የአበቦች ፍልሚያ ክፍል 1 | Yeabeboch Filmya episode 1

  Рет қаралды 626,166

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 915
@ፍቅር-ከ4ፀ
@ፍቅር-ከ4ፀ Жыл бұрын
ሰወች ከሀገር ወደ ሀገር እየተዘዋወሩ ይዝናናሉ እኔ ከአንዱ ዲራማ ወደ ሌላኛው ዲራማ ይህች ሂወት ሚዛናዊ አይደለችም ስደት ጋዝ ጋዝ ብሎኛል አይዞሺ በሉኝ😭
@mrvip5677
@mrvip5677 Жыл бұрын
አይዞሽ እሄቴ😢😢😢😢😢😢😢😢
@amisalpetiros7969
@amisalpetiros7969 Жыл бұрын
እወነትሺነዉ አይዛሺ እህቴ
@HayatYasuf-v2e
@HayatYasuf-v2e Жыл бұрын
እኔ አራሱ እሬት እሬት ብሎኛል
@cell8316
@cell8316 Жыл бұрын
አይዛሽ ለኛም ቀን አለው😂😂
@selamberhe-bn8qz
@selamberhe-bn8qz Жыл бұрын
አሁን ልሳቅ ወይስ ልዘን ኮሞንቱን ፈታ ነው ያረገኝ የኛ ህወት😂😢❤
@yebitgraweyti8489
@yebitgraweyti8489 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ጥሩ ፊልም እንደሚሆን ተስፋ እናድርጋለን🥰 ለሁላችን መልካም መካታተል 💗ጀምረን እድንጨርሰ ያድርገን🥀💚
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 3 ай бұрын
Aman
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa Жыл бұрын
ፈሪሀ ላይ የሰራው ቡለት የመርከቡ ባለቤት 😊ኡፍፍፍፍፍፍ ስወደው ወዳወድነቱ 🤗አሁን ደሞ ኡመር ሁኑ ስለመጣ ደስ ብሎኛል 💘ደስ የሚል ፍልም እንደሚሆን አልጠራጠርም 👌👌❤❤
@jmela5844
@jmela5844 7 ай бұрын
እኔስ ደሰ ሲል ጀላስ የፍቅር ነገር የሰራችው ኮርኩትና ዲጋይ እራስ
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Enem des alegn 😊😊❤
@-mj8cn
@-mj8cn Жыл бұрын
ቃናዎቼ ኑርልኝ ጭንቀቴን ብሶቴን የማራግፍባችሁ ጀምረን እድንጨርስ ያድርገን😊😊
@NationalGeography-od4vm
@NationalGeography-od4vm Жыл бұрын
ENEM YENE WD 🥰🥰🥰
@MollaKebede-k4i
@MollaKebede-k4i Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@fiyorina7896
@fiyorina7896 Жыл бұрын
ጭንቀትሽን እና ብሶትሽን ለፈጣሪ ብትስጪ ኣይሻልም
@EkramMuhammed-ie1sj
@EkramMuhammed-ie1sj 11 ай бұрын
Amin
@DeskiDima
@DeskiDima 6 ай бұрын
❤️
@gruutbvgrgfv5220
@gruutbvgrgfv5220 Жыл бұрын
በጣም ብዙ የምወዳቸው ሰዎች አሉ ደስ ይላል በሰላም ይለቅልን የማዳም ቅምሞች😍😍🎉
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዉደ አላየሺዉም ብየ ሸር ላረግልሺነበር 😂😂😂❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
የፅሀይልጆች ሥላለቀብኚበጣምተናዲጃለሁ😢😢😢😢😢
@gruutbvgrgfv5220
@gruutbvgrgfv5220 Жыл бұрын
@@uaeuae9553 እሱን እኮ እኔ አላየውትም እማ🤨😥😥
@gruutbvgrgfv5220
@gruutbvgrgfv5220 Жыл бұрын
@@uaeuae9553 የኔ መልካም ሴት❣️❣️ስወድሽ እኮ 💘💘❣️
@AzimeraNigatu
@AzimeraNigatu Жыл бұрын
@Amihabsawit
@Amihabsawit Жыл бұрын
እዚህ ያለነው እንዳለን የመዳም ቅመሞች ነን ደስ ስንል❤❤❤❤እኮ
@FasikaAlelign
@FasikaAlelign Жыл бұрын
የአዲስ አበባ አለን😂😂😂😂❗️
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 ай бұрын
እኮ,😂❤❤❤
@Geti-bz3ci
@Geti-bz3ci Жыл бұрын
ዋውው የሚወዳቹ ሰወች ኣሉ እዚ ጋ በሰላም ያሰጨረሰኝ❤
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i Жыл бұрын
አሜን እማ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አሜን ስት ሳአት ነው የሚለቀቀው
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
ኣሜን ጓል ሪመይ ዘዋሪት💋😮😟🧐
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ሊቫንት ምርጥ ተዋናይ ሲወደው❤❤❤❤
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ Жыл бұрын
እኔ ደሞ ሊባት እንዴት እደሚያናደኝ
@emanseid4259
@emanseid4259 Жыл бұрын
@@ማርታአየልኝ እወደዋለሁ
@emanseid4259
@emanseid4259 Жыл бұрын
@@ማርታአየልኝ ለምን ተናድድሽበት ፈሪሀን የገደላት እሱ መስሎሽነዉ ?
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ Жыл бұрын
@@emanseid4259 አወ
@berukeerasho7416
@berukeerasho7416 Жыл бұрын
የ ፈሪሀ ድራማ መጨረሻው የት ደረሰ እምታውቁ
@lemembera4145
@lemembera4145 Жыл бұрын
ድንጋይ ራስ ዛሬእንዴት እንዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂
@m.e-c3g
@m.e-c3g Жыл бұрын
😅😅😅😅
@sasheyt5146
@sasheyt5146 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤እኔራሱሳያትትዝአለቸኝ ❤❤❤ጀሚላየኔደጋይራሥ
@ganatganat6540
@ganatganat6540 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😘 🇪🇹🙏🙏
@ayudawudtube
@ayudawudtube Жыл бұрын
አሜን
@SamiBili
@SamiBili 4 ай бұрын
አወ ትኑርልን ሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ዉድ የቃና ተከታታዮች ዉዶችዬ😂♥️♥️♥️
@makyam9650
@makyam9650 Жыл бұрын
አሚንን😅😅
@ሂወትየማርያምልጅ
@ሂወትየማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን 😁
@amenak9064
@amenak9064 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen😂😂😂
@Mili47998
@Mili47998 Жыл бұрын
ፀሎት😂😂😂
@ZaZa-id4kw
@ZaZa-id4kw Жыл бұрын
ምርጥ ይመስላል በሰላም እዳስጀመረን በሰላም ያስጨርሰን
@mhamahid9
@mhamahid9 Жыл бұрын
እንደ ፀሀይ ልጆች ደስ እንደምል ተስፈ አደሪገሎ
@fatmeh-nu2zz
@fatmeh-nu2zz Жыл бұрын
ጄይላ ቅመም መጣች እኔ የገረመኝ ያስተዋወቁትን ሳይለቁ ሌላ ለቀቁ
@Foziti
@Foziti Жыл бұрын
ደስ ባይልምሽ አማራጭ የለንም
@amlakehooy847
@amlakehooy847 Жыл бұрын
በጣም ዉብ ነዉ
@ngstihaylay6002
@ngstihaylay6002 Жыл бұрын
​@@fatmeh-nu2zzesu rasu eko new
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
​@@fatmeh-nu2zzምን ነበር ያስተዋወቁት
@bez-nunu
@bez-nunu Жыл бұрын
የኮርኩት ፎንቃ..የኔ ድንጋይ ራስ❤ ያበደ ይመስላል😊
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 Жыл бұрын
Betam 😂
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Жыл бұрын
አዎ ጄይላ ውዴ አለች😂😂
@eeee5863
@eeee5863 Жыл бұрын
😅
@ayudawudtube
@ayudawudtube Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንጠብቃለን 🥰👌
@Salamh-zh5ld
@Salamh-zh5ld Жыл бұрын
ዋው😍😍
@ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ
@ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ Жыл бұрын
በሰላም አሥጀምሮ ያሥጨርሠን የማዳም ቅመሞች
@DM-fi1fj
@DM-fi1fj Жыл бұрын
ሌቫንትየ ናፍቆኝ ነበር መጣልኝ❤❤😜
@xytxayy
@xytxayy Жыл бұрын
ላራም አለች❤❤❤
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
😅😂
@ZahraFatemah
@ZahraFatemah 2 күн бұрын
እዎ ደስ ስል ናፍቃቹሁኝ ነበር❤❤
@SaraSome-d2i
@SaraSome-d2i 29 күн бұрын
ተጋሩዋይ ኣለኩም ዶ የኔ ማሮች😘😘
@HayatYasuf-v2e
@HayatYasuf-v2e Жыл бұрын
ዲሊባ የኔ ማር አዚዝም ቢኖርበት ደስ ይላል ቆኖጆ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው❤❤
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
ዋው የምወዳቸው ሰዎች አሉ አደራ ድምፅ እዳቀይሩ ዋ ከቻላችሁ ፈሪሐንም አምጡልኝ
@hadugaltgray4800
@hadugaltgray4800 Жыл бұрын
ጉልሩ ደስ የምትል ልጅ ናት😅😅😅😅
@Alemiarsenal
@Alemiarsenal Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ይመስላል ብዙ የምናቃቸው አሉ❤
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
እእ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
😂😂😂😂ፀሎቱ የሚደረገው ስንሞት የኛ ነገር😢😅😅
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i Жыл бұрын
😢😅
@mekonengemechis
@mekonengemechis 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@ayalayalayal
@ayalayalayal Жыл бұрын
ልቀቁልን ደስ እደሚል ተስፋ አለኝ🥰🥰
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ጀይላ የኔድጋይራሥ መጣች😂
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Levant lara.yene.wudoch 😂❤❤
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
አንዱስያልቅ አንዱ ይተካል የመዳም ቅመሞ ኢባዳችንን መርሳት ሰየለብን 😭አላህ ከፊልም ሱስ ይንቀለን ያረብ ለ4አመት ማየት ያቆምኩትን አሁን ሃ ብዬ ጀምሬ ሱስ 😢
@maremahahmed5471
@maremahahmed5471 Жыл бұрын
እኔም አይይይ አየውና እፀፀታለሁ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ትክክል
@KamilaBilal-xd4rn
@KamilaBilal-xd4rn 4 ай бұрын
አትይ ማር
@QenaniMusa
@QenaniMusa 11 ай бұрын
ቆንጆ ፍልም ነው❤❤
@HAYAT-yb8rm
@HAYAT-yb8rm Жыл бұрын
ላራ ከነድምጿአለች ዴስሲል❤
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
ወይኔአዲቱድምፁዋየአዲቱ. ,ማእበላይ. ,ስሰራየነበረችዉየሶነርሚስትይመስላል ❤❤❤ሁሉነገሯቅብጠቷሁላ
@zdmohammed
@zdmohammed Жыл бұрын
ጄየላ የኮርኩት ድንጋይ እራስ😂😂 ደሜን ሳየው ያዞረኛል አላለችም😂😂
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk Жыл бұрын
ክክክ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
አይ ዲጋይ ራስ ጄላ እዚህ ማጣች ኮርኩት ቢመጣ ያታሻለ ነባር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
@Shewit-ue8qj
@Shewit-ue8qj Жыл бұрын
እኔ እያሰብኩ ነበር😂😂
@sadaabdu6746
@sadaabdu6746 Жыл бұрын
ኮርኩት እኮ ሙቷል ቤሉል ሁኖ የሠራዉ ነዉኮ
@fadluawal3469
@fadluawal3469 Жыл бұрын
የያማች ኤፍሱን እኮ ናት
@ZiharaAhmed
@ZiharaAhmed 29 күн бұрын
የነኳርኩት ፌልም ሰሙ ምድነው​@@sadaabdu6746
@tigrayadey4575
@tigrayadey4575 Жыл бұрын
እቺ ልጅ ከእናትዋ ጋ ሰራተኛ ሆና ትቅር 😂😂 አላየሁቱም ነበር ደስ እሚል ፊልም ነው❤
@SmilingCardGame-tp6wz
@SmilingCardGame-tp6wz 6 ай бұрын
😂😂
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች አሉ የሚያምር ይመሥላል👍 😉👈
@Hebshea
@Hebshea Жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው በአረበኛ ታይቷል
@Rahma-ii7yp
@Rahma-ii7yp Жыл бұрын
ኮሜንት የመጀመሪያየ ነውአንች ልጅ ብዙ ቦታ አይሻለሁ ኮሜንት ትሰጫለሽ❤❤😊
@ferihayyy
@ferihayyy 3 ай бұрын
አዉ ላራ ሊቫንት ጄላ😂😂😂
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw Жыл бұрын
ላራ የኔውድ በዚህምስላገኘሁሽ ደስብሎኛል💋❤❤ ለዘላለም አዳታሸልቢ አላለችም ነብሰጡሮ ሴት🤣ሰወዳት❤
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Enem endeza 😂😂😂😊
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
ዋው ቃናዎች እናመሠግናለን ምርጡን አመጣችውልን
@miligoltgray6539
@miligoltgray6539 Жыл бұрын
ኣለኩም ዶ ተጋሩ❤💊🤗
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
ኣለና❤
@Meid-e2k
@Meid-e2k Жыл бұрын
በጣም ብዙ የምወዳቸው ሠዎቺ አለ ❤❤
@Jojo-z7y4b
@Jojo-z7y4b Жыл бұрын
ላራ እና ሊባንት ፈሪሀጋ የሰሩት ስወዳቸው 🥰🥰
@JamelaJamela-jc5kv
@JamelaJamela-jc5kv Жыл бұрын
❤❤❤
@zenetzenet7786
@zenetzenet7786 10 ай бұрын
የፈሪሀን ፊልም 10 ግዜ ይሆናል እየደጋገምኩ ያየሁት😢
@ferihayyy
@ferihayyy 3 ай бұрын
እ ንደሡ ፊልም መለም ምርጥ ፊልም
@hshs437
@hshs437 11 ай бұрын
ሁሉም የመዳም ቅመሞች ብቻነው እደ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@ሂልና
@ሂልና Жыл бұрын
የኔ ድንጋይ ራስ ኡንኳን ደና መጠሽ😂❤
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ከነፋዚሌት በኋላ ሌላ አይቸ አላውቅም እንዴት ነው ሀሪፍ ይመስላል ይሄ
@meresameresa5025
@meresameresa5025 Жыл бұрын
የኛን የወንዶችን ልብ አቃጥላችሁ ጨረሳችሁ ይገርማል😂😂😂
@mekdesmekdes2268
@mekdesmekdes2268 Жыл бұрын
ለባንት ምርጥ ተዋናይ ♥️
@afariksa8127
@afariksa8127 Жыл бұрын
ላራ የኔ ቆንጆ❤❤
@medicolove19
@medicolove19 Жыл бұрын
Waw የምወዳቸው ብዙ ሰዎች ኣሉ
@ashutube6458
@ashutube6458 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው እዩት ትወዱታላችሁ
@rahamarahma
@rahamarahma Жыл бұрын
መጨረሻዎ እዴት ነው
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 5 ай бұрын
እስከ ስንት ነዉ
@መሪታአብራረዉ
@መሪታአብራረዉ 23 күн бұрын
ያስጠላል😢😢😢😢😢😢
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ 5 ай бұрын
እኛበመዳቤትየምሠራውን ፈጣሪሂወታችንንይቀይርልን የማንምፎሎአሣዳጊሁነ ንአንቅር
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
ጀላ ሊቫት ላራ አሉበት ዋው
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn Жыл бұрын
ይች ካሮሊን ናትደ ውይ ያነን አቁሜ ከዚህ ብመጣ ካሮሊንን ደግሞ አየሁ ማበደ ነው😢😢😢😢😢😢😮😮😂😂😂😂😂😂
@hawamohamed6236
@hawamohamed6236 Жыл бұрын
ቃና ትቸነበረ የጽሀይልጆችንነበረ የማየው አለቀ እሥኪ ይሄንልጀምር
@መሲዩቱብmesiyoutube
@መሲዩቱብmesiyoutube Жыл бұрын
.ፊልም ሲመጣ ከማድነቅ ሳለቅሱ ከማልቀስ ወጥተን ለመማር እንሞክር እስኪ😳😳😳🥺🥺🙄🙄
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው የተናቀችው የምትከብርበት እረጅም ድራማ ነው እዩት
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
እንደዛ ከሆነ እከታተላለው 😍
@kedijaebrahime4437
@kedijaebrahime4437 Жыл бұрын
ራዕሱ በአረብኛ ነገሪኝ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 5 ай бұрын
​@@mesilove9815እስከ ስንት ክፍል ነዉ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ Жыл бұрын
ያጀማ ደስ የሚል ይመስላል የቱርኪ ድራማ ማለቀያ የለውም ግን ስደት መረረኝ አልህምድሊላህ ቢቻ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አገራችንም አላህ ሰላም ያድርገው
@Zeinaa-x9p
@Zeinaa-x9p 3 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤
@Firdirashad
@Firdirashad Ай бұрын
Lik inda sidet nw ye turk drama inen gin alsemategnim adaye Ina bulent silalubat nw inji mijamirawu taftobign nw ihen yejamarkut Ina kazi mibelt kale tokimugn pls
@KingKing-zj9ve
@KingKing-zj9ve Жыл бұрын
በ የጸሀይ ልጆች ፋንታ የአበቦች ፍልሚያ ጥሩ ይመሥላል ነገር ግን ከጸሀይ ልጆች አይበልጥም የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ማርያምእናቴ-ጨ4ፐ
@ማርያምእናቴ-ጨ4ፐ Жыл бұрын
እውነት ነው
@betig3972
@betig3972 Жыл бұрын
Yehan meche ayenew
@mubl7395
@mubl7395 Жыл бұрын
ዋው በጣም የምወዳቸው ብዙ ሠወች አሉ 😊😊
@yerayawa899
@yerayawa899 Жыл бұрын
አሪፍ ይመስላን❤❤❤
@ሠሐመነመሠ
@ሠሐመነመሠ Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ በአረብኛ አይቼዋለሁ
@firaolgutema3944
@firaolgutema3944 Жыл бұрын
resu men neber
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ዋው ቆጆይመስላል ጀምረን የምጨርስያርገን
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
አንዱ ጨርሶ አንዱ ይተካል የመዳም ኩሽናን ሳለቅ😂😂😂😂ሂወት ይቀጥላል በሙሰልሰል እዳፈጠጡ😮
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
ፍልሙ ይቀየራል እኛ መች ይሆን የምንቀየረው
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
እኛ እዚው ቁጭ ብለናል😢😂😂😂
@jazalai.7671
@jazalai.7671 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😭
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
😂😂😂
@Pnice-o1o
@Pnice-o1o 4 ай бұрын
ላራና ሊቫት. ፈሪሀጋ. ይሠሩነበር❤❤
@rhffuixhhggkffwth94
@rhffuixhhggkffwth94 Жыл бұрын
ላራ አለች ዋውውው 😘😘
@meseker9241
@meseker9241 Жыл бұрын
ላራ ማናት?
@htthtt5890
@htthtt5890 Жыл бұрын
​@@meseker9241ፈሪሃ ላይ የምትሰራ
@hayatabdu7676
@hayatabdu7676 Жыл бұрын
ሰወች ቆንጆ ፊልም ይመስላል😊
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ጄይላላላላላላላ ድንጋይ ራስ❤ ኒካቲ❤❤ ሊቫንት❤
@ferihayyy
@ferihayyy 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ADMAS2
@ADMAS2 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ብአረብኛ ታይቶ ነበር❤
@hikimaali7718
@hikimaali7718 Жыл бұрын
በአረበኛ ስሙ ማነው?
@fsy1999
@fsy1999 Жыл бұрын
​​@@hikimaali7718አልወርድ አልሀርብ/ የአበቦች ጦርነት ኖ😂 ቆይቷል ከታየ
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 9 ай бұрын
መሡዴ ድምፁወ ሸሚያ ፊልም ለይ የሚሰረዉ የኬምሬ እናት ትመሥለለች ጉሉሩ ደሞ የኛሰፈር በሚለዉ ከየማች አንደ ለይ ሰርተለች
@duddhd4685
@duddhd4685 Жыл бұрын
ላራ ኣየሀት ልበል ፈሪሃ ላይ የነበረቹ
@abebabaye8561
@abebabaye8561 Жыл бұрын
አወ አለች❤😊
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw Жыл бұрын
አወ
@NyatFilmon-c6q
@NyatFilmon-c6q Жыл бұрын
ቆንጆፊልምይመስላል❤❤
@hadiass2781
@hadiass2781 Жыл бұрын
እረ በሣቅ ሲኦል መግባቴነው አላለችም😂😂😂
@HamAda-os6pv
@HamAda-os6pv 4 ай бұрын
የኔድጋይራስ እደኔ ሚወዳት አለ❤❤❤
@Eyeru-o9c
@Eyeru-o9c Жыл бұрын
ዋው የኔ ድንጋይ ራስ ስወዳት🥰🥰
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ጭንቅላትካ ዕድል ልቢካ ኣጋጣሚታት ዘለካ ኩሉ ❤ምጥቃም እችላለሁ😢😮እችላለሁ ይቅርታ ሓይሊ ተጠቂመ 😢ዳግማይ ተሓዲሰ ዘለኑ ኩሉ ተጠቂመ ማንነተይ ብደንቢ ፈሊጠ ተጠንቂቄ ❤ማንነትካ ምፍለጥ ጨካን ሓሳዊቴ ጉረኛ ትዕቢተኛ ንዕቀት ቀናእ ሓሳድ ሰነፍ ዓንዛር ደንቆሮ ፈዛዝ ድካ ፅልኢ ተንኮል ፍርሒ ጭንቂ ዘይትሓስብ ...
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ታማኝ ጠንካራ ሓቀኛ ፍቅሪ ለዋህ ሓሳቢት .....
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
በራስክ ስንፍና ጥፋት በራስክ ማፈር መናደድ ማዘን
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 10 ай бұрын
ተሰብሮ የተጠገነ ❤ኣዲስ ሂወት እድለኛ ❤ተማሩኩ ተማርኩ ለበዋ ነው ❤ይቻላል ኣሸናፊት ❤❤ተመስገን ሙሉ ማንኔቴ ❤አኔ የኔ ከኔ ወደዴኔ ❤ ሁለተኛ ደረጃ የሂወቴ ራሴን ኣገኜሁ ❤
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ Жыл бұрын
Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤😘😘😘😘
@BrHanAagaMe
@BrHanAagaMe Жыл бұрын
❤️😻
@tsguatesfay6334
@tsguatesfay6334 Жыл бұрын
​@@BrHanAagaMe❤❤
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ Жыл бұрын
ገሬል የኔ ቆንጆ ደሰ ሰተብል መላካም ፈልመ 💞💞
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ Жыл бұрын
ቃና እደዉ ይመጣን እከተላለሁ ያልቃን ደሞ ካላለቀ ፍቅር አስቸ አለሁ አለሁ እኔግን ከዛዉ ነኝ ይተካካሉ😢😂
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 Жыл бұрын
እረዋውበጣምደስየሚልአሪፍፊልም ጀንሁለየምደምጡያውነው
@መክፊራ-ጠ7ኈ
@መክፊራ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
😁😁😂 በመጀመሪያ ቀን ፈታ ነው የልኩት
@Selemun4175
@Selemun4175 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@rbkarukye8041
@rbkarukye8041 Жыл бұрын
አረ ልቀቁ 😢😢😢❤❤❤❤
@genetasefa4694
@genetasefa4694 Жыл бұрын
የፈሪሃ እና የኤምር ፊልም ኣይቼ ሌላ ፊልም ኣስጠላኝ
@helenhelu1251
@helenhelu1251 Жыл бұрын
ቀላል ግን ደራሲዉ አዛ ነዉ ገደላት መግደሉ ሳያንስ ፊልሙን ቀጠለዉ ያለሱዋ ይደብር ነበር
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ፈጣሪዬ የኣባትሽ ሀዘን እዴት ጎድቶሻል ባክሽ😂😂😂😂😂ጉድ እኮነዉ ድጋይእራሥዬ ዛሬም እብደትሽ ኣለቀቀሽም
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
የእኛን ጨጓራ የሚልጥ ነው ቃናው ሁሉ ለማንኛውም ልቀቁት ና እያወቅን እንቃጠል 😉🙄
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
😂😂😂
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
ደሞ የናተ ጭጓራ ይላጣን እንዴ🤔
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
@@aberaalemu8209 ማለት 😒😏
@rahmamohammad3519
@rahmamohammad3519 Жыл бұрын
Laman kesanu marattu🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw Жыл бұрын
የማቃቸዉ አሉ ልበል
@ዙዙቱዪብ4591
@ዙዙቱዪብ4591 Жыл бұрын
ኒካቲና ሌቫንት ድጋሜ ስላየሗችሑ ደስ ብሎኛል
@Degi21
@Degi21 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦቼ ❤️🥰
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ልየው ወይ አሪፍ ነው የፍቅር ነገር አለበት ይሆን😂😂😂
@Lifeisdrama1
@Lifeisdrama1 Жыл бұрын
የስንት አይነት ፍልም ለይ የመጡ ናቸዉ ሰዎቹ እንደ ሚያምረው ተስፋ አረገለው🎉🎉welcomed
@user-se3zx8fc6lulu
@user-se3zx8fc6lulu Жыл бұрын
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሽንን
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ትንሹ ባላባትን ቶሎ ጨርሱት ጊዜችንን ሁሉ በድራማ እዳጨርሱት። ከ2 በላይ በአንድ ቀን አትልቀቁ ለው ሰመህቱ🎉
@diboramahteme2229
@diboramahteme2229 Жыл бұрын
Aye yanche hasab turu aydelem
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ትንሹ ባላባት ማለቅ የለበትም እደሱ የምዎደውየለኝም
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው ማለቅ የለበትም ኦኦኦኦኦኦኦኦ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዎውውውው ብዙ ምርተ የማቃቸው ተዎንያን አሉ ሊባንት ውዴ
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
😂😂😂ሊሞት ነው አይ ኑዛዜ ተመቸኝ
@ማእቴቤአለበንጥሰምበፍፀም
@ማእቴቤአለበንጥሰምበፍፀም Жыл бұрын
😅😂
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
አይ አለመታደል ይገርመኛ እዉነት ቀናክፉ ነዉ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
ሊባትንል ድጋይ እራስ። ጄዳ ካሉበት ምርጥ ይሆናል ❤
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ፈሪሀ ድራማላይ ሚሰራው ካፕቴን አደል ይሄ😊ላራም አለች ጎሽ😂❤
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
የመርት አባት ገና ከመጀመሩ ዘጋኝ😮
@asfd9681
@asfd9681 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
አወ ማርያምን ደሞ ከመጀመሩ የትልቅ ሰው ባለጊ
@tafesegirma7543
@tafesegirma7543 Жыл бұрын
አሪፊ ድረመ ይመስለል❤❤❤
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo Жыл бұрын
Batem arif naw barabagna ayachalhw
@RahelMahari-dq1ne
@RahelMahari-dq1ne Жыл бұрын
​@@Tigisthayme-wh1woርእሱን እስኪ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ Жыл бұрын
የኮርኩት ድንጋይ እራስ አሁንም የደበረው ሰው አነቃቂና ቀልቃላ ሁና ነው የምሰራው ስወዳትኮ
@abdulmubinmohammed
@abdulmubinmohammed Жыл бұрын
ኮርኩት ስወደው የን ፊልም❤
@ቃልየማሪያምልጅ-ቨ4ጠ
@ቃልየማሪያምልጅ-ቨ4ጠ 9 ай бұрын
ይከንን ፊልም ማነዉ እደኔ የሚወደዉ😊
@dhheh9433
@dhheh9433 Жыл бұрын
ልጀምረው ወይ ንገሩኝ እባካቹ😂😊
@haymichernet8774
@haymichernet8774 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል😊😊❤
@መሪታአብራረዉ
@መሪታአብራረዉ 23 күн бұрын
መጨረሻዉ ያስጠላል😢😢😢😢😢
የአበቦች ፍልሚያ  ክፍል 2  | Yeabeboch Filmya episode 2
45:35
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 42 | Sinkul Hiwot Episode 42
42:19
Kana Television
Рет қаралды 14 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,9 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 2
45:07
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,7 МЛН
የቤተሰብ ገበና  ክፍል 1 | Ybeteseb Gebena episode 1
44:46
Kana Television
Рет қаралды 382 М.