የ 2ተኛ ዙር የ YouTube ሰልጣኞች አስደናቂ ድባብ!

  Рет қаралды 147,229

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Welcome to Donkey Tube, the leading KZbin education platform in our country! We are excited to announce that we have launched the 2nd round of our highly successful KZbin training program. Whether you're a beginner or an aspiring content creator looking to take your KZbin skills to the next level, our online classes provide a comprehensive learning experience.
At Donkey Tube, we believe that physical presence should not limit anyone from becoming a great KZbinr. That's why we have introduced online classes, allowing students to learn from the comfort of their own homes. Our expert instructors will guide you through every step of the KZbin journey, from content creation and video editing to audience engagement and channel growth strategies.
To register for our online classes, simply dial 09 75 51 63 60. Don't miss this opportunity to join a thriving community of passionate KZbinrs and gain the knowledge and skills needed to succeed in the digital world.
በሃገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠው 1ኛ ዙር የ ዩትዩብ ትምህርት ሰልጠና በበቂ ደረጃ ተማሪዎች ያስመረቀው ዶንኪትዩብ አሁን ደሞ በቂ ዝግጅት አርጎ 2ተኛ ዙር ተማሪዎችን በመመዝገብ ትምህርቱን ጀምሩዋል! እንዲሁም ምርጥ ዩትዩበር ለመሆን እና ከኔ ለመመር የግድ በአካል መምጣት አይጠበቅባችሁም!
ባላችሁበት ሆናችሁ ተማሩ እያለ እንዲሁም በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በአካል በመምጣት መማር ለማይችሉ ተማሪዎች ዶንኪትዩብ online class እንደጀመረ ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
0975516360 መመዝገብ ይችላሉ።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዎቹ የዩቱብ ተመራቂዎች!
• በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዎቹ የዩ...
KZbin:
Music by Hotham
Stream: linktr.ee/hothammusic
Free Download: hypeddit.com/hotham/thefunk
• The Funk - Hotham (No ...
#youtube #education #online #classes #content #creation #video #editing #audience #engagement #channel #growth #aspiring #youtubers #digital #skills #learning
99 ሰዎች ስጦታ ይዘውልኝ መጡ! #youtube #class #graduation #online #motivation #insparation #content
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 297
@comedianeshetu
@comedianeshetu Жыл бұрын
09755163600975516360 መመዝገብ ይችላሉ።
@فاطمةفردوس-س1ز
@فاطمةفردوس-س1ز Жыл бұрын
አይእሼ በየትኛውገንዘባቸውተፈናቅለውደብረብረሀንነውያሉትለምግብምእኔከሰውሀገርእየሰራሁነውየምልከው
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Жыл бұрын
ከለንደን መመዝገብ ይቻላል?
@AdeseAd
@AdeseAd Жыл бұрын
ያሳካልሽ❤❤❤❤
@TtTt-eu6kg
@TtTt-eu6kg Жыл бұрын
ፈጣርያሳካል❤
@DrarTube
@DrarTube Жыл бұрын
ስልኩ አይነሣም...በተደጋጋሚ ደውዬ ነበር...! አውቃለሁ በሥራ ተወጥረህ/ራችሁ ይሆናል ...አንዴ መነሣቱ አይቀርም!
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
በቅርብ ሀገር ልገባ ነዉ ከ 6 አመት ቡሀላ😢😢😢😢 እስኪ የሰብሽዉን ያሳከልሽ በሉኝ ከልባቹ❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ
@user-ft5wn6wz22mulu
@user-ft5wn6wz22mulu Жыл бұрын
እግዚሀብሄ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሰላም
@FafiTubef
@FafiTubef Жыл бұрын
መልካም እድል እሪዝቅሽን ባገርሽ ያድርግልሽ ያሰብሽው ይሳካ እኔ 8 😢አመት ይህው አለሁ ሁለየም በቀጠሮ😢
@yoptube27
@yoptube27 Жыл бұрын
የኔ ስጦታ የለም 😢እውነት እውነት በአንድ ብር ትልቅ ስጦታ ነበር ያመጣሁት የትልቅ ሰው ምርቃት ነበር ያመጣሁት(ለኔ ብጤ አንድ ብር በእሸቱ ስም ሰጥቼ በቪዲዮ ትልቅ ምርቃት አምጥቼለታለሁ) እባካችሁ ለኔ አንዴ እስቲ👏👏👏
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ኮሜዲያን እሼቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን የሚለው ፕሮግራም ይቀጥልልን እሼ
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
''ሰው ሁሉ የድካሙን ፍሬ ይበላል'' ከበረታችሁ ከጠነከራችሁ ከለፋቹ እመኑኝ መድረስ የምትፈልጉበት ቦታ በፈጣሪ እርዳታ ትደርሳላቹ፤ ከኛ የሚያስፈልገው ትእግስት፥ ተስፋ አለመቁረጥ፥ እለት እለት ለህሊናም ለሰው የሚጠቅም ስራ ይዞ መቅረብ ነው፥ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን በርታልን🙏
@etssss7814
@etssss7814 Жыл бұрын
Berta gerarachn
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
ኑሮህ.አሰልቺ.ከሆነ.በቃ.ተስፋ.ከቆረጥን
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
​ይዱ አይዞሽ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ ይሄ ሁሉ የሚያልፍ ነው፥ የማያልፈውን ተስፋ አድርጊና በደስታ ኑሪ🙏
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
@@geraratube12አመሰግናለሁ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ይገባሀል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤❤🙏 እሼን ሚወድ ብቻ ላይክ
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
እሼ የሰዎችን ሕይወት እየቀየርክ ነው የአለኸውና ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ.. ...አብዝቶ......አብዝቶ...... አብዝቶ......ይባርክህ 🙏🙏🙏💕
@mistreyonas
@mistreyonas Жыл бұрын
ትምህርቱ ለሁሉም ሰው አስፈላጊ ነው ። ኮሜድያን እሽቱ ለቃሉ ታማኝ ነው!!!!! ይሄን ያልኩት ባይኔ. አይቼ ነው። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ ነኝ
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢
@MarufDelil
@MarufDelil Жыл бұрын
ምን ያክል ጊዜ ሆነዉ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እስኪ እንዴት ነው ስልጠናው አብራራልን
@Habeshawitube0
@Habeshawitube0 Жыл бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
በመሰለኝ እና በደሳለኝ የሚያወሩ ዩቱበሮች እስቲ ሄዳቹ ስልጠና ውሰዱ😂😂እሼ ምርጥ ወንድማችን ❤❤
@ገብረስላሴስላሴ
@ገብረስላሴስላሴ Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው እሸትየ አከብርሀለሁ ግን ለዎገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው በድሮን ለሚያልቁ እድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ
@ሻማትዩብ
@ሻማትዩብ Жыл бұрын
እሽየ አንተ ትልቅ ሰው ቅን ታታሪ አስተዋይ ሰው ፈጣሪ ቅኑን መልካሙን መንገድ ይምራ
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
ፈጣሪ ባንተላይ ድሮ ብዙቹስለ ረዳ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ብሩን ብቻ ትንሽ መሆኑን አይደለም ሙሉ የሰዎቹ 😘 አስተሳሰቡ እጅግ ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገር ወገኖቻችን ሰላም ያደረገኝ የኛ ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያብዛልን 💚💛❤️💘
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
ከራያ ቆቦ ሲል ደስ አለኝ የኔ ወድም ሀገሬ ቆቦየ 😢❤❤
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 4 ай бұрын
thank you so much much ❤🎉Esau yout❤🎉❤😢 tv Donkey
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Жыл бұрын
ከራያ ቆቦ የፍቅር ሀገር በዚህ ስሀት እንደት መጣህ
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም 💐💐💐🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@MekesTube-jm9ec
@MekesTube-jm9ec Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት በመማሬ ደስ ብሎኛል ብዙ ነገሮቼ እንድቀይር ረድቶኛል youtuber ባትሆን እንኳን ምርጥ ስብዕና ያለው ሰው ትሆናለህ
@ጌጤነሽ
@ጌጤነሽ Жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን እሼ ደስ የምል ትምህረት ነው በርታልን❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@merryethiopia6974
@merryethiopia6974 Жыл бұрын
እኔም አላሃ ካለ ከዘጠኝ አመት ቡሃላ ሀግሬይ ልገባነው በዱዋ ቹሁ አስቡኝ ❤
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 Жыл бұрын
ወር ነው አመት😌
@fikirtmesganew2000
@fikirtmesganew2000 Жыл бұрын
ሀገራችን በመልካም ሰዋች ተሞልታለች እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡ እድሜ እና ጤና ለ donkey tube
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ አንተ ለብዙዎች አሪያ ነህ እውነት ትልቅ ሰው ተባረክ 🙏🥰እሽዬ ትምርቱን በቪድዮ ልቀቁልን ለእኛ ማዳም ቅመሞች ይጠቅመናል ከማዳም ኩሽ ቆርጠን እንድንወጣ
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
አሼ በርታ እኔ እራሱ እግዚአብሔር ብሎ ብማር ደስ ይልኛል
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
አሼ መልካም ሰው ንሩልን::🙏🏽👍🏽✊🏽👏🏽🇪🇹❤️
@abemel1308
@abemel1308 Жыл бұрын
አቦ ትለያለህ፣ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ።
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 4 ай бұрын
በጣም ደሰ የሜለ። አሜን። ❤🎉❤🎉❤። በረትለን። እሸእቱ። ❤🎉128🎉❤
@ሳራ-19
@ሳራ-19 Жыл бұрын
መርፌውን ሲሰጡት የችግራችንን ክፍተት ስፋልን እያሉ ነው ነገር ግን የችግሮቻችንን ቀዳዳ የሚደፍነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄን ባትረሱ ጥሩ ነበር
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ግን እኮ እግዚአብሔር በሰው ተመስሎም ችግር ይፈታል እንጂ እራሱ መቶ ችግርህን /ሽን አይፈታውም ስለዝህ እሼም ለብዙ ሰው የመፍትሄ ምንጭ እየሆነ ነው🎉🎉🎉🎉
@DrarTube
@DrarTube Жыл бұрын
Eshetu, pls ...በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ!...ምንህ እንደሚደንቀኝ ታውቃለህ...! መንፈሳዊ ሰው ነህ!!! ሁሉን አስተባብሮ የተሰጠህ ልዩ ሰው ነህ!!! እኔ ክፍለ ሀገር ነው የምኖረው ...ብዙ ጊዜ ራሴን በሥራ ለመለወጥ ከሚገባው በላይ እጥራለሁ...ነገር ግን ይህ ነው የማይባል ፈተና እየተጋረጠብኝ ተቸግሬያለሁ። እርግጠኛ ነኝ አንድ ሺህ subscriber ብቻ ልግባ እንጂ ምንም ሳይኖረኝ እንኳን ድንቅ የሆኑ ሥራዎችን መሥራት እችላለሁ። አምናለሁ ይሳካልኛል። ነገር ግን ፈተናው እያጎበጠኝ ነው። pls help me! ውድ የኢትዮጵያና የዓለም ወዳጅ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር የሰጠህን ተጠቅመህ ...ዝም ብለህ እርዳኝ እባክህ...ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ነኝ!!!
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
እየቀየ የገባኝ ነገር የስኬት ቁልፉ ለሰው መድረስ ነው ለካ ግን ከባድ ነው ፈቃደኛ መሆን ያስፈልጋል። አገልጋዮች የበላይ ናቸው እሼ ምርጥ ስራ አሏህ ብሎ ደሞ ወደ ኢስላም ያምጣህ!!!
@Niguse-wz6il9tq9w
@Niguse-wz6il9tq9w 5 ай бұрын
እኔ ጎደሎ ሰው ነኝ አንተ ለኔ ልዩ ነክ በርታ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ከየአቅጣጫው መጥተዋል በጣም ደስ ይላሉ🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@mnbmnbvcxz4119
@mnbmnbvcxz4119 Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ አላህ ይጣብቅህ
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@tgshawel
@tgshawel Жыл бұрын
የሚዛኑ ስጦታ በጣም ያዝናናል 😂😂😂
@tadesehailu1611
@tadesehailu1611 Жыл бұрын
Eshe, You are special.
@ShewitBrhanu
@ShewitBrhanu Жыл бұрын
ፈጣሪ የልብሺን ያሳካልሽ❤
@adenawerku
@adenawerku Жыл бұрын
እኔም ከሱ በነበርኩ ደስ ባለኝ ፈጣሪሁይ ከሰዉ ቤት ስራ አተ አዉጣኝ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
🔴 እሼ ለወጣቱ ያለህን አንተ የተቀየርክበትን መጠቆምህ መልካም ነው ጎበዝ ወጣት ነህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ግን አስለቀሰችኝ መስራት የሚችሉ ልጆች ወጣቶች የዘር ፖለቲከኞች ገደሉት ኢትዮጵያ ያልተበላ በጥሬ ሀብት ያላት ድንግል ሀገር ልጆችሽን የይቲበር ጡረተኛ ሊሆኑ ተሰልፈዉልሻል አረ አምላክ የኢትዮጵያ ወጣቱን ከዚህ ለስልጣን ገሚንገበገዉ ፖለቲከኞች እጅ አዉጥተህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰፊ የስራ እድል እንዲያገኙ ጠንካራ ሀገር ወዳድ መሪ ይስጣት ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እሼ ኑርልን❤🎉
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 Жыл бұрын
እሺ ሢወዲክ❤❤❤🙏🙏🙏
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
እሼን ሺህ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤ ሊባኖስ መቼ ነው የምትመጣ❤❤❤
@በራህማትህኢላሂ
@በራህማትህኢላሂ Жыл бұрын
ለላይላ ድምፅ ሆን እሸቱ አስረ አንድ አመት እስር ቤት ይካብደል
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢😢
@TesgaTesga
@TesgaTesga Жыл бұрын
እችን ኮመንት የምታነብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ!ሰላም 💚💛❤️
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢😢
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢😢
@TesgaTesga
@TesgaTesga Жыл бұрын
ፋትህ ለንፁሀን አማራ ድምፅ እንሁን 😥😥😥
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetemebet8059
@emebetemebet8059 Жыл бұрын
❤አምላኬ ሆይ ይህን እድል አግቸ ከዚ ቦታ እቀርብ ዘድ አግዘኝ እሽ ይችን ኮሜት አይተህ እዳታልፈኝ
@AzizaAziza-t6b
@AzizaAziza-t6b Жыл бұрын
ለ3ተኛዙርከሥደትተመልሸልጀንከአሸጋርለማገናኘትያብቃኛ
@Senayit28
@Senayit28 Жыл бұрын
temesgen eyenen edeli indagegn sele redayign betam deniknw enemasegenalen ❤❤❤❤
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Жыл бұрын
Mareyamen kaalate Atawuu🥰🥰🥰🥰
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ምን አለ ድምፅ ብትሆን ለለይላ ጨካኖች እኛ እኮ ነን ተከታይ እኛ ከሌለን ባዶ ናቹህ
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Жыл бұрын
አንተ ጽጌን አትጾምም ክብል ማስቲካ ትበላለህ? ይህ ሁሉ ፀጋ ተሰጥቶህ? ቀረብህ የእመቤቴ ጉርሻ። ❤❤❤
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ Жыл бұрын
ጥሩነው እሸ ለወጣአቱ
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Жыл бұрын
ልዩ ስጦታ አለህ
@MisikerMebre-ku9md
@MisikerMebre-ku9md Жыл бұрын
እኔበጣምነውየሚገርምኛ በቁምህየምታርገነውየሚመሰለኛ😍😍😍😍😍
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@betredebebe4678
@betredebebe4678 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ነህ ጥሩምትምህርት ነው ግን እስቲ ከፌት ሁነህ ሰለጣኞቹን እይ ምን ታየህ I Need The answer
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia Жыл бұрын
Waw you are painkiller ...thank you so much .....❤❤❤❤❤....
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ከሀገር ውጪ ለሚኖሩት ስለ ተዘጋጀው እድል እናመሰግናለን ግን በቂ ማብራረያ ብትሰጡን ኦን ላይ እንዴት ነው ምናገኘው ትምህርቱ ከስራችን ማስኬት የምንችል ከሆን መማር እንድንችል በቂ ማብራሬያ ይሰጠን 💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
@henok_haile
@henok_haile 8 ай бұрын
ከወጌሻ ስልጠና በኋላ የከፈትኩት ቻናሌ ነው እስኪ አበረታቱኝ
@susuTube394
@susuTube394 Жыл бұрын
ምሪጥ ሰው
@kassahundessiedessie5596
@kassahundessiedessie5596 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ማራምን እኔ እሼን ማየት እልግ አለሁ❤❤❤
@HiwatAp
@HiwatAp Жыл бұрын
አሸ አንዳት ነው በ onilne መማር የመንቺላው አቢ አልኚ ሰሞክር አስኪ አሰርደኛ መማር አፍልጋለው የመኖሪያ ከርድ የላኚም አንዳት ነው ማክፈላ የምቺላው 😢
@ربيعه120
@ربيعه120 Жыл бұрын
ወላሂ ያሳካልሽ❤
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
እሼ መለስ እሽዬ እሽዬ ❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@E.EstefanosFekadu
@E.EstefanosFekadu Жыл бұрын
እንዴ እሼ ምንድነው አጓጉተህ ላሽ የምትለን ጨርስልን እንጅ የሕጻናቱን ሊቃውንት video pls
@DawitNuguse-ng4ck
@DawitNuguse-ng4ck Жыл бұрын
Eshetu ebaki lagengik feligalewu
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢😢😢
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
እሼ የኔ እንቁ እባክህ እኔ መማር እፈልጋለሁ በቴሌግራም መልእክት ልኬ ነበር እባክህ መልስ እሻለሁ ይቅርታ ኢትዮጵያ መስመሬ አይደውልም ፕሊስ ❤❤❤❤❤❤❤
@NgusNgus-js8cd
@NgusNgus-js8cd Жыл бұрын
እሽ❤❤❤
@EndashawMatiye-nu1vi
@EndashawMatiye-nu1vi Жыл бұрын
Amazing
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
እሽ ቃላት የለኝም
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት Жыл бұрын
አሼ እኔም መማር እፈልጋለሁ
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 Жыл бұрын
እኔ መማር እፍልግ አለው ግን አርብ ሀገር ነው ያለውት መማርና መለውጥ እፍልጋለው😭😭😭😭
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ትለያላችሁ ግን እንዳንተ ወጤታማ ሰዎችን ማየት ምኞቴ ነው
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 Жыл бұрын
መርፌ እኛ ሰፈር 4ብር ነው መርፌ የገዛኸው ልጅ ጠቁመኝ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
😂እ
@alemayehuadane2648
@alemayehuadane2648 Жыл бұрын
1birr for Eshe
@abayneshalemu1520
@abayneshalemu1520 Жыл бұрын
ስራ የትኝውም ነገር አለመናቅ
@futftghdt
@futftghdt Жыл бұрын
ዶንኬ ቱዩብ እፃኑዋን እማማ ዝናሽን ወይም ብሌን ታጋይን ከእርጋ ጨፌ እንዲያቀርብልን እንጠይቃለን
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ Жыл бұрын
እኘምስደትኞቺ😢አዲቀኒእኔስበሰበለን😂😘🥺አቴፉሮገረሚ😊
@susuTube394
@susuTube394 Жыл бұрын
እኝ እትዮጵየዎች ፍቅሪ ኡኮ ናን😢ወለይ አለም የሚቀናብን ህዚቦች ናን ከዘረኝናት ወተን ተቸችለን ተወደን ተከበብረን በፍሪ እንኑሪ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ትምርቱን ልቀቁልን
@Birukalexander
@Birukalexander Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ Жыл бұрын
ፍትህ ለደህወች ምንም አማያዉቁት ሚሥኬኖች እየሞቱነዉ በከችሁ ጦርነት ይበቃን
@MimiShumi-u8k
@MimiShumi-u8k Жыл бұрын
Eshe koo ana dhufuu ❤❤❤
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@MimiShumi-u8k
@MimiShumi-u8k Жыл бұрын
​@@YemsrackDegafegezbher selamun yametalen bexam yazezenalh meryamin 😢😢😢😢
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
እሼ ምርጡ ወንድማችን በርታልን ❤❤❤
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy Жыл бұрын
Ishe be pestalu bule gizabet
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
እሽዬ ❤❤❤
@boyose1292
@boyose1292 Жыл бұрын
ay eshe sewun ajajila ajajila birr tekabalale adel ene tamachitehagnal kerikosen yemachisi ee yihe hula sew youtuber aykebidem tenishi
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
እሼ❤❤
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ንጹሀን በድሮን አለቁ ድምፅ ሁኑን 😢
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
@@YemsrackDegaf እግዚአብሔር ይድርስልን
@Adingn
@Adingn Жыл бұрын
እሽ እባክ ትምህርቱን ከቻልክ በዩቱብ ወይ ቴሌ ግራም አድርገዉ ብዙዎቻችን መመር ፈልገን ግን አልቻልንም
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
እሼ የኛ እንቁ እሺ እደውላለው
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Жыл бұрын
ውይ ደሰ ሰትሉ
@GGMedia376
@GGMedia376 Жыл бұрын
please online endat enmezegabe...please teredoghe...weche ager neghe
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
ዋዉ እሸ❤ ደስ ይላል
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Жыл бұрын
እሸቱዉድወንድማች ልዩስዉነህበእዉነት
@Zakeya99
@Zakeya99 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h Жыл бұрын
የወንዜ ልጅ ጀግና አንተን ሳይ ሞራሌ ሚመጣውነገር ለፈጠራ
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ Жыл бұрын
ምን አለበት እዛ በሆንኩ
@AberahamHailu
@AberahamHailu 9 ай бұрын
እር ባክህአምላክ ይስራብ እሼ በጣም ችግርኛ ነኝ ግን መማር እፈልጋለሁኝ ስብራቴን ጠግነው ወንድሜ እባክህ
@فاطمةفردوس-س1ز
@فاطمةفردوس-س1ز Жыл бұрын
ምንአለይህንእድልወድሞቼባገኙትብየተመኘው
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
እኔን አላልከኝም
@LamrotTamer
@LamrotTamer Жыл бұрын
የእሼ ወዳጆች🎉🎉😮❤
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 689 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 50 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
የዩቲዩብ አይምሮ #class #youtube #traning
45:15
Donkey Tube Academy
Рет қаралды 48 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 689 М.