የበዓታ ለማርያም ገዳም ድንቅ ቅርሶች | ንድራ

  Рет қаралды 7,178

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@sorennemire213
@sorennemire213 3 сағат бұрын
በእግዚአብሔር ስም በጣም ደስ የለም ነገር አየሁ አመሠግናለሁ በጣም ግን አደራ በምድር አደራ በሰማይ ይጠበቅ መጋቢአባታችን እና አቅራቢው ወንድሜ አደራ ይጠበቅ እዲሁ ትኩርት ይሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ያድርግል ።
@derejetesfu5226
@derejetesfu5226 18 сағат бұрын
እጅግ ድንቅ ነው ። ንድራ ፕሮግራም ..እ/ሔር በረከቱን ይጨምርላችሁ !!🙏
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 Күн бұрын
እጅግ ድንቅ ታሪክ አ.አ. ተቀምጠን ይህንን አናውቅም ነበር፡፡ አፌን ከፍቼ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይመስገን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 20 сағат бұрын
ይህን እጹብ ድንቅ ታሪክ ተመልከቱ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@seblegirma7572
@seblegirma7572 Күн бұрын
እናመሰግናለን
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Күн бұрын
ድንቅ ነው
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Beti-d5i
@Beti-d5i Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@m49788
@m49788 Күн бұрын
wow, is the public visiting anytime or there is certain date open
@edennegatu6726
@edennegatu6726 5 сағат бұрын
ከፍተኛ እንክብካቤ ቢደረግለት የተሻለ ነዉ። በመስታዉት ዉስጥ ቢሆን የበለጠ ዘመናትን ይሻገራል። እግዚአብሔር ወደቀደመ ከፍታችን ይመልሰን።
@send2dawit
@send2dawit Күн бұрын
ዛዲያ ኦሮሞዎች ይህንን ድንቅ ታሪክ ቢጠሉ አይደንቅም!! ዛፍ አምላኪ ማህበረሰብ መቼም ጤነኛ መንፈስ አይኖረውምና።
@mekonnen74
@mekonnen74 Күн бұрын
እንዳታዘርፉን ምስጢር እያወጣችሁ
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 9 сағат бұрын
የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ እከታላለሁ ግን ዛሬ አንበሳ የካህናትም ምሳሌ ነው ያልከው እንዲህ የሚባል ነገር የለም። አንበሳ የሚወከለው ለእነማን እንደሆነ አስጎብኝው ትከከለኛውን በታሪክ የተመሰከረውን በሚገባ አብራርተውተዋል ያልሆነ information ማሰተላለፍ ህዝብን ግራ ማጋበት ነውየልሆነ ነገር በታወሩት ጥሩ ነው።
@Factstory-r2q
@Factstory-r2q Күн бұрын
ሲወረድ ሲወራርድ
@bahiruabuney6415
@bahiruabuney6415 Күн бұрын
አልገባኝም ከመቶ ዓመት በላይ ያላቸውን የአገር አንጦራ አብቶችን በእጅ : እየነካቹ ለምንድነው የምታበሏሻቸው : ለምንድነው መጠቆሚያ : ያላዘጋጃቹት : እባካቹ ይህ አላፊነት የጎደለው ታስራ ነው
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Күн бұрын
እናንተ ደሞ ጥቁር ስእል አስገቡ በአለም ኢትዮጵያ ናት ነጭ አምላኩ የሆነች እነሱ እኛን ሴጣን ነው ጥቁር ጠይም ብለው ይሰቅላሉ እኛ አምላክ አርገን ነጭ እንሰቅላለን ትልቅ የአይምሮ ውድቀት የፈጥራል ለትውልድ ባስቸኳይ ቀይሩ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 55 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 55 МЛН