የ9 አመቷ የወንድሜ ልጅ በሰራተኛ በግፍ ተገደለችብኝ! ፍትህ ያጣን ቤተሰብ ሆነናል፡፡

  Рет қаралды 443,511

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በኣእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡ gofund.me/7761ee39 www.samrawitfoundation.org +251911820607/+251912202838 Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011 Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,
@elefneshzerga4277
@elefneshzerga4277 Жыл бұрын
pin this comment(bank account ) for people to see it!
@elsahabtemariam1036
@elsahabtemariam1036 Жыл бұрын
Senatune yestasu
@michealtatek4124
@michealtatek4124 Жыл бұрын
እና ተለቀው ነጻ ሆነዋል እያለችን ነው ወይስ አልሰማሁም
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Жыл бұрын
እባካቹ የወንጀለኛዋ ፎቶ ይለቀቀ ሌላሰው ቤት ገብታ እንዳይደገም ለልጆቻችን ስጋት አለን ስለሰራተኛ ስንሰማ!!!
@tsegenettilahun3180
@tsegenettilahun3180 Жыл бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድነው😂😂😂😂ነፍስ ይማር እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ፎቶግራፍዋን መልቀቅ አለባችሁ ምክንያቱም ከተፈታች አሁንም ሌላ ቤት ገብታ የምታደርገው ነገር አይታወቅም ። ሌላ ሰው እንዳይቀጥራት ለጥንቃቄ ይጠቅማል ። በተረፈ ቤተሰቦችዋን መጽናናት ይስጣችሁ።
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
እውነት ነው ፎቶዋን አሳዬ በለመደችው ሌላ ወንጀል እንዳትሰራ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
እኮ ማሸፍፈን ወንጀለኛን ማበረታታት ነው
@selitube3792
@selitube3792 Жыл бұрын
ተፈታለች አልታሰረችን ለቀቋት
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 Жыл бұрын
አጋጥመህ ስማው ነው ሁላችሁም እሰራተኛ ላይ ፈርዳችሁ ልጂቱ አስታፀዳ ደህና ነበርች እውነቱን ስትነግራት ለምን ገብተሽ ብላ ደበደበቻችት ከዛም ሰራተኛይቱ አወን ስትል በንደት በግድ ሰው ገለሻታል ሲላት በውሸት አወን አለች ህይወታን ለማዳን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አይ የሰራተኛዋ ችግር አይመስለኝም እነሱን መጉዳት የፈለገ ሰው አለ ማለት ነው 1 ወር ከስር አስፈቷት እደገና አዳድስ ልብስ ጫማ እስርቤት የሚያለብስ ማነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማንም ሰው በልጂ አይፈተን😭😭💔አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ፍትህ የሌላት አገር ያሳዝናል
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
በጣም እፉፉ
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭አባትኮ የሆዱን ደብቆ ነው ወሰጡ እየተጎዳ የሚኖር ሠው ማለት አባትነው እኔንን ልሰፍሰፍልህ ልጂታንም ነፍሷን ይማር 😢😢😢😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
እውነት ነው አንጀቱ አሯል ደብኗል
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 Жыл бұрын
እኔ ጎረቤት ነኝ በጣም ደም እንባ አልቄ ነበር የኔ እናት ሳምሪዬ ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር የኔ ውድ ለናትሽ ለአባትሽ መተክያ ስጣቸው ፈጣሪዬ ሆይ
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Loulou6968
@Loulou6968 Жыл бұрын
Amen
@Tehetenataye
@Tehetenataye Жыл бұрын
Simua manew
@SeadaSeada-oz7by
@SeadaSeada-oz7by Жыл бұрын
ወላሂ ልብ ይሰብራል እንኳን ለወለዳት ልጅቷ ለኛ ለማናቃት ታሳሳለች ፍትህ ከአላህ ነው እኛ ሀገር ህግ የለ ፍትህ የለ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Really true 😭
@Selamawit352
@Selamawit352 Жыл бұрын
የልጅ ሀዘን ለዘለዓለም ከሆድ አይወጣም😭😭😭😭😭😭😭የኔ እንባ ይፍሰስላችሁ😭😭😭😭ኪዳነምህረት የሳምሪን ምትክ ትስጣችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም😭😭😭😭
@rahelbiders905
@rahelbiders905 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ መዳንያለም ፅናቱን ይስጣችዉ ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ፃናት።😢😊
@hikma9245
@hikma9245 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ከባድ ነው አብሬ ነው ያለቀስኩት ወንድምሽ በጣም አስተዋይ እና በሳል ሰው ነው ተጨማሪ ቢወልዱ ሴት ልጅ ቢሰጣቸው ፈጣሪ ተመኘው
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እህህህህ😭😭😭😭እባካችሁ ሰራተኛ ያላቹ ሰዎች ፀሎት ስታደርጉ ሰራተኛም አብሮአቹ ፀሎት ያድርጉ ይስገዱ ምግብ ስትበሉ አብረዋቹ ባርካችሁ ብሉ ከባድ የዉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢
@fefefefe333
@fefefefe333 Жыл бұрын
ወየው ኢትዮጵያ መች ነው እንባሽ የሚያቆመው አምላኬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ 😢😢💔💔💔ነፊስ ይማር
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
የኔ እናት ሕመምሽ አሞናል 😢😢ልጅሽ ንፁህ እርግብ መልዓክ ናት የኔ እናት በሰማይ በአባቷ እቅፍ ናት እግዚአብሔር ያፅናቹ እናቷም አባቷም አክስቷም ለሁላችሁም መፅናናትን ይላክላቹ።
@amanisaaed318
@amanisaaed318 Жыл бұрын
ቢቀርስ ሰራተኛ ባይቀጠር ይህ ነገር በጣም ብዙ ጊዜ ተደጋገመ ምንም የማያቁት ህፃናት ኧረ ግፍ ነዉ 😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ልክ እደኔ ነው ምትይው ቢቀርስ ባይቀጠር ማርያምን አሁንም እኮ እሄን ጉድ እየሰማሁ ምቀጥር አለ 🥹
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
እኔ ወላሂ መቻም አለቀጠርም
@lomitube3873
@lomitube3873 Жыл бұрын
zelalem ye bet embet liyun aleserah yelijen mot bet kemameta yekir😢😢😢😢
@mekditropical1066
@mekditropical1066 Жыл бұрын
Betam yasazenale gin lila bete gebete endatdegemew ye seratgnawan photo bilekekekes llilochi bite betgeba betedgemews
@mekditropical1066
@mekditropical1066 Жыл бұрын
Betam azegnalew kebade new min ayente giz lay endedrsen egzabhere metsenanatuen yesetachu nefes yemare
@MY-ie1dw
@MY-ie1dw Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት !!! እግዛብሄር ፅናቱን ይስጥ በጣም ያማል ያማል , ፍትህ ለሳምሪ ቤተሰቦች !!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኔ እናት እባክሽ ጠንክሪ የልጅ ሃዘን አይወጣም ለዛውም በእንደዚህ ሁኔታ እፍፍፍ😢😢😢
@seblebaba4458
@seblebaba4458 Жыл бұрын
ውሰጤ ስፋስፍ አለ ቤተሰብ ያሳለፈውን ጨለማ ግዜዎችን ማሰብ ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተለቅሶ የማይወጣ ሀዘን ሳምሪ ቆንጅትዬ እንደልጄ ውስጤ ተንሰፈሰፈልሸሸሸሸሸ😢😢😢😢በልጅ አቅምሸ ታገልሻቸው እነዛን አውሬዎች በዘመናችሁ ሁሉ እረፍትን አትዩ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ምንም አያፅናናቹሁም የማያልቅበት አላህ በመታ ይባርካቹሁ😢
@solihabshamelaku5222
@solihabshamelaku5222 Жыл бұрын
ስራተኛዋን ተጠቅሞ ልጅቷን ያስገደለ ሰው ያለ ይመስኛል ዙሪያቸውን ብመረምሩ እላለሁ ጠለት ከእሩቅ አይመጣም እግዚአብሔርለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Bakish dem metetat yelemedu serategnoch nezitewal ahun
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Жыл бұрын
Exactly
@መርያምYouTube
@መርያምYouTube Жыл бұрын
እኮ የስፈተትም ብር ከፍሎ ይሆናል
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ😢ሳውዲ አረቢያ እንኳን የሰው ነፍስ መስረቅ እንኳን እጅ ያስቆርጣል😊የሰው ነፍስ ውድ ነች እኛ ሀገር ግን እርክሷል😢
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
ሳህ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ የዉርጋጦች ሀገር 😢እናቴ ፅናቱን ይስጥሽ በስማም
@abenetkassa22
@abenetkassa22 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆጆ ልጅ ነብስሽ በሰላም ትረፍ ውይ እኳን የወለዷት እኔ ማየት አቃተኝ ለቤተሰቡ በጠቅላላ የሰራዊት ጌታ መፅናናቱን ይስጣቹ ያማል በጣም 😭😭😭😭 አረ መንግስት ወዴት ነህ አረ ፍትህ ወዴት ነች አረ ፍትህ ለፃናት ፍትህ ለሳምሪ ☝️☝️😭😭
@kidistization
@kidistization Жыл бұрын
💔 ከቃል በላይ የሆነ ሀዘን ነው... እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ.
@sophiagebretsadik4871
@sophiagebretsadik4871 Жыл бұрын
Mengstn lemdnw yemtbkut? Potown bento meflg setgegn yemigbatn seto meter betam yetshal new ye samri enat yedrsbsh hazn men yahel endhon mawk alchlem mekniyatu ene endzi asfrina askaki hazn aldrsbgnm fetari lejeshn betnsaye yasbat yesw dem yemiyafs demu yefses ebakachu potown bedb asyun
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እናትና አባት ጨዋ እና እግዚአብሔርን የምታዉቁ መሆናችሁን አሳያችሁ እግዚአብሔር በእናንተ ቤት ይክበር ይመስገን በርቱ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Жыл бұрын
Betekekel
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
aw yewnt gn kbade nw beyans fithe yagnu
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
😥😥😥 መድሀኒአለም የስጋም የነፍስም እረፍት ይንሳሽ በእውነት ይቅር አይበልሽ የተረገምሽ እርኩስ ተቃጠይ አቦ ካልቻልሽ ጥለሽ መውጣት እየተቻለ የሰው ልጅ መብላት ምን አመጣው
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 4 ай бұрын
እኔ በመክሊት ኢንተርቢ አይቼ ነው የመጣሁት 😢😢 እራሴ በልቅሶ ነባ 😢😢 የልጅ ሞት በእናቴ ሐዘን ነው ያየሁት 😢 የኔ ታናሽ እህቴ በሞት አተን የነበረው ሐዘን ከቃል በላይ ነው እኔም በስደት ሁኘ ከአቅሜ በላይ የሆነ ሐዘን አሳልፌለሁ 😢 ነገር ግን በሰው እጅ ልጅን ማጣት ጭራሽ የእግር እሳት ነው😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ማጽይናናቱን እርሱ ይሰጣል😢
@MahderMuleye-en9yl
@MahderMuleye-en9yl Жыл бұрын
እኔ የቤት ሰራትኞ ነኝ ግን በሰራየ ታማኝ እና ታታራ ነኝ አሁን ሞገዚት ከሆንኩ 7 አመት ሆኖኛል በጣም የምውዳችወን ለዶች አሰድግ አለው እግዚአብሔር መጨርሻየን አሰምርልኝ ልጆችንም ያሰድገልኝ ገኒዬ
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ከሀገራችን ላይ ያንሳልን መተማመን እርስ በርስ እንዳይኖረን ሆነ እባክሽ እህት እየወጣችሁ ንገሩ እውነት ወላጆችም እኮ ሰራተኞች ስለሆኑ ነው የሚያግዛቸው ሰራተኛ ደግሞ የሚቀጥሩት ሁሉም ሰራተኛ እኮ ነው ስራው እንደየእውቀቱ ስለሚለያይ እንጂ
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
በሳምራዊት ፍውዴሽን የቻልኩትን ለማድረግ ቃል እገባለው እግዚአብሔርም ይረዳኛል አመሰግናለው ገኒ
@ይችላል-የ3ኘ
@ይችላል-የ3ኘ Жыл бұрын
የኔእናት አይዞሽ ልጅሽ ወደምትወደው አምላኳ ጋር ነው የሄደችው❤ ከዚ አለም ክፋትና እርኩሰትም ተገላገለች ከጌታዋ ጋር ናት! ለአባትዋም እግዚአብሄር መፅናናት ይስጥክ መልካም አባት ነክ ጌታ ይባርካችሁ!!
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ወላድ ይፍረደኝ የኔ እናት መጽናናትን ይስጥልን አይ ኢትዮጵያ💚💛❤ ጭካኔ የተሞላብሽ ሀገር 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን ይሄንን ቤተሰብ አፅናና እእፍፍፍ ከባድ ነው
@BeYouTube-hj5bj
@BeYouTube-hj5bj Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ምንም የማያውቅ ህፆን መግድል እግዚአብሄር ይፍረድ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
የኔ እናት ፅናቱን ይስጥስ እማዬ😭😭😭😭😭
@mekdesbehailu4884
@mekdesbehailu4884 Жыл бұрын
ተቃጠልኩ 😢የልጂን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዝያብሄር ያፅናቹ😢😢😢
@አሐል19
@አሐል19 Жыл бұрын
በጉቦ የማይደለል እውነተኛው ዳኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 Жыл бұрын
ግን አንድ የቤቱ ሰራተኛ ከየት አባቷ አምጥታ ነው ጉቦ ምትሰጠው እነሱም ቀላል ገንዘብ አይጠይቁም ሌላ የነሱ ጠላት እነሱን መጉዳት የፈለገ ሰው ተልኮ ማስፈፀሚያ ሆና ይሆናል
@Tmekdes
@Tmekdes 9 ай бұрын
😊😊
@alemmulatu5924
@alemmulatu5924 Жыл бұрын
የኔ.እናት.ፅናቱን.ይስጥሽ.ለሞተችውም.ነብስ.ይማር😢😢😢😢😢😢😢
@elsiasefa3172
@elsiasefa3172 Жыл бұрын
ወይኔ ዘንድሮ ተቃጠልኩ እኮ ጌታ ሆይ ይህን ምን ትላለህ አንጀቴ አረረ ሰዉ በማልቀስ አይመለስ አፅናኙን መልአክ ይላክላቹ የኔ ምስኪኖች ደሞ የኔ ልጅ ትመስላለች የኔ መልአክ ስታምር ወላጆች እባካቹ ይሄ መንፈስ ነዉ አብዝተን እንፀልይ እንፀልይ 😢😢😢😢😢😢😢
@sosinazeleke3235
@sosinazeleke3235 Жыл бұрын
ልጅቷ በሞቷ ለሌሎች በረከት ሆነች የኔ መልዓክ 💔 ወዮ ለገዳዮች ከምድር እስር ቢያመልጡ ግን የታሰሩ ናቸው ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታችሁ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
ከግዲህ ሰራተኛ ልጅ ከገደለ የምን ወደህግ ነዉ ፍትህ ስለሌለ እዛዉ አገቷን መበጠስ የልጅ ሞት ያማል ፈጣሪ ያጽናናችሁ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
@mmh4991
@mmh4991 Жыл бұрын
it's not right, but if no justice 🥺yea
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
የኔም ንግግር እንዲ ነው ቢገሉም 2 አመት ታስረው ይለቋታል ስለዚ እዛው አናቷን ብሎ መታሰር ይሻላል
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ Жыл бұрын
@@ktube8920 እኔ ፈጣሪ አያምጣዉ እጂ የምን ህግ ነዉ እዛዉ ደፍቻት ቱቦ ከታታለሁ ምድረ አረመኔ ምነዉ አረብ ሀገር እዲህ ባደረገች ባደባባይ ይሰቅሏት ነበር
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Жыл бұрын
እኔም እንደርሱ ነው የምለው
@martatadesse6994
@martatadesse6994 Жыл бұрын
ሁልጊዜ የእግር እሳት እውነት እንኳን ለቤተሰብ ለሰሚው ከባድ ነው😢😢😢😢😢ህግ እንደው የለም እንደነዚህ አይነት ድርጊት የሚፈፅሙ ሰወችን ፎቶቸውን እየለቀቃችሁ ድጋሚ ሌላ ቤት ሰቆቃ እንዳይፈጥሩ ማስጠንቀቂያ ይሆናል
@bella12tube38
@bella12tube38 Жыл бұрын
ተልቋል ቡናምታፈላዋ ነች
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ፎቶዋን አውጡ በእግዚአብሄር ይሁንባቹ መቀጣትም አለባት ወይኔ ኢትዮጽያ የሰው ሂወት በርካሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔በተለይ ህፃናት ላይ የሚደረግን ወንጀል ህግ በጥብቅ ተከታትሎ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው:: ወላጅ ቤተሰቦች ብርታትን ፅናትን ይስጣችሁ ሀዘናችሁ ከባድ ነው😭😭😭ህፃን ሳምሪ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🏾
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነብሷን በአጸደ ገነት የኑርልን እሷ በሰማይ ሙሽራ ናት ምንም ጥፋት ስለሌለባት የገደለችው ግን እድሜዋን ስትጸጸት ትኖራለች የኔ ምስጊን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናተ አትዘኑ ይገባኛል ከባድ ነው ግን የሚሻለው መረጋጋቱ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርያምን ቪድዮውን መጨረስ አልቻልኩም ስቅስቅ ነው ያልኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@knubeshknubesh3069
@knubeshknubesh3069 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Sara-cb4sm
@Sara-cb4sm Жыл бұрын
31:19 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amenhemen5081
@amenhemen5081 Жыл бұрын
የህፃናቱን ነብስ የበላቹ ብቻ ሳይሆን ፍትህንም ያጓደላችሁ በሙሉ መከራና ችግር እና በሽታ እቤታችሁ ይግባ
@davedavdo
@davedavdo Жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጠንካራ ቤተሰቦች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ይባርክላቹ ሺ ያርጋቸው
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን. ይስጣችሁ ሳምሪ ነብሶን. በአፀደ ገነት ያኑርልን. አይዞሽ የኔናት ከባድ ነው ሀዘኑ አይወጣም.
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير Жыл бұрын
ያለ አግባብ የህጻናትን ነብስ የሚነጥቁ ሰራተኞች አላህ በእጂ በእግራቸው ይዞ ያስቀሚጣቸው አላህ ፊርዱን ይላክ
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 Жыл бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው የልጃችሁ ሂወት ማለፍ ለሌሎች ብርሃን ሆኗልመልካምና ቅንልብ ያላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ🙏
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
የህፃናት ደም የሚጠጣ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ገብቷል ወገኖቼ በየእምነታችን እንፀልይ እባካቹ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
አታልቅሱ ለሱዋ እሱዋ አልሞተችም በገነት ነው ያለችሁ ለራሳችን እናልቅስ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tesdaltesfaye6335
@tesdaltesfaye6335 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዳችን እስከመቼ እንዲህ ሰው አልቅሶ ይኖራል እግዚኦ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ሀዘናችሁ ከባድ ነው እማይየ ነብስሽ ይማርው ቃል ያጥራል
@ኑራነስሩመሀመድኑራ
@ኑራነስሩመሀመድኑራ Жыл бұрын
አላህ ያፅናቹ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ሰራተኛዋ የእጇን ይስጣት
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
አባት እና እናት እጅግ ያሳዝናሉ 😢😢😢
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል በስም ስላሴ ምን አይነት ግዜ መጣብን አበባን መቅጠፍ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ገኒ እውነት ነው የሁለቱ ህፃናት ግዜ የወርደብሽ የስድብ ወርጅብኝ እኔንም አሰቅሶኝ ነበር
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش Жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጣቹ ሀገራችን ኸግ ላልቶዋል የሰው ልጅ ሂወት እረክሶዋል😭
@wubalem-t5i
@wubalem-t5i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ በሀገራችን ላይ የህጻናትን ነፍስ የሚነጥቀውን የአውሬውን መንፈስ መድሃኒአለም ይሰርልን አሜን!
@hiwihabeshawit397
@hiwihabeshawit397 Жыл бұрын
እፍፍፍ ፈጣሪ ከደጋጓቹ ጎን ያስቀምጣት😭🙏 የኔ እናት😢😢
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
እኔ ግን በማዬው ሁሉ አልቅሸ መሞቴ ነው 😢😢ፍትህ ወዴት ነሽ💔💔
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
ሰው ስለሆንሽ ነው እምዬ ማዘን ስሜትህን መግለጽ ግደ ነው
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭
@mahletadgo783
@mahletadgo783 Жыл бұрын
Enem😢
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔማ 😢😢
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ ወላሂ ወላሂ ራሴ ፈነዳ በለቅሶ እህህህህህ 💔😭💔😭💔😭 አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ ለማን አቤት ይባል ፍትህ የጠፋበት ሀገር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በአብይ ዘመን ምን ያልሆነው አለ‼️💔😭
@cutevideos3604
@cutevideos3604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ እሷንም ነብሷን በገነት የኑረው ለገዳይም ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
አሜን እፍ😢😢😢😢
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Жыл бұрын
እንኳን እናት እኔም በሙሉ አይኔ ማየት አልቻልኩም አፅናኚ መላክ በቤታችሁ ይግባ ደሟን አምላክ ይፋረደዉ😭😭😭😭😭
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
ልጅ አይደለም ማጣት እራስ ምታት ሲያማቸው ያስጨንቃል 😭😭😭😭😭😭😭እናትና አባት መጽናናቱን ይስጣቹ የኔ ልዩ ልጅ ነብስ ይማር ያማል ወላሂ ያማል 😭😭😭😭😭😭
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 Жыл бұрын
ያማል ልጅቷን ሳያት በጣም አመመኝ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይሰጥ 🙏🤔😭😭
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን መንግስት ይሄንን ነገር በጣም ትኩረት ሰቶ ሊሰራበት. ይገባል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አኢሻብንትእንድሪስ
@አኢሻብንትእንድሪስ Жыл бұрын
ፍትህ ለሚገደሉ ህፃናቶች አላህ ፅናቱን ይሥጣችሁ ከማልቀሥ ውጭ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын
በአብይ ዘመን ያልታመመች እናት አባት ቤተሰብ ያለ አይመስለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ ምትክ የሆነ ልጅ ይስጣችሁ😭💗
@sinankiyaakiyaa4715
@sinankiyaakiyaa4715 Жыл бұрын
Benante zemen social media endezi kift alneberem
@birtukanmadoro
@birtukanmadoro Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ባለበት ሀገር ሳላም አይሆንም መቼም
@kalkidanaderu7045
@kalkidanaderu7045 Жыл бұрын
ምን አገናኘው ቆይ ገልቱ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын
ተውጂ እየተዋወቅን ምድር ላይ ያለች እውነትን ማን ይደብቃታል!!!!
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Жыл бұрын
አይ ማህይም 😁አብይ ምን አገባው ዳሞ ስልዝህ ምኑ አህያ ነው በጌታ ጥላቻም ልክ አለው በልክ አርጉት ያልዛ በሽታ ይሆንቦታላ
@tezaLove
@tezaLove Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡ በጌታ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምንአይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው ሁሌ ለቅሶ ሆነብን እኮ አገራችን 😭😭😭😭
@Ethiopialij
@Ethiopialij Жыл бұрын
ወይኔ ልጄን አላህ የጀነት ያድርግሽ ፍትህ ፍትህ በግፍ እየሞቱ ላሉ ልጆች በሙሉ ከስው ሳይሆን ከአላህ ነው ፍርዱን የምንጠብቀው
@zerget5938
@zerget5938 Жыл бұрын
ብዙ ሰው በውስጡ ከባድ ሀዘን ይዟል።እግዚአብሔር ያፅናናችሁ።❤
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሳምሪ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑልን በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን እግዚኦ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
የኔእናት ፅናቱን ይስጥሽ ይብላኝ ለገዳይ እሶ መላይክት ናት በሰማይ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
በእውነት ሀዘኑ ከብድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ እናት ስታሳዝን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ነፍስሽን 😢እየሰራችሁት ያለውን መልካም ስራ እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ በርቱ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሰውኮ ወዶ አይደለም ፍትህን በራሳቸው እጅ መስጠት የሚፈልጉት እግዚአብሔር ደሟን ዝም አይልም ያስከፍላታል ክምር ከልቤ አዘንኩኝ እእፍፍፍ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቹ😢😢
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
አፈሩ ይብላኝ 😭😭😭ሮጣ ያልጠገበችን ልጅ አፍኖ መግደል ምክንያት የሌለው ነገር ግን ለሰይጣን ተገዝተው የሚያድሩ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ናቸው:: እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወገኖቼቼ😢😢😢
@RitaMareley
@RitaMareley Жыл бұрын
እንደዚህ አምርሬ ያለቀስኩበት ቀን እናቴን ያጣሁ ቀን ብቻ ነው።💔እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ🙏ልጅትዋ በቁጥጥር ስር ውላ መቆየት አለባት ነገ ሌላው ቤት ትደግማለች😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አንጀቴ ተቃጠለ ዉይይይይ እናትዬ መድኀንያለም ክርስቶስ ጽናቱን ይስጥሽ መጽናናትን ሁሉ ለቤተሰቦቿ ይስጥልን
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
አሚን ወላሂ ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት መንፈስ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እሱ ይፍረድላችሁ ኡፍ እንባዬን ማቆም አቃተኝ
@KasheedaKasheed
@KasheedaKasheed Жыл бұрын
ፈጣሪ ያጽናቹ የኔ ልጅ ውይ የልጅ ሞት ጌታ ሆይ ያተ ፍርድ ይበልጣል።
@kokebgaredew3014
@kokebgaredew3014 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናቹ የልጅ ሃዘን ከሁሉም ሀዘን ይበልጣል የደረሰበት ያውቀዋል::
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እሩጣ ያልጠገበች ህጻን ልጅ ከባድነው አይዞሽ እናቴ መጽናናቱን ይሰጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ስጣቸው እንዴት የሚከብድ ነገር ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ታላቁ መፅሃፍ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ
@rft5675
@rft5675 Жыл бұрын
የኔ እናት ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ነው ይቺ ብትፍታም ጠብቆ መግደል ነው 😭
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
የሰራተኛዋ photo ይለቀቅ 😭😭 🙏🏽
@Grenland2312
@Grenland2312 Жыл бұрын
Why?
@ከድጃ-ደ5ዐ
@ከድጃ-ደ5ዐ Жыл бұрын
@@Grenland2312 እንድትታወቅ ነዋ
@Grenland2312
@Grenland2312 Жыл бұрын
@@ከድጃ-ደ5ዐ what makes you think its her? Just because they Said its her.. 😃👈
@አለውያ
@አለውያ Жыл бұрын
ፍትህ ከአላህ ነው ኢትዮጵያ ሲጀመር ህግ የለም አላህየስራቸውንይስጣቸው😢😢😢😢
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
እባካችሁ ሰራተኛአትቅጠሩ😪እኔ ሞልቶ ቢተርፈኝ ሰራተኛ መቅጠር አልፈልግም ዛሬ ላይ የሚታመን የለም 💔💔
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ሞልቶ መትረፉ እኮ አይደለም የግድ ሁለቱም ሰው መስራት ስላለበትነው😢
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
የስራ ጫና ሲበዛብሽ አጋዥ ያስፈልግሻል. ብቻ. አሏህ መልካም ሰው ያርገን ከመልካሙም ሰው ያጋጥመን
@ራህመትቲዩብ
@ራህመትቲዩብ Жыл бұрын
በተቻለ መጠን ቤተሰብ ማስፈለግ ነው 😭😭
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ Жыл бұрын
​@@አፍያዩቱብ ልክ ነሽ ግን ልጆቹ በለጋ እድሚያቸው እየተቀጠፉ ነው ከቻሎ እሚያውቁትን ሰው ቢቀጥሩ ጥሩ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለመስማት ይሰቀጥጣን
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
ልክ ነው እኛ ወጭ አገር እራሳችን ነን የምነፈጋው እራሳችሁ ስሩ ልጆቻችሁን አታስበሉ
@asnakutesfaye5554
@asnakutesfaye5554 Жыл бұрын
የእኔ እነት ለእነት ፅነት ይስጥሽ የልጅ መከራ ለማንም አይስጥ ልጄን የወለደ ይውቃል የኔ ቆንጆዎ ነብስ ይማር ምን ልበል ግራ ገባኝ 😢😢😢
@abebayehufereje8668
@abebayehufereje8668 Жыл бұрын
ነፍሷ በአፀደ ገነት ያኑረዉ እጅግ አዝኛለዉእግዚአብሔር ያፅናቹ በጣም ከባድ ነዉ መድሀኒያለም ይፈርዳል አይዟቹ
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ Жыл бұрын
እኔን አፈሩ ይብላኝ የኔ አበባ የልጄ እኩያ ነች ደሞ ነብስሽን በእቅፉ ያኑራት አንቺ ንፁህ ነሽ ሀጥያት የለብሽም እኔ ልርገፍ ኡፍ ኢሄ ህግ የሌለበት ሀገር ምን አይነት ግዜ ላይ እንደደረሰን ጌታ ሆይ በመልካም አስበን 🙏🙏
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ፅናቱ ይስጣቹ በጣም ያስጠላል አገራችን ፍትህ የለም በሠው አገር እኮን ፍትህ እናገኛለን ግን አገራችን ላይ የለም ደማችን ሚዳ የሚቀረው 😢😢😢😢😢
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺን ማፀናናት ከባድ ነው ጌታ ያፀናቹ ሁሎም የዘራውን ያጭዳል
@alem6980
@alem6980 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝና እግዛቢሄር አምላክ ነፍስዋን ይማር ለቤተሰብ ሁሉ መጽናናቱን ይስጣቹ አሜን በጣም ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭🇪🇷
@እግዚአብሔርእረኛዩ12
@እግዚአብሔርእረኛዩ12 Жыл бұрын
አይዛችህ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱ ይስጥችህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትፂናች በገነት ትኑር እንደ 😢😢😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
😭😭የወላድ አንጀት አንድ ነዉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን እኳን ሞቷ እንቅልፏ የሚያሳዝን ልጂ ናት አይ እረፍተ ነፍስን ይስጥልን እህቴ😭😭💒
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በቃ ለሳምርዬ ነብሳን በገናት ያኑርልን 😭😭😭😭
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ ፍትህ የለም ከፈጣሪ ነው ፍርዱን የምንጠብቀው 😭💔
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
በጣም ያማል እኔ አልቻልኩም እግዚኣ ቢሆር ይጽናቹ አይዞሽ የኔ ናት አባካቹ በተቻለ መጠን ልጆቻቹ እስኪያድጉ እራሳቹ ቤታቹ ስሩ አባካቹ ሰራተኛ የሚባል ነገር ተዉ ባካቹ 😢😭
@berengebre
@berengebre Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 እመብርሀን ታፅናናችሁ😢😢😢😢😢 አስተዋይና ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ
@ኤፉ-us9rz
@ኤፉ-us9rz Жыл бұрын
ኧረ በኢየሱስ ስም የህጻናትን ነፍስ የምቀጥፍ ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው😢😢😢😢 ወይ ህግ ኢትዮጲያን በህግ መላላት ምክኒያት ጠላሁ ወደ እዛ ምድር መመለስ።
@AdisSege
@AdisSege Жыл бұрын
አረ በፈጣሪ እኛ በሰው ሀገርም እየተሰቃየን ልጆቻቸው ምራቃቸውንም እየተፉብን ይህንን አላሰብንም በጣም ያሳዝናል
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Lazanaw Islam law ye gadaleu yigadal yemilau nafs yatafa nafsum bitafa ahen chikane bal baza
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Batam yamal tenegna tadagi qonjo liji ba mot matata saw galobacheu ye zalalam Hazanaw fatari amilak masinanatin yabizalachu betasab Batam yasazanalechi
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui Жыл бұрын
እውነት ነው ምነው አገራችን ላይ የሰዉ ነብሰ እረከሰ አምላክ አክብሮ የፈጠረውን ነብሰ ማጥፋት ፣ አደለም ለመግደል ለማየት የምታሳሳ አንድ ፍሬ ልጅ 😭😭😭 የልጅ ነገር ከባድ ነው ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጥልኝ 😭😭😭
@wedit1708
@wedit1708 Жыл бұрын
ከተፈታች በኋላ ሌላ ሰው ቤት ገብታ ህጻን ልጅ ላይ ጥቃት እንዳደረሰች tiktok ላይ አንድ እናት ተናግራለች።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እንዴት ልብ ይሰብራል ፍትህ ለእፃን ሳምሪ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ ይስጥ እግዛቤር ይፅናችሁ ኢት/ያ እግ የለም እንጂ ይሄ ይልቃቢ እግ ስራ ነው❤❤❤
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 Жыл бұрын
ልዑል አምላክ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ፡፡ ያሉትን ልጆቻችሁን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንላችሁ፡፡
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fnotefiker
@Fnotefiker Жыл бұрын
@@selamf1101 to
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ውድ እህት የእግር እሳት ነች በፍቱ ! እግዚአብሔር ደግሞ የቀሩትን ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ይባርክልሽ❤አለማችሁን ያሳይዋችሁ ❤
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
የእኛ ቀናት 218  ስቃዬን ያበላኝ የወንጪ ሀይቅ ቆይታዬ...
15:44
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 61 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 10 МЛН
ሶበሰ ይወርዱ
0:14
ልደት ሚድያ
Рет қаралды 3,2 М.
የእኛ ቀናት  #219 እሼን ድንገት ሰርፕራይዝ  አደረኩት::
9:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 25 М.
በሴት ሰውነት የወንድ ብልት.... ፓንትሽን ምረጪ  | Silegna | ስለኛ |  ዶ/ር አለማየሁ | Dr. Alemayehu
41:45
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 13 М.
ለሟች ሳምራዊት ታገል ተዘመረላት።
8:23
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 75 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН