋር መድሀኒያለም ይስጥህ እደግ በድንግል ደጅ በቤቷ የኔ ጎበዝ ልጅ 🙏🙏🙋
@ameame9490
@ameame9490 2 жыл бұрын
ፍጣሪ ያሳድግ. 🙏🙏🙏
@user-kj6kp9fy2p
@user-kj6kp9fy2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት
@aasdfzaa5679
@aasdfzaa5679 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሣድግህ ቅድስት ድንግል ማርያም አንድበትህን ትባርክ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
እፁብ ድግ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ልጆቸን አዱን እኳን አገልጋይህ አድርግልኝ አምላኬ 💒🙏 እደ ቸርነተህ ይሁንልኝ 😥😥
@berhanusetegn
@berhanusetegn 2 жыл бұрын
ለቅዱስ ያሬድ እውቀትንና ጥበብን የገለጸ አምላክ ለዚህ ህጻንም ይግለጽልን ፣ ያሳድግልን ፡፡
@brwatato9525
@brwatato9525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ታሳድግህ
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 2 жыл бұрын
ስላሴዎች ከቤታቸው አይለዩክ ከዚ ክፉ ዘመን ይጠብቁክ
@solomonalex5565
@solomonalex5565 Жыл бұрын
የሰማዕቱን የቅዱስ እስጢፋኖስን በረከት ያድልልን አሜን
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
እድግ በልልኝ በሙሉ አይኔ ለማየት ሳሳሁለት በቤቱ ዘመንህን ሙሉ ይትከልህ አብበህ አፍርተህ ያሳየን የድንግል ማርያም ልጅ ለቤተክርስቲያን ለአገር የምትጠበቅም ያድርግህ የተባረከ ቤተሰብ ነው ይሄንን መልካም ልጅ ያፈራ ቤተሰብ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ተባረክ
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ለአለም ይድረስ እግዚአብሔር ያሳድክ
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታሳድግህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ፈጣሪ መጨሻህን ያሳምርልክ
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃማህን ያሳምረው የኔገ ተስፍኛ
@da4r411
@da4r411 2 жыл бұрын
ብውነት እግዚአብሔር መጭርሻህን ያሳምርልህ
@TheMelakuerjabo
@TheMelakuerjabo 2 жыл бұрын
የበኩላችንን ድጋፍ አድርገን የተሻለ ት/ት የሚማርበት ሁኔታ እናመቻች።
@sarameketie2621
@sarameketie2621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከቤቱ አያውጣህ አገልግሎትህን ይቀበልልህ በቤቱ ያጽናህ በጣም ጕበዝ ።
@youhanatesfaye7196
@youhanatesfaye7196 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ መድሀኒያለም በቤቱ ያፅናህ እ/ር ጥበቃዉ አይለይህ
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 2 жыл бұрын
ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምረው ከፈተና ይጠብቅህ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እድግበል🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልል
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍፃሜውን ያሳምርልን ልጄ እመብርሃን በፀጋ በሞገስ ታሳድግክ በቤቱ ያፅናክ ተባረክልኝ
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ተመስገን ኢትዮጵያዊ አድርገህ የፈጠርከኝ!!! መጨረሻህን ያሳምረው እመ እግዚአብሔር ከጎንህ ትቁምልህ😍😍😍።
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Amen amen brother ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Rahel-7
@Rahel-7 2 жыл бұрын
መድሃኒዓለም ክርስቶስ ሽፍን አድርጎ ያሳድግህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መጀመሪያህ እንዳመረ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
amrn
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
Amen
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ በአለም ሁሉ ንገስ እግዚአብሔር ያሳድገዉ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንይስ የኔ ቆንጆ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
የእውነት ፍፃሜህን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን እንደዚህ አይነት ታዳጊ የሚያፈሩ መምህራን አባቶችን እድሜ ይስጥልን እንዴት ደስ እንዳለኝ ተስፍችን
@nadinadi5598
@nadinadi5598 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እማአምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ
@abebaali5356
@abebaali5356 2 жыл бұрын
የኔ ማር እመብርሀን አሁንም ፀጋውን ታብዛልክ እድሜክን እንደማቱሳላ ትስጥልኝ በእውነት ስሰማው እንባዬን ነው የቀደመኝ 😭 ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም መጨረሻህን ያሳምልን የተዋህዶ እንቁ ነው ይሄ ልጅ እመብርሃን ትጠብቅህ ትልቅ ደረጃውን ደረሰህ የደብርህን ስም ለማስጠራት የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 2 жыл бұрын
መልካም ወጣትማለት ይሔውነው በጣም ግሩምነው እመቤቴ ጸጋውንታብዛልክ
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 2 жыл бұрын
እወቅ ያለው በ12 ዓመቱ ያውቃል አትወቅ ያለው ዳንዔል ክብረት .........
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ወላዲተ አምላክ ፍጻሜህን ታሳምርልን
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም የነገይቱ ቤተክርስቲያን በእናንተ በህፃናት እጅ ላይ ናት ያብዛችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@belayneshkasa3416
@belayneshkasa3416 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በቤቱ ታፅናህ የኔ ጌታ
@user-bs5km2op4s
@user-bs5km2op4s 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀👏👏👏👏💒💒💒🥀🥀🌾🌾🌾👏👏👏🥀🥀🌾🌾💒🇪🇹🇪🇹እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወዴሜችን እግዚአብሔር እዲሜ ይስጥህ ቤቱ ይፀነህ አሜን
@magdessafely2358
@magdessafely2358 2 жыл бұрын
በእውነት ምን እንዴምልህ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ቸሩ መድሐኒያለም 👍👍👍
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግህ የሳራ አምላክ አንተን የሚመሥል ልጅ እግዚአብሔር ይሰጠኝ💚💛❤
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር በፀጋ በግርማ በሞገስ ያሳድግህ ትልቅ ማዕረግ ያድርስህ የዚህ ቤተሰብ አሰራር ሌሎችም ቤተክርስቲያን በዚህ አካሄድ ቢሄዱ መልካም ነው ያለው ለሌለው ደበር መረዳዳት አለበት👏👏
@shiferawasrat479
@shiferawasrat479 2 жыл бұрын
አምላክ ቅዱሳን በረድኤት በጸጋ በሞገስ ያሳድግህ ወንድማችን ዲያቆን ኢንጂነር በኃይሉ እና መሰግናለን ክብር ያድልልን
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ በቤቱ ያጵናው ያሳድገው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰሞልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-jf8se7ms4u
@user-jf8se7ms4u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያያድግልን
@emebetdeme2480
@emebetdeme2480 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ ታሣድግክ በቤቷ ታኑርህ
@kokobegizaw3172
@kokobegizaw3172 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@hizahra9296
@hizahra9296 2 жыл бұрын
⛪አሜን💓አሜን💓አሜን💓አሜን💓 🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊👏👏
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 2 жыл бұрын
እውይ...ድንግል ማርያም ከቤቷ አትለይህ
@user-gc1cl2mc7e
@user-gc1cl2mc7e 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላልም ለምያስተዉል ልብ ይነካል እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልን መጨረሻውን ያሳምርልን
@user-hq6bu9nc9t
@user-hq6bu9nc9t 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርለህ አሜን🙏🙏🙏
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ
@wgirmat7129
@wgirmat7129 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክልን እግዚአብሄርን የሚያስደስት ለሰው ልጆች ዘብ ጠበቃ የሚቆም ያድርግልን
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላል ወላይታዎች በ መናፍቆች የተበሉ መስሎኝ ነበር , ፈጣሪ ይመስገን.
@AppleAdonay
@AppleAdonay 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ አምላክ ቢሰጠኝ
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ስርአት ነው ያላቸው
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 2 жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱም ያፅናህ
@user-uy6dc6fi9r
@user-uy6dc6fi9r 11 ай бұрын
በውነት እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🌸🌹🌸🌹🌸❤❤❤❤
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ያሳድግልን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ቆጆ በቤቱ ያፅናህ
@addischala5782
@addischala5782 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግክ ።ሁሉም አማኝ ልጁን በዚህ መልክ ማሳደግ አለበት ብዬ አምናለሁ።እኔም 2 ልጆቼን በዚሁ መልክ እያሳደኩ እገኛለሁ። የማወርሳቸው ይህንን ነው ቃለ እግዚአብሔርን ብቻ የ8 እና11ዓመት ልጆች ናቸው።ቤተክርስትያን ልጆች ላይ መስራት አለባት።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ጀማሬህ ብቻ ሳይሆን ፍፃሜህንም ያማረ ያድርገው በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ አንተን ያሳደጉ እዚህ እንድትደርስ ላደረጉህ በዙርያህ ያሉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል። ይህ የሁላችንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምመን ግዴታ ነው ልጆቻችን እንዲህ ቤተክርስቲያናችን በልጅነታቸው ብናሳያቸው ብናስተምራቸው ዛሬ ብኩሩናውን በምስር ወጥ እየሰጠ በሆዱ እያታለሉት ወጣቱ አይጫወቱበትም ነበር።
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእርሱ ክማህፀን ሲመርጥህ እንዲህ ነው እድግ ክፍ በልልን የተዋህዶ ተስፋ በቤቱ ያኑርህ አሜን 🙏🙏🙏💒
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ 💒🙏
@user-yd7ih3lj9m
@user-yd7ih3lj9m 2 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ስጦተዉ ድቅነዉ አሂ ልጀ የአምላክ ሰጦታ ነዉ ትልቅ ቄሶች ሲሞቱ ፈጣሪ ምትክ ነዉ የሰጠን የኔ ዉድ ትልቅ ሁነህ ለአዉቶዶክስ ቤት ክርስቲያን ያረግልን አሜን
@tenidad1400
@tenidad1400 2 жыл бұрын
እድግ በል የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ ከነጣቂዎች ይጠብቅህ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ እማምላክ ሸሽጋ ደብቃ በቤቷ ታቆይህ ያገልግልት ዘመንህ ይባረክ
@masialamu868
@masialamu868 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ ልብ ንፁህ እግዚአብሔር ከዜክህ በላይ ጥበብና ምስጢሩን ይግልጥልክህ አቤት መታደል ነው አነተን ያፍራች ማህፅን ለምለም ናት
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x 8 ай бұрын
ኣሰይ ዝወደየ በቤቱ ያኑርህ ኣሰይ እድግ በል በጥብቡ ያሳድግህ❤
@promilitary9391
@promilitary9391 2 жыл бұрын
እደግ እስከመጨረሻው የእግዚአብሔር አገልጋይ ያድርግክ ድምፁ ደሞ አንደኛ
@nanyetube2612
@nanyetube2612 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወንድሜ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ በጠገው ያሳድግህ 💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 2 жыл бұрын
የኔጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወይኔ መታደል እኮነው 🌹🌹🌹❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ፍፃሜህን ያሳምርልህ. ፀሎት ልመናችሁ ለሁላችን ይድረሰን
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሳድግልን
@hannanicola9203
@hannanicola9203 2 жыл бұрын
Elelelelelelle thanks for sharing so beautiful
@tazebmosey8071
@tazebmosey8071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጠናህ
@meseytbarek692
@meseytbarek692 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር አምላክ በፀጋ ያሳድግህ የኒ ውድ ድንግል ማርያም አትለይህ💜💒💒💒💚💝🍏🍎🍇👏👏👏👏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እድግ በልልኝ የኔ ውድ ልጅ እንዳንተ አይነት ህፃናትን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@muluemebetkifle4670
@muluemebetkifle4670 2 жыл бұрын
Tbarke lege
@wesenyelesh4008
@wesenyelesh4008 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ከጠላት ከልሎ ያሳድግህ
@user-vq5te8gd4d
@user-vq5te8gd4d 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁሌም ባለህበት ይባርክህ 🙏
@brhanhylmaryam3049
@brhanhylmaryam3049 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን ያልብስህ የኔ አንበሳ
@almaitube7300
@almaitube7300 2 жыл бұрын
የኔ ብላቴና እግዚአብሔር የበፀጋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
እግዚአቤሄር በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 2 жыл бұрын
Amen amen amen fetary yitebik fetary asadig gesha ayia nagu tayenauw dica asa kiya ❤️❤️❤️❤️❤️✝️☝️☝️☝️🙏
@malefyasolomon2835
@malefyasolomon2835 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እመ አምላክ ለቁም ነገር ታብቃህ
@ritarita8258
@ritarita8258 Жыл бұрын
❤❤❤ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔውድልጅ😢😢😢😢
@mekdesshifraw6237
@mekdesshifraw6237 2 жыл бұрын
እሰይ እድግግግግግ በልልኝ የነገው ጳጳስ
@marthanegash6656
@marthanegash6656 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችህ ይሰጥልን።
@mrargaw2930
@mrargaw2930 2 жыл бұрын
እመቤቴ አእምሮህን ብሩህ አድርጋ ትልቁ ደረጃ ታድርስህ
@user-iq4jo3do7e
@user-iq4jo3do7e 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ የኔብላቴና
@user-dh4zd9nv2y
@user-dh4zd9nv2y 2 жыл бұрын
እዚቢሔርያሣዲግህ የኔአባት💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Жыл бұрын
እመብርሃን እሥከመጨረሻው በቤቱ ታፅናህ
@masrat6799
@masrat6799 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын
ፍፃሜህን ያሳምርልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@yoditeyob9053
@yoditeyob9053 2 жыл бұрын
Egziabihier ybarkka edmen teinan hibi ab bietu yenbrka fexami ygberka Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Efriemfe
@Efriemfe 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
Egziabher yasadgh yene geta
@yedinglelij42
@yedinglelij42 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር ከቤቱ ያኑርህ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ
@Sntayuhu-ir8ou
@Sntayuhu-ir8ou Жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድን በረከት ያሳድርብህ የቅዱስ ዳዊትን ሞገስ የቅዱስ ሰለሞንን ጥበብ ይስጥህ በእውነት በጣም ልባችንን ደስ ያሰኘኸን እግዚአብሔርን ያሰኘ መንገድ ላይ ያኸው መንገድህ ሁሉ ይቅና
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 жыл бұрын
ባባየ💕🙏 መታደልህ💕💕💕 እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ💕💕💕
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 2 жыл бұрын
የኔውድ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@oga123
@oga123 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትባርክህ እድሜ ይስጥህ
@tazebmosey8071
@tazebmosey8071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጠናህ እግዚአብሔር ያሳደገህ
@tameghaa5255
@tameghaa5255 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክክ +++
@zufannigus5419
@zufannigus5419 Жыл бұрын
እመብርሃን በቤቱ ታፀናህ
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ
🔴አስደናቂው ሕፃን ልጅ// "ሕየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ"
8:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 496 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
Misbak
4:14
DSKM EOTC
Рет қаралды 42 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 698 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 66 М.
ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት ድንቁ ታዳጊ
5:02
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 90 М.