የ2021 ምርጥ ከቨር ዘፈኖች ስብስብ Best 2022 Ethiopian Cover Music

  Рет қаралды 317,570

ልዩ ኢንተርቴመንት Leyu Entertainment

ልዩ ኢንተርቴመንት Leyu Entertainment

2 жыл бұрын

#Ethiopianmusic
#90s Music
#rophnan
New Ethiopian Music 2022 Teamir Gizaw Alresam Alegn ታምር ግዛው አልረሳም አለኝ
Teamir Gizaw amazing stage performance 2022.
የነ ሂሩት በቀለ ፣ አስቴር አወቀ ፣ ብዙነሽ በቀለ
ጥላሁን ገሰሰ ፣ መሃሙድ አህመድ ፣ አለማየሁ እሸቴ ፣ ፀጋዬ እሸቱ ፣ አስቴር ከበደ ፣ ቴዲ አፍሮ ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ወንድሙ ጅራ ፣ ዳዊት ጽጌ ፣ እዮብ መኮንን ፣ አለማየሁ ሂርፖ ፣ ሰማህኝ በለው ፣ ግዛቸው ተሾመ ፣ ጌቴ አንለይ ፣ አቢ ላቀው፣ ቤቲ ጂ ፣ ትግስት በቀለ ፣ ገረመው አሰፋ እና የሌሎችም አንጋፋ ድምጽውያን ዘፈኖች ከፍተኛ ብቃት ባላቸው ወጣት ድምጽውያን ጉሮሮ ምርጥ ሆኖ የተሰሩ ከቨሮችን ስብስብ እንሆ.......
የምንጊዜም ምርጥ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ Ethiopian slow songs collection nonstop mix
new Ethiopian cover music 2021 by ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት live performance
Miko Mikee - ኸረ ዋቴ l ere wate new Ethiopian music 2022
Kuraz production

Пікірлер: 78
@user-ew1es6gd6z
@user-ew1es6gd6z 2 жыл бұрын
(ሀገረ ኢትዮ 👉 ሰላም) በጣም ያምራል ቆንጆ !!
@kaluabraham4416
@kaluabraham4416 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ድምጽ ከምርጥ አስታዋሽና ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈኖችሽ ጋር ( Like ) ይገባሻል።
@nh7580
@nh7580 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አቀራረብ አቦ ትቺያለሽ
@degefaw.sendake6566
@degefaw.sendake6566 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ፣ሰላምና ጤና ለኢ፣ሁሉ።
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ✴️✴️✴️✴️✴️
@aram4687
@aram4687 Жыл бұрын
አሰደግመሽብኝ አለቃ ፈንቴን። አንደኛ በርቱ
@mera8719
@mera8719 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ❤️❤️❤️
@kd4512
@kd4512 2 жыл бұрын
Wow Hirut Bekele song and Netsanet Melrose song suits your voice ❤️👍👌🙏great job
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Mertoch lesson heartly tku I was bussy my mind🙏❤️🇨🇬💚💛❤️
@kibretenyew8112
@kibretenyew8112 2 жыл бұрын
Nice music...ante gubil loga👏👏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 8 ай бұрын
ትክሀገረኢትዮ።ሰላም🕸በጣምያምራልቆንጆ!!።
@amenT756
@amenT756 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም የዘወትር ምርጫዬ ሆኗል በርቱ ማለቴን አልተውም amazing and lovely music 🎵🎶🎵🎶❤️❤️
@tigraweyti192
@tigraweyti192 Жыл бұрын
Konjo zefen❤❤❤🎉🎉🎉millen negn ye piassa lej...letarik yekemetlgn
@asfafawtamir1256
@asfafawtamir1256 2 жыл бұрын
Wow wow betam arif
@pantherarpardus6080
@pantherarpardus6080 2 жыл бұрын
I'm kindly waiting for your more video 🇪🇹❤️
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ግን የባህል ብቻ ለብቻው ብትሰራልን ምርጤ ነብስ ነው
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 жыл бұрын
ይወድሃል ልቤ ፣፣፣፣፣፣፣አሰፉ ደባልቄ አራሷ የምትዘፍን ነው የሚመስለው ወድጄዋለሁ ትችያለሽ
@yoyooz45
@yoyooz45 2 жыл бұрын
Wooow windfall collection contains 100/100!!
@tamirulema9686
@tamirulema9686 2 жыл бұрын
I just love this cover music because of eyu was sing Muluken melesse ( Nigergen Minew ) with great talent !
@mkaelzewdie9705
@mkaelzewdie9705 2 жыл бұрын
tegest fantaune you have a great talent keep it up
@tamirulema9686
@tamirulema9686 2 жыл бұрын
ለዚህ የሽፋን የሙዚቃ ስብስብ ልዩ ቦታ የሠጠነው የሙሉቀንን " ንገሪኝ ምነው " የተጫወተውን ድምፃዊ ታላቅ አክብሮት በመስጠት ነው።
@maledeatnaw
@maledeatnaw 2 жыл бұрын
ante gubel loga🙏
@getnetmuche7328
@getnetmuche7328 2 жыл бұрын
ጥሩነዉ ቀጥይ።
@lifeisnini7181
@lifeisnini7181 Жыл бұрын
True!!! Konjo yemilew seven ye Teshome Wolde new.
@sameyinesu5894
@sameyinesu5894 2 жыл бұрын
Its good 👍
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 жыл бұрын
ዋው በእናትሽ የሂሩትን ደጋግሚልን ድምፅሽ የሷን ይመስላል ። ትችያለሽ በቃ።
@mahiletnigus8337
@mahiletnigus8337 2 жыл бұрын
Betam nw miyamrew 1ga nw bertu
@dandewsirbello
@dandewsirbello 2 жыл бұрын
For those who are just copy and pasting this a good a lesson. You don't necessarily have to create but you can innovate what's already created. Koodos for you.
@gzawitmulualem4658
@gzawitmulualem4658 2 жыл бұрын
በርቱ❤❤❤
@user-fn5cz6te2j
@user-fn5cz6te2j Жыл бұрын
Konjo sira nw ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉👍👍👍👉👉ethiopiyawenat malkamenat nw❤❤❤
@damaeast6551
@damaeast6551 Жыл бұрын
Beautiful voice fantastic song 🇪🇷
@abeyahmedali
@abeyahmedali Жыл бұрын
Wow she is so talented 😍
@asmarealemye
@asmarealemye Жыл бұрын
Amazing
@mesfing1602
@mesfing1602 2 жыл бұрын
ያምራል
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Жыл бұрын
What a nice voice she got. Wow💯
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Wow! All singers are so talented with rich voices (Ere tigermalechihu Betam tchilalechihu)
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Q
@chugeb8238
@chugeb8238 2 жыл бұрын
Nice.
@amyg8396
@amyg8396 2 жыл бұрын
Wow yemral
@mesfintefera4838
@mesfintefera4838 2 жыл бұрын
It's a wonderful job i really enjoy it, you're a great producer hope you'll have more in the near future . Keep up your great job .
@hussenhussen5961
@hussenhussen5961 2 жыл бұрын
ጨሰስ
@africaphotography6888
@africaphotography6888 Жыл бұрын
best sbisb arif new
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 2 жыл бұрын
Babby Best ....
@nibrettesfay6172
@nibrettesfay6172 Жыл бұрын
"Konjo Konjo" yemilow ye Tilahun gessesse sayehune ye Teshome Weldie zefen new.
@zekihabesha6693
@zekihabesha6693 2 жыл бұрын
ቆንጆ የሚለው ዘፈን የተሾመ ወልዴ ሙዚቃ እንደሆነ ነው ማውቀው የጥላሁን ገሰሰ ነው እንዴ?
@dlegesseifu
@dlegesseifu Жыл бұрын
የተሾመ ወልዴ ነው። ተሳስተው መሆን አለበት።
@user-zp4qm3dq6x
@user-zp4qm3dq6x 9 ай бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ዘፋኞች አሉኝ በቴሌግራም ሀይ በሉኝ
@bineyamgetachew95
@bineyamgetachew95 2 жыл бұрын
it is very good but please mention all original musician and title beside
@user-cy1gc4jg1x
@user-cy1gc4jg1x 11 ай бұрын
❤❤❤
@Duretegobba
@Duretegobba Жыл бұрын
Thanks
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓👍
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
💖🙏
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 2 жыл бұрын
naice
@lifeisnini7181
@lifeisnini7181 Жыл бұрын
Amazing vocals as amateurs.
@teddygetu7901
@teddygetu7901 2 жыл бұрын
ምናለ ሳንቾንና ዳጊዲን ወስዶ እዮብ እና ታምራትን በመለሰለን 🙏🙏🙏
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh 😅🤣😄😁😀😂😀👍
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Minew?Lige! kaltefa keld
@addisalem5455
@addisalem5455 2 жыл бұрын
ከስራ ከድካም በኅላ ይህንን ሁሉ የሙዚቃ ምርጫ ሳዳምጥ ሰውነቴ ሁሉ ይታደሳል እንዲሁም በደስታ ይሞላል ጥሩ ምርጫ ነው:: ሰላም እና ጤና ለሁላችሁም ለሁላችንም ይሁን!
@misraknegash499
@misraknegash499 2 жыл бұрын
ፋሲካ ምን አለበት ታዲያ በዚህ ልብን ስውር በሚያደርገው ድምፅሽ ሁሉንም ዘፈኖች ጀምረሽ ከምትተው ብትጨርሻቸው?? እግዚአብሔር ድምፅሽን ብርክ ያድርግልሽ ❤️❤️❤️❤️ flashback 😘😘😘😘 you take me to a different world! Very beautiful voice!!
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 2 жыл бұрын
Betam amesegenalehu
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-cy1gc4jg1x
@user-cy1gc4jg1x 11 ай бұрын
ይመችሽ በጣም ድንቅ ነዉ
@assefaendale1385
@assefaendale1385 2 жыл бұрын
Ye derji degefawun yezefenew lij sm yemiyawuk kal
@leyuentertainment2429
@leyuentertainment2429 2 жыл бұрын
Gech yibalal
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 ай бұрын
manachew gin?
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 Жыл бұрын
ተባዱ ምርጥ ነው ታዳምጡኛላችሁ ተባዱ ይመቻል ኸረ በፈጠራችሁ ሙዚቃ በጣም ስለምወድ ነው ይቅርታ ኡፍፍፍፍፍ ዋዋዋዋዋ
@user-bk8nu4xz7s
@user-bk8nu4xz7s 6 ай бұрын
🤣😅😂
@SunshineTube87
@SunshineTube87 2 жыл бұрын
Manbocharek mindin new? I am not a fun of so called 'Cover' they just take one line poem from each of 10/20 tracks and make you lost without sensing it. This is shiiiitttt!
@getnetsolomon5984
@getnetsolomon5984 2 жыл бұрын
እፅብ ድንቅትወና እና ቅላፄ ነውይላት የአሰፋ ደባልቄን ዘፈን የዘፈነችው ልጂ:: በጣም አድናቂዋ ነኝ:: ስሙዋ ግን ማን ይባላል? የዘፋኞቹን ስም ቢፃፍ ተገቢ ነው:: በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ::
@tigistamare1551
@tigistamare1551 Жыл бұрын
ጭራለአችንያጠውልቤ
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው 😍😍😍😍😍ከሆነ ሰው ጋር ኢሚሻል ነኝ ሞር በፍርድ ነት ይሻላል ብያለሁ እሱ ግን ሊላ ነው የፈለገው 😉 እኒም አስበዋለነሁ አዝንለታለሁ ሀግ ማድረግ እወዳለሁ ሳገኛው😍 ስልኪን ተቀብሎ ግን አልደወለ-ልኝም ባላፈው ሳገኛው እቢት ልምጣ አለኝ ቢዝ ነኝ አልኩት😃 እስካሁን ግን አልደዉልም 💞💞💞💞🥲🥲🥲
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
🤪🤪🤪🤪😉
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
@@floridaefrim3558 why አሁን ግን አኮረፈኝ 😭😭😭😭😔😔😔😔
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
Ajaaaa bei mir ist mehr schlimm 😔
@kidstoysreviews1143
@kidstoysreviews1143 2 жыл бұрын
እየተቀባበሉ የሚዘፉኑት የሴቷ ድምፅ ገራሚ ነዉ ሌሎቹ ሁሉም 0
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
I alredy poted my number to help her for her new Album
@admasuaga9162
@admasuaga9162 2 жыл бұрын
አንች አሁን ብልህ ከሆንሽ ከዚህ ጠቅ ጠቅ ወጣ ብለሽ ጊዜ ወስደሽ ሙሉ ታለንትሽን ፈልጊ:: making cover songs repeatedly will make you lose most of your time & energy.
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
ende!It is the best way marketing them selves eko!
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 54 МЛН
STAGE JAM PERFORMANCE የሚገርም የመድረክ ብቃት
1:03:05
dj zola oldies
Рет қаралды 229 М.
Ethiopian Club Music - Video Mix Nonstop
47:23
EthioMix
Рет қаралды 840 М.
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 390 М.
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 2,1 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 14 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 2,1 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 8 МЛН