የ666 አባል ነበርኩ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 1,268,982

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 849
@zinuabera2558
@zinuabera2558 2 жыл бұрын
ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ ላያስበው መልሶ እንባን ከአይን አብሶ #ይቅር ይላል #ፈውሶ እንደሰው ያልሆነ በሁሉ ላይ ስልጣን ያለው ጌታ ወደ እርሱ የሚጠጉትን ሁሉ ይፈታል!!! ክብር ለታደገህ ጌታ ይሆን! እንኳን ነጻ ወጣህ ወንድም! እግዚአብሔር የተወሰደብህን ምርኮ በእጥፍ ይመልስልህ😓
@lishanteferi8611
@lishanteferi8611 2 жыл бұрын
Yonat Akllu Muskrat Mazumr J
@DargachewYeiyesus-rj1bj
@DargachewYeiyesus-rj1bj 7 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ያድናል ይታድጋል እየሱስ እንኩዋን ጌታ ረዳክ ዎንድም ዓለም 💕💕እየሱስ ክርስቶስ ክኃጥያጥ ሞት ይታድጋል ክብር ይሁንለት ዮንያችን 1ኛ 🙏🙏❤
@jesusistruelove9006
@jesusistruelove9006 2 жыл бұрын
ማነው እንደእኔ የመልካም ወጣት ምስክርነት ስያይ ላይክ እያደረገ የሚመለከት ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህም ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግ/ር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሠላምንም ይስጥህ ።🌳🌾❤❤🌾🙏
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@YonasYared-tu2wt
@YonasYared-tu2wt Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ጌታ ረደህ
@mebirat7434
@mebirat7434 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዮኒዬ ባርክልኝ 🙏❤️ ሀገሬ ላይ የታቀደውን እቅድ አባባ አንተ አፍርስልን 🙏🙏🙏
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
ሰይጣን እኮ ጉዱ እንደሚወጣ ስላወቀ ነው ቀድሞ የተጮጮኋው .....የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሄር ልጅ እየሱስ ተገለጠ። .....ገና ብዙ እንሰማለን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ከአውሬው መንጋጋ ያዳናቸው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጌታ እኮ ነው።
@Beemenet
@Beemenet 2 жыл бұрын
ዮኒሾ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ በጠላቶችክ ላይ ድልን ያጎናፅፍህ እባብና ግንጡን ያስርግጥህ አይልን ይስጥህ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁን እወድሃለው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የሉሲፈር መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው መንገዱ በጥርብ ድንጋይ ይዘጋ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ታደገህ ዮኔ ተባረክ
@Israel-pj7xu
@Israel-pj7xu 2 жыл бұрын
Bante medan egnm getan barkenal,, ጌታ ይባረክ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 2 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል በዓለም ነገር ተይዘችሁ የለቹ #ወንድሞቼና እህቶቼ ኑ እየሱስ ይወዳቸዋል ሀይማኖት አያድነቹም ኑ #ተለወጡ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ በቤቱ ያጽነክ ዮኒዬ የሁሉ አባት ተበረክልኝ❤
@MuseTsegay-lh3ir
@MuseTsegay-lh3ir 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ያድናል ።
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation 2 жыл бұрын
እግ/ር ያስመልጣል
@samuelurkato8011
@samuelurkato8011 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አይዞህ አባ ያጋጥማል ዋናው መለወጥህ ነው አንደኛ ነህ 🥰❤️🙏
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ ኢየስሱ ይድናል ከዘላለም ሞት
@user-er5gc9hs6u
@user-er5gc9hs6u 2 жыл бұрын
አሜን አሜንንን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsenatkemal8805
@tsenatkemal8805 2 жыл бұрын
9
@habtamumekonen3799
@habtamumekonen3799 2 жыл бұрын
​@@user-er5gc9hs6u tèèee3eeeeddccccdccddxsssseee
@henokmulugeta7756
@henokmulugeta7756 9 ай бұрын
😊😊😊😊
@henokmulugeta7756
@henokmulugeta7756 9 ай бұрын
😊😅
@agezemishamo1612
@agezemishamo1612 2 жыл бұрын
ውንድሜ እንወስዳለን አንጣለም እንኳን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ጌታ ኢየሱስ ነጻ አውጣን ኑ የዚህ ዓለም ኑሮ እረፍት የለም ክርስቶስ ኢየሱስ ይወስዳል ዮኒ w love you so much❤❤❤❤❤
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን በወጣቶቹ ምስክርነት 🕊🕊🕊በደስታ ሳለቅስ😭😭😭 የምውለው ኦ ጌታ ኢየሱስ ☝️👏👏👏👏
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
change your profile picture. Eritrea should not be part of your Ethiopian map.
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
@@jonhap29 በጌታ ምናለ ምስክር ነቱ ላይ ብታተኩር አሁንም መሬት ላይ ነህ ጌታ ይርዳህ!
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
@@Ethiopia-cs2ub ende enante aynet sewoch nachehu sew mtafajut. Ahun man ymut lela map slatah new yhen yaderkew? Hon blachehu sew lemenekakat kalhone besteqer
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
@@jonhap29 ዳግም የተወለደ ክርስቲያን ነህ? ባንተ ጭንቅላት አላስብም
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ካርታው ላይ ያለው መልእክት ለማስተላለፍ ስለፈለግኩ ነው አትበሳጭ በማያበሳጨው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ወጣቶች ይሄንን የምትሰሙ አምልጡ
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በበቱ ያጽናክ የረዳክ እግዚአብሔር ይባርክ
@ማንያዘዋል
@ማንያዘዋል 2 жыл бұрын
amen
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ይፍረስ የ666 መንፈስ እንኳን ነፃ አወጣህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ወንድሜ ኢየሱስ ያድነናል ይታደጋል ከዘላለም ሞት
@ifallinlovewithlordjesus7020
@ifallinlovewithlordjesus7020 2 жыл бұрын
እውነቴን ነው ወንድም ጌታ ኢየሱስ ምህረትን አድርጎልሃል አውነት አውነት ከክፉ አፍ ነው የተናጠቀህ ክብር ለእግዚዘብሔር ይሁን!!! …. እውነት ቀሪ ዘምንህ በእግዚአብሔር እረኝነት ውስጥ ይሁንልህ በኢየሱስ ስም!!! አሜን …. ነብይ ዮናታን እውነት ጌታ ኢየሱስ ያክብርልኝ!!! ነገሮችህ ሁሉ ከክብር ወደ ክብር አባታችን እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያርግልህ!!! ከትልቅ አክበሮት ጋር!!! ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል!!! ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 Жыл бұрын
አይዞህ ቤተሰብ አይጥልም በሰላም ተመልሰሀል የትኛውም እምነት ውስጥ ሆነህ እግዚአብሔርን አምልክ ከስህተት መንገድ መመለስህ ጠንካራ ነህ ብዙዎች በዛው ሰምጠው የቀሩ አሉ አገራችን በስንት ነገር ተወጥራለች እግዚኦ መሀረነክርስቶስ !!
@nahombelachew3281
@nahombelachew3281 Жыл бұрын
Berku ibalalewu inenim yoniga wuseduny
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል !!❤️🙏
@ethiotamu
@ethiotamu 2 жыл бұрын
አሜንንን ሃሌሉያ
@Y_K2A
@Y_K2A 2 жыл бұрын
አያድነንም ያለ ሰው የለም ግን እንዴት እናቱን ሳንወዳት ያድነናል
@addisalemkefelegn1691
@addisalemkefelegn1691 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው የኔ ወንድም ያልከው ትክክል ነው የ እናቱን አማላጅነት ክደን ጌታ ጌታ ብንል ከንቱ ነው
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
@@Y_K2A ማርያምን ማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው፤ እጅግ ብፅዕት ናት ግን አታማልድም። ስሜትና ሎጅክ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ።
@robelbelay-ff5qg
@robelbelay-ff5qg 4 ай бұрын
@@mh6773 btsitnetua ena kidstnetuan kawokachihu amalajinetua bekirbu ligebachihu yichilal,,protestant ena doro tre trewan nw yilu zend ,tre tre wan eyanebebachihu wode woni endatgebu .
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
እኔንም ብዙ ሰዎች ሞክረውኝ ነበር የምወደኝ አምላኬ ኢየሱስ አንድ ሀሳብ በልቤ አስቀመጠኝ እዛ ነገር ውስጥ ከመግባቴ በፊት ሰውን አማክር የሚል ድምፅ መጣልኝ ሰውን ሳማክረው 666ነው ተባልኩ ወዳጆቼ የማታውቁ ሰው በውስጥ መስመር መጥተው ሲያዋረችሁ block አድርጉ ወንድሜ እንኳን እግዝአብሔር ረዳህ 🙏🙏
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 жыл бұрын
Geta yimesgen kezih ayint menfest sel tebekeh geta
@je9690
@je9690 2 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን ስለ ሰጣኝ አስታያት🙏.
@abigiamitiku7759
@abigiamitiku7759 2 жыл бұрын
Ine bizu gize ke wuc ager slk yidewalilgnal gen Ande ken ansiche alawukem be wusxem bizu sew liyaweragn yemokiral gen btm silenesu silemisema Hulu neger enesu yimasilugnal
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
666 የሚለውን ቆይ ዬሀንስ አእምሮ ያለው ቁጥሩን ይቁጠረው ማለት ምን ማለት ነው
@መሀመድሃምዛ
@መሀመድሃምዛ 11 күн бұрын
እግዛብሔር ያድናል ግን እየሡሥ አደለም መቶፐርሠት❤❤❤❤❤❤
@meskeremtesfaye843
@meskeremtesfaye843 2 жыл бұрын
መልካም ወጣትነት ወደ ተለወጠ ሕይወት ከአሰላ አንደ ሰው በማየቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንካን ጌታ እረዳህ ወደ ዘላለም ሕይወት እንድትመጣ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ዬኒ አንተ ልዬ ነህ ዘመን ይባረክ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳክ ወንድማችን ከየትኛውም እስራት የሚፈታ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ።👏❤
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ወደዚህ ወደሚለውጠው ጌታ መጣህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ክፉ አያግኝህ ዮኒየ ብርክ በልልኝ የትውልድ አባት ነህ
@hiwotterefe5254
@hiwotterefe5254 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ነጻ አወጣህ የተበተነው ህይወት ጌታ ዳግም ይስራልህ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ወደ ፈት ብቻ ነው ደግሞም መልካም ወጣት ነህ አይዞህ በርቱ እሺ በእምነትክ
@AdddAweee-cl8se
@AdddAweee-cl8se 9 ай бұрын
ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ብትመለስ ሂወትህ ታብባለች ክብር ይግባትና የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ ሁን
@HussainAli-bo7lp
@HussainAli-bo7lp 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 28 күн бұрын
❤❤❤​@@HussainAli-bo7lp
@user-mh8lw7xw5x
@user-mh8lw7xw5x 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ወንድምዮ አይዞህ😥❣️❣️ ይገርማል 666 መንፈሱ የተመታ ይሁን
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zenikabtiymer4167 ቤተሰቤ ሁኑ😍
@yonasalemshet517
@yonasalemshet517 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኢትዮጵያ አባታችን እንወድሃለን ዮኒዬ ተባረክልኝ
@astermekonnen9340
@astermekonnen9340 2 жыл бұрын
አይዞህ በላቤትህም ተመልሳ ትመጠሌች እግዚአብሔር ይሰውን ልብ መቀያር ይችላል። በሪታ የእግዚአብሔር ቃል አንብብ እግዚአብሔር መልከም ነው በመከራ ቀንም መሽሽገያ ነው በሪሱ ይምተማኑትን ያውቃቸዋል።
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
iciki.iwnetin.feligu.wederacachihu.temelecuw.tikikileniyawun.hayimanot..miretu.aa.iymiro.yteceten.negerochin.indinimertnew.tikim.alakinew.hiyiwotm.alafinew.cilezelalemawi.hyiwot.acitawucu.ibakachihu
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 жыл бұрын
እድለኛ ነህ የጠፉ ጓደኞችህንም እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@hei7956
@hei7956 2 жыл бұрын
ከሚስትህ ጋ ታረቁ እንጂ ችግርህ ስላልገባት እኮ ነዉ እንጂ ጠልታህ አይደለም ከሌላ ሴት ጋ ፎቶህን ማየቷ ተስፋ አስቆርጧት ነዉ የ ዲያብሎስን እቅድ ለማፍረስ ታረቁ, ጠላትም ደስ አይበለዉ ጌታ ይደግፋችሁ🙌🏾
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
እግዚአብኤር መልካም ነው እኳን ጌታ ደረሰልህ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እውነትም መንገድም ህይወትም እሱ ብቻ ነው ።
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 2 жыл бұрын
እንኮን ጌታ ደረሰልክ ወንድማችን🙏ለአንተ የደረሰ ጌታ ለአገሬም ይድረስላት🙏
@estifanoswerdewold6508
@estifanoswerdewold6508 2 жыл бұрын
It's an amazing drama. We love it. 👏👏👏
@anonymous-yc2od
@anonymous-yc2od 2 жыл бұрын
same thing 😂😂😂😂 feta new yalnbet
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 2 жыл бұрын
You have the right not to see it
@hayatasmaeil5036
@hayatasmaeil5036 2 жыл бұрын
አተህ አደኛሀ ነክህ ማንም አይጠላክም እንወዲካለን የአባቴይ ልጂህ ጌታሀ ይባሪክህ
@user-hy3ut8xf8d
@user-hy3ut8xf8d 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ጌታ ረደህ❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንኳን ከክፉ ተፈታህል ጌታ መልካም ነው ምንም ቀርቶ ሕይወትህ መዳን ባቅ ነው ተባረክ ዮኒ
@altamimiali5283
@altamimiali5283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እካን ከእሥራት ፈታክ ተባረክ ዮኒ አተም ተባረክ
@TemesgenMekesha
@TemesgenMekesha 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Yoniye ❣️❣️ Egziabher yebarekeh Kane edime kaniso Yeseteh💌❣️❣️❣️😘😘😘😘
@user-xh8wl1id5u
@user-xh8wl1id5u 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከ ኢሉሚናቲ ይሻላል
@mesretgatu1050
@mesretgatu1050 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ወጣቱን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙇🙇🙇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@tesfahunassefa2891
@tesfahunassefa2891 2 жыл бұрын
amen
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ። ዬኔ ወንድሜ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እንኳንስ አስመለጤ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሃሌ ሉያ አሜን የጌታ ሰው ፖሮፔት ዮንዬ ኑርልን!!!!!
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 2 жыл бұрын
እግዛብሔር የሰማከውን በልብክ እስከማትረሳው ድረስ በልብክ ላይ ያትምልክ ለውጥክን ያጽናልክ ዮኒሻ ተባረክልኝ
@Derikvlog9
@Derikvlog9 2 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው አንተ ከገበህበት ነገር ይልቅ ለአንተ ነው ቅድምያ የምሰጠው የኛ ዋጋ በምንም ልከፈል አይችልም በደሙ ዋጋ ተገስተናል ከእርሱ የትም ልንሸሽ አንችልም ደስ ብሎኛል yoni አንተ ትለያለህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
የዲቤሎሰን ሰራ ሊፈርሰ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እንኮን ጌታየሱሰ ነፃ አወጣ ወንድሜ ዬኔ እንኮን ተወለድክልን ብዙ እድሜ ከጤንነት አሳዳጆች ሲበዙ ቅባት ይጨምርልሀል በርታ።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ሳይመሽ ደርስ እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠክ ወንድሜ 🙏 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@tewodros877
@tewodros877 Жыл бұрын
ከጨለማ ወደ ጨለማ ተዘዋወርህ። እግዚአብሔር መንገዱን ይግለጽልህ።
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 2 жыл бұрын
አየሱስ ጌታ ናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አንኩዋን ያታ ኡኩኝ አየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fantubashado9705
@fantubashado9705 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eysusyadenaleysusfekernaw627
@eysusyadenaleysusfekernaw627 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ታባረክ
@tube6107
@tube6107 2 жыл бұрын
እንኳ ጌታ እረዳህ እንኳ ደና መጣህ ተባረክ
@ydyd6754
@ydyd6754 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የኒን እርዳው ከክፉ ሁሉ ጠብቀው
@SamuelLemu-sl9wf
@SamuelLemu-sl9wf 5 ай бұрын
እንኳን ወደሚደነቀዉ ብረሃን መጣህ ወንድሜ !!ኢየሱስ ብርታቱን ይጨምርልህዠ❤❤❤❤
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 4 ай бұрын
100% ብየሱኡስ ክርስቶስ ስም ኣብ ርእሰይ ዝተፈጸሙ ሕማቕ መንፈስ በቲ ይኹን በዚ ብመለኮት ኣብ ርእሰይ ተፈጺ ሞም ዞሎዉ ናብቶም ኣብ ልዕለይ ሕማቕ ዝፈጸሙ ናብ ነብሶም ተገልቢጡ የዕንዎም :: ብሓይሊ እግዚኣብሄር ::: ናብ ስርሐይ ክምለስ ዝግብኣኒ ኩሉ ክምለሰለይ ፍቓዱ ይኹን ::ይበተኑ ኣብ መዓሙቕ ይስፈሩ :: ድያብሎስ ይቦንቆስ :: ይብነን :: ተመስገን እግዚኣብሄር ::
@YonasYared-tu2wt
@YonasYared-tu2wt Ай бұрын
Semu yebarek❤❤❤❤❤❤
@yaredmecha4728
@yaredmecha4728 2 жыл бұрын
ምስክርነትህ ጥሩ ነው ከግሪክ የሚላክልህ ገንዘብ ፡የደ/ዘይቱ የሉሲፈር መቅደስ ድረጊቶች በማስረጃ አስፍተህ ብትመሰክርልን ፤በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል፡፡ ደግም ለዮኒ አሁን የማላለቅሰው አልቅሼ ሽለጨረሽኩ ና ያልከም ገርሞኛል፡፡ተግባበተናል ደረቅ፡ ብቻ ምስክርነትህ አውነት ከሆነ ብዙ ይጠቅመናል አስፈተህ አቅርበው፡፡
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ በዚህ አጋጣሚ ወጣቶች እንንቃ እባካችሁ
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 2 жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ደርሶልሃል በእምነትህ በርታ ኢየሱስ ያድናል ኑሮህም ጌታ ያበጀዋል ተባረክ ምርኮን ይስጥህ ጠላት የምትበቀልበት ፀጋና ኃይሉን ጌታ ያልብስህ።
@abadihagos
@abadihagos 9 ай бұрын
እኔም ገጥሞኝ ነበር በቀላሉ እግዚአብሔር ደረሰልኝ አመለጥኩ ፡፡አሁንየጌታልጅነኝ፡፡
@tgyegetaleji2537
@tgyegetaleji2537 2 жыл бұрын
Ayizoki geta radtokale ba gizemankatihi arfi naw💓💓📖🙏
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ተባረኩ አንተም ወጣቱ ተባረክ ጌታ ደርሶልሀል ስሙ ይባረክ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
ደማቸው ይፋሰስ አቦ መጣቱን አደቀቁት ግን አይችሉም ዮኒዬ አከብርሀለው😢❤
@AtnkutA.A
@AtnkutA.A 3 ай бұрын
እንደ እየሱስ ማንም የለም
@Tinay-l5h
@Tinay-l5h Ай бұрын
እንኳን ጌታ አስመለጠህ ጌታ ትልቅ ነው
@FunnyBear-nq9xy
@FunnyBear-nq9xy 4 ай бұрын
ጌታ ይመስገን እድሜና ህዎቱ የተባረከ ያድርገው
@ermiyoutubechannel4541
@ermiyoutubechannel4541 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ሠላም እየሱስ ነው ዮኒዬ ተባረክ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እንኳን ግታ ደረሰልከ አሜን ዮኒዬ ዘመንከ ይባረከ
@user-jb7hd2dg3w
@user-jb7hd2dg3w 2 жыл бұрын
yene womdime enkohin dasi aleki ayizo sirami geta ysatali
@tsegaendale3325
@tsegaendale3325 2 жыл бұрын
Egzabher yebarkh wendeme sew endemarebet tarekhn seletnagerk betam enamesgenalen geta abezeto yebarkh 👏👏👏
@WonduGodana
@WonduGodana 2 ай бұрын
Yoni ye ewunet egzabher tsega yibzalih edmeh ybarek hiwoth yalemlemh❤❤❤❤❤❤❤
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እንኳን ጌታ ይረዳክ! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን! ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልምልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይባርክህ📖🔥🙏 ኢየሱስ ያድናል!!!!
@user-zo5zt6qu8u
@user-zo5zt6qu8u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ጌታ እራዳክ 🙏🙏🙏
@biruktufa362
@biruktufa362 2 жыл бұрын
Thanks god
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ወሩቁ ሀብቱ የጌታ ነው ሥሙ ይባረክ
@dessalegnnegaa5257
@dessalegnnegaa5257 4 ай бұрын
ከድጡ ወደማጡ የማስታወቂያ እየሰራህ መሆንህን የያልገባቸው አሉ
@user-gy6kd1yb4d
@user-gy6kd1yb4d 8 ай бұрын
ኢየሱስጌታነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው
@user-zi6dt1wh8f
@user-zi6dt1wh8f Ай бұрын
ኢየሱስ ያስመልጣል ሁሌም ።
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ከምድር ከኢትዮያ የ666 መንፈስ ይመታ
@primemediaaddisababa3156
@primemediaaddisababa3156 2 жыл бұрын
እኔ የሆነ ነገር መናገር ፈልጋለሁ፣ ለምሳሌ Fair ሆኜ እዚህ እየመጡ Treat የሚደረጉትን ሰዎች ሳይ፣ ሚጠቀሙት Term፣ ቅርብ ጊዜ የመጡ Trends ላይ ኢላማ ያደርጋሉ። በተለያዩ እምነት ውስጥ ያሉ ሰዎች 'ሰይጣንን' መፍራት የህይወታቸው አንድ አካል ነው። እነዚህ አማኞች የጎረቤታቸውን እምነት ከራሳቸው ጋር አነጻጽረው 'የኔ እውነት ነው' ብለው ይመሰክራሉ Dictate ያደርጋሉ፣ ከእነዚህ መካከል ፕሮቴስታንት የዮናታን Denomination ነው። የሂሳብ ቁጥሮችን መጠቀም፣ አዲሱን የEvil ባህርያት ማላበሻ ስሞችን(ገላጮችን) መጠቀም፣ እውነት ከበራለት ሰው/ቡድን የሚጠበቅ አይደለም፣ ዩትዩብ ላይ እንደዚህ አይነት Content መልቀቅ እራሱ ለቢዝነስ ጥሩ ሊሆን ይችላል/ ተቋሙ ከማንም ጋር እየተጋፋ በዩትዩብ ገንዘብ መስራቱን አልቃወምም፣ አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው(እምነት ሲዘረዘር)። ልጁ የተናገረው ነገር ግን Trauma ውስጥ ገብቶ Scapegoat እየፈለገ ነው፣ ሰው እራሱን እዚህ ድረስ ማዋረድ ለምን ይጠበቅበታል? ቲፎዞዎች ግን ድሮም ዛሬም በሁሉም እምነት ውስጥ ተሰግስገው 'በለው' 'በርታ' 'አሜን' እያሉ የስሜት ድፍረት ይሰጣሉ። ሌሎች እምነት ውስጥ ያሉ ሰዎች ቲያትር እስኪመስላቸው ድረስ፣ ሰው የራሱን ጥፋት እና ችግር ደብቆ በገላጭ ቃላቶች እና የሂሳብ ቀመር ሲያሳብብ ሳይ ይደንቀኛል። ስለ 666 ሂሳብ ቁጥር ከክርስትና ጋር ያለው ቁርኝት፣ ከክርስትና Apocalyptic እይታ በፊት የነበረውን የታሪክ አንድምታ፣ የግሪክ ቃል ትርጉሙ እና ሌሎችንም ከአመት አመት አዲስ ትርጉም እየሰጣችሁ እምታችሁን ማስፋፊያ ከምታደርጉት፣ አውቃለሁ የሚለውን ዮናታንን ጠይቁት፣ እነዚህ እንግሊዘኛ የሴራ ቲዮሪዎች እና በተለያዩ ሀገር የሚነሱ ደፋሮች የሚጠቀምበትን Term፣ እዚህ Import እያደረጋችሁ ለእምነት ፍጆታ አትጠቀሙ - መጠቀም መብታችሁ ነው፣ ግን ከምንም ከማንም እንደማትለዩ ማረጋገጫ ይሆናል። * መጽሀፋችሁ ውስጥ ያለው 'ሀሁ' እውነት ህይወት እንደሆነ ወይም የማንም አፈ ታሪክ ተረት ተረት የወራሪ ሰይፍ እንደሆነ ምናውቀው በእናንተ አማኞች እንጂ አማልክቶቻችሁ/የድሮውም የአሁኑም ወደፊትም የመመጣው/ ከተደበቁበት ቦታ ወጥተው ነግረውን አይደለም። ጤናችሁን ጠብቁ፣ በእውቀት ተመላለሱ
@nuwhaargay9445
@nuwhaargay9445 2 жыл бұрын
አሜን እንካን ጌታ ደረሰልህ። ተመሠገን
@loveyou7562
@loveyou7562 2 жыл бұрын
ክብሩ ለጌታ!!!!!!ጥቅሙ ለእኛ ይሁን ተመስገን በገንዘብየማይገዛ ነፃነት የምትሰጥ ውድጌታ ክብለአንተይሁን! !!!!
@user-ty4fu9bh3h
@user-ty4fu9bh3h 3 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ተመስክልን
@weynshetShemlse
@weynshetShemlse 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@tagesechtagesech42
@tagesechtagesech42 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና እግዚአብሔር ይሁን ✅✅✅✅💯💯💯
@mezumurmussietesfay1367
@mezumurmussietesfay1367 2 жыл бұрын
ኣሁን የገባህበትም የተሻለ ኣደለም ድንግል ማርያም ኣማላጅ ናት
@nuwhaargay9445
@nuwhaargay9445 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንልን።
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏🇪🇹💕
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 2 жыл бұрын
Thank you jesus💕💕🇪🇹💕💕
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ🙏🙏🙏🙇🙇🙇➕📖📖
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምንጨቻዉ ለዘላለም የፈረሰ ይሁን የእህት ወንድሞች ሕይወት ልተበለሹ ያዘጋጀችው ወጥመድ ለራሳችሁ ይሁን መታሰብያችሁ ለዘላለም ይደመሰስ በጌታ ስም
@user-er5gc9hs6u
@user-er5gc9hs6u 2 жыл бұрын
አሜን አሜንንንንንን
@HamzaKaipa-pk7wf
@HamzaKaipa-pk7wf 4 ай бұрын
Egzabiher. Yee wdahal wondime❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እልልል አደኘ እየሱሰ ጌታ ንው ሀለሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደሰ ሰል ኔፃ መወጣታ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏💔💔💔💔
@mercymercy6765
@mercymercy6765 2 жыл бұрын
ፉሬ አብሮ አደጌ ነው ብቻ ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ እንኳን ከጭለማ አለም ወጣህ
@MiskerAmetse
@MiskerAmetse 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወደ እውነተኛው መንገድ ያስገባህ ካለህበት ነገር እንኩዋን አወጣህ ግን ወደ ቤቱ ይመልስህ 🙏
ፈረቃ  /Fereka/ አዲስ አስቂኝ ጭውውት  New Ethiopian short comedy movie 2022
10:59
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 1,7 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 43 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,7 МЛН
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 450 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН