የዓይን አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄ

  Рет қаралды 38,912

Amakari - አማካሪ

Amakari - አማካሪ

Күн бұрын

ስለአይን አለርጂ ህመም ምንነት ምን ያህል ያውቃሉ? የአይን አለርጂ ህመም ከሌሎች የአይን ኢንፌክሽኖችስ እንዴት ይለያል? የአይን ላይ ዋና ዋና አለርጂ ቀስቃሽ ነገሮች( አለርጅኖች )ምንድን ናቸው? የአይን አለርጂ በሽታ መፍትሄ ምንድን ነው? ለሚሉትና ሌሎች ጥያቄዎች በባለሞያችን ዶ/ር ዳንኤል ቢተው ምክሮች በቂ መልስ እንደምገኙ ተስፋ እናደርጋለን:: ቻናላችንን ላይክ፣ ሸር እና ስብስክራይብ ያደርጉ
#amakari #ethiopianDoctors #health #አማካሪ #ጤና

Пікірлер: 84
@yalemmekonnen7254
@yalemmekonnen7254 Жыл бұрын
እኔ ከባድ አለርጅ የፀሀይ አለብኝ ሁሌ ነዉ የሚያመኝ እረፍት የለዉም መዳኒት ተጠቅሜ ሲያልቅ ተመልሶ ይመጣል በጣም ከባድ ነዉ
@seadeyoutube9987
@seadeyoutube9987 10 күн бұрын
እኔም ወንድሜን አሞብኛል😢😢😢
@mahiethio
@mahiethio Жыл бұрын
አረ በጣም አይኔን ያሳክከኛል አፍጫዬ ያስነጥሰኛል ይበላኛል🙆
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 11 ай бұрын
እረ መፋተሄ አገኘሽ ወይ ውደ
@mahiethio
@mahiethio 11 ай бұрын
@@JamilaSaeed-lx3er አዎ ውዴ👍
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 11 ай бұрын
@@mahiethio ንገሪኝ መፋተሄውን ልሞት ነው አክኬ
@rozaeidris
@rozaeidris 9 ай бұрын
አረ ምድነው መፍትሄው
@hayatWolloye-vf5vc
@hayatWolloye-vf5vc Ай бұрын
እኔ አለሁ ወር ሆነኝ አይኔ ሟሟ በማሸት መዳኒት ተሰቶኛል ግን አላበረደልኝም በስደት ሁኔ እፋፋፋ አበዲኩ
@workjoozil
@workjoozil 4 ай бұрын
አግዚአብሔር የባርክ እኔ በጣም ነው የችግርኩት ያለወት በስው አገር ነው ግራ ገባኝ
@SMM-h3v
@SMM-h3v 21 күн бұрын
ዶክተር እባክህ እኔንም ተባበረኝ አይኔን በጣም እያመኝ ነው ያለሁት ውጪአገር ነው ህመሙ የአይኔ የታችኛው ጪራየ ስጋው ላይ ነጪ ነገር ወቶብኛል እሁለቱም አይኔ ላይ ነው
@SelamDenelash
@SelamDenelash 7 күн бұрын
የእኔ አይን በጣም ያሳክከኛል እናም ያብጣል መፈትሔዉን እባክህ ንገረኝ ዶክተር
@gfDj-e4v
@gfDj-e4v 17 күн бұрын
ምግብ በመስራት ተጠቂ ነኝ እኔ መዳሀኒቱ ሢያልቅ ይመለሳል
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 5 ай бұрын
እኔ በጣም ነው እሚያሳከኝ የርቀት ችግር አለብኝ መነፀር እለብሳለሁ ግን በጣም አይኔን ያሳከኝል ይቀላል አፈንጫየ ደሞ ትርፍ ስጋ ስላለብኝ ይዘጋኛል አቧር በሚኖር ሰአት በጣም ያስነጥሰኛል
@TewachewTewachewkasi
@TewachewTewachewkasi 10 күн бұрын
ዶክተር አኔም አይኔን የአይን አረ አለብኝ ምን ላድርግ ዶክተር
@MeseretAdugna-b2c
@MeseretAdugna-b2c 2 ай бұрын
ለ7ቀን ጠዋት ጠዋት የራሳቸውን ሽንት በንፁ ጥጥ ማፅዳት የዓይን ህመም ያጠፋል ።
@SayedAhmada-it1fp
@SayedAhmada-it1fp Ай бұрын
መታጠብ ነው ወይስ መጠጣት
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 18 күн бұрын
😂😂😂 ያንተሥከፍ​@@SayedAhmada-it1fp
@ገነትየሸዋልጂ-ሐ2ፈ
@ገነትየሸዋልጂ-ሐ2ፈ Жыл бұрын
እኔ ሁለቱም አይኔ እኩል አያይም የግራ አይኔ ፈዝዝ ይላል ምን ሆኖነዉ ግን ምንም ህመም አይሰማኝ
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 6 ай бұрын
ዶክተርእኔሀኪቤስህድአጂክነዉይኛልግንበጣያሳከኛልይቀላልላወጣዉነዉእማየዉግንመድኪቤሀኒቱጠብትይስጡኛልመድሀኒቱሲያበቃይነሳልእሚነሳበትሰአትአለዉምንማይሻላልየያረኩትየለኝም
@BirhaneKumsa-jq3ib
@BirhaneKumsa-jq3ib 11 ай бұрын
አይኔን ያሣክከኛል ብዥይልብኛል በተለይ በፀሐይ ጊዜ እና መፍቴዉን ንገሩኝ
@seadeyoutube9987
@seadeyoutube9987 10 күн бұрын
ግን ችግር ይፈጥር ይሆን ዶክተር😢
@MaybezuKebede
@MaybezuKebede Ай бұрын
ዶክተር እኔም በጣም ተቸግሬ አለው ሁለቱንም በጣም ይበላኛል እኔም አከዋለሁ ከዛቡሀላ ግን አይኔ በጣም ይቀላል ብዝ ይለብኛል ምን ልጠቀም
@abitibigbos4166
@abitibigbos4166 Жыл бұрын
D.r Tanash wendema ayeuen yamwal beyanes 3 amet hontal ayenue ketamm new Anetga metn Metkam enchtlln .. Aderash be comment Asawqen Please 🙏🙏🙏🙏
@assefamolla7956
@assefamolla7956 Ай бұрын
ዶክተር የቀኝ አይኔ በከፊል ደመና ሆነብኝ ማሰነጠስ አለኝ ምንትረዳኛለህ ምክርህን እሻለሁ።
@hayatsied5066
@hayatsied5066 3 ай бұрын
ዶክተር እኔ አላርጅክ አለበኝ ህክምና 2ሂጃለሁ ግን የተሰጠኝ መዳኒት ስጠቀመዉ አይኔ ሞሟ አተሰ
@SeidJuher-vx4bu
@SeidJuher-vx4bu Жыл бұрын
ዴክተር እኔ ሁለት አይኔን ከታቺም ከላይም ያሳክከኛል በሳሙና ስታጠብ በጣም ከዱሮው የበለጠ ያቃጥለኛል መፍትሔው የሚስፈልገው መድሀኒት ብነግረኝ ዶክተር አመሠግናለሁ
@BertukanMebgestu
@BertukanMebgestu 7 ай бұрын
ተመሳሳይ ነው የእኔም
@TomasTefera-i4x
@TomasTefera-i4x 8 ай бұрын
ዶክተሮቻችን በርቱ አሪፍ ነው ወገንን ማገልገል ::
@Tigestabuhay
@Tigestabuhay 2 ай бұрын
አረ እኔስ ተሰቃየዉላቹህ አልቻልኩትም😢😢😢
@ftheaahmad2080
@ftheaahmad2080 8 ай бұрын
እና መሰግናልለን
@GugghHhhgg
@GugghHhhgg 4 ай бұрын
ደክተር ሠላም እኔ ያሳክከኛል ይቀላል በተደጋጋሚ ያስነጥሰኛል አፋጣየም ቀጭን ፈሳሽ አለው ምን ላድርግ እርዳኝምን ማረግ እዳለብኝ
@Natnaelyemane1995
@Natnaelyemane1995 5 ай бұрын
አንዲት እህት አለችኝ በጣም ያሳክካታል ያስቸግራታል ውስጣዊ ክፍሉ የኣይንዋ ነው መዳን ይችላል እባክህ ንገረኝ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@rahmankhan-wv2ch
@rahmankhan-wv2ch Жыл бұрын
በፈጣሪ ወድሜ መፋቲሂ ካለህ ንገረኝ ይቆረቆረኛል እጥቁሩዉስጥ ነጨ አለበት እባክህን ንገረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈👈
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 9 ай бұрын
ዶክተር እኔ ያልሄድኩበት የለም የቀኝ አይኔን ነው የሚያመኝ በጣም ያብጣል ድፍን ይላል ክቡ ፓርት እንደ እንቁላል አስኳ ይንጠለጠላል ሲነዝረኝ ነው የሚወለው የሚያድረው በራሱ ሰአት ነው የሚድነው ጨረ ር። ጭራሽ አላይም ግማሽ ጎን ሙሉ ፊቴ ያብጣል እርዳኝ መፍትሄ ካለው እባክህ ባክህ መንሰአኤውን እንኳን ማወቅ አልቻልኩም ምን እንደሚያስነሳብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እራህማየሀይቋ
@እራህማየሀይቋ Жыл бұрын
እኔም ያስነጥሰኛል አፍጫየን ያሳከኛል አይኔንም ያሳከኛል ይቀላል
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 5 ай бұрын
ኧረ እኔም ተሰቃየሁ ወላሂ ምንም እረፍት የለኝም😢😢
@genetgenet4250
@genetgenet4250 5 ай бұрын
ብሰደት ከባድ ነዉ ህክምና ህጀ ለኸጠ የለም 3 ዓመት ሆን ይቅጠላኝ መሳክ 😢
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 5 ай бұрын
ያአላህ እር እኔስ ተሰቃየሁ አንዱን አይኔን ነው ደግሞ ያመመኝ በደንብ የሚያየው ነው
@hayattube1763
@hayattube1763 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እኔ ድመት ከተጠገሁ አነጥሳለሁ አበባ ነገር ያልከው ሁሉ እኔ አላርጂ ነው
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
እኔም😂😢
@ሠአዳአሊ
@ሠአዳአሊ 5 ай бұрын
እኔ ሁለቱም አይኔ እጭራየ ላይ ከታችም ከላይም አብጦብኝ በሥደት እየተሠቃየሁ ነዉ😢😢😢😢
@HappyBeachHammock-jz7t
@HappyBeachHammock-jz7t 2 ай бұрын
እኔም
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
እኔ ይሄ ሁሉ አለብኝ
@mubarekesultan4469
@mubarekesultan4469 Жыл бұрын
የአይን አለራጂ ለራጂም አማተት የመኝ ነባር 12_15 አማት ሀኪም ቤት የተላየዬ መደሀኒት እጣቀም ነባር አሁን አየሰክክኝም ግን ውስጡ ለይ ጥርት የላ አይደላም አይን የሚየጣራ ነገር ከላ?
@tg.kefelw
@tg.kefelw 3 ай бұрын
እኔአላጀክአለቡታክምክአልዳክም😢😢
@TsigeTaressa
@TsigeTaressa 3 ай бұрын
Dr,ahun eyamemenyi new cewat Ambo Hospita heje litayi beye lemehd new min tilenyal Qenun mulu eyasakekenyi new wecxun yiblalanyal en degimo ashichew metew alchalkunyim min timekirnyal beget nigernyi
@zeynebwelo1774
@zeynebwelo1774 Жыл бұрын
እቢክህዶክተርእኔምእይ ኔንኛመኛልምንእደምሻለኝላዉቅም
@fgdf8332
@fgdf8332 Жыл бұрын
እኔ የግላኮማ ታማሚ ነኝ አንድ አይኔን እና በጣም ያሳክከኛል እረ መፍትሄ
@user-uz7gp3bg6t
@user-uz7gp3bg6t 8 ай бұрын
ዶክተር ለሚቀላ ዓይን መፍትሔው ምንድን ነው እባክህ !!
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js Ай бұрын
በጣም አይኔ ኣሞኛል
@user-uz7gp3bg6t
@user-uz7gp3bg6t 8 ай бұрын
ዶክተር ለሚቀላ ዓይን መፍትሔው እባክሀሰ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 7 ай бұрын
እባክህዶክተር እኔአይን ብረቱደህናነዉ ግንከቅንዲቤስረ እብጠትአለ ምንላዲረግ እባክህአሳስቦኛል
@user-hb2my4wy5n
@user-hb2my4wy5n 3 ай бұрын
በራሱ ጊዜ የሚጠፋ ይመስለኛል እኔም ትንሽ እብጠት ተከስቶብኝ ነበር በጣምም ተጨንቄ ነበር ግን በራሱ ጊዜ ጠፋልኝ
@DJAdNATIDAVinci
@DJAdNATIDAVinci Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ 8 አመቱ ነው እና አይኑ እንባ ይፈሰዋል እንደገና ደግሞ አይናሩም ብዙ ይሆንና ይጣበቃል ለዚ የሚሆን መድሃኒ መፍትሄው ምንድነው
@awolawol2089
@awolawol2089 11 ай бұрын
ወድሜ
@ZzZz-p8x6w
@ZzZz-p8x6w 10 ай бұрын
Madanit biwosidim alidin al min yishalagnal yikelal
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ በፊት በጣም ይገለጥብ ነበር አሁን ግን ሁሉቱም ያሳከኛል ይህን ሰሞን ደግሞ በጣም ያመኛን በደርና በዳር ከነጩ ላይ ያገበግበኛ ኧረ መዳሃኒቱን ንገረኝኝኝ😭😭😭💒🙏
@ሀያትሁሲን
@ሀያትሁሲን 8 ай бұрын
ልክ እደኔነው
@meseret-v7i
@meseret-v7i Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ከጀመረኝ 3 ቀኔ ነው ሲጀምረኘ ልክ ብሌኔ ለይ የሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኝ ነበር ከዛ መቆርቆር ጀመረ በማግስቱ ሰይ የሆነ ነገር ይታየኛል ልክ ብናኝ የሚመስል ነገር አየር ለይ ይታየኛል አንዱ አይኔ ነው
@vn5801
@vn5801 Жыл бұрын
እደኔነው
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
እኔ ደሞ የአይኔ ቆብ አበጠ የሆነ ነጭ ነገር ያዘለ ነበር ያፈረጠ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ቦታ ቀይሮ ትናት ጀመረኝ መስታወት ለይ አስጠግቸ ሳየው የሆነ ስንጥ ያለ የሚመስል ነጭ ሆኗል ፈረሁ ምን ይሆን😢😢😢
@AAA-m7b7m
@AAA-m7b7m 9 ай бұрын
እረ እኔሜ ልሞት ነው ዶክተር
@TemesgenAdino-o4x
@TemesgenAdino-o4x Жыл бұрын
ዶክተር እኔ በ7አመቴየጀመረኝ አሁን2_አመቴነው ምንም መድሃኒት አላገኘሁም የአይኔ ቆብ ውስጥ የሆነ ጠጣር ነገር አለ በጣምያሳክከኛል ሀኪም ስሄድ dexamethasone የምትባልመድሀኒት ብቻነውየሚሰጡኝ ምንምመፍትሄ የለውም እባክህ ዶክተር ከቻልክ በኦንላይ ካልሆነ ካለህበት እመጣለሁ አይኔ ሊጠፋ ትንሽ ቀርቶታል
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
የት ነሺ ምን አልባት ጉድፍ ይሆን
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
መፍትሄ አገኘሺ
@sadamuhammad6392
@sadamuhammad6392 Жыл бұрын
​@@አሲሁሉምለበጎነውእና ልታወጣላት ነው😅😅😅😊
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
​@@sadamuhammad6392ሳልፈልግ አሳቅሽኝ😂😂😂😂
@gh27d89
@gh27d89 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@bitewreshid4763
@bitewreshid4763 6 ай бұрын
3:20
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
ዶክተር ልጀን አሟታል1አመትከ6ወር ይሆናል እባክህ ኢትዮጺያ ከሆክ ደሴ የአይን ሀኪም ቤት ጠቁመኝ
@woloyewa
@woloyewa Жыл бұрын
ሰላም ሆስቢታል ቆንጆ ያክማሉ አባቴ ድኔልኛል እዛ ሆብረሽን ተደርጎ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
@@woloyewa የአይን ነውደሴ የግል ነው አመሰግናለሁ ውደ አሳብ ሁናብኛች አላህ ይርዳኝ ኔቶርኩም ተዘጋ ወይ እደልብ አለ ቆማጣ
@woloyewa
@woloyewa Жыл бұрын
የፈለግሽዉ አለ የኔአባት አይኑንነበር የታመሙዉ አሁን ድናል በአሏህፈቃድ ሰቡንተማድርስጋር
@BirkeDida
@BirkeDida 6 ай бұрын
Ayinen Yaa sakikenyal
@hayatail6337
@hayatail6337 Жыл бұрын
እኔ ሁሉም አለብምኝ
@hayat8436
@hayat8436 Жыл бұрын
እኔ አሁን አብጦብኛል በላይኛ በኩል መዳኒቱን በፎቶ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል
@GiGi-ku3ji
@GiGi-ku3ji Жыл бұрын
መደሀኒቱን ንገረን
@hayatail6337
@hayatail6337 Жыл бұрын
እና መሰግናለን
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏
@mekiya8964
@mekiya8964 7 ай бұрын
🎉🎉
@TilahunBahiru
@TilahunBahiru Жыл бұрын
Thanks Dr
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
Thank you dr
የዓይን አለርጂ ምልክቶች
3:26
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
የአይን መድረቅ (Dry Eye) ምክንያቶች እና መፍትሄዎች
8:07
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 9 М.
የሆድ ጥገኛ ትላትል
9:02
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 14 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН