የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ

  Рет қаралды 192,020

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@te.melese402
@te.melese402 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ! የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@addisalemu6953
@addisalemu6953 Жыл бұрын
ኑርልን መምህር እግዚአብሔር እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።
@Yitustory
@Yitustory Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ .. ስለ ብሔረ ህያዋን እና ብሔረ ብፁዓን አስተምረን..
@GetahunTamiru
@GetahunTamiru Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ እና መምህር መስፍን እንደናንተ ያለ በእዉቀት ፍልስፍና የሚራቀቁ ትዉልዶችን ያብዛልን እግዚያብሔር ፡፡ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ………በቅርቡ የወጣ ተከታታይ ፊልም ተመልክቼ ነበር (Warrior nun season 2 ) ላይ የኛን የጥንት የግዕዝ መፅሐፍ ለፊልሙ ትልቅ ግብዐት ተደርጎ ሲጠቀሙበት ተመልክቻለው …..ዶ/ር ይህን ነገር ተመልክተኽው እሰኪ ያንተን ሂስ አስቀምጥልን…እናመሰግናለን::
@citytenkolu4558
@citytenkolu4558 Жыл бұрын
እውቀትን የሰጠህን አምላክ አመሰግናለሁ ለኛም ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይጨምርልህ !!! ፈጣሪ ካይን ያውጣህ !! እራስህን ጠብቅ :ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ !! ባእዳንም የኛዎቹ ፀረ ኢትዮጵያውያን ይቀናሉ ::
@alsabereket9519
@alsabereket9519 Жыл бұрын
Tabark absaw
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Жыл бұрын
በዚህ፡ዘመን፡እንዲህ፡ዓይነት፡ምሁር፡ማግኘት፡ትልቅ፡በረከት፡ነው።ዕውነትም፡ሀገሬ።ሀገረ፡እግዚአብሔር፡መሆኗን፡አጥብቀን፡እንድንገነዘብ፡ረድቶኛል፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡መምህር፡የአገልግሎት፡ዘመንዎ፡ይባረክ፡ዕመቤቴ፡ደቀመዛሙርትዎን፡ታብዛልን።
@ስምዖንነኝከቀሬና
@ስምዖንነኝከቀሬና Жыл бұрын
ውድ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ውድ መምህር መስፍን በየጊዜው የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም መልካም ነው በርቱ ሁሌም የሚገርመኝ ግራ የሚያጋባኝ የኔፊሊም ወይም የጃይንት ታሪክ ነበር በመርሃግብራችሁ በሦስት እይታዎች ስለተገለጸና ትንተና ማብራሪያ ስለተሰተበት ደስ ብሎኛ ስለ ኔፊልም በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስንም መሪ ራስ አማን በላይ የጻፉትን መጽሃፍም ለማንበብ ሞክር ያለው ለማውቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ እና በመሪ ራስ አማን በላይ መጽሃፍ ላይ ምግባቸውን በጸሃይ እያበሰሉ የሚመገቡ እረዣዥም ቁመታቸው በመላእክት ክንድ ሦስት ሺህ የሚደርስ ፍጡራን ራይዕት ኔፊሊም ፣ እንዲሁም ግያንያን የሚባሉ አጫጭር ፍጡራን እንደነበሩ ይገልጻል ከሮሃንያን የመጡ ማናፍስትም ከሰው ልጆ ጋር በህሊናቸው እንዳደሩባቸው ይገልጻል። ይሄ መርሃ ግብር በሰፊው ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል ። በጣም መሳጭና አጓጊ ነው
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !!
@asnakech7666
@asnakech7666 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን። በጉጉት እንጠብቃለን የዛ ሰው ይበለን አምላክ❤❤❤
@mihreteabghebregzabher4884
@mihreteabghebregzabher4884 Жыл бұрын
በተፈጥሮ ዘንድ መላእክት ከእሳትና ነፋስ የተፈጠሩ ናቸው ጾታ፡ ዘርም የላቸውም እንዴት ነው ከሰው ልጅ ሊጋቡ ሚችሉ የሚል ጥያቄ ያስነሳል ፡ ገድለ ላሊበላ የላሊበላ ሚስት (መስቀል ክብራ) ሚካኤል መላኣክ ወእደ ኣክሱም ነጥቆ ለመውሰድ እንደፍጹም ሰው ሁኖ እንደመጣ ሴቶች ባዩት ግዜ በመልኩ እንደተማረኩ እሱም ይህን ባወቀ ግዜ እንደተሰወረ ይናገራል ይህም ጥያቄ ያስነሳል መጽሓፈ ሕቡኣትም የሚለው ነገር ኣለ ።
@tedamy1698
@tedamy1698 Жыл бұрын
ይደንቃል፣ ክብር ለተዋህዶ አባቶች፣ ክብር ለቅድስት ቤተክርስትያን፣ ክብር ለእግዚአብሔር!!!
@ketemateshome1744
@ketemateshome1744 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ተወዳጅ ርዕስ ነው። እና በትንሿ ካነበብኳት እዚህ ጋር የሆነ የጊዜ ወይም ያልተፃፈ ነገር ያለ ይመስለኛል። ማለትም አባታችን አዳም ከገነት በተባረረ ጊዜ በምድር መኖር ጀመረ። እናም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውን የሰው ልጅን ስለ ሚወድ የሰማይ መላእከፈትን ማለትም የእግዚአብሄር ልጆች የሰወችን ልጆ ች ይጉበኙ ዘንድ ወደምድር ተላኩ። በዚያም ጊዜ መልከ መልካሞችን የቃኤል ሴቶች ልጆችን ወደዷቸው።ከዛም ለራሳ ቸው ሴቶች ልጆችን መርጠው የሰዎችን ልጆች አገቡ ።ከዛ በኋላ የእነዚህ የሁለት አለም ፍጡራን ድቅሎች/ልጆቻቸው/ ሶስት ሺህ ክንድ ቁመት፣ በልተው የማይጠረቁ፣ምግብ ባለመብቃቱ ምክንያት የሰውን ልጅ ጭምር ይመገቡ እንደነበር አንብቤያለሁ።ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@ayutemere6388
@ayutemere6388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜቼ ።
@alexpope7736
@alexpope7736 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
ስለሰጡን የህይወት የእውቀት ማዕድ ""እግዚአብሔር"" ይስጥልን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ።እውቀት ታላቋ ""እግዚአብሔርን""ታከብራለች!!!
@eyobgetachew3042
@eyobgetachew3042 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ......የምር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮፒያን ቀደምት ሀያልነት የሚመልስ ትልቅ ሙህር ነው ፈጣሪ እድሜህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebabera3123
@azebabera3123 Жыл бұрын
እጅግ ጥልቅ ነው ዶ/ር ሮዳስ ልጆቻችንን አስተምርልን እባክህ
@ImaroWada
@ImaroWada 4 ай бұрын
❤። ❤❤❤።ምንም እኔ ስለማልችል ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ። ክድኃኔምህረት ትባርካችሁ!!!!!!!!!!!!!!!
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትምህርታዊ የሆነና በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሀይማኖት ተከታዮች የማንነታችን መገለጫ የሆነው እምነታችን ስለሆነ፤ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር የሚበዛው ምእመን ለመራመር ቢፈልግ እንኳን፤ በልማድ በለውጡ ጊዜ እየተባለ በሚጠራው ጊዜ የተማረ እየተባለ የሚጠራው ክፍል፤ አብዛኛው የግራ እርዮተ አለም ተከታይ ስለነበር፤ እነሱ የተማሩበትንና ዛሬ በምእራቡ አለም በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ከተወላጆቹ እኩል ተሰማርተው እንዲሠሩና ፤ በታላላቅ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይቀር በፕሮፌሰርነት ደረጃ ተሠማርተው ለመሥራት ያበቃቸውን የትምህርት ሥር አት የቡርዧና፤ የኢምፔሪያልስት ሥር አተ ትምህርት ስለሆነ፤ መለወጥና የሶሻሊስት/ሕብረተሰባዊነትን እርዬተ አለም የሚያንጸባርቅ የትምህርት ሥርአት መሆን አለበት በማለት፤ ከእነሱ በኋላ የመጣነውን ትውልዶች፤ እንኳንስ ስለ ሀይማኖት በእነሱ አስተሳሰብ ኋላ ቀር የሚሉትንና ሊያጠፉት ከፍተኛ ጥራት ሲያደርጉበት የነበረውን ቀርቶ፤ ሌሎች በአለማዊ ሕይወታችን ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችሉ ማሕበራዊና ተፈጥሯዊ ሳይንሶችን በተመለከተ፤ አንድ ሰው፤ ስለ አንድ ነገር ለራሱ ግንዛቤ ለማፍራትም ይሁን፤ ለሌሎች ለማሳውቅ የሚያስችሉትን፤ በሁለተኛ ደረጃም ይሁን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሊዳበሩ የሚገባቸውን ዲሲፕሊኖች፤ ስለአንድ ነገር ነገር በሚገባ ለማውቅ፤ የጥናትና፤የምርምር ጥረት ለማድረግ ለሚፈልግ አንድ ግለሰብ ሊከተላቸው የሚገባቸውን ቅደም ተከተሎች ምን እንደሆኑ የሚያሳውቅ የትምህርት አይነት ሳይሆን፤ ሰዎች የመጠየቅና፤ የመመራመር ችሎታ እንዳይኖራቸው የሚያደርግ የትምህርት ሥርአት ስለነበር እየተማርን እንድናድግ የተገደድነው፤ ችግሩ የፍላጎት አለመኖር ሳይሆን፤ ጥናቱን በተመለከተ፤ በእንዴት አይነት መልኩና፤ ሊደረግ ስለታሰበው ጥናትና ምርምር፤ በጽሁም ይሁን በሌላ መልኩ ያሉ መረጃዎች የት እንዳሉና፤ በምን መልኩ ማገኘት እንደሚቻል ካለማወቅ በመሆኑ ነው የሚል ሀሳብ ስላለኝ እሱን ለማካፈልና፤ ከአለባችሁ የሥራ ጫና ሌላ፤ ሌሎችም ብዙ ጊዚያችሁን የሚያሻሙ ሐላፊነቶች እንዳለባችሁ የታወቀ ቢሆንም፤ በተቻላችሁ ጊዜ ያላውቀነውን በማሳወቅ እንድትታደጉን ስል በታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ ለምታደርጉት ጥረት ሁሉ የፈጣሪ ጸጋና በረከት አይለያችሁ እላለሁ፤
@bereketabate4057
@bereketabate4057 Жыл бұрын
የኔም ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነው; ዶ/ር በግዕዝ ያሉ መፅሀፍቶችን ብትተሮግምልን ደስ ይለናል።
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 Жыл бұрын
ሰላም Dr ለእኔ ግን የጌታ የኢየሱስ ቃል ይበልጥብኛል ከእርሱ ዉጪ የተሰወረውን የሚነግረን ማን ነዉ? እሱ ቅድመ ዓለም የነበረ ነዉ እሱ ዓለሙንና በዉስጡ ያሉትን የሚታየዉን የማይታየውን የፈጠረ ነዉ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር ዓለሙንም አሳልፎ የሚኖር እርሱ ብቻ ነዉ ሰዱቃውያንን መልስ ያሳጣቸዉም እርሱ ነዉ እንዲህ ሲል ሙታን በሚነሱበት ጊዜስ እንደ እግዚአብሔር መላዕክት ናቸዉ አያገቡም አይጋቡም እዚህ ጋር አንድ መርሳት የሌለብን ነገር ይሄንን የሚለን አንድ ሊቅ ወይም የሃይማኖት አባት አይደለም ሰማይ ምድሩን የሚታየዉን የማይታየዉን የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ስለዚህ እሱ ከሚነገረን በላይ ሌላ ማን ሊነግረን ይችላል ከእሱ ዉጪስ ስለዚህ ዓለም ማን ሊያስረዳን ይችላል እርሱ እራሱ እንዳለን ስለ ዓለም ብዙ የምለዉ ነገር አለኝ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም የእዉነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ሁሉን ያሳዉቃችኋል ከእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል የሁሉ ምንጩ እርሱ ብቻ ነዉ እና ከእርሱ ቃል በላይ ሌላ የለም በሰማይም በምድርም።
@abebe2707
@abebe2707 Жыл бұрын
እግዚአብሐር ይስጥልን
@solomongebre-x3l
@solomongebre-x3l 8 ай бұрын
ይባርኩን መምህር
@zekidanm880
@zekidanm880 Жыл бұрын
ይቅርታ "የዓለምን DNA አዛቡት" የሚለው ኖህንና ከኖሕ በኃላ ያሉ የሰው ልጆችን የሚጨምር ከሆነ የተሳሳተ ትምህርት ነው። ምክንያቱም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከኖሕ ዘር ተወልደዋልና። ክርስቶስ ከዚያ ክፉ ዘር ሊወለድ አይችልም። የጥፋት ውሃ የመጣው ያን ዘር ለማጥፋት ነውና በንፍር ውሃ ጠፍቷል ባይ ነኝ። በጣም ድንቅና አስፈላጊ ትምህርት ነው፤ለወደፊት ከሌሎች ሊቃውንት ጋር ብትወያዩበት እጅግ ድንቅ ይሆናል። እናመሰግናለን።
@ConfusedMeadows-ge9kg
@ConfusedMeadows-ge9kg 5 ай бұрын
Ahwene kesdomaweyane mene telye
@haileyman-p1g
@haileyman-p1g 7 ай бұрын
ኑርልን አንበሳው
@believeingod1623
@believeingod1623 Жыл бұрын
ዶክተር ሮድስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንወድሀለን መፅሀፍ ሄኖክን ብትፅፈው ደስ ይለናል በገበይም ካለ የት እናገኘውለን?
@sisaybelacheweberubelachew7718
@sisaybelacheweberubelachew7718 Жыл бұрын
መምህር ሮዳስ አንተ የኦርቶዶክስ መምህር ልጅ ነህ ስታስተምር እንደኦርቶዶክስነትህ አስተምር አንተን ብዙ ሰው ነው የሚከተልህ እና ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል አትበል መፅሀፉም ያለው በእኛ በኦርቶዶክሳውያን እጅ ነውና ያለው ትርጓሜውንና አንድምታውን ግልፅ አድርገህ ብታስተምር መልካም ነው ።
@finotewerazut7146
@finotewerazut7146 Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ነገር ግን እንዴት ሊያውቁ ቻሉ መምህራችን ለእኛም የእርሶን ፍኖት እንከተል ዘንድ መጻሕፍትን እንዴት እንደሚያነቡ ቪዲዮ ይስሩልን
@adugnanegesu6930
@adugnanegesu6930 Жыл бұрын
ሶስተኛው ሀሳብ ገዢ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን🙏
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@denkeneshmengesha6976
@denkeneshmengesha6976 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር የኔም ጥያቄ ነበር መልሱን የሰጡበት መንገድ እጅግ የሚደንቅ ነዉ በጣም እናመሰግናለን
@abelkaleab9362
@abelkaleab9362 11 ай бұрын
wow what a detail about Nephilims you put three different view about Nephilims I only knew book of Enoch thank you and i also have a question for dr Rodas you leave a decision for the readers I wanna know your thinking thanks again
@lamamlam5126
@lamamlam5126 Жыл бұрын
እፁብ ውእቱ ኦ መምህርነ ንሴብሓከ ዘልፈ
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Жыл бұрын
ስለ ጀምስ ብሩስ መልካም ነገር አወራህ የሰላም ተጒዥ እንደሆነ የሄኖክን መፅሐፍ ለአለም አንዳስተዋወቀም ተናገርህ። በተቃራኔው ማን እንደላከው ምን ተንኮል ሰርቶ እንደወጣስ ታውቃለህ ተመራማሪው።
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 Жыл бұрын
33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
memiher dr rods tadese Egziabhare edme ketena yestilen!!!
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@DG14-yf5em
@DG14-yf5em 7 ай бұрын
🤲👏👍
@TadeleOfficial
@TadeleOfficial Жыл бұрын
Like 👍 sher Enadrg
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 Жыл бұрын
betam ymewdachu enku memherane hultachehume ,mmher mesfen,dr rodas tadesse
@BahabilaTsaedu
@BahabilaTsaedu 8 ай бұрын
Melikamm ❤❤❤
@AbeKostre
@AbeKostre 5 ай бұрын
መጽሐፈ ሰማይ ወምድር የት ይገኛል ? ዶ/ር ይጠቁሙኝ እባክዎ !!!
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
በናታችሁ ይሆንን የመሰለ ምግብ።ላይክ አደርጉ ሁሉንም
@teddykassa4739
@teddykassa4739 Жыл бұрын
ልጄ ሆይ ጠቢብ ሁን ለሚሰድበኝ መልስ መልስ መስጠት ይቻልህ ዘንድ
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 Жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን እንቁ መምህራኖቻችን ሥጋ ለበስ አጋንንት ወይንም ዛር ተብለው የሚታወቁት ፍጥረታቸዉ ከነሱ ነው ወይስ ራሳቸዉን ችለው ነው ከነሱ ከሆነ የጥፋት ዉሃ ለምን አላጠፋቸውም ከነሱ ካልሆነስ አመጣጣቸው ከየት ነው ?
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የአለምን ሚስጥር የያዘች ጥልቅ እና ሰፊ ሀይማኖት ናት
@kekunhasen2717
@kekunhasen2717 9 ай бұрын
doctor i love you
@AlexAlex-iv2sq
@AlexAlex-iv2sq Жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@DianaDesta-b7d
@DianaDesta-b7d 6 ай бұрын
Memhrachn kale hiwet yasemaln❤ nieflimoch gn benoh zemen teftewal weys eskahun alu? Endaltefu yeminageru sewoch alu
@ezanahintsa4199
@ezanahintsa4199 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እባኮት ፍቃዶ ከሆነ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሰጡን ባለፈውም ጽፌሎት ነበር እባኮት ይሄ እውቀት ለትውልድ መተላለፍ አለበት ስለዚህ በቤተክርስያን መሰረት እንደ አብነት ትሌት ቢያስተምሩ እጅግ ብጣም ጥሩ ነው ይሄ ትውልድ የፈረንጅ መቀለጃ እንዳይሆን የበኩሎን ሀላፊነት እንዲወጡ በእናታችን በእመብርሃን ስም እጠይቆታለው
@natenael_jon
@natenael_jon Жыл бұрын
Ka 3 tu melkatawocu gn 3gnaw tergum yesetal ka 1gnaw gr senaganagnew damo 1 gnaw lay enda abatochachew selamel maybe enesu yehonalu bay ngn gmt nw
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 Жыл бұрын
እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤ 2፤ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ። 3፤ እግዚአብሔርም። መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ። እነዚህ የወደቁ መላእክት እንዳልሆኑ የእግዚአብሔር ፍርድ ያሳያል " እግዚአብሔርም። መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ።" (ኦሪት ዘፍጥረት 6:3) ይሄ የሚያሳየን ሰዎች እንደሆኑ ነው ስጋለባሽ እንደሆኑ ነው ማንም ፍጥረት ስለቅጣት ተብሎ ተፈጥሮው አልተቀየረም ይሄ ከሀይማኖት የወጣ እየታ ነው ሰይጣን እንኳን ቢወድቅም ተፈጥሮው አልተቀየረም ሲጀምር ቤተክርስቲያን ትምህርቶቿን መሰረት የደረገችው በቀኖና መፃህፍት ለይ አይደለም መፅሀፈ ሄኖክ፣መቃብያን፣ኩፋሌ የቀኖና መፃሀወፍት ናቸው እነዚህን መሰረት አድርጎ ሐይማኖት ማስተማር ስህተት ነው። አባቴ ጥንቃቄ ያድርጉ እንደ አርጌንስ እዳይሆኑ እግዚአብሔርን እንዲመራዎት ቸርነቱን ይለምኑ። ይፍቱኝ
@solomonyi052
@solomonyi052 Жыл бұрын
❤❤❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
You have no any idea how much deep i like you both of you. Min yaregal bizu eyasebkugn gin dihinete besidet tengfo yizognal. If i win a lottery, you will be my higher priority that i wish to invest for your work. Menfese lefetariye bet qenayi new. My heart tells me to trust you
@constallation888
@constallation888 Жыл бұрын
ዶር እውነት ዲ ኤን ኤንን በመቀየር የመጀመሪያውን ሰው አዳሙ ወይም አዳምን ፈጠሩት ይላሉ አኑናኪዎች እውነት ይሆንን? ከሆነስ ከዛ በፊት የነበሩ አባቶቻችን እነማን ናቸው?
@yonastefera9459
@yonastefera9459 Жыл бұрын
Dr RODAS benanet tiweld ye likawentoch guayaquil yemayijemrew Lemn ye EROUPAINOCH yemitebkew
@bahiruyeheysteshale6088
@bahiruyeheysteshale6088 Жыл бұрын
ሊቃዉንቱ እንደተረጎሙት የሴት ልጆች እንደሆኑ ያብራራል። ደግሞ እርግማን መሆኑን አልገለጹም?
@SamuelTesfaye-cv7zv
@SamuelTesfaye-cv7zv Жыл бұрын
Samuel ❤❤❤❤😮😮😮😮
@azalechlamadeneke
@azalechlamadeneke Жыл бұрын
Ohhhh my god!! Yemigerm xibeb new.
@Baritehabtamu-iw3et
@Baritehabtamu-iw3et 11 ай бұрын
20 tu alemate ene mane nachewu edetis tefxeru?
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
ካዲያ የዘመነሔኖክ አቆጣጠርን ለምን አላመክበትም ???
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h5bSk3p9nJyDi7M
@mikiboyzeleke2763
@mikiboyzeleke2763 Жыл бұрын
Yehenok metshaf estinfase egzihabiher yelewim yehonok metshaf bizu ke bibel gar yigachal terik or legend yihonal kufale mekabiyan ensu demo tereteret nachew wede hiyaw kalu temelesu
@MatewosUka
@MatewosUka Жыл бұрын
መጽሐፈ ሔኖክ ለቤተክርስቲያን እንደ ስንክሣር ለምን አይሰጥም;
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Жыл бұрын
Enamsgnalen
@hailesilase
@hailesilase Жыл бұрын
ዶክተር ፕሮግራምህን ሁሌም በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ነዉ ፕሮግራምህ ከአስተማሪነቱ አልፎ ለኛ መጠየቅ መመርመር ለምንፈልግ ለኛ ለተዋህዶ ልጆችና በአለም ላይ ላሉ ሁሉም ነገዶች ወንድምና እህቶቻችን እስከምን ድረስ መጠየቅ ማንበብና በምርምር ማሰብ እንዳለብን መለኪያችን ነህና በርታልን እናመሰግናለን።
@wulolegngebrie2728
@wulolegngebrie2728 Жыл бұрын
እግዚአብሀር ይስጥልን
@mintyassefa
@mintyassefa Жыл бұрын
ዘመነ ድንቁርና ላይ ነው የለነው! እናንተም ለሰጠን አምላክ ተመስገን ነው🙏
@AdamuTadese
@AdamuTadese Ай бұрын
ጅላጅል ከረፈፍ ሰይጣን ሲያለፋው ነው እንጂ የእውቀት ሁሉ የበላይ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ክርስቶስን ማወቅ ነው
@beremberasghebru5808
@beremberasghebru5808 Жыл бұрын
I can only say AMEN. I am 100% sure you have the answer thank you for your “teaching”. I see people that you put smiles in their hearts thank you please don’t stop.
@EdenDires
@EdenDires Жыл бұрын
EBAKACHIHU YE ''TEWANAYNn'' TARIK ENA SRAWECH AKRBULIN
@wubishetasratabiche
@wubishetasratabiche Жыл бұрын
betam tru hasab
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
የምወዳችሁ መምህሮቼ መምህር ሮዳስ መምህር ሰሎሞን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikeybrhane2343
@mikeybrhane2343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ
@meslal7197
@meslal7197 Жыл бұрын
@@aemyay5169 me
@fraol5837
@fraol5837 Жыл бұрын
Amen
@ye_maryamtube888
@ye_maryamtube888 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ!!!♥️አጠብቃለን 🙏
@akliluyonas1750
@akliluyonas1750 Жыл бұрын
ህዝቡን ለምን ታምታታላችው ? ስለ ኔፊሊም በ ዘኁልቁ 13፥33 የተጻፈውንም ጥቀሱት ለምን ታድበሰብሳለህ ?
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Жыл бұрын
ተመራማሪው መቸነው ስለሞተልህ ጌታ የምታወራው ጌታ እኮ በደጅ ነው።ክብርም ዝናም ያልፋል እኮ።
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
ጀማሪ ምንትስ ከምን ይበልጣል አሉ። ስለ ጌታ ከፈለክ በ622 ገጾች የጻፍኩትን ነገረ ክርሰቶስ፤ አልፋና ዖሜጋ፤ መልክአ ኢየሱስ ትርጓሜ መጽሐፌን አንብብ
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 6 ай бұрын
dinkem,.........demo minew tekotah, please teach only.... ABOUT JESUS, that's what people need, forget about your new age, meta physics, jambo mambo thank you
@fasilhabte-oq8px
@fasilhabte-oq8px 5 ай бұрын
ቀና በሆነ መንገድ ጥያቄህን ብትጠይቅ ኖሮ እውነትም አንተ በክርስቶስ ማመንክን ያመለክት ነበር ነገር ግን አንተ በጠማማ መንገድ ጥያቄክን መጠየቅክ አስገምቶሀል ።
@derejealemayhu-k5d
@derejealemayhu-k5d 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አቦቦቦቦቦቦ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 Жыл бұрын
የመቶ ሀምሳ አመት ታሪክ ነጋሪዎች ኢትዮጵያ የሄኖክ መጸሀፍ መገኛ መሆኗን አያውቀም ማለት ነው!! የኢትዮጵያን ታሪክ የማያውቁ ከደንቆሮዋን የተውጣጡ መሪዎች እና አክቲቭስቶች ናቸው የዛሪየቷ አዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪዋች።
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
መምሕራችን እንካን በሰላም መጡልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
@asterzerihun8066
@asterzerihun8066 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ባርኳታል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃል
@weldesenbetasmare2774
@weldesenbetasmare2774 Жыл бұрын
ዳኔል ሆይ፥ አንተ ግን እስከ ፍፃሜ ዘመን ድረስ ቃሉን ዝጋ፥ መጽሐፉንም አትም፥ ብዙ ሰዎች ይመሰምራሉ፥ እውቀትም ይበዛል። ትንቢተ ዳንኤል 12፥4 ይህን የእግዚአብሔር ቃል በእውነት አስተውስና አሁን ያላችሁትን ተፈላሳፊወች ስመለከት እጂጉን ይገርመኛል። የእግዚአብሔር እውነት በምርምር ልታገኙ! ሌት ተቀን የምትደክሙ ቀድሞ ተዘግቶል ምንም የሚገኝ ነገር የለም። እግዚአብሔር በስብከት ሞኝነት በየዋህነት ለሚፈልጉት እንጂ በእውቀትና በመራቀቅ ብዛት ለሚፈልጉት ከቶውንም አይገኝም። በታሪክም አላየንም አልሰማንም። እናንተ አሁን የምትጠቅሶቸው ኢትዮጵያውያን ጠቢባንና የእግዚአብሔር ነብያቶች እኮ በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔር አምልከውት፤ አምላካቸውን ፈልገውት የተሰጣቸው መገለጥ ነው። እንጂ በምርምር ያገኙት አይደለም። የትኛውን የመናፍቅ ቲዎለጂ ስብከት! የትኛውን የደምና ስጋ እውቀት ተሸክመው የመንፈስን ስራ መረመሩ? እረ ከየትኛው ከሃዲ መናፍቅ ጋር ሄደው በስጋ የሕይወትን መንገድ ፈለጉ?! ይልቅስ ሰባኪ ነን ካላችሁ እንደ አባቶቻችሁ ይህንን እልም ብሎ በመንፈስ የጠፋ ምዕመን እምነትን ከምግባር አዋህዶ የሕይወትን መንገድ በቅንነትና በየዋህነት እንዲፈልግ አታስታጥቁትም ነበር። ምነው ለትውልዱ በእውነት ከተቆረቆራችሁ ይህ ሁሉ ምዕመን የዲያቢሎስ መጫወቻ ሲሆን ፤ በሞት መንገድ ሲመላለስ ብርሃናዊ መንገድ እንዲያስተውል አትመክሩትም አትገስፁትም ነበር። የናንተ የፍልስፈና እና ምርምር የሕይወት መንገድ ለጠፈበት ትውልድ በውኑ የሚያስፈልገው አሁን ይህ ነው?! እሺ ማወቁ መልካም ነው እንበልና አባቶቹ እውነቱን ባገኙበት መንገድ ካልሄደ ምንድነው ፋይዳው። ይህ ትውልድ እደሆነ የፈጣሪን ቆጣ እጂግ የቀሰቀሰና ለፍርድ ተጠብቆ በጥፋት የሚሄድ ብቻ ሆኖል። ታዲያ በእውነተኛው ያባቶቻችን መንገድ ሳይሄድ የፈጣሪ ቆጣ ሊጠርገው ለተጠበቀ ትውልድ ምንድን ነው ፋይዳው?! ቤተ አምልኮ ስትፈርስ በከሃዲያን ስትወረር ትውልዱ ሁሉ የልምድ ተመላላሺ የስም ክርስቲያን ሲሆን አሁንም እዛው በናንተ ፍልስፍና ታስሮ ወደ ጨለማ እንደ ፃሕፍት ፈሪሳውያን የምትመሩ ግን ቆይ ምን ሆናችኋል?! ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ አትስጡም?! እናንተም መንጋውም ከዚህ የቁጣ ቀን እንተርፍ እንደሆነ። ፍልስናችሁን ለግዜው አቆዩትና ይህን ትውልድ በእውነተኛው የእምነት ጎዳና እንዲጎዝ ምከሩት ዝከሩት አስተምሩት። ሌላውን መራቀቃችሁን ለግዜው አቆዩት፤ዓለም አጠፋ እንጂ የናንተ መራቀቅ የጠቀመን ነገር የለም። ባስቀየምሁ ይቅርታ ትውልዱንና የናንተን የእውቀት እምነት ሳይ በጣም ስለሚሰማኝና የመጣውንም የመከራ ቀን ስለምረዳ ትንሺ ስለሚያናደኝ ይህንን የግሌን አስተያየት ወቅታዊ ስለሆነ ሰጥቻለሁ። እውነቴን ነው ይህ ትውልድ አሁን የፍልስፍና እውቀት አይደለም የሚያስፈልገው በእውነተኛ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ የሚያበረታታው በመንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ሰባኪ እንጂ።
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Жыл бұрын
ላይክ እያረጋቹ ግቡ
@dhhrdi3u208
@dhhrdi3u208 Жыл бұрын
በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር አተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nitshitalemayehu2184
@nitshitalemayehu2184 Жыл бұрын
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እጠብቃለሁ እንደ አሁኑ አጭር እንዳይሆን አደራ፫ 🙏💚💛❤️እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርህ መምህር
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
በጣም ጥልቅ እውቀት ነው። ስላሳወከን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@henok1221
@henok1221 Жыл бұрын
ኧረ ስለ 12ቱ ነገደ እስራኤል እንማር
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈርጦች እንቁዎች አክባራችሁ አድናቂችሁ ነኝ በእኔ ዘመን ሰለተፈጠራች በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤
@jalanerabiira5533
@jalanerabiira5533 Жыл бұрын
ሰላም ሁሉ ይብዛልህ ዶክተር ሮዳስ እኔ ዐርብ ቬኑስ ነኘ በገባኘ መልኩ ያንተን አላቅም ማለቴ ከሰኞ እስከ እሁደ ያለውን የካላደርክን መልእክት ብታስረዳኘ ደስ ይለኞል ሊላኛው ስለ ኔፍሊስ በሰፊው ብታብራራልን በጣም ደስ ይለኛል በዚ ዘመን ስላለህ እኔም ስላለው ደስተኛ ነኝ ይህን ግዚ ሳያዩ ያለፉ ብዙ ናቸውና አመሰግንካለው ከልቢ
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ ያስተማራችሁን እግዚአብሔር አሁንም እዉቀትን ይስጣችሁ💖😍🙏🙏🙏🙏
@TameDeme-i9u
@TameDeme-i9u 8 ай бұрын
ዋው ምንአይነት ፀጋ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Жыл бұрын
ዶ/ር በመጀመሪያ ባለህበት ቦታ ሁሉ ሰላምህ ይብዛ እውቀትን ያበራልህን እግዚአብሔርንም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ይሄ ነው👉 እግዚአብሔር በዘፍጥረቱ ሁሉን ፈጠረ አበጀና በሰባተኛው ቀንም በሰንበት እረፍትን አደረገ ይላል የሰንበቷም ቅዳሜ/ቀዳሚ ናት ግን እኛ ደግሞ የእረፍት ቀንን እሁድን ነው የምናከብረው ይህ ለምንድነው?
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏GOD BLESSED ETHIOPIA 🙏 THANK YOU FOR SHARING YOUR KNOWLEDGE 🙏MORE BLESSINGS MEMHERACHEN 🙏👍🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ። መፅሐፍ ሄኖክን አንብቤለሁ በጣም እንተረስቱንግ ነው ሁሉም ቢያነበው መልካም ነው ። አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ በዚህ ምድር ምን ያልተፈጠረ / ያልተደረገ አለ። ቸርነቱ የበዛ አምላክ ብቻ ይቅር ይበለን ። ከልብ እናመስግናለን ስላብራራህልን ዶክተር ሮዳስ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥችሁ።።
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Жыл бұрын
Nice science fiction
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥበብን ለእርሶ ስለ ሰጠልን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።
@edom8495
@edom8495 Жыл бұрын
I have degree on genetic modifications , this is amazing topic for me
@AdamuTadese
@AdamuTadese Ай бұрын
ጅላጅል ከረፈፍ በማያገባህ እየገባክ ትዘባርቃለክ በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሚስጥር የሆነውን እወቅ የእውቀት ሁሉ ምንጭና የበላይ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ክርስቶስን ማወቅ ነው
@yadelewjember2318
@yadelewjember2318 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hnPChIOwq9OYbaM ይህንንም page channel ተከተሉት ስለኔፍሊሞችና ተያያዥ ጉዳዮች ጥሩ ማብራሪያ አለው
@SisaySis-m7u
@SisaySis-m7u 5 ай бұрын
Ye kiduse Michael Le kiduse rufahel sel menfes kidedus yabesachegnal yalw tergamiw mende nw
@fasilhabte-oq8px
@fasilhabte-oq8px 5 ай бұрын
የዛሬ ሁለት አመት መሰለኝ ሬድዮ ላይ ከድሬደዋ አምስት ኪሎሜትር ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኝ ቦታ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ቀደምት አያቶቻችን እዚህ ቦታ ላይ ግዙፍ እና በጣም ረዠም ሰዎች ይኖሩ ነበር የሚለውን አፈታሪክ ተንተርሰው ፈረንጅ አርኪዎሌጂስቶች መጥተው ሲቆፍሩ እውነትም በጣም ረዣዠም አፅም ከሚገለገሉበት ትልቅ መዶሻ እና ሌሎችም እቃዎች ጋር ተገኘተዋል ነገር ግን ከዛ በኋላ ምንም መንግስት ያለው ነገር የለም ።ሀገራችን ብዙ ነገር አላት ግን ትኩረት እንዲደረግበት የሚፈለገው በቀውስ ውስጥ እንድንኖር ነው።
@rasman4135
@rasman4135 Жыл бұрын
ያንተ ቀደዳ ግን የሆልዊድ ፌልም ነዉ ።
@Fano316
@Fano316 9 ай бұрын
ሄኖክ መፀሀፍ አለኝ የሰው ሴት ልጆች እየበዙ ሲመጡና የቃይል ልጆች እርቃናቸውን ሀጥያታዊ. ኑሮ መርጠው ሲመናቀሩ ያዮ 20 አለቆች በጠቅላላ 200 ተስማምተው.አመፁ እኛም እንደ አዳም ልጆች ስጋ ለብሰን የነሱን አይነት ኑሮ መርጠናል ሲሉ በእግዚአብሔር ተረግመው ወደ ምድር በሚካኤል ወደ ምድር ተወርውረው ማውንት ሄርሞን አረፉ የአዳምንም ዘር እንስሳውንም ከተፈጥሮ ውጭ ያለተፈቀደ ክፋት ሀጥያት በምድሩ በሙሉ ይፈፀም ጀመር የአዳም ልጆች ከሚደርስባቸው በደል. ጩህትና ለቅሶ አርያም ድረስ ደረሰ በዚህ ምክንያት ኖህ.....አለም በውሀ ስትጠፋ የመለአኮቹ መንፈስ እንደሰው ስላልሆነ ዛሬ የሰማይ አጋንንት ዛር....ሆኖ አሁንም የአዳምን ዘር ይጎዳሉ!!
መጽሐፈ ሔኖክ ዓለምን አስደነቀ DNA አዛብተዋል ኔፍሊምና አኑናኪ (ክፍል 1)
29:02
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 32 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 152 М.
ገነትና ሲኦል በሰውነታችን ... ቦታቸውስ? አንጎልና ልብ አስገራሚ ጥበብ
34:04
ከጥፋት ውሃ ያመለጡ ኔፍሊሞች/ ኒቢሩ/ አኑናኪ፤ ፍጻሜ ዓለም
24:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 37 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН