የዓለምን ትኩረት እና ቀልብ መሳብ የቻለው አስደናቂው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የእስራኤል ወታደር | በመጨረሻ ምን ገጠመው

  Рет қаралды 857

ቤተሰብ ፕላስ

ቤተሰብ ፕላስ

Күн бұрын

Пікірлер: 4
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 18 күн бұрын
ንፁሃን ህፃናት እየጨፈጨፈ ድንቅ ስራ ትላለህ ልም ያድርገው
@knews8888
@knews8888 18 күн бұрын
ውድ ቤተሰባችን ለሰጡን አስተያየት ልዩ አክብሮት አለን! ነገር ግን ይህ ቪድዮ የሚዳስሰው በንፁሀን ላይ ስለተፈፀመ ጭፍ*ጨፋ አይደለም ይልቁኑም በሀማስ ወታደሮች በኦክቶበር 7፣2024 በእስራኤል ላይ በተፈፀመው ጥቃት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የእስራኤል ወታደር በጥቃቱ ወቅት የሰጠውን ምላሽ የሚዳስስ ነው።ለማስታወስ ያክል በኦክቶበር 7፣2024 የሀማስ ወታደሮች ወደ እስራኤል ግዛት ዘልቀው በመግባት በፈፀሙት ጥቃት 1,400 እስራኤላውያን ሲገደሉ ከ200 እስከ 250 የሚሆኑት ደግሞ ታግተው ተወስደዋል ከታጋቾች መካከል ሴቶች፣ህፃናት እና አረጋውያን ይገኙበት ነበር ይህ ቪድዮ በዚህ ጥቃት ወቅት የትውልደ ኢትዮጵያዊው የእስራኤል ወታደር የሰጠውን ምላሽ ዳሰንበታል ሙሉ ቪድዮውን ከተከታተሉት በሁለቱም በኩል በንፁሀን ሰዎች ላይ የደረሰውን ውድመት ዳሰነዋል።በየትኛውም መንገድ በንጹሃን ላይ የደረሰን ጥቃት አላበረታታንም እንደገና ሙሉውን እንዲመለከቱት እንጋብዞታለን።በድጋሚ ለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 7 күн бұрын
@@knews8888 የዘሩትን ማጨድ አይቀርም
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין 18 күн бұрын
💪💪💪✅️✅️✅️💯👍👍🥰🥰גובז ❤️❤️
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሓደገኛ ስትራቴጂ ህግደፍ
1:00:26
ADMAS FORUM
Рет қаралды 32 М.
تفاصيل الاتفاق الذى أطاح بحكم بشار الأسد
25:56
المواطن سعيد
Рет қаралды 3,6 МЛН