የ3 አመቷ ህፃንና አይነስውር እናቷ ታሪክ ሰሩ Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu.

  Рет қаралды 88,984

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 372
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዓይን ኞሮኝ እንኳን እንደዚህ ጠንካራ አይደለሁም እረ የዚች ጥንካሬ በጣም የሚገርም ነው አቤቱ አምላክ ድረስላቸው
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ልጅታ ያስደሰተችኝ አላህ ያሳድጋት
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 2 жыл бұрын
እኛ መች እናመሰግናለን ወላሂ
@shalommary330
@shalommary330 2 жыл бұрын
@@user-fj8os6pi5n llllllll
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅቶ እንዴት ነው የምታምረው❤❤❤ የህፆናት ማቆያዋ ባለቤት እግዚአብሔር ይሰጥሽ ይህችን እናት ልጆን በነፆ በመጠበቅ የተባበርሻት❤
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርካት። ጨምሮ ጨማምሮ የስጣት።
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 2 жыл бұрын
This very heart touching story. People can learn from this and if you stay Strong and never los Hope you can over come any life challenges.
@SaraSara-vg9qc
@SaraSara-vg9qc 2 жыл бұрын
አዲስ ምእራፍ. EB's እድትቀርብ አድርጉ ብዙ ይረዷታል
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያወረድልን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭🤲🤲🤲
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Ewenete newe betesbe enhune weda
@birhanetsegaye401
@birhanetsegaye401 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ ነው ያልከው..? ወዳጅ ዘመድ ካለህ..ተሎ ብለው አማኑኤል ሆስፒታል..ይውስዱህ..!! ምክንያቱም..ለትግራይ ህዝብ የማትሆን ኢትዮጵያ..ለማንም ልትሆን ስለማትችል.. መበታተንዋ አይቀርም..የእናንተ ..የአንድነት ጸሎት..ማለት..ትግራይንና ትግራዋይን...መጥላት ነው..።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ቃላት አይገልፀውም በማይረባ ነገር ስናማርር እንውላለን ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ቆንጆ ልጅ በርቺ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይስጥሽ
@tg2797
@tg2797 2 жыл бұрын
እመብራ የልብ ብራን ስታሻለች አንቺ ጠምካራ ነሽ እመብራን እችን ቆንጆ ጣፋጭ የወንች ልጆ አለችሽ እመብራን ታሳድግልሽ
@tg2797
@tg2797 2 жыл бұрын
መሲ። አንችን በምን እንደምግልፀሽ አላውቅም ፍጣራ ይጠንቅሽ
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 жыл бұрын
መሲየ እንኳን አመጣሻት !!አቅም ያላችሁ ደጎች እባካችሁ ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አርጎ ይመልስላችሁና የምትችሉትን እጃችሁን ዘርጉላት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ኪዳነምህረት አይንሽን ታብራልሽ አይዛሽ ጀግና ጎበዝ 😥😥😥ስራ ቢቀጥሩዋት ጥሩነው እግዚአብሔር አይጥልም ሚባለው ለዚነው የምታምር ልጅ የሰጣት ፍ እድግ በይልኝ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹እኔም ዛሬ በፋናአይቼው በዚቢቀርብ ብዬነበር ሳየውገረም በዚ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😢😭😢😭
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
አሜን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Amen
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
የኔ እናት በሌላ ሚዳያ አይቸሺ ውስጤ እዴት እደተሰበር ኡኡኡኡኡፍ አላህ ፈተናውን በቃ ይበልሺ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 2 жыл бұрын
አሜን 💔
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ጀግና ነሺ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያርብ ይቅር በለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
58ደቂቃ ሙሉ እንባውን ያለማቋረጥ አሜሪካ ጎዳና ላይ በግፍ ስለወደቀችው እናቱ ሲያለቅስ የነበረው ልጅ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ እኔስ 😭😭😭😭😭😭እስካሁን ሳስበው እንባዬ ይመጣል በድንገት 😥😥
@asimkhan7799
@asimkhan7799 2 жыл бұрын
ተገኞ
@alemlovely2130
@alemlovely2130 2 жыл бұрын
Batm ehunt baheyot end sew ehenin hulu saet silkesi yeyehut baze lej new uuuuuuufffffff endt yeresale
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 2 жыл бұрын
ውይ እሱ ልኝ ካየሁት በሃላ ከአይምሮዬ አልጠፋም እንስፍስፍ ብሎ ሲያለቅስ በስማም ብቻ በመልካም ደስታ እንድና ያርገን።
@martac3910
@martac3910 2 жыл бұрын
@@asimkhan7799 እውነትነዉዉሽት
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
እናቱን እኮ አገኛት በቪድዬ ኮልም ተገናኙ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 2 жыл бұрын
ውይ ልጂቱ በሥማም የኔ ወርቅ ፡ አይ ጉድ ይገርማል እኔ ቆሜ የምሄደው የሡዋን ያህል ተሥፋ የለኝም እመብርሀን ትጠብቅሽ ፡ ለኛም ልቦና ይሥጠን
@aliliwad4158
@aliliwad4158 2 жыл бұрын
መሰረት በጣም አድናቂሽ ነኘ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rozaghebrelul1251
@rozaghebrelul1251 2 жыл бұрын
ልጅሽ ፈጣሪ የሰጠሽ ትልቅ ስጦታሽ ናት ኣይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ 😭😭😭 የኔ እህት ጠንካራ ነሽ 🥰🥰 ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏿
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እመብረሐን የብረሐን እይኖችሽ ታብራልሽ እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ
@degitega3758
@degitega3758 2 жыл бұрын
ምንም ቢሆን እናት አይዞሽ ምንም ባልስጥሸም ተሰፋሽ በጣም እጅግ የምለው የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍 እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rehanabinetbaba3296
@rehanabinetbaba3296 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በልጅሽ ስላበሰረሽ ተመስገን ነው ህይወት ቢከብም ነገ ልጂሽ ደርሳ ሁሉን ነገር ታሳካልሽ ይሆናል😢
@kadjademssa8611
@kadjademssa8611 2 жыл бұрын
ጀግናነሸበረታአላይጠብቅሸልጀሸንያሳድግልሸ
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 2 жыл бұрын
እመቤቴ ልጅሽን ታሳድግልሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ትብቃልሽ በልጅሽ ታሪክ እንደሚለወጥ ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ይርዳሽ አቅም ጉልበት ይሁንሽ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማደነቃት መሲ አከብርሻለው እንዃን አቀርብሻት
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ጀግናነሽ አላህ ሁሉንም አፊያ አርግሽ👍👍
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
የኔ ባ ይፍሰስ እናቴ አይዞሽ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛልን
@tegstferede8837
@tegstferede8837 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ይቅር በለኝ እኔ ሙሉ አካል ይዠ አማርራለሁ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን እምንለምነው የዚች እህቴ ጥንካሬ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እሩሩ ነው ከጎንሽ ነን በርቺ አንቺ ለብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ የኔ ልእልት
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
በርቱ ተበራቱ መልካምነት ለራስ ነው
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘታል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም የኔ እናት ጀግና እናት 🥰🥰❤❤
@aahtube9642
@aahtube9642 2 жыл бұрын
ጀግኒት እናት ነሽ ሁሌም አሸናፌ ነሽ እግዚአብሄር ካችጋ ይሁን ብርሃንሽን ይክፈትልሽ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሚጣዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለእናትሽ ጠቃሚ ያድርግሽ ሰላም ለእማማዬ ኢትዮጵያ😭🇪🇹
@loveritra7504
@loveritra7504 2 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ጅግና ነሽ የንየ ናት ኣላህ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ሁሎም ነገር ለበጎ ኖው👍👍
@lidugezahgn8785
@lidugezahgn8785 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጀግና ነሽ በርቺ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@tseganshchaklu5961
@tseganshchaklu5961 2 жыл бұрын
ጠንካራ እሴት ናት ደሞ እንኳን ወለድሽ ማማየ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሩ ደግ ነው ይረዳሻል በልጅሽም ትካሻለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
መሲዬ በርቺ አላህ ያግዝሽ አላህ ሀገራችን ሰላምዋ ይመልስላታ ድል ለኢትዮጲያ ወርደትና ሽንፈት ለጠላትዋ ይሁን ያረብ ድዓ ፀሎት አድርጉ ተው
@hanaberhane1178
@hanaberhane1178 2 жыл бұрын
በጣም አሰታወሳታለሁ በድምጹ በጣም ጀግና ናት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 жыл бұрын
አ/ አበባ መስተዳድር ወ/አዳነች እባክሽ ድረሽላት
@degnestube3253
@degnestube3253 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ንግስት 💕👑 ወይኔ ይች ጀግና እናት የመጀመሪያ ግዜ አይኔ ቢበራ ልጄን ማየት ነው የምፈልገው ስትል አንጀቴን በላችው 😔 መደገፍ አለባት በውነት በጣም ጠንካራ አይናማ የምታስንቅ ልበ ብርሃን ናት መረዳት አለባት በተለይ ቀረብ ያለ ማረፊያ ቤት ያስፈልጋታል ከሱልልታ ፒያሳ ድረስ መታ ነው ሎተሪ የምታዞረው በዛላይ ጸሐይ ለጸሐይ ስትገላታ የምትውለው እፍፍ የኔ ጠንካራ ሴት እድሜ ይስጥሽ ለልጅሽ ሲል ያቆይሽ ❤🙏
@NijumolNijumol
@NijumolNijumol 2 жыл бұрын
ይገርማል አንቺን አይቸ ራሴን ተመለከትኩ 23 አመትየ ነው በዚህ ዕድሜ ተስፋ እቆርጣለሁ ምን እንደምፈልግ ለምን እንደምኖር አላቅም በጣም ጠንካራ ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳዲግልሽ እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን!
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ታምር የ3አመት ልጅ እናቷን ስትመራ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ በተማርሽው ስራ አግኝተሽ ለመደሰት ያብቃሽ
@hshsjhhs170
@hshsjhhs170 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ያብቃት
@emukal5087
@emukal5087 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ልጅሽም ለቁምነገር ያብቃልሽ መዲሃኒ አለም እህቴ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💐❤😭🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁 ጅግናየ ጅግናየ ጅግናየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዝሓፍተይ እግዚኣብሄር ካብ ጎንኺ ኣይፈለ ኪዳነምህረት ተብርሃልኪ ዝያዳይ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታሽ የልጅሽ እናት ያርግሽ ፈጣሪ የማታውን ያሳምርልሽ
@emunati6789
@emunati6789 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ አሁንም በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን አስተዋይና ቆንጅዬ ልጅ ሴቶሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏽😍
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 2 жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እምታምር ልጅ
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
እቺ ልጅሽን አላህ በሰላም አሳድጎልሽ ሚትደሰችበት ያድርግልሽ እህቴ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 2 жыл бұрын
የእውነት ጅግና ናት
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አች ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ እናት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የእናት በጣም ጀግና ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያሳድግልሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
እግዚብሄር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስታምሩ ጥንካሬሽ በጣም ይደነቃል የጀግና ጀግና ነሽ እኛ ሙሉ ጤና ይዘን እናማርራለን
@hiwotaychiluhm1575
@hiwotaychiluhm1575 2 жыл бұрын
የየኔ እናት ሁሉ መልካም እንዲሆንልሽ እመኛለሁ ልጅሽን ለፍሬ ያብቃልሽ ስታምር
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
እስይ እስየ የኔ እናት እያየኃት አንባሁ ፣በኔ በኩል የምችለውን ለማድረግ ወስኛለሁ ፣ጋዜጠኛዋም ተባረኪ ብሩክ ሁኝ እንኳን አቀረብሻት ፣ለውጥ ካለም ወደ ፊት ደግመሽ እንደምታቀርቢልን ተስፍ አደርጋለሁ
@user-pl2pb6gg4p
@user-pl2pb6gg4p 2 жыл бұрын
አይገርምም በዚህ ሁኔታ ሆና ጥንካሬዋ ግን ስንቱ ነው መሉ አካል ይዞ ሙሉ ጤና ይዘው ሰርቆ በሰው ላብ የሚተዳደሩ በጣም ጠንካራ ነሽ
@yenemirithagerethiopia1752
@yenemirithagerethiopia1752 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ፍስስ ይበልልሽ መቼ ነው አንድ አንድ ወንዶች የምትለወጡት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ የየኔ ናት በጥበቡ እግዚያብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ
@emanriyad5512
@emanriyad5512 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ ሁሌም ያስደንቀኛል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም እምወድሸ በሰራሸ ደግሞ በጣም ሞኮራብሸ ማከብሸ ነኝ እውነት እምታቀሪቢው ዝግጅትሸ ደሞ በጣም ሚገረም እና ከልብሸ ሰለምሰረው በጣም ምከታተለው ፖሮግራም ነው መሲዬ እኔጋ ሁሌ አለሸ በርቺልኝ ፈጣሪ የሰራ ዘመንሸ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏መሲዬ የበቀደሙን ልጅ ደሞ ጉዳዩ ምን እደደረሰ እየጠየቀሸ ንገሪን እሺ የእናቱን ማገኝት እመኛለው እፀልያለው ፈጣሪ እንባውን ያብሰለት 🙏🙏🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Strong girl. Well done. God bless you. And you have a beautiful girl. May God bless her
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
እንረዳሻለን አይዞሽ እህታችን እክዋንም ወለድሻት ልጅሽን
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
የኔእናት ፈጣሪ የአይንሽን ብሌን በልጂሽ ክሶሻል ፈጣሪን አመስግኝ ልጂ የፈጣሪ ፀጋ ነዉ የልጂን ጣእም የሚያዉቀዉ የወለዴነዉ ያ ደግሞ በእጂሽነዉ ማማየ አይዞሽ ።
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
አይዞሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ነገ በልጅሽ ትቀየሪያለሽ እዉነት ነዉ የምልሽ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እኔ ሙሉ አካል እያለኝ እግዚአብሔርን አማርራለሁ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነት ተለየይተዉ የበለቤቷን ምስጥር መጠበቅ ጎበዝ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ጠንካራ ነሽ እግዚአብህሄር ይረዳሻል የተባረከች ልጅ አለችሽ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ቆንጅዬና አስተዋይ ልጅ ናት
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ አይዞሽ እህት ፈጣሪ ያስደገለሽ
@asteratraga5635
@asteratraga5635 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የአሳብሽን ይሙላልሽ 🙏❤
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ መማርና መውለድ ጥቅም አለው
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 2 жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነች በርቺ
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድቀን አይንሽ ይበራ ይሆናል ልጂሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ ስታምር ከአይንያውጣልሽ
@wessenliben7656
@wessenliben7656 2 жыл бұрын
እኔ ስላንች ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ ጀግና የምታቀርቢውን የምትልውቂ ለብዙዎች ሳቅ ነሽ ተባረኪልኝ እህታችን አበበች ጀግና ነሽ የኔ እህት ልጅሽን እግዚአብሔር በፀጋ በመጎስ ያሳድግልሽ በርቺ
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት እናት ማለት ህይወት ነው💚💛❤️
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
መሢ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ
@muleyeshitila4661
@muleyeshitila4661 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ፡ አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ፡መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 жыл бұрын
ማማየ ጠካራነሺ እግዚአብሔር ይቺን ዉብ የሆነቺ ልጂሺን ያሳድግልሺ በልጅሺ እምትደሰቺ እምትጠቅምሺ ትሁንልሺ❤❤
@user-ku6gm8ed6l
@user-ku6gm8ed6l 2 жыл бұрын
አቤት ብርታት የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሺ እስከ ልጁሺ አይንሺን ፈጣሪ ይድብስሺ
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 2 жыл бұрын
ጀግና ❤️ ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 жыл бұрын
ኪዳኗ ብርሀንሽን ትመልስልሽ ሚጣየም በሀፍት በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልጅሽ ያሳድግል አያዞሽ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
እውይይ ልጅቷ ማማሯ💋 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏 ጀግና ሴት ነሽ መውለድ ደጉ ይላል የሀገሬ ሰው
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 2 жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላቀረብሻት የኔ እናት ቃል የለኝም አሁንም እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ልጅሽንም ላሀገር ለወገን ምጠቅም ባርኮ ቀድሶ ያሳድግልሽ።
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 2 жыл бұрын
Very beautiful mother and child. Egeziabeher yeredachu
@hbshd9762
@hbshd9762 2 жыл бұрын
የኔ ናት በጣም ጠካሪ ጅግና ሴት ነሽ እግዚአብር ያበረታሽ
@user-ov6hg6mx1m
@user-ov6hg6mx1m 2 жыл бұрын
የኔ እናት ከምንም በላይ አላህ ያዘነለት ና የረዳው ይበልጣል አላህ የዘንልሺ እህቴ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የእኔ እህት አሏህ ልጅሽ ያሣድግልሽ የእኔ ውብ ሚጣዬ እደግ በይ💓💓
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
አላህ የሰድግልሽ ሀያቲ
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይረዳሽ ትልቅ ተመሳሌት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ከፋ ያድሮግልሽ 🙏። እኔ የሚገርመኝ እንዴት ለመልካም ስራ ዲስላይክ የምትሉ ግን ክፉዎች የአይምሮ ችግር አለባቹ ፈጣሪ ይጎብኛቹ
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 жыл бұрын
እህህህህ የኔ እናት😥 እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በልጅሽ ክሶሻል❤😘የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ናት በርግጠኝነት ሩህሩህ ኢትዮጵያዊያን ይረዷታል ልጇንም እግዚአብሔር ያሳድግላት ። የረዷትን ልጇንም ያዙላትንም በረከት ይሁንላቸው ። መሲዬ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልኝ ። የተለያየ ፕሮግራም ስታስተላልፊ እኔን የሚሰማኝን በማሰብ ነው ።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
ጀግና በጣም ልጅሽም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት ምርቱን ያምጣለሺ ልጂሺን ፈጣሪ ያሳዳግልሺ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎዎች ተባረኩ እውነት መሸለም አለባችሁ የብዙዎችን እንባ አብሳችኋልና
@abebaeritrea1232
@abebaeritrea1232 2 жыл бұрын
God bless you Messi !!!
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል 🙏🙏🙏🙏
@zinetseid3300
@zinetseid3300 Жыл бұрын
ማሻአላሕቆጆልጅአለቻት አላሕይተብቅልሽ ከሰውጅቦች ሰውተቀይሯል
@tseganshchaklu5961
@tseganshchaklu5961 2 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ተወለደች ይሄው እየመራቻት
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እነት የኢቶጰያ ህዝብ ደግ ነወ ይረደሻል ጠንካረነሽ ልጄሽምን ፈጣረ ያሳድግልሽ
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ ፈጣሪ የአንች አይን ቢጋርድሽ በልጅሽ ብርሃን አግተሻል ስለሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹
@zewdnishadunga6230
@zewdnishadunga6230 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሳድግልሽ እህቴ አድጋ ለቁም ነገር ትድርስልሽ
@Tube-ti3qp
@Tube-ti3qp 2 жыл бұрын
እናትዬ. በጣም. ጎበዝ. ነሽ. እጅ. እግር. አይን. እያለው. ሰርቼ. ከምበላ. የሰው. ኪስ. ገብቼ. ድርቄ. ልብላ. የሚል. በሞላበት. አቼ. እደዚ. ሆነሽ. ስትሰሪ. ማይደነቅ. ማይገረም. ምን ይደንቃል. አይዞሽ. አቺም. ልጅሽም. አላህ. ሰላማቹሁን. ያብዛልኝ. አሚን. ያረብ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 86 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 186 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН